Тёмный

ኤፌሶን ትምህርት 19 - እንግዲህ ተመላለሱ ፤ በማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 19 - by Mamusha Fenta. 

Equip Media
Подписаться 70 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ኦ ጌታ ሆይ ስለ ድንቅ አጠራርህ ተመስገን ❤🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን በልዩነት ጌታን የሚያከብር.....ይሁንልን🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ህይወት ከህይወትም ህይወት ይህም አለ ለካ ልክ የሌለው ሰላም ነፍስን የሚያረካ ለዚህ ካበቃኸኝ የማልገባውን ወደህ ከጠራኸኝ ኢየሱስ ተመስገን❤🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
በእግዚአብሔር እንደተጠራ ....ተልዕኮ እንዳለው.....ሰው ኑሩ.....አሜን!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ❤አሜን🙏 አልተረሳሁም አልተረሳሁም በስሜ ያውቀኛል ኦ ያውቀኛል....!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
እንደ በርሃን ልጆች ተመላለሱ(ኑሩ) እንደጥበበኞች .....እነዴት እንድትመላለሱ ተጠበቁ..አሜን!!
@mekashaketyebelu9113
@mekashaketyebelu9113 2 года назад
አዎን መጠራታችን የረሳነው፣ የሚገባውን ክብር ያልሰጠነው የከበረ ነገር ነው። የተባረከውን ተስፋችንን ረሳነውና በዚህ ዓለም ጥልፍልፍ ውስጥ ወደቅን ። ኦ አምላካችን ሆይ ይቅር በለን ።
@godisgoodblessed9357
@godisgoodblessed9357 2 года назад
አሜን ለተጠራንለት ጥሪ ለመኖሮ ያብቃን ጌታ ሆይ መንፈስህ ይርዳን ወንድሜ ጌታ እየሱስ ያብዛልህ🙏🏼🙏🏼❤️
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን የዘላለሙን ተረድተን...የዛሬን እንመንዝር....
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 2 года назад
AMENNNNNNNNNNNN AMENNNNNNNNNNNNNN AMENNNNNNNNNNNN I am called by the majesty. Thank you Lord
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ተጠርታችሗል ...ለመጠራታችሁ የሚመጥን ህይወት ኑሩ ...ምልልስ ተመላለሱ....አሜን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
1)መጠራታችሁ... 2)ትመላለሱ ዘንድ የተቀበልነው ህይወት( ደህንነት ጥሪ ነው)..አሜን🙏 በድንቅ አጠራርህ የጠራኸኝ🙏 በእረፍት ውሃ ዘንድ የመራኸኝ❤ በለመለመ መስክ ያሳደርከኝ🙏 በዓለት ንቃቃት የሰወርከኝ❤ ተግተህ የጠበቅከኝ እንዳልጠፋ🙏 መድኃኒአለም ክብርህ ይስፋ❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ብዙ ጸጋ ይጨመርልህ የተወደድህ ወንድማችን ማሙሻ🙏❤
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 2 года назад
እንደተጠራሁበት ጥሪ የእዉነት መኖር መመላለስ ይሁንልኝ በኢየሱስ ስም ተባረክ ወ/ዊ ማሙሻ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
1 2 3እግዚአብሔር በክርስቶስ የሰራው (ክርስትና የሚጀምረው የሰራውን በመቀበል ነው)ሙት አይሰራም ...በመስራት አይጀምርም...የእኛ ስራ እርሱ ለሰራው የምንሰጠው የፍቅር ምላሽ... .አሜን ❤!!
@justinejustinejustine7741
@justinejustinejustine7741 8 месяцев назад
አሜን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@mekdeswakene4158
@mekdeswakene4158 2 года назад
My God bless you more and more 🙏 ❤️
@hannaafework7503
@hannaafework7503 2 года назад
Amen Amen🙏
@kidanechuruko
@kidanechuruko Год назад
tebark
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
Amen ! May our Lord help us to lead our life as His word tell us.
@enarekassaofficial4420
@enarekassaofficial4420 2 года назад
ይሄንን ትምህርት መስማት በመቻሌ እጅግ በጣም እድለኛ ነኝ❤
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
Yes we are called ! May God help us all to lead a compatible life that we all are called for. God bless you all!!!
@legaltube8789
@legaltube8789 2 года назад
Dr Mamusha እንዲህ አምረህ የምታገለግለው እግዜር ውለታህን ይክፈልህ
@cookieuae9082
@cookieuae9082 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክ
@selamawithaile3686
@selamawithaile3686 2 года назад
god bless you & your family
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
4 5 6 ተግባር ኑሮ...
@kokobumanuf9354
@kokobumanuf9354 2 года назад
K eferesu gariew ayekedem!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
እንግዲህ...... እንደሚገባ... ጥሪ....(ክርስትና ጥሪ ነው) ምልልስ(ኑሮ)
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 года назад
ዘማሪ ደረጀ ከበደ ማነው? "የጥንቱ የእምነት አርበኛ ዘመነኛው የጵንፈኞች ጵንፈኛ" on RU-vid ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VlzYY_RERV8.html
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ክርስትና ከተግባር( ከስራ)አይጀምርም....
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ክርስትና በእንግዲህ አይጀምርም....... ግን እንግዲህ አልባም አይደለም...
@yonasgebreyhannes8672
@yonasgebreyhannes8672 2 года назад
Tebarek 🙏❤️
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን በጥሪው የሚደሰት ሰው ያድርገን ከዚህ የሚበልጥ የለም.....ወደበጉ ሰርግ እራት የተጠሩ ብጹአን ናቸው...አሜን!!
Далее
Физика пасты Карбонара 🧪🔬
00:57