Тёмный

ኤፌሶን ትምህርት 23 - አንድ ጌታ... - በማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 23- One Lord by Mamusha Fenta. 

Equip Media
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ኤፌሶን ትምህርት 23 - አንድ ጌታ... - በማሙሻ ፈንታ - Ephesians Teaching 23 - One Lord by Mamusha Fenta.
ይህ የኤፌሶን ትምህርት በኢትዮጵያ የሕይወት ብርሃን ቤተ ክርስቲያን፣ በአዲስ ክርስቲያን ላይፍ አሴምብሊይ አጥቢያ ዘወትር አርብ በማሙሻ ፈንታ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ትምህርት ነው።

Опубликовано:

 

11 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 53   
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን አንተ የእኔ የእኔ የእኔ የእኔ የእኔ ጌታዬ ነህ አምላኬ ነህ ኢየሱስ ለእኔ🙏❤🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የተወደድህ ወንድማችን ዶ/ር ማሙሻ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አንተን ቤተሰብህን አብረውህ የሚያገለግሉትን ሁሉ ይባርክ ይጠብቅ ተባረኩ አሁንም በብዙ ለትውልድ መዳን ለአካሉ መታነጽ ለመንግስቱ መስፋት ክርስቶስን ለመግለጥ ምክንያት ያድርጋችሁ ተባረኩ ለበረከትም ሁኑ ጸጋ ይብዛላችሁ እንወዳችሗለን❤🙏❤!!!!
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 года назад
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✟❤ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን ...ክርስቶስ ጌታ እንደሆነ እንጂ ራሳችንን አንሰብክም
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ...ለራሳችን ሞተን ለእርሱ ለመኖር...የአሮጌው ማንነት አይደለንም..የሌላ ስንሆን መከፋፈል ይሆናል....ለጌታ ብቻ እንድንሆን ነው የተጠራነው...አሜን አሜን!!!!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ወደ ኢየሱስ አና ወደመስቀሉ አመልካቾች ጠቋሚዎች ነን (አገልጋዮች)
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር መግለጥ የሚፈልገው የኢየሱስ ክርስቶስን ጌትነት ነው....አሜን ሃሌሉያ
@hirutfeyisa4080
@hirutfeyisa4080 2 года назад
zemnih yebarek wendeme nurelin tebarekelegn
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
የእግዚአብሔርን አንድነት እንኳን ሰው ይቅርና አጋንንትም እንኳን ያውቃል ፣ያምናል!!!!!ያእቆብ 2÷19 19 እግዚአብሔር አንድ እንደ ሆነ አንተ ታምናለህ፤ መልካም ታደርጋለህ፤ አጋንንት ደግሞ ያምናሉ ይንቀጠቀጡማል መፅሀፉ የሚለው ይህን ነው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ፊት ወደ አገልጋይ ሳይሆን ወደ እግዚአብሔር ....!!
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
አዎን ኢየሱስ ብቻ የሁላችን ጌታ። አሜን።
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን እሰይ ...አንድ ነው ጌታችሁ እርሱም ኢየሱስ...አንድ ሁኑ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ህይወት በጌትነቱ ስር..
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የእኔ ጌታ የእኔ ንጉስ ኢየሱስ ኢየሱስ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን ቃልህ ነው ዋስትናችን!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን.
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
ዘዳግም 6÷4 4 ፤ እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤ 5 ፤ አንተም አምላክህን እግዚአብሔርን በፍጹም ልብህ በፍጹምም ነፍስህ በፍጹምም ኃይልህ ውደድ። 6 ፤ እኔም ዛሬ አንተን የማዝዘውን ይህን ቃል በልብህ ያዝ። 7 ፤ ለልጆችህም አስተምረው፥ በቤትህም ስትቀመጥ፥ በመንገድም ስትሄድ፥ ስትተኛም፥ ስትነሣም ተጫወተው። 8 ፤ በእጅህም ምልክት አድርገህ እሰረው፤ በዓይኖችህም መካከል እንደክታብ ይሁንልህ።
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ኦ ጌታ ሆይ ...አንተ ብቻ ጌታችን ሁን ለዘላለም ሌላ ጌታ የለም በጌትነትህ ሁለንተናችንን ግዛ🙏🙏 ❤❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ክርስትናችን ...አንድ ጌታ!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ምላስ ሁሉ ጌትነቱን ይመሰክራል...ጉልበት ሁሉ ይንበረከካል
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን !!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው🙏❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
በህይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና ....ብንሞት ለጌታ እንሞታለን❤
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ሞቻለሁና...አሜን
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን ቤተክርስትያኔን....ባለቤትነት የክርስቶስ ነው..
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
የምናምነውን የተለማመድነውን መኖር...ብዙ ሆኖ በአንድነት መኖር....
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አንድ ጌታ🙏 አንድ እምነት🙏 አንድ ጥምቀት🙏
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን በሁሉ ላይ ኢየሱስ ጌታ ነው🙏❤
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 2 года назад
Amen Amene Tebareki
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 2 года назад
Amen tebarekelegn pastor
@kidanechuruko
@kidanechuruko 6 месяцев назад
thank you God bless
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 2 года назад
Geta eyesus yibarikih xegawin yabizalik wendime dr Mamusha.
@sebleaklilu284
@sebleaklilu284 2 года назад
Amen!!!🙏💜🧡💛💚
@hopeofglory1600
@hopeofglory1600 2 года назад
Tebarekln Mamusha
@jonemasore9750
@jonemasore9750 2 года назад
Egziha Bhar Amlak Ybarkh
@asefagultu4537
@asefagultu4537 2 года назад
Reflection እና ጥያቄ ላይ ጠያቂዎቹን ድምፃቸውን እንሰማለን ምስላቸውን ማየት ብንችል የተሻለ ነው እላለሁ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን የሚያሳድግ እግዚአብሔር እንጂ ...የሚተክል የሚያጠጣ አንዳች አይደለም...
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አንድ አካል... ለአንድ ተስፋ
@sebeleg7835
@sebeleg7835 2 года назад
ማሙሽዬ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ💞💞
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጸጥ.......
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጥምቀት ...ሞቱን በሚመስል ሞት ለአሮጌው ማንት ሞቶ ...በአዲስ ህይወት መነሳት...!!
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 2 года назад
Kerestosen mayet enednechil fetari yeredan
@lishangelemete3344
@lishangelemete3344 2 года назад
May God bless you brother. The voice is now better regulated as we do not need to increase/decrease volume on our head phones that allow us to feed on the precious word of our Lord wherever we are.
@mihreteabbeyene3973
@mihreteabbeyene3973 2 года назад
And menfes and akal ale eyale endet new slase blachu yemtastemru
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
እግዚአብሔር አንድ ሆኖ በሶስትነት ወይም በብዙነት እንደሚኖር ጥቅስ መፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ የለም!!!! አልተፃፈም
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ክርስቶስ ተከፍሎአልን ???? ክርስቶስ ሲሆን ክፍፍል አይኖርም....ሰው ሲሆን ክፍፍል ይሆናል..
@mengistulemma5916
@mengistulemma5916 2 года назад
sew lemindnew gin yihen t/t yemaysemaw? gin geta bezih t/t yemitekemutn silemiyawk yemisemut yetebareku nachew
@user-qy9ov2fo2j
@user-qy9ov2fo2j 2 года назад
ሰው ይህን ትምህርት የማይሰማው ሶስት ወይም ስሉስ እግዚአብሄሮች የሚባል መፅሀፍ ቅዱሳዊ ጥቅስ ስለሌለ ነው
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
ጫጫታ ለምን በዛ ስላልሞትን...
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን!!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 года назад
አሜን አሜን !!
Далее
የደህንነት ትምህርት
13:21
Просмотров 2,8 тыс.