Тёмный
No video :(

እልልል እህቴ ቤቲ በሰላም ወለደች ሴት ወይስ ወንድ ገምቱ ከባድ ነበር ተመስገን She gave birth 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

እልልል እህቴ ቤቲ በሰላም ወለደች ሴት ወይስ ወንድ ገምቱ ከባድ ነበር ተመስገን
She gave birth
she gave birth to it during the night
እህቴ ቤቲ በሰላም ወለደች
እህቴ ቤቲ በሰላም ተገላገለች
ወንድ/ሴት
#ወለደች

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 236   
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማርችሽ ባናት ባናቱ ወልዶ ባንድ ማሳደግ ነው 😍😍😍😍😍😍 የመጀመሪያዋን ልጅ ታሳየን የምትሉ 👍👍
@user-qr5fx2eq8m
@user-qr5fx2eq8m 8 месяцев назад
እህታችን ቤቲ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤቲየ ❤
@ytub8615
@ytub8615 8 месяцев назад
እንኲን ማርያም ማርችሽ ግን የደሮው የመጀመርያ አስራር እንዴት ነው እኔ እድዚህ አይቸ አላቅም
@user-bb6oh9bk6c
@user-bb6oh9bk6c 8 месяцев назад
እህታችን ቤቲ እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን እልልልልል እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤
@astertube5406
@astertube5406 8 месяцев назад
እንኮን ማርያም ማረችሽ እህታችን ልጅ በልጅነት እድህ ነዉ
@gedam626
@gedam626 8 месяцев назад
እስይ እልልልል እንኳን ማሪያም ማረችሽ ቤቴ ይ እሴት ናት ከሆነቸ ክረስትናዋን ለኔ ስማ ባንች አምለክ ነዉ በላት ❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 8 месяцев назад
ሳባ ግን ለአራስ ዶሮ አቃጥለሽ ልገሊያትነውደ ጎፎ አጥሚት ቡላ በቂቤነው ነውጀ ቁርስ ደሮ ለእመጫት
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 8 месяцев назад
የመጀመሪያውን ልጅ አሳይን ሳባ ያውኑ ልጅም ወንድ ነው ስሙም ይሳቅ በሉት ሽልማት ያስፍልገኛል ካገኝውት
@user-lu5ei6gr9u
@user-lu5ei6gr9u 8 месяцев назад
ሁለት ወለደች ማለት ነው መሸአላህ
@AminAmin-ov4yd
@AminAmin-ov4yd 8 месяцев назад
አወ​@@user-lu5ei6gr9u
@bitybity4949
@bitybity4949 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤትዬ ሞክሼ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ሳብዬ አንችም አግቢና ውለጂ እኛንም ለዚህ ክብርና በመልካም ትዳር ፈጣሪ ይባርከን
@user-ig6zy6ln4l
@user-ig6zy6ln4l 8 месяцев назад
በማሪያም ዶሮወጥነውየሰራሁት እዳትይኝ😂😂 ቅጥጥጥን የበርበሬው መብዛት ለማንኛውም እህታችን እንኳን ማሪያም ማረችሽ
@lemlemyalwu-lj1xs
@lemlemyalwu-lj1xs 8 месяцев назад
እውነት ነው ይረስል እኔ ውጪ ነኝ 3ቀን አምጨ እፖሮሺን ተደረጌ ነውየወለድኩት ሳምት እስከሚውን በርበሬ የለለው ብትሰጣት ቆንጆ ነው እክን እግዚአብሔር ማረሸ እመቤቴ በሰላም ትውጣሺ❤❤❤❤
@muslimbookambamravimukku3498
@muslimbookambamravimukku3498 8 месяцев назад
እህቴ ቤቲ እንኳን ማርያም ማረችሽ እመቤቴ ማርያም በሽልም ታዉጣሽ
@clickcell4333
@clickcell4333 8 месяцев назад
ሳባዬ በሶ ነው ዶሮ ምነው ጠቆረ?😂😂 ደሞ ማንም ሴት ሰርቶት የማያውቅ አልሽ 😂ልክ ነሽ እንዲ የጠቆረ ዶሮ ሰርተንም አይተንም ሰምተንም አናውቅ😂😂
@add9654
@add9654 8 месяцев назад
ላባውን መቸ ነጨችው ክክክክክክ
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 месяцев назад
አይ ሳባ ሙያስ ለመሲ ተዪላት መሲ በጣም ጎበዝ ባለሙያናት
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 8 месяцев назад
ቤትዬ እንኳን ማረችሽ በያት ሳብዬ ያጋጥማል በሁለተኛ ጊዜ ሆብሬሽን ያጋጥማል ዋናው እንኳን ሁለት ሆነች እንኳን ደስ ያላችሁ ሳብዬ❤❤❤❤❤❤
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 8 месяцев назад
እእልልልልልልል እኮን በሠላምወለደች ያጀመአ እኔም እህቴ በሰላም ወልዳ እድሠማ ዱአ አሪጉልኝ
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 8 месяцев назад
አላህ በሰላም ይገላግላት
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 8 месяцев назад
@@user-mr4mc4uk4y አሚን ውደ
@AbebaTirukelem
@AbebaTirukelem 8 месяцев назад
እልልልልል እንኳን ማርያም ማረችሸ እህታችን ቤቲ🌹🌹🌹❤❤❤ ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን🤲🙏
@haroni2982
@haroni2982 8 месяцев назад
እእእእእእእ እንኳን ማራም ማረችሽ ማራም በሽልማት ታዉጣሽ ሣባ መሢ ማዘር ሁላቹም ቤተሠብ እንኳን ደሥ አላቹ
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 месяцев назад
ምኖ ሳባዬ የድስቱ ነገር😅😅😅
@user-rb6uw5hl1s
@user-rb6uw5hl1s 8 месяцев назад
😂😂😂😂ማንም ያልሰራው ወጥ 😂😂😂እሮጠ እኮ መረቁ ለማንኛውም መውለድ አማረኝ አራስነትኮ በእናት ቤት እንዴት ደስስስስስስ እንደሚል❤❤❤❤
@user-dq8oe9dj1f
@user-dq8oe9dj1f 8 месяцев назад
እኳን በሰላም ወለደች የወጡ ነገር ተከርኖ ይብሰል
@wowww2193
@wowww2193 8 месяцев назад
ጠቆረሳ ምን ሆኖ ነው
@user-ce6qm8nf3p
@user-ce6qm8nf3p 8 месяцев назад
ቤትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ ማርያም በሽልም ታውጣሽ ሳርዬ እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jo6mn6jn3f
@user-jo6mn6jn3f 8 месяцев назад
የቤተሰብ ፍቅር ደስ ሲል
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤትየ ሳራ ሙያ እንኳ ተይው ውሀ አደረግሽው እኮ ወጡን ቀጠነ በርበሬው ደሞ ጠቁን ነው አይ ሴትነት
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
አይ ሳባ ፆታ እዉቁ አልሽ ግን ሴት ናቶ እች አይጥ እዳትነሳ አልሽ 😂😂
@almasbh6100
@almasbh6100 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ያሁኑም ሥገምት ወንድ ነው ሤት ከሆነች ሙሉ ጎጃም በሏት❤❤❤❤❤❤❤
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤትዬ የመጀመሪያ ልጇን አሳይን ሳብዬ
@itema5680
@itema5680 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ የእኔ ቆንጆ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 8 месяцев назад
እልልልልልልልእንኳን ማርያም ማረችሽ❤❤❤
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz 8 месяцев назад
አይ ሳባ ማንም ያልሰራው ደሮ ነው የምሰራ ብለሽ 😂ግን የናሃሴን ጎርፍ ነው ያስመሰልሽው ዶሮ ወጥ ላይ ውሃ አይበዛም እጥር ምጥን ወፈር ያለ ነው መሆን ያለበት
@mulu5
@mulu5 8 месяцев назад
😂😂😂በርበሬዉ ሲያስፈራ እንኳን አራስ ጤነኛም አይበላዉ
@PhanosLebznon-yc2gr
@PhanosLebznon-yc2gr 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bf8ex2bf3z
@user-bf8ex2bf3z 8 месяцев назад
ፈረሰኛውን ያፈነገጠውን ጫን አርገሽ ብሰብሪው ጥሩ ነበር
@SelamawitYeshitila
@SelamawitYeshitila 8 месяцев назад
ሳባ ሙያሽን አሰተካክይ ተማሪ አራሷ በአነቺ አስተራረስ በቅርቡ ጨጓራዋ ከጥቅም ውጪ የሆናል።
@user-tp5ir4ew2h
@user-tp5ir4ew2h 8 месяцев назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 месяцев назад
መሢ እኳን ማሪያም ማርችሽ ❤❤❤❤
@selamgebrewahd7801
@selamgebrewahd7801 8 месяцев назад
ዉሃ ኮ ነዉ ወጡ
@Jkeesum
@Jkeesum 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤቲ❤❤
@user-po1wh8dn5g
@user-po1wh8dn5g 8 месяцев назад
እንኳ ን በሰላም ተገላገለች ግን አንች መቸነዉ አግብተሽ እምት ወልጅዉ
@mbet1840
@mbet1840 8 месяцев назад
እንኳን ደስ አላችሁ ሳባየ ሁሉም በሀገር ያምራል እድሜ ለቤተሰቦችሽ ቤቲ በደብ ትታረሻለሽ እኔስ በሰው ሀገር ወልጀ ከሆስፒታል እደወጣሁ እራሴ ሰርቸ መብላት እሞክራለሁ መታረስ ሚለውን ስሙን ብቻ ነው ማውቀው❤❤
@add9654
@add9654 8 месяцев назад
አብሪ ለኛም ቀን ይወጣልናል ውዴ
@add9654
@add9654 8 месяцев назад
እኔ አሁን ካርቶን ውሀ እኳን አላነሳም ያመኛል
@mbet1840
@mbet1840 8 месяцев назад
@@add9654 እውነትሽን ነው እህቴ
@MalhetDejene
@MalhetDejene 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤቲዬ ሳቢ አንች ሳታገቢ እሷሰሑለተኛ ወለደች ተመሥገን የመጀመሪያው ልጅ አሳይን እስኪ
@user-qj1pw3cv5y
@user-qj1pw3cv5y 8 месяцев назад
እንኳንም ማርያም በሠላም ሁለት ታርግሺ ❤❤
@Jam-km4cy
@Jam-km4cy 8 месяцев назад
ጠቆረ ምነው
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu 8 месяцев назад
እህታችንቤቲእንኳንማርያማርችሽ❤❤❤❤❤❤❤
@azaludeneken8461
@azaludeneken8461 8 месяцев назад
Wwwwww gobazidha sister bala muadhaa atii Nice waxi❤❤❤❤
@rabe3hcall853
@rabe3hcall853 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታለም
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤቲዬ የኔውድ
@user-le5vy4re4q
@user-le5vy4re4q 8 месяцев назад
እን ካ በሠላም ወለድሽ
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
እሰይ እልልልልልል እንኳን ማርያም ማርችሽ ❤❤❤
@user-ct9vv9sv9j
@user-ct9vv9sv9j 8 месяцев назад
መከለሻውን አብዝታውመሰለኝ ግንእዴዝህ ቲሆን ደስይላል
@SarasaraAbebe
@SarasaraAbebe 8 месяцев назад
ሴት ናት
@tamryytube9793
@tamryytube9793 8 месяцев назад
ለአራሰ እደዚህ አይደለም የሚሰራው ሳባ ለማንኘወም እንኳን በሰለም ወልድች እህትሸ ግን ኔቶረክ እዴትነው የሚሰራልሸ ሳበ❤❤❤❤❤ ምክንያቱም አማራክልል ኔቶረክ ተዘግቷል ብዬነው
@ZenebechTegene-hg4ub
@ZenebechTegene-hg4ub 8 месяцев назад
አቤት በርበሬ ሳባ
@sirgutreta
@sirgutreta 8 месяцев назад
እንኳን ማሪያም ማረችሽ ኦህቴ
@user-cu5rl4jo2e
@user-cu5rl4jo2e 7 месяцев назад
ጀግና እህት
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 8 месяцев назад
መሸአላህ እኳን በሰላም ወለደች መቸ አርግዛ ነው
@LobabaAhmad
@LobabaAhmad 8 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 8 месяцев назад
ዶሮ እንዲህ ነው እዴየሚሰራው
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 8 месяцев назад
ማሻ አለሕ ተባርከለሕ
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 8 месяцев назад
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደኸና ወጣሽ ቤትዬ
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤቲዬ❤❤❤
@meskiyadeta9426
@meskiyadeta9426 8 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ
@selame30
@selame30 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችስ ግን ወጡ ቀጠነ
@mdet1837
@mdet1837 8 месяцев назад
እንኳን ማትያምማረችሽ
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 8 месяцев назад
እንኳን በስላም እመቴ ገላገልችሽ ድጋሜነው የሳባን እህቶች አለያችውም
@user-lw1nz7zz5q
@user-lw1nz7zz5q 8 месяцев назад
ወይኔ. እኔ ሰላሳ. አመት ሊሞላኝ ነው አልወለድኩም
@fatimaahmed7956
@fatimaahmed7956 8 месяцев назад
አብሺሪ እኔ50ሊሞላኚነው
@user-xe3dq4po8r
@user-xe3dq4po8r 8 месяцев назад
Esye
@vipvv8988
@vipvv8988 8 месяцев назад
እረ ወይኔ ምን አለበት ድሥቱን ብትጠርጊው እኔ ገና ከድሥቱ ነው የምግብ ፍላጎቴ ሚከፈተውም ሚዘጋው
@seadi5
@seadi5 8 месяцев назад
ማሻአላህ
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 8 месяцев назад
የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@geniabate5572
@geniabate5572 8 месяцев назад
እኳን ማሪያም ማረችሽ ወጡ ግን ዉሀዉ ቀርቦሻል መሰል ቀጠነብሽ ሳብየ ያምራል
@ayudawudtube
@ayudawudtube 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ እህታችን
@shita4992
@shita4992 8 месяцев назад
ሁለተኛ ነው የወለደቺው መብሩክ ?
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 8 месяцев назад
እመብርሀን እንኳን ማረችሽ
@user-rj1oh6ds8p
@user-rj1oh6ds8p 8 месяцев назад
ደሰ ይላል አነቸም ይልመድብሽ😂😂😂
@ትእግስት
@ትእግስት 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሸ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 8 месяцев назад
አይ ሳባ ሙያ ለመሲ ተይላት ! ፆታ ደብቀሺ መጨረሻ ተበላሺ እንዳትነሳ ብለሺ
@enanadelele4884
@enanadelele4884 8 месяцев назад
You are best sister ❤🙏🙏🙏💐
@Salam-ul5ce
@Salam-ul5ce 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረቺቅ
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 8 месяцев назад
ባልሳሳት ለመጫት ቀይ ወጥ አደለም እሚጥቅማት መረቁ (ጥብስ ይሻላል
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 месяцев назад
ዶሮ በጋን እቃው በዛ
@user-or7cd1eq6g
@user-or7cd1eq6g 8 месяцев назад
እንኮን ደስስስስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@Samrawit21
@Samrawit21 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ💚💛❤
@allamallam7725
@allamallam7725 8 месяцев назад
እልልልልልል ተመስገን እንካን ብስላም ትግላግለች እንካን ደስ ያላችሁ❤❤❤❤❤❤
@mssalam3983
@mssalam3983 8 месяцев назад
Moyeshi 😮
@user-on8wi9uw7y
@user-on8wi9uw7y 7 месяцев назад
Eqan Mariyam Marechishe
@mslove3676
@mslove3676 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረቸሽ እህቴ እማየም እንኳን ድስ አለሽ ሳባየም እንኳን ደስ አላችሁ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 8 месяцев назад
እመቢቲ ትገላግላት
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 8 месяцев назад
ሴት
@A12Galaxy-vp5hd
@A12Galaxy-vp5hd 8 месяцев назад
ማለትሁለተኛነው❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 8 месяцев назад
እንኳንወለደችበሰላም
@user-gi9bv6zd5d
@user-gi9bv6zd5d 8 месяцев назад
ዉይ በጣም ጠቆረ ግን እኔ አስፈራራኝ ጥቁረቱ ይቅርታ
@menberelegesse4717
@menberelegesse4717 8 месяцев назад
elelelelelelelelelelelele esay enkan beslam leqaqashi yena wedde
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 месяцев назад
ዶሮ ፅጉሩ ሳይነጭ ነው እንደ የሚገነጣጠለው🤔🤔🤣ለማንኛውም ማሻአላህ እንኮን በሰላም ሁለት ሆነች 🥰🥰🥰🥰
@samrisamri1217
@samrisamri1217 8 месяцев назад
😅😅😅😅
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 8 месяцев назад
@@samrisamri1217 ምን ላድርግ አይተሻል 🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 8 месяцев назад
እኔም ገርሞኛል ላባው ሳይነሳ እንዴት ደሮ ይገነጠላል
@XjxXxj
@XjxXxj 8 месяцев назад
😅😅
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 8 месяцев назад
እንደ ውሻ ገነትኝጣጠለቻት እኮ😂😂😂
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
ወጡ ግን ካሜራው ነው ጠቆረ... ለሷ በርበሬ ያለውም ሆነ የበዛበት አትስጧት ትንሽ ጠንከር እስክትል በተረፈ ደስ ይላል❤
@SaadaaSada
@SaadaaSada 8 месяцев назад
ጠቁሯልአረ ቀይወጥአይመስልም አሻሮነዉ ይቅረይበለኘፈጣሪ😢😢
@user-um1qp3ej8x
@user-um1qp3ej8x 8 месяцев назад
@@SaadaaSada እርግጠኛ መሆን አይቻልም ምንአልባት ካሜራው ሊሆን ይችላል እንደዛ ነው እኔ ያሰብኩት እንጂ ያ ካልሆነ ቀይ ወጥ ሊባል አይችልም😔
@munalovetube6475
@munalovetube6475 8 месяцев назад
Ere bemaram moya yeneshim anichilij gin
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ቤቲዬ
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 8 месяцев назад
እንኳን ማሪያም ማረች ሳባ እንኳን ደስ አለሽ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 8 месяцев назад
እንኳን ማሪያም ማረችሸ
@user-ed2dw3gw9x
@user-ed2dw3gw9x 8 месяцев назад
እንኳን ማርያም ማረችሽ ሴት ናት
@user-gi1wd5ei5v
@user-gi1wd5ei5v 8 месяцев назад
እንኳን በሰለም ተገለግልሽ ቤት
@rahma6779
@rahma6779 8 месяцев назад
Enkuwan geta redashi ehite
Далее
Ethiopia - Esat Amharic Night News 25 August 2024
24:10
የሌማት ትሩፋቱ ትሩፋት
3:46
Просмотров 6 тыс.
ዋዉ ያለ እጀራ አገጋገር
14:00
Просмотров 12 тыс.