Тёмный

እልል..ከ20 አመት በላይ የጠፋች እናታቸውን መንገድ ላይ ማስተር አብነት በድንገት አገኛቸው ! የቤት ሰራተኛዋ ስትሰርቅ እጅ ከፍንጅ ተያዘች ተጠንቀቁ ! 

Redwan Hayatu
Подписаться 95 тыс.
Просмотров 39 тыс.
50% 1

#RedwanHayatu #vlog
Tiktok :- / ridanhayat

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
አሠላሙአለይኩም ወራህመት ወላሂ ወበረካትሁ ማነው እደኔ የሀገሩ ሠላምምም የናፈቀው ያአላህ ለሀገራችን ሠላም አምጣልንን
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
አሚን ያረብ
@ሀዩነኝወሎየዋ-በ4ኸ
@@mudinuhyusif577 🌹🌹🌹🤲🤲
@umuabedurohman7657
@umuabedurohman7657 Год назад
እኔማየትአልቻልኩም ልጅቷእያለቀሰችነው እርዳታእናድርግላቸውነውእሚለው ከሞቱትበላይ ካሉትበታችናቸውነውእሚለው እቅልፍምአትተኛምነውእሚለው
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Год назад
የታመሙትን አላህ ያሺራቸው የተጠፋፎትን አላህ ያገናኛቸው ሀገራቺንን ሠላም ያድርግልን ሲቀጥል ኡሥታዙ ለማለት የፈለገውን በግልፅ ቢያብራራው ሸጋ ነበር ማለት ሠወች ሀብታም ሆነው የሆነ ሥአትላይ ሀብታቸው ይጠፋል ልፋት ብቻ ይሆናል ሥራቸው እና እደትነው ድግምት የማይደረገው አላሁ አእለም
@Zamzam-xk1ut
@Zamzam-xk1ut Год назад
አኡዚቢሏሂ በአለህአምነዉ ማቀበልነዉ ኢጂ በስህር ኢማጣል አራ ታመር
@nebilabeauty
@nebilabeauty Год назад
ሌላው ትርጉም እህት ወንድሞቼ እኔ በዓይኔ ማዬት አቅቶኚ ወደ ውጭ ውጭ ነው የማዬው ሰው እናቱ ታማቤት እንደት ነው በልቶ የምጤጣው በጣም ይከብዳል 😢😢 እኔ ራሠን መያዝ አቅቶኚ ድክም ብሎኛል 😢ወይ አሌች አንል ወይ ሞታሌች ብሌን አልሶቦርንም 😢
@umiabizer
@umiabizer Год назад
የኔ ምስኪን
@userenter2635
@userenter2635 Год назад
ስንት እህቶቻችንና ወንድሞቻችን በስንት መተትናአስማት አይደለም ንብረታቸውን እነሱን እራሳቸው እዲራመዱና የማያደርጎ አሉ ምን አልባት አልደረሰብህ ይሆናል
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Год назад
የተረዳሁት ቢኖር እርዚቁ ከደረሠው በሗላ ወደነሡ እዲሄድ ያደርጋሉ እጂ መዝጋት አይችሉም መሠለኝ ወላሁ አእለም
@tewekeltuaellah6638
@tewekeltuaellah6638 Год назад
እኮ ያዉ በአልላህ ፍቃዲ እንጂ በነሱ ሀይል አይሆንም ስንቶች ናቸዉ በዲግምት በሲኺር በሺተኛ የሆኑት ስንቶች
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
ቁልፉንደሞ:ለምኖነው:ሌላ ቀን:መጣልትሰርቅነው:ይቅርይበልሽ:ልጅ ነሽ:ቢያንስስደት:ሒጂበላብሽብይ
@zeharamergiaw1026
@zeharamergiaw1026 Год назад
እናታችን አላህ አፊያ ያርጋችሁ ያአላህ የእናቶችን ህመም አታሳየን
@NgatwaTamrat-cu6jd
@NgatwaTamrat-cu6jd Год назад
የኔእናት ሰጀመር የተጎዱ አይመስሉም ከመጀመርያዉኑ ፈጣሪ ከቤተሰባቸዉ ያገናኛቸዉ
@ኢሙኢምራን
@ኢሙኢምራን Год назад
በርዝቅ ላይ ሲህር አይሰራም? ካልክ በሌላም ነገር አይሰራም ስለዚህ ለምን ሩቃ ታረጋለህ ይሰራል በደንብ ይሰራል ሁሉም ነገር ባላህ እጅ ነው ሁሉም ነገር አንድ ሰው ሲፈጠር ባርባ ቀኑ ሀይሩ ሸሩ ሁሉም ተፅፎ አልቋል ስለዚህ ሪዝቅ ባላህ እጅ ሌላነገሩ በሌላ ስለሆነ ነው ሲህሩ ሚሰራው እያልክ ነው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Год назад
ብሀነላህ አይ ዱንያ ፈተናሽ ብዙ ነው!!አላህ ይማርሽ የአላህ አተው እርዳት
@መካያላህባሪያ
@መካያላህባሪያ Год назад
ይኸ የሎጊያ ሰውየ ጀዛክ አላህ ኸይር ውዱ ባለቤቴን አሽለውኛል አልሃምዱሊላህ 2አመት ተሰቃይቶ ነበር አሁን አልሃምዱሊላህ
@sofiethiopia9369
@sofiethiopia9369 Год назад
ምኑን አሞት ነበር እኔም ወንድሜ ታሞብኝ ነበር ቁጥር ካለሽ
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Год назад
የሚያሽረው አላህ ነው ሩቃም ቀርቶለት ከሆነ የሚየሽረው የአላህ ቃል ነው
@mababa6556
@mababa6556 Год назад
All people you have to cook your food do not hire Housemaid . take your kids daycare. that is the solution.
@RahamJemal
@RahamJemal Год назад
ሰራተኛ ገደለች ሰረቀች ትላላችሁ ግን ሰራተኛን ማነው የሚረዳት ስትገፋ ስትበደል ማን የሶን ችግር አየላት ስትገደል በየቤቱ ማን ድምፅ ሆነላት?
@fakiafakia7020
@fakiafakia7020 Год назад
be strong and it a good idea❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Год назад
በፈጣሪ:እግዛብር:ይማርህ
@ganatali-fx2sx
@ganatali-fx2sx Год назад
Waaqayo siyaa fayyisu hadho koo
@amatulabaridshoureamatulas8676
❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Год назад
ሪድወን በአለህ አረቢኘ በአመርኘ የምየወረውን ልጅ ዪትዮቡን ስም ፀፍልኝ በአለህ
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
RU-vid እንዳለው አላውቅም
@habebaandres4996
@habebaandres4996 Год назад
@@RedwanHayatu ኢሺ ወድሜ ሪደወን ጀዘኸ አለህ ኸይር
@zhabebintseid3692
@zhabebintseid3692 Год назад
ቅን ሰው ይቱብ ነው የሚለው
@الحمدللهعلكلحل-ن4د
ያአላህ አላህ ያሺራችው እናታችንን ያርብ
@sofiyaalli
@sofiyaalli Год назад
ማሻ አላህ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Год назад
ጠክር
@Misera-d2n
@Misera-d2n Год назад
እኔ ቁብይ. ውጭውጭ. ባይም ን ም. ማድረግአልቻኩም እርዱ ኝ በናት አይጨከ...ደም ነውየሚለው
@nebilabeauty
@nebilabeauty Год назад
አህለን redwa ትርጉም እያሌ ያሌው እርዳታ ላሬጋቹልን ሁሉ እናመሰግናሌን አመሪካ ለምገኙ ለፈይሳና ለ ወንድም እህቶቻችን ምዝጋናችን የላቀ ነው ። 😢😢 ለላው
@SsS-wz1dv
@SsS-wz1dv Год назад
😢😮😢 2:37
@SsS-wz1dv
@SsS-wz1dv Год назад
😢😮
@umiabizer
@umiabizer Год назад
ኡፍፍፍ አላህ ያርጋቸው
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Год назад
ያንች ራሱ ትርጉም ያስፈልገዋል😅
@fozeyeh9308
@fozeyeh9308 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወድሜ አንዴት ነህ አል አራህማን የቁራይ ህክምናውን ና አፋር ብቻ ነው ምታውቅ ከሆነ ንገረኝ ፈልጌው ነው
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
የባለፈው ቪዲዮ ላይ እኮ ስልኩ አለ
@fozeyeh9308
@fozeyeh9308 Год назад
@@RedwanHayatu 👍
@Rahma-i1f
@Rahma-i1f Год назад
እሬዲየ ሰላም ነክ እነመዲና እደት ናቸው አሳየን ሂደህ አልወለዱም
@ኡሙሙባረክ-ዘ4ቀ
@ኡሙሙባረክ-ዘ4ቀ Год назад
እእእእልልልል የሚለውን ሳይ ሰፊብየ አዳምጥኩት አህለን ርዴዋን እኳን ደህናመጣህ ወዲም
@semiethiotub
@semiethiotub Год назад
Thank you for all my bro ❤❤❤❤
@binyam1578
@binyam1578 Год назад
በዉሸት ሰዉ የሚሸጡ ኩፉ ዘመን የዲያብሎስ ዘመን ኖዉ።💔🌚
@Wankooshow
@Wankooshow Год назад
ይገርማል
@shitayeessa1481
@shitayeessa1481 Год назад
He says I do not know how to express my feelings; I cannot look at her. I do not know how to thank you all, and our brother fisoo, who sent us money, also thank you. The only people who can understand is the one who has experienced when a loved one got ill. I did not hear anything about a bank account. I hope this will help.
@DeraartuTadase
@DeraartuTadase Год назад
Haadha koo rabbii isaani haa fayyissuu 😢❤❤❤
@salasala5700
@salasala5700 Год назад
አሏህ ሀገራችን ሰላም ያድረግልን
@maryetube14585
@maryetube14585 Год назад
ክክክክ የጃንጥላው ወይኔ በሣቅ
@habeshanewsmedia
@habeshanewsmedia Год назад
Masha allah
@AaAa-wb5xf
@AaAa-wb5xf Год назад
ጎበዝ እሬዲ አላህ ይጨምርልህ እርጋታህ
@oromiahailee4491
@oromiahailee4491 Год назад
😢😢😢😢😢 Waqayyo si hafayisuu
@Hayat-u5j
@Hayat-u5j Год назад
አህለን ሬዲዊ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ekramekram6901
@ekramekram6901 Год назад
አላህአፊያያርጋቸው እናታችን😢😢😢😢😢
@crystalmobile3702
@crystalmobile3702 Год назад
ወአለኩሙሳላም ወረህማቱላህ
@ኩሩሀበሻይት
@ኩሩሀበሻይት Год назад
አጭረ ሰዉ ሙሲባ😅
@ጠቢየፍቅርሃገር
ቆይ ቻናልህ ሌሽ አያድግምምም😢😢
@rukiya7187
@rukiya7187 Год назад
አህለን ረዱ❤❤🎉
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr Год назад
😭😭😭❤❤❤
@sittieahmad6771
@sittieahmad6771 Год назад
Allah afeya yaregachwu
@hanamehamed3017
@hanamehamed3017 Год назад
እውነቱን ነው የለሸያው
@alhamdulillah4503
@alhamdulillah4503 Год назад
እናታችን አላህ አፊያቸውን ይመልስላቸው አላህ
@Merdiy
@Merdiy Год назад
አሚንንንንን
@yussraamedia3452
@yussraamedia3452 Год назад
W.wr.wb Allah afiya yistacho Ya rabbii 😢
@sarahgwapa6368
@sarahgwapa6368 Год назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@انتل-ه2ل
@انتل-ه2ل Год назад
አሰለም አለይኩም ረዲወን አሀለን
@ሀዩቲቢንትአብዱ
አላህያሽራቸው💔💔
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
የታከ ቁጥራቸው የሩቃው አፋር ክልል የት አካባቢ ናቸው አማና ንገረኝ
@mudinuhyusif577
@mudinuhyusif577 Год назад
ምነው ዝም አልክ የሩቃውን አፋር ክልል እየጠየኩህ እባክህ ተቸግሬ ነው
@toybaseid-cc3qz
@toybaseid-cc3qz Год назад
🎉ሰህ ርዝቅ በአላህእጅነው
@aminaomar9899
@aminaomar9899 Год назад
❤❤❤❤😢😢
@bgggfr1782
@bgggfr1782 Год назад
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ Год назад
የኔ ምስኪን. እናት. አላህ አፍያ ያርጋቸው. ያረብ
@asmaahusenethiopia9342
@asmaahusenethiopia9342 Год назад
As we wb wediin reduwan isu yemiillew : wediim ina ihtoche ine mayet AQiitony wede wuc iyayehu new mayet Allchallkum indet inde mikebd inaw Qallen inde inat yiiQir ina inde sew iskii indet iQllfu yiimexall inatu indiih sitihon iyaye wey motu Ayiibal wayy Allu Ayiiball ine isachewun mayet sillalchallkuny lijitun new yexeyekuwat yichin inat yeredaw fayisa teso Allah jezahin yiikfellih kate gar yallutinim befitim leredachu Allah yiisxachu inaa gezeb new temewall gezeb yellachewum
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
🙏
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Год назад
ረድዋን ቆይ መቼ ነው የኔን ቴክስት reply አድርገህ የማየዉ👁
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
😂 ይሄው
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Год назад
@@RedwanHayatu ክክክክ አደረከዉ አመሠግናለሁ
@EeEe-yp6eh
@EeEe-yp6eh Год назад
ማሻአላህ
@MedresaYoutube
@MedresaYoutube Год назад
Aselam aleykum werehmetu lahi weberekatuhu mashalah
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
Wealeyekumselam werehemetulah
@Rahema322
@Rahema322 Год назад
Hoş geldin 👍✅
@HabibaHusein-ph8ds
@HabibaHusein-ph8ds Год назад
In Amharic Ine beayne mayet kebdeng inatwa indezi hona mayet yikebdal ke America birr telkolin nbr inamesegnalen yaskemtut account yelm beafim altinagerum tnks
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
ሹክረን
@sadasada6586
@sadasada6586 Год назад
😂😂😂😂
@bontoahmed2872
@bontoahmed2872 Год назад
Aswrwb inrdachw iyalh nw bro
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
Wealeyekumselam
@ማሜእናቡርቱካን
ወንድሜ ቁጥሩን ላክልኝ የዉስታዝን
@Nesrin6157
@Nesrin6157 Год назад
Selkachewen negeren
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
የትኛውን የህክምና ማዕከሉን ነው ?
@Oumufareha
@Oumufareha Год назад
ወላሒ ልክ ነክ አጭር ሰው ሸረኛ ናቸው
@saeda4477
@saeda4477 Год назад
ሀቢብቲ ወላሂ ብለሽ አትማይ ማህላ በእዉነት እኮን ቢሆን ማብዛት የተከለከለ ነዉ አጭሩንም እረጂሙንም አላህ ሱበሀነሁ ታእላ ነዉ የፈጠረዉ ስለዚህ አጭር ሰዉ ሸረኛ ነዉ ረጂም ሰዉ የዋህነዉ የሚል የለም ዉስጥ አዋቂዉ አላህ ብቻ ነዉ
@rablayesuf2629
@rablayesuf2629 Год назад
ሳህ
@HermonHabtom-fp9kw
@HermonHabtom-fp9kw Год назад
የ ሊብያ ጉዳይ ዉሸቱ ነው እንደዚ መርከብ የለም
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
አወ እኔም ጠርጥሬ ነበር
@HermonHabtom-fp9kw
@HermonHabtom-fp9kw Год назад
ሰው ለመታለል ነው አኔ ሊብያ ነው ያለሁ
@ShshHehd-c6i
@ShshHehd-c6i Год назад
ዋአሊኩም ሰላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱ ማኛዉ
@MedresaYoutube
@MedresaYoutube Год назад
Chanalen astewawuqlg bro leallah blek keyqrta gar pleaseyehnn
@RedwanHayatu
@RedwanHayatu Год назад
የቱን ?
@MedresaYoutube
@MedresaYoutube Год назад
@@RedwanHayatu Medresa youtube
Далее