Тёмный

እመቤታችን ለ 15 ዓመታት ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር የኖረችበት አስገራሚ ቤት! በቱርክ ኤፌሶን 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 92 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

16 ноя 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 711   
@Diamond21192
@Diamond21192 Год назад
የጎበኙትን ሳይሰስቱ ስላሳዩን እኛም እንደጎበኘነው የምንቆጥረው ከልብ እናመሰግናለን።።እመቤቴ ትስጥል።።🙏🙏🙏🙏
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 Год назад
Amen Amen amen amen Amen amen 🙏
@emewdshe6748
@emewdshe6748 Год назад
አሜን አሜን አሜንንንንን
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Год назад
Egezhbr yemsgan Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@user-zg4qd8mc5z
@user-zg4qd8mc5z Год назад
Amen Amen Amen
@zebygida509
@zebygida509 Год назад
Kelb enamsegnale abatahen bewnet temshe eyayut neber embetahen yenebrhbetn bota ena betam anamsgenale edmena tenawon testot abatahen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mherettsiduye5561
@mherettsiduye5561 Год назад
እኔም ይህንን ቪዲዮ አይቼ ተስያለሁ ስልለቴም ✝️ባለቤቴን ለንስሀ አብቂልኝ ✝️ ይህ የተሳልኩት ስዕለት ሲደርስ ቀሲስ ለእርሶ ደውየም ሆነ በአካል መጥቼ ምስክርነቱን እሰጣለሁ የተሳልኩትም ልክ እርሶ ስለትዋትን ሲፅፍ አይቼ ወደዛም እኔም ተስያለሁ በፀሎትዋት ያስቡኝ አባቴ እንደርስዋ አይነቶችን አባቶች ያብዛልን የድንግል ልጂ ❤ አሜን
@liya7235
@liya7235 Год назад
ለእኛም ቋጠሯችንን ትፍታልን እመ ብርሀን አሜን አሜን አሜን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
እመብርሀን ሆይ በህወቴ ሁሉ ቅደሚልኝ ጎዳናችንን አቅኒልን ከልጅሽ ከክርስቶስ ኢየሱስ ጋር አስታርቂን 🙏ቅዱስ ዮሀንስ ሆይ ምልጃህ አይለየን በረከታችሁ ይድርሰን መጨረሻችንን አሳምርልን ቸሩ አባታችን አሜን🌾💚💛❤️
@teklewoinabebe9981
@teklewoinabebe9981 Год назад
Amen❤❤❤
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q Год назад
ድንግል ሆይ ለንስሐ ሞት አብቂኝ ስለ ልጅሽ እየሱስ ክርስቶስ ብለሽ
@hibretshiferw4958
@hibretshiferw4958 Год назад
Abathin enamsegnan baewnt eylksku naw yaywti.
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Год назад
አባታችን በአካል የተገኘው ያህል ነው የተሠማኝ። የሚወዷት የሚያፈቅሯት እመቤታችን አሁንም ፀጋዎትን ታብዛ፣ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ታውርስልን!!! ቦታውን ለመርገጥ እመብርሃን ፈቅዳ እኛንም ታብቃን! አሜን!
@alemababe6100
@alemababe6100 Год назад
Embta legegsh Abkge holnm lanch satchleh
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Год назад
መባል፡ያለበት፡ቦታውን፡ለመርገጥ፡ሳይሆነ፡(ቦታውን፡ለመሳለም)ነው፡መባል፡ያለበት።
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Год назад
@@afeworkkoster2981 እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 Год назад
እመብርሃን የልባችንን መሻት ትፈፅምልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ በቅንነት ደምሪኝ
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v Год назад
አባታችን ኑሩልን ፈጣሪ አምላክ በሰላም ይመልሶት የእማ ፍቅር በረከት ይደርብን🙏🙏🙏
@sadssjasse6434
@sadssjasse6434 Год назад
በእዉነት መታደል ኮ ነዉ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ክብር ምስጋና ይድረሳት 👏👏👏
@user-dw9yt3ls2l
@user-dw9yt3ls2l Год назад
ወለተ አረጋይ ወልደ ዮሀንስ ጓደኞቼን በሙሉ ከነ ቤተሰቦቼ አባ በፀሎት አስቡኝ
@melatmeli2289
@melatmeli2289 Год назад
የኔ ትሁት አባት የሚወዷት እመቤቴ ትጠብቆት
@teshometekle4688
@teshometekle4688 Год назад
አባታችን እግዚአብሔር እድሜውን ይራዘምልን በእርስዎ ውስጥ ሆኜ ቦታውን የረገጥኩ ነው የመሰለኝ እመብርሃን ለዚያ ታብቃኘ ተሾመ ሴፈገብረኤል
@taybaa8158
@taybaa8158 Год назад
አባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከት ናይ እመ ብርሃን ድንግል ማርያም ጸሎታን አማሊዲነታን ናይ ቅድስቲ ድንግል ማርያም ስለ አደነታን ፍቅራን ርህራሄአን ምስ ኩላትና ህዝቢ ክርስቲየን ይኩነልና አቦታችን ሽሕ ዓመት ይንበሩ ፡ተመስገን ተመስገን ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን 💒✝️🙏🏾🛐🥰♥️🕯️✨🕯️✨🕯️✨🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️
@yeshigetachew8180
@yeshigetachew8180 Год назад
የእናታችን የድንግል ማርያም የወልደ ነጎድጓድ ቅዱሰ ዬሐንሰ በረከቱ ይደርብን አባታችን በእድሜ በጤና አምላክ ያኑርልን እናመሰግናለን።
@tsigeredatube440
@tsigeredatube440 Год назад
አባዬ ለስደተኞች በአረብ ሀገር ላለነዉ ልጆቿ እረዴት በረከቷ ይደርብን በፀሎት አሳስቡልን አስቡን 🙏🙏😥
@tsigeredaabebe9976
@tsigeredaabebe9976 Год назад
Abatachn bereketwo ydresen emeamalak atleyen yeyohans mljaw ayleyen lersom kalehywetn yasemawot
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l Год назад
ለእኛም እንደሄድን ከእርሶጋ ትቁጠርልን እመብርሃን 🙏🙏🙏
@betelhemfiseha3037
@betelhemfiseha3037 Год назад
ቀሲስ የእመቤታችንን ቤት ሳይ አይኖቼ በእንባ ታጠበ እድሜና ጤናን ይስጦት በጣም ነው የምወዶት
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 Год назад
አባታቺን እመቤታቺን እድሜ እና ጤና ትስጦት ፀሎት አስቡኝ እመብርሀን በረከቷ ምልጀዋ አይለየን !
@brhanabate2253
@brhanabate2253 Год назад
አባታችን ለማየት የምንመኘውን ቤታችን ሆነን እንድናየው ስላደረጉ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልዎት የእመቤታችን በረከቷ ይድረሰን!
@Wish-iq4md
@Wish-iq4md Год назад
ቀሲስ እመበቴ እድሜና ጤና ትስጦት እናመሰግናለን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አባታችን ታድለው 🥺🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️ ይሄን ቦታ ያዩ በረከቱ ይድረሰን
@bibianamanyazewal9110
@bibianamanyazewal9110 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እንደወዷት የወደደቾት እመብርሃን አሁንም ፀጋው ይብዛሎት የኛ ደግ ሩህሩህ አባት እንደርሶ የእመብርሀን በረከቷ ይድረሰን
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Год назад
እኔ ብቻ ነኝ እመቤታችን የኖረችበት ቤት ሲሉ አንዳች ደስ የሚል ስሜት የወረረኝ?🙏🙏🙏 የድንግል ማርያም በረከት ይደርብን አባታችን ረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zu5fw9tu1x
@user-zu5fw9tu1x Год назад
አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን የእመቤታችን በረከታ ይደረብን አሜን አሜን አሜን የቅዱስ በረከታቸው አይለያን አባታችን በፀሎት አሰብን ወለተ ገብርኤል
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Год назад
በከት ነይ ድንግል ማርያም እሞበትየ ወላዲት አምላኪ ይቅደረና ሠላም ንዓለም ትልኣከልና አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️✝️♥️♥️♥️💚💚💚👏👏👏👏በረከቶኪም ይሕደረና👏👏👏👏👏
@massiandola220
@massiandola220 Год назад
የመቤታችን እረዴት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን በእውነት መታደል ነው አባታችን በረከትዎ ትደርብን
@user-nc9sp7sw8l
@user-nc9sp7sw8l Год назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን እመቤቴ ድንግል ማርያም እኛንም ለደጇ ታብቃን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🙏🙏
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
የእመቤታችን በረከት ይድረሰን።
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Год назад
🎚አዎን እመብርሀንን እጅግ በጣም እወዳታለሁ አባቴ ! አሜን🤲 በቱርክ ለሦስት አመት ስኖር እድሜን ለንሰሀ😭ይስጠኝ እንጂ ልጅ ወልጄ ቋንቋቸውን ሳላውቅ😭ሐይማኖታችን በልዩነት እያለ😭እጅግ በጣም ብርድ -25 ዲግሪ በሆነበት ወቅት ጎረቤቶቼ አርሰውኛል :: ይህንን ያደረገች ወላዲተ እምላክ በእርዎ አጠራር ወ ለ ላ ይ ቱ እመቤት ነች 👌 ኧረ ብዙ ለዚህም ነው ስሟ ሲጠራ እንባዬን መቆጣጠር የሚያቅተኝ😭አባቴ ! እድሜን ለንሰሀ እንዲሰጠኝ በተሰጠዎት ፀጋ በፀሎት አስቡኝ😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭 ካለሁበት😭ይፍቱኝ😭ይባርኩኝ😭አሜን🤲
@zenashfantahun922
@zenashfantahun922 Год назад
ለደጇ እድታበቃኝ በፀሎት አሥቡኝ🙏🙏🙏🙏🙏
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የእኛንም የተቆለፈብንን ትፍታልን።
@hana967
@hana967 Год назад
ስለ እማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እናቴ እመቤቴ አመሰግንሻለሁ የምድርም የሰማይም ተስፋዬ ነሽ እኔም እድለኛ ነኝ ይህን ቪድኦ በማየቴ የመንፈስ እርካታ አግኝቻለው ዐአባታችን ወለላይቱ እመቤት ትጠብቅልን ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Год назад
አቤት መታደል ኦርቶዶክስ መሆን አንቺ የስጠን እግዚአብሔር ክብር ይገባው እመቤቴ እመብርሀን
@mesfinabebe6333
@mesfinabebe6333 Год назад
ቀሲስ በመጽሀፍ ቅዱስ የምናውቀውን ታሪክ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፈቅዳሎት በተግባር እንድናይ ስላደረጉ ምስጋና ይገባዎታል፡፡
@selam38786
@selam38786 Год назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 አባታችን የመቤታች የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ረድኤት በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 Год назад
እማ ፍቅር በረከትዋ ይደርብን 🤲🥰
@user-hw3nx7nc2b
@user-hw3nx7nc2b Месяц назад
አባታችን ቀሲስ ሄኖክ የሚወዷት እመብርሀን ዘመንዎን ሙሉ በጤናና በፀጋ ትጠብቅዎት
@user-jn4mv5ej7m
@user-jn4mv5ej7m Год назад
አባታችን በረከተዎ ይድረሰን እመብርሃን እናታችን ፍቅሯ ጣእሟ እስከዘለአለም በልባችን ታትምልን
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከት እሚበቴ ድንግል ማርያም በረከትዋ ረደኤት አይለየን አባታችን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላቹ እድሚና ጤና ይስጥልን🙏🙏🙏
@asmretgirmay1117
@asmretgirmay1117 Год назад
Amén Amén 🙏🇪🇷❤️🇪🇹🔑💐🌹💐🌹
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 Год назад
አሜን አሜን አሜን እናቴ እኔን ጎሰቋላ የሆንኩ ልጅሽ እኔደ ኃጢአት ሳይሆን እንደ ቸርነትሽ አሰቢኝ አሜን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 Год назад
አባታችን እግዛአብሄር ይስጥልን የእመቤታችን በረከቱዋ አማላጅነቱዋ አይለየን በረከታቹሁ ይደርብን አባታችን ይህንን እኛም በያለንበት ሁነን እመቤታችን ያተቀመጠችበት ለ15 አመት በአይናችን ስላየን እግዛአብሄር ይመስገን ክብር ምስጋና ለአማኑኤል እናቱ ለድንግል ማሪያም ይሁን አሜን
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l Год назад
ኣባታችን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን🙏🙏🙏😘
@user-xk3eb7iw8f
@user-xk3eb7iw8f Год назад
እመቤቴ ማርያም ሆይ እንወድሻለሁ ቦታሽን እንደረገጥኩት ይሁንልኝ ከእስራቴ ፍቺኝ እናቴን ማሪልኝ👏
@mesfinabebe6333
@mesfinabebe6333 Год назад
እመቤታችን ቤዛዊቷ ማርያም በረከቷን ታሳድርብን፡፡የአምላክ እናት ትክበር ትመስገን እስከ ዘላለሙ፡፡ሌሎች በዚህ ሁኔታ ሲያከብሯት፡ሲያመሠግኗት ነገር ግን ዐይናችሁ በማወቅም ባለማወቅም የተጋረደባችሁ ወላዲተ አምላክ የልቦና ማስተዋልን ታድላችሁ፡፡ድንግል ማርያም ታማልዳለች፡፡
@genetdesta2704
@genetdesta2704 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን እኔ አስለቀሰኝ እናቴ እባክሽ ከነቤተሰቤ ጉብኝኝ አባታችን እባኮ ለደጇ ያበቃኝ ዘንድ በጸሎቶት አስቡ መቋመ ማርያም ብለው
@abebagebru1196
@abebagebru1196 Год назад
እመቤቴ ከዚህች ቦታ በረከት ረድኤት አካፍይን መምህር በረከትዎ ይድርሰን አሜን
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Год назад
አሜን አሜን አሜን ቦታውን እደረገጥኩ ትቅጠርልኝ እመብርሃን ረድኤት በረከቷ ይድረሰኝ አባታችን በረከታችሁ ይድረሰን በእውነት መታደል ነው ጸጋ በረከቷ ይደርብኝ
@mesertwolde3963
@mesertwolde3963 Год назад
አሜን አሜን አ ሜን ለሁላችን ብርሃን ትሁነን በረከቶ ይደርብን የእግሮ ትቢያ በረከት ለኢትዩጱያ ይሁን
@niwonaderu8722
@niwonaderu8722 Год назад
ፈጣሪ ሆይ ምንኛ ድንቅ ነህ! በህይወት ዘመኔ ለመሄድ ከምመኛቸው አገራቶች መካከል አንዷ ቱርክ ናት አሁን ባለው ሁኔታ ሳይሆን ሐዋርያት የኑሩባት ያስተማሩባት ከተማ/ሀገር ከመሆኗ የተነሳ የረገጡበትን ቦታ/መንገድ በረገጥኩ እና በመንፈስ ተነጥቄ በሄድኩኝ ብዬ እመኛለሁ ሌሎቹም ከመጽሐፍ ቅዱስ ታሪክ አንጻር ሮም፣ግሪክ እና እስራኤልን ባያቸው ደስ ይለኛል አንድ ቀን እንደሚሆን እምነት አለኝ! አባታችን በረከተዎ ይድረሰን እናመሰግናለን!
@lalaatnafu2597
@lalaatnafu2597 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እድሜ ከጤና ያድልልን እመቤቲ ረድኤቷ በረከቷ ይድረሰን አሜን።
@amanuel3005
@amanuel3005 Год назад
እባታችን እንኮን ብሰላም ገባቹ ።በረከት የናታችን ማርያም በረከት ይደርብን ብሰላም ተመለሡ እግዛብሄር ያክብርልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ይህን ስላሳዩን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ኑርልን አባታችን 💞💞💞
@betitube1185
@betitube1185 Год назад
ውዴ ደምሪኝ በቅንነት
@chonbelawbirhanu8791
@chonbelawbirhanu8791 Год назад
እመቤት ማርያም የጌታዬ እናት አደራ ሳልሞት ከልጅሽ በረከት አሜን ያግኘኝ ያቺ አማላጅነት ከዬሄን ጋር በኖርሽባት ቤት
@sunnightone1006
@sunnightone1006 Год назад
አባታችን ቀሲስ ኤኖክ ፀጋንና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን ይህንን ድንቅ የመቤታችንን ታሬክ ትምህርት በጠቅላላ ለአለም ለሚያምኑባት ወላዲት የ እመቤታችን ምን ያህል የአለም አማፃኝ እንደሆነች .🙏
@fekrtimarymemary7557
@fekrtimarymemary7557 Год назад
አባታቸን በጣም ድንቅ ባታ ነው ያየነው በእውነት እንባይ ነው የመጣው ቦታውን ለማየት ለማርገጥ እግዚያብሄር ይፍቀድልኝ እንግዲህ እማማ እናቴ የአንቺ ፍቃድ ይሁንል ፈጣሪ አምላክ በሰላም ይመልሶት ።🙏🙏🙏🙏
@tamratgebretsadik9434
@tamratgebretsadik9434 Год назад
በጣም እናመሰግናለን አባታችን እመቤቴ የአምላክ እናት የልቦን መሻት ትቀበል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝም ቀላል በረከት አይደለም መታደል ነው ይሄን ለማየት።
@meronbesha9903
@meronbesha9903 Год назад
በጣም ይደንቃል ታምህር ነው ለኔም እመቤቴ ማርያም ትርዳኝ ።
@user-fd8xs2mn6l
@user-fd8xs2mn6l Год назад
በረከቶ ይድረሰን☝
@sara.a3214
@sara.a3214 Год назад
የእመቤታችን የቅድስት ድግል ማርያም በረከቷ አማላጅነቷ አይለየን
@tigestnigussie2705
@tigestnigussie2705 Год назад
Yiftu yibarekun Abatachin.Kale hiyewot yasemalin 😍🙏Ethiopia sigebu gin yet newu mii agelegilut Ebakotin Abatabchinmii agelegilut bota
@user-cn7wm6xh3f
@user-cn7wm6xh3f Год назад
በወይን አመባ ቅድስት ማርያም ቤተክርስትያን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j Год назад
ጎሮ አዲስ አበባ ወይን አምባ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተክርስቲያን ነው አገልግሎታቸው።
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
እሰይይ ተመስገን ደስ ሲል በረከትዎ ይደርብን መምህራችን እመብርሀን ትጠብቆት አሜን ይሁንልን ይደረግልን ።
@meronhermela3694
@meronhermela3694 Год назад
በጣም ደስ የሚል ቦታ አስጎበኙን አባ እመቤቴ ትጠብቆዎት የበረከቱ ተካፋይ ስላደረጉን እጀግ በጣም እናመሰግናለን
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Год назад
አባዬ እንኳን ለዚ የተቀደሰ ስፍራ ለማየት አበቃዎት እያነባሁ ነው ያየሁት መታደልነው ፀልዩልን በፀሎት አስቡን #ፅጌማርያም 💛
@woinshetterefe7843
@woinshetterefe7843 Год назад
የመቤታችንና የሐዎሪያው የቅዱስ ዮሀንስ ረዲኤት በረከታቸው ይደርብን አባ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 Год назад
አባታችን በእውነት እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤
@sahaai2277
@sahaai2277 Год назад
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሑን አባታችን ወለላይቷ ማርያም እንኳን ለደጇ አበቃቾት እኛንም በረከቶ ይድረሠን አሜን አሜን አሜን በቅርብ ጊዜ ከስደት እንመለሣለን ወይናባ ማርያም ለደጇ እድታበቃን አባቴ በፀሎቶ ያሥቡን እኔ እህተ ማርያም ነኝ እህቴ ደሞ ወለተ ማርያም ናት እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-si6jk6ve6m
@user-si6jk6ve6m Год назад
አሜን በእውነት መምህራችን ስላሳዩን እናመሰግናለን ።እመቤቴ ሆይ ቦታሽን እንደ ረገጥነው አድርገሽ አስቢን በእንባ ነው ያዳመጥቁት በእውነት እመቤቴ ሆይ ለምኝልን
@lemlemhabtom5031
@lemlemhabtom5031 Год назад
Amen
@yordanosghebre8165
@yordanosghebre8165 Год назад
ኣባታችን እንኳን በሰላም ኣደረሶት። ብዙ ነገር እካፋሉን ነው እመብርሃን ታክብርልን በረክትዋ ይድረሰን። ልክ ያለማወቅ ስንቴ ቱርክ ተመላልሼ ነበር ግን ይህን ኣላወቁም ኣለፈኝ በሚቀጥለዉ ጉዞየ እዚህ ቦታ ለመሆን እመቤቴ ፍቃዷ ይሁን ።በጸሎትዎ ኣሱቡኝ ።
@mebrattadesse7862
@mebrattadesse7862 Год назад
አባ እ/ር እድሜ ዘመኖ የተባረከ ይሁሉት እኔ ሀጣተኛ ስለሆንኩኝ ለእርሶምስጋና ቃላት ያንሠኛል።
@sgsgsgsg8142
@sgsgsgsg8142 Год назад
የናታችን በረከት የቅዱስ ዮዋን የቅዱሳን ሁሉ በረከት ይደርብን በረከቷ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ➕🌷🌷🕯🕯🌷🌷➕
@mesiyekidusgebirallij6113
@mesiyekidusgebirallij6113 Год назад
አሜን አባታችን 😢💓
@adisababa1570
@adisababa1570 Год назад
እግዛብሄር ይመሥገን አባታችን ፀጋዉን ያብዛልን በጣም እንመሠግናለን ፈጣሪ ይጠብቆት መምህራችን💚💛💐💐💐💐💐💒💒💒💒💒💒💒
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w Год назад
እመብርሀን በኛ ሀጢያተኛ አይን እንድናይ የፈቀደችልን እናታችን ምስጋና ያይን የተመኚነውንም ቦታውን እደረገጥን ትቁጠርልን
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን፡፡ ባለን ጊዜ ሁሉ መልካምን ሰርተን መንግስተ ሰማያትን እንድንወርስ ያብቃን፡፡ በፀሎት እንበርታ፡፡
@amanuel5687
@amanuel5687 Год назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ለዚህ የተቀደሰ ቦታ የእናታችን ድንግል ማርያም የነበረ ቤት ስላሳዩን በጣም እናመሰግናለን ለበረከት ደጅዋን ለመርገጥ ታብቃን
@shitawshitaw6797
@shitawshitaw6797 Год назад
አሜን አሜን አሜን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም በረከት ረድኤት አይለየን ለአባታችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@asterasefa3076
@asterasefa3076 Год назад
እመቤታችን በረከቷ ፍቅሯ ይደርብን አባታችን እርሶንም እመብርሀን ትጠብቅልን በሰላም ይመለሱልን.......!
@guenetzelellew4377
@guenetzelellew4377 Год назад
እግዚአብሔር ስለመረጠዎት እመቤቴ ቅድስት ድንግልም ስለምትወድዎት; እርስዎም እውነተኛ ልጅነትዎን ያሳዩበት ታሪካዊ የተቀደሰ ቦታ ነው። ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!!! 🤲🙏💚💛🧡🇪🇹
@user-rh6jg7qo5u
@user-rh6jg7qo5u Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን
@michaelhabte773
@michaelhabte773 Год назад
ወለተ እያቄም ወሐና እመቤቴ እኔም የልቤን መሻት ፈጽሚልኝ በረከትሽ በህይወቴ ዘመን ሁሉ ከነቤተሰቦቼ ይሁንልኝ የአባቴ ዮሐንስ ወልደነጎድጋድ በረከት ይድረሰን ለደጅሽ ያብቃኝ።
@abenezerhailu2948
@abenezerhailu2948 Год назад
እመብርሃን ወላዲተ አምላክ ደጅሽን እደረገጥኩ አድርገሽ ቁጠሪልኝ አሜን አሜን አሜን
@user-ig3wf7gd2h
@user-ig3wf7gd2h Год назад
በረከቶ ይደርብን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን በረከት ረድኤት ጸሎት ምልጃዎ ይደርብን አሜን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ ፀጋው ያብዛሎት አሜን አሜን አሜን
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. Год назад
ሰላማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በረከቶ ይድረሰን ። የእናታችን የቤዛዊት አለም ምልጇዋ ቃልኪዳኗ አይለየን በነፍስም በስጋ ትታደገን እኔ ለቤዛዊት አለም ዘወትር የምለምናት ነገር ቢኖር ሀገራችንን ሰላም ,ለጠፎት ወገኖቻችንን ወደ እውነተኛ መኔገድ እንዲመለስ ,ቤተሰቦቼን ንስሐ ገብተው ለስጋ ወደሙ እንዲበቁልን አባቴ በፀሎቱ አስቡልኝ።
@jonebizu4760
@jonebizu4760 Год назад
አባታችን ይህን ቅዱስ ቦታ ስላስጎበኙን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን አመቤታችን ፈቃዷ ሁኖ እኛንም ቦታዉን ለመርገጥ ታብቃን አሜን ፡፡
@user-qw1mr8zu5u
@user-qw1mr8zu5u Год назад
እመቤቴ ቅድት ድንግልጨማርያም እረድኤት በረከትሽ ምልጃና ፀሎትሽ አይለዬን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 Год назад
እመቤታችን ደጇን እንደረገጥኩኝ አድርጋ ትቁጠርልን የእርሶ ለእሷ ያሏት ፍቅር ይደርብን
@roosvandermee6678
@roosvandermee6678 Год назад
አባታችን በረኮቶ ይደርብን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አሜን አሜን አሜን
@TigstTeka-sq3hn
@TigstTeka-sq3hn 3 месяца назад
መዳአኒያለም እድሜዎት ይባርክልን በረከቶ አይለየን አሜን ልጆትን አስቡኝ አባቴ ወለተ ገብርኤል
@dereksema6999
@dereksema6999 Год назад
ቀሲስ እመብርሃን ጤናና እድሜ ትስጦት ይህን የመሰለ ታሪክ ስላሳዪን እናመሠግኖታለን
@sememasemenew3376
@sememasemenew3376 Год назад
ቀሲስ አባቴ እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛሎት፤ እመብርሃን የአገልግሎት ዘመንዎትን ትባርክሎት። በእርሶ ምክንያት እኔም የበረከቱ ተካፋይ ሆኛለሁ። ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Год назад
በጣም ደስብሎኛል ምን ደምለው ግራ ገብቶኛል አባታችን እግዛብሔር አምላክ በፀጋ በበረከት ከረጅም እድሜ ጋር ያቆይልን እናመስግንሀለን እግዚአብሔር ያክብርልን
@tamesganamelke4616
@tamesganamelke4616 Год назад
የእመቤታችን በረከትዋ ከሁላችን ህዝብ ክርስቲያን ይሁን አሜን //፫//
@lchielyas3652
@lchielyas3652 Год назад
ወለተ ገብርኤል እልኪም ኣብ ፀለትኪም ዘክሪኒ😭👏👏👏👏😭😭😭
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለአባታችን መልካም ጊቡኝት ይሁንልሁ አባታችን የእመቤታችን ፍቅር ከሁላችንም ይሁንልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲⛪️⛪️⛪️
@hiruthaile2666
@hiruthaile2666 Год назад
አሜን አባታችን። እኔም በጎበኘሁ ግዜ በፍርሃት ነው ገብቼ የወጣሁት። እምባዬ ነው የመጣው። በእውነት ወደ ቤትዋ ሲጠጉ የሰላም መንፈስ ኣለው። አድሜዎትን ያርዝመው አባታችን።
@wintahagos9822
@wintahagos9822 Год назад
ይኽን ቦታ በዚህ መልኩ በማየቴ ደስተኛ ነኝ እመብርሃን እዛው ህጄ እንዳየሁት አስቢልኝ የልቤን መሻት ፈፂሚልኝ እመምረት እመብርሃን
@dmulugeta
@dmulugeta Год назад
እንዴት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው በመድኃኒያለም! እግዚአብሔር ይስጥዎት ቀሲስ ሄኖክ ወልደማሪያም!
@warkeshamisu4578
@warkeshamisu4578 Год назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቱ ይድረሰኝ አሜን አሜን አሜን
Далее
የሁሉ ፍቅረኛ ማርያም ሆይ ....
26:23