Тёмный

እማማ ዝናሽ እና አንቺናሉ | Emama Zinash and Ancinalu | ዱላ ቀረሽ 

Zeki Tube
Подписаться 270 тыс.
Просмотров 829 тыс.
50% 1

Zeki Tubeን Subscribe በማድረግ የምናደርጋቸውን በጎ ተግባራት እንድትደግፉ እንጠይቃለን።
youtube.com/@zekitube2212?si=...
በነዳያን ምገባ፣ አጠባ እንዲሁም የቤት ግንባታ የበኩላችሁን ማድረግ ለምትፈልጉ
በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 100159914945 በኩል ድጋፋችሁን ማድረግ ትችላላችሁ።
እንዲሁም ለበለጠ መረጃ
09 12 45 99 74 እና
09 49 46 59 46 መደወል ትችላላችሁ።

Опубликовано:

 

11 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2 тыс.   
@user-vw5ch3dg1c
@user-vw5ch3dg1c Год назад
ዘኪዬ አንተ እኮ ችግረኞችን ብቻ እኮ አይደለም የምትረዳው ድብርት ውስጥ ጭንቀት ውስጥ ያለውን ሰው ሁሉ እንዲ እያዝናናህ የአይምሮ ቴራፒ እየሰራህ ፈታ ታደርገነናለህ አቦ ተባረክ
@golgota2123
@golgota2123 Год назад
በጣም
@kisanet4715
@kisanet4715 Год назад
👍👍💯💯💯
@senda9782
@senda9782 Год назад
ትክክለኛ አባባል ነው ። ይኸው ወደ ሶስት ጊዜ አይቸው ሶሱቱንም ጊዜ ከሃዘን ወደ ሳቅ !
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Год назад
ትክክል ሀቂቃን
@mesrert123
@mesrert123 Год назад
በጣም ነዉ የሚያስቀኝ
@user-dw4zg4ey3p
@user-dw4zg4ey3p Год назад
ዘኪየ ይደገም የምትሉ 👍እማማዝናሽየ❤❤
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Год назад
እንደማመሪ ውዴ🙏🙏❤
@fikirlewlachin1491
@fikirlewlachin1491 Год назад
Kkkkk ere imma znshi
@user-dw4zg4ey3p
@user-dw4zg4ey3p Год назад
@@user-dc8ys3zo3q እሽደሚርኝ ደምሬሽ አለሁ
@arsemaenate9164
@arsemaenate9164 Год назад
@@fikirlewlachin1491 ⁿ0 JM mm kg4g. X their 0 ⅜f x
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 8 месяцев назад
❤🌻👍👍👍👍
@user-sd2xl1ol9r
@user-sd2xl1ol9r Год назад
የውጭ ህልም መፍታት አልችልም አላሉም እድምያቸውን ይጨምርልን የሳቄ ምንጭ እማማ ዝናሽየ🤣🤣🤣🤣🤣 አገራችን ሰላም ያርግልን🤲🥺
@eritrealoveyou8499
@eritrealoveyou8499 Год назад
😂😂😂😂😂
@zm5638
@zm5638 Год назад
አሚን
@Ghp7657
@Ghp7657 Год назад
Amen
@user-hv4ns5sd7w
@user-hv4ns5sd7w Год назад
አረ ሀገራቺ አላህ ሰላም ያረደለን 🤲💔
@msetopya1157
@msetopya1157 Год назад
Kkkkkkkkkkkk
@user-fy9th5lb3k
@user-fy9th5lb3k Год назад
የዉጭ ዜጋ የኢትዮጵያ ጥላት ነዉ አሉ እዉነት ነዉ እማማ ዝናሽ 🌺
@rozaroza5996
@rozaroza5996 Год назад
መጨረሸየን አሣምርልኚ ብላችሁ ፀልዩ ምመናን እንደ ማማ ዝናሺ የኔ ጣፋጭ እናት ዘክየ በልጅ ይባርክህ አምላክ
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Год назад
እውነትነውመጨረሻችንንያሳምርልንቸሩመድሀኒያለም
@waffiki
@waffiki Год назад
በሳቅ ነው የገደላችሁኝ። እንዲህ ሰቄ አላዉቅም።
@waffiki
@waffiki Год назад
🤣🤣🤣
@user-yq1tm4xg4o
@user-yq1tm4xg4o Год назад
@@waffiki በማንነውየሳቅሽውበኛነውወይስበማማዝናሽነው
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW Год назад
በጣም የሰውልጂ መጨርሻው ስያምርነው አላህያሳምርልኝ እህት እናማ ጥሩስራ ለራስነው ዩቱቤን ሰብስክራይብ አሪጊኝውዴ🇪🇹🇪🇹🌷🌷🌷
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f Год назад
ዘኬ በናትክ ሁሌ ስራልን 😆😆😆
@selamkeda710
@selamkeda710 Год назад
Kkkkkkkkkkkkk
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Год назад
ውይ ለምን እሳቸው የእኛ መሳቅዪ አይደሉም
@TUBE-hm4op
@TUBE-hm4op Год назад
ሁሌም ስራ
@hermayanti2265
@hermayanti2265 Год назад
😂😂😂😍😍
@user-nh6et6yn5f
@user-nh6et6yn5f Год назад
@@sabaghumbot5485 🙄😏😏😏
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Год назад
ያማረ እርጅና መታደል ነው፡ የእርሰዎን ዕድሜ ከለዛ ጋር ያድለን፡፡
@nadinawondwosen496
@nadinawondwosen496 Год назад
እኛ ጠዋት ተነስተን ፊታችንን ስንታጠብ ሌላኛው ደግሞ ኩላሊቱን የሚታጠብ አለ። እና ሙሉ ጤና ለሰጠን ፈጠሪ ምስጋና ይገባዋል። ኘሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ❤❤❤
@romiromina5003
@romiromina5003 Год назад
አይ ዘኪ በጣም ነው ያሳከኝ እውነት እማማ ዝናሸዬ እድሜና ጤና ይሰጦት❤🥰
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@keneanofficial4914
@keneanofficial4914 Год назад
@@aumuafiya6182 እሽ😘
@user-cz9kl2cw9q
@user-cz9kl2cw9q Год назад
ይቀጥል የምትሉ 👍👍👍👍😀😀
@hdhdjejr9309
@hdhdjejr9309 Год назад
ተባረክልን ወንድሜ በጣም ነው ያዝናናከን ዘመንክ ትዳርክ ይለምልም
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Год назад
እንደዚህ ስቄ አላውቅም በመረዳዳት ማዝናናትም እጅግ ደስ የሚል ነው
@-haddiszema
@-haddiszema Год назад
እናቴ ስወዳቸው
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@zazazuzu5560
@zazazuzu5560 Год назад
ዘክዬ በመንፈሳዊ ትምህርት ችግረኞችን በመርዳት በሙሉ ኢትዮጵያዊነት በአርቲስት፣ኮሜድያን በሁሉም እግዚአብሔር ያደለህ እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ 🙏
@lijnatty2082
@lijnatty2082 Год назад
ከ20 ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ😂 ሁሌ እንደ አዲስ ነው የምስቀው🤣ይሄኛው ፓርትማ ይለያል 😂😂😂ይመችህ ዘኬ።
@nafeeaahmed9517
@nafeeaahmed9517 Год назад
ወላህ. እደኔ. እኔም ደገምኩት. እኔብቻነኝ መስሎኝ ነበት😂😂😂
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 11 месяцев назад
​@@nafeeaahmed9517እኔም
@fatma6629
@fatma6629 7 месяцев назад
በአመቱ እያየሁነው ምነየአመት ሆነው
@user-gh8mx3hk7g
@user-gh8mx3hk7g 18 дней назад
ስለ ኩሉ ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤❤❤❤ ማማ ዝናሽ 1000 ዐመት ኑርልን ዘኪ ምስ በዕልቲቤትካ ኣምላክ ዕድመን ጥዕናን ይሀብካ ብደቅካ ርከቦ❤❤❤
@wesnomenesat2339
@wesnomenesat2339 Год назад
ይሄንን እዳታቁዋርጠው አደራህን ዘኪ ወድሜ ብዙ ትምህርት አለው ከመቆጣታቸው ይልቅ ሀገራዊ ማንነታቸው በጣም ከፍተኛ ነው እሳቸው ኢትዮጵያን የሚወዱበት መጠን የዚ ዘመን ልጆች እንወዳለን ወይ ? እራሳችንን እደመስታወት ያሳዩናል እማማ ዝናሽ ልዩ እማማ ዝናሽ ለሀገራቸውና ለሀይማኖታቸው ያላቸው አቁዋም ልኬታ የለውም በምንም ሁኔታ ውስጥ ይሁኑ ሀይማኖትና ሀገር የማይነኩ ነገር ናቸው ለእማማ ዝናሽ እራሳችንን በሳቸው እድናይ እራሳችንን እድጠይቅ ስላደረከን እግዚአብሔር ይባርክህ ከልቤ ነው ማከብርህ የምወድህ ዘኪ እግዚአብሔር ከዚ የበለጠ ለሀገር ለትውልድ የምታስተምር ምን ላድርግ ብለን በጨለማ ለቆምን ወድሞችህ እህቶችህ ብርሀን ያድርግህ ወድሜ
@rimamari9057
@rimamari9057 Год назад
።😀😀😀😀😀😀😀😀😀
@lifeat2401
@lifeat2401 Год назад
አምላክ ለአንተ እና ለጀማነሽ ሲል እማማ ዝናሽን እድሜአቸውን ያርዝምላቸው ሳስበው አንድ ቀን ከአጠገባችሁ ሲለዩ ትጎዳላችሁ። ከስራዬ መጥቼ ቁጭ ብዬ ከፈት ባደረገው ብቅ አሉ ደስ አለኝ ከረጅም የስራ ቀን በሆላ ከእማማ ዝናሽዬ ጋ ብዬ ገና ሲጀምር በሳቅ ሞትኩኝ አይ እማማ ዝናሽዬ በፍጹም አለዩህም
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 Год назад
የኔ ሚስኪን አይዞሽ 😘
@ethio-eritreamotivation9285
መድሀኒአለም እድሜዎትን እጥፍ ያድርግልዎት እማማ ዝናሽዬ 🙏😍
@hwnwn8799
@hwnwn8799 Год назад
ተባረክ ዘካርያሰ ሓወይ
@user-ww7eo7wm7b
@user-ww7eo7wm7b Год назад
😀😀👍👍💪💪አረበኛ ይሁኑ እናታችን አዝናኚቱ እማማ ዝናሸ እድሜና ጤና ይስጣቸው 🙏🙏💚💚 ዘካርያስና ውድ ባለቤቱ ዜማነሸ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ነው እወዳችኋለሁ 🙏👍👍💚💚
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
Correction ጀማነሽ is not ዜማነሽ
@TuTu-sj9vy
@TuTu-sj9vy Год назад
አይ ዘኬ ይህንን ቀን መቼም አታገኘውም እግዚያብሄር ይመስገን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@TuTu-sj9vy ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ፕሬፋይሌን በመጫን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@TuTu-sj9vy ውድ የሀገሬ ልጆች ባላችሁበት ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@user-dc8ys3zo3q
@user-dc8ys3zo3q Год назад
@@Em.RU-vid. እንደማመር እማ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
የእግዚአብሔር ሲክስ በምን መንገድ እንደሆነ አናውቀውል የልጆቻቸውን ምትክ ሰጥቶቸው አለም በሙሉ ወዷቸው ተከብረው ይጦራሉ የየዋህ አምላክ አይጥልም ዘኪየና ቤቲየ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ
@haymanot3974
@haymanot3974 Год назад
Ewnt new
@gentgent2378
@gentgent2378 Год назад
እግዚአብሔር ይሰጥህ የማዳም ጭንቅተ ነው የለቀቅኝ እማማ ዝናሽ በጣም ነው ያሳቆኝ ዘካርያስ በጣም ነው የማክብረህ
@marthabekele2138
@marthabekele2138 Год назад
Indeed Amen Amen Amen
@fikertefentahun9800
@fikertefentahun9800 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን! አወ እግዚአብሔር ይክሳል! ተባረኩ!
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Год назад
@@fikertefentahun9800 አሜን አሜን አሜን
@amandagim3370
@amandagim3370 Год назад
ዘኪ ተባረክ ለእማማ ዝናሽም እድሜ ከጤና ይስጥልን
@fozya7515
@fozya7515 Год назад
ማን እንዴኔ ደጋግሞ ያየው እማ ዝናሽ ነፍ አመት ይኑሩ
@user-sy5ey4zs4g
@user-sy5ey4zs4g Год назад
ዘኪዬ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ🙏🙏 አንተ ይድሆች አባት
@SEMlRAWELYW
@SEMlRAWELYW Год назад
ውዴበቅን ነት ሰብስክራይብ አሪጊኝዩቱቤንው🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@thfg8981
@thfg8981 Год назад
እረወይኔ ቀሳቅ ዘኪ ተባረክ ወይ እማማዝናሺ
@thfg8981
@thfg8981 Год назад
ወይ እማማ ዝናሺ 😄😄😄😄😄😄😄😄
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Год назад
ይደገም እትዬ አንቺ አሉ የማማ ዝናሽ ልጅ 👍👍👍👍🏃💚💚💛❤❤🌹
@selmejons5098
@selmejons5098 Год назад
ውይ የማዳም ሰራ ዛሬ ተረሳ እማማ ዝናሸዬ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጥዊት ደሰ ሲሉ ጮኬ ፖሊሰ እጠራለው አሉ የኔ እናት
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
ደምሪኝ
@emebeteshete8127
@emebeteshete8127 Год назад
Thanks you did good job 👏.
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Год назад
እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛው ስንት ወላጆች ልጆች እያሉአቸው ብቸኛ ሁነው ግቢ ተዘግቶባቸው የሚያጫውታቸው አጥተዋል ።በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለብዙቻችንም ትምህርት ነው ተባረኩ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@sitiaissah6981
@sitiaissah6981 Год назад
ወይ በሳቅ ሞትኩ እቤትሽ አፍልተሽ ጠጪ የኔ መልካም ወንድም ሁሉ ያምርብሀል👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@Mimi.779
@Mimi.779 Год назад
ወይኔ የዛሬው ልዩ ነው። በሳቅ ገደላችሁኝ። እድሜ እስከጤና ለመልካሞች ስወች፣ እንደናንተ አይነቱ ይብዛልን በአለም ላይ።
@sababirhanu7701
@sababirhanu7701 Год назад
Zeki
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@SamA-mm7rf
@SamA-mm7rf Год назад
@@aumuafiya6182 😅😅
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
@@SamA-mm7rf ምነው
@mrb6171
@mrb6171 Год назад
አይ ዘኪ ነፍስክ አይማርም😂😂😂😂😂 ላንተና ለመላው ቤተሰብክ እረጅም እድሜ ዘኪ መልካም ሠው
@yohannesyemataw6410
@yohannesyemataw6410 Год назад
እማማን በጣም ነው የምወዳቸው ደሞም ያዝናኑኛል ረጅም እድሜ እመኝላቸዋለው
@ghwsjet5100
@ghwsjet5100 Год назад
Zaki Gobez eka kndey gize renayo, ketlbet, aznanaken. Tebarek 🙏🙏🙏 Emam znash Egzabher edm ystot. 🙏🙏🙏
@alemnegashi4405
@alemnegashi4405 Год назад
ዘኪ ሆዴን አቆሰልከው እማማ ዝንዬ እድሜዎን ያርዝመው ጀሙዬ ተባረኪ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ወይኔ እናቴ ሆዴ ቆሰለ ስደት ከወጣው እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም ማርያምን እማማ ዝናሽዬ እድሜና ጤናውን ያድልልን ።ዘኪ ከመላው ቤተሰብህ ሰላም ደስታቹ ይብዛ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍😍
@hawiitube1003
@hawiitube1003 Год назад
እንዛምድ
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Год назад
@@hawiitube1003 እሺ አንቺም ሀዊ too
@user-kn8oc5xn1g
@user-kn8oc5xn1g Год назад
@@aumuafiya6182 እሺ እኔንም ደምሩኝ
@user-ke9bv1rg4x
@user-ke9bv1rg4x Год назад
😂😂😂😂😂 ዉይ ዘኪ ሞትኩ ደጋግሜ እያየሁ ቁጭ ብዬ በመሳቅ ሆነ ስራዬ አረ እንደዉ ተባረክ እኛንም እኮ ነዉ ዘና ፈታ የምታደርገን
@Sintayahumedin97
@Sintayahumedin97 Год назад
እህቶች መውለድ ቁምነገር የለውም አላህ ፍቅር የሰውውደታንይስጠን🌹🌹🌹🌹🌹
@Citron4
@Citron4 Год назад
ሰው ለማዝናናት የምታረገው ነገር ደስ ይላል እግዝአብሄር ይባርክህ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Год назад
"በወታደር ተከብቤ ነው የምሄደው" እረ ኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Год назад
🤔KELDE YLME🤣👍
@cellphonica3840
@cellphonica3840 Год назад
ዘኪ ነብስክ አይማርም ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ በእንባ ነው የጨረስኩት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ እንዴት እንደምታምሩ
@haroni2982
@haroni2982 8 месяцев назад
ተባረክልን ወድማችን
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Год назад
መቼም የኢትዮጵያ ካድሬዎች ከእማማ ትንሽ ብዙ ይምረጡ ነበር። በነፃነት መኖር ፡በነፃነት መናገር በነፃነት ሕዝብን ማገልገል እንጂ ለሆድ ብለው ለጥቅም ብለው ነፃነታቸውን ሸጠው ሕዝብን መበደል ውርደት መሆኑን ይገባቸው ነበር። በነፃነት መኖር ክብር እንድሆን ከእማማ ትንሽ ሁላችንም መረጃ ይኖርብናል። ዛኪ በጣም እናመሰግናለን።
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
ሰሙየ ደምሪኝ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Год назад
@@Dryahyashow ከማን ጋር? ከእማማ ዝናሽ ወይስ ከካድሬዎቹ?
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
@@semretwondimu5337 ክክክክ ቀልድ ትችያለሽ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ ሰሙየ
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 Год назад
@@Dryahyashow I am sorry what am I missing?
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 Год назад
በጣም ነዉ ያዝናናን ዘኪዬ አንተ መሆንህን እንዳታስታዉቅ የሚወዱህን ያህል እንዳይጠሉህ ግራ እንዳይገባቸዉ የምወደዉ ወንዱ ልጄ ምን ነካብኝ ብለዉ ክዉ እንዳይሉ ጥንቃቄ ድምጽህን ሑሉ ተጠንቀቅ በተረፈ በጣም አሪፍ ነዉ ትችላለህ ተሳክቶልሐል ።ጀማነሽ ፈጣሪ የሚያከብሯችሑን ልጆች ይስጣችሑ።እማማ ዝናሽን አክብራችሑ እንደያዛችሑት ተባረኩ🇪🇷♥🇪🇹🙏
@babuabush6590
@babuabush6590 Год назад
በጣም ተዝናናሁ።
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
ተኬ ተባረክ ወንድሜ 💞
@hdhd2873
@hdhd2873 Год назад
እድሜአቸውን ያርዝምልን የሣቃችን ምንጭ እማማ ዝናሽዬዬዬ😍😍😍😍😍😍
@aumuafiya6182
@aumuafiya6182 Год назад
ሠብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ በቅንነት ዩቱቤን
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Год назад
ወይኔ እንደዛሬ ስቄ አላውቅምሆህ አይ ጥማማ ዝናሽና ዘኪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@aminuae6569
@aminuae6569 Год назад
ዘኪ መልካ ሰው
@bizukifl6349
@bizukifl6349 Год назад
የኔ ናት ደስ ሲሉ እርጂና የማይረታው ነገር የለ እድሜና ጤና ይስጥወት እናታችን ለናተም እግዚያብሄር ያላሰባችሁትን ይሰጣችሁ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አድነት ያድለን አሜን፫💓💓💓
@tilahunash2417
@tilahunash2417 Год назад
Excellent scene. I have repeated the show more than ten times . I loved it.
@Black-lioness
@Black-lioness 8 месяцев назад
Me too, this is so authentic no cuts, pure perfection of acts..
@as4829
@as4829 Год назад
ወይኔ በሳቅ ገደልኝ ማማ ዝናሺየ ሺአመት ኑሩልኝ እክክክ😂😂😂😂❤️❤️
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Год назад
😀😀😀እር እማ ድርሺ በሳቅ ነው የሞትሁት😀😀ዘካርያስ እውነት አተን መሆንህን ቢያቁ ምን እደሚያርጉህ ማስብ እራሱ ይከብደኛል😀 *ምርጥ ያመቱ ኮሚዲያን እኮናችሁ እውነት😀* ክፍል 2 ይቀጥል ----
@Mekatubewello
@Mekatubewello Год назад
ይከፍችዋል አይንገራችው
@maregmareg2190
@maregmareg2190 Год назад
@@Mekatubewello ለምን እኛ ተስብስበን ሄደን አንነግራቸውም😀በዛውም እንመርቃለን
@user-lc2dv1fh6s
@user-lc2dv1fh6s Год назад
ግን እማማ ዝናሽ ሰውን አይወዱም ይፀየፋሉ ለምንድ ነው ትላንት የነበሩበትን እረሱ እንደነሱ አይነት ደካማ ማለቴ ያረጀ ሰው ሲያገኙ አንድ ላይ መጫውት መደሰት ነበረባችው ያሳዝናል ለምን በቅፍ አያቆም
@Mamamama-re9od
@Mamamama-re9od Год назад
ኣይለቁትም ነበርkkkkkkk
@mississippiwenz8388
@mississippiwenz8388 Год назад
@@maregmareg2190 ?
@meazykebede2228
@meazykebede2228 Год назад
Zekiye weyzero anchin alun melseh akrbachew pls
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Год назад
ምርጥ ድራማ ተዋቶልሐል እንጠብቃለን
@user-rs2im7bp2z
@user-rs2im7bp2z Год назад
እማማ ዝናሽዬ እድሜያቸው ያርዝልን 🇪🇷🇪🇷😘❤
@Dryahyashow
@Dryahyashow Год назад
ደምሪኝ
@sarah-oq9yh
@sarah-oq9yh Год назад
amen amen amen
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@sarah-oq9yh ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን
@user-sc4rn6kc6v
@user-sc4rn6kc6v Год назад
አሚንንን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Год назад
@@user-sc4rn6kc6v ውድ የሀገሬ ልጆች ክፍ አይንካችሁ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ኑ ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@surafelabebe.
@surafelabebe. Год назад
እረ ይሄ ፊልም ይቀጥል በጣም ተመችቶኛል😂😂😂
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Год назад
Wow wow Zeky and jemanesh & Mama Betam des yemel program bedenb embay eskeweta asakachug nurulege.
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Месяц назад
አይ እረጂና እኩ እንደ ህፃን ነዉ ሚያረገዉ 😂😂እረጂም እድሜና ጤና እማማ ዝናሺ ተገኝ ወረቅ ዘመንህ ይባረክ ፍታ ነዉ ያደረከኝ 😂😂
@adisfikir3502
@adisfikir3502 Год назад
ማነው አደኔ የእማማ ዝናሺን ቢዶ ሳይሰለተው የሚጨርስ ሳልጠግበው ያልቃል እድሜወት ይርዘም እናቴ
@betyyaddesa9771
@betyyaddesa9771 Год назад
ውይ ዘኪ እደዛሬ ስቄ አላውቅም እማማ ዝናሽ እድሜዋትን ፈጣሪ ይጨምርሎት
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 Год назад
ዘኪዬ ተባረክ የኔ ውድም
@rahelasefa3598
@rahelasefa3598 Год назад
ዘኪ በጣም ነው ያዝናናኸን እድሜና ጤና ለእማማ ዝናሽ🙏🙏🙏❤❤❤
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 Год назад
ሀይ ዘካርያስ ተዋቶልሀል በጣም ጎበዝ ለምን አርት ውስጥ አትቀላቀልም ተባረኩ የሰፈሬ ልጅ ዘካርያስ እና ጓደኞችህ ለምታደርጉት በጎ አድራጎት ሁሉ ጌታ ብድራችሁን ይክፈላቹ በርቱልን💚💛❤️🙏
@user-wh2zn8cs5d
@user-wh2zn8cs5d Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጣቸው እናንተንም ይባርካችሁ . በጣም ደስ ይላል ግን ከፆም በሁዋላ ይሁንልን ወንድም አለም ቀጣዩ . ❤️❤️❤️🌺🌺🌺
@hayahaya2845
@hayahaya2845 Год назад
ወድማችን ዘኬ እናመሰግናለን👏
@hareragere7856
@hareragere7856 Год назад
ሞትኩኝ በሳቅ ኡፍ አሪፍ መዝናኛ ስንቴ አየሁት
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 Год назад
እሁ ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😂😂አይ ዘኪ የእኔ ወድ ወንድም ዘመንህ ሁሉ እየሳቀህ ኑሩ እግዚአብሔር እድና ጤና ይሰጥህ እሰከነ ባለቤትህ😍እማማዬ ኑሩልን ከዚህም በላይ😍😍😘
@ethiolove131
@ethiolove131 Год назад
Kkkkkkk አረ ሞትኩ በሳቅቅቅቅ እማማ ዝናሽዬ እድሜ ይስጦት የሳቄ ምንጪ ዘኪዬ እመቤቴ ቀሪ ዘመኒህን ትባርክ የእስራኤል አምላክ በልጂ ይባርካቹ ፣ጀማነሽ ስወድሽሽሽ
@user-us2cy8df6k
@user-us2cy8df6k Год назад
Ejig des yemil chewata new Zeki tebarek
@hamsalyirgu8079
@hamsalyirgu8079 Год назад
ስልክ ፈልጌ ነበር? በምን ማግኘት እችላለሁ?
@hiwotbe7494
@hiwotbe7494 Год назад
Thank you Ziki. 😊 better than any comedy I have seen.
@Elbethel167
@Elbethel167 Год назад
Exactly, he can make different short comedy with mama zinash.
@zemaritseblewengielofficia5926
ወይኔ ዘክዬ የእዉነት በጣም ያሳክኝ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እማማ ዝናሽ በእድሜ በጤና ይጠብቆት እግዚአብሔር 🤣🤣🤣🤣🤣🤣😍😍😍😍😍😍
@alhamdulilah8206
@alhamdulilah8206 Год назад
Wow amazing
@nemaailynema4840
@nemaailynema4840 Год назад
ምርጥ ዘኪ
@aselefgelaw6961
@aselefgelaw6961 Год назад
እማማ ዝናሽ ኑሩልን የኛ አዝናኝ ዘኬ አንተም ከቤተ ጋ ሁል ግዜ ተደስታችሁ ኑሩ እማማ ዝናሽን ያኑርልን
@yohanhamelmal5811
@yohanhamelmal5811 Год назад
እንደዚህ ከሳቅኩኝ ቆየሁ በጣም ዘኪ thank you
@user-cn1cf6xg6j
@user-cn1cf6xg6j Год назад
ሶስታመቴ ከሳቅሁ ሳቅ ናፍቆኝ ነበረ ሆዴ እስኪቆስል አሳከኝ ዘካሪያስ እግዚያብሄር ይጠብቃቹህ
@MamiLove-tb4gb
@MamiLove-tb4gb Год назад
hulgezam yedgem woww
@kasufeleke5794
@kasufeleke5794 Год назад
ተባረክ
@user-ri7yz6cl4e
@user-ri7yz6cl4e Год назад
የእውነት በጣም ነው ዘና ያረከኝ ሁሌ ይሰራልን ዘኪ
@kidikm5139
@kidikm5139 Год назад
ክፍል 3 pls
@yordiyesnte4458
@yordiyesnte4458 Год назад
ያምራል
@abush1437
@abush1437 Год назад
በሳቅ ገደላችሁኝ እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጥልን እማማ❤❤❤
@temesgengirma1311
@temesgengirma1311 Год назад
ዘኪዬ በጣም እኮ ነው ደስ የምትሉት እኛ በስደት በ እማማ ዝናሽ ነው የምፅናናው
@user-gf4ro5nt5s
@user-gf4ro5nt5s Год назад
ዘኬ እግዚሃብሄር የባረከህ ልጅ ነህ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ አምላክ ይጠብቃችሁ 💋💋💋👏👏👏👏😁
@fitsumfishufitsum4195
@fitsumfishufitsum4195 Год назад
ዘኬ 1ኛ.....የዘመኑ በጎ ሰዉ።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Год назад
ውይ እማማ ዝናሽ ያመቱ ምርጥ ቀልደኛ ናቸው ።እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
ሰው መጨረሻው ሲያምር ነው መጨረሻችን ያሳምርልን
@meseretgazahign8376
@meseretgazahign8376 Год назад
Weyne yesakuti saki hidden amemenye.tebareki.zeke.
@fikerabijla464
@fikerabijla464 Год назад
ዘከ የሚያሠዝነኝ ይሀንን ነገረ ለምዶ እማማ ዝናሽ ቢሞቱ በጣም ነዉ የሚጎዳ
@tigistteka1462
@tigistteka1462 Год назад
በጣም ደስ ይላል 🙏🙏
@saramamo5332
@saramamo5332 Год назад
ዘካርያስ እናመሰግናለን ፈታ አደረከን ረጅም እድሜ ለማማ ዝናሽ ተመኘው
@peaceisalwaysgood450
@peaceisalwaysgood450 Год назад
ውይይ ዛሬ እማማ ዝንሽዬ እንዴት እንዳሳቁን part 2 እንጠብቃለን በጣም አጠረብን እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘኪ እና ጀማነሽ❤❤
@mesizewde338
@mesizewde338 Год назад
ዘኪ እባክህ የጆሮ ማዳመጫ ግዛላቸው ተባረክ
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl Год назад
ደንበኛ አዝናኝ drama በሳቅ ሞትኩኝ አቦ ምችት ድልት ይበላችሁ የኔ ደስታ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ዘካራስ ከጀማዬ ጋር ተባረኩ።🙏💐💕
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 Год назад
ወይኔ ሆዴ በሳቅ ፈነዳ በዉነት በጣም ፈታ ያረጋል ወይ አማማዬ ሲያሳዝኑ 😂😂😂🤔
@mathewosamanuel
@mathewosamanuel Год назад
እኔ ግን ተቃዋሚ ነኝ‼በእርግጥ ያዝናናል ያስቃል ግን ለነብስ አይጠቅምም፣ሆኖም እማማ ዝናሽ የቆረቡ እናት ስለሆኑ ክፉ ነገር እንዳይወጣቸው በጣም መጠንቀቅና መተባበርኖ የግድ ነው፣እንደዚህ እየፈተኑ ክፉ ንግግር እንዲናገሩ መገፋፋት ኩነኔ አለው፣የእውነት መንድማችን ዘካሪያስ ከተቻለህ ከዋዛ ፈዛዛ ይልቅ ወደ መንፈሳዊ ልምምድ ነገር አፋጥናቸው‼🙏
@emebetardo2234
@emebetardo2234 Год назад
ዘኪ እንደዛሬ ስቄ አላውቅም በጣም ነው ያዝናናከኝ
@tehayytwahdolejiytewahdole4185
ወይኔ ዘካርያስ በሳቅ ሞትን እኮ 😂😂😂😂😂😂😂
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 Год назад
Kkkkkkkkk ወይ እማማ ዝናሽ በሳቅ ገደሉኝ እኮ እድሜዎትን ያርዝምልን ፈጣሪ
@girmadesta3539
@girmadesta3539 Год назад
Bechal awe betam
@freta269
@freta269 Год назад
አይለያችሁ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ እማማ ዝናሽዬ በጣም የሚወደዱ እናት እግዚአብሔር የሰጠህ ልዩ ስጦታ ለእኛም ጭምር ውድ ኢትዮጵያዊ ት እናት ናቸው እንወዳችሗለን😍😍
Далее
እማማ ዝናሽ እና የዘካርያስ አባት
34:25