Тёмный

ከእማማ ዝናሽ ጋር ልደቴን ደስ ብሎኝ አከበርን...Abugida entertainment 

Abugida Entertainment
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 488 тыс.
50% 1

ከእማማ ዝናሽ ጋር ልደቴን አከበርን...
ሁሌም ከእንደነዚህ አይነት ሰዎች ጋር ልድታችንን ብናከብር እውነተኛ ደስታ የሰጠናል
እማማ ዝናሽዬ አመሰግናለሁ
Follow us on
IG - abugida_enterta...
Tiktok - vm.tiktok.com/ZM8hF5TC9/
emama zinash,እማማ ዝናሽ,zeki tube,እማማ ዝናሽ የዛሬ,እማማ ዝናሽ መግማት መግማማት,ዘኪ ቲዩብ,emama zinash new,emama zinash today,emama zinash funny video,emama zinash megamat megamat,emama zinash dr abiy,abugida entertainment,eyobel tube,seifu on ebs,seifu on ebs life of abel,ebs tv seifu show,ehuden be ebs,life of abel,life of abel on seifu show,ሰይፉ ፋንታሁን ebs live,እማማ ዝናሽ ጥርስ,እማማ ዝናሽ አልተማርክም

Развлечения

Опубликовано:

 

10 апр 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,5 тыс.   
@-haddiszema
@-haddiszema 2 года назад
ልጃቸው ነው የምትመስለው ስታምሩ መልካም ልደት
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 года назад
ሐዲስ አንተም አንድ ቀን በዚህ ባማር ድምጸህ ዘመርላቸው ሄድና😍
@asturoyal3407
@asturoyal3407 2 года назад
adiyeachn
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😍😍
@sarasisay7472
@sarasisay7472 2 года назад
Ade ena kaley ande kene enantem hedachu teyekiwache yena wudocho sewedachu
@madinamadina2647
@madinamadina2647 2 года назад
ሐዲስ ቃልየን ይዘህ ህድና ትመርቅ የተመርቅይበትን ድግሪ ጨና ትህድ የትማር ሠው ይወዳሉ እማማ ዝናሽ
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 года назад
የእኔ እናት አትሞቱም እረጅም እድሜና ጤና ይስጡት ወንድማችን መልካም ልደት
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
መልካም ልደት ቴድዬ ወንድሜ ትዕትናክ ደስ ሲል በማርያም❤❤እማማ ዝናሽዬ የእርሶን እድሜ ይስጠን ፈጣሪ አገራችንን ሰላሟን ያምጣልን
@hiwetyesuneche8336
@hiwetyesuneche8336 2 года назад
Melekam ledeti wedeme 1000 amet nurlgin setageba terane
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 2 года назад
I agree with 💯
@begenatube293
@begenatube293 2 года назад
ደስ የሚል ትህትና ኣለህ እንዳሳማርካቸው ሂወትህ ሁሊ ያሳምርልህ ቅዱስ ሚካኤል
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 года назад
እማማ ዝናሽ ወደዉካል በጣም ነዉ ያቀረቡክ መካም ልደት ይሁንልክ ፈጣሪ ዘመንክን ይባከዉ አተም ተረጋተክ ነዉ እያወራክ ያለከዉ
@gettom678
@gettom678 2 года назад
መቶ ብር የለውም ማለት ነው 😂😂 ለማንኛውም ቴዶ መልካም ልደት
@tewodroskebede3144
@tewodroskebede3144 2 года назад
Thanks
@tjbeyu3705
@tjbeyu3705 2 года назад
እውነት ነው:: አንዳንድን ሰው አይቀርቡም ቶሎ
@aminuae6569
@aminuae6569 2 года назад
መልካም ልደት ይሁንል
@tigestkifle243
@tigestkifle243 2 года назад
ትክክል አንዳንድ ሰዎች ሲጠይቆአቸው በመነጫነጭ ነው የሚርሱት
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 года назад
የኔ እናት ሲያሳዝኑ ተባረክ መልካም ልደት ይሁንልህ እንኳን ተወለድክ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ሰብስክራይብ አድርገኝ ጀማሪ ነኝ ያገሬ ልጂ
@enatfamily407
@enatfamily407 2 года назад
በጣም የኔ እማማ ዝናሺ እንዲያዎ መጨረሻቸው አመረ እንጅ ያኔ ማን አስታውሷቸው ነበር የሁላችንንም መጨረሻችንን የሳምርልን
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 2 года назад
እማማ ዝናሽ እንደዘኪ ነው ያቀረቡክ ስታምሩ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ያመት ሰው ይበልክ ዘመንክ ይባረክ 🎂🎂🎂
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@hiwumelakutefeta319
@hiwumelakutefeta319 Год назад
@@abugidaentertainment ???
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 года назад
እናት እና ልጅ ትመስላችው ስታምሩ እማማ ዝንዬ የሕዋ እናት እድሜ ከጤናጋ ይስጦት አንተንም እግዛብሔር ይባርክ መልካም ልደት
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@kidistyemariyam1786
@kidistyemariyam1786 2 года назад
የኔ እናት ሁሌም ስለመቁረብ ያነሳሉ ኡፍ ተባረክ መልካም ልደት
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 8 месяцев назад
አወ እህቴ እግዚአብሔር የባረከዉ እንደዚህ አዉ እኛንም ለሳቸዉ ፀጋ ያብቃን አሜን
@janatath7473
@janatath7473 2 года назад
💟💟👏👏💙ውይይ እማማ ዝናሺ ጥያቄያቸው እኮ ከመርማሪ ፓሊሥ በላይነው 😁😁እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሣምርልን የማማ ዝናሺን ህይወት የቀየረ የኛንም ህይወት ይቀይርልን የማታ እጀራ ይሥጣችሁ 💙👏💟
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
አሜን አሜን አሜን🙏
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 2 года назад
አሜን አሜን
@janatath7473
@janatath7473 2 года назад
@@shaikhaalthani2822 💞💟👏
@janatath7473
@janatath7473 2 года назад
@@tsehayabebe1131 💟👏🥰
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 2 года назад
Amen amen amen
@glorytogod7071
@glorytogod7071 2 года назад
ቴዲዬ፡ ለመጀመሪያ፡ ጊዜ፡ ነው፡ የማይህ፡፡ በጣም፡ የምትወደድ፡ ደስ፡ የምትል፡ ልጂ፡ ነህ፡፡ እግዚያብሔር፡ ይባርክህ፡፡ መልካም፡ ንደት፡፡ እማማ፡ ዝናሽ፡ በጠም፡ ነው፡ የወደድህ❤️
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@samiraghalia6486
@samiraghalia6486 2 года назад
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌷🌷🌷🌷♥️♥️♥️♥️♥️
@tegestejade2671
@tegestejade2671 2 года назад
❤🙏👏
@ewnettube2001
@ewnettube2001 2 года назад
ወይኔ እናትና ልጂ ይመስላሉ ልጁን እማማ ዝናሽ ወደውታል ባትወደው አታወራውም ነበር ሲያምሩ እርጋ ያለ ልጂ ሰብስክራይብ አርጉት በላችሁም መልካም ልደት ወድማችን ምን የተባረከ ልጂ ነው
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ አመሰግናለሁ
@milanabood5582
@milanabood5582 2 года назад
እርጋታህ ደስይላል
@roserosa8426
@roserosa8426 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጦት እማማ ዝናሽ የማታ እጀራ ስጠኝ ማለት ቀላል አይደለም ለካ
@hannatsegaye751
@hannatsegaye751 2 года назад
ትክክል
@tecnotecno2349
@tecnotecno2349 2 года назад
እውነት ነው
@lunaamor5354
@lunaamor5354 2 года назад
ጥበቡ ሲያምር !!!ፀጋ ልበሱ የኢትዮጵያ ልጆች!!!
@toibaali8997
@toibaali8997 2 года назад
አሚን ያረብ🌹🌹🌹
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 года назад
አሜን
@kalkidanth1136
@kalkidanth1136 2 года назад
Amen amen
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
አሜን
@daveentertainment.53kviews31
@daveentertainment.53kviews31 2 года назад
God job✌ ከተመቻችሁ የኔን ቻናል ተቀላቀሉ Thank You🙏
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 2 года назад
ዘኪዬ ከዛላይ አንስተህ እዚህ ስላደረስካቸው ጌታ ያልጠበከው ማማ ላይ ከፍ ያርግህ ያላስብከው እንጀራ ይስጥህ ቁጭ ብለህ በስተመጨረሻ እድሜህ ቁጭ አርጎ የሚጦሩ ልጆች ይስጥህ፣
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን አዎ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 года назад
የኔ እናት እማማ ዝናሺ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን!! እማማ ዝናሺ ወደውሀል ማንንም ስው እኮ ፍራሺ ላይ አያስቀምጡም በጣም ንፁህ ናቸው ቆሻሻ አይወድም!! ያቆሹብኛል ፍራሽን ብለው አልተቆጡም ዛሬስ!! ጡሩ ስው ነህ ማለት ነው የማማ ዝናሺ ልብ ወዶሀል❤❤ መልካም ልደት ይሁንልህ!!
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 года назад
እውነትነው
@madinamadina2647
@madinamadina2647 2 года назад
ክክክክክክክክክ
@maregmareg2190
@maregmareg2190 2 года назад
ምርጥ አራዳ እኮናቸው 😀 ወይኔ ልጁ ድምጹ ደስ ሲል መልካም ልደት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እማማ ዝናሺ በደብ ነው ያስናገዱህ ተወዳጅ ነህ መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ተወዳጅ ያርግህ💕👏
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ እኔም በጣም ነው ምወዳቸው
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንሕ እመብርሃን ትባርክልሕ እማማ ዝናሽን ስላየሁ መጣሁ ቤትህ
@zekitube2212
@zekitube2212 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
ዘኪ መልካም ሰው አመሰግናለሁ
@abduseman1733
@abduseman1733 2 года назад
የማማዝናሽ ጨዋታ ኬትም ኣልሳኩኝም
@rahelu7812
@rahelu7812 2 года назад
ዘክዬ ለምን አልተገኘክም አንተ የሌለክበት ቅር አለኝ❤❤❤
@sebletsedal668
@sebletsedal668 2 года назад
ዘኪ አንተ ብትኖር በፍቅር ይሞላ ነበር
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😍😍
@tube2415
@tube2415 2 года назад
እማማ ዝናሽ ለሃይለ ስላሴና ለዩንቨርስቲ ትምህርት ያላቸው ክብር የሌለ ነው።
@asaaislam2152
@asaaislam2152 2 года назад
ወላሂ ወደውሀል ናጅ አሉ ማማየ አላህ እድሜናጤናይስጠወት
@user-wb3bz9xc2k
@user-wb3bz9xc2k 2 года назад
ደስ ትላላቹ እማማ ዝናሽ በጣም ነው የወደድህ ያስታውቃሉ መልካም ልደት 🥳🎂🍾
@abirayakobo9888
@abirayakobo9888 2 года назад
ማርያምን እማማ ዝናሽ ልጁን ወደውታል ተመልሰህ ና እንጂ አሉት ለነገሩ እንኳን እማማ እኔም ተመችቶኛል ፈገግ እያለ ሊገለኝ ሆ ምነው ሸዋ ልኑርበት😜🤣 ለማንኛውም እንኳን ተወለድክ በጥርሱ ሰው ገዳይ 🎂
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 года назад
ክክክ
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 года назад
ክክክክክ ረጋ ያለ ልጅ
@sarafessehazion2235
@sarafessehazion2235 2 года назад
😂😂❤❤ Abeba Kubi go for him 👌👌
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 2 года назад
😁😁😁
@user-lh7sc5zv1e
@user-lh7sc5zv1e 2 года назад
እኮ ፈገግታው 😋😋😋😋😋
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ልደት ነዉ ያከበርከዉ ድምቅ ጽድት ያለ ተባረክ ።ጭማቂዉን ስታመጣላቸዉ ያገናኘን ።እማማ ዝናሽ ዉድድ ነዉ ያረጉህ እኛም ፕሮግራማችሑን ወደነዋል 🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@tamarattamarat7070
@tamarattamarat7070 2 года назад
ጠጋ ብለክብታወራቸሁ ጥሩ ነበር መልካም ልደት ይሁንልህ ተባረክ
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
የባርኩት ስሉስ ቅዱስ👏👏👏
@undermysaviour
@undermysaviour 2 года назад
ቴዎድሮስ ተባረክ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጥህ። ወደውሃል እማማ ዝናሽዬ። ደግሞ እንዳትጠፋ ዘኪዬ ሳይኖር ነው ታዲያ 😂
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
እሺ
@user-qn4rm3ue7x
@user-qn4rm3ue7x 2 года назад
የኔ እናት❤😊እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት ይሁንልህ ወንድማችን
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@taybayamam8124
@taybayamam8124 2 года назад
መልካም ልጂ ተባርክ
@mareyammareyam-gp4kl
@mareyammareyam-gp4kl 2 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ልደት መልካም ልደር ቴዶ ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ እማማ ዝናሽ ወደውሀል በጣም አስጠጉህ ይገርማል እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 2 года назад
ወፍራም ሰው ነው ማያስጠጉት ክክክክክክክ
@jamelajamela6516
@jamelajamela6516 2 года назад
@@temgushtemgush6153 ክክክ አወ በጣም
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c 2 года назад
ውይ ስታምሩ 🥰🥰ልጁን ወደውታል መልካም ልደት ይሁንልህ ❤
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ
@fozefeker6964
@fozefeker6964 2 года назад
እንኳን እርሰወ እኔም ወድጀዋለሁ😂😂😂😂😂
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 года назад
@@fozefeker6964 እርፍ 😂😂
@daveentertainment.53kviews31
@daveentertainment.53kviews31 2 года назад
God job✌ ከተመቻችሁ የኔን ቻናል ተቀላቀሉ Thank You🙏
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምሪኝ
@hfifj2228
@hfifj2228 2 года назад
ልጃቸው ነው የምትመስለው. ወደውሀል ካልወደዱ አጠገባቸው እኳን አያስቀምጡም ክክክክክክክክክክ
@user-oc7jf8md5s
@user-oc7jf8md5s 2 года назад
እማማ ዝናሽዬ ሲያሳዝኑ በጣም ነው የወደዱህ ተባረክ ቴዲዬ መልካም ልደት ይሁንልህ እንኳን ተወለድክ 🙏🏽 ስብስክራይብ አድርጌያለሁ
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 года назад
ዋው መልካም ልደት ቴዲ በቪድዮ ገና ዛሬ አየሁህ ።የእማማ ዝናሽ ምርቃት ይድረስልህ ።
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@enanumelash3873
@enanumelash3873 2 года назад
እማማ ዝናሽ እየ በሳቅ እኳነዉ እሚገሉኝ 😂 አረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት 🙏🙏😍
@israeldaoud8228
@israeldaoud8228 2 года назад
የእኔ እናት ለምን አይቁም እስከ አንድ አመት እርሶ ሺ አመት ነው የሚኖሩነት ❤
@workneshmersha7734
@workneshmersha7734 2 года назад
ተባረክ ወንድሜ መልካም ልደት ፀጋዉን ያልብስህ 🎈🎊🎉 እማማ ዝናሽየ ሙሽራ አስመሰልካቸዉ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 2 года назад
እማማ ዝናሽ በጣም ወደዉሀል በል እንዳትቀርባቸዉ ቢያንስ ከፃም በፊት ጁስ ይዘህ ከፃም በኋላ እርጎ ይዘህ ጠይቅ
@Hana-ur5lb
@Hana-ur5lb 2 года назад
It’s beautiful. Happy Birthday Teddy. God bless you, Emma Zinash and our beautiful country Ethiopia!!!!
@userenter2635
@userenter2635 2 года назад
ቀሚሱ በጣም ያምራል እግዚአብሔር ይስጥክ እንካን ተወለድክ🎂🎂🎂🎂🎂
@user-wm2tm3zx2k
@user-wm2tm3zx2k 2 года назад
ተባረክ መልካም ልደት እማማ ዝናሽዬ ሌላ ልጅ አገኙ ደሞ ትመሳሰላላችሁ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@nouncell5297
@nouncell5297 2 года назад
wARGA
@astergeberemichael7237
@astergeberemichael7237 2 года назад
ቴዲ በጣም እድለኛ ነህ ከዘኪ ዉጪ ሰዉ ሲያቀርቡ አንተን አየን የእናትና ልጅ ንትርክ ይመስላል ታስቀናላችሁ በጣም ወደዉሃል እኔም ቤተሰብህ ሆኛለሁ በርታ መልካም ልደት
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Thank you 🙏
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 года назад
ጌታ ፀጋ ያልብስህ ወድሜ ተባረክ ባወጣህበት ይተካልህ ልብሱ በጣም ጥራት ያለዉ ነው
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
ደስ ትላላችሁ መልካም ልደት ይሁንልህ ቀሪው ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
ደምርኝ ያገሬ ልጂ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
@@Dryahyashow ደምሬሻለሁ
@Dryahyashow
@Dryahyashow 2 года назад
@@user-xu9ve6kx4q አመሰግናለሁ ውደ ቪደወ እይልኝ
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 2 года назад
@@Dryahyashow እሺ እህት
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 Год назад
አንተልጅ ስወድህ በማሪያም መልካም ልደት🎂🎂🎂🎁🎁
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment Год назад
Thanks 🙏
@fanaalganesh1531
@fanaalganesh1531 2 года назад
ውድሜ ፀጋውን ይብዛልክ እውንት ውልድ ክበድ እውንት ዘመንክ በሞሉ በድሰታ ይምላ መርጥ እትዮጵያን
@raheltekle1811
@raheltekle1811 2 года назад
በጣም ነው የምታምሩት መልካም ልደት ይሁንል ወንድ ማችን
@gosagosa3887
@gosagosa3887 2 года назад
የዉነት አግዛብሔር ይሥጥክ መልካም ልደት ይሁንልክ የሣቸዉነ እድሜ ይሥጣችሁ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 2 года назад
በጣም የሚገርመኝ ስልጡን እናት ናቸው ወንድሜ መልካም ልደት ተባረክ🙏🙏🙏
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 2 года назад
እያትና ... እና የልጅ ልጅ ነው የምትመስሉት... ባለ ልደቱም.. እረጋ ያለ ወጣት ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው... በጣም አዳማጭ.. ልጅ ነው እማማ ዝናሽዬ ፓሊስ.. ምን ስርቶ ይብላ ጥያቂያችው... መርማሪ ፓሊስ መልካም ልደት... 🙏🙏🙏 ✝️…❤️❤️❤️
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Amne
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 2 года назад
❤ ወድሜ እማማ ዝኑየ እዴት እዳቀረቡሕ ገርሞኛል 😂😂😂በጣም ታምራላችሁ ወንድም መልካም ልደት❤
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 года назад
እማማ ዝናሽ ደስሲሉ ሂድ ብላ ምስኪን በጣም ወደውሀል መልካምልደት እንኳን ተወለድክ ቴዲ እግዚ አብሔር ይስጥህ
@GiruEnewari
@GiruEnewari 2 года назад
ኧረ በሳቅ ቴዲን አስጨነቁት ብላ ሦስት ጊዜ ፣ዘቢቡን ብላ ። ውሰድና ብላ ደግሞ እድለኛ ነህ ልክ እንደ ዘኪ አቀረቡህ ቸር እኮ ናቸው የኔ ደግ😘❤።😂😂😂😂
@zenunazirawita7473
@zenunazirawita7473 2 года назад
የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት ልጁ ደሞ እርጋታው ደስ ይላል
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አመሰግናለሁ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
😂😂😂😂እማማ ዝናሺ ሺ አመት ኑሩልን😍😍😍😍
@samritube76
@samritube76 2 года назад
እውይ ቴዲዬ እግዚአብሔር ለመጀመርያ ጌዜ ነው የማይክ ትትናክ አክባሪነትክ እግዚአብሔር ያክብርክ መልካም ልደት ወድሜ 😍😍😍😍
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Amne
@fjdf9143
@fjdf9143 2 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምር ውበት ከእርጋታ ጋ መልካም ልደት እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ተመኘሁልህ እማማ ዝናሽዬም ወደውሀል ያስታውቅባችዋል
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@senu2236
@senu2236 2 года назад
ቴዲ መልካም ልደት ጎበዝ እማማ ዝናሽ አስደሰትካቸው በትግስት አጫወትካቸው ጥሩ ፕሮግራም ነው የሰራኸው
@elanahermontube
@elanahermontube 2 года назад
መልካም ልደት ይሁንልህ ወንድማችን ዋው በጣም ቆንጆና ደስ የሚል ግዜ እንዳሳለፍክ ታየኝ እኮ !። እማማ ዝናሽ እረጅም እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጦት❤ እንወዶታለን ።
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
እደማማዝናሽ መጨረሻየን አሳምርልኝ ለዝህ ሁሉ ዘኪዬ አተነህ በልጆችህ አገኘወ የተባረኩ ልጆች ይስጥህ 💚💛❤ለቤትህ አዲስነኝ ሸበላዉ ቤትህ ደስ ይላል🙏
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
የማማ ዝናሽ ቤት ነው
@SaraSara-zq1mh
@SaraSara-zq1mh 2 года назад
አሜን 🥰🥰
@user-ng2ll6rm7b
@user-ng2ll6rm7b 2 года назад
@@abugidaentertainment le youtoube beteh😁
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
@@abugidaentertainment ቤትህ ያልኩት ዩቱብነወ ቤቱማ የአቶ ዘካራያስ የማማ ዝናሽ ብቸኛልጂ ነወ
@shutup1682
@shutup1682 2 года назад
ሲናገሩ አታቋርጧቸው እባካችሁ! የዛሬ ልጅ ይሰለቻል!... ለትልልቅ ሰዎች እንዲሰሟቸው ይፈልጋሉ ከምንም በላይ!
@mariyamawit
@mariyamawit 2 года назад
ሳቅህ በጣም ያምራል መልካም ልደት ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ላንተም ለናታችንም
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@zeritutube
@zeritutube 2 года назад
መልካም ልደት 🎉🎉🎊🎊🎊🎈🎈🎈🎁🎁🎆🎆🎆✨🎇እረጂም እዲሜ ከጤናጋር ተመኘሁ💚💛❤
@zertiyealex4449
@zertiyealex4449 2 года назад
መልካም ልደት እማማ ዝናሽ ስውዳቸው ምናቸውም አይጠላም ተወዳጅ ናቸው አንተም ጎበዝ ነክ በጣም ተግባብታችዋል በጣም ወደውካል ፀገ ልበሱ ሰላለበሳቹቸው😍
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 года назад
እማማ ዝናሽዬ ፍቅር የሆኑ እናት ባለ ልደቱ እድለኝ ነህ ወደውሐል ከልባቸው ነው ፈገግ እያሉ የምሚያወሩት ኬኩንም ለዛ ነው ደስ ብሏቸው የማበሉት እንደ ሚምልስለኝ የወዱዱህ 1 ነጭ ልብስ ለብሰህ ስላዩህ ነጭ ይወዳሉ 2 ሳቂታ ስለለሆንክ ብቻ ወዱውሐይ ተመርቀሐል
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን እሳቸው የድሮ ዘናጭ ነበሩ እኔ ፀድት ያለ ሰው ወዳለዉ እድሜ ለዘኪ
@wisdom1674
@wisdom1674 2 года назад
ውይኔ እማማ ዝናሽ ይንን ልጅ በጣም ስለወደዱት ፈታ ብለው አወጉት መልካም ልደት የእኔ ጌታ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ መልካም አድራጊወችን አምላክ ያብዛልን ።
@user-ds9fz5vn1l
@user-ds9fz5vn1l 2 года назад
እንኳን ተወለድህ ወንድም እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እማማ ዝናሽ ለመጀመርያ ግዚ አተን ቀረቡህ ደስ ይላል እድሜቸውን ያርዝመው
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 года назад
እኮንተወለድክ ቀሪ ዘእመንክን እግዛአብሄር ይባርክልክ❤🙏
@mesibrhane78
@mesibrhane78 2 года назад
እማማ ዝናሽዩ የመተዳደሪያ ደንብ ነው ትዛዛቸዉ እንኳን ተወለድክ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎉🎉🎉🎉
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@hiwotdegu400
@hiwotdegu400 2 года назад
እንኳንም ተወለድክ ቴዲ ስርአትህ ደስ ይላል ጨዋ ቤተሰብ ያሳደገህ ነህ ዲግሪ ያላትን የመንግሥት ሰራተኛ ሚስት ይስጥህ አሉ እማማ ዝናሽ😘
@user-el5fh1fe5k
@user-el5fh1fe5k 2 года назад
ፖሊስ እደርሶ አይጠይቅም 😁😂😂😂😃😃ድሜሆትን ያርዝምልን 😍
@naimaanaimaa2416
@naimaanaimaa2416 2 года назад
ማነው እደኔ እማማ ሽናሽየን አይቶ የመጣ😂❤❤ስታምሩ
@makiromana3838
@makiromana3838 2 года назад
በስመአም በጣም ነው እምትመስለው እማማን ዝናሽን ከዚኪ በሃላ በጣም የወደዱክ አንተን ነው ደስ ይላል
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
እረ
@ethiopiamaleda-6334
@ethiopiamaleda-6334 2 года назад
አይ እማማ ዝናሽ ስታምሩ !!! መልካም ልደት ወንድማችን !!!
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@user-bv3vy8el8c
@user-bv3vy8el8c 2 года назад
ወይኔ እማማ ዝናሽ በጣም ነዉ ያቀረቡህ ደስ ስትሉ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@user-oh9bo1dp5l
@user-oh9bo1dp5l 2 года назад
አላህእድሜ ይስጥሆ ወንድምእማማዝናሽዪ በጣም ወደዉሃል ስንት ሰዉ ከሳቸዉጋር ሂደዎ ከጎናቸወ አያቀሞጡምነበር አተን በጣም ወድዉሃል እማማዝናሽየ እድሜጤናተመኞሁ
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 2 года назад
ፀጋ ልበስ አሰብከውን ይሙላልክ ቀላል አደለም የሰው ደስታ መጨረሻክን አላህ ያሳምረው ያረብ
@eliasberihun7535
@eliasberihun7535 2 года назад
እማምዬ የእኔ ቅን የዋህ እድሜ ከአጤና ጋር ይስጦት እናታችን የማይሳነው አምላክ እስካመቱ ቆመው በእግርዎ ተራምደው እንዲሄዱ ይርዳዎት እርሶን ሳይ አያቴን ያገኘሁ ንው የሚመስለኝ፣ እሳቸውን የምትረዱ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይቀድሳችሁ የነብስ ዋጋ ያርግላችሁ የምታለብሷቸውም ፀጋ ልበሱ እንደሳቸው ያሉትን ጧሪ የሌላቸውን ደካማ እናቶችቻችንን እና አባቶቻችን በህይወት እያሉ እንዲህ መንከባከብ በእውነት ትልቅ በረከት ነው ሁላችንንም የዚህ በረከይልት ተሳታፊ እድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን መልካም ስራ የክፉ ቀን ስንቅ ነው ከምንም በላይ ደግሞ እግዚአብሔር የሚወደው ነው፣ ደግ ረዳት መሆን ግን እንዴት ደስ ይላል! በምድርም ሰላምን እርካታን ይሰጣል በሰማይም መንግስተ ሰማይን ያዋርሳል!
@banchiyoutube9867
@banchiyoutube9867 2 года назад
እስከ ዛሬ ከመጡት ሰወች እንደዚህ ልጅ ያቀርቡት ሰው የለም እድለኛ ነው
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አመሰግናለሁ
@kalkal1691
@kalkal1691 2 года назад
መልካም ልደት🎂🎉🍾🧨 እንካን ተወለድክ በጣም የወደዱህ እማማ ዝናሺ አንተ ፈግግታህ ድስ ሲል 👍 እማማ ዝናሺ ❤እድሚ ከጤና የስጦውት 🙏
@user-if7pf4xj2u
@user-if7pf4xj2u 2 года назад
ወይ እማማ ዝናሽዬ የኔ እናት እነሱ ለምን አይበሉም እኝን ያዬናል አላሉም በጣም እምር ብላችሃል የልጁ እርጋታዉና ትግስቱ ደስ ሲል መልካም ልደት ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከዉ እማማ ዝናሽዬን እዳሰብካቸዉ ሀሳብህን ሁሉ ፈጣሪ ያሳካልክ በጣም መልካም ወጣት ነክ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂መልካም ልደት🎂🎂🎂❤
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Thank you
@menberegetachew2521
@menberegetachew2521 2 года назад
እንኳን ተወለድክ !!!እድሜከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏🙏
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@user-es4fn5dv8i
@user-es4fn5dv8i 2 года назад
የኔ አናት ደሰ ሲሉ ወኔ ጥያቃቸው ደሰ ሲል ወንድሜ አግዛኣቢሄር ይባርክህ ከአድማቸው ረጅም የሆነ ኣናቶች መዋል በጣም ደሰ ይለኛል
@selam801
@selam801 2 года назад
ወይኔ ሰታምሩ እናት ና ልጅ ትመሰላላችሁ መልካም ልደት ይሁንልህ ወንድማችን
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Amne
@martasila4172
@martasila4172 2 года назад
Happy Birthday Tedy! May God bless all the days of your life. Thank you for sharing your joy with mama Zinash!
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 2 года назад
ወንድሜ በጣም ጥሩ ሰው ነህ! ለሁለተኛ ጊዜ ተመልሰህ ሂደህ ስታያቸው እንዴት ደስ እንዳሰኘካቸው አይየቻለሁ አንተ ከተመለስክ በሗላ የሚሄዱ ሰዎችን "ቴወድሮስ ነህ " ነው የምትላቸው አቀራረብ ጥሩ ስብእና የተላበሰም ነበር እማማም መጨረሻ ላይ ሁለት እጃቸውን ደረታቸው ላይ ጭነው በጣም እወድሀለሁ እያሉ እንደህፃን ሲወዛወዙ ሳይ በጣም ልቤን ሰረቁት.......መልካም ጊዜ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Awe betam thank you 🙏
@tadesseminte6834
@tadesseminte6834 2 года назад
ቀረፃው ጥርት ያለ ነበር
@nononononono3721
@nononononono3721 2 года назад
ጭማቂ እርጎ መጨረሻዬን አሳምረው ምነኛ ትልቅ ፅሎት ነው ሺ አመት ኑሩልን እማማ ዝናሽ
@abeban.8366
@abeban.8366 2 года назад
መልካም ልደት ቴዲዬ እንኳንም ተወለድክ ። አቦጊዳዎች እግዚሐብሔር ይስጣቹ ጸጋ ልበሱ ።
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አመሰግናለሁ
@user-vm5il2mz4j
@user-vm5il2mz4j 2 года назад
እድሜ ጤና ይስጣችሁ. ግን እማማ ዝናሽ ዘር ያጣራሉ ይገርመኛል
@user-wd6ky3lg4i
@user-wd6ky3lg4i 2 года назад
ለመጀመሪያ ጊዜ እማማ ዝናሺ የወደደችዉ ልጂ💚💛❤👌
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
እኔ ራሱ እንዴት እንደምወዳቸው እድለኛ ነኝ በኮቪድ ምክንያት ሳላያቸው
@tegesttefera270
@tegesttefera270 2 года назад
መልካም ልደት ቀሪ ዘመንህን የተባረክ ይሁንእረጋታህ ደስ ሲል እንደ ዘካሪያስ ነው የውደዱሁ እማማ ዝናሽ እድሜ ጤና ይስጦት እናትዬ♥♥♥ስላም ላገራችን
@user-js8mq5rf8k
@user-js8mq5rf8k 27 дней назад
የመልካም ልደት ወንድም በጣም ደስ የሚል ልደት እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንህ ይባርክ ❤❤❤❤
@tubeslegnatube
@tubeslegnatube 2 года назад
ቴዲዬ ያደረከዉ ነገር በጣም ደስ ይላል ተባረክ የእማማ ዝናሽን ባህሪ እንደ ዘኪ የሚችል የለም እግዚያብሔር ዘመኑን ይባርከዉ
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Amne
@user-rh6vz5gb5u
@user-rh6vz5gb5u 2 года назад
ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያልብስህ የተባረክ ልጅ መሆንህ ያስታዉቃል ምክንያቱም እማማ ዝናሽ ወደዉሀል የኔ ጣፋጭ እናት እድሜ ይስጠዎት😍😍😍😍 ❤❤❤❤👑👑👑🙏🙏🙏
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን ያክብርልኝ
@kkmmksa8270
@kkmmksa8270 2 года назад
ፀጋ ልበሱ መልካም ልደት ወንድማችን ❤️
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@jgfjjkhgt4494
@jgfjjkhgt4494 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ሽ አመት ያኑርህ የተባረክልጅ❤❤
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 2 года назад
መልካም ልደት ፀጋ ልብሱ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣች
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
አሜን
@user-dy4gt4om9k
@user-dy4gt4om9k 2 года назад
አተራሱ እንደት እንደምታምር ለወድ ልጂ ውበቱ ፆሙ ነው
@abugidaentertainment
@abugidaentertainment 2 года назад
Esh
@stmarytsegaye
@stmarytsegaye 2 года назад
ዘር መናገር የተፈራበት ዘመን !!!አይ ኢትዮጵያ ??? እማማ ዝናሽን እድሜ ያድርስኝ እንደሳቸው ነፃነት እዲስማኝ ከቡልጋ ፣የቄስ ልጅ ነኝ !!!! በሳቅ መልካም ልደት !ወይ የቻለ አቤት የማማ ዝናሽ ምርቃት ብቻ የት ያደርስሀል ?!
@linalina5554
@linalina5554 2 года назад
መፍራት ሳይሆን አያስፈልግም ብሎ አስቦ ነው
@minty1188
@minty1188 Год назад
@@linalina5554 ለዛ እኮ ነው ሰዎቹ አማራ ደፈጠጠን ጨቆነን እያሉ እሚያለቅሱብን።
@weiniteikest343
@weiniteikest343 Год назад
እግዚአብሔር ድንቅ ነው ።። ሕፃን ሆነን ተፈጥረን አድገን ከዛ አርጅትን ወደ ሕፃንነት 🥰❤️🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳። እማማ ዝናሽ እግዚአብሔር አምላክ ጤና ይስጦት ብርታት ይስጦት ። 🥰❤️🥰❤️
@bettydangaw3787
@bettydangaw3787 2 года назад
እንኳን ተወለድክ ቀሪው ዘመንክ ይባርካ ካመት ያድርሳችው
@sebletube6489
@sebletube6489 2 года назад
የኔ እናት ለትምህርት ያላቸው ፍቅር ለየት ያል ነው❤❤
Далее
надувательство чистой воды
00:28
ЭТО ВООБЩЕ НЕ БОЛЬНО !
00:15
Просмотров 320 тыс.
Habteshe aerobics exercises
0:26
Просмотров 15 тыс.
Только девушки так умеют😂
0:59