Тёмный
No video :(

እርጎ የሚሰጠን የጤና ጠቀሜታዎች | Health benefits of yoghurt 

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Подписаться 62 тыс.
Просмотров 2,2 тыс.
50% 1

#yoghurt
#ጤና
#health

Опубликовано:

 

19 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@yemisrachtesema5994
@yemisrachtesema5994 26 дней назад
thank you doc
@haylu8198
@haylu8198 Год назад
እናመሰግን አለን ዶክተር አማኑኤል
@haha-ot8yv
@haha-ot8yv 5 часов назад
በዳይት ሰአት ብንጠቀም እደት ይታያል
@Mimi-y5z9v
@Mimi-y5z9v 5 дней назад
ስኳር ጨምሬ ብጠጣ ችግር አለው?ስለሚኮመጥጠኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 дня назад
የለውም በመጠኑ።
@eyayushnigatu717
@eyayushnigatu717 Год назад
10Q nefsetur set ergo bteta chgr alew?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Год назад
pasteurized መሆን አለበት። እሱ ከሆነ ችግር የለውም።
@martagrmay3190
@martagrmay3190 Год назад
አረ ዶክተር ተባበረኝ የልጄ ፀጉር እየተነቃቀለ እየተሰባበረ ወቶ አለቀ በሀሳብ ልሞት ነው ደክተር ጋር ወስጄው ምንም አይደለም አሉኝ ጎግል ላይ ገብቼ ሳይ በዚህ እድሜ መነቃቀል ወይም መበጣጠስ ኖርማል አይደለም ይላል ልጄ 1 አመት ከ ሁለት ወሩ ነው መላ በሉኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- Год назад
አዎ ልክ ነሽ ህፃናት እስከ 6 ወር እና 1አመት ድረስ የፀጉር መነቃቀል ያጋጥማቸዋል። ይህ ግን የተለመደ ነው። ችግሩ ከ 1 አመት በኋላ ሲሆን ነው። በዚህ ጊዜ ምክንያቱ የራስ ቅል ችግር ሊሆን ይችላል ፣ አናታቸው ላይ የሚፈጠር አለርጂ ፣ ፈንገስ የቫይታሚን ወይም የአመጋገብ እጥረት ሊሆን ይችላል። ስለዚህ በቅድሚያ ልጅሽን በየቀኑ ፀጉሩን ማጠብ የለብሽም። በሳምንት ሁለት ወይም ሶስት ጊዜ በቂ ነው። ሌላው ፀጉሩን እንዳታሺ። እሱም ፀጉር ይነቃቅላል። ለህፃናት የተሰሩ ሻምፖዎች ወይም ቫዝሊን አለ እሱን ተጠቀሚለት። አተኛኘቱንም ቀይሪለት። ሌላው ቫይታሚን ዲ ስለሚያስፈልገው የፀሃይ ብርሃን ማግኘት አለበት ስለዚህ ፀሃይ አሙቂው ጠዋት ጠዋት ማለት ነው። ሌላው አይረን ያላቸውን ምግቦች አብይው ።በአጠቃላይ የተመጣጠነ እና ሁሉንም ማዕድናት የያዘ ምግብ አብይው። በዚህ ለውጥ ከሌለ ህክምና መውሰድ ይኖርብሻል።
Далее
ቀላል የእርጎ አዘገጃጀት@ethiolal2148
11:05
Курск - врата Рая / Новости / Шпак
1:14:35