Тёмный

🔴 ቴምር በእርግዝና ወቅት የሚሰጠው የጤና ጠቀሜታዎች 

Dr. Amanuel - ዶ/ር አማኑኤል
Подписаться 74 тыс.
Просмотров 24 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

26 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 69   
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ
@እማዬእውድሻለሁኑሪልኝ 6 месяцев назад
ሰላም ዶክት እናመሰግናለን አላህ ይጠብቅለን ዘንድሜዋ❤🎉🎉🎉🎉
@Ees-p6e
@Ees-p6e 4 дня назад
እድሜና ጤና ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ
@zuzu2641
@zuzu2641 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ዶክተር አሁን ራሱ እየበላሁ ኖ እምሰማህ 6 ወር ጨረስኩ አልሃምዱሊላህ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ወ9ሠ
ዶክተር እኔ 7ወሬ ነው ተምር ብበላ ችግር አለው እንዴ
@zinetanwaeryoutube4808
@zinetanwaeryoutube4808 7 месяцев назад
እናመሰግናለን
@taibah1116
@taibah1116 5 месяцев назад
እኔ አራት አምስተኛ ወሬን ልይዝነው ግን ሆደን ይቆርጠኛ ለምነው ዶክተር ያው በስደት ስለሆኩ ክትትል አልጀመርኩም ገና እጀምራለሁ ብያለሁ ካሁንበሗላ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ 8 месяцев назад
እናመሰግናል
@yhih7000
@yhih7000 6 месяцев назад
እናመስግናለን
@AsratAsrat-c4c
@AsratAsrat-c4c 7 месяцев назад
ዶክተር 3 ወሬ ነዉ ቴምር ብበላ ችግር አለው
@bmm3152
@bmm3152 7 дней назад
❤❤❤❤❤
@temimaabdella-ti9qk
@temimaabdella-ti9qk 11 месяцев назад
ሰላም ዶ/ር የፔሬድ ማስቆምያ መጠቀም ችግር ያመጣል ወይ እባካቹ ኢሄን ኮመንት ምታነቡ ተጠቅማቹ ምታቁ መልሱልኝ በጭንቀት ልሞት ነው
@alalall6513
@alalall6513 11 месяцев назад
Plse doctor ena ye 3 woer eriguze niye ke ahune gemero bimegebe cheger alu plse meleseliye
@Fatema9090-r9y
@Fatema9090-r9y Месяц назад
ዶክተር በፈጠረህ መልስልኝ ሁለት ወር ጨርሸ ወደሶስት ወር ልገባ ነው ተምር በብዛት እበላለሁ እና ያወርዳል አትብይ ይሉኛል ምን ትመክረኛለህ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 29 дней назад
እንደዛ ሚባል የለም። ጣፋጭ ስለሆነ የደም ስኳርን ሊጨምር ይችላል እንጂ ፅንስ አያወርድም
@Fatema9090-r9y
@Fatema9090-r9y 29 дней назад
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ የምር አሏህ ይስጥልኝ
@user-gr9ex4ro1m
@user-gr9ex4ro1m 4 месяца назад
ዶክተር እባክህ መልስልኝ እኔ አሁላይ 4 ወር ከ8 ት ቀኔነዉ ግን የኩላሊት ጠጠር አለብኝ ከእብቴ በታች በጣም ያመኛል ሀኪቤትም ቢሄድ ለዉጥ የለም በጣም ተሰቃየሁ በቤት ዉስጥ ምን መጠቀም አለብኝ እባክህ እርዳ የርግዝናየን ወራቶች ማጣጣም አልቻልኩም ተሰቃየሁ😢😢😢😢😢
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 4 месяца назад
በርግጥ የጠጠሩ አይነት ይወስነዋል። ቀላል የሚባል ከሆነ ፈሳሽ በመውሰድ በተለይም ውሃ በሎሚ እያደረክሽ መጠጣት አለብሽ ፣ እረፍት አድርጊ ። በጣም ከባሰብሽ ደግሞ የህመም ማስታገሻ ይሰጥሻል።
@user-gr9ex4ro1m
@user-gr9ex4ro1m 4 месяца назад
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር
@RrR-xe5yl
@RrR-xe5yl 11 месяцев назад
እናመሰግንአለን
@galelabalcha3248
@galelabalcha3248 11 месяцев назад
ዶክተር በማሪያም እንዳታልፈኝ የ17 ሳምንት እርጉዝ ነኝ ደግሞ 2,3 c m የማዕፀን እጢ አለብኝ መዉለድ ላይ ችግር ያመጣል ? እንዴት ነዉስ የምወልደዉ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
እሺ አላልፍሽም። ጥሩ ጥያቄ ነው። በርግጥ 2.3 cm የማህፀን እጢ ለእርግዝና ስጋት አይደለም። ነገር ግን የእጢው አይነት(ምልክት ያሳያል ወይስ አያሳይም) ፣ ያለበት ቦታ ፣ እያደገ የሚሄድ ከሆነ ፣ እና ከአንድ በላይ ከሆነ ፅንሱን ያጨናግፋል። እንግዴ ይሄን የምታውቂው በክትትል ወቅት ሀኪምሽን በመጠየቅ ነው። አወላለድሽ የሚሆነው ወይ ቀድመሽ እንድትወልጂ ወይም በኦፕራሲዮን ነው የሚሆነው። በእጢው መሰረት ማለት ነው። እንዳልኩሽ ግን ክትትል ማድረግሽን አትዘንጊ።
@galelabalcha3248
@galelabalcha3248 11 месяцев назад
በመጀመሪያ ፈጣን ለሆነዉ መልስህ ሳላመሰግን አላልፍም ዶ.ር እግዝያብኤር ይስጥልኝ የኔ የእጢ አይነት መዮማ ሲሆን ሳላረግዝ በፊት እራሱ ፔሬዴም በጣም ኖርማል ነበር አሁን ደግሞ አንድ አንዴ ቼካብ ስኤድ አይታይም ይሉኛል አልፎ አልፎ ነዉ የሚታየዉ እና ግራ ገባኝ
@andtube8023
@andtube8023 5 месяцев назад
❤❤❤❤ዶክተርዬ በእናትህ መልስልኝ እኔ ሁለት ወሬ ነው ግን ቴምር ተከልክያለው ህክምና እየተከታተልኩ ነው ሌላው ደግሞ የኮሶ ትል ያልከውንም ቪዶ አይቻለው በዚሁ አጠቃልዬ ልጠይቅህ ብዬ ነው እና እረጅም አመት ሆነኝ የኮሶ ትል አያለው ህክምና ስሄድ የለብሽም ይላሉ እኔ ግን ሽንት ቤት በገባው ቁጥር አያለው ፍርማሲ መዳኒት ገዛው ዚንትል እሚል እሱን ስወስድ ሙልጭ ብሎ ይወጣል ከዛ ደግሞ ትንሽ ወር ቆይቶ ይመለሳል ማዬት የጀመርኩት የ 10 አመት ልጅ ሁኜ ነው አሁን ሀያ ሰባት ነኝ እደው ምን ላድርግ እዚህ ሀገር በሽታ አሞኛል ብለህ ስትላችው ሌላ በሽታ ነው እሚያክሙህ ለምሳሌ ራሴን ካልክ ደህና ነህ ይሉህና ባይሆን አንገትህ ላይ ችግር አለ ይላሉ ግራ ገባኝ እኔ ትሉን በአይኔ ከማዬት በላይ ምን እውነት አለ ወይስ ማይክሮስኮፑ አይሰራም ግራ ገባኝ ባክህ መልስልኝ ባክህ😢😢😢😢😢😢😢
@taibah1116
@taibah1116 5 месяцев назад
ምድነው የኮሶ ትል ማሬ አይዞሺ
@andtube8023
@andtube8023 5 месяцев назад
@@taibah1116 ማሬ ከሆድ ውስጥ የሚወጣ ትል ነው ነጭ ትል እድ ወስፍት ካወቅሽው እሱ ነው ብታይ አስቸገርኝ እፍፍፍፍ አንችም አይዞሽ ክትትል ግን ጀምሪ ማሬ
@banchibirhanu7158
@banchibirhanu7158 11 месяцев назад
ዶ/ር የ8 ወር ነፍሰጡር ነኝ። ግን ቴምር ስበላ ጨጋራዬን በጣም ያመኛል። ለምን ይሆን
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
ቴምር ለአንዳንድ ሰዎች ላይስማማ እና አለርጂነት ስላለው ነው። የሆድ ህመም ፣ በቆዳ የሚፈጠር ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። ስለዚህም የምትበይውን መጠን በቅድሚያ ቀንሺ። 6 ፍሬ ነው ለነፍሰጡር እንድመገም የሚመከረው። ይህህንንም አድርገሽ ግን የሚያምሽ ከሆነ ቴምሩን መመገብ ማቆም ነው ያለብሽ።
@Helenfasil
@Helenfasil 7 месяцев назад
ሰላም ዶክተር በቀን ስንት መውሰድ አለብኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 7 месяцев назад
6 ፍሬ
@HayatMohammed-j9k
@HayatMohammed-j9k 11 месяцев назад
Selam doctor ene ahun ye 6 wer nefs tur negi enam gen kilo alchmrkum men limgen kilo endchmer
@AspAso-mj7om
@AspAso-mj7om 11 месяцев назад
ዶክቶርየ እንዴት ነህ እስኪ እንደማንም ብለህ መልሰልኝ ከዚ በፊት 2 ግዜ ወልጃሎ 2ቱ ኣለ ምንም ህማም ነው የወለድኩት ግን ስወልዱ ጤነኛ ልጆች ናቼው ወድያው ከሰኣታት ይሞታሉ ልጅ በጣም ነው እምወደው ኣሁንም 1ወር 15ቀን እርጉዝ ነኝ ሆዴም ይቆርጠኛል ዛሬ ደሞ ትንሽ ደም ፈሰሰኝ ኣድስ ሆነብኝ ምን ማረግ ኣለብኝ እታቁ ንገሩኝ ኣደራቹ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
የደም መፍሰስ ከሆድ ቁርጠት ጋር በጣም አፋጣኝ ህክምና የሚፈልግ የእርግዝና ምልክት ነው። በተለይ አንቺ ገና 3 ወር እንኳ አላላፍሽም። ይህ ምልክት በዚህ ወራት ሲከሰት አሳሳቢ ነው። በአብዛኛው የፅንስ መጨናገፍ ምልክት ነው። ጊዜም አይሰጠውም።
@ashurah7673
@ashurah7673 11 месяцев назад
መጀመሪያ ፎሊክ አሲድ ውሠጅ😢😢
@AspAso-mj7om
@AspAso-mj7om 11 месяцев назад
@@dr.amanuel- ዶክቶርየ በጣም ኣመሰግናለው እግዚአብሔር ያክብረልኝ ትናት ትንሽ ከፈሰሰኝ ወድያው ኣቃረጥ ኣሁን ምንም የለኝም ህክምና ደሞ መሄድ ኣይመቼኝም ኣድስ ስራ ነው ያለሁት ሰዎቹም ኣይሰድኝም ለፈጣሪ ሰጥቼ ዝም ብያሎው
@AspAso-mj7om
@AspAso-mj7om 11 месяцев назад
@@ashurah7673 ኣመሰግናሎው ከሰደልያ መግዛት ይቻላል ህክምና ስለ ማልሄድ
@Bereket734
@Bereket734 3 месяца назад
በኢየሱስ ስም የሰይጣንን ስራ አፍርሺ ፀልይ ይሄ የጭንገፋ መንፈስ ነው
@nefisamahemmed4039
@nefisamahemmed4039 10 месяцев назад
እናመሠግናለን ዶክተር እባኬህ እንዳታልፈኝ ፔሬዴ sept 5 አንድ ጊዜ ብቻ ብቅ ብሎ ቀረ ከመቼ ጀምሬ ነው የምቆጥረው አሁን ስንት ወር ይሆነኛል?ልቤንም በጣም ያመኛል ?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 10 месяцев назад
የምትቆጥሪው የወር አበባሽ የመጣበት የመጨረሻው ቀን ከሹ ጀምረሽ ነው።
@FirehiwotKochito
@FirehiwotKochito 7 месяцев назад
Enamisgenalen
@taibah1116
@taibah1116 5 месяцев назад
ሆርሞን እደትነው የሚስተካከለው
@andtube8023
@andtube8023 5 месяцев назад
ሀኪም ስትጀምሪ ኪኒኒ ይሰጡሻል ለኔ ሰተውኛል የሆርሞን
@taibah1116
@taibah1116 5 месяцев назад
@@andtube8023 ሳላገባ በፊት ጡቴን ያመኝነበር ከዛ ሀኪም ስሄድ ምንም ችግርየለው የሆርሞን መዛባትነው አሉኝ ከዛም አገባሁ ግን አሁንም ያመኛል እርጉዝነኝ አምስተኛ ወሬ😥
@HanaTsega-l6n
@HanaTsega-l6n 10 месяцев назад
Dokterye ene ye 3wer nebsetur negn ena twat bebado hode ke 3-4 ebelalew yi chigr yinorewal techenkealew betam
@mermeriabrha
@mermeriabrha 6 месяцев назад
ቴምር በIVF ይጠቅማልወይ የግዳል
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo 11 месяцев назад
ዱክተር መልስልኝ በሞቴ እኔ 4ወር አርጉዝነኝ ሎሚበጣም ያምረኛል እበላለሁ ችግር አለዉ ወይ ለፅሱ መልስልኝ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
የለውም። ግን በልኩ ብታደሬጊው ጥሩ ነው። ሎሚ አሲድ ስላለው ለጥርስ እና ለጨጓራ ጉዳት ሊያመጣ ስለሚችል በመጠኑ ብትመገቢው ይመከራል።
@JhdTiu-qk7nr
@JhdTiu-qk7nr 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ደክተረ ጥያቄ ነበረኝ እኔ 7 ወረ እረጉዝ ነኝ አረጓዴ ሻይ ብጠጣ ምን ችግረ አለው ?
@123abay
@123abay 11 месяцев назад
ዶክተር ይመልስልሻል ብየ ተስፋ አለኝ ካልመለሰልሺ ለእርጉዞችና ለሚያጠቡ አረንጒደ ሻይ አይፈቀድም በጣም ብዙ ዶክተሮች አብራርተውታል ሰወች አርገሺ ተመልከች በተረፈ በሰላም ውለጅ❤
@JhdTiu-qk7nr
@JhdTiu-qk7nr 11 месяцев назад
@@123abay አሚን በጣም አመሰግናለሁ
@MdMd-nn2gf
@MdMd-nn2gf 11 месяцев назад
ዶክተር እኔ ደማነሰ አለብሺ ብለዉኝነበርግንጣቶቸንበጣምያመኛልመዘርገትማጠፍያቀተኛል
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
ይህን ቪድዮ አላየሽውም። እዚህ ላይ ኮ ተናግሬ ነበር። አረንጓዴ ሻይ ለነፍሰጡር ሴት አይመከርም።👉ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-jK1Wbw1L-lo.html
@BirhahuAbiye
@BirhahuAbiye 8 месяцев назад
Selam lebath ads negn d/c ahun ye 9 wer nefsetur negn yemwuldbet ken kalugn 3 alifol gin semat alew kurtet chger yihonew yihon kechalk meliselgn
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 8 месяцев назад
ቁርጠቱ አይነት አለው። የውሸት ምጥም የእውነት ምጥም ምልክትም ሊሆን ይችላል። ለሱ የተሰራ ቪድዮ ስላለ በሱ እወቂው። የቁርጠቱ አይንት ይወስነዋል።
@aeynyaschenk4527
@aeynyaschenk4527 9 месяцев назад
ዶክተር ቃሪያ በጣም እመገባለሁ ለፅንሱ ችግር አለውዴ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 9 месяцев назад
የለውም። ግን ቃር እና የልብ ማቃጠል ሊፈጥር ስለሚችል ብትቀንሺ መልካም ነው።
@AstbhaHagos-oc8qr
@AstbhaHagos-oc8qr 11 месяцев назад
የ6 ወር እርጉዝ ነኘ ሸይ ሁሌም እጣጠለሁ ችግር አለው
@zuzu2641
@zuzu2641 11 месяцев назад
እኔም 6 ወር ጨረስኩ ሁሌ እጠጣለሁ ካልበዛ ችግር የለውም ብሏል አታብዢ
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
ሻይ ጥሩ ነው። አረንጓዴ ሻይ ነው ለነፍሰጡር የማይመከረው። እናም አብዝታችሁ አትጠጡ። እንጂ ሌላ የሚያመጣው ምንም ጉዳት የለም።
@ፅጌሮማንኣረፉይነ
@ፅጌሮማንኣረፉይነ 11 месяцев назад
❤🙏❤
@hanagebeyaw9552
@hanagebeyaw9552 11 месяцев назад
ግንቦት4 የመጨረሻ ፔሬድ የመጣው ስንት ሳምንቴ ነው?
@dr.amanuel-
@dr.amanuel- 11 месяцев назад
7 ወር ላይ ገብተሻል። በሳምንት ደግሞ 29 ሳምንት አካባቢ ነሽ።
@hanagebeyaw9552
@hanagebeyaw9552 11 месяцев назад
@@dr.amanuel- አመሰግናለሁ ዶክተር
@hanagebeyaw9552
@hanagebeyaw9552 11 месяцев назад
@@dr.amanuel- መውለጃየ ቀን መቼ ይሆናል ማለት ነው ዶክተር
@ሠአዳሥአዲ
@ሠአዳሥአዲ 11 месяцев назад
ዶክተረ እኔ መሠከረ 1"ብረዴ መጣ ከዛ በመጣ በሰምን ቀን ግንኙነት አረኩ እሰካሁን አልመጣም እና ወገቤንና እንብረቴላይ ያመኛል
@YaletashMamo
@YaletashMamo 8 месяцев назад
ዶክተርዬ መልስልኝ ጎንና ጓኔን ይጠዘጥዘኛል ምድነው​@@dr.amanuel-
@የውርጃመዳኒት
@የውርጃመዳኒት 5 месяцев назад
ሳውዲ ያላቹ የውርጃ መዳኒት ከፈለጋቹ አለ ዜሮ አምስት ዘጠና ሰወስት ሰማንያ አምስት ዜሮ ስምንት 62
@SelamaliSelamali
@SelamaliSelamali 3 месяца назад
ሲጀመር ውርጃ በሀይማኖታችን ሀራም ነው ሙስሊም ከሆናችሁ በዚህ ገንዘብ አትኑሩ
@አዚ-ገ9ተ
@አዚ-ገ9ተ 3 месяца назад
አፈር ብይ ይቅር ይበልሽ
@hwuwshhs7359
@hwuwshhs7359 2 месяца назад
ሀራምምምምምምምምምምሞምምም ነዉዉዉዉዉዉዉዉ
Далее
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 183 тыс.
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Ethiopia - በኢራን የተፈራው ሆነ
10:58
Просмотров 99 тыс.
ናይ ድቃስ ጸሎት
29:51
Просмотров 908 тыс.
Исповедь / Мася
2:47:10
Просмотров 183 тыс.