Тёмный
No video :(

እሱ ላይ ግፍ ስለሰራሁ ህይወቴ የተመሰቃቀለ መስሎ ይታየኛል || አንቺ ከፍቅርሽም ከትምርትሽም ለመሆን አልታደልሽም ይሉኛል 

ክህሎት
Подписаться 266 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

ሁለት ወጣቶች ራሳቸው ላይ አሻራ ጥሎ ያለፈውን የፍቅር ታሪካቸውን በንዲህ መልክ አጫውተውናል አብራችሁን ቆዩ #ክህሎት
#ክህሎት
ሃሎ ማለት ከፈለጉ 0963143471 ወይም 098 011 5685 ይጠቀሙ

Опубликовано:

 

18 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 256   
@mesiketema7285
@mesiketema7285 2 года назад
የትዳር አላማው 1.ለመተጋገዝ, 2ዘርን ለመትክት ,3.ከዝሙት ለመራቅ ነው አላማ ሳይኖርቹ ፍቅርን አተጀምሩ በተለይ እኛ ሴቶች ነን የምንጎዳው
@mekumar1607
@mekumar1607 2 года назад
እውነት ነው እግዚአብሔር ይርዳን
@biruksherif1838
@biruksherif1838 2 года назад
መሲ ጀግና ጥሩ ገልጸሽዋል የሚያሳዝነው ግን አተገብሩትም
@dagmaitgizawi6295
@dagmaitgizawi6295 2 года назад
@@biruksherif1838 በደንብ እተገብራለን ግን ወዶች
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 года назад
@@biruksherif1838 እናንተስ 😡👊😂😂😂😂
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 года назад
ትንሳኤ እውነተኛ አፍቃሪ ናት : እንደስምሽ ሁሉ ነገርሽን አበቃለት ምትይውን በቃ ሞቷል ተበላሽቷል የምትይው ነገር ላይ ትንሳኤ ይሁንልሽ ጌታ እውነተኛ አፍቃሪ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ 💕💕
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
እንዲህ አይነገት ፍቅር የለም እውነተኛ አፍቃሪ ላልሆነ ወንድ ዋጋ መክፈል በፍፁም ተገቢ አይደለም አፍቃሬ አይቀናም ሌላሴትም አይመኝም አፍቃሬ እስከመጨረሻው ይጠበቃል
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 года назад
@@user-du7zp6bo7d @ ይሄ የሷ ህይወት ነው ያካፈለችን : ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ የሞተው ለፍቅር ብሎ ነው እኛ በምላሹ እንደምናፈቅረው አረጋግጦ አልሞተም : ፍቅር የራሱን አይፈልግም ይላል እና ክርስቶስም እኔ እንደወደድኳቹ እርስ በርሳቹ ተዋደዱ ብሏል : ያ ማለት የወደድነው ሰው እንደፈለገ ይጫወትብን ማለት ነው ብዬ አላምንም ግን ሰዎች ሁሉም ፍቅርን የሚገልፁበት የራሳቸው መንገድ አላቸው ትንሳኤም የራሷን ነው የነገረችን እሷ እኛም እንዲህ እንድንሆን አልመከረችንም
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
@@user-xe4ur2lk2z አይ እኔ እንዴህ አይነት ፍቅር አይመቸኝም ጋርፈለኩት በቃኝ በየ ማቆም አለብኝ እንጅ ስለተራራቅን እንደምወደው እያወቀ ሌላ ሴት መደረብ አይ መፃፍ ቅዱስ ይፈቅዳል እንዴ የእኔ ያልኩት ሰው ከሌላሴት ጋር አንሶላ ሲጋፈፍ ኖሮ ወደእኔ ሌመጣ እረ አይታሰብም ይህን ፍቅር ነው ልለው አልችልም ልክ እነደሶ አይነት ታሪክ ሰምቻለውና እሶ እንዳሰበችው አየደለም ይጠብቃት እናም መተው እንጅ እንደዚህ አይይይ
@rehimlezk256
@rehimlezk256 2 года назад
L.p.
@libamset
@libamset 2 года назад
ለሴት ልጅ ብልህ መሆን÷ ዓላማ ያላት መሆንና በሥርዓት መጓዝ ግዴታዋ ነው! እንደ ህጻን መኖርና ራሷን አለመመርመር ዋጋ ያስከፍላታል! ዓላማ!ዓላማ!ዓላማ ያስፈልጋል!
@fggt4756
@fggt4756 2 года назад
😥 በትክክል እኔ አንዷ ዋጋ ከፋይ ነኚ
@user-jt2uc9zh1u
@user-jt2uc9zh1u 2 года назад
ያገሬ ልጅ ጎንደሬዋ እንደኔ ስረዳሽ ምንም አይነት ጥፋት የለውም እኛ አለን እኮ በአረብ አገር ስንት መስዋት የምንከፍለው እና ፍቅር መስዋትነት ይጠይቃል እህቴ ይቅር ተባባሉ እና አብራቹህ ንሩ እህቴ
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 года назад
ግን ቆይ ቃናፊልምና የህንድ ፊልም ላይ የምታዩትን ነዉ እንዴ ለመኖር የምትጥሩት አረ ሲሆን ሀይማኖታችንን ካልሆነ ደሞ ባህላችንን እንይ ከትዳር በፊት የፍቅር ግንኙነት በሀይማኖት ዝሙትና ሀፅያት ነዉ በባህላችን ደሞ ነዉር ነዉ እንደጀብድ ስታወሩት ትንሽ አታፍሩም 😐 የሔድሽበትን አላማ ትምህርትሽን ትተሽ ትጃጃያለሽ አይይ😌 እኛ ከአላማሽ በፊት ማስቀደም ያለብሽን ካላወቅሽ ህይወትሽ ሙሉ የተዘበራረቀ ነዉ የሚሆነው
@asmarehaklogh2188
@asmarehaklogh2188 2 года назад
ለቀይዋ ልጅ ልምከርሽ። ገና ልጅ ነሽ። ዘና ብለሽ መማር ትችያለሽ። ፍልስፍናውን ተይ። ቶሎ ደውይለት ክሶ ያስተምርሻል። ባልሽ እሱ ነውና በፍጥነት ወደሱ ተመለሽ።
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 года назад
ልጅቷ ግን ጤነኛ አትመስለኝም : ህፃን አይደለሽ ተማሪ ብሎ አልገፋፋኝም ምትለው አንቺ እኮ ለራስሽ ስታስቢ ነው ሰውም ሚያበረታታሽ እሱ ሚችለው ፍቅር መስጠት ነው እየሰጠሽ ነበር : ከሱ ተለይተሽስ የትጋ ደረስሽ ?? ምንም የማይገባ ነገር ነው ምታወሪው አታፈቅሪውም ብታፈቅሪውማ ዋጋ ከፍለሽ አብረሽ ነበር ምትሆኚው : አሁንም ለመመለስ ታወላውያለሽ : ብቻ በራስ መተማመን ሚባል ነገር የለሽም አላማም እቅድም የለሽም : ወይም ደሞ የምታወሪው ሁሉ ውሸት ይሆናል
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 года назад
ትክክል👍
@techawatch
@techawatch 2 года назад
በጣም ነው የምታሳዝኝው ቅድሚያ ለትምህርትሽን ነበረ መስጠት የነበረብሽ ፍቅሩም ሁሉም ይደርሳል ተምረሽ ራስሽን ችለሽ ብትታይው እሱም ደስ ይለዋል ላንችም ስኬታማ በመሆንሽ ደስ ይልሽ ነበረ።አሁንም ገና ብዙ ተስፋ አለሽ ትምህርትሽን እየሰራሽ ቀጥይ እና ተመረቂ።ብዙ ሴቶች የምትሸወዱት አላማችሁን ትረሱና ሽምጥጥ ብላችሁ ፍቅር ላይ ትገቡና አላማችሁን ትረሳላችሁ።
@hfhjgfyfhjf1774
@hfhjgfyfhjf1774 2 года назад
ፍቅር ሲይዝ ችግር ነው እህቴ አላማ ምናምን አይልም
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 года назад
አይይ መገማት መግማማት አሉ እማማ ዝናሽ 🙂🙂 እህቶቼ አረ አይናችሁን ገለጠ ፍቅር እዉነት እንጂ ስሜት አደለም ምን እንደምትሰሩና እንደምወሩ ግራ ግብት ያለዉ ትዉልድ ኤጭጭ
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
እወላ 😓
@user-wu6hr6mg9v
@user-wu6hr6mg9v 2 года назад
የብዙ ሰው ስሜት ነው እማ😪😪ትውልድ
@zuzu...3825
@zuzu...3825 2 года назад
ስሜትና ፍቅርን ያለየ ትውልድ እዳ ገባንኮ እህ
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 года назад
ክህሎትየ አስቸግሬክ አላውቅም ተቸገርልኝ ዛሬ እዚ ከመጋበዝክ በፊት ሚዲያ ላይ መቅረባቸውን አለም እደሚያቸውና እደሚሰማቸው ንገርልኝ ክፍሏ ተቀምጣ ከጓደኛዋ ምትጫወት ነውኮ ሚመስል የኛ ጆሮ ና አይናችን ግዜያችን ቀልድ ነውዴ እረ እንተሳሰብ ወድሜ 😞😞😞😞😞😞
@banchidemgbat404
@banchidemgbat404 2 года назад
ክክክክክክክ ስላልበሰሉ እኮ ነው
@user-fq4sj7eo7c
@user-fq4sj7eo7c 2 года назад
አይ ዘንድሮ እስቲ እናዳምጥ እማታመጡት የለም ዘንድሮ ጉድ ነዉ
@fatimamelkamu8632
@fatimamelkamu8632 2 года назад
hhh
@yaserjjj4370
@yaserjjj4370 2 года назад
ክክክክ
@momo9555
@momo9555 Год назад
የቆቦዋልጂ የኔ ቢጤ እኔም ሳኡድ ነኝ እሱን ባሌ ኢቶጲያ ነበር እኔ 6ወር ነዉ ደሴ ሂዶ ድምፁን የሰማሁት ድምፁን ስሰማ በጣምነዉ የጮኩት ሰላም አገኘወላሁ ብየ አላሰብኩምነበር ስሜቱን አቀዋለሁ ስድስቶር ሙሉ አረቦቹጋ መግባባት እስኬቅተኝ ድረስነበር የምጨነቀዉ ብቻ አልሀምዱሊላ ሁሉም ሰላም ሰላም ሁኖ ወደኔ መጣ ተገናኘን💓
@halimasaeed9238
@halimasaeed9238 2 года назад
እድሜ ለመዳም ዋይፋይ እስኪ ልስማቸው ምን አያሉነው መቸም ሰለፍቅር ነው
@edomanbese3810
@edomanbese3810 2 года назад
😂
@TGST645
@TGST645 2 года назад
ጎንደሬዋ እህቴ ከወራሽው አንፃር ልጁ ምንም ችግር የለበትም ፍቅር እኮ ጨዋታ አይደልም እናት ወደ ራስሽ ተመለሽ
@girum3275
@girum3275 2 года назад
Thanks ena be anchy hasab esmamalhu 💯% cheger ke esu new
@cecet745
@cecet745 2 года назад
ስሟ አትጠገብ ነው እህቴ
@begood4all157
@begood4all157 2 года назад
ሁለትሽም ካሁን ቡኋላ ፍቅር ምናምን የሚባል ነገር ስትሉ እንዳልሰማ በቃ የ ያለፈ ታሪካቹ ነው ተማሩበት ከዛ በተረፈ ወደ ኋላ ያለፈ ታሪክ ማሰብ አይደለም ወደ ኋላ ዞራቹም እንድታዩ አልፈቅድላቹም ሙሉ ግዜያቹን ትምህርት ላይ እና ጠንካራ ሴት የምትሆኑበት መንገድ መቀየስና መያዝና መጓዝ ልክ በዛ መንገድ ላይ እኔ አለው የዛኔ እንጋባለን ሰምታቿል ።
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 года назад
😄😄😄😄😄😄
@musadedgeba9600
@musadedgeba9600 2 года назад
Kkkkkkkkkk
@musadedgeba9600
@musadedgeba9600 2 года назад
Kehelote abedek enda enzi men enaregachew chemelaka za wedza molekaka men yenselalu
@semirasami1987
@semirasami1987 2 года назад
😂😂ያልተያዘ ግልግል ያውቃል 😂
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r 2 года назад
ከቆየን ብዙ እሠማለን የመዳም ቅመሞች
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
ክክክክክዋናው ጤና ነው
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r 2 года назад
@@hayatislam8513 በጣም ውደ አይ የመጨረሻው ዘመን ደረሥንኮ ያአላህ
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 года назад
እድሜ ይስጠንእጂ እንሰማለንገና
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Qelal.bicha.yanuren
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 года назад
በጣም
@ethiopian7940
@ethiopian7940 2 года назад
ቅመሞች እኛ እኮ ትምህርተን ተማርነው በመዳም እንተርኔት ጠንቀቅ ነው መጀመሪያ አላማን ማፍቀር ከዛ ቡሀላ ይደርሳል ሌላው ቆይ ላዳምጥ
@sitrawollootube9643
@sitrawollootube9643 2 года назад
አችዋ ተመለሺ ግደታ ሌትም ቀንም መገናኘት ብቻ አይደለምኮ ፍቅር መሥዋት ክፈይ ይቀርሻል ያለፈውኮ አለፈ አይመለሥም የወደፊቱን አሥተካክይይ እኛም አለን 7አመት ተለያይተን ለፍቅር መሥዋት እየከፈልን
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 2 года назад
ፋቅር ጊዜና ቦታ አይወስነውም እረጅም አመት በስደት አለን በፋቅር እንኩዋን አንድ ሀገር እየተኖረ የግድ አዲስ አበባ መኖር አለበት ላንቺ ብሎ እራስ ወዳድ ናት መምህር ሹፌሮች ወታደር ቤተሰቦች በየሀገሩ ነው የሚኖረው ስለዚህ ፋቅረኝዋ የትም ቢመደብ አብራው እዛ መሄድ ተቀጥራ ነው የምሰራው እዛም መስራት ትችላለች የሆነ የደበቀችው ነገር አለ ለመለያየት ምክንያት አይሆንም ይሄ ደሞ አላማ ቢስ ናት ትምህርቱዋን ትታ እሱ ጋር መቀመጡዋ ትዳርስ ቢያዝ ጠዋት ማታ የእሱን አይን አይኑን ልታይ ነው እንዴ ሆ መስራት የሂወት እሩጫ አለ እኮ
@teralemteralem659
@teralemteralem659 2 года назад
እኛክ የዛርየውስ ምንም ጥሩ ነገር አልተማርንበትም ፍትህ ለጆሮችን ጥሩነገር አምጡልን ክህሎትወች ከነዝህ ምን እንማር
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 2 года назад
Menene siyasetelu ufffffff eyedebere meta yehie program
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 года назад
ትክክል ርዕሱን ሳየው ነው ያሰጠላኝ
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 года назад
ምንጉድ ነሽ በናትሽ ይህ ምኑ ይወራል ብሽቅ ነሽ ጥፊቱ የራስሽ ነው እዴት ትምህርትሽን ትረሽለሽ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 2 года назад
😁😁😁😁
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 2 года назад
ግዴታ በለበት ቦታ ምስማማት ወደ ትዳር ማግባት አለባችሁ መግኛኘት ሳይሆን ለመጋባት ቀጥሮ ያዙ
@mekumar1607
@mekumar1607 2 года назад
እኔ አንደ አንድ ሰው እንደሰው ከሚያስብ ሰው የፈጠረውን ፈጣሪ እረስቶ ሰውን ማምላክ ከባድ ነው እንዴት ቃሉን ወደ ኋላ እንተዋለን የፍቅር ሁሉ ምንጭ ክርስቶስ ነው እሱን የሚያስረሳ ደአጋንንት ብቻ እንጅ እንዴት እንደሰው የሚያስብ ሰው ይሄን ያደርጋል እምነት ከምንም በላይ ነው ስለዚህ ወንድ ከማምላክሽ በፊት እግዚአብሔርን ማምላክኬ ፍሪ
@user-sx6cv1kh1e
@user-sx6cv1kh1e 2 года назад
ጎንደሬዋ የሱ ጥፋት ምንድነው እራስሽ ስለትምህርትሽ ግድ ያልሰጠሽ እሱ ተማሪ አላለኝም ትያለሽ እንዴ ለሁሉም ነገር ጥፋተኛዋ ራስሽ ነሽ ድክመትሽን ሰው ላይ አታላኪኪ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
እንደውነቱ ግድ ይለዋል ለሚወደው ሰው ግዴታው ነው ማስጠናት ማበረታታት አይመስልሽም ተመራቂ አይደል እሶ አዴስ ናት
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 года назад
አንቺ ብሎ አራዳ መጀመሪያ ልስ ልበሽ 👹👹👹👹👎👎👎መስቀሉ አዉልቂ ተዉ ሴቶች ፈጣራቹን ፍሩ ተዋዶን አታሰድቡ ማሪያምን ሙስልሞች በጣም ነዉ የምወዳቹ ❤
@user-ne3mt8rm8j
@user-ne3mt8rm8j 2 года назад
እኛም እንወዳቺኋለን ❤️❤️❤️
@tsegayemikellelij7857
@tsegayemikellelij7857 2 года назад
Weda kas baye atendeje damay gal tigray ❤💛🏖😍🥰
@user-sj3dm9ky6h
@user-sj3dm9ky6h 2 года назад
@@tsegayemikellelij7857 Thank you ማዓረይ❤❤❤🙏
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
ሽኩረንእማ
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
የትግራይ ዳቢሎስ መጣ ክክክክክክ
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 2 года назад
ከአይን የራቀ ከልብ ይርቃል የሚለው ብሂል ለናንተ አይሰራም፣ ምክንያቱም ነብስሽ ከነብሱ ከተጣመሩ ቆይቷል፣ ምንም እንኳን በትምህርትሽ ምክንያት የመበደል ስሜት የተሰማሽ ቢሆንም፣ በተለዬሽ እና ለስራ በሄደ ጊዜ እንዲሁም የአመቱ የት/ርት ውጤት መበላሸትና በብቸኝነት ድባቴ ውስጥ መግባትሽ ያሳለፋችሁትን ጣፋጭ የፍቅር ጊዜን አስረስቶሽ ለሁሉም የህይወትሽ መመሰቃቀል ፍቅረኛሽን ተጠያቂ ከማድረግም አልፈሽ ጥሩ ሰው እንዳልሆነ ለውስጥሽ በመንገር ስሜቶችሽን በማሳደም እንዲጠሉት ለማድረግ የሄድሽበት መንገድና ከልብሽ ፈንግለሽ ልታወጪው ያደረግሺው ሙከራ ጊዜያዊ እፎይታን ሊሰጥሽ ቢችል እንጂ ዘላቂ እንደማይሆን ልቦናሽ የሚያውቀው ይመስለኛል፣ ምክንያቱም እውነተኛ ፍቅር ነውና የተጣመረች ነብስን ማን ሊለያያት?? በልብሽ ውስጥ የበቀለውን ፍቅር ቅርንጫፎቹን መዘነጣጠል ትችይ ይሆናል ግን ነብስ ከስጋሽ እያለ የዚህን መልካም ሰው ፍቅር ከቶውንም ነቅለሽ መጣል አይቻልሽም ፣ ምክንያቱም ፍቅር ነዋ፣ ይዞልሽ የመጣውን አሻንጉሊት ሳትቀበይው በርቀት አይተሽው ብትሸሺም የሸሸው በድንሽ እንጂ ፍቅርሽ አይደለም፣ የተጣመሩ ነብሳትን በአንቺ ዘዴና ጥንካሬ ለመለያዬት መሞከር ጊዜን ማባከን ነው፣ ይልቁንስ አይደለም ጎጃም ሲናይ በረሀም ቢሆን እንኳን አብረሺው ለመኖር ወስኚ፣በዚህ የፍቅር ያለህ ተብሎ በሚለፈፍ በዚህ ዘመን እንዲህ አይነት እውነተኛ ፍቅርን መግፋት ስህተት ነው!!
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
አቤት የዛሬው ግን ደርቅ ወጠ ብሉት ምንም አላስደስተኚም ትንሺጥቁሯ ልጅ ይሻላል. አልዛ የዝችኛይቱ ምንም ደስ አላልኝም በራስሺ ስአት ትምህት አቋርጠሺ ልጅ ተያልሽ ወግ ወጋውጋም
@mamedida9228
@mamedida9228 2 года назад
የመጀመራያዋ ስትናገር በጣም የስጠለል አይገበም ንግግሯ የመቀነጠት ንግግር ነዉ እንደዉም ወደ መጨረሻ ይሻላል ንግግርሽን አስተካክ ለመናገር እስካ መጣሽ ድረስ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 2 года назад
ተመሳሳይ ጾታ ማቅረብ የለህም ምክንያቱም ኣዲስ ነገር ስለማያገኙ። ነገር ግን ተቃራኒ ጾታዎችን በታቀርብ ኣጋጣሚ እጣፋንታቸውን ሊያገኙ ስለሚችሉ።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 года назад
ወይ ልጅነት እስክተመጪ ሌላ ልያዝ ማለት ምን ማለት ነው ሰው ስደት ይሄድ የለ ተማምኖ እንካን አዲሳባና ክፍላገር ተቀምጦ። የምር የሚያፈቅሩትን ሰው ከሰውጋር ሲያዩት እንካን ያማል አይደለም ለሌላ ማጋራት ለማንኛውም ገና ያልገባቹ ነገር እንዳለ ነው የተረዳውት ፍቅር ከባድ ነው መርጦ የሚያፈቅር ቢኖር መታደል ነበር
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 2 года назад
ምናለ ምራቃቸዉን ዋጥ ያደረጉትን ብታቀርቡልን እዚህ የሚመጡት ወላጆች ተማሩ ብለዉ ሰደዋቸዉ ወንድ የሚመርጡ ሱቅ ተልከዉ ተጀናጅነዉ እቤት የሚገቡ ነዉ የምታቀርቡልን የዚህ ሰሞኖቹማ እብዶች ናቸዉ ምናለ መጀመሪያ ቤተሰብን መርዳት ባትችሉ እንኩዋን ለራሳችሁ ዉጤታማ ሆናችሁ ብታስደስቷቸዉ ቱ😤🤑ጨቅላ ሁላ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
😅😅😅😅😅👍👍👍👍👍
@user-ps1es9le3g
@user-ps1es9le3g 2 года назад
😁😁😁😁😁😁😁
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 года назад
ቅድሚያ ለወጣቱ እናት የዛሬን ወጣት ችግሩን አድምጠሽ መፍትሔ ካልፈለግሽለት የመጭው ድሉ የጨለመ ይሆናል ህፃናት እያላችሁ አታሳንሷቸው የነገ አገር ተረካቢ ስለሆኑ እናድምጣቸው ምክርም እነንለግሳቸው ግልፅ ሆኖ መነጋገር መፍትሔ አለው ቅድሚያ ለህፃናት ቦታ እንስጥ
@kidistashagre5562
@kidistashagre5562 2 года назад
በአገራችን በክልል ለመጀመሪያ ግዜ የሚካሄድ ለየት ያለ በአካል ጉዳተኞች የሚዘጋጅ የፋሽን ትርኢት ጀምረን እስፖንሰሮችን ባለማግኘታችን ምክንያት ግራ ገብተን
@user-pl9vp3jj5p
@user-pl9vp3jj5p 2 года назад
አብሽሩ በርቱ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Год назад
ለቀይ ልጅት በጣም ትክክል ናቹ ሁለታችሁም በናትሺ ሌላ አታግቢ ሰወድሺ
@ettalk123
@ettalk123 2 года назад
ያፈቀረ ብቻ ይረዳቸዋል🥺
@yordi9587
@yordi9587 2 года назад
"ቀይቱ ልጅ የጎንደሯ ልጅ አንድ ላይ ሁናችሁ ጓደኝነታችሁ ብትቀጥሉ መልካም ነው ። ትንሳኤ ግን በእምነት የምትለያዩ ከሆነ ባትቀጥይ መልካም ነው " ምክንያቱም ፍቅር ከእምነት ይጀምራል "
@elizanegn4183
@elizanegn4183 2 года назад
እናንተ አዉሩ እኛ ደግሞ ድካማችንን በናንተ እንረሳለን በርቱማ ወይ ጉድ😂
@mayamar3579
@mayamar3579 2 года назад
ኪኪኪኪኪ
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 года назад
ሀሀሀ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
👍😅😅😅😅😅😅😜😅😅
@portagal9073
@portagal9073 2 года назад
kkkkkkkkkkkkkk
@jeribini5969
@jeribini5969 2 года назад
እኔ ገን እሄቴ (ቀይዋ )ይቅርታ አደርግለኝ እና ፈቅረን እየገፋሽ እንዳለሽ ነው ሚሰማኝ. የኔን ሃሳብ ነው የገለፅኩት. ሲቀጠል ፈቀር መስዋተነት ይጠይቃል. እኔ ቤተሰቤን, ተመርቴን, ሂወቴን ነው የከፈልኩት.... ፈቀር ያሌ መስዋተነንት አይሰምረም
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 2 года назад
ቢጫ ፀጉር ወደ ልጁ አታላክኪ ጥፋቱ የራስሽ ነው ሀላፊነቱን ውሰጂ 👈
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 года назад
አሳቅሽኝ እኛሰወች ይኸውነን ማላከክ የምንወድ
@nabeyatenabeyate2312
@nabeyatenabeyate2312 2 года назад
ልጅ ስለሆንኩ አላለችም እራጭ ነገር
@bonsa132
@bonsa132 2 года назад
I appriciate both of you it is great example to learn from such relationships. but, both relationship have a communication problem. if you can't communicate with each other you can't fix it. so, you have to push forward and be honest about your feeling too each other. and communicate about your feelings even what you worry about. wish you the best
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 2 года назад
ለሁሉም ግዜ አለዉ በሚለዉ አምናለሁ ብግዜ የራሳችን ሄይወት የምናበላቸዉ እኛ እራሳችን ነን ቅድሚያ ተከተሉን በማበላሸት ትምህር ከዛ ስራ ከዛ ፍቅር ወይም ትዳር
@user-bo8xq1yo1c
@user-bo8xq1yo1c 2 года назад
ፕሮግራማችሁ አሪፍ ነው ድምፃቸው ግን አይሰማም
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 2 года назад
ጎንደሬዋ ብስለት ይቀርሻል ብሰይ በጣም ሞኝ ነሽ ሴት ልጅ ቆንጆ ከምትሆን ጠንካራ ብትሆን ይሻላታል😒
@user-pu2qd3gf7v
@user-pu2qd3gf7v 2 года назад
ቀይዋ ልጅ የኔም ታሪክ ይመሳሰላል💔😥
@mohammedtahaibrahim6003
@mohammedtahaibrahim6003 2 года назад
ጆሮ መቀለጃሆነ !!!ምድረ ቡቱቷም
@hussenyasin6161
@hussenyasin6161 2 года назад
Ewunet lemenager , yh yefkir tarik benem alfual, kemaworaw belay be enba eyetatebku nw yayehut, lefkir yetekefele waga nw, betam yasaznal, lehulachihum nitsh afkary yistachihu.
@AsferachewBanjaw
@AsferachewBanjaw 9 месяцев назад
አትጥገብ ወደ ፍቅረኛ ተመልሰሽ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይላል
@ksaksaksaksa1853
@ksaksaksaksa1853 2 года назад
የጎንደር ሴቶች ቆንጅና ደም ግባት ያሰገርመኛል የቆዳቸው ማመር የፀጉረቸው ማማር ፀባያቸው ያሰገረመኛል ወላሂ የቆንጆ መፍለቂያ ወሎ ይባላል እጅ ጎንደሬወችን አያህሏቸውም ብዙ የጎንደር ሴቶች አቀለሁ ይገረመኛል
@tamramohamed563
@tamramohamed563 2 года назад
እደው ቤተሰብ ተማሩ ብሎ ልኮ እናት ይህችን መስራታችሁ ሳያስ ባደባባይ ማውራትን ምን አመጣው አይ ግዜ አይ ሀገሬ ስር ሸክም ተሸክመሽብናል አላህ ይሁንሽ ኢትዩጺያየ
@bint4181
@bint4181 2 года назад
አሁንስ አበዛነው እኛ ሴቶች ሁሌ እየየ. STOP ልባችሁን አትስጡ ለወንድ ወንዶችኮ ጡሩ አስተሳሰብ የላቸውም 🙄😄😄😄😄
@user-sd3ms6ts2q
@user-sd3ms6ts2q 2 года назад
😁👍
@hayatislam8513
@hayatislam8513 2 года назад
ቁመው ስለሚሺኑ ኑው አላልችም እሺቱ ጋር የድንቅ ልጅች. እውነቱን ነው
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 года назад
ትክክል
@bint4181
@bint4181 2 года назад
@@hayatislam8513 ክክክክክክክ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
@@hayatislam8513 👍😅😅😅😅😅😅😅
@etneshabebe8701
@etneshabebe8701 2 года назад
እድትማሪ ይፈልጋል እሱም በርግጥኝነት እግዚአብር ይርዳሽ ግንተነጋግራችሁ ታሪ
@user-zu6pi7kn7h
@user-zu6pi7kn7h 2 года назад
ቶብቲል የተርገመ ጄሮየ ሁሉን ስማ አሁን ምኑን ታሪክ ነው ይሄ
@AsferachewBanjaw
@AsferachewBanjaw 9 месяцев назад
የወወዮች ስልክ ቢኖራቸው ተመላካች ጋር ቢገናኙ ስልካቸው ቢናገሩ
@mahibrhan7914
@mahibrhan7914 2 года назад
ትንሳኤ ስታወሪ ራሱ ደስ ትያለሽ❤
@sitrawollootube9643
@sitrawollootube9643 2 года назад
ያዝ አልኩት አለች ወይኔ እኛ ሴቶች እኔ 7አመቴ አደለም ያዝ ብትመኝ እለዋለሁ በኘደቡ የው እየጠበቀኝ ነው አልሀምዱሊላ
@helentesfay4535
@helentesfay4535 2 года назад
እኔ የምመክርሽ ፍቅር ስታስቀድሚ ሁለም ይደርሳል ሁሉም በጊዜው ውብ ነው።
@user-my8pz3dp6d
@user-my8pz3dp6d 2 года назад
አታዝግሙ. ድምፀም. ይጨመርበት. ቀጣይ. ይሰማልልልልል
@bint4181
@bint4181 2 года назад
ጩጨ ስለሆንሺ ነው ፍቅር የያዘሺ ሚጡየ ጡጦ ስጧት.🍼🍼🍼🍼
@fgfghg1431
@fgfghg1431 2 года назад
😁😁😁😁😁
@portagal9073
@portagal9073 2 года назад
kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
@foziayyoutube7230
@foziayyoutube7230 2 года назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@ethiopia1903
@ethiopia1903 2 года назад
መጀመሪያ ያወራችው ልጅ የፈጠራ ታሪክ ምታወራ ነው ሚመስለው..ሁለተኛዋን አይቼ ደግሞ እኮምታለው...
@rahmamuhammad4582
@rahmamuhammad4582 2 года назад
ከምንም በላይ እምነት ሁለት ፍቅረ ለማፈቅረው ሰው ሁሉንም መጸዋትነት ከፉየ አብሬው መሮረ እምፈልገው ፍቅረረረረ ያሸንፉል
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 года назад
ሰዉ ባሰበዉ ኖሮ አያቅም አንቺ ስትመቻቺ እሱ ላይኖር ይችላል ። እየተማርሽ እየተመላለሽ መኖር ትችያለሽ አናግረሽዉ ቃል አስገብተሽ ትምህርት ካልጨረስኩ ምነም ላይረብሽሽ ።
@yonasnahom7695
@yonasnahom7695 2 года назад
ቆይ ግን እኔ መቸ ይሆን ፍቅር የሚይዘኝ ወይ አምላኬ
@raeecell6431
@raeecell6431 2 года назад
😁😁😁ጠብቂ ይይዝሻል ቀን አለው
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 2 года назад
Good luck to you both 😍😍😍
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 2 года назад
ኸረ ሴቶችየ እራሳችንን ይህን ያህል ወንድ ልጅ አንስጥ ሆይ ጉድ እኮ ነው
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Yemiyasazineny.yebeteseb.guday.lije.timaralechi.yilalu.eswaa.lela.neger..timaralech.weyi.ayimiro.maxat
@alemitu973
@alemitu973 2 года назад
ሠላምና እምነት ያብዛላቹህ🙏🙏💕
@eyu5896
@eyu5896 2 года назад
ሁለታችሁም ገና አልበሰላችሁም
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 2 года назад
እረ ተዉ ኮሜንታትሮች ኡኡኡ እንዴዉ ምን ይሻላችኃል የኛዎቹ ልጆቹ የተንፍሱ እጅ እያንዳንድሽ ኢንተርቨዉ አዴርጋችኃለሁ እም ያኔ እንተያያለን😂ኮሜንታትሮችን ነዉ
@user-do2nq8zu6g
@user-do2nq8zu6g 2 года назад
አልቀረብሽም 😂😂😂
@hussenyasin6161
@hussenyasin6161 2 года назад
kechalachihu yikir tebabilachihu hulachihum abrachihu nuru.
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
አንዳንዴ ለዛ ያለው ነገር ብታመጡ ምናለበት ቆይ በቃ አሁን ተማሪ ልጅ አለ ብሎ ማሰብ በዚ ሰዓት ፍቅር ምናምን ተምሬ ሳይማር ያስተማረኝን ወላጆቼን ልርዳ ላግዝ የለም ስለወንድ ብቻ 😒ምን ሆኖ ይሆን እራት በልቶ ይሆን 🤣🤪ምፅ ለፍቶ ያሳደገ ቤተሰብ ዋጋው ሳይፈል ይሁን አይሁን ለማይታወቅ ጎረምሳ አላማን መርሳት 😒ሲደብር አሁን ይሄ ቪዲዮ ምንድነው ቁምነገሩ በማርያም አትረቡም እውነት አስተማሪ ናቸው እነዚህ አሁን ትምህርትን ስቶ ወላጅን እረስቶ ሌላ አስቀያሚ ታሪክ መስማት ይሄ ለሚዲያ የማይመጥን ቪዲዮ ብትችሉ አጥፉት የምር 🙄🤥ቲሽ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
ልክ ብለሻል ማስተዋሉ ይስጠን 🙏😥 የቤተሰብ ነገር አይነገር አይታሰቡም ደዝዘዋል 😅
@hanannesru2394
@hanannesru2394 2 года назад
የወሰኑት ውሳኔ መጨረሻ ላይ ያመጣውን ውጤት ለማሳየት ቢሆንስ እህቴ....አሁንም ድረስ ትምርት ላይ ሆነው አዲስ ስሜት ሲሰማቸው ፍቅር ሲይዛቸው ትኩረታቸውን ሙሉ ለሙሉ ለዛ ስሜት ይሰጣሉ ህይወት ሌላም መልክ እና ደስታ እንዳላት ይዘነጋሉ እና ለነሱ ይሄ እንደ ማንቂያ ደውል ነው ብዬ አስባለሁ🙏
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 года назад
@@hanannesru2394 ከዛ ውስጥ መቼ ወጣች የመጀመሪያዋን አልሰማሻትም እማ
@suraman6512
@suraman6512 2 года назад
አሁን አይቶሽ እንዲመጣ ነው እዚላይ የወጣሽው አስቢ ባለቀይ ጸጉሩዋ ደሞ ልጅ ልጅ አትበይ ካረጀሽ ቆየሽ ደሞ ልክነሽ ግፉ ነው እንዲ ነው የሚያረገው😂😂😂😂
@addasuzike4497
@addasuzike4497 2 года назад
ኪኪኪኪኪ ኮሜንት ትጠላለህ
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 года назад
😅😅😅😅😅😅
@yuhanatube
@yuhanatube 2 года назад
ነገረኛ ቱ
@Brhaney-Tigray
@Brhaney-Tigray 2 года назад
ሁለታችሁ አላማ የሚባል የላችሁም።አላማ ከሌላችሁ ሁይወታችሁ ሁሉ ዝብርቅርቅ ነው የሚለው ። በህይወታችን የሚፈጠሩ ተራ እንቁቁልሽ ነው ያጋጠማችሁ ያን ቀላል ነገር ማሸነፍ አልቻላችሁም ።ሰነፎች
@yetuayano2673
@yetuayano2673 2 года назад
ሠላም ውዶች ባርችዬ የወሰንሽው ውሳኔ ትክክል አይደለም የርቀት ፍቅር ይከብዳል ግን ያዝ ማለት ሂድ ማለት ነው አሁንም ባገኝው ሄዳለው ቀድመሽ ሁሉ መሄድ ነበረብሽ ቆዮ ቢጫ ፀጉር : ወስኚ አውሪው አንድ ቀን የሌላ ቢሆን ታጪዋለሽ ቢያስ ያቺም እድሜ የሱም እድሜ አብራቹ በትዳር መኖሪያቹ ሠአት ነው አግቢው እንዳያመልጥሽ : :
@esayasmisgina9212
@esayasmisgina9212 2 года назад
እኔ እምገርመኝ የፕሮግራሙ ኣዘጋጆች ኣይታዩም: ምንድርነው ችግራቸው? መልከ-ጥፉ ናቸውወይስ የሆነ ችግር ኣለባቸእ? እምትናገሩት ደሞ ኣይሰማም: እነዛ ስሲቁ ወይም የሆነ ሲሉ ነው እምታውቀው: እባካቹ ጮክ ብላቹ ተናገሩ: እባካቹ ጮክ!! እባካቹ ጮክ በሉ:: እ/ሄር ይባርካቹ::
@user-px3ny6ez9t
@user-px3ny6ez9t 2 года назад
እሲዬ ክክክ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 года назад
እንደ ጉርሻዎች
@addisgizaw9724
@addisgizaw9724 2 года назад
ሙቃም አለ የድሮ አስተማሪዬ
@hayatyoutub991
@hayatyoutub991 2 года назад
ዶምየ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 2 года назад
ልጅ እ ሚጡዬ ጡጦ ሳትጨርሺ ነው ይንበርስቲ የገባሽው አይ ዘንድሮ
@oasakarorsa9270
@oasakarorsa9270 Год назад
አትጠገብ ሞገስ እውነትም አትጠገብ ነው። ባህሪሽም ገዳይ ነው። ግን ልጁ እስካልጣለሽ አንቺ ልምን ክፍተትሽን በሱ አልሞላሽም?
@alexeto5319
@alexeto5319 2 года назад
ከፃን መጫወት ይወገል በጨት
@zemeta9769
@zemeta9769 2 года назад
የመጀመረያዋ ቆንጆ ነኝ ሀብታም ነው የምፈልገው ማለቷ ነው
@tiruworktadese2427
@tiruworktadese2427 2 года назад
Just decide to live with this your first lover. you can get rich person but you can't get real lover like this guy sacrifice don't loss him! Even you can continue your education
@robsonfekede4031
@robsonfekede4031 2 года назад
ከዝህ ቧላ የምት ከፊው ከካፈልሽው ባይ አይከብድም ልጁ የጋባባት መግባት አለብሽ ትምህርት ቃላል ነው ማንም ያምያደርግው ነገረ ነው እንኳ ሰው ውሻ እንኳ ይማር ያል ግን ንዑ ሰው መግኘት በጣም ካባደ ነው በዓለም የምከብድ አንድ የህይወት ሰው መግነት ስሆን በሰማይ ደሞ የእግዚአብሔርን መንግስት መግነት ነው አያሽ ህሄን ያህል ከባድ ነው እና ልጁን ፈልግ የለባትን ቦታ ገብተሽ ይልሻለው መልዕቱ የምደርስሽ ከሆነ
@yidnekachewyimer8639
@yidnekachewyimer8639 2 года назад
Yni konjo yefelgshiewn nger allah yasakalshi ergatashi btam dess yelal amlekaketshi chimer
@amalamnen33
@amalamnen33 2 года назад
tenegna nachhu
@user-yl6er7tk9s
@user-yl6er7tk9s 2 года назад
ሴቶቺ ስታወሩ በስርአት አዉሩ አጉል አትሞላቀቁ ፀጉሮን ቀለም የተቀባቺዉ በጣም ተለፋደድሺ በስርአት አታወሬም ልፍድድ
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Год назад
ጥቁሯ ልጅ እዚህ ጠብሰሻል አሳማኝ አይደለም
@namrudkush6127
@namrudkush6127 2 года назад
ኢቺ ቅማል የመሠለች ልጅ ደሞ አፈቀርኩ ምናምን ትለናለች እንድ ለራሳችን ዘይት ጠሮብናል ። አቦ ጆሮአችን ላይ እየመጣችሁ አትሽኑ ። ቀደሽ ካጣሽ አጣሽ በቃ ሒወትሽን አስተካክይ ትልቋ ደሞ አትጃጃይብን አግብተሽ ኑሪ ለማረጥ ትንሽ ነው የቀረሽ አትፈላሠፊብን ።ኧረ ሱሳችሁን አቋርጡ በስማም አቧራችሁ ወጣ እኮ።
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
💓👍👌🙏
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 2 года назад
ክክክ እውነት ነው 100%💓👍🙏
@astertesfaye7089
@astertesfaye7089 2 года назад
Kkkkkkkkkk
@user-du7zp6bo7d
@user-du7zp6bo7d 2 года назад
በሽታ
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h 2 года назад
የመጀመሪያ ተናጋሪ ጤነኛ አትመስይኝም
@tsegayetasie7929
@tsegayetasie7929 2 года назад
yetejajale mesiwatinet new yihe
@lenateshome3896
@lenateshome3896 2 года назад
Siyasxelu.lewexachieu.alama.yemataqi.ecciiii
@alulamedia-3278
@alulamedia-3278 2 года назад
ልጇ ግፈኛ ናት ፤ትዳርና ፍቅር እኮ ቀልድ ኣይደለም።
@senasena1222
@senasena1222 Год назад
Mozzaa
@tirigsetew1057
@tirigsetew1057 2 года назад
Achi. Yihan. Liji. Gefiteshe. Bitaji. Mechem. Hiwet. Aynorshe. Hiwetishe. Ymesekakelal. Esu. New. Balishe. Atigifiw. Bezik. Sat. Edezik. Ayinet. Wedi. Yelem
@amanueldawit6492
@amanueldawit6492 2 года назад
ያገሬልጀ ነሽ ራያ
@heire4470
@heire4470 2 года назад
Tekerarebu betam tefakeralachu
@sosnaassegdew5868
@sosnaassegdew5868 2 года назад
Class ስቀጣ ምን ማለት ነው? አስተማሪ ነገር አውሩ
@berhekidanu3083
@berhekidanu3083 2 года назад
ይህን ሁሉ ማለቃቀስ ምን ይጠቅማል?
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 года назад
አትጠገብ አሉሽ
@appapp918
@appapp918 2 года назад
Tensey
@sarongizaw8807
@sarongizaw8807 2 года назад
የራያ ልጅ ነኝ ብላ ..ዲጄ ሊን ሆነችብኝ ...ቀበጦች ...😒😓
@appapp918
@appapp918 2 года назад
enam kaimeroa awechiw fteari lanechi yalewentebki eshi biwedes noro fekrena leyaze wey balales neber
@girum3275
@girum3275 2 года назад
Ye mejemraw bal tark kuratga ginder nat leza new yetgodachew liju teru sew neber gin athuonewem tekerbk
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 года назад
አትጠገብ ሞገስ( ቀዮ )በትክክል መረደት አልቻልኩም? ሲመችሽ ትልቅ ስው ነሽ, ፍቅር ይምታውቂ ከሱጋ መሆን ስትፈልጊ ሁሉንም ማስተካካል ትችያለች, እራስሽን በደንብ mange ታደረጊያለች! ስትፈሊጊ ደሞ እኔ ልጅ ነኝ ምንም አላውቅም ትያለሽ. አንቺ ትልቅ ስው ነሽ!!! ልጅ አይደለሽም!!! ልጅ የሚባሉት ከ 10- 14) ዓመት ነው.
@user-bw9zw6ns8y
@user-bw9zw6ns8y 2 года назад
ይሄ ሁሉ ፉቅር ኢቶብያ ነው ወይሰ የማላቃት ሌላ መንትያ ኢቶብያ አለቺ 🙉እሄ ሁሉ ፉቅር የህንድ ፊልም መሰለኝ
@NaniNani-xj5fd
@NaniNani-xj5fd 2 года назад
ብሽቅ ምን ትመስላለች ማፈሪያ ገና ብዙ ኤንሰማለን ወይ ጉድ
Далее
❌Ему повезло больше всех #story
00:41
Будзек и рецепт🐝
00:25
Просмотров 147 тыс.
ዋዉ!!! ጉድ ፈላ
36:28
Просмотров 127 тыс.
❌Ему повезло больше всех #story
00:41