Тёмный

እስልምና "በሰይፍ" እንደተስፋፋ ነበር የማምነው! || የኔ መንገድ || ሚንበር ቲቪ 

Minber TV
Подписаться 545 тыс.
Просмотров 185 тыс.
50% 1

#ሚንበር_ቲቪ #Minber_TV
Copyright @MinberTV
👨‍👩‍👧‍👦 Join Minber Family 🔗 t.me/Minber_Merkuz_Discuss
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችን ሊንኮች👇🏽 ይወዳጁን 👍🏽 ያጋሩ ⤴️
📍RU-vid 👉 / @minbertv1
📍Facebook👉 / minbertv
📍Telegram👉 t.me/minbertv
📍TikTok 👉 / minber_tv
📍Instagram 👉 / minbertv
📍X / Twitter 👉 / minbertv
📍Website 👉 www.minbertv.com

Развлечения

Опубликовано:

 

3 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3,2 тыс.   
@Kira_408
@Kira_408 Месяц назад
ከሰለምኩ ገና 3ሳምንቴን ዛሬ ያስኩ ግን አል-ፋቲሐህ ተምሬ ብቻዬን ዛሬ ገና መስገድ ጀመርኩ አንዳንድ ነገር ቢቀሩኝም ለኔ ይሄ በጣም ደስ የሚል የማይረሳ ቀን ነው ከዚ በፊት አዛን ሲል ለመስገድ መስጂድ በምሄድበት ሰአት ሱጁድ ተተጀመረ ሳልሰግድ እመለስ ነበር ምክንያቱም ብቻዬን መስገድ ስለማልችል አሁን ግን ብቻዬንም መስገድ ችያለሁ 🥰🙏
@SophiaSophia-ul6cl
@SophiaSophia-ul6cl Месяц назад
አብሽር አላህ ያጠክርህ
@user-bf2jr8vz7w
@user-bf2jr8vz7w Месяц назад
መሻአለህ አለህ ያበርታህ/ሽ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e Месяц назад
አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ጠይብ አሁን የሚቀሪበት /የምቀራበት አገኘህ በቁርአን የሚያስቀራችሁ አገኛችሁ ወይስ የምፈልጉት ካለ ኢንሻአላህ ዑስታዝ እንዲናገናኛችሁ
@Alhmdulilhi
@Alhmdulilhi Месяц назад
አላህ ያጠንክርሽ (ህ )
@AbdlkafAli-wu1pe
@AbdlkafAli-wu1pe Месяц назад
Masha allah
@khawlah9347
@khawlah9347 Месяц назад
ወላሂ እኔም ከመስለሜ በፊት እውን እየሱስ ፈጣሪ ነው የምል ኪታብ አንብቤ ነበር ወላሂ ወገኖቼ አንብቡት አላህ ይምራችሁ ብቻ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ማሻአላ
@hadyaadem5922
@hadyaadem5922 Месяц назад
ማሻአላህአላህመጨረሻችንንያሳምርልንያረብ
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
ማሻአላህእህታችን አላህያጥናሺ በኢስላምላይ አይስሞም ክርስቲያኖችአላህይምራችዉ
@user-ks5vj9cc9e
@user-ks5vj9cc9e Месяц назад
ማሻአላየኔውድአላህያጠክረሽ
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 Месяц назад
ማሻ አሏህ ሙስሊሟ እህቴ
@user-tu7uj6ub1x
@user-tu7uj6ub1x 29 дней назад
እኔም ሰለምቴ ነኝ አንድ ጁዝ አረጌለሁ አላህምዱላህ❤❤❤
@HusenKedir-ib9dh
@HusenKedir-ib9dh 26 дней назад
ማሻአላህ
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 26 дней назад
ማሻአላህ ጎበዝ ጠንክሪ🎉🎉🎉🎉
@user-ei6om6jn7v
@user-ei6om6jn7v 23 дня назад
mashallh
@hkdkskjfilflfggi
@hkdkskjfilflfggi 23 дня назад
ማሻአላህ
@Obs77
@Obs77 22 дня назад
❤❤❤❤❤❤
@zuzu-ix4te
@zuzu-ix4te Месяц назад
እኔ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቤተሰቦቸን ይምራቸው
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 29 дней назад
እሺ መልካም ጉዞ ወደ እሳት😅
@ssaa8309
@ssaa8309 28 дней назад
ማሻአላህ ተባረክ አላህ አላህ ያጠክሪሽ ቤተሰቦችሽንም ኢድያ ይስጥልሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁንልሽ ኢሻአላህ ያረብብብ
@user-mo2ub4pv5i
@user-mo2ub4pv5i 27 дней назад
​@@user-wm5mz4jk8e ማለት አልገባኝም
@HusenKedir-ib9dh
@HusenKedir-ib9dh 26 дней назад
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ​@@user-wm5mz4jk8e
@user-qd6pq1fd3n
@user-qd6pq1fd3n 25 дней назад
​@user-wm5mz4jkቅጥል በል
@maryamzawdu2805
@maryamzawdu2805 Месяц назад
እኔም ከሰለምኩ 6አመት ሞላኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ቤተሰቦቸንም ሂድያ እድሰጥልኝ ዱኣ አረጉልኝ😢😢
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
አላህ ሂዳያ ይሰጣቸዉ
@user-ip8to8ef4v
@user-ip8to8ef4v Месяц назад
አላህ ሂዳውን ይስጥልሽእህቴያርቢ
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Месяц назад
አሚንንን የሁላችነንም ቤተሰቦች አላህ ይምራቸው
@uae.7219
@uae.7219 Месяц назад
አላህ ሂዲያ ይስጣቸው እህቴ አብሽር
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 Месяц назад
Enshalah ❤❤❤
@meriemmossa6374
@meriemmossa6374 Месяц назад
ይህ ልጅ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይተካዋል ቢኢዝኒላህ🎉
@user-ic7hz1ry6v
@user-ic7hz1ry6v Месяц назад
እንሸለሃ
@user-ic7hz1ry6v
@user-ic7hz1ry6v Месяц назад
Zam zam ዩቱብ ነኝ
@Alhamdulila23
@Alhamdulila23 Месяц назад
insha allah
@user-on2bf5ul2j
@user-on2bf5ul2j Месяц назад
ኢንሻ አላህ አላህ ይጠብቀው
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ኢንሻአላህ
@user-pw7zi9st9i
@user-pw7zi9st9i 25 дней назад
አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን አላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ 11 ጁዝ አድርጋለሁ አላህ ቤተሰቦቻችንን ይምራልን እኛ ያገኘነውን ደስታ እነሱም ያግኙ አሜን ያረብ
@wollokocha
@wollokocha 14 дней назад
በርች ጀግናየ🎉❤❤❤
@toyibaahmede3209
@toyibaahmede3209 4 дня назад
እኔም 11ጁዝ ሱረቱል ቀሰስ ማይሺቀዳደም
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 15 дней назад
ወላሂ እኔ እራሱ በ 2000 ነው የሰለምኩት በ ሼህ መሀመድ ዲዳት አላህ ይራማቸው መፅሀፍ ነው።አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 дней назад
ማሻአላህ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ
@user-px1yk3jh6c
@user-px1yk3jh6c 8 дней назад
@@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Amin🤲
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 2 дня назад
❤❤
@user-vd7gj4bc8k
@user-vd7gj4bc8k Месяц назад
እኔም ሰለምቴነኝ አለሀምዱሊላሀ❤❤❤❤❤
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
አልሀምዱሊሏህ❤❤❤❤❤
@user-pc3cd7eh2g
@user-pc3cd7eh2g Месяц назад
ማሻአላህ አላይ ያፅናሽ ያኡምሪ❤❤❤❤❤❤❤
@user-bf2jr8vz7w
@user-bf2jr8vz7w Месяц назад
Alhamdulilah
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ማሻአላ
@hadyaadem5922
@hadyaadem5922 Месяц назад
ማሻአላህ
@family5677
@family5677 Месяц назад
ፋስከ ቱዩብ ወይም ፉርዱስ የቡታጅራ ልጅ የኔ መንገድ ትቅረብ የምትሉ ላይክ አርጉ
@ILoivyou
@ILoivyou Месяц назад
ትቅረብ
@saddahmohammed7887
@saddahmohammed7887 Месяц назад
ትክክል ትቅረብልን
@user-fy9bh2zy3p
@user-fy9bh2zy3p Месяц назад
ትቅረብ
@meyimunahesen
@meyimunahesen Месяц назад
ትቅረብ
@user-ls3kd4yl4u
@user-ls3kd4yl4u Месяц назад
ትቅረብ😊
@user-hq3if3rc3i
@user-hq3if3rc3i Месяц назад
ማሻ አላህ ግን እኔ የሚገርመኝ ነገር ወደ እስልምና አድስ የሚመጡ ሰወች በጣም ጠንካራ ይሆናሉ ወላሂ ማሻ አላህ❤
@user-dl9sb4bt7q
@user-dl9sb4bt7q 28 дней назад
ሳህ ምክንያቱም የነሱ ባጢል ስለሆነ እስልምና ለነሱ አድስነው በዛላይ እደህፃንነው አላህ እሚያነፃቸው
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm Месяц назад
ፋሲካ ቶብ ትቅረብልን የምትሉ እህቶቸ ላይክ አድርጉ ።ወድሜ ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ ወላሂ ከክርስትና ወደ እስልምና የሚመጡ እህት እና ወድሞቼ በጣም ጠካራ ናችው አሏህ ይጠብቃችው
@user-wm5mz4jk8e
@user-wm5mz4jk8e 29 дней назад
😂😂አታስቂኝ
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm 29 дней назад
@@user-wm5mz4jk8e ምኑነው የማስቀው
@semeratube4098
@semeratube4098 19 дней назад
​@@user-wm5mz4jk8eምኑን ነው ሚያስቅሽ
@user-lt8bz7uw2d
@user-lt8bz7uw2d 18 дней назад
​@useቅነr-wm5mz4jk8e ቅናት
@selam-lehegera
@selam-lehegera Месяц назад
ከሰለሙ በውሃላ መግቢያ መውጫ ለሚያጡ ሰለምቴዎች የሆነ የእርዳታ ማህበር ቢሆን አሪፍ ነበር ሚንበሮች በዚህ ጉዳይ ቢተስቡበት🙏🙏
@adbeyan1320
@adbeyan1320 Месяц назад
Awo lek nesh ehete ezi lay bedenb meserat alebet
@rakyi2023
@rakyi2023 Месяц назад
ትክክል
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 Месяц назад
አው ወላሂ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
ድንቅ ኅሳብ ! ለምን እኔና እርስዎ አንጀምረውም በአላህ ፍቃድ❤
@ramzia3457
@ramzia3457 Месяц назад
ሰሂህ
@RdwanKedir-bk1ix
@RdwanKedir-bk1ix Месяц назад
ኢሄ ልጅ ኡስታዝ ኻሊድ ክብሮምን ይተካል አላህ ያሳየን
@NaimaFatu
@NaimaFatu 28 дней назад
ኢሻአላህ
@zeynebahmed3984
@zeynebahmed3984 26 дней назад
Enm khalid kiberom new yeyaygn welahi❤❤
@hasanatsayid5112
@hasanatsayid5112 26 дней назад
Ishaa allah ❤❤❤❤
@user-vd7gj4bc8k
@user-vd7gj4bc8k 24 дня назад
በትክክል ኢሻ አላህ
@rabitube8567
@rabitube8567 22 дня назад
ኢሻአላህ
@MdKashim-xx2qm
@MdKashim-xx2qm Месяц назад
እፍፍፍፍ ምነው ብችል1ሚሊየን ግዜ ላይክ ባደረኩህ ወድሜ ቁረአን ሲቀራ ድምፁ ደስስስ ሲል 😢
@Surafelgadion
@Surafelgadion 25 дней назад
አልሀምዱሊላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እስልምናን የወፈቀኝ አላህ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 8 дней назад
ማሻአላህ አላህ ኢሥባቱ ይስጥህ ወንዲምየ
@user-bw6vg9kb2v
@user-bw6vg9kb2v Месяц назад
እኔም ከሰለምኩ ገና 3 ወሬ ነው እስልምናን መግለፅ እስኪያቂተኝ ድረስ ነው እስልምና በውስጤ ያደረው😢 አለሃምዱሊላህ ወደቀጥተኛው መገድ የመራኸኝ ጌታ አሏህ ቤተሰቦቼን እኔ የታዬኝ ብርሃን ለነሱም ግለጥላቸው 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💞💞💞💕
@user-ui2th6kx5j
@user-ui2th6kx5j Месяц назад
አብሽሪ።ውዴ❤❤
@Alhmdulilhi
@Alhmdulilhi Месяц назад
አብሽሪ ሁቢ አልሃምዱሊላህ በይ
@zkiya989
@zkiya989 Месяц назад
ፕሮፋይልሽ ቀይሪ የካፊር ፎቶ አትስቀይ ከካፊር መመሳሰል አይፈቀድልልንም መውድም አይፈቀድም ውዷዋ
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Месяц назад
የኔውድ ዱአ አድርጊ
@user-qc8lb1yr2t
@user-qc8lb1yr2t Месяц назад
​@@zkiya989እህህህ እስኪ ዝግ ብላ. እየተማረች ታውቃለች. በዛ በዚህ አታዋክቧቸው. እንኳን እሷ አድስ ሰለምቴዋ. ነባሮቹም. ለጥፈዋቸዋል. ሀራሙ እዳለ ሆኖ. ለሷ አሁን እሚያስፋጋት ከጎኗ ሁኖ. በመጀመሪያ የእስልምና. ዋጅባቶችን እንድትረዳ. ማገዝ ነው.
@bestshortsandvideos1275
@bestshortsandvideos1275 Месяц назад
እኔ ከሰለምኩ 13 አመቴ ነው ከ13 ቤተሰቤ አንድም ሰው አልሰለመም ለአላህ ብላቹ ድዋ አድርጉልኝ
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
አላህያጥናሺ ለቤተስቡችሺምአላህሂዳይስጥልሺያረብብብ
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Месяц назад
አላህ ይምራልሽ የኔ እህት አይዞሽ አላህ አዋቂ ነዉ
@alialax4188
@alialax4188 29 дней назад
አላህ ልባቸውን ይክፈትለቸው የእስልምናን ብርሃን የሰየቸው ያ ረብ
@ssaa8309
@ssaa8309 29 дней назад
አላህ ሂድያ ይስጥልሽ ያረብ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ያረብ
@madinasultansiltewa6870
@madinasultansiltewa6870 29 дней назад
አለህ ቀጥታኘዉን መገድ ይምራልሽ
@BossBiluner
@BossBiluner Месяц назад
የአባቴ ወንድም አጓቴ ከነቤተሰቦትችው አላህ ወደተፍጠርበት እምነት እንዲመራችው ድዋ አድርጉላቸው
@X697Infinix
@X697Infinix 17 дней назад
እህቴ አሏህ ቤተሰቦችሽን ወደትክክለኞው መገድ ይምራቸው ያረብ
@Mubetube2
@Mubetube2 26 дней назад
ማሻአላህ ደስ እያለኝ የሰማሁት አላህ ያጽናህ እኛ ያደግንበት እራሱ እንዳንተ አንሆንም አላህ ሂዲያ ይስጠን
@user-fo4zq1nd1f
@user-fo4zq1nd1f Месяц назад
ማሻ አላህ እኛ ስንት አመት ኑረን አሊፍን እማናውቅ ስንቶቻችን ነን እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ 😔😔
@FatoomaAk
@FatoomaAk Месяц назад
አላህ ያግራልን ያረብ
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 Месяц назад
አሚንንን
@destaabata4949
@destaabata4949 Месяц назад
እኔንም የምጸጽተኝ እሱ ነው
@user-cu4ig7zi7u
@user-cu4ig7zi7u Месяц назад
ሳህ ወላህ የት ነን እኛ አይ ሰለምቴ ወች አላህ ምን ይሳነዋል
@user-kx3qx5xy6d
@user-kx3qx5xy6d Месяц назад
አኔ😢😢
@emuyasmin5283
@emuyasmin5283 Месяц назад
እኔ አልሀምዱሊላህ እኔም እና እህቴ ሰልመን ቤተሰቦቻችንን አስልመናል አንዱ የምወደው ታላቅ ወንድሜ መልከ መልካሙ ጸባዬ ሰናዩ ወንድሜ ቀረብኝጅ ሁለት ወንድሞቸ እናቴ አባቴ ሰልመውልኛል አልሀምዱሊላህ እህቴና እኔ አንድላይ ነው የሰለምነው❤
@fydur360
@fydur360 Месяц назад
አላህ ወድምሽንም አላህ ይምራልሽ ውደ እናተንም አላህ ያፅናችሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Месяц назад
ማሻአላህ ተባረከላህ❤❤❤❤ ወንድምሸንም አላሀደ የሂዳያዉን ብርሀን የብራለት
@yuosufmusa8376
@yuosufmusa8376 Месяц назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ያሰላም ወላሂ ሰለምቴዎች ለአላህ ብዬ እወዳችኋለሁ
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y Месяц назад
አሏሁ አክበር🎉
@user-pi6lk5ix4y
@user-pi6lk5ix4y Месяц назад
ማሻ አሏህ ተባረከላህ
@toyebatoyeba312
@toyebatoyeba312 Месяц назад
እስቲ ወላሂ ዱኣ አድርጉልኝ ቁረአንአላህ እደገረልኝ ያረብ አላህ ልበችንን የፀደሉ ያረብ
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 29 дней назад
የሰለምቴወች ኮሜንት ደስ ሲል አቦ አላህ ያፅናችሁ ❤❤
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 26 дней назад
እኔም በደስታ ነው እያለቀስሁ ማነበው ስታችሁን ሳይ❤❤❤❤ አላህ ይጨምርላቸው ያረቢ
@mekkibashir6880
@mekkibashir6880 Месяц назад
በ18 ቀን ቁርአን ያኸተመ ጀግና ነህ አላህ ኢስቲቃማ እንዲሰጥህና ወላጆችህንም ሂዲያ እንዲሰጣቸዉ አላህን እንለምናለን አንተ ለኔ የዚህ ትዉልድ ጀግና ነህ
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Месяц назад
አለሀሙዱሊለህ ወለህ ኮረሁበት ሰሀቦቹ ነበሩ በወረ ሶሶት ሚየገትሙቱ እሚበለዉ እደዝ አይነት ወጣት አለህ ለሰጠን ምስገን
@fadsdd4491
@fadsdd4491 Месяц назад
አሚንያረብ
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
ቀላልለትዉልድጀግና አላህቤተስቡቹንምይምራለትሱባሀንአላህ
@munaali2129
@munaali2129 29 дней назад
Tkekel
@haleema5475
@haleema5475 27 дней назад
አሚን​@@user-uk9ne7kw5o
@samiraeshetu8581
@samiraeshetu8581 Месяц назад
እኔም ሰለምቲ ነኝ ቤተሰቦችን አላህ እደመራልኝ ዱአ አድርጉልኝ እህቴ አንዲት ናት ብሰልምልኝ እናቴ አባቴ ቢስለሙልኝ የማንኛችን ዱአ ተቀባይነት እዳለው አይታውቅም እና ዱአ 😢😢😢😢😢😢
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ኢንሻአላህ ያረብ አላህ ይወፍቃቸዉ ያረብ
@Dag-wc3kf
@Dag-wc3kf Месяц назад
አላህ ይምራቸው አብሽሪ
@user-rr6nf8fz3x
@user-rr6nf8fz3x Месяц назад
አንሻአላህ ሁቢ አላህሂድያውን ይስጣችው አላህሁሉንም ማድረግ ይችላልና አላህ ቀጥተኛውን መገድይምራቸው ያረቢ የአላህ🤲🤲🤲🤲💓💓💓
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
አላህሂዳይስጣችዉያረብብብብ
@Zahra-bq8ot
@Zahra-bq8ot Месяц назад
እሻ አላህ አላህ ይመልሳቸዉ ወደ ቀጥተኛዉ መገድ ❤❤
@Efojiseus
@Efojiseus 6 дней назад
ለኔ ለመስለም ምክንያቴ ቃል ስጋ ሆነ የሚለው ቃል ክፍል ነበር አናም አሄ ለኔ አየሱስ አምላክ አንዳልሆነ ትልቅ መልአክት ነው.. ከሰለምኩ 3 ሳምንት ሆነኝ በጣም ደስተኛ ነኝ 🥰🥰🥰🥰😊😊😊
@seadamolaw8494
@seadamolaw8494 24 дня назад
ወንድማችን እኔ የማውቀው ቲክቶክ ላይ ሳየው ምንም ሠለምቴ አይመሥልም ምን አይነት አይምሮ ቢኖርህ ነው ማሻ አሏህ ላንተ ያገራውን ለኛም ያግራልን😍🥺
@user-wk2fe1fn9r
@user-wk2fe1fn9r Месяц назад
አልሀምዱሊላህ እኔም 9ዓመቴ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ ሚገርመው እኔም አባቴ ቄስ ነው ታማለች ወደ ፀበል ወሰዷት ይሉኛል ብቻ ብዙ መገለል ደርሶብኛል አላህ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ
@Umubilalul-
@Umubilalul- Месяц назад
አብሽሪ እህቴ አላህ ያበርታሽ
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
አብሺሪእህታችንአላህመጨረሻዉንያሳምረልሺ
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 29 дней назад
አላህ በድናችሁ በእስልምናችሁ ያፅናችሁ
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 28 дней назад
አላህ ያጠክርሽ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 27 дней назад
ኣብሺሪ ጥክር በይ
@user-kt8gb6oo7d
@user-kt8gb6oo7d Месяц назад
አብዛሀኛው ኮማች ሰለምቴ ነው አላህ ቤተሰቦቻችሁንም ይምራላችሁ😰በብር ተገዝቶ የማይሰጥ ነገር
@shopship8647
@shopship8647 Месяц назад
እኔም ሰለምቴነኝ ዶአ እድርጉልኝ ለቤተሰቦቼ ያረብ ሂድያ ስጥልኝ ያረብብብብብብብብብ
@helimahelima5706
@helimahelima5706 Месяц назад
አወ ለቤተሠቦቻቸዉም ሂድያዉን ይሥጣቸዉ
@faizanuru4931
@faizanuru4931 Месяц назад
Amiin ❤
@faizanuru4931
@faizanuru4931 Месяц назад
Allha yeah sisetik tinsh mikinat beqi nw subhanallha ❤😢😢😢
@user-hf7ct3le2m
@user-hf7ct3le2m Месяц назад
Amen
@user-cy5xn5fi4r
@user-cy5xn5fi4r 29 дней назад
በአላህ ዱአ አርጉልኝ ወገኖቸ ከሰለምኩ 10 አመቴ ቁራአን አልገባ አለኝ ጭራሺ ልቀራ ስል እቅልፌ ይመጣል ራሴን ያመኛል ከዛ እቸወዋለሁ 😭😭
@MariyaAwal
@MariyaAwal 28 дней назад
Abshiri hayati allah yagezesg❤
@Medina-uf4vg
@Medina-uf4vg 27 дней назад
የት ነው ያለሽው ሳኡድ ከሆነ ነይ እና ቅራሽ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 27 дней назад
ሸይጧን ነው እኔም በፊት እንደዝህ ነበር የሚያርገኝ ስቀራ ስቀራ ኣሁን ተውኝ
@blinee2760
@blinee2760 27 дней назад
​@@Medina-uf4vg እኔ ሳውዲ ነኝ አስቀሩኝ እንቢ አለኝ ሰለምቴ አይደለሁም
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 27 дней назад
ውዴ ሁሉንም ትውት አድርገሽ ቃኢዳ በጣም ደጋግመሽ ቅሪ
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d 28 дней назад
እኔ ደሞ ይህንን የመሰሰሉ አስደነቂ ሰዎችን በመቅረብ ልበችንን እንድንፈትሽ ለደረገችን ሶፊያዬ አድነቆቴ በጣም ከፍተኛ ነው ረጅም እድሜነ ጤንነት ለሶፍያ እንዲሁም ጀነተል ፊርደውስ😊
@uryyyeuwue2928
@uryyyeuwue2928 Месяц назад
የአባቴ እህት ካፊር ናት እንደው ዱአ አድርጉላት ወደተፈጠረችበት እንድትመለስ
@user-rf2gk5uh1x
@user-rf2gk5uh1x Месяц назад
አሏህ ሂድያ ይስጣት
@hawaadud5075
@hawaadud5075 Месяц назад
❤🎉🎉🎉
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
አላህ ቀልቧን ይመልሰው❤
@ramzia3457
@ramzia3457 Месяц назад
አላህ ይመልሳት
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l Месяц назад
የእኔ እናት ዘመዶቿ ባጠቃላይ ካፊር ናቸው
@tedlamengistu5631
@tedlamengistu5631 Месяц назад
አልሀምዱሊላ ሙስሊም ላደረገኝ ጌታ። እስልምናዬ በቂዬ ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን። የሰለምኩበትን ጊዜ ሳስታውሰው ያ ጌዜ ይናፍቀኛል። ከፕሮቴስታንት ወደ ኢስላም 2004 ላይ ነበር የሰለምኩት። አልሀምዱሊላህ
@asmatube1022
@asmatube1022 Месяц назад
አልሀምዱሊለህ
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b Месяц назад
kkkkkkkkkk እስላም ምኑ ነው የምማርከው ?😂😂😂😂😂 እስልምና 😂😂😂😂
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 Месяц назад
ውበቱ አንዽም ሶስትም አንድነውእምትሉት​@@user-jl9ty6gs4b
@alialax4188
@alialax4188 Месяц назад
ማሻ አላህ
@absabs9882
@absabs9882 Месяц назад
እንዲያውም የመሃመድ ተከታዮች ልጠይቃችሁ?? መሃመድ አላህ ልጅ አለው ብሎ ቁራን ከሚባለው ተረቱ ቢፅፍ አትቀበሉትም ነበር?? አይደለም አንድ ልጅ አላህ አስር ልጅ አለው ቢል አላህ ወአለም ከማለት ውጭ መፍትሄ የላችሁም 😀😀 ምክንያቱም አላህም እስልምናም እራሱ የመሃመድ የጭንቅላት ውጤቶች ናቸው ።😏😏😏
@Rahma-uu9pt
@Rahma-uu9pt Месяц назад
ያያችሁት ሁላችሁም ባረከላህ በሉ ሳትሉ እዳታልፉ ወላ ሂ መባል እሚያስፈልገዉ ልጅ ነዉ ወድም አለም ወደ እስልምነ ስለመጣህ እጅግ ደስ ብሎኛል ባረከላህ ፊክ እዉቀቱንም ጤነም ግራማ ሞገሱንም አላህ ጨምሮ ይስጥህ ወለከል ሀምድ
@medinaseid8005
@medinaseid8005 28 дней назад
ኤ ወላሂ
@ametellahabdellah
@ametellahabdellah Месяц назад
የሰለምቴወችን ታሪክ ስሰማ ምነው እኔናን ክርስቲያን ሆኜ አሁን በሰለምኩ ምለው ነገርስ ሱብሃን አላህ አልሃህዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም።
@DreamNest-ou9le
@DreamNest-ou9le 21 день назад
ወላሂእደኔ
@yus-ei9bu
@yus-ei9bu 17 дней назад
Enem hakika
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z Месяц назад
ሁለተኛው ኡስታዝ ኸሊድ እንደምትሆን ተስፍ አለኝ
@assfa383
@assfa383 Месяц назад
እኔም ተሠፋ አለኝ እያለቀስኩ ጨረስኩት እኛ
@zizum1987
@zizum1987 Месяц назад
Awo hono new yetayeghj subhamelah
@munesamuna9787
@munesamuna9787 Месяц назад
ዉላህ ቪድዮን እየዬዉ እየልኩ ነበራ
@gjgfhvjvg8673
@gjgfhvjvg8673 Месяц назад
ኢሻአሏህ
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ኢንሻአላህ
@lulugetachew-wn5xt
@lulugetachew-wn5xt Месяц назад
ማሻ አላሏህ ነቢሎን የሚወድ በላይክ አሳዩኝ ያላ👍👍👍👍👍👍
@user-bp2mv4hi6p
@user-bp2mv4hi6p Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሻአላህ
@user-yz3jr6ul1d
@user-yz3jr6ul1d 29 дней назад
እኔ
@yus-ei9bu
@yus-ei9bu 17 дней назад
Ene yawm eskemechereshaw kuter new ❤
@semiraali7870
@semiraali7870 25 дней назад
አላህ ኢማን ይስጠን እኛንም ያጠንክረን የምወዳቸውን ሰዎች ሁሉ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራልን
@user-ge5en9xy3k
@user-ge5en9xy3k 29 дней назад
ማሻአላህ ወደ ፊት ኡስታዝ ካሊድ ክብሮም ነው ይታካል ኢንሻ አላህ
@user-ef8wy2lk2u
@user-ef8wy2lk2u Месяц назад
ሸሃዳ እኮ ስሜቱን መግለፅ አይቻልም ደስስስ ነው የሚለው በሂዎቴ እደዛቀን ደስ ብሎኝ አያውቅም
@user-so6tt5xq2z
@user-so6tt5xq2z Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ
@user-bb9lc5wo8h
@user-bb9lc5wo8h Месяц назад
ሰለጠይቀው ኢሰሊምናን የሰጠክኝ አላህ ለአባቴም ኢሰሊምናን ይሰጥልኝ
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness Месяц назад
ሁላችንንም አላህ ይምራን!❤
@user-zr1xj5jj1i
@user-zr1xj5jj1i Месяц назад
አሚንንን
@onelove4538
@onelove4538 Месяц назад
Amen
@onelove4538
@onelove4538 Месяц назад
Isha Allha
@alialax4188
@alialax4188 Месяц назад
አሚን
@user-ei8tp5kx9q
@user-ei8tp5kx9q 27 дней назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን እኔ ስት አመቴ ኢላሒ አግራልኘ ያረብ😢 እሔን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ከልባችሁ ድአ አርጉልኘ ያረብ አግራልኘ😢
@rabiamohammed5290
@rabiamohammed5290 23 дня назад
Nebil ወንድሜ ማሻአላህ አሁንም ትልቅ ቦታ ላይ እንደማይህ አልጠራጠርም ጀግና ነህ በርታ 👌👌👌👌👌👌👌👌
@selam8388
@selam8388 Месяц назад
ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦቼን አላህ ሂዲያ እንዲሰጣቸው ዱዋ አርጉልኝ ❤
@alialax4188
@alialax4188 Месяц назад
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምረቸው
@user-yz3jr6ul1d
@user-yz3jr6ul1d 29 дней назад
እንሸ አላህ ሁላቹም አላህ ህድያ ይምራችሁ
@HusenKedir-ib9dh
@HusenKedir-ib9dh 26 дней назад
ማሻአላህ አላህ ቀጥ🤲🤲🤲🤲ተኛው መንገድ ይምራቸው
@hathat7509
@hathat7509 Месяц назад
ማሻአላህ አንተን የወፍቀው አላህ እናቴን ይወፍቃት😢😢😢😢
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d Месяц назад
ያረብ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 Месяц назад
አላህይምራልሽያረብብ
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
አላህይወፍቅልሺያረብአላህየፈለገዉንይመራል
@halameashani3651
@halameashani3651 Месяц назад
Amin.yarab🤲
@hathat7509
@hathat7509 Месяц назад
አሚንን ያረቢ😢😢😢😢
@AbayneshbeharuAbay
@AbayneshbeharuAbay День назад
እኔም ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩ 8 አመት ሆኖኛል እስልምና ለወፈቀኝ አላህ አልሀምዱሊላ።ወገኖቼ ከባድ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት በዱአቹ አስታውሱኝ ሰላቴን በሰአቱ መስገድ አልቻልኩም ኑሮዬ ከክርስቲያን ቤተሰቦቼ ጋር ነው 😭😭😭🙏🙏🙏
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 28 дней назад
ይህ ከተአምራቱ ነው አልሀምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም ማሻአላህ ወንድሜ ነቢል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c Месяц назад
ማሻአላህ እኔም ሰለምቴ ነኝ አላህ ቁርአን እዳገራልኝ ዱአ አርጉልኝ
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ኢንሻአላህ
@Afendi-Tube
@Afendi-Tube Месяц назад
Inshallah Allah yemwedwun ngr hulu yegrlesh ehete
@cgf8399
@cgf8399 Месяц назад
ማሻአላህ አላህጥናቱንይስጥሺ
@ssaa8309
@ssaa8309 Месяц назад
አብሽሪ ኢሽልአላህ አላህ ያገራልሻል
@user-nl3te7rd1q
@user-nl3te7rd1q 29 дней назад
ማሻአሏህ
@user-ck5yp4er7m
@user-ck5yp4er7m Месяц назад
ይህን ወጣት ሜንበሮች ብትቀጥሩት ብዬ አስባለሁ ትልቅ ዳዒ የሚሆን ይመስለኛል
@adbeyan1320
@adbeyan1320 Месяц назад
Aw InshaAllah just like ende Ustazachn Khalid kibroum
@user-ck5yp4er7m
@user-ck5yp4er7m Месяц назад
@@adbeyan1320 አዎ ወላሂ
@shukurkedirshukurkedir9105
@shukurkedirshukurkedir9105 Месяц назад
ሁሉ ነገሩ ደስ ይላል ማሻኣላህ ለሚዲያም የሚሆን ነው
@alialax4188
@alialax4188 Месяц назад
አረ ተውት ይቅርበት ልጁ ሃፊዘል ቁርአን ነው ሚምበሮች ጋ ከገባ ነሺዳ ምነምን እያሉ ኢስለማዊ ዘፋኝ ነው የሚየደርጉት
@user-mi8gz7dz8x
@user-mi8gz7dz8x Месяц назад
​@@alialax4188አይዋ
@user-xk5lq8pp4z
@user-xk5lq8pp4z Месяц назад
ምንኛ ያማረ እድል ነው አላህ ያደለህህ እኔ ቁረአን ለማክተም 3አመት ከ4ወር ወስዶብኛል ቃኢዳ ደግሞ 6ወር ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን እኛንም አላህ ልቦና ይስጠን
@BdHd-ee9lg
@BdHd-ee9lg 26 дней назад
ኡስታዝ ሀሊዱን ይከተካል ኢንሻአላህ ወንድማችን🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
ልቤ ተንጠለጠለ ሳምንት ሙሉ አላህ ሆይ ለቤተሰቦቻችን ሂዳን ወፍቅልን ያረብ😢😢😢😢😢😢😢
@emusumyatube
@emusumyatube Месяц назад
አሚን የኔ ውድ
@khadijagurageyoutube3178
@khadijagurageyoutube3178 Месяц назад
አኔምም ሳምቱ እንዴት ትትትትት
@kiya6821
@kiya6821 Месяц назад
ወለህ ተርኩ በጣም ነው የገረመኝ እኔም ሰለምቴ ነኝ ግን ረሴን እድፈትሽ ነው ያደረከኝ አለህ ለሁላችንም ይግራልን
@alialax4188
@alialax4188 29 дней назад
አላሁማ አሚን
@user-nv2tv5bc8t
@user-nv2tv5bc8t Месяц назад
አላህ ሷሊህ ልጅ ማገኘትኮ መታደልነው💦🤲🤲🤲🤲 አላህ ሆይ ምርጥና ጀግና ልጆች ሰጠኸኝ አልሃምዱሊላህ የኔጌታ ሁለየም የምለምንህ የሰጠኸኝን ወንድ ልጆቸን ሀፊዝ አርግልኝ ያረብ እህትወድሞቸ ዱአ አርጉልኝ ያረቢ የድን ሙጃሂድ አርግልኝ ያረብ አሊም ሀፊዝአርግልኝ የድንዘበኛ የድን ወታደርያከሪም ያወዱድ ያቀሀር ያጀባር ያአላህ💦
@JimitiHamida-og8xo
@JimitiHamida-og8xo 21 день назад
በእጃችን የያዝነው ከወርቅም በላይ ነው ኢንሻ አላህ አላህ ለቤተሰብህ ሂዳያ ይስጣቸው
@user-sq9qf8fx8x
@user-sq9qf8fx8x Месяц назад
አንድ ቀን እኔም እሰልማለዉ😢
@ikqmdfyslcbe
@ikqmdfyslcbe Месяц назад
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Месяц назад
አላህ ይወፍቅሽ
@emusumyatube
@emusumyatube 29 дней назад
አላህ ይወፍቅሽ
@user-kq3qe9nw2y
@user-kq3qe9nw2y 29 дней назад
ኢሻ አላህ አላህ ይወፍቅሽ ወይም ይወፍቅህ
@_susuneg
@_susuneg 29 дней назад
Allahyiwefqh❤
@user-ot8ul2mg3d
@user-ot8ul2mg3d Месяц назад
እኔም ሰለምቴነኘ እደሜ ለሶፈ አልሃምዱሊላህ
@alhamdumuhajir193
@alhamdumuhajir193 Месяц назад
Mashalah Alhamdulilah Alah Ewket ystsh yemir jegna nachu selemtewoch
@user-zo4vy6xs9e
@user-zo4vy6xs9e Месяц назад
አላህ ያጽናሽ
@3TOybaYemer
@3TOybaYemer Месяц назад
الله يطنش
@ymaeienat6905
@ymaeienat6905 Месяц назад
ማሻ አላህ ያፅናሽ
@user-sj1bl7se8c
@user-sj1bl7se8c 29 дней назад
ማሻ አላህ ስወለድም ሙስሊም ነኝ ግን አሁን ምያስጨንቀኝ በዙሪያየ ያሉ አክስቶቸ ብቻ ህዳያ የጎደላቸው አላህ ህዳያ እድሰጣቸው ዱዓ አድርግልኝ ያጀማዓ
@amalyimam5735
@amalyimam5735 27 дней назад
ማሻ አላህ ተባረከ ረህማን ያረብ ልቤን በቁረዐን አግራልኝ ያኢላሂ
@leylayimam
@leylayimam Месяц назад
እደኔ በጉጉት የጠበቀዉ ወድሜን 👍❤❤❤
@tyebeti7363
@tyebeti7363 Месяц назад
እኔ አልመሽ ብሎኝ ነበር የኔ ውድ
@user-me2qy3jh2t
@user-me2qy3jh2t Месяц назад
*ሱብሀን አላህ በ18ቀን ማክተሙ ማሻ አላህ አይክ ወንድሜ በዚች ምድር ላይ ቁረኣን እንደማወቅ መታደል የለም አላህየ እኔንም አግራልኝ* 😢😢
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
ማሻ አላህ
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
አላህ ይጨምራለት
@user-tf3ok6pu2d
@user-tf3ok6pu2d 29 дней назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበረ አላሁ አክበረ አላሁ አክበር አላህ በ18 ቀን እንዳስከተመህ አላህ ይሀፍዝክ እንደ ውዱ ውስታዛችን ካሊድ ክብሩም ዳአዋ ላይ ወተህ ኡማውን ወደ ኢስላም ትጠራለህ ብየ ተስፍ አደርጋለሁ ኢንሻ አላህ
@TUBE-zz5ji
@TUBE-zz5ji 29 дней назад
ማሸአለህ የምር ታምርኖ የነብል ነገር ለአለህ ምን ይሰነሎ አለሀምድልለህ ሙስለም ለረከን ጌታይ❤❤❤❤❤
@zeburazzz8351
@zeburazzz8351 Месяц назад
ከኔ መገድ ፕሮግራሞች ከሁሉም በበለጠ ተመስጨ ያዳመጥኩት የምገርሚ ብቃት ያለው ወድም የኔ ወድም አላህ ይጠብቅህ ከዚህም በላይ አላህ ይጨምርልህ ምናለ በዚሁ ክፍል ሁለት ቢቀጥልም
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z Месяц назад
እኔም ልክ ዛሬ የስለመ ያህል እያቀጠቀጥኝ ነው የሰማሁት ወላሂ
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g Месяц назад
ማሻህ ወደማችን
@seadaabera4805
@seadaabera4805 Месяц назад
ወላሂ እኒራሱ
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh Месяц назад
mashaa
@momAyubTube
@momAyubTube Месяц назад
ድምፁ ያኡስታዝ ካልድ ክብሩም ያመሰለኝ ለኔ ብቻ ነው ማሻአላህ ❤
@user-kk3pb6vy6w
@user-kk3pb6vy6w 22 дня назад
ኮሜቶች ማሻ አላህ ሰለምቴዎችብዙ ናችሁ አላህ ያጠንክራችሁ❤
@HassanAli-ku9ew
@HassanAli-ku9ew 11 дней назад
ሱብሀን አላህ ደስስስ የሚል ታሪክ እስልምና ብርሀን ተወፈና ሙስሊሚን ወአልሂቅና ቢሷሊሂን
@melukongio5148
@melukongio5148 Месяц назад
መታደል ነው እኔ 8 አመት ሞላኝ እስልምናን ከተቀላቀልኩ ግን ቁራአን መቅራት አልቻልኩም ያለሁትም ውጭ ሃገር ነው ብፈልግም አልተሳካልኝም ❤
@user-hn9oc1dp4d
@user-hn9oc1dp4d Месяц назад
በኦላይ ቅሪእህት በትርፍ ሰአትሽ
@melukongio5148
@melukongio5148 Месяц назад
@@user-hn9oc1dp4d የት እንዴት ላግኝ ወላሂ በጣም ያሳስበኛል ከኔ ይልቅ ልጄ 7 አመት ሆናት በጣም ያሳስበኛል አውሮፓ ተቀምጠን ልጆቻችን በግዜ ከቁራአን ጋር ካልተዋወቁ ፈተና ነው እኔ ማስቀራት አልችል አንድ ኡስታዝ አግኝቸ ለልጄ በክፍያ ነው እሱም ሲመቸው ብቻ ነው
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
ነይበጉሩብ ቅራ🎉🎉🎉
@shopship8647
@shopship8647 Месяц назад
የኔ ውድ እኔም ስለምቴነኝ 7 አመቴ ከሰለምኩ በኦላይም መቅራት ይቻላል ሞክሪ አላህ ያግራልን ለሁላቺንም
@user-sd2xj4oo3l
@user-sd2xj4oo3l Месяц назад
@@shopship8647 አወ በዋሳብይቻላል
@user-gh6ki7zw1z
@user-gh6ki7zw1z Месяц назад
ስሩጡ ሰላት ኡስሉሰላስ ኹዝ አቂዳት ቀዋቂዱል አርባዓ ነዋቂድል ኢስላም ለመቅራት አንድ አመት ነው የፈጀብኝ ያንተ መሰጠት ነው
@user-ld1ir3ec9v
@user-ld1ir3ec9v Месяц назад
ዉዴደምርኝ
@user-ge5en9xy3k
@user-ge5en9xy3k 29 дней назад
ሶፉዬ ኡስታዝ ወሂድ በአላህ አምጪው በጣም ነው የምወደው 😥🙏🙏🙏
@user-to7mb5uc7l
@user-to7mb5uc7l Месяц назад
ማሻአላህ እኔም እህቲ ካፊረ ናት ዱአ አረግልኝ ወደነበረችበት እንዲትመለስ
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 Месяц назад
የኔም ከመስለሜ በፊት የነበረ ፲ጥያቄ ነው 👌👌👌
@tofikmo-qf8vd
@tofikmo-qf8vd Месяц назад
ሙስሊም ሆኜ ቁራን ሳላከትም መቅረት አሁን አመመኝ ሁላችሁም ዱአ አድርጉልኝ ቁራሀንን እንዳከትም እንድቀራ በአላህ በጣም ነው ያፈርኩት አሁን ግን በትንሽ ጊዜ ውስጥ ቀራአን ለማክተም ኢንሻአላህ ቃል እገባለሁ እናንተም ዱአ አድርጉልኝ
@abutofik7654
@abutofik7654 Месяц назад
እኔም እንዳንች ኢንሻ አላህ
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 29 дней назад
አላህ ያግራልሽ ለኛም ያረብ
@halimaali3936
@halimaali3936 29 дней назад
እንሻአላህማር
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 27 дней назад
ኣብሺሪ ኣላህ ያግራልን እኔም ሰነፍ ነኝ ግና 2 ጅዝ እንኳን ኣልደርስኩም
@user-um3zp4lx9u
@user-um3zp4lx9u 25 дней назад
ኢሻ አላህ እኔ ቃኢደቱ ኑራኒያ አላዉቅም አላህ ያግራልሽ በሉኝ😢😢😢😢😢😊
@AggeggShgsvsv
@AggeggShgsvsv День назад
ማሻአላህ አላህ ለኡማው ጠቃሚ ያድርግህ፡ ግን እንደ እስልምና ምን እሚያስደስት ነገር አለ
@madiyamd1610
@madiyamd1610 Месяц назад
ማሻአላህ ምናይነት ማታዳለ ነው አንጋ እስልምና ውስሼ ኑራነ ይካብዳናለ ያልላህ አግራለን 🤲🤲🤲🤲🤲
@ShadiaAbd-fv6gh
@ShadiaAbd-fv6gh Месяц назад
እንደዚህ አይነት መልካም አላህ የወደደው ለልጄ ባል አላህ እንዲሰጠልኝ ዱአ አረኩ ወይም ተመኘሁ ዱንያ ጠፊ ናት ያረብ❤በጣም ጎበዝ በአመነበት ሁሉ ወደ ዃላ የማይል ቁርጠኛ አንባቢ መሆኑ ደግሞ ከንግግሩ ያስታውቃል ማሻአላህ ወመን ጀሀዱ ፊና ለነህዲየነሁም ሱብለና ኢነአላህ ለማአል ሙህሲኒን/በኛ መንገድ ለታገሉትትክክለኛውን መንገዳችንን እንመራቸዋለን አላህ ከመልካሞቹ ነው ይላል/ ቆም ብየ እራሴን እንድፈትሽና ምን ላይ ነኝ የተሰጠኝን ኒእማ እየተጠቀምኩበት ነው እንድልና በሱ ውስጥም እራሴን ትዝብት ውስጥ እንድጥል አርጎኛል ወጀዛከአላሁ ኸይር ሱፊ አላህ ይውደድሽ❤
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Месяц назад
የኔውዲ አላህ ዱአሸን ይቀበልሸ ለሷም የሚጠቅማትን እሱ ያውቃልና እሱ ይምረጥላት
@ShadiaAbd-fv6gh
@ShadiaAbd-fv6gh Месяц назад
@@dohadoha8116 አሚን ውዴ ጀዛኪላህ
@user-ie4lj6ck1g
@user-ie4lj6ck1g Месяц назад
Amiin
@Nebil410
@Nebil410 29 дней назад
Abshruuu Allah salihuan bal ywefklsh enate
@user-fq3vt9vh2w
@user-fq3vt9vh2w Месяц назад
ማንም አልቀደመኝ የመጀመሪዋ ነኝ ወላሂ በጉጉት ነበር የጠበኩት
@AsnaKemal-qd9hn
@AsnaKemal-qd9hn Месяц назад
ጀግኒት ነሽ❤
@user-hl8cb7iw1d
@user-hl8cb7iw1d Месяц назад
እኔ ደሞ እስታሁን እስራላይ ነበርኩ አሁን ገና ላየው ነው❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Alhmdulia
@Alhmdulia Месяц назад
ዋልህ እኔም የታባቁ ናብር ቃታይ ነኝይ
@NiyazP-hr2pp
@NiyazP-hr2pp Месяц назад
Mashaallah akhii ❤
@user-ks7ii5hf2s
@user-ks7ii5hf2s Месяц назад
እኔም ❤❤
@abdurahmanabdela5116
@abdurahmanabdela5116 Месяц назад
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ እስልምና ምንኛ ያማረ ዲን ነው አላህ በእስልምና ኖረው በእስልምና የምንሞት ያድርገን ወንድም እህቶቼ ለነቢል ቤተሰቦቹ እስልምና እንዲያገኙ በእኛ ላይ እራሳችን ላይ ዋጂብ ማድረግ አለብን የምንቀርባቸው በአካል በዝግታ በማውራት የማንገናኝ ደግሞ ዱዐ በማድረግ እሺ አላህ ሂዳያ ሰጪ ነውና ወደ ተፈጠሩበት እስልምና ሃይማኖት ያስገባቸው አሚን አሚን አሚን
@UsmanAbdisaa-xv9gw
@UsmanAbdisaa-xv9gw 28 дней назад
ማሻአሏህ አላህ ሰባቱን (አስቲቃማዉን)እስከ እዉነተኛዉ ሞት ይስጥህ በርታ ወንድሜ ግን ብዙ ቻሌንጆች ሰላሉ መንኛውም ችግር መጣ አልመጣ ማንኛዉም በሽታ መጣ አልመጣ አላህ ከመንኛዉም ነገር የበለጠ ለመንኛዉም ነገር መፍትሄ የሆነ ዲነል ኢስላም ተሸልመሐል በርታ እነም ወንድምህ የዛሬ ሰላሳ አመት እነዲዉ ነበርኩ አለሐምዱሊላህ ዛሬ ሁሉም ነገር ተሰተካክሎልኛል በርታ
@sonymax9699
@sonymax9699 Месяц назад
ቢስሚላሂ ማሻ አላሀ ተባረክ አላህ እንሻአለህ ይሄ ልጅ እንደ ካሊድ ክብሮም ዳዒ ይሆናል አላሁማ ዚድ ዎባርክ አላህ ይጠበቀዉ
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ኢንሻአላህ
@muslimamuslima7476
@muslimamuslima7476 Месяц назад
ኮንፊደንስ ብሎ ዝም! አልሐምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 26 дней назад
በጣም ወሏሂ
@user-fm1vp5ss7h
@user-fm1vp5ss7h 28 дней назад
ሱብሀን አላህ አላህ ካገራው ሁለም ገርነው የሚገርም ታሪክነው ሌሎችሁም ክርስቴን ተማሩበት አብቡ ወዩው ሲጀም ኢቅራዕ አብብ ብሎነው ማሻአላህ ነቢል አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ አሁም መርከዝ ገብተህ ኢልም በሙሉ የምትሀፍዝ አላህ ያድርግህ ቀጣው ፕሮግራ ያጎጋል
@user-rd9vk6zf6j
@user-rd9vk6zf6j Месяц назад
ማሻኣህ ይሄ ልጅ አስታዝ ካልድ ክብሮምን ይተካ ኢሻአላህ
@hjdhdhhjrjie259
@hjdhdhhjrjie259 Месяц назад
በጣም ይገርማል ይደንቃል አጂብ አስለቀሰኝ አሥደሠተኝም ኢሄ ልጅ በፍጹም መቸገር የለበትም እኛ ሙሥሊም እህት ወንድም እያለው ❤❤🥰🥰
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
ነቢል የሚያምር ስም ማሻ አላህ አላህ ሆይ እናትና አባቴን አተው ቀጥተኛውን መገድ ምራልኝ ያከሪም ያአላህ አተ አይቸግርህም በልጅነቴ እዳዘኑልኝ እዘንላቸው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@alialax4188
@alialax4188 Месяц назад
አላሁማ አሚን ግን
@GuGu-qj4rh
@GuGu-qj4rh Месяц назад
😢😢😢❤
@kiyaedris3902
@kiyaedris3902 Месяц назад
Amin 🥰🥰🥰🥰
@onelove4538
@onelove4538 Месяц назад
Amen
@emusumyatube
@emusumyatube 29 дней назад
አሚን ያረብ ውዴ😢
@user-cb3qy7gz9t
@user-cb3qy7gz9t 6 дней назад
ማሻአላህ መታደልነው 18ቀን ቁረአን ማክተም አላህ ይጨምረልህ
@HadiyaHadiya-hh6hc
@HadiyaHadiya-hh6hc 19 дней назад
Mashalah alah yichemrlh wedmachin
@user-em3jw6sk5e
@user-em3jw6sk5e Месяц назад
ለዚህም ነው የጀበሉ ተፅኖ ፈጣሪነት ተራራ ያህል የገዘፈ ነው የምንለው። የህትመት ውጤቶች እንደ ኤሌክቶኒክስ ብልጭ ብለው አይጠፉም። እባካችሁ ዳኢዎች ወደ አህመድንና እንደ ድሮው ሃሰን ታጁ ወደ ህትመት ውጤቶች መጽሐፍ ኑ።
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 27 дней назад
የት ይገኝል ሳውዲ ኣለ?
@abdulkadertaha1891
@abdulkadertaha1891 Месяц назад
ማሽኣላህ ይህ ልጅ ሁለተኛ ኻልድ ክብሮም ይሆናል።
@Emuisa64
@Emuisa64 Месяц назад
ኢንሻአላህ
@user-jz6jw6fx1w
@user-jz6jw6fx1w Месяц назад
ማሻ አላህህህህህ ወንድሜ ፊቱ እራሱ ያበራል የአላህ ውዴታ አጃኢብ ነው ❤❤❤❤❤የሰለምቴዎችን ታሪክ እንደመስማት እሚያስደስተኝ ነገር የለም አላህ ያፅናህ ወንድሜ
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ያፅናህ ወድሜ እስልምናን መወፈቅ መታደል ነው❤❤❤
@user-cy7gj4pw1p
@user-cy7gj4pw1p Месяц назад
ሱብሀንአልህ ምነኛ መታደል ነው አልህ የጨምረልክ
@estiqamatube2614
@estiqamatube2614 Месяц назад
የሚገርመው ነገር አዲስ የሚሰልሙ ሰዎች ከሰለሙ በዃላ በጣም ነው ጎበዝ የሚሆኑት ከኛ የበለጠ
@user-ir4oz6wj7i
@user-ir4oz6wj7i 27 дней назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጨምረልህ ሙስሊም ሆነን ቁረአን የማንቀራ ጭራሽ ቁረአኑን የማናውቀው ስንቶቻችን ነን ራሳችንን እንታዘብ ከሌላ እምነት መቶ በአጭረ ግዜ እዲህ መቅራት የተረጋጋ አደበት ያለው ልጅ ማሻአላህ ከዚህ በላይ አላህ ጨማምሮ ይስጥህ አላህ ከዚህ በላይ ያግራልህ ወላሂ ወጣት ሆኖ ዲን ላይ ጠካራ መሆን ምንኛ ያስደስታል
@WsWss-qh5bq
@WsWss-qh5bq 12 дней назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላሁ አክበር
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Месяц назад
ከቲክቶክ አይቸ ነው የምመጣው ግን እደት 18 ቀን ቁርአን አከተመ ያረብ እኔንም አግራልኝ😢😢😢
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 28 дней назад
አላህ ሲወድ እደዚህነዉ የኛአዛኝጌታየኛማሀሪጌታ
@user-qe5do5bc6n
@user-qe5do5bc6n 27 дней назад
መጀመርያ ቃኢዳን በደንብ 4 መቅራቱ ትልቅ መንገድ ነዉ ለቁርአን
@user-fy3qr2ec3k
@user-fy3qr2ec3k 26 дней назад
ትክክል​@@user-qe5do5bc6n
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc Месяц назад
ሱብሀን አላህ የኛን ጌታ አላህዬን ምን ይሳነወል አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም ስፍር ቁጥር የሌለዉ ምስጋና ይድረስህ የኔ ጌታ አላህዬ አልሀምዱሊላህ❤❤😢
@salzeyodi3946
@salzeyodi3946 Месяц назад
የኛአዛኝጌታ አረህማን አረሂም 😢😢
@user-ch5si5hq2q
@user-ch5si5hq2q 29 дней назад
እኔስ part 2 በጉጉት የሚጠበቀው እንሻ አሏህ አሏህ ከደራሰኝ part 1 ደገግሜ ሳመሁት በጠም ደስ አሏህ የፅናህ 🌹🌹🌹
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Месяц назад
ማሻአላህ 5ደቂቃ የሰማሁት ሳይመስለኝ አለቀ አላህ ሲመርጥ ግን አጂብ ❤❤❤❤
Далее
KICHKINTOYDAN KATTA JAVOB 😂👍
00:54
Просмотров 241 тыс.
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
Просмотров 4,9 млн
Tutorial 😍 @elsarca #danilisboom #elsarca
00:16
Просмотров 2,1 млн
Страшный сон перекупщика
1:00
Просмотров 2,2 млн
Лавров настучал на Соколова!
1:00