Тёмный

"እስካሁን ስለ ባለቤቴ ያላወራሁት ሆዷን እንዲቆርጣት ነው" ሳቅ ጨዋታ ከጥበብ ሰው ኤልያስ ወሰንየለህ ጋር/ በሻይ ሰአት/ በቅዳሜን ከሰአት 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 93 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@tsigetube2430
@tsigetube2430 11 месяцев назад
በጣም የማከብርው ልታይ ልታይ የማይል አርቲስት ነው ፈጣሪ እርጂም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ
@የገብርኤልልጅ-በ6ደ 11 месяцев назад
በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ኤልያስ እርዥም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለው ሁሌም ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MalhetDejene
@MalhetDejene 11 месяцев назад
ኤላ በጣም የምወደው ምርጥ የጥበብ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕ 🙏ሰላም ለሐገራችን 💚💛❤🥰
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h 11 месяцев назад
በጣም እምወደው አክተር ነው እግዚአብሔር ይባርክህ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 11 месяцев назад
😮😮😮 ❤❤❤ ዋውውውው በጣም ባየው ቢቀርብ ያልኩት ሰው ስለመጣ ደስብሎኛል ምርጥ አክተር ምርጥ ተዋናይ ኤልያስ ወሰንየለህ ❤❤❤❤❤❤❤
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 11 месяцев назад
ጨዋታህ አይጠገብ እንተዋወቃለን ላይ ዘና አርጋቹን ነበር አሁን ደሞ በዚህ ዘናታረገናለህ ከባለቤትህ ጋር ደስ የሚል ብሽሽቅ ያላቹ ይመስለኛል
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 11 месяцев назад
Hi ebs, Elias he no.1 actor to me, he is different, talented and amazing, to me he is the one and only, great job yonii
@gideyhi
@gideyhi 10 месяцев назад
Nothing is artificial with you Eliasye zemeneh yibarek
@gideyhi
@gideyhi 10 месяцев назад
He is also a genuine friend
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 11 месяцев назад
ዮኒዬ እንኳን መጣህልን❤
@ሳሉነው
@ሳሉነው 11 месяцев назад
በጣም እማደንቀው አክተር እውነት በጣም ይችላል ❤
@HanaDejen
@HanaDejen 11 месяцев назад
በጣም የምወደው ተዋናይ የተረጋጋ
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 10 месяцев назад
ጌታ የባርክህ አንንዳንት አይነት ባሎችን አና ለልጆቻችው ግዜ የመሰጡ ወንዶችን ያብዛለን መክንያት ሰላለኝ ንው 👍
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 11 месяцев назад
ወይ አርቲስት ጨዋታው አይጠገብም ባለፈው እንተዋወቃለን ላይ በሳቅ ሆደን አቁስለኸው ነበር ትወናህ እራስ ስወድልህ ፅኑ ቃል የእግር እሳት ተከታታይ ድራማ ብቻ ትችላለህ
@yabatwa
@yabatwa 11 месяцев назад
ከመጠን በላይ ወላፈን❤ስወደው ከሄለን በድሉጋ❤
@gebremichaelzenawit1243
@gebremichaelzenawit1243 11 месяцев назад
Betam
@tgtigu1516
@tgtigu1516 11 месяцев назад
ስወደው ከዚህ በላይ ከፍ በል ተባርክ🎉🎉
@MermeAssegid
@MermeAssegid 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤በጣም የምወድህና የማከብርህ አክተር ነህ ወንድም ❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 11 месяцев назад
Free palastain 🤲🤲🤲
@tubetube4903
@tubetube4903 11 месяцев назад
ኤላዬ እርግት ያልክ ምርጥ አክተር❤
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 11 месяцев назад
ኤሊያስ ምርጥ ተዋናይ አድናቂህነኝ ውድድድ😍😍😍የሽኩቲቲውነገር አየ ልጅነት😂😂😍😍
@AbebaWoldemichael-w3x
@AbebaWoldemichael-w3x 11 месяцев назад
በጣም ጎበዝ አክተር በርታ የኔ ልጅ ልጆችህ ይባረኩ
@hazardtube6569
@hazardtube6569 11 месяцев назад
Ye shaye seat program achir endehone zare new yetawekgni❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 11 месяцев назад
በጣም የምወድህ እረጋ ያለሰው ስራህ ን በጣም ነው የምወደው ❤❤❤
@MrMonkeyIsHere
@MrMonkeyIsHere 10 месяцев назад
He is my favorite actor all the time❤❤
@zinash1
@zinash1 11 месяцев назад
ኤላ በጣም የምወድህና የምሳሳል ወላፈን ድራማ ላይ ከእናቴ ጋር በጣም በሰቀቀን ነበር የምናይ መታመም ለስራክ ያለክ ቦታ
@abrehitkidania5572
@abrehitkidania5572 11 месяцев назад
ትትናው ደስ ስል ትዳርህ ይባርክ
@mestawotsolomon2591
@mestawotsolomon2591 10 месяцев назад
Yesefere lij ❤ KEBENA all the way
@HH-505
@HH-505 11 месяцев назад
የእግር እሳት ላይ ዋው አንደኛ ድራማ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 11 месяцев назад
መስሎ ሳይሆን ሆኖ የሚተውን አርቲስት ስወድህ ኒርልን በርታ
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 11 месяцев назад
ኤላዩ እደትእደምወድህና እደማከብርህ እግዛብሄር አዥምእድሜ ከነቤተስብህ እመኛለሁ❤
@yordanosyafet6445
@yordanosyafet6445 11 месяцев назад
በጣም ምርጥ እወደዋለሁ ቤተሠቤ ነገርይመስለኛል
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn 11 месяцев назад
ኤላዬ በጣም እንወድካለን አትጥፋብን ትወናክ በጣም ሰክሰስ ፉል ነው አይተነው ሳንጠግብ ምነው ትንሽ ሰአቱን ሰፋ ብታደርጉት ጥሩ ነበር
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 месяцев назад
በጣም ጉበዝ ነው ሆነህ ነው የምትሰራው
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 11 месяцев назад
ምርጥ ሰው እማያካብድ
@fantutadese6510
@fantutadese6510 11 месяцев назад
Eliyas yetbeb sew slayewk des blognal❤
@godisgood9931
@godisgood9931 11 месяцев назад
በጣም የማደንቀው አርቲስት
@enayko5471
@enayko5471 11 месяцев назад
Yene konjo sewadek Eko sew le sew derama ante silemotk Betam azegn neber mert wandeme le Ethek i tekorkoware gasha honek new yesrakew 😘👍
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@NaynaYared
@NaynaYared 11 месяцев назад
ኤላ my fav ❤
@zoneadvert2341
@zoneadvert2341 11 месяцев назад
Biruktiye enwedeshalen gerami gazetebna
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee 11 месяцев назад
He is such a comedian!
@susutube2726
@susutube2726 11 месяцев назад
በጣም ነው እምወድህ ካራክተርህ እውነት ነው እሚመስለው ስለመንፈሱ ያወራው ሆዴ ቆሰለ በሳቅ😅😅😅😅😂😂😂😂
@mekdestesfaye5647
@mekdestesfaye5647 11 месяцев назад
አይ ኢትዮዽያ በጣም የሚገርም ነው እኮ ጥበብን ፈልጎ ወደውትድርና 🫢እግዚአብሔር አትርፎሀል ወንድሜ ማን ይሆን በመረጠው ፊልድ የሰራ በጎደለ ሙላ ሆነን ኖርን ይሁን እስቲ
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 11 месяцев назад
Wow bale taxiw, wow nice guest.
@wungel
@wungel 11 месяцев назад
Film becha sayehon kilidem tichilaleki
@makyamussa
@makyamussa 11 месяцев назад
ባያልቅእያልኩየተመኘሁት እተርቪው
@rekikaweke5791
@rekikaweke5791 11 месяцев назад
ከፀጊ አንቺ ትሻያለሽ ምርጥ ጋዜጠኛ ነሽ።የሻይ ሰዐት ላይ ሁሌ አንቺ ቅረቢ እባክሽ። ፀጊ ተብየዋ ቅዠቅዥ ያለች እብድ ሰው አታዳምጥ፤ለዮኒ እራሱ ጊዜ አትሰጠውም
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 11 месяцев назад
Betam yemiwedew artist
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 10 месяцев назад
Ergatahi des yelal erjem edmi yestehi!! Endodu shertetiwu wenzu betam des new mil tezeta.
@jemijemi9375
@jemijemi9375 11 месяцев назад
በጣምደስየሚልእርጋታዉሁሉነገሩስረዓቱእድሜናጤናአብዝቶይስጥህኤሊስዬ
@neimacool6507
@neimacool6507 11 месяцев назад
ኤልያስ ውስጤ ነው ሲተውን ነው ያልኩት😂 he is so funy too
@tmaniacell
@tmaniacell 11 месяцев назад
በጣም ማደቅህ እሰከባለቤትህ አድናቄህ ነዬ
@lovelet0124
@lovelet0124 11 месяцев назад
አወ ዛሬ ተሻሽለሻል ጎበዝ እንደዚህ እርግት ስትይ ነው የሚያምርብሽ
@YesuSira
@YesuSira 11 месяцев назад
Bachiru...Tebeb wede tibebegnoch terachachew!
@HelenA-jv6yn
@HelenA-jv6yn 11 месяцев назад
Rega Yale Grma moges yetemola Sew.edmena Tena ystih kene betesebochih.
@coexist6327
@coexist6327 11 месяцев назад
Tsegi tefeta eje eje yemil teyake Elias yeshalal chewatawen asamerew yemiweralet telek TV station bezi like mewered yelebetem
@bosswoman7393
@bosswoman7393 11 месяцев назад
Shaye nw wayes wehaa😂😂😂
@emuyeemuye6731
@emuyeemuye6731 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HelenGulema-ju2ye
@HelenGulema-ju2ye 11 месяцев назад
America
@ፍቅርነሽእናቴ
@ፍቅርነሽእናቴ 11 месяцев назад
ፅጊዬስ
@alemnesh.alemneshtegen4369
@alemnesh.alemneshtegen4369 11 месяцев назад
ፀጊዬን❤ ያያቹህ?
@hirut758
@hirut758 11 месяцев назад
እረፍት ወታ ነው አሜሪካ
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 11 месяцев назад
👋
@fatmamahamad527
@fatmamahamad527 11 месяцев назад
ፀጊ የት ሄደች
@judyab
@judyab 11 месяцев назад
America le ereft
@pickalemayou1153
@pickalemayou1153 11 месяцев назад
አሜሪካን
@elnadnadel2551
@elnadnadel2551 11 месяцев назад
ሴቷ ሆስት ግን ለዚህ ፕሮግራም የምትሆን አይመስልም...."ጅንጅብል" ስትል በስታይል ሊያስተካክሏት ቢሞክሩም ፍሬንድ አትሰማም::
Далее
TRENDNI BOMBASI💣🔥 LADA
00:28
Просмотров 913 тыс.
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1
21:47