Тёмный

100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 1 

Daggy's Lifeclass
Подписаться 169 тыс.
Просмотров 247 тыс.
50% 1

ውድ የዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች እንዴት ከርማችኋል። ዩቲዩብ ቻናላችን 100ሺ subscriber መድረሱን በማስመልከት ከናንተ ከዳጊስ ላይፍ ክላስ ቤተሰቦች ለዳጊ የተጠየቁ 100 ጥያቄዎችን ዳጊ የምትመልስበት ቪዲዮ ክፍል 1 ይዘን መተናል ፤ ተጋበዙልን።
የዳጊስ ላይፍ ክላስ የመጀመርያ ዙር ስልጠና ተጀምሯል። የሁለተኛ ዙር ሰልጣኝ መሆን ከፈለጉ በ0977774422 ወይንም 0977772288 ወይንም ይህንን ማስፈንጠርያ በመጫን 👇🏽
@DaggysLifeClassBot
ባሉን ዉስን ቦታዎች መመዝገብ ይቻላል።
ትክክለኛዎቹን የዳጊስ ላይፍ ክላስ ማህበራዊ ድህረገፆች በመከተል ዕለታዊ መረጃዎችን ያግኙ። 👇🏽
ቴሌግራም - t.me/daggys_lifeclass
ፌስቡክ - / daggyslifecl. .
ኢንስታግራም- @daggys_lifeclass
ትዊተር - @daggyslifeclass
ቲክቶክ - @daggys_lifeclass

Опубликовано:

 

21 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 337   
@user-sd8ww2eo6l
@user-sd8ww2eo6l Год назад
ፀሎት ነው መፍተሂው ሁላቸንም ድግል ማርያም ልቦናቸንን ትክፈትልን
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p Год назад
ከምንም ነገር በላይ ሰላም እረፍት ሀብትደስታ #እግዚአብሔር ነው እሱን ማወቅ ለሁሉ መልስ ነው እመኑኘ
@hana-dy3in
@hana-dy3in Год назад
ለሁሉም መልስ ነው ኢየሱስ❤
@VPS277
@VPS277 Год назад
Amen Amen very true
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Год назад
አሜን አሜን❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Год назад
ዳጊየ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰቦችሽ ❤️🇪🇷
@fatimakamal6332
@fatimakamal6332 Год назад
ዳጊ ላንቺ ያለኝ አድናቆት ቃላት አይገልፀውም የሴቶች የስነ ልቦና አምባሳደር ብልሽ ያንስብሻል ዳጊረጅሙን እድሜና ጤና ይስጥሽ ከነ ሙሉ ቤተስብሽ ❤❤❤❤❤❤
@konjitaguade7255
@konjitaguade7255 Год назад
ሁል ጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ
@nigist6147
@nigist6147 Год назад
ብር አለኝ ማረፍ አቃተኝ ብላቹ ለጠየቃቹ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቡ ፀልዩ ጌታ እየሱስ ነው የሚያሳርፈው እንኝ ብር አይደለም
@bona2318
@bona2318 Год назад
Amen ewinet new
@heriefi3178
@heriefi3178 Год назад
Tebarek ufff
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
አሜን አሜን እውነት ነው
@betttygsilasie2377
@betttygsilasie2377 Год назад
Amen, True.
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Год назад
የጴንጤው ከሆነ አይሰማም
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 Год назад
አምላኬ ሆይ ስላደረግህልኝ ነገር ስለምታደርግልኝ ነገር ሁሉ አመሰግንሃለሁ። መንገዴን እየመራህ ፈተናዬን እያቀለልክ ከኋላ ሳይሆን ከፊቴ እየቀደምክ እንደ ሃሳቤ ሳይሆን እንደ ፍቃድክ የምትመራኝ አምላኬ ሆይ ተመስገንልኝ:: ምንም ብበድልህ በፍጹም ቸርነትህና ፍቅርህ ጠብቀህ፥ በሕይወቴ ላይ ይህችን ሰዓት ጨምረህ፥ በተቀደስው ስፍራህ ስላቆምከኝ አመሰግንሃለሁ።
@lulahkokanos2544
@lulahkokanos2544 Год назад
ዳጊ አድናቂሽ ነኝ Good for you ! ባአማርኛ እየፈተፈትሽ እያጎረሽኝ ነው የኛ ኦፕራችን ነሽ በዚህ ላይ ቆንጆ የኔ ጎበዝ የኔ ጀግና
@yuhadanyuha5629
@yuhadanyuha5629 Год назад
ዳጊዬ😍በጣም ነው ምወድሽ በጣም ነው ማከብርስ እኔ አንድ ነገር ልጠይቀሽ ብዙ መፅሀፍ አንብበሻል ከብዙዎቹ ተምረሻል እስቲ አይምሮአችንን ሊገነባ የሚችል መፅሀፍቶችን ጠቁሚኝ!!!🙏
@asnaketsegaye8876
@asnaketsegaye8876 Год назад
እኔ ልንገርሽ ላይፍ ትልቁ የመፅሀፍ ከተማ ነው ዝም ብለህ ታግል ክዛ ሳትውድ በግድ ትማራለህ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
ተናግራለች እኮ ደግሞ መጠየቁ ምንድነው ብዙ ቦታለይ ተናግራለች
@user-gv3ph1qx7v
@user-gv3ph1qx7v Год назад
ዳጊ ምርጥ መምህር ነሽ ዘመንሽ ይባረክ 😘😘😘😘
@yohannesalemayhue9333
@yohannesalemayhue9333 Год назад
My flesh and my heart may fail, but God is the strength of my heart and my portion forever.Psalm 73:26
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
ይገርማል የሰው ልጂ። ድብቅ ማንነቱ ከፈጣሪ የራቀ ሁኖ ግን ከፈጣሪ የቀረቡትን ሰወች እንደ እነ ዲያቆን ሄኖክን በዙሪያ በመሰብሰብ ማንነታችሁ እንዳይጋለጥ ታደርጋላችሁ። the power now በspirituality መንፈስ ሰው ሁኖ እንዲያነበው ትፈልጊያለሽ። በጣም አደገኛ ሴት ነሽ! እባክሽን የዉስጥ ሰላም እግዚአብሔር እንጂ አንች የምትያቸው ሰወች አደሉም። አሁንም really ከእግዚአብሔር ጋ አልታረቅሽም ምን አልባት በአባትሽ ሞት ምክንያት ፈጣሪ ላይ ቁጣሽን እየገለፅሽ የሱ የሆኑትን ሰወች for your platform እየተጠቀምሽ ህዝቡን በፍልስፍናሽ እያደነዘዝሽ ከእግዚአብሔር መንገድ አታስወጪው።።። አንች መጀመሪያ ከራስሽ ጋ ታረቂ
@user-dt9om1cx5f
@user-dt9om1cx5f Год назад
ዲጊ ምርጥ መመህር ነሽ አላህ ይጠበቅሽ በተለይ ልብች የተስብር እንቺ ስማክራል በጣም ጠንክር እናሆን እውደሻለሁኝ ትምህርቱን በጉጉት ነወ የሚጠበቅው🎉
@SMS-NewvisionAppointment
@SMS-NewvisionAppointment Год назад
ዳጊየ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ። ምርጡዋ የዘመናችን ልዩ ሰው ነሽ ሁሌም በአንቺ እንደተማረኩብሽም እንዳስገረምሽኝ ነው በጣም ነው የማነሰግነው ተባረኪልኝ።
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Год назад
እናመሰግናለን ዳጊ ጀግናዋ ሴት በርች
@user-qr4hi3zq5p
@user-qr4hi3zq5p Год назад
በጣም ጠንካራ ሴት ስለሆንሽ በአንቺ inspire እሆናለሁ thank you
@habshawimedia47
@habshawimedia47 Год назад
thankyou yeni konjo betam sektama gobz neshe berchi
@halyeluya
@halyeluya Год назад
ዳጊዬ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አምላክ አዋቂ ነው እያንዳንዱ ሰው ወደ ህይወት ሲገባ መልካም ጥሩ መጥፎ አለ እና መቀበልን የመሠለ ነገር የለም መልካም ሁነህ ተገኝ ምንም አይጎልም ሁላችሁንም አመሰግናለሁ የብዙዎች ጥያቄ መልስ ሁኖኛል አመሰግናለሁ ።ሰው መሆን ዘራችን ፍቅር ሃይማኖቶችን ❤
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Год назад
የኔ ጀግና ዳግዬ ❤❤❤❤❤❤ እናመሠግናለን 👍👍👍💐💐💐💐🌷🌷🌷💐💐💐💐💐
@lydiagebrekristos5866
@lydiagebrekristos5866 Год назад
Thank you you inspire me your program is way forward to women and girls empowerment 🎉
@selamwitselemon681
@selamwitselemon681 Год назад
ዳጊዬ ሚገርምሽ በተከታተልኩሽ ቁጥር ኮንፊደንሴ ይጨምራል ባወራሽ በጣም ደስ ይለኛል ስለ ህይወት ባለችኝ 30 ዓመት ውስጥ ብዙ አሳልፊያለው ክፍለ ሀገር እንፈልግሻለን
@Saeda-zc2qh
@Saeda-zc2qh 25 дней назад
ዳጊየበመጀመሪያ ተባረኪ ሲቀጥልያለሁት አረብሀገር ነውከሄድኩ 3ኛወሬን ዛሬያዝኩ ግንደስተኛ አደለሁም
@mikiasshmelash
@mikiasshmelash Год назад
ደስታችንን ወይንም ሰላማችንን ከምንም ነገር ጋር አናገናኘው የህይወታችን ቁልፍ የመሰለን ነገር ሲመጣ በጣም ያንስብናል ሰላማችን ከክርስቶስ ላይ ይመስረት ከዛ ምንም አይነቀንቀንም
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 Год назад
እናመሰግናለን ዳጊየ ❤በጣም ነዉ የምወድሽ የማደቅሽ የኔ ሴት ❤
@abc12452
@abc12452 Год назад
ዳጊዬ በናትሽ ለኛ ለስደተኞች ከስደት መልስ የሆነ ስራ እየሰራን እንድንኖር የሆነ ነገር አመቻቺልን ወደ ሀገር ለመግባት ይጨንቃል ኡፍፍፍ🥺🥺🥺🥺🥺
@hanantube6915
@hanantube6915 Год назад
ባከባቢሽ አመቻች ውደ
@jamelehahmad9279
@jamelehahmad9279 Год назад
እንደራጅ እና የሆነነገር እንስራ ዉዶች
@jamelehahmad9279
@jamelehahmad9279 Год назад
ስደት ይብቃን
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y Год назад
እኔም ጨንቆኛል
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y Год назад
​@@jamelehahmad9279 እንጀራ ደም ይመጣል እኔ ዳቦ ባይ ነኝ የሚሰራልን ቀጥረን እኛ መሸጥ
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 Год назад
Read bible it gives you complete peace❤
@tsigehailesellassie725
@tsigehailesellassie725 Год назад
Dagi, you are very talented, you are a good example for many Ethiopian women
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
እናመሰግናለን ዳጊ ምርጥ ምክር ነው ❤
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Год назад
አመሰግናለሁ ❤❤❤❤
@melatgirma9609
@melatgirma9609 Год назад
Thank you so much Dagiye.
@ndbbdb5262
@ndbbdb5262 Год назад
በጣም እናመሠግናለ ሑሌም ምክርሸ አይለየን ዳጊዬ
@yitayasrat2087
@yitayasrat2087 Год назад
Dagiye tnx so much...love u
@mekdeszenedkun6630
@mekdeszenedkun6630 Год назад
Woow betam dess yilal wedekelel setmechi egnam enagegneshalen adera jijiga aykerem tebareki
@birkayigazu3986
@birkayigazu3986 Год назад
በጣም ደስ የሚል አስተሳሰብና ምርጥ ሰው ነት አለሽ
@user-kb4ld6ki5z
@user-kb4ld6ki5z Год назад
ዳጊየ እናመሰግናለን ❤️
@universal8534
@universal8534 Год назад
Thank you it's awesome keep up 👍
@aminafamilyyotub
@aminafamilyyotub Год назад
ዳጊየ አመሠግናለሁ አሪፍትምረትነው ❤❤❤
@SariAsfaw
@SariAsfaw Год назад
Thanks a lot 🎉😊,don't forget to come to jimma when u plan to come to ክፍለ ሀገር
@Hala-pk5yx
@Hala-pk5yx Год назад
ዳጊዬ እህቴ በጣም ነው የምወድሸ ።የሄደን መከተል አይሰፈልግም ትክክል ❤
@donaytroyal860
@donaytroyal860 Год назад
_የኔ ጀግና ዳጊዬ❤እናመሰግናለን_
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z Год назад
ዳጊየ ምርጤ ትለያለሽ እኮ ምርጥ ሴት እጃ ምን እደምልሽ ትለያለሽ
@mintesnottamrat-jy8cd
@mintesnottamrat-jy8cd Год назад
God bless you you are wonderful person
@RozinaBelay
@RozinaBelay Год назад
በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የሰጠሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ ♥️1000ዓመት ኑሪልኝ ♥️💕
@webitmamo8867
@webitmamo8867 Год назад
ዳጊዬ እግዚአብሄር ከዚህበበለጠ እውቀትን ይጨምርልሽ
@asterwarga14
@asterwarga14 Год назад
Thanks for sharing ❤❤❤
@nitsuhasheber6613
@nitsuhasheber6613 Год назад
እናመሰግናለን ዳጊ
@meklitfantahun2600
@meklitfantahun2600 Год назад
Yeni mrt astemari dagiye betam new emketatelshi gonder btmechi des ylegnal
@wedimhrey2995
@wedimhrey2995 Год назад
Thank you Daggy
@user-zl6in5ih7b
@user-zl6in5ih7b Год назад
በጣም ነው የምወድሺ እማከብርሺ እነመግናለን
@user-rg3nb3rq3i
@user-rg3nb3rq3i Год назад
thank You ❤
@egziyabhierymesgen1980
@egziyabhierymesgen1980 Год назад
Ye 100 sewochu question gn yelbie hulu tyakie new yetyekulun thanks.
@FELEKEMILIKIAS
@FELEKEMILIKIAS Год назад
Thank you, @Dagi
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Год назад
ስልጠናው መጀመሪያ ከተወለድሽበት ከደሴ ይጀምር ዳጊዬ ፕሊስ የእኔ ፍቅር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ደሴ እንጠብቃለን
@abebayoutube
@abebayoutube Год назад
ሠላምሽ በክርስቶስ ይብዛ ዳጊዬ የኔ መልካም እኔ ለአንች ቃል አጣሁልሽ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ
@ormooapss442
@ormooapss442 Год назад
ልክ ነሽ የኔ አስተዋይ የሄደ ሂዳል ላአንቺ ያልሆነ ወንድ ለሌላ አይሆንም ፍጣር መፀለይ ጥሩ ባል እንዲሰጠን የዛሬ ግን ጤነኛ ወንድ ይገኛል እኔስ ፍራሁኝ 😢
@nigatudaniel6405
@nigatudaniel6405 Год назад
እውነት ነው የሔደ ሰው አንዴ ሄዴል ሌላ ነው ማሰብ ያለባት ግን አንዳቹሁም ትቶ የሄደ ሰው ብቻ ጥፋተኛ ነው ወይንም ከዳተኛ ነው ብሎ ማሰብ ግን ተገቢ አይመስለኝም ህይወት እድል ስጥቷት ሌላ ሰው ብታገኝ የሚቀጥለውስ ትቷት እንደማይሔድ እርግጠኛ አይደለንም ነገሩን በሌላም መልኩ ማየት ተገቢ ነው ፍቅር ካአፍቃሪሽ ጋር ለመኖር ብቻውን በቂ አይደለም ፍቅርን እስከመጨረሻ የሚያፀናው ተግባብቶት መከባበር ብዘላቄነት መናበብ ያስፈልጋል ለመዋደድ ብዙ ጌዜ መስፈርት የለውም በዘላቄነት ከሚያፈቅሩት ጋር ለመኖር ግን እንደመዋደዱ ቀላል አይደለም ፍቅር የመቀዝቀዝ ጉዳይ አይደልም ብዙ እንደነፍስ የሚዋደዱ ግን የተለያዩ አውቃለሁ ግን እመኝኚኝ ፍቅር በዘላቂነት አብሮ ለመኖር በቂ አይደለም
@elhamyimer512
@elhamyimer512 Год назад
በዱአ ይገኛል እኛየምንፈልገውን ሳይሆን ፈጣሪ የሚበጀውን እንዲሰጠኝ መፀለይሁሌም እንደአባት የሚንከባከብ
@ormooapss442
@ormooapss442 Год назад
@@nigatudaniel6405 አወ ልክ ነሽ ትዳር ከፍጣር ነው ፍቅር እያለም መለያየት ይኖራል ፍጣር ያጣመረውን ትዳር ማንም አይለየውም ወንድ ወንድ ማለት ይከብዳል ብዙ ጫና ያለው ከወንዶች ነው ሴት ወዲያው የመጉዳት ባህር አለን ግን አለማወቅ ነው የፍጣር ስራ ነው ብለንም ዝም የማለት አቅም የለነም ለወድያው ፍቅር እንጂ ለሚቀጥለው ሕይወታችን አናስብም ፍጣር የሁላችንም መጨርሻ ያሳምርልን የሰው ልጅ መጨረሻው ስያምር ነው ማምርውና መጨረሻው ያሳምርልን የማታ እንጀራ በፍቅር የተሟላ ይስጠን አሜን አሜን አሜን በእውነት 🕊🕊🕊🕊
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s Год назад
በጣም በጣም ነው የምወድሽሽሽ❤❤❤❤❤
@alewiyakedir8287
@alewiyakedir8287 Год назад
woooooow Dagi konjo gin bedenbi babezu Advertize yedereg ibakish indayamelten bizu tegoditenal bizu tebedilenal kililoch
@kudherkadher9305
@kudherkadher9305 Год назад
እናመሰግናለን ዳጊየ 🥰
@senaitdawit-ok3mg
@senaitdawit-ok3mg Год назад
በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤❤
@yirgalemyw4961
@yirgalemyw4961 Год назад
You're very good women wonderfully thanks everything
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
እህትዬ ዳጊ፡እናመሰግናለን፡ አዳምጬሺ፡አላቅም፡ነበር፡ጎራ፡ቢዬልሺ፡ስሰማሽ፡ጡሩ፡ትምህርትነው፡የምትሰጭው፡ተባረኪ፡
@selamgh3379
@selamgh3379 Год назад
daggy you are my favorite hod bless you and your family more and more 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹
@mimimini3904
@mimimini3904 Год назад
Yesss
@miliyelove8845
@miliyelove8845 Год назад
My woman 👩 Thank you for your experience ❤❤❤
@venatlove71
@venatlove71 Год назад
You're so kind 💛
@mesayfeleke4989
@mesayfeleke4989 Год назад
Dagi ye ene konjo Endiw tnafikignalesh hule bsemash alselechm! Dagi arif eqd nw ene ye kfle ager lij negn begugut nw mtebqsh 😍😍😍.
@menberebekele2374
@menberebekele2374 Год назад
ዳግዬ ጣፋጭ አንደበት ያለሽ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@aregashkibretchere9377
@aregashkibretchere9377 Год назад
Daggiy betam iwidh alhu idmena tena ysth yagr misso egziabhr kancgar yhun melkam wlo
@meseretberihun4656
@meseretberihun4656 Год назад
ክፍለሀገር ልትመጪ ነው❤❤❤❤❤❤❤ አንደኛ ተመዝጋቢ ነኝ ከባህር ዳር
@shanyfahiye919
@shanyfahiye919 Год назад
You make money but money doesn’t make you . I know many people rich but unhappy in their life What makes you happy is loving by your families,by your friends neighbors ,society and your community more than money as I believe. I support your idea and your knowledge continues telling and teaching these good brain inside you sister.
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q Год назад
❤ትምህርቶችሽን በደንብ አዳምጥሻለሁ ጀግና ነሽ በርቺ
@gashawalemuhagos5788
@gashawalemuhagos5788 Год назад
Love u dagi, keep going. God bless u.
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Год назад
ዳግዬ እንኩዋን ደህና መጣሽ 🙏
@fikerteshiferaw2622
@fikerteshiferaw2622 Год назад
ዳጊዬ እግዚአብሄር አንችን ስለሰጠኝ ሑሌም አመሰግነዋለሁ👋 ሁሌም የምታነሻቸዉ አርእስቶች በደንበብ ጠግነዉኛል ጠንካራ አድርገወዉኛል🙏 ፈጣሪ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ በጣም ነው የምወድሽ 💗
@myking6843
@myking6843 Год назад
😢
@elyanademise9227
@elyanademise9227 Год назад
Thanks ❤
@BertukanDenek
@BertukanDenek Год назад
yena mara lagingshi efelgalhu betam
@aids906
@aids906 Год назад
ጥያቄዎቹ ዋው
@demissiewondu4232
@demissiewondu4232 Год назад
Dagi my hero!!
@natiman3333
@natiman3333 Год назад
💐 የእውነት ዳጊ ትለያልሽ ❤ ነው!! 🍀🌻🌹
@user-mj1qq1ck8t
@user-mj1qq1ck8t Год назад
የምወድሽስ ነገር በቃ ብሰማሽ አልጠግብም ማርያምን ስወድሽ❤❤❤❤
@judifessahaye2144
@judifessahaye2144 Год назад
Kehulum Ereft Bgeta beyesus mamen new Ereft selam yemset tebareki Daggye
@DIRIBITESFAYE-rj4wq
@DIRIBITESFAYE-rj4wq Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@tube-de8eq
@tube-de8eq Год назад
የሴት ጀግና ትለያለሽ ዳጊዬ
@girmaamare12
@girmaamare12 Год назад
Dagi timechignallesh hulem selamsh yibza Ene yemirr be anchi tekeyrealehu
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Год назад
ሁሉ ያልፋል የማያልፈውን ንጉሥ ቅዱስ የሆነውን እግዚአብሔር ብትይዢ ይሻልሻል እያየን ነው እየሰማን ጊዜው አልቆል አነቺን ለማሸማቀቅ ሳይሆን ራስሽን እንድትመረምሪ ጥሩ ነው እህቴ ሆይ ሀሉ ከንቱ የከንቱ ከንቱ።
@eyerusalemfiyesa6566
@eyerusalemfiyesa6566 Год назад
መች አያልፍም አለች እሷ እግዚአብሔር ሰርታችሁ የተሻለ ህይወት አትኑሩ ይላል እንዴ
@Shalom285
@Shalom285 Год назад
Lek new
@Zta2o
@Zta2o Год назад
የሰነፍ መፅናኛ ነዉ ይሄ ደሞ እግዚአብሔር እንድናስብ ነው አዕምሮ የሰጠን
@srajebushlegasse1217
@srajebushlegasse1217 Год назад
???!
@taituadem8465
@taituadem8465 Год назад
ይሄን ምን አመጣው አሁን? ምን አረገች??? ሠው እያስተማረች ነው ፈጣሪዋን አልካደች የማነሽ አለት🤔🤔🤔🤔
@ychialem
@ychialem Год назад
❤you are so amazing
@merhawiberhe4476
@merhawiberhe4476 Год назад
Wawww yene teyakew meta 🎉
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Год назад
👍👍👍👍👍👍 አንደኛ ነሽ ማማየ በርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤
@emebetmesegebu
@emebetmesegebu Год назад
ዳጊዬ በጣም እወድሻለሁ
@accacc8936
@accacc8936 Год назад
ስወድሽ የኔ ውድ❤❤❤
@hiwetshewa274
@hiwetshewa274 Год назад
Betammmm new mwdsh❤
@user-jh2mv1bs9j
@user-jh2mv1bs9j Год назад
የኔ ዳጊየ♥
@user-oj8om7yq2c
@user-oj8om7yq2c 9 месяцев назад
በጣም አደንቅሻለው ጀግና ሴት ነሽ በርቺ እወድሻለው በጣም❤❤❤❤❤ 5:58
@sofiseid6257
@sofiseid6257 Год назад
ዳጊዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤
@tewodrostesfaye8231
@tewodrostesfaye8231 Год назад
Dagiye anchin agegniche selalefew manenete lawerashe efelegalehu kifiyawun gin akime aychilm bitirejign betam desetegna negn yetilant hewote eyamemegn nw
@miraftsegaye5922
@miraftsegaye5922 Год назад
እንዴት እንደምወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤
@EtseWub
@EtseWub Год назад
ክብርን ይስጥልኝ የኔ አርአያ ሴት
@prix205
@prix205 Год назад
The power of now is not the Gospel....jesus is the only way to inner peace😢
@TesfaK-dd3gr
@TesfaK-dd3gr Год назад
ትክክል እህቴ በወንድም እንዳዛ ነው።እኔ እየወደድኻት ከቤቴ ከሚኖር ሰው ጋር ተያይዛለች
Далее
100 ጥያቄዎች ከዳጊ ጋር | ክፍል 2
24:43
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Просмотров 126 тыс.
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 8 млн
Monster shops mini mart 👻🛒 #shorts
00:49
Просмотров 8 млн
ከልብ ስብራት እንዴት እንዳን?
22:18
የጤናማ ቆዳዬ ሚስጥር
8:12
Просмотров 114 тыс.
Olive can see you 😱
01:00
Просмотров 8 млн