Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ስላንተ እንድታስብ አርጋት! Reasons women's always think about you ||for man ||relationship advice ||yod house
10:50
📌ወንዶች መሸሽ ያሉባቹ ሴቶች #relationshipadvice #love #ፍቅር
31:51
Кто меня ЛУЧШЕ ЗНАЕТ? ПАРЕНЬ или ДРУГ // Милана Некрасова, Лизогуб
15:20
Lp. Сердце Вселенной #36 ВРЕМЯ ПЕРВЫХ [Как всё началось?] • Майнкрафт
38:18
Skins from the Nightmare Collection. Standoff 2 (0.31.0)
01:21
뽁아리 날다 🐣🪽 #StrayKids #스트레이키즈 #필릭스 #Felix #YouMakeStrayKidsStay
00:23
እነዚህን ምልክቶች ካየህባት እያስመሠለች ነው|signs she is Only pretending to love you||relationship advice||for man|
yod house
Подписаться 80 тыс.
Просмотров 29 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
29 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
63
@abdumunir2616
2 года назад
ዮዳ ግራ ተጋብቻለው ከተናገርሽው ምልክቶች ሁሉም ባይሆኑ አንዳንዶቹን እያየው ነው የውስጥ መስመር ቢኖርሽ ደስ ይለኛል
@ለእኔስልዪነሽእናቴ
2 года назад
ዋው ዋው ዋው ምነው እንዳንቺ 1000 በተፈጠረ አንደኛው እኔነኝ ከአስመሳይ ጋር የምሰቃየው ከተናገርሽው አንድ ጠብ የምትል ቃል የለም እህቴ በርቺ ምነው ላይክ በአንድ ሰው ላይ 1000 ቢደረግ እውነት ነው የምልሽ ስራዬን ጥዬ 1000 ሺውን ላይክ አረግልሽ ነበር በርቺሊኝ እህቴ ተቃጠልን
@salamst8116
Год назад
😂😂😂😢😢😢
@nolawitbalcha9012
2 года назад
ትክክል ይሄ ምክር ለወንዶች ብቻ ሳይሆን ለእኛ ሴቶችም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን በርቺ
@ለእኔስልዪነሽእናቴ
2 года назад
እዉነትሽን ነው ላንቺም ጠቃሚ ነው
@ለእኔስልዪነሽእናቴ
2 года назад
ባወራሽ ደስ ይለኛል በውስጥ መስመር
@nolawitbalcha9012
2 года назад
@@ለእኔስልዪነሽእናቴ አውሪኝ ይቻላል
@ለእኔስልዪነሽእናቴ
2 года назад
@@nolawitbalcha9012 አውራኝ ነው አውሪኚ
@ለእኔስልዪነሽእናቴ
2 года назад
ቴሌ ግራም የለሽም
@miloinesoloman
7 месяцев назад
amesginaleh, ihitee, konjo hasab alesh ihitee tebarekii !!
@hayatahmad3035
Год назад
ትክክልነሽ በግል ላወራሽ እፈልጋለው ውዴ
@EliyasLeta
Год назад
ለነ ገጠመኝ ስላለኝ ሙሉ በሙሉ ለነ ምታወር ነው የመሰለኝ ምክርሽ ተመችቶኛል በጣም አመሰግንሻለሁኝ!
@biniamir6996
4 месяца назад
great
@tajunigussie7544
Год назад
በጣም በጣም አመሰግንሻለው ❤❤❤❤❤❤
@Bini-e8v
3 месяца назад
እውነትሽ ነሽ ፡ ከቐረች ትቕር ከመጣሽ ትምጣ ፡ብቻ ከኛ ብር መበዝበዝ እድል ማግኝት የለባትም ፡
@mame332
Год назад
ትችያለሽ
@abenezerakalu3157
Год назад
እረ እውነትሽን ነው አመሰግናለሁ
@beruk3672
2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው የሰማውት
@biniyamahmed9266
2 года назад
በውስጥ መስመር ባወራሽ ደስ ይለኛል መልካም ፈቃድሽ ከሆነ
@samuel-us8fn
Год назад
Wow, betam hasabochesh mekrochesh des yelalu
@bayusemokenne629
2 года назад
አይ ዮዲትዬ የሰው ልጅ እንደወጥ ተቀምሶ ቢፈቀር ጥሩ ነበር ተይኝ እስቲ አረናል እህህህህ ምክርሽ አገላለጽሽ አንደበተ ርቱ ነትሽ በእውነት ተስፋ እንዲ ኖረኝ ያደርገኛል በርቺ ዮዲ 💯💯 🙏🙏🙏
@asnakewadane2078
2 года назад
አጅግ ጠቃሚ ምክሮቾ ናቸው እናመሠግናለን።
@ayanotura9554
2 года назад
አመሰግናለሁ በጣምምምምምምም ጠቅሞኛል
@መጋቢሚሊዮንጉሩሜሚኒስትሪ
2 года назад
የኔ ጎበዝ በርቺልኝ አሪፍ ሐሳቦችን ነዉ የምታቀርቢዉ
@tesfahunfeleke01
Год назад
አንቺን ልጅ ግን ምን ብዬ ልግለፅሽ። ምን ይከፈልሻል ለዚህ እውቀት። በጣም እውነት እኮ ነው የምታወሪው።
@AmdeAmde-e4s
Месяц назад
እውነት ነው ደርሶብኛል።
@gigigetahun9417
2 года назад
ምርጥ ሀሳብ 🎉
@gebrehiwethadgu8868
2 года назад
Yod , you have a beautiful mind and you are a great teacher
@bilewbirhanu830
2 года назад
pls i need u to make a video about a distance love being in problem and corrupted
@Henokbabytip
7 месяцев назад
በርቀት ፍቅር እንዴት ይታወቃል
@abrahamzekios2666
2 года назад
Good thanks.
@derirsaadane4962
2 года назад
best advise well done.!
@binitse5446
2 года назад
Thanks
@dajukoodajukoo5258
Год назад
የሚገርም ንግግር 65% ተጠቂ ነኝ የማፈቅራት ሴት .......
@solabestman6143
2 года назад
ጥሩ መልክት ነው ለዚህ የዋህ ህዝብ
@buffer-ethio
2 месяца назад
Bachi vidoywoch yetetekmung andu ine neng! Lemewsen tichgre nbr...ahun gin yand amet firengayen abrairyat...selamen agingachlaw! Igzihaber yibarkish! inen adinshingal! Wede tidar salheh adineshingal...indatkomi...gena bizu tiwld taidingalesg..
@Bini-e8v
3 месяца назад
ወንድ ልጅ ሁሌ የተኛ ነው ፡ ከሱ የላትም እሱ ግን ዝም ብሎ ይከተላታል ድግሞም ከሱ በር ትበዘብዛለች ። ሴቶች እኮ አቤት አቤት ኡፍ ፡
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
2 года назад
የርቀት ፍቅር የልብ ህመም ነው።🤦♀️
@እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ
2 года назад
ተይኝማ ተቃጥያለሁ ከኔ በላይ ለእሱ እያሰብኩ የዋህነቴ እየጎዳኝ መጣ😥
@ら尺ŁF尺
2 года назад
Yody waw arif hasab nw yhen nbr yemflgew
@gudisagelan3893
Год назад
በቤተሰብ ቁጥጥር ስር የሆነችስ ሴት?
@tube987
2 года назад
ስማርት ነሽ 👌
@livetube5974
Год назад
እሄማ ለኔ ምታደርገኝ ናት:: እኔ ስደት ላይ ነኝ::
@HD20_23
2 года назад
I love how you teach yodit how to love😍
@samuelkahsay9072
2 года назад
WOW! ጽድት ያለ ኣማርኛ!
@AmdeAmde-e4s
Месяц назад
ዬዲ አሪፍ ነሽ
@fikirubekele6138
2 года назад
Hakime nash iko banache takime iko new yetafawosukut
@seidkedir2032
2 года назад
Semrt lady
@adnewmanahle3319
Год назад
Endeyaw mn ladrgshi banana eko neshi
@Bini-e8v
3 месяца назад
ሴት ልጅ ወጣ ገባ ስትል ባህርይ ይበልጥ ይታይበታል
@asdfqwe1398
2 года назад
እናመሰግናለን ዮዲዬ
@jaklv7906
2 года назад
Thanks sis😍👍 barche
@fikadutafese7978
2 года назад
yewusten silenegershign Egziabher yistish.
@kiyayenazu3870
2 года назад
Keberelgn
@yaredleo
2 года назад
true
@livetube5974
Год назад
በእውነት ስወድሽ በሙሉ የምትነግሪኝ ለኔ ነው:: እባክሽ በምን ላገኝሽ እችላለው? እኔስታግራም ወይም ቴሌግራም ኣለሽ? ስለ ራስዋ ኣትናገርም ጠይቃኝ ኣታውቅም: ያልኳትን ትታ ሌላ ትሰራለች:: ታምሜ ኣትጠይቀኝም የፃፍኩት ኣትመልስም : ኣሁንማ ከሌላ ሰው እንድናገር ኣደረገችኝ: ኣንስታ እደውላለው ትላለች ኣሁን 5 ቀንዋ በቀጠሮ ኣልመጣችም:: የጎደላት እንድሞላላት ግን ትፈልጋለች: ፊት ለፊት ኣታዋራኝም እኔ ብቻ እንዳወራ ታረገኛለች: ስህተት ካለኝ ኣትነግረኝም ባለችበት ትጠፋለች: በጣም ነው እምወዳት እውነት ኣላት ኣክብሮት በተግባር እንደ በፊት የላትም :: ያንችን ቪድዮ እያየሁ ተፅናንቼ ኣለሁ:: ኣሁን ወደ ልቤ እና ራሴን ማስከበር እንዳለብኝ ተረዳኝ:: ልንገርሽ ደግሞ እቃ የሰው ኣጥፍቼ ብላ ብር ጠየቀችኝ እኔ ደግሞ ላኩላት ምንም ምስጋና የለዉም ደርሷል ኣልደረሰም ስላት ኣትነግረኝም እንደ ደረሳት ኣውቃለው:: እኔ ደግሞ ኣልጠየቅኳትም ምን ዓይነት ዕቃ እንዳጠፋች የማን እቃ? ሌሎች ምስጢር ላዋራሽ ነበር ባገኝሽ::
@livetube5974
Год назад
Live ከገባሽ እከፍልሻለው:: ኣንቺ የኔ መምህርት ወይም coach ኣደርግሻለው::
@museyidsultan562
Год назад
አንድ በይኝ ፍቅረኛዬ ከኔ ቀድማ ትጨርሳለች የኔ በጣም በጣም ይቆያል ምን ማረግ አለብኝ ሳይንስ ምን ይላል ብታጋሪኝ ካነብሽው ?#
@akeloggetahun1151
2 года назад
ትለያለሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ100000000000000%%%%%1
@akeloggetahun1151
2 года назад
እኔ ነኝ ዮድ ወይ ግሩም
@assemumengistie9091
2 года назад
Do you have love by your self? A talk is for money in ....I do think you are single mom
@AmdeAmde-e4s
Месяц назад
ምንም ግልጰነት የላትም
@girmabekele7988
2 года назад
በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው የሰማውት
Далее
10:50
ስላንተ እንድታስብ አርጋት! Reasons women's always think about you ||for man ||relationship advice ||yod house
Просмотров 51 тыс.
31:51
📌ወንዶች መሸሽ ያሉባቹ ሴቶች #relationshipadvice #love #ፍቅር
Просмотров 6 тыс.
15:20
Кто меня ЛУЧШЕ ЗНАЕТ? ПАРЕНЬ или ДРУГ // Милана Некрасова, Лизогуб
Просмотров 267 тыс.
38:18
Lp. Сердце Вселенной #36 ВРЕМЯ ПЕРВЫХ [Как всё началось?] • Майнкрафт
Просмотров 1,1 млн
01:21
Skins from the Nightmare Collection. Standoff 2 (0.31.0)
Просмотров 764 тыс.
00:23
뽁아리 날다 🐣🪽 #StrayKids #스트레이키즈 #필릭스 #Felix #YouMakeStrayKidsStay
Просмотров 971 тыс.
46:24
የጠላታችሁ ቀኝ እጅ አትሁኑ! | የህይወት ትምህርት | | MIKRE AIMRO
Просмотров 8 тыс.
12:56
ሴት ልጅ ላንተ ያላትን ፍቅር የእውነት መሆኑን የምታሳይበት መንገዶች |yod house
Просмотров 17 тыс.
9:16
እነዚህን 9 ከደረጋቹ ትኩረት ለማግኘት መቼም አትለማመጡም ። #lifestyle #ethiopian #viral #facts #education #motivation
Просмотров 2,6 тыс.
11:08
ፍቅረኛሽ ላይ እነዚህን ምልክቶች ካየሽበት ትክክለኛ ባልሽን አግኝተሸል ማለት ነዉ signs hi is the man you should marry
Просмотров 75 тыс.
24:04
ሰዎች ሲንቋችሁ እነዚህን ነገሮች አድርጉ | when someone disrepect you do this | josi | | ጆሲ | #motivation #josi 2
Просмотров 116 тыс.
11:56
ምልክቶቹ ላንተ ያላት ስሜት ሲጠፋ |signs she cheated on you| for man| relationship advice|yod house
Просмотров 51 тыс.
10:26
የምታፈቅሪ ወንድ እሱም በፍቅርሽ እንዲቃጠል፡ 12 ዘዴዎች How to make your crush fall in love with you: 12 tips
Просмотров 17 тыс.
26:43
ናርሲስቶች በፍቅር ውስጥ ከሚያሳዩት ባህርያት መካከል ... #narcissist #relationshipadvice #love
Просмотров 13 тыс.
11:33
ወንዶች ያልገባችሁ መንገዶች ሴት ልጅን በፍላጓቶ የሚያመጣት how to make a woman chase you |yod house
Просмотров 34 тыс.
12:27
ሴት ልጅ የምትሰጥህ ፍንጮች! |obvious hint from women to a man | |for man| |relationship advice ||yod house|
Просмотров 77 тыс.
15:20
Кто меня ЛУЧШЕ ЗНАЕТ? ПАРЕНЬ или ДРУГ // Милана Некрасова, Лизогуб
Просмотров 267 тыс.