Тёмный
No video :(

ፍቅረኛሽ ላይ እነዚህን ምልክቶች ካየሽበት ትክክለኛ ባልሽን አግኝተሸል ማለት ነዉ signs hi is the man you should marry 

seble ena bezabih ሰብለ እና በዛብህ
Подписаться 123 тыс.
Просмотров 75 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል በሃገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰላም እና ፍቅር እንዲዘንብ ይመኛል፡፡ መልካም ነገሮችን በምንችለዉ መጠን ለናንተ ለማድረስ እንለፋለን ፡፡ እናንተም ዉድ ተመልካቾቻችን ስለ ሰላም እና የጋራ መግባባት የሚጠቅሙ መረጃወችን በኮመንት መልክ ልታደርሱን ትችላላችሁ ፡፡ ሰብስክራብ ያላደረጋችሁኝ ሰብስክራይብ አድረውጉኝ ቤተሰብ ሁኑ Welcome to my channel sable ena bzabih channel from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 340   
@hanannhanann9457
@hanannhanann9457 4 года назад
ለሀገራችን ስላም ምትመኙ ሁሉ እስቲ ልያችሁ በላይክ
@gff1073
@gff1073 4 года назад
Enea bealebeatea baltdar yeahonche gorbeatan afkro asechegregn men yshalal?!!!!!!
@user-bq4nn4gc1s
@user-bq4nn4gc1s 4 года назад
ልክ ብለሀል ወንድም የኔ ባል ዋዉዉዉዉዉ እስከዘላለም ያድርግላችሁ ፍቅራችሁን በሉኝ አይከፈልበትም መልካምነት ለራሥ ነዉ ወይኔ ሥወደዉ ወይኔ ሢወደኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ቃላት ያጥረኛል 💞💞💞💞💞💞💞💞💞😍😍😍
@simutitube9555
@simutitube9555 4 года назад
ለዘላለም ያርግላቹ ውዴ
@user-bq4nn4gc1s
@user-bq4nn4gc1s 4 года назад
@@simutitube9555 አሚን ያረብ አስፈርቶኛል ምቀኛዉ በስቷል ዉዴ
@fatemaialhabashi5060
@fatemaialhabashi5060 4 года назад
ብዝት አድር ጎይጨም ርላችሁ
@simutitube9555
@simutitube9555 4 года назад
@@user-bq4nn4gc1s ለምቀኛ ቦታ እንዳይኖርሽ ትዳርሽን በደንብ አርገሽ ተንከባከቢ ምቀኛዉንም ፈጣሪ ያርቅላቹ
@user-bq4nn4gc1s
@user-bq4nn4gc1s 4 года назад
@@simutitube9555 እሽ ዉዴ ምን ሥደት አይኑ ይጥፋ እንደዉ ሣንጣገብኳ ትንሽ 💞💞💞
@user-xg6fh5pn1x
@user-xg6fh5pn1x 4 года назад
ትዳር በምርጫ ሳይሆን እግዚአብሔር መርጦ ሲሰጠን ነው መልካም የሚሆነው በተለይ አምላኩን የሚፈራ ሰው ደስ ይላል ለሁላችንም መልካም ትዳር ባል ይስጠን አሜን በሉ 👏
@bahahahahandoume8630
@bahahahahandoume8630 4 года назад
Ameeeeennnnnn
@fy7dg230
@fy7dg230 2 года назад
አሜን ፫ ትክክል ነሽ እህተ አለም
@jameelamol3996
@jameelamol3996 2 года назад
አሜን
@heedasleeasd5448
@heedasleeasd5448 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ssaa8325
@ssaa8325 Год назад
አሜን አሜን አሜን
@fikerabi9151
@fikerabi9151 4 года назад
_የኛ ያለውን ፈጣሪ ይስጠን_ *ተስፋ የሰጠ የታመነ ነው* ። 😊😍😘
@user-br4sb3hl7t
@user-br4sb3hl7t 4 года назад
ትክክል
@user-wi9su8qc5q
@user-wi9su8qc5q 4 года назад
አሜንንን
@user-hh8ok4yr5l
@user-hh8ok4yr5l 4 года назад
እዉነት ነዉ
@asratgantalaasratgantala9649
@asratgantalaasratgantala9649 4 года назад
Amen🙏
@user-cr3ms1fv6r
@user-cr3ms1fv6r 4 года назад
አሜን
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 4 года назад
Wel come bezabeh እኔ የምለው ከሱ ከሚናገረው ከመስማቴ በፊት ኮሜንቶች ስታስቁኝ መልካም ጎደኛ ይስጥሽ ብላችሁ በላይክ ግጩኝ
@allahkarm9703
@allahkarm9703 4 года назад
ይህ ማለት የኔ ባል ከልቡ ያፍቅረኛል ማለት ነው ወይ ደስ ይላል ያዝልቅላችሁ በሉኝ ከዚህ በላይ ነው የኔዋ አሏህ ደህና ያድርግልኝ ግንንን አንድት ምቀኛ አለችብን በሷ ምክኒያት ትዳራችን እንዳይበጠበጥ እፈራለሁ ዱአ አድርጉልኝ እስኪ ሶብር እንደሰጠኝ
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 года назад
አትስሚያት
@fidakeabeiweomieyaresululu2965
ቦታ እዳትስጫት ከሷም ጋር ውሬ አታውሪ
@loloahemd5377
@loloahemd5377 4 года назад
እኔ ና እሡ ተዋወቅን ቅርብ ጊዜ ነው ግን ዝምታ ያበዛል አንተ ካልካቸው ምኑም የለበትም እናመሠግናለን ወንድም
@Tube-tb5zy
@Tube-tb5zy 4 года назад
አላህዬ እኔ ከመረጥኩት ያንተ ይበልጣልና አንተው ከይረኛውን ወፍቀኝ እኔንም ሷሊህ የባሌን ሃቅ እምጠብቅ እድሆን እርዳኝ ያረብ
@user-ml3tq7zg4d
@user-ml3tq7zg4d 4 года назад
አሚንንንን ያረብል አለሚን
@madina3828
@madina3828 5 месяцев назад
አሚንንንን ያረብ
@dggfhvu8506
@dggfhvu8506 4 года назад
ሲደመር ወንዶች ፍቅር አያቁም ብርና ልድነታችንን ነው የሚፈልጉት ግን እኔ እሥታሁን አላገኑኝም አልሀምዱሊላህ እናም እንዳትሸወዱ እህቶቼ በተለይ በሥደት ያላችሁ😍
@user-wz5me3kt3j
@user-wz5me3kt3j 4 года назад
እውነትነው
@baxamiarifimikirinawinamas1397
@baxamiarifimikirinawinamas1397 4 года назад
baxami dasi yemili mikirinaw inamasaginalen
@iloveyoumami401
@iloveyoumami401 4 года назад
እናመስግናለን ብሮ አልሀምዱሊላህ ሁሉንም አሟልቶ አላህ ስቶኛል ውድ እህቶቸ ፍቅርም ሆነ ትዳር አላህ ሲስጥ ነው ለለላችሁ አላህ ሷሊሁን ይወፍቃችሁ የምትወዱትን ሳይሆን የሚወዳችሁን አግቡ ሴቶችየ
@selinayetewahdollj6883
@selinayetewahdollj6883 4 года назад
ከአንተ ብዙ ተምሬአለሁ አፍቅሬም አላውቅ ግን አሁንበለትዳር ያሰብሑት አለኝ ካንተ ት/ት እየወሰኩ ሳየው በጣም መልካም ልጅ ነው ያዝልቅልሽ በሉኝ ያለው ኢትዮ ነው እኔ ስደት ላይ ነኝ እኔም እወደዋለሑ በጣም የዋህ ነው በሀይማኖቱም ጎበዝ ነው
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ በቤተክርስትያን ተጋበብ
@birkieabibaw6688
@birkieabibaw6688 4 года назад
እናመሰግን አለን ሰላም ለኢትዮጵያ አላገባሁም ፍቅረኛ የለኝ ፈጣሪ ካለልይ ነው ጥሩ ትዳር አገኛለሁ ሴቶችየ ጠንካራ ሁኑ ለወንድ ተሎ ልባችሁን ሰጣችሁ ልቤን ወሰደው ከዳኝ አትበሉ ለፍቅር አትሩጡ ፈጣሪ ያለልሽን ይሰጥሻል የስልክ ወንድ አትመኑ ዛሬ እኳን በስልክ ነው እና በሀካልም ሰው አይታመን ።
@hsvshshshshs7108
@hsvshshshshs7108 4 года назад
እኔ ግን በክርስትና ሆነ በእስልምና ከጋብቻ በፊት እንደ ባልና ሚስት መኖር ግኑኝነት ኣይፈቀዱም በክርስትና ኣታመንዝር በእስልምና ኣመንዝራነትን ኣትቅረቡት በፍፁም ኣይፈቀድም ከጋብቻ በፊት ያለውን ግንኙነት ባትመክሩበት ይመከራል
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 4 года назад
በእስልምና ቀጥታ ወደ ትዷር ነው እንጅ ቦይ ፍሬንድ ገር ፍሬድ የለም ዝሙት ነው ሀራም ነው ከትዳር በፊት ማንኛውም ግንኙነት
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 года назад
@@habibamohammed9583 በክርስቲያን ግን ይፈቀዳን እምር የባዶ እምነት እምር የሸይጧን እምነት
@habibamohammed9583
@habibamohammed9583 4 года назад
@@hdbhsh2259 አልሀምዱሊላህ ምስጋና ለአላህ ይገባው ሙስሊም አድትጎ ለፈጠረኝ
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 года назад
@@habibamohammed9583 ኢወላ አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 года назад
@@hdbhsh2259 ማነው ይፈቀዳል ያለሽ
@addismersha2904
@addismersha2904 2 года назад
አባባል ነው አላምንብትም ፍቅር አጋጣሚና እድል ነው
@user-lu4if9ty5t
@user-lu4if9ty5t 4 года назад
ስወድህ😍 የምር ሁልጊዜም ድምፅህ እርጋታህ አነጋገርህ ሁሉ ነገርህ ይማርካል። ስለ መልእክትህ ደግሞ በጣም እናመሰግናለን።በርታ
@midanwerku6530
@midanwerku6530 4 года назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነው በተረፈ ለሀገራችን ሰላም ይስጣት
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 4 года назад
Menem merega yelem ateshewegi wedoch dukitamoc nacew ere wusha nacew tetekiki ehete hulem set tegogi nat
@alocaal491
@alocaal491 4 года назад
እናመሰግናለን ወድማችን ትዳረ ከእግዚአብሔር ቢሆንም ሰራዉ የኛ ነዉ በረታልን አሪፍ ተምረት ነዉ
@Filseta
@Filseta 4 года назад
ሌላው በቀረና 1ዴ ሥጠራው 10አቤት የሚለኝ ባል የተነገረውን የሚሠማ የሚተገብር ባል በሰጠኝና ፈጣሪ ከጀርባህ ባለችው የሣርቤት በኖርን ዋናው ፍቅርነው ሚሊየነርሆኖ ልዝብከሆነ ምናባቱ ይሠራልኛል
@alem6447
@alem6447 4 года назад
ስለ ምክርህ ወንድማችን ከልብ እናመስግናለን በርታልን ብዙ ግዜ አቀማመጥህ ትክክል አይደለም ወንድሜ ለምን ዘና የሚያደርግህ ወንበር ላይ አትቀመጥም ሁል ግዜ ታጥፈህ ነው የምትቀመጠው ትልቅ ስህተት ነው ለወገን ችግር ይዳርግሃል እየቆየ በሄደ ቁጥር ቀጥ ብለህ መቀመጥ ልመድ ታሞ ከመማቀቅ አስቀድሞ መጠንቀቅ ይላሉ ሃኪሞቹ ስለዚህ አስብብት ወንድም
@user-or8ib8gg5g
@user-or8ib8gg5g 4 года назад
አይ ወድሜ አስመሳይ ናቸው ፍቅር አያውቁም ምንም ቢሉ አላምንም ሞኩልሽ ነዉ አስረዬ አላህ የሚፈራ ይስጠን ያረብ
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 года назад
አቦይመች አልሀምዱሊላህ ደሞሉስሊም ነሺ ከኔልብ አለሺ እኔም እዳች ነውየማስበው ብቻ አላህ አላህን የሚፈራውንይወፍቀን
@user-or8ib8gg5g
@user-or8ib8gg5g 4 года назад
@@hdbhsh2259 አሜንንን ሁቢ ውንድ ልጂ አይታመንም ወላሂ ለኔ እናቴ ትሙት የማይምለው የለም ወላሂ በሕይወቱ ይምላል ስልኩን አስረቤት ጉዱ ወጣ ላኢላ ሀኢ ለላ አቺ ነዉ የምወደው ዝብዬ ላሶራቼ ነው አለኝ በብሎክ ሸኘሁ በጊዜ አትመኑ 💔💔💔
@nardosnardos533
@nardosnardos533 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እኔ በጣም የምወደው የሚወደኝ ፍቅርኛ አለኝ ሁሌም ደስተኛ ነኝ እኔን ለማስደሰት የሚያደርገው በጣም ይገርመኛል ይሄን ካልካቸው ውስጥ ሁሉንም ነገር ያደርግልኛል ምክርህን ሁሌም እክታተላለሁ በጣምም ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
አቦ እዳንቺ አይነቷን እግዚአብሔር የብዛልን አስጨነቁን እኮ ፍቅር የለም እያሉኮሜንት ላይ ልጁ ግን እኔን ለማስደሰት የማያደርገው ነገር የለም ስሜቴን ሁሉ ይከታተላል ገና ሳልነግረው ይረዳኛል ግን ሴቶችን ስሰማ እጠራጠረረዋለው ፍቅር የለም እያሉ
@nardosnardos533
@nardosnardos533 4 года назад
@@rozisisay720 አይ እምነት ይኑርሽ እናቱ ሁሉም እኮ አንድ አይደሉም ለህሊናው የሚኖር ወንድ አለ ዋናው ማመንሽ ነው
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
እኔም በጣም ጥሩ ሰው ነው በአካል አላቅውም የሚኖረዉ ለህሊናዉ ነው በተክሊል ነው የመንጋባዉ
@user-hn9sn9wu3n
@user-hn9sn9wu3n 8 месяцев назад
​@@bazawitkassahun3184 ደስ ሲል እንደ እኔ እኛም በቤተክርስቲያን ነው ምንጋባው በአካል አንተዋወቅም እግዚአብሔር ከሃጥያት ነገር ሁሉ ያርቀን
@amytube1013
@amytube1013 4 года назад
ወንድሜ ዘንድሮ ትክክለኛ እናት እንጂ ትክክለኛ ባል የለም አባብለው ልባችንን ሰብረው ነው እሚሄዱት አትሸወዱ እህቶቸ
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
ልክ ነሽ 😘 እህህ😢
@dggfhvu8506
@dggfhvu8506 4 года назад
በትክክል
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 4 года назад
ትክክል ወላሂ
@user-ml6yc1rf2b
@user-ml6yc1rf2b 4 года назад
ትክክል
@ccoo5243
@ccoo5243 4 года назад
ሳህበጣምተመቸሸኝ
@workneshmulugeta74
@workneshmulugeta74 4 года назад
ሰላም ወንድማችን በርግጥ የትዳር አጋርን የሚሰጥ እግዚአብሔር ብቻ ነው ቢሆንም ፕሮግራምህን ስለምወደው እከታተላለሁ በርታልን ቀጥልበት
@user-jg2ls7ko2y
@user-jg2ls7ko2y 4 года назад
አይዞሽ በሉኝ ዛሬ ክፍት ብሎኛል ፍቅርም ሆ ሆነ ትዳር ከእግዚአብሔር ነው ምንም እዳው በስደት ላይ ፍቅር ከባድ ነው😭😭
@user-by8sp2jw1t
@user-by8sp2jw1t 4 года назад
አይዞሽ ማማየ
@user-jg2ls7ko2y
@user-jg2ls7ko2y 4 года назад
@@user-by8sp2jw1t እሺ ውድ😘
@hdbhsh2259
@hdbhsh2259 4 года назад
@@user-by8sp2jw1t አይዞሺ ማር ሁሉም በስደት ነው ያለነው ማማየ
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
አይዞሸ ውዴ ምን ሆነሸ ነው ማር ሁላችንም ሰደት ነን የኔ ውድ
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 месяцев назад
አይዞሽ እማ ፈጣሪ ከቺጋር ይሁን 😢😢❤❤
@user-jr1uo5cl6k
@user-jr1uo5cl6k 4 года назад
በሀራም የተጀመረ ትዳረ መጨረሻዉ አያምረም አንድ ቀን ይፈረሳም ምክንያቱም አሏህን አስቆጥተን ስለጀመረነዉ
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 года назад
እናመሰግናለን ውድ ሰብለና ቤዛብኝ ቀር ዘመናቹ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጠን እጂ ሰውን ለማንበብ በጣም ከባድ ነው አምላኬ ትዳሬን ባርክልኝ
@mahadereDefe
@mahadereDefe 4 года назад
አረ ዲያ ደሞ ለወንድ ልጅ ፈጣሪ ይቅር ይበለኝጂ ሠይጣን መሥለው ነው ሚታዩኝ ፈጣሪን ባገኘሁት አጋጣሚ በበቀል ነውምፈልጋቸው😎
@makhmakh4405
@makhmakh4405 4 года назад
በዙካ ጎበዝ ነህ ባሌን እደዚህ ያድርግልኝ
@ferahiyenekojowsdt2343
@ferahiyenekojowsdt2343 4 года назад
በጣም ጉበዝ ልጅ ነህ።ሚስትህ ታድላ ስንት ወዶች አሉ ሸክም የሆኑ
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 4 года назад
ክክክክ
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
ስላም ይብዛ በዜ ትክክል የፍቅር መምህሬ የተባረከውን ትዳር ይስጠን ስላም ለሀገራችን እናመስግናለን።
@simutitube9555
@simutitube9555 4 года назад
እኔ በ fb የተዋወኩት ጓደኛ አለኝ ከተዋወቅን አመት ሆኖናል ያልካቸውን ነገሮች በሙሉ አይበታለው በተለይ እኔን ለማስደሰትና ለማሳቅ የማያረገው ጥረት የለም የማይልክልኝም ነገር የለም እንደዉም እኔ ብዙ ጊዜ በትንሽ ነገር አኮርፈዋለው በጣም ብዙ ጊዜ ብሎክ አደርገዋለው ግን በጭራሽ ከኔ ሊርቅ አይፈልግም ለጓደኞቹ እየተናገረ አስታርቁኝ ይላል አልፈልግክም እያልኩት ሁላ ከኔ አይርቅም ያልካቸውን ነገሮች ባይበትም ግን እኔ ወንድ አላምንም
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
እኔም እንዳንቺ ግን እኔ ብሎክ አላረግም ተጠራጠሪው ለምን እንደቀረበሽ ለምሳሌ የሚያፈቅሩ ወንዶች እንኳን ብሎክ ጸጥ ካልሻቸው ጸጥ ነው የሚሉት ስልሽ ላለመሸነፍ እራሳቸውን በይበልጥ እዳፈቀሩ ላለማድረግ ግን ይንከባከባሉ
@simutitube9555
@simutitube9555 4 года назад
@@rozisisay720 ልክ ነሽ እህቴ መጠርጠሩ ነው ሚሻለው እኔ ጥሎብኝ አላምናቸዉም
@fentaniak1175
@fentaniak1175 4 года назад
እኔ በጣም እሚወደኝ ነበረለኔ መስዋትነትን ከፋሎ ነበረ በአጋጣሚ ስናወራ አንቺን እሚያስደስትሽ ሰው ካገኘሽ አግቢ እኔም እንዴትእደዚህ ልትለኝ ቻልህ ብለው አንቺ ስትደሰች ማየትነውእምፈልግአለኝ እኔም ከዛሬ ጀምሮአይህንማየት አልፈልግም አንተም ከምታስደስትህ ሂድ ብየ ሰደብኩት ከዛ ጀምሮ whatspp ወዘተ ኦላይን ጠፋገደልይግባ
@simutitube9555
@simutitube9555 4 года назад
@@fentaniak1175 ይሂድ ተይው መጀመሪያም ያንቺ አልነበረም
@smrahgazi2851
@smrahgazi2851 4 года назад
እኔ ደስስስስ ያለኝ የተወለድኩለት ጎጆ ቤት ኣጠገብክ ያለው ነው በዚየ ለመረጃው እናመሰግናለን
@hyata1108
@hyata1108 4 года назад
እኔም. የፍቅር. ጎጆችን
@roozkiros6065
@roozkiros6065 4 года назад
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን መልካም ሁሉ ላንተ ይሁን
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 года назад
አንተ እንዴት ነው ከሰብሊ ጋር👂ሹክ ቆንጆ ሸሚዝ ለብሰሀል ይመችክ ተመችቶናል በዝዬ የኔ አዳም ሲመጣ ይሄን ካማላ አያለው እስከዛው ግን👃👃👃👃👃 ፀሎት።
@user-nr7gx4sl7x
@user-nr7gx4sl7x 4 года назад
እናመሰግናለን ትክክል ነህ በጣም ጥሩ ትምርትነው
@user-oe7fm4mu2m
@user-oe7fm4mu2m 2 года назад
በአሁን ሰአት ፍቅርም ትዳርም በጣም ከባድ ነዉ
@user-ve8pm2bt7h
@user-ve8pm2bt7h 4 года назад
ለምክርህ እናመሰግናለን ወንድም።እኔ በጣም የምወደው ልጂ አለ።ከተዋወቅን 2 አመት አልፎናል፡በፌስቡክ ነው የተዋወቅነውም፡ነገር ግን በውስጤ ቦታ አልሰጠሁትም ነበር አሁን አንድ ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ነው እንደምወደው ያወኩት። እናም አንተ ካስተማርከን ነገር ጋ ይሄዳል።እርሱም ደግሞ አንድ ነገር ልንገርሽ?ሰውን እወደዋለሁ እንጂ ይወደኛል አትበሉ የሚባለው ትረት ትረት እኔ ጋ አይሰራም እንደምወድሽ 100% እርግጠኛ መሆን አለብሽ ይለኛል።እኔም በቅርብ ወዴ እናት ሀገሬ ልገባ አስቤ አለሁ።ይሆነኛል አይሆነኝም፡እውነተኛ ሰው ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ለመወሰን በጣም ከብዶኛል! ያለኝ ግዜም በጣም አጪር ነው።ምን ትመክሩኛላችሁ?
@user-ve8pm2bt7h
@user-ve8pm2bt7h 4 года назад
እሺ
@user-ve8pm2bt7h
@user-ve8pm2bt7h 4 года назад
ለግዜው ስልኬ ስለተዘጋ መሜሰንጀር እናወራለን።የፌስቡክ ስምሽን ንገሪኝ ወይም በተስፋ እኖራለሁ ብለሽ ግቢ ታገኝኛለሽ።
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 года назад
የኔ ምክር ፈጣሪ ይግባበት ይከተልሽ።
@user-ve8pm2bt7h
@user-ve8pm2bt7h 4 года назад
@@user-ck3vt6ir4k አሜን ማማየ
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 4 года назад
ወንድም የተናገርከው ትክክል ነው ግን ፍቅራችን አይዘልቅም ችግሩኮ ይህ ነው እንጂ ለጊዜውማስ አንተ ካልከው በላይም ይሆናሉ ግን ..................
@user-id3ly9yo3g
@user-id3ly9yo3g 2 года назад
እንመሠግናለን በጣም ሰላምክ ይብዛ🙏🙏🙏
@kalkidangetachew5348
@kalkidangetachew5348 3 года назад
ልክ አይመስለኝም አንተ አንዳልከው አይነት ሰው የለም ይልቅ ያለን ፍቅር ይበቃል አታጣላን
@martaabata5121
@martaabata5121 4 года назад
እግዚአብሔር። ይመሥገን በርቀትም ቢሆን ፍቅራችን አሁን የጠቀሥከዉን ነገሮች በሙሉ አይበታለሁ በጣም ደሥነዉ ያለኝ እግዚአብሔር የተባረከ ትዳር እዲሠኝ እመኛለሁ
@sentukawer5084
@sentukawer5084 4 года назад
0545548598 አውሪኝ እስኪ እናት
@martaabata5121
@martaabata5121 4 года назад
እሺ
@user-sw3fn8qe6u
@user-sw3fn8qe6u 4 года назад
ግን ሁልግዜ ስለ ወንድ እና ስለሴት ማውራት አይደብርም እንደ አንዳደ ቀይሩት ትዳር የእግዚአብሔር ነው
@user-bi3ku4rm9c
@user-bi3ku4rm9c 6 месяцев назад
ሰላምወንድሜ...እንኳን.ደና.መጣህ.በጣም.ጥሩ.ምክር..ትምህርት....እናመሰግናለን.በጣም.ግን.አንድ.ጥያቄ.አለኝ...በጣም.የምወደው.ፍቅረኛ.አለኝ.ግን...እኔ..ወደሱ.የሆነ.ጥያቄ...ስጠይቀው.ተቀባይነት.የለኝም..ግን.እኔ.ለሱ...የማልሆነው..ነገር.የለም...ምላርግ...ስለራሱ.ማንነቱን...አልደበቀኝም.ግን..ብር.ብር.እያለ.አስጠላኝ...ምን.ላርግ.ወንድሜ..😢😢😢
@ethiopiaethiopia3849
@ethiopiaethiopia3849 3 года назад
ትዳር በመስፈርት አይደለም ትዳር ከእግዚአብሔር ብቻ ነው።)
@user-ww6ch1tj7m
@user-ww6ch1tj7m 4 года назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ
@user-sg8vs7tz9j
@user-sg8vs7tz9j 4 года назад
እናመሰግናለን ሽሚዝህ ሲያምር ከመስቀያዉም ነዉ
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 месяцев назад
ግን ጎጆዋ 😮ቅንብር ነው ወይሥ አይ ልጂነቴ በጎቼን ሣጋጋ እዳላደኩኝ በዚች ቤት እህህህህ😅😅❤❤❤🎉🎉🎉በርታልን ወድሜ
@wbalembirhane9090
@wbalembirhane9090 4 года назад
Amen amen amen egzhabher yasebnewn yasakalin
@user-ip5km1fh1s
@user-ip5km1fh1s 4 года назад
የኔ የFb ፍቅርኛ ካስተማርካቸው ከ 5 ቱ ውስጥ ሁለቱን ያረግልኛል
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 2 года назад
ክክክክእ?
@hayatehayathayatehayat7351
@hayatehayathayatehayat7351 4 года назад
በጣም.አመሠግን አለ
@kamelajamel2956
@kamelajamel2956 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን 👍👍 ❤❤❤❤
@myoutube7666
@myoutube7666 4 года назад
እናመሠግናለን ወድማችን
@helenadonaitube1032
@helenadonaitube1032 4 года назад
Wow egzibehern yalkachawen ba mulu bala yadergal even endikafage aydalgem setoch endana aynat bal yestacho
@kamelajamel2956
@kamelajamel2956 4 года назад
መጣህልን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን የኛ መካሪ
@zeritumekonnen8884
@zeritumekonnen8884 4 года назад
ሰላም ለሀገራችን ያምጣልን እናመሠግናለን በዜ
@Ad-tt9qs
@Ad-tt9qs 4 года назад
ትክክል ነህ ግን የኔ ባል አብረን እያለን ያልከውን በሙሉ ያደርግልኝ ነበር አሁን ግን ስደት ለያይቶናል እናም ብር ልኬ ልኬ እንግድህ አልክም በቃኝ ስለው ስልኩን ዘጋብኝ 4 ወሩ እናም ያ ሁሉ ፍቅር እንደት በገንዘብ ይቀየራል እስኪ መላ ካለህ እናም እኔ ብር አልክም ስለው ቤተሰቤ ጋር ችግር ፈጠረ እነሱን አኮረፈ መክረዋት ነው እያለ እኔ ልለየው አልፈልግን ግን ከቤተሰቤ ጋር ጸብ ፈጥሯል ምን ባደርግ ይሻለኛል መላ ካለህ
@mhabeshawit703
@mhabeshawit703 4 года назад
እናመሰግናለን ሀገራቺንን ሰላም ያድርግን
@user-ll9kk7rd3q
@user-ll9kk7rd3q 4 года назад
selam edeti nachihu sebile ena bezabeh selamachihu yibeza .💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💔💜💜💜💛💛💛💚💚💚💚💚
@emamaubelete8031
@emamaubelete8031 3 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን
@saraeid1564
@saraeid1564 4 года назад
Beza bentek yense dengay erse naw endawe min yeshalignl akatelu ledfign naw gin telubign betam ewadwalhu sela zare enje sela naga mawarat ayeflgem
@afta123l7
@afta123l7 2 года назад
ጥሩ ምክረ ነወ በርታ
@missmery3124
@missmery3124 4 года назад
ፈጣሪ እንዳፍህ ያርግልኝ የኔ ወንድም በርታልኝ
@lailamohammed815
@lailamohammed815 4 года назад
እናመመሰግናለን
@mdmotinmiah9757
@mdmotinmiah9757 4 года назад
ተባረክ በጣም ነው ደስ የምትለው
@user-nc9bq5df6p
@user-nc9bq5df6p 4 года назад
bezi Betam Adinakihi Negn Hulim Eyeteketatelku
@nageatali4825
@nageatali4825 4 года назад
እናመሠግናለን
@mihretbelay5185
@mihretbelay5185 4 года назад
እኔ በልጅነቴ ከምወደው ፍቅረኛየ የማልወደው ባልጠበኩት መንገድ ወሰደኝ በ17 አመቴ አንድ ልጅ ወለድኩኝ ከዚያ ተለያዬን ከተለየን 5ኛ አመት ይዤላችሁ ወንድ የሚባል አላምንም የማልፈልገው ትዳር ውሰጥ ስለገባሁ አሁን ለትዳር ጥሩ አመለካከት የለኝም በጣም እፈራለሁ ወንዶች ሁሉ የሚጎዱኝ ይመስለኛል ስለ ትዳር ሳስብ ያ የስቃይ ኑሮ ትዝ ይለኛል 😭😭 ብቻዬን ነኝ ምን ትመክሩኛላችሁ ❓
@Ayutube4964
@Ayutube4964 4 года назад
የኔ ማር አይዞን መጀመረያ ለወንድ ልጅ መጥፎ አመለካከት ያልሹውን ከአይምሮሽ አውጪው ምክኛቱም ነገ ሌላ ቀን ነው ያለፈው አልፈውል ዛሬ ላይ ሁነሽ ነገን እይ ደሞ ሁሉም ወንዶች አንድ አይደሉም
@kenaikonjo8675
@kenaikonjo8675 3 года назад
ተባርኩልኝ በጣም ደስ ብሎኝል
@AbuAbuy-tw1mm
@AbuAbuy-tw1mm Год назад
Hulunim bahariyatin nawu yatawasanawun nawu
@user-gc2ip4yd8h
@user-gc2ip4yd8h 4 года назад
ፍቅር ለአገሬ ሰላም ለአገሬ ይስጥልኝ እህት ወንድሞቼ እናት አባቶች ሁላችውም በየምእነታች ስለ አገሬ ፀልዩ አገር ሰላም ከሆነች ነው ትዳራም ፍቅርም አይደል እንዴ& ሰብ እስክራይብ አርጉ በፍላጎት
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 года назад
ሰላምክ ይብዛ ወንድማችን
@semirdawi9189
@semirdawi9189 Год назад
Betxam.dese.yemil.temiherit.nw.amesegenalaw.beze❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ml3tq7zg4d
@user-ml3tq7zg4d 4 года назад
እናመሰግናለን በዜ
@rabiaseid1200
@rabiaseid1200 Год назад
Yenew kehulum yelebetm begize rasen barq tru new malet new
@sifaanjaalatuoromoo7051
@sifaanjaalatuoromoo7051 4 года назад
Tedar dess yemil nager new ane be 14 amate new yagebawut ahun destegna negn yemasgen le hulachum melkam tedar yestachu
@alhamdulillah3178
@alhamdulillah3178 4 года назад
አናመሰገናለን ሰብለ♥👌😊😞
@charbelkaram6072
@charbelkaram6072 4 года назад
abo mchit ybelh yene asteway enamesegnalen
@mitutamera7026
@mitutamera7026 4 года назад
tnxs beze😍😍
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
welcome Thanks 👍👍👍👍👍
@user-mn5zj4zm1u
@user-mn5zj4zm1u 4 года назад
እናመሰግናለን በዜ 👌👌
@user-rt1fx1vf8k
@user-rt1fx1vf8k 4 года назад
አመሰግናለሁ
@tiyakiya3693
@tiyakiya3693 4 года назад
Wiyy taqatelkugn / ine lasu- oyasebku- kasu alfo- la ihutu- sasib- fiqregn- fiqerun- hizo raqegn- min ladirg
@ramonanamonaaa9725
@ramonanamonaaa9725 4 года назад
ከትዳር በፌት ከጎደኛየጋ ከጋብቻ በፌት አብርን እንደንሆን አልፍቅድም ማለት ግንኛነት እንዴኖርን አልፍቅድም ግን እንዴት አድርጌ የእውነት የትዳር ጎደኛየ ነው ብየ ማወቅ ልቻል ወይም ልወስን?
@eimebeteimebet7729
@eimebeteimebet7729 4 года назад
እናመሰግናለን
@user-ji6nb4ty9z
@user-ji6nb4ty9z 4 года назад
እናመሰግናለንወድምውዴውስለፍቅርስታወራውስጤይረበሻል እፍፍፍፍአይይይይእሩቅለሩቅሁኖፍቅር
@genetwondimu2450
@genetwondimu2450 4 года назад
Hmmm.... thank u 😏🤗
@jesusislord409
@jesusislord409 4 года назад
Enamesegnalen Bze true tmrt new
@emebetsilum8578
@emebetsilum8578 4 года назад
Enamesginalen bro
@ssrr1514
@ssrr1514 4 года назад
እንደዚ፣አይነት፣ባል፣ቢያድልኝ፣ምኞቴነው፣ግን፣ክእናት፣ውጪ፣ንፁ፣ፍቅር፣የሚሰጥ፣ውንድ፣የለም
@Sarahsarah-xm6yo
@Sarahsarah-xm6yo 4 года назад
enameseginalen bz , Arif new 😍
@fjsjdnsjsj790
@fjsjdnsjsj790 4 года назад
wow betam amesgenalew wendema tikikil neh
@astuastye7672
@astuastye7672 4 года назад
Tnx
@user-bd7dh2kz9d
@user-bd7dh2kz9d Год назад
❤❤❤❤❤❤❤ይመችህ
@user-fz3nc1xj8l
@user-fz3nc1xj8l 3 года назад
Betam arfi mekir new mekirh ena ye ene bali tegibar andinew ewenet new mekireh agazu tiru bali allah setognali alihemdulillahi
@BB-mc2dn
@BB-mc2dn 4 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@abewada4784
@abewada4784 3 года назад
Tidar ke egzabiher naw inj
@workuhanghtu4002
@workuhanghtu4002 4 года назад
እስኪ እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ካንዶር በሆላ ሀገሬ ገብቼ ላገባ ነው ጮኛ አለኝ
@adiman5119
@adiman5119 4 года назад
thank you bor
@alamcute283
@alamcute283 4 года назад
ሰልአምይብዝአልኝ። በዝሸዬ። አመሰግንአለው። እኔሰደት። ነኝ። ግለእቱ። በሰልክ። አሰተውአቆኝአል። አመሰግንአለው
@andlentedla6154
@andlentedla6154 Год назад
የነገርከኝን ሁሉ ላተ ነው የምነግርህ ተዘጋጅተህ ጠብቀኝ
Далее
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 770 тыс.
娜美这是在浪费食物 #路飞#海贼王
00:20
Reforged | Update 0.30.0 Trailer | Standoff 2
02:05
Просмотров 770 тыс.