Тёмный

እነዚህን 7️⃣ ምልክቶች❗️ ሰዎች ሲያደርጉ ካየሽ እየተጠቀሙብሽ እንደሆነ እወቂ❗️ እንዳትታለይ👈 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 217 тыс.
Просмотров 42 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@zemenawit
@zemenawit Год назад
በዚህ ቪዲዮ ብዙ ወንዶች እና ጥቅመኛ ሰዎች ጥቃት ሊያደርሱብኝ ስለሚችሉ 🤕 ይህን ቪዲዮ ለብዙ ሴቶች እንድታጋሩልኝ እና ጥበቃ💪 እንዲያደርጉልኝ በትህትና እጠይቃለሁ ፣ የእናንተው መካሪ #ዘመናዊት 🫶
@ssgg681
@ssgg681 Год назад
😂😂😂😂😂
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Год назад
😂😂😂😂😂😂 እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ውዴ
@sudansudan2790
@sudansudan2790 Год назад
ዛሬ እውነት ልክ ነው ።! ብዙ አየን ሕይወት ትምህርት ቤት ነች አየነው ከቅርብ ከርውቅ
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Год назад
ቃል የኔ ብዙ ታሪክ አለኝ አሁ ብቻየን ነኝ በሴት ጓደኛ ብዙ ብዙ ብዙ ተወትኛለሁ ተባረክ ላልተፈተኑት እንዲህ ቀድመሽ ማሳወቅሽ ጥሩ ነው ምን ያልሆንኩት የለም ።
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Год назад
አኔም ብዙ ተጎድቻለሁ
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg Год назад
ወይ ቃልዬ እኔ ያለሁበትን ተናገርሽ የዛሬ 4አመት በሶሻል ሚዲያ ተዋውቀን ብዙ ሄደን ነበር ቢያንስ 2 አመት ከዛ ሳየው ጥቅም ፈላጊ ነገር ሲሆን ሳልነግረው ስልኬን አፑን አጠፋፍቼ ሌላ ስልክ መጠቀም ጀመርኩ ከዛ አጋጣሚ የዘጋሁት ስልኬ ላይ አብረን የተማርኳት ጋደኛዬ ቤተሰብጋ ደውላ አረ ለብዙ ጊዜ ስልኳ ዝግነው ድሮ አወራት ነበር ብላ ጠየቀቻቸው እኔም ለሷብዬ ያንን ስልክ ስከፍተው በሁለተኛው ቀን ልጅም ከች አለ ምን ሆነሽ ጠፈሽ ምንም በማላውቀው ምክንያት ብሎ ብዙ አወራ ብዙ እድል ሰጠሁት እንዲያወራ ከዛ የኔ መጥፋት እንደቆጨውና ብዙ ህልሜን ገደል ከተትሽው ምናምን አለ ላዳምጠው እስከመጨረሻ ብዬ ዝብዬ አዳምጠው ነበር አንቺ ጠፍተሽብኝ እናቴም ታማብኝ ይኸው ሁለት አመት ሙሉ በስቃይ አለው እሷን ለማሳከም ከሰው የተበደርኩት 180 000ሺ እዳ አለብኝ ሲለኝ ልጅ አሁንም ጥቅም ፈላጊ ነው ውይ እኔኮ አግብቼ ወለድኩ ብዬ የጎረቤት ልጅ አልጋዬ ላይ አንስቼ ላኩለት ግልግል ደሞኮ ሰራተኛ ነው ይሰራል ቃልዬ የተናገርሻቸው ሁሉ እውነት ነው ወንድ ልጅ እራሱን መምራት እንጂ ከሴት ብር እሚጠይቅ ወንድ አይደለም።
@abayabay3382
@abayabay3382 Год назад
የኔውድ እህት እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ ❤❤❤❤በጣም ጥሩ ትምህርትነው በተለይ ለኛ አረብ ሀገር ያለነው እህቶቼ ለኛነው ኑ አዳምጧት ቃልየን ❤❤❤❤❤❤❤አትጥፊ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ የኔመልካም እህት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Eshi yene fikir 🥰🥰🥰🥰
@letish3773
@letish3773 Год назад
ቃልየ ዛምቤተይ እንኳን በሰላም መጣሽ እውነት ነው ብቸኝነት ያጠነክራል እንጂ ኣይገልም 👌❤😍
@EthioEuropefoods
@EthioEuropefoods Год назад
የት እንደቤት ጠባብም ይሁን ሰፊ ቤቴ ስገባ እኔም ሰላም ደስታ ይሰማኛል
@melay222
@melay222 Год назад
እረ ደመወዛቸውን የሚደብቁ ወንዶች ትክክለኛውን የማይናገሩ ሁሌ የለኝም ለሚሉስ ምን ትይናለሽ።
@አዜብተሰማ
@አዜብተሰማ Год назад
የኔ ውድ መምህርት አቦ እመቤቴ ሠላምሽን ታብዛልሽ!ግልፅ ያለ እውነት በይልኝታ ታስረን ብዙነገር ለሰው እንሆናለን ያነገር ሲያልፍ ነው ምንሆኜ ነው ከራስ ጋር ጥል ያ የሆንሽው ነገር ያረግሽው ላይመለስ መጨነቅ አያስፈልግም ነገም ሌላ ቀን ነው ፈጣሪ ሊያስተምረን ከተኛንበት ሊያነቃንም ጭምር ነው ብዙ ነገር የሚደርስብን ቃልዬ አሪፍ ትምህርት ነው በርቺልን ቃሌ እ/ር ሰላምና ጤናን ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ ተባረኪልን!
@yemsida1758
@yemsida1758 Год назад
እውነት ብለሻል በተለይ ሊጠቀምብሽ ያሰብ ዘመድ አያድርስ ነው
@asuberhne1532
@asuberhne1532 Год назад
ቃልዬ እኔ ምን ያልሆንኩት አለ ብዙ ብዙ ብዙ ሆኛለሁ አሁን ብቻዬን ነኝ የኛ የሴቶችን ነገር መተው ነው እንዲያው ባወራሽ ይቀል ነበር በጽሑፍ አይሆንም አንች ቸባረኪ ለምታደርጊልን ነገር ሁሉ በሟርታቸውም በነሱ ልክ ነው የሚያፈዙሽ ግን ፈጣሪ መልካም ነው እንድትባንኝ ያደርግሻል።
@ghenetbekuru9687
@ghenetbekuru9687 Год назад
የኔ እህት እኔ በሴት ጓደኞቼ የደረሰብኝን እቅጯን ነው የነገርሽኝ እኔም ፈጣሪ አግዞኝ ከተገላገልኳቸው በኋላ ነው የሰማሁት ውሳኔዬ ከዘገየ በኋላ ሆነ እንጂ ያንችን ስሰማ አልተሳሳትኩም ማለትነው እግዚአብሔር ያክብርልኝ❤❤❤🙏🙏🙏
@tgdiple
@tgdiple Год назад
የኔ ቆንጆ 🥰የኔ ፋንድሻ 🥰የኔ ፍልቅልቅ 🥰 ሰለሰጠሽወን ጣፋጭ መረጃ እናመሰግናለን የምር ሳይሽ እራሱ መንፈሴ ነው የሚታደሰው ኑሪልንንንን ውድድድድድድድ ነው የማደረግሽ 😘😘😘😘😘😘😘
@aminaali5147
@aminaali5147 Год назад
I can’t thank you enough ይሄ ለኔ ነው ባለፈው ወር ያጋጠመኝ ነገር በጭራሽ ልረሳው የማልችል ገጠመኝ ነበር ሳስታውሰው ግርም ይለኛል እስኪ ሁላችነንም ልቦና ይስጠን የምታቀርቢያቸው ሁሉ ትምርት ኣዘል ከመሆናቸውም ባሻገር ለዛሽ ሁሉ ደስ ይላል even your mom thank you again
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ልክ ነሽ ከስንቱ ተለያየሁ አንድ አይነት ወንዶች በተለይ ሀገር ያሉት ስለሴክ ብቻ ነው የሚያወሩት ለቁም ነገር የሚሆን የለም ስንቱን አባረርኩ NO እያልኩ ማሪያምን ከዛ ያኮርፋሉ
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 Год назад
በውጩ አለም ስኖር ሁሉም እኔጋ ሚመጡት ጥቅም ሲፈልጉ ብቻ ነው። የዋህ እኮነሽ አንቺ ምናምን ይላሉ። እኔ ግን ያሉኝን ማደርገው እኔን ስለማይጎዳኝ እንዲሁም ያገሬ ልጆች ከኔ እኩል እንዲሆኑ ብዬ ነው እነሱ ሚያስቡት ግን እኔን እደሚያሞኙኝ ነው በጣም ግርም ይለኛል በጣም ሲበዛ በሌላ አስመስዬ አይቼ አይቼ አንድን ሰው ከጠላሁት እስከመፈጠሩ ነው ምረሳው እላቸዋለው ማስጠንቀቂያ
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
ደስ የሚል ምክር ነው የሠጠሽን በተለይ አረብ ሀገር ያለን ብር ስንይዝ ሀይ ሀይ የሚለን ብዛቱ ከሌለን ሁሉም ሌላ ሰው ነው እኔ ስራ አጥቸ ታምሜ ተቸግሬ አይቸዋለሁ ሁሉም ውሸታም ነው አልሀምዱሊላ አሁን ሁሉም አለፈ እና እህቶቸ ብራችሁን ያዙ 😍
@hbbh4598
@hbbh4598 Год назад
ቃልዬ ሁሌም የምትሰሪያቸው ቪዲዬች አስተማሪ ናቸው እናመሰግናለን ስታወሪ ከስር ያስገባሻቸው እሰቲከሮች አዝናንተውኛል❤❤😂😂
@bitiyoutube4671
@bitiyoutube4671 Год назад
በተላይ አረብ ሀገር ያሉ እህቶችማ ምን እደሜሥነኳቸው ፈጣሪ ይወቀው ብድግ አድርገው ነው የሚልኩት 😢
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🤕🥰🥰
@masfda8654
@masfda8654 Год назад
የሠዉ ሀገረ ሥለሠለቸን ሀገረ የመግቢያየ የሀሣብ ተካፍይ ይሆኑናል እያልን ነዉ እዉነት ግን ሞኝነት አይደለም አረቀን በማሠብ ከትንነት ነገን የተሻለ አድረገን ለመኖረ ሥለምናሥብ ነዉ ለመልካም ምክራችሁ ከልብ እናመሠግናለን
@yemisrachseyoum9308
@yemisrachseyoum9308 Год назад
እኔምልሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ዛሬ የነገርሽኝ ውስጢ የሚመላለሰውን መልስ ያጣሁለት ነገር ነበር ዛሬ ግን መልሰሽልኛል የኔ ቆንጆ ተባረኪልኝ ።
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Год назад
ቃልዬ ዘግይቼ ቢሆንም የሰማውሽ ከዚ በዋላ gn አልሸወድም ብልጥ ከሰው ሞኝ ከስህተቱ ይማራል አአ ሚባለው እኔ ከሰውም ከራሴም ተምርያለው አምሰግናለሁ 🙏
@hannaantealehegn7890
@hannaantealehegn7890 Год назад
ቃልዬ የልቤን ነዉ የተናገርሽዉ ካልሻቸዉ ቡዙዎቹ ደርሰዉቡኛል እግዚሐቡሔር ይመስገን አቡዛኛዉን አይሆንም ቡዬ እርቂያለሁ ከዛ ሰላሜን ነዉ ያገኘሁት ክቡር ለናትና ልጁ
@zemenawit
@zemenawit Год назад
True 💯 🥰😘😘😘
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 Год назад
ወንድ ልጅ ለፍቶ ግሮ በላቡ ይብላ ይላል መፅሃፍ ቅዱስ ሴቶችዬ ለወንድ ብር nooooo በሉት ምን በወጣሽ በተለይ ውጪ አገር ለፍተሽ እረፍት እያማረሽ መዝናናት እያማረሽ ያንን ሁሉ ትተሽ ብርሽን ለወንድ ምትሰጪ ንቂ
@shalom1070
@shalom1070 Год назад
ልክ ነሽ ቃልዬ እኔም አጋጥመውኝ ያቃሉ እንዲ አይነት ሰዎች። በጎዋዳ በጣም ወዳጅ ሰው ፊት ደግሞ ሌላ። very funny! 😂😂😂እንደሚያውቁሽ እንኩዋን እንዲታወቅ አይፈልጉም።fake friends!
@genethabdi2647
@genethabdi2647 Год назад
ቆፍጣኒት! ቅመም ነሽ:: በተለይ ለዚህ ዘመን ትውልድ ሀኪም ነሽ :: ያልሽው ሁሉ የምታስተምሪው እውነት ነው:: ተባረኪ! በርቺ ለሚሰሙሽ መልካም ይሆንላቸዋል::
@Mellow559
@Mellow559 Год назад
ቃልዬ እስቲ ደሞ ስለወረተኛ ሰዎች አንድ በይን , አንዳንድ ሰዎች ግን አለመታደል ነዉ ለነገሩ መልካምነት ከፈጣሪ ሚታደለዉ ሰዉ በራሱ መልካም መሆን አይችልም። ይቀረቡሽ እና ከሚገባዉ በላይ ደካማ ጓንሽን ሲያዉቁ ይርቁሻል ወይም ካንቺ የማይገባቸዉን ቦታ እና ክብር ሲያገኙ አንቺን እደ አማራጭ ይተቀሙብሻል ይሄ በሽታ ያለባቹ ሰዎች ግን ይሄን ምታነቡ ከሆነ ፀልዩ ፈጣሪ ይምራቹዋል።
@youtoube4558
@youtoube4558 Год назад
እውነት ነው እኔ ጮኛየ ብር ይጠይቀኛል እቢ ስለው ያኮርፈኛል እኔ የአረብ ሽንት ቤት አጥቤ ልሰጠው አልፈልግም አላዴረግለትም ግን ልጠላው አልችል አልኩኝ 😢😢😢😢
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ቃለዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደሀና መጣሺልኚ😘😘
@መልካምንግግርሰደቃነ-ጸ8ጨ
ሀያቲ አላህ በእውቀት ለይ እውቀት ይጫምርልሽ ቡዙ ተሸውጀለው ከአሁን በሓለ ለሚማጣው እጠነቃቀለው ክበርልኝ
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Год назад
ቃልዬዬዬየኔ ቆንጆ ትክክል ነገር ነው የተናገርሽው የብዙ ሰዎች ችግር ነው ስላነቃሽን እናመሰግናለን 🙏🥰🥰🥰
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🫶❣️❣️
@Canada404
@Canada404 Год назад
እናመሰግናለን ቃልየ ❤❤ ሼር እናረጋልን በጣም ጠቃሚ ምክር ነው 😊
@zemenawit
@zemenawit Год назад
❣️🫶
@senaittekle4307
@senaittekle4307 Год назад
Betam dniq melkt new. Tebarekiln
@MarthaBeyene-jw5yf
@MarthaBeyene-jw5yf Год назад
አንቺ ጎበዝ ነሽ፣ ትችዪዋለሽ የሚባለው ቃል ሰልችቶኛል
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd Год назад
Yene konjo betam amesegnalehu enem yhe neger agatmogn kerase gar ende ebd sawera new yesenebetkut betam amesegnalehu betam frende yeneberech lj salawkew tsebayan tekeyrobgn gra gebtogn neber tax yene tafach❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 Год назад
ዘመናዊትየ የዛሬ ምርጥ ምክር ነው ተባረኪ ለትልቅም ትንሽም ሁሉ ሚሆን ምክር ነው ❤❤❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 Год назад
ቃልዬ የልቤ ሰው ብርክ በይልኝ እኔስ ደርሶብኝ አልፌዋለው ለእህቶቼ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ።
@melatTUBE
@melatTUBE Год назад
አንደኛ❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🤩🤩🤩 thank you ❤️
@letsexploretogether4512
@letsexploretogether4512 Год назад
Kaliye welcome back❤ Home sweet home is heaven on earth Yenekonjo..
@WorkieWorkie-bt3yh
@WorkieWorkie-bt3yh Год назад
እፍ የኔን ታሪክ ያወራሽው 😢😢😢
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
ቃል የኔ ቆንጆ ቁስሌን ነዉ ዛሬስ የነካካሽዉ አንድ ሰዉ አለ የአቃተኝ ወይን አይወጣ ወይም አይገባ ዉይ ተይኛማ ሄደ ብዬ ተመስገን አምላኬ ስል ብቅ ይላል መጣ ብዬ እራሴን አረጋግቼ አብሬዉ ስሆን አለዉ ነገር ብሎክ አርገ ልገላገል ወይ ኔተወርክ ጠፍቶ ምናምን እያለ ምክንያቱ አያልቅ ምን ልሁን 🙏🙏🙏!!!?
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 Год назад
እፍ የኔን ታሪክ አወራሽ😢
@mimialemayheu1076
@mimialemayheu1076 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አይ ቃልዬ እውነት አለሽ ተባረኪ ጠንካራ እናት በርቼ
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Год назад
ክፉ አይንካሽ ቃል ኑሪልን ኑሪልን ኑሪልን የኛ አንበሳ የምታዉቅዉን ይዘሽ ከች ሰለምትይልን ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ሳናደንቅሽ አናልፍም እማ💋❤❤❤👍👍👍
@HermelaEshetu-d1x
@HermelaEshetu-d1x Год назад
Yne konjo Edet edemwdsh ymr ule bka motivate miyarg ngr nw metlkiew specially le setoch thank u for all and keep it up
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Год назад
እግዚአብሔር አንደበትሽን ይባርከው ቃል ውብብብ እንዴት ተሙስጨ እንደሰማሁሽ በእያንዳንዱ ደቂቃ ብዙ ገጠመኞቼ መጡብኝ ።ብቻ ደስ የሚለኝ እንኩዋን እኔ ሰው አልጎዳሁ እንኩዋን እነሱ ጎዱኝ ፣እንደ እህትነት. መልካም ጉአደኝነት አይቼ ባደረግሁት ለካንእንደሞኝ ተጠቅመውብኝ ነበር ግን ይሁን እግዚአብሔር ይመስገን ያለፈው አልፉአል የማያልፈውን የልብ ንፅህናየን ሰጠውኛል። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏👏💕 በጣም ነው የማመሰግን ቃል👏✅✅✅👍👍💕
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل Год назад
በጣም ነው የምወድሺ እኔ ያለሁት ሰእኡድ ነው እወደሻለሁ በአንደ እንሰብ ስለኝ እቢ አልኩት 3 አመት በኃላ እሺ ቤተብ ይወቅ ስለው ስመጭ ይደረሳል አለኝ አኮረፈ እኔም ዝም አልኩት አልፋልፎ ይደውላል እወደው ነበር ግን አያስብልኝም ልመጣ ስለው አይፈልግ
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 Год назад
I love you 😍 and your energy ✨️ ❤️ 💕
@zemenawit
@zemenawit Год назад
Thank you sis 😘
@shewahaile5370
@shewahaile5370 Год назад
Z በጣም በጣም እናመሰግናለን ለኔ ባልጠቀምበትም ለልጆቼ እመክርበታለሁ የመከርሽን ምክር በጣም የሚገርም ነው ከልቤ ላመሰግንሽ እፈልጋለሁ ተባረኪ እህቴ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 Год назад
የነ፣መልካም፣እህት፣መልካምነትሽ፣ለዘላለም፣አብሮሽ፣ይኑር፣ከመላ፣ቤተሰብሽጋር፣ሰላምሽ፣ብዝትዝት፣ይበልልን
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Год назад
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ጥሩ ምክር ነው አሰመሳይማ ሞልቶአል መጠንቀቅ ነው አመሰግንሻለው ቃል
@ukbahailetesfaghi598
@ukbahailetesfaghi598 Год назад
ቃልየ እንዴነሽ በጣም ደስ የሚል እህታዊ ምክርሽና ትምህርትሽ በጥም ደስ ይላል በተልይ ኣረብ ኣገር ላሉ እህ ቶች የሚጋጥማቸው ልብ ይሰብርል እኔ እንካን ብቸየን ከሚኖሩት ብህን የምስማውና ይማው ብሴት ልጅ ይዘግንል እና ቅጥይበት እደሜና ይስጥሽ ፈጣሪ እህትየ ።
@sebleeyos9206
@sebleeyos9206 Год назад
ቃልዬ ውብ ብቻ አይደለሽም ማስተዋል የሞላብሽ የማሚ ልጂ
@bettygbermedhin4601
@bettygbermedhin4601 Год назад
ታውቂያለሽ ምርጥ ምክሮች ናቸው የምታቀርቢው ተባረኪልኝ ቃልዬ በርችልኝ
@hiwotmelese3350
@hiwotmelese3350 Год назад
ቃልዬ ወሬሽ ቁም ነገር ያለው የማይሰለች ይጣፍጣል የምር አመሰግናለህ
@rahmaw2696
@rahmaw2696 Год назад
ለዚህ ጣፋጭ ነግግንሽ ሰብስክራይፕ አረገልሽ አለው በርቺ መክርሽ ቆንጆ ነው
@helengidey6244
@helengidey6244 Год назад
ቃልዬ የኔ ፍልቅልቅ ዜሬ ደስ የሚል ምክር ነው የስጠሽን እናመስግናለን ❤❤ 😂😂
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 Год назад
ትክክል 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l Месяц назад
የኔውድ ቃልዬ የልቢን ነው የተናገርሺው❤❤❤❤❤❤
@bizunehmengesha6469
@bizunehmengesha6469 Год назад
Meaziye betame betam betam adinakishe negne.your advise is very very important for your followers.specially innocent women
@lovepower1440
@lovepower1440 Год назад
Zare, ooohhhh aletechalishem. You nailed it konjo. You are enjoying 😮😊😂 it eko. ❤ bezeh topic come again dearest 🎉 temaruuu setoch enenem chemero
@zahrabedru4402
@zahrabedru4402 Год назад
እናመሠግናለን ቃልዬ እኔ ግን ተሸውጃለሁ
@rasmealem9796
@rasmealem9796 Год назад
ቃልዬ አሪፍ ትምህርት ነው በርቺልን ቃሌ ሰላምና ጤናን ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ ተባረኪልን! MY DARLING
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Год назад
Hi sweetie Calyie, It is true that I and my sister's have all had really, bad boyfriend, who were nothing more than DOGS. One of my boyfriend used to take money from my purse when he come to spend time with me, he also us to call just to make shore I was in the house and not out with my friends enjoying life. It really hurt me very much because I really HAD love him..
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Год назад
ቃልዬ ቆንጆ ሁሉን ትክክል ነሽ ብጣዕሚ የመስግነኪ ጽብቕቲ ሓፍተይ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ፋፊየ
@ፋፊየ 8 месяцев назад
ትክክል እኔ ዴርሶብኛል ቃልየ❤❤❤❤❤❤❤
@aynalemabrham1790
@aynalemabrham1790 Год назад
Waw ye 53 edema nene.thanks slehom yemtakerbew .yehe yehiwote tareken newe betedara laye yettalelekote.lebzo wetatoh yemmekerew new tebarek zemenawet❤
@mennamennay
@mennamennay Год назад
እንዴት እንደምወድሽ የኔ ቆንጆ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Год назад
ቃልየ እንደ ትንሽ እንኳን ደህና ተመለስሽ መጣሽ ከነቤተሰብሽ
@merondegu6017
@merondegu6017 Год назад
Zemenytya yena konjo sewdeshe Tebarekilge ❤❤❤❤❤❤
@annabesagred4034
@annabesagred4034 Год назад
ትክክል ብለሻል ስንት ነገር ይሰማል እንንቃ ሴቶችዬ 🙏💪💪
@edenteshome7110
@edenteshome7110 Год назад
Kaleye like nieshi thanks limkreshi😊
@SelamT644
@SelamT644 Год назад
እውነት ነዉ ውዴ
@youtoube4558
@youtoube4558 Год назад
እናመሰግናለን እህት❤❤❤
@ethio4421
@ethio4421 Год назад
Yene Melkam ehit you are beautiful inside out! All you said is true! Thank you wede !
@yrgalembidu4571
@yrgalembidu4571 Год назад
እንከን ደኤህና መኤጣሽ
@saaa-tl6fn
@saaa-tl6fn 5 месяцев назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@samrawetsamrawet2297
@samrawetsamrawet2297 Год назад
እውነትሽ ነው ያሽው ሁሉ የኔ ውድ ቃልዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ❤❤❤❤🙈🙈🙈🙈🙈🙈
@ebiieb7129
@ebiieb7129 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube Год назад
Thanks so much dear
@ethiopiaabebe5033
@ethiopiaabebe5033 Год назад
ብልጥ ከሞኝ ይማራል ሞኝ ከጥፋቱ ይማራል
@rozalove7257
@rozalove7257 Год назад
ዋው ምርጥ አባባል ❤
@zemenawit
@zemenawit Год назад
🫶
@zemenawit
@zemenawit Год назад
❣️🫶
@freytube2731
@freytube2731 Год назад
You look amazing
@hanamersha
@hanamersha Год назад
Woww betam konjo mkr❤
@קביבאברהם
@קביבאברהם 10 месяцев назад
በትክክል
@ፋፊየ
@ፋፊየ 8 месяцев назад
❤❤❤
@salme4126
@salme4126 Год назад
በትክክል
@777sss3
@777sss3 Год назад
❤❤❤❤❤
@kidussisay7877
@kidussisay7877 Год назад
Tnx😊
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 Год назад
❤❤❤
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 Год назад
❤❤❤
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 Год назад
❤❤❤
@ninjago9518
@ninjago9518 Год назад
ጎበዝ በጣም አመሰግንሻለሁ በእውነት❤
@honeyber2008
@honeyber2008 Год назад
Yehe yene hiwot yenorekubet 10 ament! Yehin baweq nuro hiwote Betam yeqeyer neber. Gin hulem Le timert nawe. Thank you Kali
@jemilaseman4310
@jemilaseman4310 Год назад
You right most of people they want you for something ❤❤❤❤
@AbenezerTatek
@AbenezerTatek Год назад
am on it right now am just said simple no.he stop calling. now it is 1 month.i coudn't say no for 2 yrs
@martaz9311
@martaz9311 Год назад
What a great video. Thank you dear x
@henokerassa6176
@henokerassa6176 Год назад
በርቀት ፍቅር ተጎድቻለሁ ለብዙ አመት አሁን ሌላ ሴት ማመን ከበደኝ
@elsahagose2201
@elsahagose2201 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ::
@alembekele7331
@alembekele7331 Год назад
THANK YOU!
@ninatekabe837
@ninatekabe837 Год назад
Thank you I wish if I have your phone I will tell you my history thank you
@helenbaryagabr9964
@helenbaryagabr9964 Год назад
ኣነብጣዕሚ ኢየ ዝፈትወኪ ዘበናዊት ሽኮር
@Ethiobete
@Ethiobete Год назад
Love it!! You always pick juuust the right topics! The weight loss and this video I felt like were sent for me😀
@almnesheyegremu7934
@almnesheyegremu7934 Год назад
ሻንጣዬን እያዘጋጀሁ ነው 😢😢😢 ቃልዬ ብናወናው አያልቅም ሆድ ይፍጀው ብላለች እናቴ
@godmysave33
@godmysave33 Год назад
😂😂😂😂😂
@zemenawit
@zemenawit Год назад
😁🥰🥰🥰
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 Год назад
👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻 ሁሉም ያልሽው ትክክልና አንገብጋቢ ነገር ነው
Далее
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18
Ко мне подкатил бармен
00:58
Просмотров 204 тыс.
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
荧光棒的最佳玩法UP+#short #angel #clown
00:18