Тёмный

በአምላኴ የምትመራ ሴት |ስትናደድ| የምታደርገው 7️⃣ ነገሮች❗በዘዴ ነው💡 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 212 тыс.
Просмотров 43 тыс.
50% 1

Хобби

Опубликовано:

 

16 авг 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 229   
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
እንዴት ናችሁ ቤተሰቦቼ 💕 ይህ ቪዲዮ በውስጥ ያዋራችኝን እህቴን ለማበረታታ የሰራሁት ቪዲዮ ነው💡 (ማንነቷ እንዲገለፅ ስላልፈለገች ነው) ፣ እናንተም የሚያበረታታት ቃላቶች ምክር ካላቹ ኮመንት ላይ አስቀምጡላት ፣ መልካም ቀን ይሁንላችው🌹
@mahihabesha941
@mahihabesha941 10 месяцев назад
Be strong, my Ethiopian women 💪 ❤️
@haimizedu2353
@haimizedu2353 10 месяцев назад
እውነትሽን ነው እህቴ
@mastewalasrat482
@mastewalasrat482 10 месяцев назад
Kaleye ehte enem bagegnish des yelgnal bezu negr ale😢 i feel lonley men lay letsafelsh😞😞
@ice9203
@ice9203 10 месяцев назад
​@@haimizedu2353😊😊
@ice9203
@ice9203 10 месяцев назад
​@@haimizedu2353😊😊
@getubabye3987
@getubabye3987 10 месяцев назад
ይሄንን ምክር ከ3 አመት በፊት ባገኘው እራሴን አላጣም ነበር . ቢሆንም ለልጆቼ ስል እንደገና እነሳለሁ.
@brutgeze
@brutgeze 10 месяцев назад
እንዴት እንደምወድሽ ተባረኪ ቃል ❤❤❤ ቃልዬ ትንሽ ስለ depresion video ስሪልኝ እስቲ😢እና challenge አስጀምሪን በአል እስኪደርስ ራስን መጠበቂያ😊
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Eshi yene konjo ❤️ if you agree like the comment 🫶🙏
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 10 месяцев назад
አንችን መከታተል ከጀመርኩ በሗላ እደት እደተለወጥኩ ፈጣሪ ይባርክሽ😍😍😍 በተፈጥሮዬ ዝምተኛ ነኝ ቢበድሉኝም የቀረብኩትን ስው አርቅም ነበር በጣም ነበር ሰው ሁሉ ደካማ ጎኔን አውቀው የሚጎዱኝ አብዝቶ ሞኝ መሆን ጥሩ እዳልሆነ እድሁም በጣም ብልጣብል መሆን ጥሩ እዳልሆነ ካንች ተምሬ ዛሬ በዙሪዬ ያሉ ሰውች ይገረማሉ ተመስገን🙏
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Egziabhar yemsgen yene konjo 🌹💕💕🫶
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 10 месяцев назад
​@@zemenawit😍😍
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 10 месяцев назад
All my Ethiopian sister & brother pray for me please.🙏 yesterday was a bad day I was fighting with my boss and I walked out everything was my fault. Bec I act just like 🙆 Betty I never gave him a chance to talk. After I watched this video I pray this morning I got a phone call from my boss and he apologized I feel like God is always close to us❤ thanks! this video change me who I am.
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
💯🙌God's work 🙌
@emebetshiferaw1380
@emebetshiferaw1380 10 месяцев назад
እኔ የሚገርመኝ ሁሌ ምክሮችሽን ሳልጠግበው የሜያልቀው ነገር የኔ ውድ።❤
@alemb4972
@alemb4972 10 месяцев назад
አሜን ቃልዬ እውነት ነው ቅድሚያ ለራስ ነው ደስታችን ደሞ ደስታችን እጃችን ላይ ነው።
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 10 месяцев назад
ክብር ለመድሃኒኣለም ትግስቱን ይስጠን !!❤❤❤
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 10 месяцев назад
አንቺን ያወኩበትን ቀን ወደድኩት ❤ much love ቃልሻ
@tigsttube7259
@tigsttube7259 10 месяцев назад
መፃሀፍ ቅዱስ ሲናገር ልባምን ሴት ማን ያገኛታል ይላል በጣም መልካም ልባም ሴት ነሽ የኔ ውድ ተባረኪል በጣም በከፋኝ ግራ በገባኝ ሰአት ነው ያየሁሽ የአንደበትሽን ቃል እግዛብሔር ለብዙውች መፅናኛ ያርገው ተባረኪ❤❤❤❤
@meirafhunde3163
@meirafhunde3163 10 месяцев назад
Thanks you kalye ❤ እህታችን ደሞ አይዞሽ። እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሌ
@tshegamariam5470
@tshegamariam5470 10 месяцев назад
ትክክል ነሽ እህቴ! በነገሮች ሁሉ እግዚአብሔር ትእግስቱን ይስጠን።
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 10 месяцев назад
ብጣዕሚ የመስግነኪ ጽብቕቲ ሓፍተይ ❤️❤️❤️የኔ ቆንጅዬ ቃልዬ በጣም እናመሰግናለን ውድድድ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mudis7458
@mudis7458 10 месяцев назад
ዋው,,,,, ቃልዬ ስወድሽ እኮ የነገሮች አገላለፅሽ ልዩ ነው ተደማጭነት አለው አሁንም ጌታ መድሀኒያለም ሞገስ ይሁንሽ ,,,,,,
@letshy
@letshy 10 месяцев назад
ቃልየ ዛማዓረይ እንኳን በሰላም መጣሽ 😍 ላንቺ ጥበብ መስተዋል የሞላሽ እግዚአብሔር ይመስገን ምክርሽን ኣይጠገብም ቃልየ thank you mearey❤❤😘
@user-bk7nd7mx2p
@user-bk7nd7mx2p 10 месяцев назад
ልክ ነሽ ቃልየማስታዎል ይስጠን የኔም ችግር ነበር አሁን ግን አልሀምድሊላ ተስተካክያለሁ
@Blabla-iq7mo
@Blabla-iq7mo 10 месяцев назад
አውነትሽን ነው እህቴ ሴት ልጅ የራሷ የሆነ ገቢ ሊኖራት ይገባል እኔ 18 አመት የኖሩኩበትን ትዳሬን ምንም ሳይኖረኝ ባዶ እጄን ነው የወጣሁት
@alganeshbahre8598
@alganeshbahre8598 10 месяцев назад
አይዞሾ አምላክ አለሽ
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 10 месяцев назад
Brilliant message thanks ❤❤❤❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 10 месяцев назад
ቃል ውብብብብብ በጣም ትልቅ መልእክት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 💕👏👍
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 10 месяцев назад
ሰላም ሰላም ቃልዬ እንኳን ሰላም መጣሽ በእውነት በጣም ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ
@user-gw3ym2yp7t
@user-gw3ym2yp7t 9 месяцев назад
የምትገርሚኝ በሰው አገር ብቻሽን ቤትሽ ሆነሽ ደስታሽን ሳይ ይገርመኛል ከእ/ግ ጋር ያለሽን እምነት ደስ ይለኛል ተባረኪ እኔ የአንቺን ባህርሽን ልማር
@senaietzergaw1806
@senaietzergaw1806 10 месяцев назад
ቃልየ ሰላምሽ አሁንም ብዝት ይበል አሁንም ምን እንደምልሽ አላውቅም ግን በቃ ሰለኔ የምታወሪ ነው የመሰለኝ እና እየተገረምኩ ሰማሁሽ እና እንዳልሽው ለመሆን ፀጋውን ጌታ ያብዛልነኝ❤
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 10 месяцев назад
It's very true water is life. . .my Mother use to say that Our God gave us water because he knew that it is a cleanser for our soul, body and life growth.... very thankful every time for water...❤
@MekdiTube
@MekdiTube 10 месяцев назад
ቃልዬ ጥሩ ነገር ነው ያካፈልሽን ተባረኪ❤ እህታችንም በርቺ ትክክለኛ ቦታ ነው የደወልሽው
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 10 месяцев назад
ኦ ቃልዬ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ተምሬብሻለሁ ።ልክ ነሽ💖😍❤️🙏
@bezahunde8874
@bezahunde8874 9 месяцев назад
በጣም ልክ ነሽ የኔ ጎበዝ
@kidistz4025
@kidistz4025 10 месяцев назад
ልክ ነሽ,ጌታ በጥበብ አያሰተማረሽ ነው!ደስ ይላል አመካከርሽ,ይቺ አለም ጌታ አስኪመጣ ፈተና የበዛበት ነው,አኔም ሳዛን በውሃ ተንፈስ አላለው ,ተባረኪ!
@adenabera4169
@adenabera4169 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ እህቴ ጥሩ ምክር ነው የመከርሽኝ በማስተዋል እድራመድ እግዚሐብሄር ይርዳኝ።❤
@bisratzewdu7442
@bisratzewdu7442 10 месяцев назад
ቃል ልዩ እኮ ነሽ በጣም ደስ የምትይ ኢነርጂ ያለሽ ልዩ ሴት የምትናገሪያቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው ተባረኪልኝ
@emebetdibaba6570
@emebetdibaba6570 10 месяцев назад
ዋዉ ቃልዬ thank you 🙏 አሁን ያለሁበትን ነገር ነው የተናገርሽው የሜገርምሽ ልክ እንዳልሽው ነው የማደርገው ለካ ትክክል ነኝ ይኤን ባእሪ ስለሰጠኝ እግዚአብሔርን ሁሌም አመሰግነዋለው!❤thank you!
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 10 месяцев назад
You are absolutely right! Thank you 🙏
@user-xu9bq2ds6q
@user-xu9bq2ds6q 10 месяцев назад
ቃልዬ በጣም ተባረኪ ቃላት አጣው
@etsehiwotbizuneh3363
@etsehiwotbizuneh3363 10 месяцев назад
ተባረኪ ቃልዬ አንዳንዴ ለማመስገን ቃላትም አቅም ያጣል
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 10 месяцев назад
Weye gude so true my sister. Such a wise note! God bless u. And keep it up !!!!
@emebet2513
@emebet2513 10 месяцев назад
Thank you kaleye God bless you ❤
@dibodibo8106
@dibodibo8106 10 месяцев назад
Amen Mamesgen Melkam New❤❤
@addiisweet
@addiisweet 10 месяцев назад
Yenekonjo❤ stay blessed my dear ! Best advice❤
@tigistfikade892
@tigistfikade892 10 месяцев назад
Good advice Thank you
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 10 месяцев назад
እንዴነሽ የኔ ውብ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤
@movieforever9004
@movieforever9004 10 месяцев назад
አንች ውድነገር የሠለጠንሸ ውድ እህት ነሸ ሠፊ ሒወት ይሰጥሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ramadantube
@ramadantube 10 месяцев назад
እንኳን ደህና መጣሽ ቃል ውዴ
@enujiru9496
@enujiru9496 10 месяцев назад
በጣም ነዉ ማደንቅሽ እኔም ልክ አነቺ እንደመከርሽኝ መሆን እፈልጋለዉ ግን ደግሞ ሰዎችን ስቀርብ በጣም ከልቤ ነዉ ብዙም ሳይቆዩ ግን ይጎዱኛል እኔም በጣም ነዉ የሚከፋኝ ያለ እነርሱ መኖር እንደማልችል እስኪሰማኝ ድረስ በጣም በተደጋጋሚ ከዚህ ግን ትምህርት ወሰጄ መማር አልቻልኩም ቃልዬ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላቅም ምን አልባት ብቸኛ ስለሆንኩኝ ይሆን አላቅም
@user-jp3zn9gq2v
@user-jp3zn9gq2v 10 месяцев назад
ብዙ ነገር ተማረኩኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ ❤
@TiruB
@TiruB 10 месяцев назад
ዘመናዊቴ እንኳን ደህና መጣሽ ሁቢ ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ እህት🥰❤❤
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
❤️❤️❤️🌹🌹🌹🙏🙏🙏
@tsegeredamekuriya1614
@tsegeredamekuriya1614 10 месяцев назад
I don’t have word for you tbarke bless your family too 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vc2qg8zr1i
@user-vc2qg8zr1i 10 месяцев назад
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰሰግናለሁ ለምክርሽ ብዙ አሰተምረሸናል
@bebimadina8686
@bebimadina8686 10 месяцев назад
ቃልዬ ትለያለሽ የምታምኒበት ፈጣሪሽ አብዝቶ እውቀትሽን ይጨምርልሽ .. ግን እኔ በጣም እፈልግሽ ነበር ታስፈልጊኛለሽ በምን ላግኝሽ እባግሽ እርዳታሽን እፈልግ ነበር
@destazeru
@destazeru 2 месяца назад
ቃልየ በጣም አደንቅሻለሁ ጎበዝ ነሽ እኔ ሁሌ ጭንቀታም ነኝ ምን እደማረግ ግራ ግብት ነው የሚለኝ
@user-db6ny6er1v
@user-db6ny6er1v 10 месяцев назад
የኔ ዉድ እንደዚህ ያለ ምክር ለእኛ ያስፈልገናል 😍😍😍😍😍😍
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 10 месяцев назад
እንካን ደና መጣሽ ቃል ታውቂያለሽ እኔ በጣም ስናደድ ለሰው መልስ ከመስጠት ይልቅ ቤተክርስቲያን መሄድ ወይም የፀሎት መፃፍ ማንበብ ያስደስተኛል ቃልዬ የምታነሻቸው ሀሳቦች ደስ ይላሉ ጥሩ የመወያያ ሀሳቦች ናለካእኔ እንዲ ነኝ እንድትይ ያረጋል እግዚአብሔር ይስጥልኝ እመቤቴ ትጠብቅሽ ብርታቱን ትስጥሽ በርቺ ቀጥይበት
@alemalem5337
@alemalem5337 10 месяцев назад
እናመሰግናለን
@yordanossemere5050
@yordanossemere5050 10 месяцев назад
Thank you 🙏🏾
@user-ew1pk8gb2c
@user-ew1pk8gb2c 10 месяцев назад
የኡነት አሁንእኔበሂወቴ እየተለማመድኩነው በጣም አመሠግናለሁ ውደ
@emantekalegn8193
@emantekalegn8193 8 месяцев назад
ቃልዬ የዛች የምወዳት የባለሙያዋ የእጅግዬ ልጅ በጣጣጣጣም ነው እምወዳችሁ ሁሌ ደስተኛ ሁኚልኝ
@tsegainsheabiye3318
@tsegainsheabiye3318 10 месяцев назад
ዘማንሽን፡ እግዚአቢሔር፡ይባርከዉ🥰🥰
@tsehaymoges4315
@tsehaymoges4315 10 месяцев назад
Thank you so much for sharing us
@user-rr9pf1zr1j
@user-rr9pf1zr1j 10 месяцев назад
ካሊ ቆንጆ 👏🏽 👏🏽 👏🏽
@selamgh3379
@selamgh3379 9 месяцев назад
i can’t have words for you sis you absolutely right great job god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@tirhasabreha668
@tirhasabreha668 10 месяцев назад
Thanks Kalye shikorina ❤❤❤
@melkam888
@melkam888 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርክሺ የኔውድ ❤❤❤❤
@filagottadesse2949
@filagottadesse2949 10 месяцев назад
Thank you ❤
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 10 месяцев назад
አሜን!!!
@lilyethio7691
@lilyethio7691 10 месяцев назад
ልክ ነሽ እኔም በህወቴ የተማርኩትን ነገር ነው የተናገርሽው
@genibeauty16
@genibeauty16 10 месяцев назад
ቃልዬ የምወድሽ እንኳን ደህና መጣሽ በርቺልኝ እህቴ 👍👍👍❤️❤️❤️❤️ አንድ አምልጦኝ አያዉቅም የኔ መልካም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ። የኔ ቆንጆ አንዴ ላስቸግርሽ በናንሽ ብዙ ጊዜ አልፈጅም የምታሳይኝ ምፈልገዉ ነገር ሰላለ ነዉ እና እኔ ዳላስ ነኝ ፈቃደኛ ከሆንሽ መልስ ስጪኝ ስልኬን እልክልሻለሁ ስወድሽ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Ho dear contact me on Instagram
@mesobethiopian121
@mesobethiopian121 10 месяцев назад
Thank you 🙏
@user-ov1gp2ly1r
@user-ov1gp2ly1r 10 месяцев назад
ቃልዬ የኔ ዉድ የኔ አስተማሪ እመቤቴ ማርያም ከነ ልጇ አብዝታ ትጠብቅሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@lilihabtamu78
@lilihabtamu78 10 месяцев назад
Always grateful for you and your videos thank you 😊 🙏
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Eshi yene konjo
@elroiytegegn1505
@elroiytegegn1505 10 месяцев назад
Wow kaley thank you so much I will do it bless you 🙏🌹🌹🌹
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️
@abebatesfaye2955
@abebatesfaye2955 8 месяцев назад
kaleye thank you I know the Video is a little old but when I watched it today I feel like you were talking to me
@redietbedilu1158
@redietbedilu1158 10 месяцев назад
Selam kaliye you are so humble fekadegan kehonesh bawerash dess yelgnal
@tsehaynegash610
@tsehaynegash610 10 месяцев назад
ቃልዬ ቆንጆ እወድሻለሁ ብርክ በይልኝ
@ergoyeyeshiwas5984
@ergoyeyeshiwas5984 10 месяцев назад
God bless you more konjo. love you so much
@kalihulunayehu2555
@kalihulunayehu2555 10 месяцев назад
የኔ ቃል
@bizubizu379
@bizubizu379 10 месяцев назад
Bless you.
@Addis42433
@Addis42433 10 месяцев назад
ቃልዬ በዚቶፒክ ተመልሠሽ እነደምመጪ ተስፋ አደረጋለው : አጠረብኝ❤
@tyobstamekonen7639
@tyobstamekonen7639 10 месяцев назад
ውድድድድ ነው የማደርግሽ ውዴ ትልቅ ትምህርት ነው ከዛሬ ነው የምጀምረው
@lidetsolomon3285
@lidetsolomon3285 10 месяцев назад
ብዙ ጊዜ መጥፎ ሁኔታላይ ስሆን እንደዚህ አነቃቂ ቪድዮሽን ሳየዉ ብዙ ነገሮቼ ይቀየራሉ በጣም ይገርመኛል አመሠግናለሁ
@kitchen2176
@kitchen2176 10 месяцев назад
ቃል የኔቆንጆ በጣም ነው የምውድሽ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
🫶💕💕💕💕💕
@elei417
@elei417 8 месяцев назад
You are blessed ❤
@Baba-rt1pw
@Baba-rt1pw 10 месяцев назад
U r the best❤
@eyerusteshome7273
@eyerusteshome7273 10 месяцев назад
በጣም ነዉ ደስ ምትይኝ የኔ ማር እግዚአብሔር ይባርክሽ
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
❤️🫶🙏🙏🙏
@user-gn9fr8rp7g
@user-gn9fr8rp7g 10 месяцев назад
God bless you 🙏 ❤❤❤
@ayneyeteshome1898
@ayneyeteshome1898 10 месяцев назад
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ቤቴ ነኝ ለምክርሽ አመሰግናለሁኝ❤❤❤❤❤❤
@silastesfaye4500
@silastesfaye4500 9 месяцев назад
You right yena koinjo 💕
@abayabay3382
@abayabay3382 10 месяцев назад
የኔ ሞላኒዛ ❤❤❤እህት እንኳን ደህና መጣሽ ቃልየ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Hi love ❤️ 😍 🫶🌹❤️❤️❤️
@yeneneshenbiale2597
@yeneneshenbiale2597 10 месяцев назад
Enameseginalen kaleye yene konjo ehete ❤❤❤❤ Egezehber berketen yichemerelesh wedddddddd.
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Amen amen 🙏
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 10 месяцев назад
ብርክክ በይ ❤❤🎉
@user-gi2fy4ps4q
@user-gi2fy4ps4q 10 месяцев назад
የኔ ብርታት 🙏
@alinaalina212
@alinaalina212 10 месяцев назад
እሥኪ መላ ሥጡኝ ፊቴ በጆሮየ አካባቢ ፀጉር አመጣብኝ ምን ላድርገዉ በአላሕ ንገሩኝ መፍትሔዉን እዳታልፉኝ
@keGenesis
@keGenesis 10 месяцев назад
Forever favorite
@eldanaandargachew2408
@eldanaandargachew2408 10 месяцев назад
Kaliye betam nw yemwdesh enam amesegnalehu betam eyerdashgn nw e/r yebarksh
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
Eshi yene konjo 🫶❤️💪🌹
@user-hz5nc5qt1l
@user-hz5nc5qt1l 10 месяцев назад
You are smart thank you ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
🙏❤️🌹
@zemzemzed9334
@zemzemzed9334 10 месяцев назад
እኳን ደህና መጣሽልኝ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zemenawit
@zemenawit 10 месяцев назад
❤️❤️💕🫶
@shamanwithgod1692
@shamanwithgod1692 10 месяцев назад
yene konjo ❤❤❤
@ramadantube
@ramadantube 10 месяцев назад
ክበሪልን
@HasetLove-hh4hs
@HasetLove-hh4hs 3 месяца назад
ኡፍ ምክሮችሽ ውስጤን ያድሳሉ
@etsubdinkayele1523
@etsubdinkayele1523 10 месяцев назад
exactly
@tsegiworku1990
@tsegiworku1990 10 месяцев назад
Street forward for me , you got me today kal
@user-ku6dj2vc3v
@user-ku6dj2vc3v 10 месяцев назад
ምትፀልይ ሴት ሁሌም❤❤
@bezawitthomas4028
@bezawitthomas4028 10 месяцев назад
All l can say is tebarki more &more ..kali
Далее
Gale Now VS Then Edit🥵 #brawlstars #shorts
00:15
Просмотров 930 тыс.
ОЧЕНЬ ВКУСНЫЙ БУТЕРБРОД 🍞
0:49
-Грустно ли мне от этого?
0:15
Просмотров 1,4 млн