Тёмный

'' እነዚያ ወጣቶች ባይሞቱ ኖሮ ... '' ከኢሕአፓ መሪዎች ጋር - አብይ ጉዳይ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Видеоклипы

Опубликовано:

 

20 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 38   
@bedrajemal9477
@bedrajemal9477 Год назад
ክሊኩ የኢህአፖ ቡድን(በዘሩ ክሽን የሚመራ) የCIA ተላላኪ ሽብርተኛ ቡድን ነበር:: በህይወት ካሉት ወንጀለኞች ሁለቱ ወጣቶችን ባስፈጁበት በፈጁበት ከተማ ዘና ብለው ሲያወሩ ያማል
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 Год назад
ክስህን ፍርድ ቤት ሄደህ መመስከር ትችላለህ????
@mekonnenyemeru3303
@mekonnenyemeru3303 Год назад
ይገርማል መልስ የሚሰጥ አካል በሌለበት የራሳችሁን ሀሳብ እንደፈለጋችሁ ታስተላልፋላችሁ ። ጌታቸው ማሩን እንዴት አድርጋችሁ እንደገደላችሁትና በአሲድ እንዳቃጠላችሀት አትነግሩንም ??
@wolloethiopia8074
@wolloethiopia8074 Год назад
ኢህአፖ በከተማ ብቻ ሳይሆን በገጠርም ፊውዳል እያለ ሲረሽን ነበር ::በከተማም ባብዛኛው ግድያ ይፈፀም የነበረው በመኢሶን ካድሬዎችና በኢሃፖ መካከል እንደነበር ለምን እንደማይገለፅ አይገባኝም
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Год назад
መርሻ የሱፍ በአሁኑ እድሜ እንኳን አትዋሽ የኢትዮጵያን ወጣት በእስኳድ ገዳዮቻችሁ ያጠፋችሁት እናንተ ናችሁ ነጭ ሽብር ብላችሁ በመላ ሀገራችን ግድያ የጀመራችሁት ፣ከዚያ በህዋላ ነው ደርግ ህዝብን ለማዳን ሲል በእናንተ ገዳዮች ላይ ቀይ ሽብር ብሎ ርምጃ የወሰደው ፣ሌላውን ትተን ወራሪዋ ሶማሊያ ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ ወራሪውን ደግፋችሁ የሀገራችንን ተፋላሚ ሀገር ወዳድ ሚሊሽያ ከጀርባው ትወጉት ነበር በዶክሜንት ለታሪክ የተቀመጠ ነው ፣
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Год назад
እንዴት ያስቀይማሉ አንድም ስህተት የለብንም እያሉ እኮ ነው እንኳን የወደቀ ፓርቲ ይቅርና የተሳካለት ፓርቲ እንኳን ስህተት የለብኝም አይልም እንዲህ ያለ መንቻከነት እኮ ነው ህዝብ ሲያስጨርሱ የቆዩት
@gethab2306
@gethab2306 Год назад
No no no, these guys still remain to hold the old same attitude as before. It is very unfortunate.
@onethiopia5609
@onethiopia5609 Год назад
ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ልጆች አስጨርሰው አስጨርሰን ነበረ ብለው አያምኑ እንዳያጋልጧቸው ሳዬናይድ እየሰጡ ይህው እነሱ በሕይወት አሉ ።
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 Год назад
ለጠፋው ጥፋት ይቅርታ ይጠይቃሉ ብለን ስንጠብቅ እነ ክፍል ታደሰ ዛሬም አይናቸውን በጨው ታጥበው "የከተማ ትጥቅ ትግል እንዲካሄድ መወሰናችን ትክክል ነበርን" ማለታቸው በጣም ያሳፍራል።
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Год назад
አረ ተውን ይሕን የሻገተ ትርክት ተውን አዲስ የታሪክ
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt Год назад
ጠያቂውም ሆነ ይህን ይሉ ነበር የሚሉት ደርግን ሃገር ውድድር እና መከረኛውን ኢሕአፓን ማጠልሸት የተለመዱ ነው ዋነኛው በመከረኛው ኃይማኖት የተነሳም ነው
@teshome7716
@teshome7716 Год назад
Gebru seems innocent But kiflu open aydelem zegto new ymimlesew,kutam alew Sele BM sinesa yangefegefewal Eprp yewdwqew BM yegefu let new
@NORTAMRAT
@NORTAMRAT Год назад
የደደቦች ሁሉ ደደብ አሁን የሚሞቱትን ለማስቆም ከመጣር ይልቅ የሞቱት ላይ መግማማት...
@bisratgirma
@bisratgirma Год назад
EPRP was pure, stood to death for the truth they believed, it was pure sacrifices for the Ethiopian poor people. It was the melting pot of Ethiopia's double brain young people. It was pure love for the people, no interest for money or power.
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Год назад
Ehapa rasu ye amara telat new. Ante shimagile wenjelenja neh. Wushoch
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 Год назад
The point is that killing is a crime, no excuse. However, I'm sorry I was one of EPRP. This kind of laying, it could be the Ethiopian leader. Both are laying Mr mashresha and kefelu.
@desalegnjote9315
@desalegnjote9315 Год назад
እኔ በነበርኩበት ኦጋዴን ውስጥ የነበሩ የኢሀፓ አባላት የሶማሊያን ጦርነት ደጋፊዎች ነበሩ እኛን ክደው ወደ ሶማሊያ ገብተዋል ይህን በደንብ የማውቀውን ታሪክ ለማስተባበል መሞከር ያስተዛዝባል።
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Год назад
እኝሕ ሰው 1966, ከሐገር የወጡ አዛውንት ናቸው ሰማንያዎቹ መጀመርያ የትጥቅ ትግል ጀምረናል ብለው ኢትዬጵያን ሪቪው የፊት ገፅ ላይ ወጥተው ነበር ፡ የሶማልያን ጦርነት ወቅት አቋሙ የታየ ፡ዝም ብትሉ አይሻልም ።
@betremariam5662
@betremariam5662 Год назад
ጋሽ ክፍሉ አንድ ፅሑፍ ያኔ ተበትኖ ነበር 60 ገፅ ያለው " ተነሢሃ ድንፋታ " የሚለውን ስለ አንጃዎች የተፃፈው በማን ነበር ? እግዚአብሔር አወጣኝ እሱን ይዤ በስላሴ ጫካ ውስጥ ያመለጥኩት ልያዝ ስል ።
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 Год назад
Sil balegezew ye galla geday ataweram gazetenjaw? Be ehapa gize gedayu gallaw mengistu na gibre aberochu neberu.
@takelebenti1791
@takelebenti1791 Год назад
እኔን በጣም የሚገርመኝ እየዘረፉ እየገደሉ ዝም እንዲባሉ ይፈልጋሉ?ይባስ ብሎ መንግሥቱ ክፉም ቢሆን መሪ ነበር አቆሰሉት ታዲያ እንዴት ዝም ይባሉ?እናንተን የልብልብ የሰጣችሁ በደርግ ዉስጥ የነበራችሁ አባላት ናቸዉ።አገሪቷንም ራሣችሁንም አጠፋችሁ አሁን እንኳ ተጸጸቱ እስቲ!
@cartok5042
@cartok5042 Год назад
በዚህ ዕድሜ ይዋሻል
@senda9782
@senda9782 Год назад
ምናችሁም ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አይሸትም። እናንተ እና ሕወሓት አንድ ናችሁ ። እንኳንስ መንግሥቱ እንደፎከረዉ አወደማችሁ ።
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 Год назад
አሁንም እንኳን ትንሽ አይፀፀቱም :: እገሩንም ትውልዱንም የገደሉ ሽብርተኞች መሆናቸው ሳይንስ ዛሬም ደግሞ ለማጭበርበር አልቦዘኑም :: እንኳን ለተቃሪዎቻቸው ቀርቶ አብሮቸው ሲታገል የነበረውን ወንድም ጌታቸው ማሩን ቆራርጠው ከታትፈው የገደሉ ናቸው:: በተለይ ክፍሉ ታደስ በቀጥታ እጁ አለበት:: ለፍትህ የቆመ መንግስት ቢኖር ኖሮ እነዚህን ከሀዲዎችና አረመኔዎች ይፋረድልን ነበር:: ዛሬ ም እንደትላንቱ ሊዘፍኑ ይሻሉ:: ማፈሪያዎች
@user-xj2wg6bx6r
@user-xj2wg6bx6r Год назад
ኢህአፓ የፀረ ሃይማኖት ንቅናቄ ነበር ። እንድ ወጣት ወደ ኢህአፓ ለመግባት በመጀመሪያ እምነቱን መካድ አለበት። መፅሀፍ ቅዱስ ለነገስታት የተፈጠረ መጨቆኛ መሳሪያ ነው ብሎ ማመን አለበት። ኢህአፓና መሪዎቹ ያመጡት ፀረ ኦርቶዶክስ ፀረ ሀይማኖት ንቅናቄ አማራውን አስበላ። እስከአሁንም ዋጋ እየከፈለበት ነው
@aratkilo1808
@aratkilo1808 Год назад
ጠያቂው፡ያን፡ጊዜ፡የስንት፡አመት፡ልጅ፡ነበርክ፡እስቲ፡ዝም፡በል፡የነበሩት፡ያውሩ፡አትንቀዥቀዥ።
@getnetgetnet4838
@getnetgetnet4838 Год назад
መላ/ብርሃኑ አባትህ እኮነው ሰውሲገድል የነበረው እያወክ ነው።
@girmawoldemariam7107
@girmawoldemariam7107 Год назад
ገዳይም አንተ ነህ የወንድሜን ጌታቸውን ደም ከአንት እጅ ውስጥ እንዳለ እወቅ
@FootBall-ph1tb
@FootBall-ph1tb Год назад
ምን ኣይነት ዐይን ያወጣ ቅጥፈት ነው? ኢህ አፓ የ ኢህ አፓ ምስክር ሆኖ የቀረበበት? ሽብር ፈጣሪ ማን ነበረና ነው? ሁለቱ የኢህ አፓ መሪዎች፣ የበፊቱ ሳያንስ፣ ከመሞታቸው በፊት አንዳፍታ ያወናብዱን እንጂ!
@cartok5042
@cartok5042 Год назад
መጀመሪያ የተኮሰው ምንም ጥያቄ የለውም ኢሀፓ ነው አይዋሽ ሁለት ውሸታም ሽማግሌውች የወያኔን ክስ እንደመረጃ መጥቀስ ስህተት ነው።
Далее
I Missed With The Bottle😂
00:12
Просмотров 2,5 млн
Басстер - Салони BMW | 2024 | comeback
3:49
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
Просмотров 4,7 млн
Arshavir Martirosyan - Voroshel em  chspasem
4:16
Просмотров 1,1 млн
Mirjalol Nematov - Barno (Videoklip)
3:30
Просмотров 6 млн