Тёмный

የኛ ነገር Yegna Neger | ጠቅላይ ሚስትሩ በ "ሸ" እና በ "ቸ" ተገዳደሉ ሲሉ አፍሬባቸዋለሁ | አቶ ክፍሉ ታደሰ የኢህአፓ መስራችና አባል ክፍል 3 

Balageru TV
Подписаться 462 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

ውድ የባላገሩ ቲቪ ተከታታዮች፤ ቻናሉን ላይክና ሼር በማድረግ ዝግጅቶቻችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ አስተያየታችሁም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ 👇👇👇
ru-vid.com?...
///////////////////
የኛ ነገር Yegna Neger | ጠቅላይ ሚንስትሩ በ "ሸ" እና በ "ቸ" ተገዳደሉ ሲሉ አፍሬባቸዋለሁ | ቆይታ ከአቶ ክፍሉ ታደሰ የኢህአፓ መስራች እና አባል ጋር | ክፍል 3
//////////////////
Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

2 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 2 года назад
ልጅ ዘላለም እኛም እንላለን ፤ አንተ መጠየቅህን ቀጥል ተባረክ!
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 2 года назад
ዘላለም ፈጣሪ ይባርክህ ብሩህ አእምሮ ያለህ ጠንካራ ወጣት ነህ ከልብ አመሰግናለሁ
@niniget3805
@niniget3805 2 года назад
በእውነት ለመናገር ያህል በባላገሩ ቲቪና ዩቲዩብ እንደዚህ አይነት ፕሮግራም > በጣም በጉጉት ሶስቱንም ክፍል ያለማቋረጥ የተከታተልኩት ዝግጅት የለም ብል ማጋነኔ አይደለም :: ይህ እንግዲህ ምናልባት ታሪኩ የራሴ የትግልና የህይወት ታሪኬ ስለሆነ ነው :: በዚህ ዝግጅት ላይ ሁላችሁንም ላመሰግን እወዳለሁ :: ምናልባት ጓድ ክፍሉ ታደሰ ስጠብቀው የነበር ነገር ግን ሳያነሳው የቀረ አንድ ትልቅ ጉዳይን ለመግለጽ እወዳለሁ :: በአሁኑ ወቅት ኢሕአፓ ሁለት ወይም ሶስት እንደሆነ ይታወቃል :: አገር ቤት በእነ ጓድ መርሻ ዮሴፍ , ጓድ ቆንጅት, ጓድ ሰሎሞን ( ኢንጅነር ) የሚመራው ኢሕአፓ ሲሆን 2ኛው ክንፍ ኢሕአፓ በአሜሪካና በዴያስፓራ በእነ ጓድ ኢያሱ አለማየሁ , ጓድ ፋሲካ በለጠ ( ፍስኃ ) ወ.ዘ.ተ የሚመራ በጣም መንግስትን የሚቃወም ምናልባትም ከጽንፈኞች ጋር የሚመደብ የኢሕአፓ ክንፍ አለ :: እንግዲህ ጓድ ክፍሉ ስለዚህኛው ኢሕአፓ ምንም ነገር ሳይናገር ፓሊሲያቸውና ልዩነታቸው ምን እንደሆነ ሳይገልጽ “ ሾላ በድፍኑ “ እንደሚባለው አይነት ያለፈው :: እንደሚታወቀው በእነ ኢያሱ አለማየሁ የሚመራው ኢሕአፓ ክፍሉ ታደሰን “ በታኝ “ እያሉ እንደሚሰድቡት ሁላችንም የምናውቀው ሀቅ ነው :: እንዲያውም በክፍል ሁለት እንደሰጠሁት አስተያየት በ1994 ክፍሉ ታደሰ የሚመራውን አንድ ስብሰባ ከተካፈልኩ በኃላ ነው , ከዋሽንግተን የስሜን አሜሪካ የሪጅን አመራር ገሸሽ ተደርጌ የተገፋሁና ኢሕአፓን እንድለቅ የተደረገው :: ታዲያ ይህ ቃለ-መጠይቅ ጥሩ ሆኖ እያለ ለእነዚህ ጥያቄዎች ምንም አለማለት ትክክል አይመስለኝም :: ኢያሱ አለማየሁ የሚመራው ኢሕአፓ ክፍሉ ታደሰን እንደ “ በታኝ “ እነ መርሻ ዮሴፍን ከወያኔም ሆነ ከብልጽግና ጋር ተባባሪ አድርገው ነው የሚቆጥሯቸው :: ይህን ትልቅ ልዩነትና እነ በተደጋጋሚ ለሚከሰው የውስጠ-ዴሞክራሲ ችግርና ልዩነትን በትክክል ያለ መፍታት ስህተት ድርጅቱን እንዲዳከም ካደረጉት ውሳጣዊ ስህተት ዋነኛው ነበር :: ስለዚህ ጉዳይ ኢንተርቪው አድራጊውም ሆነ ሁለቱም ታዳሚዎች ምንም ነገር አለማለታቸው ችግሩን ለምናውቀው ጓዶች የሚዋጥ ክኒን አልሆነልኝም :: በተረፈ ግን በጣም , በጣም የወደድኩት ፕሮግራም መሆኑን ሳልገልጽ ማለፍ አልፈልግም :: 👍👍🙏🏻🙏🏻🇪🇹💚💛❤️
@mesfinw5731
@mesfinw5731 2 года назад
ግሩም ፕሮግራም እና ውይይት!
@betselotgedlu7157
@betselotgedlu7157 2 года назад
ግሬት
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
EMS support
@safuwassie8747
@safuwassie8747 Год назад
የሚገርም የኢትዬጵያ ፓለቲካ እራሰ ምታት ሐሳብ የሚሰጡት አንዳዶቹ በጣም የወረደ አሰተሳሰብ የሚያጸባርቁትን ምክር ብጤ ቶሎ ለሰድብ ከመሮጥ ማንበብ ማጥናት በደንብ ማወቅ የሚሻል ይመሰለኛል
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. 2 года назад
እኔ ጋዜጠኛውን ብሆን ኖሮ ኢሓፓን ወያኔ አንዳወደማቸው ይታወቃል። ሐቁ ይሄ ከሆነ እነ በረከት አዲሱ ለገሠና ታምራት ላይኔ ኢሓፓ ከሆኑ እንዴት ወደ ወያኔ ለመሄድ ቻሉ ብዬ እጠይቅ።
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
EMS Ethiopian media services
@ggtt7556
@ggtt7556 2 года назад
አየ መጋቢ ሆይ እባክህ ተመለስ ?ስለመጽሀፍ ቅዱሱን ተወው ፓርቲ የምትለው እኮ ኢህአፓ ነው ?ኢህአፓም እምነትን /ሀይማኖትንም አይቀበል የግራ ዘመን ነው እኮ ?አንተ በዘመኑ አልነበርክ ?
@johnphilippe8271
@johnphilippe8271 2 года назад
Wow this part is still very far right is sad
@tedlaabebe6465
@tedlaabebe6465 Год назад
ወጣቱ፡ ቀዝቀዝ፡ በል እንደ፡ ካድሬ አትሁን። እረጋ፡ ብለህ፡ በበሰለ፡ አስተሳሰብ፡ ብታሰረዳ፡ ይሻላል።
@betremariam5662
@betremariam5662 2 года назад
ኢሕአፓ ላብ አደር ሲል እነ መኢሶን ደግሞ ወዝ አደር ይላሉ ።
@gashugetie7077
@gashugetie7077 Год назад
ክፍሉ አማራ አይደለም አስተካክሉ።
@elias79380
@elias79380 2 года назад
Ethiopian politics has been reduced to this !! when you see this young man
@taddelemarye2220
@taddelemarye2220 Год назад
"ሐጂ ቁምጣ" ነው።
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 2 года назад
I appreciate that question EPRP support somalia& ethiopia war
@betremariam5662
@betremariam5662 2 года назад
የኢማሌድህ አባላትም ገድለዋል ፣ እንደ መኢሶን አይነቶች በቀበሌ ።
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 2 года назад
በልጅነቴ ከወላጆቹ በላይ አምነው የነበረው ኢህአፓ(EPRP) ዛሬ በነባር አባላቱም አንደበት ጭምር ሲገለፅ ዱቄት የሆነ ለብሔር ብሔረሰብ መብት ደንታ የሌለው የፉገራ ፓርቲ መሆኑን ስገነዘብ የምር ልቤን አመመኝ ቲሽ
@mesfinw5731
@mesfinw5731 2 года назад
.. ""ከተማረ" ጎጠኛ ያልተማረ እረኛ የሃገር ገጸ-በረከት ነው" የሚባል አባባል ሰምተህ ይሆን ? ... "ማደግህን ጠርጥር! "abba"! ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።
@teddyman5372
@teddyman5372 2 года назад
They form a party in the name of Ethiopia and work for wolaita people 😂😂😂there is no such people who do such a thing than Amharas yet he chose to say wolaita because he is one of the those he is criticizing 😂😂😂
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 2 года назад
አቶ ክፍሉ or ጋሽ ክፍሉ whatever the legendery book 'ያ ትውልድ' የፃፈው ሰው አልመስልህ አለኝ፤ ምናልባት የኢህአፓ አመራር የአማራ ብሐርተኝነቱ ተጫነው?! lol
@uninstalledsam9311
@uninstalledsam9311 2 года назад
EPRP no religion
@kukulunega
@kukulunega 2 года назад
In party politics, everybody has his own religion. In a part program, you don't need to mention any religious affiliations.
@asnakeabdi
@asnakeabdi Год назад
አራጁ ክፍሉ ታደሠ
@l2h773
@l2h773 2 года назад
EPRP - has caused tremendous pain. EPRP - has a dark future in Ethiopia. EPRP - has little thugs as its new leaders and members. EPRP - cannot charge its true color- fascism!
@zaynwolloyew7787
@zaynwolloyew7787 2 года назад
EPRP is the root of anti amhara and anti ethiopian politics
@mesfinw5731
@mesfinw5731 2 года назад
...አስመሳይ Digital.w
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 2 года назад
ወይ አቶ ክፍሉ የኢህአፓ ከፍተኛ አመራር እና የ'ያ ትውልድ' ደራሲ በአንድ ኢንተርቪው ፍርስርስህ ወጣ፤ ዛሬም ጭምር ለመለወጥ ፈቃደኛ የሆንክ አይመስልም ምክንያቱም ዛሬ ደግሞ የአማራ ብሔርተኝነት የተጫነህ ትመስላለህ ያሳዝናል
@behailumekaria8698
@behailumekaria8698 2 года назад
The one he act like he is EPRP fake
@kukulunega
@kukulunega 2 года назад
Are you writing in English? You think in Amharic and try to write it in English.
@abbarobssan1476
@abbarobssan1476 2 года назад
የአንድነት ሀይል ማለት ምን ማለት ምን ማለት ነው?! አንድ አይነት ቋንቋ የሚናገር፣ አንድ አይነት ሀይማኖት የሚከተል፣ አንድ አይነት ባህል የሚያራምድ እና እስክስታ የሚመታ በአማርኛ የሚቀኝ መለት ይሆን እንዴ?!
@TA106262
@TA106262 2 года назад
Still wrongheaded, unreformed and unrealistic!
Далее
Looks realistic #tiktok
00:22
Просмотров 13 млн
КОРОЧЕ ГОВОРЯ, ШКОЛА БУДУЩЕГО
10:40
КРУТОЙ ФОКУС С ШАРАМИ
00:35
Просмотров 517 тыс.
Впервые дал другу машину…
0:57