Тёмный

እነዲህ አይነት ፍቅር ገጥሞአችሁ ያውቃል? :  

Donkey Tube
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 317 тыс.
50% 1

#donkeytube
#dinklejoch
#dinqlejoch
#comedianeshetu
Follow Us On :
/ comedianeshe
/ comedianeshetu0
/ comedian.eshetu
Join this channel to get access to perks:
/ @comedianeshetu
My other RU-vid Channel: Comedian Eshetu - official
0913610673
0938212020
Other Related Videos
====================
ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት !
• ልዩ የበዓል የድንቅ ልጆች ዝግጅት ...
አንድ ብር ልመና ወጣን !
• የቡና ደጋፊዎችን አመስግኑልን ! |... 3
ቤት አላከራይም አሉኝ !
• ቤት አላከራይም አሉኝ ! | Donk...
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
• ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው ...
~-~~-~~~-~~-~

Приколы

Опубликовано:

 

17 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1 тыс.   
@user-fo8vh4kw1l
@user-fo8vh4kw1l 2 года назад
ወላሂ ይህን ፕሮግራም ስወደው በተለይ ስደት ላይ ያለንውኮ በብዛት ልባችን የተስበርነው
@lidyalidya9783
@lidyalidya9783 2 года назад
Betam betam yalyesebere man ale edezi aynet neger ssema eberetalewu etenekralewu😥😥
@user-ty9tj3gn4m
@user-ty9tj3gn4m 2 года назад
አይዞን እህቶቸ በሕይወታችን ማንንም አንጉዳ
@ababashababa4560
@ababashababa4560 2 года назад
በጣም💔
@zamzamzamzam6954
@zamzamzamzam6954 2 года назад
በጣም ሁላችንም ልባችን ተሰበሯል በስደት ደሞ በጣም ይከብዳል አላህ የተሻለውን ይስጠን
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 2 года назад
ክክክክክ
@astertassew6581
@astertassew6581 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ይሔ እሽ ቢልም ህይወትሽ ስቃይ ይሆንብሻል ተለምኖ የመጣ ፍቅር ብትጎጅም ለጊዜው ነው ጥርግ ይበል
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 года назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ ከቶ በፍቅር ልቡ ያልተሰበረ የለም ወይኔ አንጀቴ እረረ ብሏል 😢😢😢😢
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
አይዛሽ ሁሉም ነው
@seenaabdiiboruu9891
@seenaabdiiboruu9891 2 года назад
Ayizok hilachinim tesebirena
@user-bb7gk4pj5c
@user-bb7gk4pj5c 2 года назад
እውነት ነው እኔማ አኳን እውነተኛ ታሪክ በፊልም እንኳ ልቤ ይቆስላል እስኪ ይሁን
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቅንነት
@muban2432
@muban2432 8 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍ......ስብራት ከባድ ነው፤ ለበጎ ይሆናል!
@fikirtemisganaw4388
@fikirtemisganaw4388 2 года назад
የሚወዱትን የሚያፈቅሩትን ሰው ማጣት ከባድነው ህመሙ ሀያል ነው ግደሞ ደስ የሚል ስቃይም ነው አይዞሽ ፈጣሪ ለማንኛውም ሰው የሚጠቅመውን ነው የሚያረገው ምክኒያቱም ከዚህ የተሻለ ህይወት ሊያኖርሽ ፈልጎ ይሆናል ፡፡ እሼ ኑርልን እንወድሀለን
@fatiyanasir3956
@fatiyanasir3956 2 года назад
ፍቅር ከባድ ነው የፍቅርን ጉዳት የተጎዳው እንጂ ማንም አያውቅም ሳላስብ አለቀስኩ አላህ መልካሙን ይስጠን እሼ እናመሰግናለን በርታ።
@zed8332
@zed8332 9 месяцев назад
አወ በጣም እንጅ
@msertdaig5134
@msertdaig5134 2 года назад
በሚወዱት ሰው ፋቅር መጎዳት ሰሜቱ ከባድ ነው ሚያቀው ያቀዋል💔💔💔💔😭
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 2 года назад
በጣም እንጂ
@er-gs1kk9yl5j
@er-gs1kk9yl5j 2 года назад
በጣም💔
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 года назад
ልጅቷ ባሏን ለምን ፍታች ሴት የሚወ ዳትን እንጂ የምትወ ደውን ማግባት የለባትም
@bitukankebede2040
@bitukankebede2040 2 года назад
ሶማሊያሶሶሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ሶማሊያ ሶሶሶሶ ሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሰ ሶ ኛሶ ሶሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ማሊያሶ ሶ ሶሶሶሶሶሶሶሶሶ ሶ ሶሶ ሶስተኛሶሶሶሶሶሶ ሶሶ ሶሶሲል ሶ ሶሶሶሶሶ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u 2 года назад
በጣም ከባድ ነው ስተተኛ ነች እያየችው ያገባችው የሚሻላት ፈጣሪ ይርዳሽ ከባድ ነው ከባድ ስብራት ነው እምነትሽ ያድንሽ
@aliyamar919
@aliyamar919 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ወላሂ አብዛኛው ነገር ከኔ ታሪክ ጋር ይመሳሰላል ግን ሁሉም ያልፋል ፈጣሪ በዚህ መንገድ ውስጥ ልባቹ የተሰበረ ሁሉ ፈጣሪ የተሻለውን ይስጠን እላለሁ 🤲🤲😊😊
@tiruyetesfayeabebe3796
@tiruyetesfayeabebe3796 2 года назад
አሜን🤲 ማን ልቡ ያልደማ አለ
@ruhi1416
@ruhi1416 2 года назад
አሚን😭😭😭😭
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 года назад
አሚን ወደ የሁሉም ታሪክ ይመሣሠላል ትእግሥቱን ይወፍቀን ፈጣሪ ለኛየሚሻለውን ያውቃልና ተሥፋ አንቆርጥም
@hdbbcbgfg916
@hdbbcbgfg916 Год назад
አሚን
@sarslove2986
@sarslove2986 Год назад
አሜንንን
@amen6689
@amen6689 2 года назад
ውይ ፍቅር ደስታም ስቃይም ነው‼
@tizitazena3800
@tizitazena3800 2 года назад
Betamm uuuff gin huletum desta nw siqayum destawum
@fhdh9770
@fhdh9770 2 года назад
ኢንሻ አላህ፡ልቡአን እንደሰተርከዉ ፣ያንተንም ይስበረዉ፡የፍቅርን ነገር ያፈቀረ ያቀዋል፣አይዞሽ እህቴ ላንቺ ያስቀመጠልሽ መልካም ሰዉ አለና ነዉ፡ጠንካራ ሁኚ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
ዉይይ የኔ እህት እመብርሀን ታበርታሽ ,ታሪክሽ ለኛ እንደነገርሽን ከእግዚአብሔርን በንስሀ ተነጋገሪ ፈጣሪሽን በሱባኤና በፆም ጠይቀሽ አዲስ ህይወትሽን ጀምሪ የመምህር ተስፋየ ገጠመኝ ተከታተዪ መፍትሔ ታገኛለሽ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 года назад
መነፍቅ ነች እኮ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
@@user-gf8lx3wu7x እንዴት አወቅሽ መናፍቅ ከሆነች እንዴት ትፆማለች ፣ገጠመኝ ለኦርቶዶክስ ብቻ አይደለም ለሁሉም ሰዉ ይጠቅማል ከምንፍቅናና ከአህዛብነት የሚመለሱም አሉ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 года назад
@@hulubersuhone1356 እሱ ልክ ነዉ ገጠመኝ ለሁሉም ነዉ ለአዳማጠዉ ሁሉ ነዉ ጴንጤን በንግግሩ እና እንዲሁ አይቼ የምለይ ሰዉ ነኝ አንቺ ታሪኩን ሰማሽዉ እንጂ አላደማጥሽዉም ያ ማለት መስማትና መዳማጥ ይለያያል ደግመሽ አዳምጪ እሺ
@hulubersuhone1356
@hulubersuhone1356 2 года назад
@@user-gf8lx3wu7x እሺ ይቅርታ እህቴ
@meditube2564
@meditube2564 2 года назад
@@user-gf8lx3wu7x መናፍቃን እናንተ ናችሁ ስቀጥል ደግሞ ጴንጤ አይፆምም ያለው ማነው ወይስ እንደእናንተ በአዋጅ ነጋሪ ማስነገር አለብን እእእእ
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 2 года назад
እህ የሴት ልጅ እድሜ እንደቀልድ መቀማት ነው ይሁን እህቴ እግዚአብሔር ለአንች ያለውን ሰው ይስጥሽ አይዞሽ በርች
@YegeterlijTube
@YegeterlijTube 2 года назад
ሲጀመር የምትወጅውን ሳይሆን የሚወድሺን ሰው ነው ማግባት ያለብሺ እሱ ካላፈቀረሺ ስታፈቅሪው እድሜሺን ሙሉ ስታለቅሺ ብትኖሪ መስሎም አይታየውም የተሻለውን አላህ ይስጥሺ::
@sahadauae9589
@sahadauae9589 2 года назад
ነበር ግን እኛሤቶች ጡት እንጅ ልብየለን
@user-uz2wl1ps6e
@user-uz2wl1ps6e Год назад
0ףףף
@JonathanSarah1234
@JonathanSarah1234 Год назад
በትክክል
@user-mt1tr1ob8e
@user-mt1tr1ob8e 2 месяца назад
እንደዚ ብሎ ነገር የለም ዉዴ ፍቅር በ ሁለቱም ጎን ካልሆነ ምኑን ኖረን እሱም የምዎድሽ አንቺም የምትዎጅዩ ማሆን አለበት
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
ኮሜንቱ ሁሉ የተጉዱ ሰወች አስተያየት ነው ታውቃላችሁ ሰውን ከእግዛብሄር አስቀድምን ስናፈቅር አወ ያኔ እንጎዳለን ሰለዚህ ፍቅር እግዛብሄርን ከማወቅ /ከማመኝ የጀምራል ከዛ ነው የሰው ፍቅር የሚቀጥለው ያኔ የተደበቀ ነገር ካለ እንኳን እግዚአብሔር በህልም ሁሉ የገልፃል ከዛ ተመስገን ብሎ ቀይ ካርድ ሰቶ ቁጭ አንቺን ብሆን ልጁ በኔ ሂወት የለም ብየ እርፍ ኸረ እግዚአብሔር ለየግላችን ትክክለኛ ሰው አለው ተመስገን ጌታ እየሱስ ከመወዛገብ ሂወት አሳርፈህ ከዛም ደግሞ አስገረምከኝ እና እህቴ ጌታ እየሱስ ከልቤ የዚህን ሰው ፍቅር አንሳልኝና ትክክለኛውን ሰው ስጠኝ ብለሽ ፀልይ የሚያዝንልሽ የሚራራልሽ አምላክ እያለሽ ያንቺ ባልሆነ ሰው አትድከሚ ጌታ ያግዝሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 года назад
አሜን እዉነት ነዉ ፍቅር ከእምነት ቢጀምር ሞር ጥሩ ነዉ ከምንም በላይ ፈጣሪ የሚፈራሰዉ ለሁላችንም ይሰጠን አሜንንንን
@rabiarabia1881
@rabiarabia1881 2 года назад
@@comedianeshetu ቋንቋችንን በፊደሎቻችን መፃፍ አለባቸው ።
@hiwotabebe1688
@hiwotabebe1688 2 года назад
በጣም ከባድ ነው አይዞሸ በእግዚአብሔር እጅ ብዙ አለ በአንቺ በፀሎት በርች አዳምሸን ታገኛልሸ መልካም እድል
@user-re6fb4kz6g
@user-re6fb4kz6g 2 года назад
ይኽ እውነተኛ ፍቅር አይደለም ይኽ የመስተፋቅር አጋንንት ወይም አይነጥላ አጋንንት ነው መንፈስ ነው እርግጠኛ ነኝ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ንግግሮችሺን አዳማጥኩኝ እውነት እውነት ፀበል ብትገቢ ብትሰግጅ ብትፆሙ ይጋለጣል እውነቴን ነው እህቴ ይኽ ገጠመኝ ነው በእውነት በህይወትሺ አትቀልጅ ይኽ አጋንንት ስራ ነው ንቂበት መስተፋቅ አጋጋንት ምን እንደሆነ እወቂ ገጠመኝ የሚል ትምህርት የሚል ትምህርት በዩቱብ አለ መምህር ተስፋየ ሂጅ እና ማክሪው እርግጠኛ ነኝ ይጋለጣል ቃጠላ ማርያም ፀበል ግቢ !ይኽ እውነተኛ ፍቅር አይደለም ትዳርሺንም በቅዱስ ቁርባን ተጋብተሺ መፋታት በጣም ነውር ነው !!
@thankgodforeverything6361
@thankgodforeverything6361 2 года назад
እውነት ነው በተለይ የመምህር ተስፋይ ት ት ብጣዳምጥ ይሻላታል
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Год назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይሄን ትምህርት ሰው ሁሉ እንያውቀዉ እና እንድነቃ የምታድርጉ በርቱ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 года назад
እሼ ሳላይ ልኮምት ምክኒያቱም ያንተ ፕሮግራም ይለያል❤❤🙌🙌አከብርሀለው
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ደምርይ
@mahigushish3862
@mahigushish3862 2 года назад
አይዞሽ ከሄደዉ የሚመጣዉ ይበልጣል እማዬ ነገ በጣም የሚወድሽ የሚያከብርሽ የሚከባከብሽ ይመጣል ፦አንቺ ጠንካራ ሁኚ ፦እራስሽን ጠብቂ ፦ባለ እራይ ሁኚ እሺ ፦
@user-df6ti4sd7l
@user-df6ti4sd7l 2 года назад
አይፈልግሽም ህይወትሽን ቀጥይ እህቴ አላህ ልብሽን ይመልስልሽ
@user-rx7gw2px8z
@user-rx7gw2px8z 2 года назад
በጣም ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ማስቸዋል ይስጠን!!
@Yisaq777
@Yisaq777 2 года назад
በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው እሼ እንደዚ አይነት ፕሮግራም በብዛት ብታቀርብ ደስ ይለኛል 🥰🥰
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 2 года назад
አይ ሰቶች. ልብ ጉንድል እኮ ነን የሚወደንን ጠለን የማይወደንን ፍለጋ ጊዜን ማቃጠል !!
@seve3476
@seve3476 2 года назад
ወይ የኔ እናት ስታሣዝን በፈጣሪ ያፅናሽ ወይ እድሜሽን መጨረሡ ከባድ ነው ግን ለመፅናናት ሞክሬ
@Umufetitube
@Umufetitube 2 года назад
ስም: ሙሀመድ ﷺ ✔የአባት ስም አብደላህ ✔የእናት ስም አሚና ✔የትውልድ ቦታ መካ ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12 ✔እድሜ 63 ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25 ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40 የነብያቶችን ታሪክ ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም 👍✅✅✅
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እሺ እንደማመር
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 Год назад
አይይይይ የወንድ ልጅ ልብ ሁሌም በጭካኔ የተሞላ ነው
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 2 года назад
ህይውት ብዙ ፍተናውች ወጣ ወርድ አለ ፍቅርም እድዛው ስቃይም ድስታም አለው በፍቅር ልቡ የተስበር በላይክአሳዩኛ
@user-ft9di4ki6b
@user-ft9di4ki6b 2 года назад
😭😭😭💔💔💔😭
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube 2 года назад
@@user-ft9di4ki6b ቤቴን ጉብኙልኛ የሀግሬ ልጁች
@user-ft9di4ki6b
@user-ft9di4ki6b 2 года назад
@@rabi_wollotube እሺ ማሬ
@zedbar7
@zedbar7 2 года назад
እንደዚህ አይነት ወንዶችን ምንም ወደ ኃላ ዞር ማለትም የለብንም ጊዚያችንን ነው የምንገለው
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 2 года назад
ከዚህ የበለጠ ይገጥማል እሸታችን! ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች በሙሉ እንኳን ለክርስቶስ ሰምራ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሰን!አርብ ግንቦት አስራ ሁለት ቀን። እግረ መንገዳችሁን ቻናሌን እዩልኝ ዩቲዩቤን እሽ።
@user-pi7tn9ej3t
@user-pi7tn9ej3t 2 года назад
ውዴ እኔንም ደምሪኝ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
ዉደ እንነም ደምርይ በቅንነት
@tihitnaaragaw9019
@tihitnaaragaw9019 2 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@mahlettsegay2565
@mahlettsegay2565 2 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cb8ws5gv8h
@user-cb8ws5gv8h 2 года назад
ወይ ወንዶችን እንዳልጠላ አባቴም ወንድነዉ እና ወንድም አለኝ💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭በወንዶች ምክንያት ስንቱ ተጎዳ😭😭😭የስራችሁን ይሰጣችሁ💔💔💔💔😭😭😭😭
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 года назад
አሜን 🙏
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
ሰላም ላንተ እሼ ምርጥ ፕሮግራም ነው እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ ያለውን ይካስሽ እህቶች ትቶቹ ለሄደ ወንድ አትጨነቁ ምክንያቱም ሲመጣም ያንች አልነበረምና ለምነሽው ቢመጣም ሰላም አይሰጥሽም ብቻ መቼም ያልተጎዳ ሰው ያለም አይመስለኝም ስለዚ እራሳችን እንውደድ ቅድሚያ ለራሳችን እንስጥ 😥😥😥😥😥😥💚💛❤🙏
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 года назад
እንዛመዱ በቄንነት
@user-nt8mp6gn8j
@user-nt8mp6gn8j 2 года назад
በትክክል 🙏
@akajskshsss9038
@akajskshsss9038 Год назад
ወይኔ የኔእናት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@kokikokiy5008
@kokikokiy5008 2 года назад
እሼ ተሻለክ ሀገራችን ሰላሟ ይብዛላት ፍቅር ቀምሼዋለሁ አለን ላይ በብቸኝነት ለእኔ ጌጤ ነው 😭😭
@user-we1mz5pb2w
@user-we1mz5pb2w 2 года назад
አቤት ወንዶች ግን። በዚህ ፕሮግራም አንድ እንኳ የተረታ የለም ጨካኞች 🥲😒😏😏🥺
@user-fq1fq9vz4f
@user-fq1fq9vz4f 2 года назад
በጣም
@ruhi1416
@ruhi1416 2 года назад
😭😭
@user-rl4le9sz6i
@user-rl4le9sz6i 2 года назад
በጣም እኔም የታረቀ አላየሁም ወንዶች ክፋዎች ናቸው አይዞሽ እህቴ ሁሉም ያልፋል ሁላችንም ልባችን ተሰብሯል ፀልይ
@mhmmadali5351
@mhmmadali5351 Год назад
ጎበዝ ነሽ ጠክሪ እናመሰግንአለን ምርጥ ፕሮግራም ነው
@meluaraya1904
@meluaraya1904 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ጠንካራ ሁኚ እኔም ያንቺን የሚመስል ህይወት አልፌያለሁ ግን ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@genatgenat7165
@genatgenat7165 2 года назад
በጣም የሚያስጨንቅ ነው ወንዶቹ ያሳዝናሉ ትተናቸውሄድን ምንያድርጉ
@etsegenetadar7558
@etsegenetadar7558 2 года назад
እንኮን ደስ አለሽ! ተገላገልሽው!!! ብትጋቡ ኖሮ ሕይወትሽ እንደዚህ ነበር የሚቀጥለው, ደስ ሲለው ይወድሻል ደስ ሳይለው አይፈልግሽም. እውነቱን ለመናገር ለአንቺም ከብዶሽ ነበር! አንቺም መወስን ከብዶሽ ነበር. ልብሽ እያወቀ ከሱ መልስ እንደማታገኚ ዝም ብለሽ በተስፋ 8 ዓመት መጠብቅሽ? አስቢበት!!! ችግሩ አንቺም ላይ አለ.
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 года назад
እህ አይ ህይወት 😰😰🥺 አይዞሽ እህት ጠንካራ ሁኝ ሁሉ በእግዚአብሔር ይቻላል 🙏
@medinaali4787
@medinaali4787 2 года назад
ፈጣሪየ አንተ ጠብቀኝ የሰዉ ልብ ከመስበርም የኔንም ከመሠበር ያኢላሂ 🌼
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 2 года назад
ልጂቱ የደረሰባት ቢያሳዝንም የምክር አገልግሎት ያስፈልጋታል still ቢደውል እንዲህ ያልከው ብዬ መልስ እሰጠዋለሁ ትላለች እንዴ ? ነገረሽ እኮ አስረግጦ እልፈልግም ብሎ so Watch yourself እግዚአብሔርን የምታውቂ የምትወጂ ነሽ በወሬ ብቻ ካልሆነ ማለቴ ነው እሱን ተደግፈሽ ይህንን ጊዜ ማለፍ እንደሚያስችልሽ አልጠራጠርም the Same time የራስሽ ሕይወት በፍቅር የትመሰቃቀለ አርገሽ በሕግ በቤተክርስቲያን ያገባሽውን ባትወጂውም ባልሽ ዛሬ ላይ ሆነሽ ምን ይሰማሻል የስህተቶቹ ስህተት ነው ከቻልሽ ከጠነከርሽ መልሰሽ መቀጠል ባትችይ እንኮን ከባድ ይቅርታ መጠየቅ አለብሽ እሱ ከአንቺ በእድሜም በመልክም በትምህርትህ ም የበለጠ ማግኘት የሚችልበት ዘመን ነው ያለነው ኢትዮጵያውያን ሴቶቻችን በጣም በጣም በጣም የካውንስል እርዳታ ያስፈልጋቸዋል የምንሰማው ሁሉ ከማስተማሩ ባለፈ ያናድዳል ሰው እንዴት እንደዚህ ሊሆን ይችላል የኔ እህት ምንም ምክንያት አትደርድሪ ከዚህ በኃላ ባማላቀው ስልክ በማውቀው በማላቀው ስልክ ደወለ እያልሽ Excuse ለራስሽ አትስጪ ጠንክረሽ ከሕይወት ውስጥ አውጭው እንዴ አባቴ ለክብሩ ሞች ነው ብለሻል ታዲያ በሕግ የዳረሽን ሰው ትተሽ ዛሬም በአደባባይ የሉሄ ስትይ መስማቱ ምን ያህል እንደሚያም ለወላጅ አንቺ ይህንን ሁሉ Compromise አድርገሽ ጠንክረሽ ሌላ ሰው መሆን ለአንቺ ቅርብ ነው እመኝኝ የወደድሽውንም ያሳዘንሽውንም አምላክሽን ይዘሽ ወደፊት (ተመስገን ) ማለት ሲጀመርም ሲጨረስም የአንቺ አይደለም 100% እሱ Selfish ውጭ ሄዶ ሳህን ለማጠብ አንቺን ጊዜ ስጪኝ እያለ 8 አመት አያንጎትትሽም ነበር ለነገሩ ወንድ ስለሆነ መውለድ ገለመሌ የሱ ደንታ አይደለም already ደቅሎል ካለው experience ከሌላ ደሞ ይቀጥላል እምዬ እንደምታወሪው ከሆነ ጠንካራ ሴት ነሽ ይምትመስይው ወወሬ ብቻ ሆኖ እንዳይቀር እመቤቴ ድንግል ይህንን ገገማ ክእህምሮሽም ከስልክሽም ትንቀልልሽ በርቺ በርቺ ለሁሉም ጊዜ አለው ከሰማይ በታች አዲስ ነገር የለም ነ ገ ም ሌ ላ ቀ ን ነው
@meaza2509
@meaza2509 2 года назад
ሁሉም ነገር ለመልካም ነው እህቴ አይዞሽ በርች ድንግል ማርያም ታበርታሽ ❤️❤️😍
@borkenamusictube
@borkenamusictube 2 года назад
ዋውውውውበጣም ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ቀጥሉበት እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን እኛም በሰደት ያለው በሰላም ይመልሰን ወደ ሀገራችን
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld 2 года назад
በፍቅር ልቡ ያልተሰበረ የለም 😥😥😥 አይ እኛ ሴቶች በቃ 😭😭😭 አብሽሪ እህቴ ፈጣሪ የወደደዉን ይፈትናል
@user-zj1vv3vh6z
@user-zj1vv3vh6z 2 года назад
ማነው እንደኔ ይሄን ፕሮግራም የሚወድ 👍ላንቺ እኔ አመመኝ ለመልሱ😥 በፍቅር የተፈተነ ነው ሚያውቀው ህመሙን 😪
@azebtadesse2845
@azebtadesse2845 2 года назад
የኔ ውድ ጠካራ ሁኝ ሁሊም እንዳቺ ወቶ ሰላልተናገረ እንጅ ቤት ይፍጀው
@alextigstg3055
@alextigstg3055 2 года назад
እሼ መልካም ሠው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 года назад
በጣም ያሳዝናል ሴቶች ሁሉ ግዜ ልባቸውን መስበር ኦ አምላኬ የኔ ያልሆነውን አታቅርብብኝ አይዞሺ እህት ለአንች ያለው አለ እግዚአብሔር መልካም የትዳር ጎደኛ ይስጥሺ
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 2 года назад
እስካሁን አልተሾገርሺም
@gogogogo742
@gogogogo742 2 года назад
አሜን ውዴ ማያዛልቀንን ካጠገባችን ያርቀው
@mahiymahiy7922
@mahiymahiy7922 2 года назад
ያሳዝናል የታደለ ብቻ ነው እሚያፈቅረውን እሚጣመረው አይዞሽ እህታችን በርቺ ፀልይ ከሂወትሽ እማያስፈልግሽን ሰው ነው ከሂወትሽ ያስወገደልሽ ፈጣሪሽን አመስግኝ ጎበዝ ነሽ ።
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 2 года назад
At list you know where you stand. Finally the truth came from him. It may hurt you for a while but day by day you will be fine. Learn from this relationship and your next one will be amazing. You really loved him so don't regret anything. Ayzosh. God bless ❤️ 🙏
@mahlettsegay2565
@mahlettsegay2565 2 года назад
እንኳን ደህና መጣክ
@alemayehubule3882
@alemayehubule3882 2 года назад
በሰው መፍረድ አይሁንብኝና ግን ፈጣሪ የሰጠንን ስጦታ ቡዙ ጊዜ አመስግነን የምንቀበለው ከተጎዳን ቦሀላ ነው::ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ::እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ 🙏🙏🙏
@user-vt6ug1tw9c
@user-vt6ug1tw9c 2 года назад
ግን ልቡ ያልተሰበረ ይገኛለል በዚህ ጊዜ💔💔አይዞሽ ማማዬ❤
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 2 года назад
እኔአለሁ ልቤያልተሠበር የሠውም ያልሰበርኩ ሳድግ ግን የማልለየው ሰውነው የማፈቅርው ❤
@nefisaabdulhadi283
@nefisaabdulhadi283 2 года назад
@@user-yv2pf4it8s ጎበዝ አርፈን ብንሸቅል ይሻለናል እኔም ያንቺው ብጤ ነኝ አሁን ህሳቡም የለኝም ።።።ሆሆሆ
@user-mw4ez4sf5b
@user-mw4ez4sf5b 2 года назад
እኔ አለሁ ማንምአልሰበረኝ እኔም ሰው አልሰበርኩም አልሀምዱሊላህ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 года назад
እኔ አለሁ አልሀምዱሊላህ በወድ ልጅ ልቤ ተሰብሮ አያቅም 💚💚💚💚
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 2 года назад
የኔ ልብ አፍቅሮ አያውቅም ግን ለምን እልና የተጎዱትን ሰዎች ሳይ ፍቅርን እፈረዋለሁ
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 года назад
እህቴ የምትወጅውን ሰው መልካም እየተመኘሽ የራስሽን ህይወት ኑሪ እራስሽን ውደጅው አትሸውጅው እራስሽን ላንቺ ካንቺ በላይ የሚያስብልሽ የሚወድሽ ፈጣሪ አለ ጠንክሪ እህቴ
@myblackcoffee5055
@myblackcoffee5055 Год назад
Thank you for sharing 👏
@user-ct4yh9er3e
@user-ct4yh9er3e 2 года назад
እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ ጠንካራ ሴት ሁኝ የሚወደንን ወንድ ይስጠን እንጅ ከወደድናቸው ወንዶች ከባዶች ናቸው
@mimimesfin4738
@mimimesfin4738 Год назад
P00
@mekkam8181
@mekkam8181 2 года назад
ዉዷ እህታችን የሚወድሽን ያገባሽውን ባልሽን መግፋትሽ ነው ስህተትሽ አየሽ እኛ ሴቶች ደካማ ነን
@user-wt9yu2ct3j
@user-wt9yu2ct3j 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍፍ ክፉ ነው ምናለበት ጊዜዋን ባይፈጂበት ኖሮ በፊቱንም ነግሯት ቢሆን እኛ ሴቶች ግን የማይሆነንን ሰው ባንወድ ምናለበት አይዞሽ ነገ የተሻለ ይሆናል።
@betyabitew302
@betyabitew302 2 года назад
Eshe gobezz lij berta
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d 2 года назад
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ቃጥልባት እሼ ደስ ይለል በርታ
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 года назад
ሰለም እሼ ♡ የብዙዎቻችን ህይወት ነው አዝኛለሁ
@Miko16459
@Miko16459 2 года назад
ፍቅር ይጣፍጣል ይጥማል መልካም ለገጠመው ❤❤❤
@mekdesmekdes9039
@mekdesmekdes9039 2 года назад
ሰለም እና ጤና ለሰው ልጅ ሁለ ይሁን አሼ እኔም አድ ታሪክ አሌኝ ፊቅዳኝ ከሆክ ለጨወትከሰደት አጋር😍 ለአጋራችን ሰለም ያብዛልን😍
@user-fo8je1md8n
@user-fo8je1md8n 2 года назад
ነበር
@martamekonen7455
@martamekonen7455 Год назад
እውነት ወንድሜ
@koketiii4830
@koketiii4830 2 года назад
Thank you esha gobaze yan ehete barche ache gobaze kahonshe bezu falge alshe barche erseshen edatete kamenem balye
@romiydawit
@romiydawit 2 года назад
በርቺ የኔ እናት ቆራጥ ሁኚ እግዚአብሔር መልካም ነው ሁሉም መልካም ይሆናል አይዞሽ ማማየ ♥
@user-pe6td3gu6q
@user-pe6td3gu6q 2 года назад
ይሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ትልቅ ትምህርት ነው ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን
@emuzakiremuzakir5306
@emuzakiremuzakir5306 Год назад
ብዙ ጊዜ እኛ ሴቶች ነን በፍቅር ምንጎዳው ወንዶች ለመርሳት አንድ ቁጥር ናቸው አብዛኞቻችን የሚወደን እንጂ የምንወደው አላገባንም ግልፅ ነው።
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s 2 года назад
አይዞሽ የኔ እህት በርቺ ለወንዶች ደሞ ልቦና ይስጣቸው የቀመሰው ያውቀዋል የወንዶች ነገር ማ እህህህህ
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 года назад
አይዞሽ ፣ ለምክንያት ነው ፤ በፀሎትሽ ፅኚ ፤ ራስሽን ጠብቂ ፤ እግዚአብሔ ህይወትሽን ያሰምረዋል።
@mqw544
@mqw544 2 года назад
አብሽሪ እውጭ የሚወስዳቸው ሲያገኙ የልጆቻቸውን እናትፈተው ይሄዳሉ አይዞሽ ለአንችያለው ማንም አይነካውም
@user-sh7ql8pi7t
@user-sh7ql8pi7t 2 года назад
ወንድን ልጅ ማመን ቀብሮ ነው እህቴ ካንዳንዶች በስተቀር የሞትሽለት የሚገልሽ ብቸኛ ነገር ቢኖር ሰው ነው እናም በኢወት እስካለሽ ሁሌም አዲስ ተስፍ ወይም እድል ተሰቶሻል ማለት ነው ጠንክረሽ ትልቅ ደረጃ ደረሰሽ የተወሽ ስለተወሽ እስኪፀፀት ድረስ መቀየር ትችያለች አላህ ካንቺ ጋር ይሁን👌ሴቶችዬ ግን ዋጋቹን ላልተረዳ ሰው ልባቹን አሳልፍቹ አትስጡ😌
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification 2 года назад
እሼ በርታልን ያምራል አቀራረብህ ጎበዜ
@user-nw4kv2uj2o
@user-nw4kv2uj2o 2 года назад
አቤት ፍቅር ፍቅር አይነ ሥውር ነው በሥማአብ በርች እህታችን ለመፍረድ ከባድ ነው
@kiyaethio
@kiyaethio 2 года назад
ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ኢትዮጵያውያን 💚💛❤️🌹🌹🌹
@noraawetshe5463
@noraawetshe5463 2 года назад
ታሬኩ በጣም ያማል ይከብዳል ግንአንቼ ያለሽ ጥንካሬ እና እግዜያብሄርን ማመንሽ ደስ ይላል አይዞሽ እህቴ ላንቼ ያለው መጣል
@senaitwelda1437
@senaitwelda1437 2 года назад
በርታልን እሸ እህታችን መልካሙን ይግጠምሽ አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 2 года назад
ነገም ሌላ ቀን ነዉ የኔ እህት በርቺ አይዞሽ እግዚያብሔር ላንቺ ሌላ ነገር አለዉ ጌታም ይረዳሻል በፀሎት በእግዚያብሔር ፊት ሁኝ
@hanah9895
@hanah9895 2 года назад
አይ ፍቅር እኮ ልዩ ስቃይ ነው 💔💔😭😭😭
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 года назад
አይዞሽ እህት ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ሌላ ላንቺ ያለው አለ ያንቺ ግፍ ለሱ ግን አይቀናውም 😭😭😭😭
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 года назад
በቪዲዮ ቢሆን ደስ ይል ነበር
@tersite858
@tersite858 2 года назад
በእውነት በጣም ታሳዝኛለሽ ይሔ ፍቅር ቤተሰቦችሽን፣ የህግ ባልሽን፣ እግዚአብሔርን አሳዝነሻል። ምን አልባትም እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነገር ይኖራል። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ብለሽ በፀሎት መፅናት ሲገባሽ የስጋ ፍላጎትሽን ተከተልሽ! እውነት ልንገርሽ ይሔ ፍቅር ላንቺ አይበጅሽም! የህግ ባልሽን ይቅርታ ጠይቂ
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 2 года назад
እፍፍፍፍ በጣም ይከብዳል 😭😭😭😭
@endohussan4702
@endohussan4702 2 года назад
Love doesn't hurt,Loving the wrong person does!
@user-tx1mg1dk8j
@user-tx1mg1dk8j 2 года назад
በጣም የገርማል አብረው ቢሆኑ ጥሩ ነበር ግን ፈጣሪ አልፈቀደም
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 2 года назад
exactly when we try to love wrong person this is what will happen
@user-ut6fi2cf6n
@user-ut6fi2cf6n 2 года назад
ፍቅር ከላይ ሲሰጥ ነዉ ደስ የሚለዉ የምንፈልገዉን ሳይሆን የሚያስፈልገን ቸሩ አምላክ እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን አይዞሽ እህትአለለሜ ላንቺ ያለዉ አለ
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 2 года назад
በጣም ሚያሰዝን የፍቅር ታሪክ ነው አይዞሽ የኔ እህት ሁሉ ለመልካም ነው እግዚአብሔር ያላለሽ ሰዉ ወዴ ህወይትሸ ይመጣ ጊዜውን ጠብቆ እንደዚህ ጊዜሽን ከሚባለው ሰዉ ማገልገልም ትልቅ እረፍ ነው። ራስሽን በሌለ ነገር ብዝ አድርግዉ እሱን ለመርሳት ይረደሸል።
@user-uj1yy8sq6e
@user-uj1yy8sq6e 2 года назад
የኔ እህት አይዞሽ እኔም በዚህ ህወይት አልፈበታለሁ አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ የሚያደርግ በእግዚአብሔር የተባረከ ትዳር ሰጥቶኛል ተመስገን ፈጣሪ የተሻለውን ይስጥሽ
@user-sm8ox8nh5y
@user-sm8ox8nh5y 2 года назад
ልጅታ ሽግር ኣለባት እንደ ወንድ የማይወስን መተው ነው እንጂ 8 ኣመት መጫወቻ የሆነቹው ሴቶች ፍቅር ኣይደለም ምይዛቾው እብደት ነው
@emanda1tube21
@emanda1tube21 2 года назад
ልቦና ይስጠው እራስሽን ጠብቂ እህቴ ሁሉም በጊዜው ውብ ይሆናል ። የራስሽን ሕይወትመስርቺ
@sarayayi6928
@sarayayi6928 2 года назад
Ayezosh Ehete.lachi.yaskmtew.ale.tegfii.enji.Ategegiiw🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 2 года назад
የኔቆጆ ነገየተሻለ ነገር አዲስ ሒወት ይገጥምሻል አይዞን የኔቆጆ አሼ ፈጣሪ ይስጥህ
@Mamite926
@Mamite926 2 года назад
Don’t worry he is going to put himself on the hot pan. A lot of women’s kill their time by this kind of men. They always take a chance of their benefits. You have strong personality be courageous God helps you.
@madinamadina8624
@madinamadina8624 2 года назад
ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይስጥሽ እህቴ አብሽር ለበጎ ነው
@user-jz9vp3ev3h
@user-jz9vp3ev3h 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው አይዞሽ በርቺ ሁሉ ያልፋል ሁሉ ለበጎ ነው
@user-fu9ix4lc3z
@user-fu9ix4lc3z 2 года назад
ወይ ፍቅርርርርርርርርርር ፍቅር እያለ ሰው ያወራል ❤❤ግን ማንም አላየም ቆሞባካል..... ያላየነው የለም ያየን የለምጅ አይገርምም እኔግን እረሳሁት ይሄው የ8አመት ፍቅር ተታታውነ አልተጣላን አልተኮራረፍን አልተሰዳደብን ተውኩት ብቻን ይደሰታል ይላል ዘመዴ
@meymunaebrahimahmed2685
@meymunaebrahimahmed2685 2 года назад
ሳስብሽ እህት ጠንካራና ብርቱ ጀግና ሴት ትመይኛለሽ እርግጠኛ ነኝ የዛው ምላሱ ጉልበት ሆኖሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እንደምናይሽ እርግጠኛ ነኝ አይዞሽ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነዉ አይዞሽ እታለምዬ
@teninetkebede6570
@teninetkebede6570 2 года назад
Gobeze Berta eshetu enam lija kaleferchi ametatalewu
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 года назад
🥺🥺🥺🥺በፍቅር ያልተካፋ ያልተሰበረ ማን አለ አረ የኔስ አይወራ ይቅር አይይይይይይ😭😭😭
@user-lm6bg3mp5z
@user-lm6bg3mp5z 2 года назад
ኧረ አውሪው ተንፍሽ እድሜ ለሶሻል ሚድያ ግልግል
@haymilove9522
@haymilove9522 2 года назад
የኔ እህት ጠንካራ ሁኝ ነገም ሌላ ቀን በጣም ይከብዳል እህህህህህ😭😭
@nema.mohmaed8342
@nema.mohmaed8342 2 года назад
አያዛንእህት ሁሉምየተጣፍልትን ነው እሚቅምስው አና የሂድጥርግ የበል
@yafit7468
@yafit7468 2 года назад
በረታ እሼ💞💞💞💞💞👍👍👍👍
@mahitabeke
@mahitabeke 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የተሻለውን ሊሰጥሽ ነው በፍቅር የተጎዳችህ ሁሉ እግዚአብሔር የተሻለ የሚክሳችሁን ሰው ይስጣችሁ 🙏😍😍
@serawitserawit4357
@serawitserawit4357 2 года назад
እሼ ሰላም ላንተ ይሁን ለበጎ ስራህ ሁሉ ፈጣሪ ይክፈልህ በናትህ እሼ አብሮ አደጌ ጎረቤቴ ናት ሁለቱ ኩላሊቷ ፌል አርጎ ታማለች ሁለት ልጆች አሏት ትንንሽ እና እኔ አረብ አገር ነኝ ጉዋደኞቼን ብነግራቸውም ምንም አላሰባሰብኩላትም ለዲያሊስስ እኔ ያቅሜን አረኩ ግን የማይቻል ነው እንደው ከቻልክ ጎብኝልኝ
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k 2 года назад
አላህ ያድናት እናት ስልኩን አፈላልገሽ ብትደውይለት ሚሻል ይመስለኛል ምናልባት ኮመንቱን ላያየው ስለሚችል
@semayenatelij2035
@semayenatelij2035 2 года назад
Fetari yimarat ashe benatik erdat
@serawitserawit4357
@serawitserawit4357 2 года назад
አሜን አሜን አሜን እሺ
@sarass2644
@sarass2644 2 года назад
እግዚአብሔር ይማራት 😢😢
@abc12452
@abc12452 2 года назад
እግዚአብሔር ይማራት
@hayemanottube
@hayemanottube 2 года назад
አይ ፍቅር ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም
@messeyemanuel191
@messeyemanuel191 Год назад
God is with you takyer yore life🙏🙏🙏
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 2 года назад
በጣም ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ቆራጥ ሴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ላንቺ ያለዉ አለ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 2 года назад
ይኸን ፕሮግራም በስስት ነው የምወደው እኛ ሴቶች በቃ ልባችን እንዳለ የደማ😭😭😭😭 ወንዶች የሚባሉ ፍጡር አረመኔ ፈጣሪ የሥራቸውን ይስጣቸው😭
Далее
ЭТО ЧТО БРАВЛ СТАРС?!😱
4:12:21
Просмотров 469 тыс.
One brother and sister story #shorts by Secret Vlog
00:14
Xotin, bugun bolalik bo'lamizmi | Avaz Oxun
0:43
Просмотров 1,3 млн