Тёмный

እናቴን ማቀፍ ፈራው! ባለታሪክ ማህደር መስፍን። ክፍል 1 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 335 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@Aselalem
@Aselalem 4 месяца назад
እረ ተይ ገኒ አሁን መክሊት ምን ብላ ነው ስለፍቅር የምታማክረው ይሄ ማስታወቂያ ቢቀር ጥሩ ነው . ለነገሩ ማንም ስለማይቀርብ ማቆማችሁ አይቀርም 💯
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 4 месяца назад
😂😂😂 እኮ
@hareg6874
@hareg6874 4 месяца назад
ትክክል፡ ማን እዚህች ጩጨ ጋር ይቀርባል
@yeshimola-gg5qt
@yeshimola-gg5qt 4 месяца назад
እንደ ከ18 ዓመት በላይ ናት ስለ ዚህ ትችላለች
@Hiba-Seyfu
@Hiba-Seyfu 4 месяца назад
የዩንቨርስቲ ተማሪ ናት እኮ ምን ማለት ነው ጩጬ
@Sabasaba-dw5sp
@Sabasaba-dw5sp 4 месяца назад
Lijinet saihon ye aimro bisletwa new
@sofi8983
@sofi8983 4 месяца назад
አረ ገንየ ይህን ፍቅር የሚል ማስታወቂ ይብቃሽ ሠለቸን እኳ ወይ ቀነስ አረጊው❤🎉❤🎉ቅመሞችየ ደግሞ ደምሩኝ በቅንነት
@nanifelix5022
@nanifelix5022 4 месяца назад
Enem selechetojal
@MersalMersal-h9l
@MersalMersal-h9l 4 месяца назад
ኧረ ገኒ እሄ የፍቅር ማስታወቂያ ዘጋኝ ፕሮግምሽ ይመቸኛል
@youtube1745
@youtube1745 4 месяца назад
እረ በስመዓብ ማስታወቂያው ሲያሰለች
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 4 месяца назад
ገንየ እንወድሻለን መክሊት ገና አድጋ አልጨረሠችም ስለትምርት ስኬታማነት ቢሆን አይሻልም መጀመሪያ ትምርቷን ትጨርስ እንወድሻለን
@hajar3573
@hajar3573 4 месяца назад
እጥር ምጥን አርገሺ በአድ ክፍል አቅርብ አለች እስከ ሶስት ክፍል ስራ የፍታ የለም በጣም ትርፍ ተርት አርገሺ አታዛዢው ገኒ ብዙ ሰው ሊመለከትሺ ይፍልግና አችግን አዛዝዝተሺ ነው የምታቀርቢው በዛ ላይ ግማሹን ነገ ግማሹን ከነገውዲ ስታቀርቢ ሰው እልፍ አያዳምጥም ባንድ ክፍል እደዮሀ ሚዲያ አርገሺ ልቀቅ ገኒ በጣም ስልቹ አታርጊው ፕሮግራሙን
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 4 месяца назад
ዉይ ማስታዎቅያ ስልችት ብሎኛል ፍቅር ፍቅር ምናምን
@AminatMoges
@AminatMoges 4 месяца назад
ቤተሠብ በማስታወቂያዋ ምሬት ሰብሰክራይቤን አንስቻለሁ ፕሮግራሟን እየወደድኩት ተለየሁት 😭😭
@DagimAmare-f2o
@DagimAmare-f2o 3 месяца назад
ውነትም ማስታወቂያው በጣም ያስጠላል ይሰለቻል አስተካከዪ ገነት
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 4 месяца назад
ጎበዝ እህቴ በርቺ መቼም ስለ አዲሱ ትውልድ ትልቅ ግምት አለኝ አስተሳሰባቸው ንግግራቸው ደሞ ውበታቸው!!!
@adanchgirma5940
@adanchgirma5940 4 месяца назад
ፍቅር የሚለው ማስታወቂያ እንዴት እንደሚዳብር ያለቦታው እሷ ልጅ አይደለች ማንን ነው የምታወያየው ተው ልክ አትለፍ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 месяца назад
ገንዬ ስወድሽ ቶሎ ወደ ኢንተርቪው ግቢ ይሄ ስታይል አይመጥንሽም:: እዚህ በውጭው አለም ኢንተርቪው ላይ እንደዚህ አይነት ልምድ የለም ከየት አመጥታችሁት ይሆን??
@gizayealemu981
@gizayealemu981 4 месяца назад
በፊት የፕሮግራምሽ ተከታይ ነበርኩ::አሁን ግን ለደቂቃ ማየት አልፈልግም ምክንያቱም ፍቅር የሚለው ማስታወቂያ የዝግጅቱን ግማሽ ጊዜ የሽፈነ ነው-ያስጠላል::ቻው ሁለተኛ አላይም!!
@AbduramanHussen-mt5dp
@AbduramanHussen-mt5dp 4 месяца назад
Ina lmn menager asfelage lmn zim bilew lash aylum nigarugn bay
@hanalegesse84
@hanalegesse84 4 месяца назад
Geni God bless you more more and more
@abetu_maren2682
@abetu_maren2682 4 месяца назад
Eshhhhh fikkkkkrrrr. Ageshegeshegn mastawokiyaeuuiu
@haddisteshome9430
@haddisteshome9430 4 месяца назад
So much woman and an intelligent
@IilyG-b9m
@IilyG-b9m 4 месяца назад
እሄን ፍቅር የቢባል ማስታወቂያ ተይውውው አሰሚም
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 4 месяца назад
መክሊት የፍቅር ህይወት ፈተና አልፋ ነው ስለፍቅር እኛን ምታስተምረን ???ስለ ቤተሰብ እናት አባት እህት ወንድም ቢሆን እሺ ሆ ትግስቱን ስጥኝ አለች ኤፍሱን
@tonyhobeika4835
@tonyhobeika4835 4 месяца назад
Yemedlgal yemetgabezew befeker yenoruna asetemary new belew asebewbet new yemionew enatewam bezu yasalfechew yefeker eyewt ale yemeslgal so eswam bezawem temehert tagegebetalche becha sitay new coment mestete kaltesmsmachu yezani mebetachu new
@nanifelix5022
@nanifelix5022 4 месяца назад
Geny please stop advertising your daughter Fekir program. Too boring. She can advertise it in her own youtube. I know you trying to help
@meryemshafi
@meryemshafi 4 месяца назад
አሁንስ ይሄ የፍቅር ማስታወቂያ አስጠላኝ
@GizeAlemu-c2u
@GizeAlemu-c2u 4 месяца назад
በቃ መክሊት ጀምሪ ይበቃናል ማሥታወቂያው❤❤❤❤
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 4 месяца назад
ምነው እኔም እንደአንቺ አሰባስቤ የፀሐጮራ ት/ቤት ሽሮ ሜዳ መንገድ ከመንን ትንሽ ከፍ ብሎ ያለውን አስተባብሬ ትንሽ ለልጆች ለችግረኞች ብረዳ ብንተባበር!!!
@GizeAlemu-c2u
@GizeAlemu-c2u 4 месяца назад
ምትገርምአደበተ ርቱ❤❤❤❤
@samrialem1917
@samrialem1917 4 месяца назад
Yanchin yesemansh aybekam adega yalcheresech lij gar sele fiker aweru setey yeha RU-vid birr asekroshal
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 4 месяца назад
ታሪኩ ይመስጣል አወራርሽም ግን ቅርንጫፍ አበዛሽበት
@useuae-f6r
@useuae-f6r 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉gubeze
@user-yr8hs2tz8w
@user-yr8hs2tz8w 4 месяца назад
❤️❤️❤️❤️
@sosos2220
@sosos2220 4 месяца назад
❤❤❤❤❤👍👍👍👍
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 4 месяца назад
ይሄ ዩትዩብ እና ብሩ ጉድ አፈላ።
@Ah-he1uq
@Ah-he1uq 4 месяца назад
Ere geni webet ende adis setamri
@Mx-zs1gp
@Mx-zs1gp 4 месяца назад
አረ ልጆችሽን አርፈው ትምህርት ይማሩ ሽንቷ ገና አፈር መሸርሸር ከመጀመሩ ስለ ፍቅር ልታማክር ነው
@Aberu-e5o
@Aberu-e5o 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@GizeAlemu-c2u
@GizeAlemu-c2u 4 месяца назад
😂😂😂😂😂
@SikoSilo-vn5oi
@SikoSilo-vn5oi 4 месяца назад
።😅😅
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 3 месяца назад
ምናለ ስለ ኮሌጅ ኑሮ ሌላ ወጣቶችን የሚገነባ ትምህርታዊ ነገር ብታቀርቡ በዚህ እድሜ ስለ ፍቅር ልጅሽ የምታወያየው? ምን አይነት ወላጆች ናቸው አያት እየተቸገሩ ልጃቸውን ሲያሳድጉ ግን ያላሳደገኝን ምንም የወላጅነት ፍቅር ያልሰጠን ወላጄ ብዬ አልፈልገውም::
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ 4 месяца назад
እጭ የምን ፍቅር ደሞ መክሊት ምን ታቃለች ሥለፍቅር እጭ ሠለቸን
@buzegetaneh9275
@buzegetaneh9275 4 месяца назад
koy geni comment atanebm masetawekyawe beza sel feke yeslchal
@hani9864
@hani9864 4 месяца назад
ፈራ ው ፈራ ሁ
Далее
እናቴ እራሷን አጠፋች።
22:42
Просмотров 532 тыс.