Тёмный

ብዙ ዋጋ የከፈልኩላት እህቴ አላውቅሽም አለችኝ።ባለ ታሪክ ሀይማኖት ያለው። 

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Подписаться 332 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 3 месяца назад
የልጄን የመክሊትን ቻናል በዚህ ሊንክ እንድትቀላቀሉ ጋበዝኳችሁ። youtube.com/@meklitmulugeta1?feature=shared
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 3 месяца назад
እህቴ አይዞሽ የማይቻል ነገር የለም ትምህት እድሜ አይገድበውም ምንም አይነት ስራ ለመስራት መማር ግድ ነው አትቺይም እያልኩሽ አይደለም ትቺያለሽ ግን ማንበብ መፃፍ ለመቻል መማር አለብሽ ስለዚ ትምህርት ጀምሪ ❤እኔ 2 ልጅ ከወለድኩ ቦሃላ ነው የተማርኩት ስለዚ በርቺና ተማሪ ❤❤❤
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 3 месяца назад
Gegna ❤❤
@burtukankeya3758
@burtukankeya3758 3 месяца назад
Ere tey Gana 1 kifili jemira yet tidarsalechi hohoh
@user-ch2in7sh9e
@user-ch2in7sh9e 3 месяца назад
@@burtukankeya3758 ayibalim enem endi tebiye akalew
@tsegasamuel5523
@tsegasamuel5523 3 месяца назад
@@burtukankeya3758 gdeta eko tmhrtbet mehed aytebekbatm beyoutube bzuneger memar ena mawek ychala lawekebet ehte 💜
@user-bemin
@user-bemin 3 месяца назад
የኔ እናት ደግሞ ስታምር አይ ለሰው ሞኖር እኮ ከባድ ነው ለራስሽ ኑሪ የኔ ቆንጆ❤
@rahelztzion
@rahelztzion 3 месяца назад
የኔ እናት የሠው ልክ አንቺ ነሽ.. በዚህ የሚዘገንን አለም የእናት አደራ ተቀብሎ ቃሌን አልበላም ብሎ የሚንከራተት ሠው በአያቴ ዘመን ነው ያለፈው...እግዚአብሄር እንደሚደሰትብሽ አምናለሁ...አምላክ ደስታና ጤና ይስጥሽ.. ጎበዝ.
@Haregi849
@Haregi849 3 месяца назад
የኔ እህት መጀመሪያ ለራስሺ ኑሪ አንች ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው እህትሺ ከተስተካከለች መልካም እቢ ካለች ላባቷ መልሺለት
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ 3 месяца назад
ካሜራ ማን ለመሆን እራሱ 12 ክፍል መጨረስ አለባት የአመት ስርተፍኬት ለመማር ከተቻለ እኔ አስተምራታለሁ
@jemberberhe3834
@jemberberhe3834 3 месяца назад
ለህትሸ መኖርሸ ጥፋት ኣይደለም ኣሁንም ቢሆን ደጋግመሸ ምከሪያት እንድትማር አንቺ የሚያሰተምርሸ ሰለ ጠፋ ምንያህል ይቆጭሻል ።ሰለዚህ ጉርምሰና ነዉ ሳትሰለቺ ምከርያት ቧኀላ ይቆጫተታል።እና ኣይዞሸ በያት።ኣንቺም ኣይዞሸ ።በርቺ።
@Abby-hi4sf
@Abby-hi4sf 3 месяца назад
1- ሁለታችሁም ከባድ ቁስል አላችሁ ። በልጅነት እናትን ማጣት መበታተንና በሰው ጥገኝነት ዉስጥ መዉደቅ ለለጋ አእምሮ ከባድ ነው 2፡ ትንሽ እህትሽ ገና በ6ወር ጡት ጠብታ ሳትጠግብ እናትና አባቱዋን አጥታ ለእናትነት ያልበቃች ህፃን ልጅ እስከ ሰባት አሳደገቻት። ከዚያም አባቱዋ ወስዶ ለአያቶቹዋ ሰጣት ይህቺ ልጅ ትምህርት ቤት ቢከብዳት አይደንቅም። ከዚያም አንቺ ወሰድሻት። ከጎንደር ጀምረሽ ገና የ 14 አመት ልጅ ይዘሽ ። በጦርነት መሃል ተንገላታችሁ ድሬዳዋ ስትደርሱ ልጅ ስለሆንሽ ይህቺ ህፃን ፍራቻና ጭንቀት ውስጥ እንዳለፈች አልጠራጠርም። ከዚያም ወደ ሃረር ፣ ሃረር ላ ደግሞ አንቺ ታመምሽ ። ያንቺ መታመም ምን ያህል ብቻዋን ሆና የገጠማት ጭንቀት ቀላል አይደለም። በለጋ እድሜዋ ብዙ ቤቶች ጎበኘች ። ሁሉም ጊዜያዊ ቤት ነበር። አላውቃትም ስትል ጭንቀቱን ሽሽት ሊሆን ይችላል። ። አምጥተሽ ለሰው አስረከብሻት። ዩም ልጅነትሽ እና አቅም ማጣትሽን ነው የሚያሳየው። አንቺም ልጅ ነሽ። ካለእድሜሽ ልጅ አሳዳጊ ሆንሽ። ማንም ህፅን ትንሽ ልጆች ሊያሳድጉዋቸው አይችሉም። እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 месяца назад
እናት የሌለው ልጅ ባይሰርቅም ሌባ ነው ይባላል ታላቅ እህት የእናት ምትክ ነች ይባላል አንቺ የድሮ የቤት ልጅ ነሽ አደራሽን ተወጥተሻል እጅግ በጣም ያሳዝናል አይፈረድባትም የራስሽን ኑሮ ኑሪ ምርጫዋ ነው ተያት እናት አለም አሁን ሳይሆን ወደ ፊት ታመሰግንሻለች ተማር ልጄ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@altubeti7567
@altubeti7567 3 месяца назад
ገና ነች ኮ🥺14አመት ገና ነች ቢያንስ 20 አመት እስኪሆናት አብረው ይሁኑ እግዚአብሔር ያግዛቸው
@SemuSm-uy8vg
@SemuSm-uy8vg 2 месяца назад
ከቁጂናሽ ትህትናሽ መልካምነትሽ ቅን ልብ ያለሽ ሴት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 месяца назад
ሰላም የገኒ ቤተሰቦች ዛሪ 4 ተኛነኝ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️ ላይክ ሳያረጉ ማለፉ አይቻልም
@SadesSabeh
@SadesSabeh 3 месяца назад
ዥx. X ች , ዥ ዥ ፣፣ዥ xዥ c 😊
@user-bemin
@user-bemin 3 месяца назад
እስኪ እንስማ መቼም ታሪካችን ህይወታችን መዘዙ ብዙ ነው ወገን
@Samitrghh
@Samitrghh 3 месяца назад
ፖለቲካ ማለት ውሸት ነው ያላቹ ማነው ማይ ካድራ እራእያ ማይሎሚን አዲ ኳላ ማይፀብሪ ሁመራ በትግራይ ክልል የሚገኝ ደቡብ ትግራይ እና ምራብ ትግራይ የሚገኝ መሬት ነው በታሪክም ከኤዳቹ በህገ መንግስቱም በፊት የምትሉት አማራነ ን በአማርኛ እንማር ነበር አማርኛ ከፈለጋቹ ወደወለቃቹበት ወደክልላቹ ኢዱ ተባላቹ አማርኛ እደማንኛውም ክልል አንድ ሰብጀክት ይሰጣልተባላቹ አብይ ሲመጣ የናተ መንግስት መስሏቹ ልቡናቹ እያወቀ የኛ ነው ግግም አሁንም ልምከራቹ በውሸት ትርክት ሰው አታባሉ የአብይ ኳስ አትሁኑ ውሸት መቼም አያሸንፍም እንዲ አምታታቹ የሌላ ሰው መሬት ወስዳቹ ይሆናል ማንም ታሪክ አጥንቶ ሲደርስበት ማንም አይለቃቹሁም😅
@user-bemin
@user-bemin 3 месяца назад
@@Samitrghh ስለምድነው የምታወራው ድልብ ደደብ.
@altubeti7567
@altubeti7567 3 месяца назад
ባለፈው የላሊበላዋ ልጅ ለህቷ ስታዝን😥🥺 እሷም ታሪኳ እንደዚ ነው ግን ለምን ጠላቻቸው እቺ ሀራም እስቲ ፀበል ውሰዷት ቤተክርስቲያን ሰንበት ትምህርት ቤት ትግባ የድሬዋ አክስታቹ ራሱ ፀሎት ያስፈልጋታል ፀልዩላት ሀይሚ ግድ የለሽም ልጅቷ ፍቅር ነው ያጣችው ፍቅር ስጧት 😍ትመለሳለች እድሜ ነው
@TigestBelete-ty5bz
@TigestBelete-ty5bz 3 месяца назад
የኔናት አይዞሽ የማያልፍ የለም ፈተአሪ ይክስሻአል ደግመሽ ብትቀርብ ደስ ይለናል
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 3 месяца назад
አንዳንድ ቅዕን መሆን ለሰው ዋጋ ያሰፍልጋል 💔💔 እግዚአብሔር ይርዳሺ እህታለም 💔💔
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 месяца назад
ክፋ ሁኑ ቅንነት እድሜ ያሳጥራል
@WanishetBedane
@WanishetBedane 3 месяца назад
Ihet ye memaher Tesfaye getmany adamich ye ihetsh chigr yifatal egziabeher yirdash
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 3 месяца назад
እህቴ አሁንም ተማሪ ቢያስ ቢያንስ መፃፍና ማንበብኳ መቻል አለብሽ
@LeilaShamil
@LeilaShamil 3 месяца назад
ስወድሽ ገኒ❤❤ may allah bless you with your family❤❤❤ አይዞሽ እህት አላህ ያስተካክልልሽ...
@KonjitBerhanu
@KonjitBerhanu 3 месяца назад
አሁንም ማንበብና መፃፍ መማር ትችያለሽ።
@woinshetgatayebarkhdagenwo7895
@woinshetgatayebarkhdagenwo7895 3 месяца назад
የመግቢያ አርእስትሽን ብትቀይረመ መልካም ነው የጨነቀውና ግራ ለገባው መብትሄው ወደ እግዚአብሔር ሜጣት ነው ምናልባት ካንቺ ምክር ማግኙት ይቻል ይሆናል አንዳንዴ ልክን ማወቅ መልካም ነው እህቴ ከይቅርታ ጋራ
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ 3 месяца назад
ጀግና ነሽ በች
@user-bn2ev2bv8f
@user-bn2ev2bv8f 3 месяца назад
ስታምር
@nejatali7088
@nejatali7088 3 месяца назад
Anchi temiresh sew honesh new esan masitemar yemitichiyiw enji anchin stimari minaynet misale tihognatalesh?
@solomontessema9176
@solomontessema9176 3 месяца назад
Ganyea batame you have to save her and her sister's life she been through a lot please all Ethiopian and Eritrean people let's help this strong young women Gani I will doy part
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
@@solomontessema9176seriously? Zoro zoro limena? You guys should get embarrassed about this. You need to help her go to school. This is the biggest problem in Amhara culture so do that
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 3 месяца назад
እህት አንቺ አንዴንድ ስደት እህቴች የአረብ ሀገር ሴቶች ሀሳብ ነው የገልጥሽ ለእራስሽ ኑሪ ይህ ሁሉ የደገምሽላት እህትሽ ይሁን አክስትሽን ይህ አንቺ ኖሮ ህይወት አይኑሩም
@altubeti7567
@altubeti7567 3 месяца назад
የአደራ ልጅ ነች ደሞ ገና ነች 14 አመት ኮ🥺ሀራም ፍቅርና ፀሎት ይመልሳታል ትመለሳለች
@YonasYoni-wq9hr
@YonasYoni-wq9hr 3 месяца назад
አይዞሽ በርቺ
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 3 месяца назад
Geni please do video with Artist TG that is a so funny thanks 🙏 let us take break from such video! Thanks 🙏
@belayneshiseifu9265
@belayneshiseifu9265 3 месяца назад
ትዳር ይዛ በልጆች መባረክ ይሻላት ነበር አንች ለራስሽ ብትደክሚ ጥሩ ነበር እና ከመጀመሪያው ከድሬደዋ መውጣት የለብሺም ነበር እህትሽ ልጅነት ነው ምን ታቃለቺ 😔
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
She is not from Diredewa. She is from Gonder. People in Dire don’t have lifestyle like this… She is Amhara
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ 3 месяца назад
አሁንም መማር ትያለሽ
@homealawadhi2087
@homealawadhi2087 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@mistertekar8989
@mistertekar8989 3 месяца назад
የእኔ እጥ ነን
@nunu7353
@nunu7353 3 месяца назад
Bezhe zemen yemaymar ale? People in Amhara region are so behind on so many levels. They still eat from the floor using tree leaves 🍃, abandon their new borns, they do metet, etc etc.
@tekluayele3431
@tekluayele3431 3 месяца назад
ኧረ ገንየ እኔ ታሪኬን በ wats up like wer lihonegn newmeche new yemkerbew beterefe bertu lgn
@Tybatube
@Tybatube 3 месяца назад
ሰላም ገኒበሰላም መጠሽር. የገኒ ቤትሰበ ሰውዶች ቤትሰበ አረጉኒ❤❤❤
@EmuHiba-pv3wr
@EmuHiba-pv3wr 3 месяца назад
አሁንም ትችያለሽ ግተማሪ
@የወሎፋኖነኝ
@የወሎፋኖነኝ 3 месяца назад
😭😭😭😭😭😭😭
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 3 месяца назад
ከደጀን ባህር ዳአር በእግራችን ከባን ትላለች ምን አይነት ውሸት ነው
@MessiLekitu
@MessiLekitu 3 месяца назад
ደንቆሮ መጀመሪያ አዳምጥ እንደ አንተ አይነቱ እኮ እኮነው ሀገረ እሚበጠብጥ አናትህ ይበጥበጥና
Далее
ዋጋ የተከፈለለት ፍቅር መጨረሻ!
30:38