Тёмный

"እናቴ በር ላይ ጠብቂኝ..." አስገራሚ የመልካም ወጣት ምስክርነት AUG 11,2019 © MARSIL TV WORLDWIDE 

MARSIL TV WORLDWIDE
Подписаться 745 тыс.
Просмотров 396 тыс.
50% 1

#SUBSCRIBE
OUR YOU TUBE CHANEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 388   
@መዳኔበቃኝ
@መዳኔበቃኝ 5 лет назад
ይሄ የወጣቶች ፕሮግራም ባይቋረጥ ደስ ይላል ምክንያቱም ገና ብዙ ወጣቶች በየቤቱ ስንት ጉድ ተሸክመው አሉ ስለዚህ ሁሉም ነፃ መውጣት አለባቸው የተስማማ ላይክ ይግጨኝ
@elsaelsa6246
@elsaelsa6246 4 года назад
አውነት ነው 👍👍
@starsstars7179
@starsstars7179 4 года назад
@@elsaelsa6246 እውነትነው
@عالمالتقنية-ق8ف
@عالمالتقنية-ق8ف 3 года назад
Awo behone teru nw
@mihirette6953
@mihirette6953 3 года назад
Ewunet naw
@wesarweda2146
@wesarweda2146 5 лет назад
ሙስሊም ነኝ ግን ትምህርትህ ስርአትህ በጣም ደስ ይላል እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝውልህ
@jesusissaver737
@jesusissaver737 5 лет назад
Wesar Weda Jesus love you 😍 please don’t spend time receive jesus
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 лет назад
Bless you
@አባቴኩራቴመከታየክብሬአባ
እኔም ሙስሊም ነኛ
@jesusiswayjesusislifejesus1567
Wesar Weda mare tebarekuuuu Uuuuuufffffff Uuuuuufffffff
@solomonjab7848
@solomonjab7848 5 лет назад
'
@nebawotrekek785
@nebawotrekek785 5 лет назад
የአንድ ነብስ መዳን በሰማይም በእግዚአብሔር መላእክት ፊት ታላቅ ደስታ ነው ዮኒዬ ረጅም እድሜ ጤና
@bezasisay6692
@bezasisay6692 3 года назад
. Hi
@matyzeleke5954
@matyzeleke5954 5 лет назад
😭😭😭😭የናት ዋጋዋ ስት ነው ለናቶቻችን ከምንም በላይ ክብር እንስትዋጋ ከፍለው ነው ያሳደጉን 👏👏👏😘😘😘😘😘
@justblessed9358
@justblessed9358 5 лет назад
Ewenet new betam
@zhsuhshs8145
@zhsuhshs8145 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 лет назад
የኢትዮጵያ እናቶችን ያሳረፍክ የእስራኤል አምላክ ተባረክ እልልልልልልልልል በሉ የካሳ ዘመን መጥቶላችኋል እልልልልልልል በይ ኢትዮጵያ ዮኒ ቃላቶች የሉኝም ተባረክልኝ ዘርህ ይለምልም እወድሀለሁ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ይህየሰዉየ በጣም ነዉ የምወድዉ በዉነት ብዙትምህረት አለዉ 😭😭😭😭😭💔
@alemberhanu865
@alemberhanu865 5 лет назад
BETAM
@MayoshaTa
@MayoshaTa 2 месяца назад
እኔም
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew Месяц назад
EYESUS YEWEDHAL mengeste semay teflgalh???? EYESUS yemengeste semay megbiya ber new
@hinduyemane1018
@hinduyemane1018 5 лет назад
አማኝ አይደለሁም ሙስሊም ነኝ ነገርግን ትምህርትክ ብዙ ወንድም እህቶቼን ኢትዮጲያዊን እያዳነው እና ውንድሜ ዮናታ አላህ አምላኬ ይጠብቅክ ዘንድ ፀሎቴን አደርሳለው
@betelihembella3592
@betelihembella3592 5 лет назад
ወይ እናት ስንት ነው ዋጋዋ ክብር ለእትዮጵያ እናቶች ዮኒዬን ምን ልበል ብቻ ክብሩን ለእግዚአብሔር ትቸዋለዉ
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ዛሬ ለወንድማችን ድንቅ ስላደረክለት ልቡን ስለነካህ አመሰግናለው
@sebleseble5431
@sebleseble5431 5 лет назад
የኢትዮጵያ እናቶች እኮ ልዩ ናቸው😭እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ይስጣቸው ::ዮኒዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ🙏🏽❤️
@weuwzethiopia7623
@weuwzethiopia7623 4 года назад
አሜን የእውነት ነዉ ያኑርልን
@joomezmurtube657
@joomezmurtube657 5 лет назад
እኔ ምርጥ የምስራች አለኝ፦ የመዳን ቀን ዛሬ ነው፤ እንዲያውም አሁን ነው። "ኢየሱስ ይወዳችሃል" ከየትኛውም ሃይማኖት ሆናችሁ ይህን መልክት የምትሰሙት ሁሉ። ወደ ጌታ ኑ እንላችሃለን!!
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 5 лет назад
የኢትዮጵያ እናቶችን ያሳረፍክ የእስራኤል አምላክ ተባረክ እልልልልልልልልል በሉ የካሳ ዘመን መጥቶላችኋል እልልልልልልል በይ ኢትዮጵያ ዮኒ ቃላቶች የሉኝም ተባረክልኝ ዘርህ ይለምልም እወድሀለሁ ብሩክ ነህ
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 лет назад
ዘንድሮ ብዙ እናቶች የመሳቅ አመታቸው ነው ከጌታ በታች እድሜ ለዮኒ👐💓ክብር ለእግዚሐብሄር ይሁን Tebareku
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 5 лет назад
እንባዬን ጨረሳችሁት እንደዚህ ብዙ የተበላሹ ወጣቶች እንዳሉ ማን ይገምታል ?ዮናታን ተባረክ
@sareus6268
@sareus6268 5 лет назад
እኔ ክርሰቲያን ነኝ ስታስተምር ከልቤ ነው የሚሰማክ የምከታተለው በጣም አስተማሪ ነህ ዩኒ እወድሃለሁ እድሜ ጤና ይስጥክ"😍
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 5 лет назад
ጠላት ግን ሀሳብህ እቅድህ ምን ነበር እግዚኦ ትውልዱን ሁሉ ተብትበህ አፍዘህ አደንዝዘህ ግን ጌታ መሃሪ ቸር ደረሰልን ራራልን ተናጠቀን.
@ገረሙሽየሳጅንሔመዴልጅነኝ
ጠፍቼ ነበረ ያኔ በዛጊዜ ሙቶኜ ማረባ😢😢 ካንተ ተለይቼ እንዲው አልተውከኝም……🙏 ወንድሜ አንተ አንደኛነህ👏 ዮኒ ብርክ በልልኝ👏👏👍
@maryemitaye6294
@maryemitaye6294 5 лет назад
Yezemariwun sim nigeregn plss
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 5 лет назад
ጌታ ሆይ አንተ ፍቅር ነህ ስም ይባረክ የስንቱን ወጣት ሕይወት ተለወጠ ዮኒዬ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
@semuyazeru1220
@semuyazeru1220 5 лет назад
በለቅሶ እኮ ነው የማየው ኡፍፍፍ ዩኒዬ አንተን ለሰጠን ክብር ምስጋና ይገባው በፍቅር ሁሉን የምትመልስ አባት ነህ አባት እወድሃለሁ ኑርልን🙏🏻
@jesuschrist8298
@jesuschrist8298 3 года назад
ዮኒ ለምልም ተባረክ ዘመንህ ይባረክ የ5 ልጆች እናት ነኝ ያንተን ፕሮግራም ሳይ ዕንባዬን መቆጣጠር አልችልም ትውልድህ ይባረክ ወጣቱን በትምህርትህ ስታቀናው ተተኪውን ትውልድ ታድገኸው ለምድሩም ለሰማይም እንዲበቃ ስታደርገው ኢትዮጲያን እንደገና እየሠራሃት እንዳለህ ይሰማኛል ይህን ያደረገ የዘለዓለም አምላክ ይባረክ ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ ።
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 лет назад
ታናሽ ወንድሜ ልክ እንዳንተ ነበር አምሽቶ ሳይሆን አንግቶ ነበር የሚገባው እሱ እስኪገባ ድረስ እናቴ መኝታ ቤታን ዘግታ እኛ እንዳናያት ሳትተኛ ትጠብቀው ነበር እኔ አብሬያቸው አልኖርም ኑሮዪ ከሀገር ውጪ ነው ታዲያ አንዴ ቫኬሽን ሄጄ እቤት ውስጥ መኖሬን አላየኝም እናታችንን ብሽቅጥቅጥ እያደረገ ያናግራታል እሳም መልሳ በመለማመጥ አይነት ነበር ያንን ስሰማ ማመን ነበር ያቃተኝ ቀጥታ ሄጄ አንቄ ብገለው ሁላ ደስተኛ ነበርኩኝ ድምጼን አጥፍቼ ሚባባለትን ሰማሁ ለ2 ቀናት ምንም እንደማያቅ ሆኔ መከታተል ያዝኩኝ አባቴ እንካን እናቴን እንደዛ አያናግራትም ትንሹ ወንድሜ ግን $100 ብር ሰታው ይሄ ምን ያደርግልኛል ሌላ $200 ጨምሪ ብሎ ነው በትቢት ሚያናግራት እሱ ያለውን ካላደረገች እንደክፉ ባል ቁም ስቅላን ነው የሚያሳያት ይሄንን ሁሉ ነገር አላቅም ነበር ከዛ የማየው ነገር ሁላ ከአቅሜ በላይ ሆኖ ከሌላኛው ወንድሜና ከሁለት የአጎቶቼ ልጆች ጋር ተነጋግረን እናቴ በሌለችበት አስረን ገረፍነው በጣም ጎድተነው ስለነበር ሆስፒታል ተኛ እናታችንንም ማታ ሰክሮ ደብድበውት ነው ብለን አልናት አጋጣሚ እሱ የተኛበት ክፍል አባታን ልታስታምም ከምትመላለስ ልጅ ጋር ፍቅር ጀመሩ አረገዘች እሳ በ17 እሱ በ21 አመቱ ልጅ ወለዱ አሁን ልጃቸው 6ወር ሆኖታል ያደረኩት ነገር ጥፋት ቢሆንም እናቴን እምዪን ቀና ብሎ የሚያይ ሰው ደስ አይለኝም እናት እኮ ናት መተኪያ የሌላት እኔና ታናሼ ግን እስካሁንም አንነጋገርም የልጁ እናት ስልክ ላይ እደውላለሁ እሱን ግን አላናድረውም #እባካችሁ የፈለገው ይሁን የሀገር ቤት እናቶች በምንም የኑሮ ደረጃ ላይ ቢሆኑም ልጆቻቸው ወተው እስኪገቡ ድረስ ምን ይገጥመው ይሆን እያሉ በስጋት ሚጨነቁ ናቸውና አናሳዝናቸው
@jijinewjijinew3642
@jijinewjijinew3642 4 года назад
የሚገርም ታሪክ ነው.
@fancycakesbyselam
@fancycakesbyselam 4 года назад
Ebakehen yalefew alfowal yekerta teteyayeku. Fikir hulun yashenifal.
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 3 года назад
አዎ ምክሩም ልክነው በእናት ቀልድ የለም ግን ለአንተብዬነው በሰዓቱ የመታሁክእናም ይቅርታ መጠ ያየቁም አሪፍነው ታናሽ ወንድምም ቢሆን ልጅነት ይዞት ሊሆን ስለሚችል ይቅርተባባሉ የግሌ አስተያየት ነው ተባረኩ
@የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነዉ
ዮኒ ለምን ሙሉ ት/ት አትለቅልንም የሠው ምሥክርነት እየሠማው በእንባ እየታጠብኩ ነው #የምታሥተምረውን ሁሉ ብትለቅ ካለሁበት 1እርምጃ እንደምሄድ 100% እርግጠኛ ነኝ ጌታ ዘመንህን ይባርከው😍😍😘😘😘
@uvibzeuzokdlalela401
@uvibzeuzokdlalela401 3 года назад
Yonii zamani yibarak❤❤
@hasenaniges2338
@hasenaniges2338 5 лет назад
በቅድሚያ እግዛብሄር ይባረክ ነብይ ዮኔ ዘመንህ ሁሉ እግዛብሄር ይባርከው🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hamodezoz6892
@hamodezoz6892 5 лет назад
አሜን እውነት ነው
@kidimengs5134
@kidimengs5134 5 лет назад
ይገርማል የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ያንተን ፕሮግራም መከታተል ከጀመርኩ ቆየው ይገርማል ይደንቃል ወጣትን በአግባቡ ይዝሀል ህይወቴን ውስጤን ተነክቷል ከምር እየተማርኩብህ እገኛለው ተባረክ
@senaityemanne422
@senaityemanne422 5 лет назад
Kidi Mengs Tebareki
@faskabogale9286
@faskabogale9286 3 года назад
ዮኒ ጌታ ይባርክ የአባት ፀጋው ይብዛልክ ቅዱሳን ዮኒ ወድአለው/ሻለው ስል ልክ እደእኔ ፍቅርን የተማረ በላይክ ዪግለፅ
@ደሴ
@ደሴ 5 лет назад
አበ አንቴ እኮ ፍቅር ነክህ ዮኒዬ ተበረክህ ዬትወልድ አበትህ በሁሉምህ ነገር በጎንህ እቆመለዉ ጌታ በረደንህ መጠንህ አይዞይህ
@tigistberu2947
@tigistberu2947 3 года назад
ዮኔ ቃላት የለኝም ተባረክ ጌታ ኮነው🙏🙏🙏
@አንተያልከውይሁንጌታዬ
እጄን ባአፌ ጭኜ ከመገርም ውጪ ምንእላለው እግዚአብሔር ስም ይባረክ ለዘላለም
@zabibazabiba5823
@zabibazabiba5823 5 лет назад
እንኳን ለይቅርታው ቀን አደረሰህ እናትህ በህይወት አለችልህ ተባረክ አንተና ዮኒ አንደኞች ናችሁ
@hjfhanalhff9128
@hjfhanalhff9128 5 лет назад
አይዞህ ወንድም የምህረት አምላክ ደርሶልሀል አልመሸብህም ትክሳታለህ እናትህን ሰይጣን ድብን ይበል ዮንዬ ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@eeww1096
@eeww1096 2 года назад
ዮን እግዝአብሔር ዘመንን ይባርክ እውዳለሁ ተባረክ
@genetxyz3369
@genetxyz3369 5 лет назад
አሁን እሄን እየየን እግዚአብሄርን እና ዮኒን የማያመሠግን ክፉመንፈሥያለበት ሰው ነው አቦተባረክ በብዙ!!!!
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 5 лет назад
እድሜህይርዘም ጥሩሰውነህ እኔግን ሙስሊምነኝ ግን እከታተለሀለሁ
@sisaysilashi3406
@sisaysilashi3406 5 лет назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ያንተ እናት በጣም እድለኛ ናት ምክንያቱም የምትወደው ልጇ ተመልሷላት ላይወጣ እቅፏ ውስጥ ሰለ ገባ ብዙዎቹ የልጆቻቸውን መመለስ እየናፈቁ ሂወታቸው አልፏልና እንኳን ተመለስክ ጌታ ክብሩን ይወሰድ
@adisalemayehu9636
@adisalemayehu9636 2 года назад
ኢየሱስ ፍቅር ነው እሱ ሁሉም ይዎዳል ሕይዎት መንገድ ያስተምራል ክብር ይሁን
@አባቴእየሱስነውእግዚአብሔ
Uuuufff ጌታ እኮ መልካም አምላክ አባት ነው እግዚአብሔር ለ እናቶች ቀን አመጣላ ችው ዮኒዬ ተባረክ ሌላ ምንም አልልም ፀጋውን ጌታ በእጥፍ ያብዛልክ
@marryhabibi7230
@marryhabibi7230 4 года назад
😭😭😭እግዚአብሔር ይባርክ
@salamsalam5450
@salamsalam5450 4 года назад
የወጣቶች ፕሮግራም ደስ ይላል ተባረክህ
@sarawolde2790
@sarawolde2790 5 лет назад
እናት እናት እናት እማይዬዬዬዬ ኑርልኝ ለዘላለም ከእኔ እድሜ ቀንሶም ጌታ ላንቺ ይጨመርልሽ። እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ለወጣቶች ብቻ ሳይሆን ለናቶችም ስለደረስክላቸው ተመስገን ዮኒዬ ውድ ስጦታችን ተባረክልኝ
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 лет назад
እናቶቻችን ረጅም እድሜ እና ጤና
@misternew7048
@misternew7048 5 лет назад
I am a mother of two! I am so thankful for all ethiopian moms. Who have unconditional love to their families.
@kidisttekilu
@kidisttekilu 5 лет назад
ውንድማችንን.ዮኒ.አንስቶ.ያገኝቹሁ.ጌታ.ይባራክ.ሁላቹሁም.ተባራኩ.ውድድድ.ነው.ማርጋቹሁ
@tirudej
@tirudej 5 лет назад
የኢትዮጵያን እናቶች 😊 እንባ ልታብስ ዮኒን ያስነሳህ እግዚአብሄር ክበር🙏👍🙏
@سسعيد-ظ8ب
@سسعيد-ظ8ب 4 года назад
ዬናታእወድሀለዉ ጤናና እድሜ ይስጥህ
@KhvhSfhknk
@KhvhSfhknk Месяц назад
Ena paxney gni yonye tmerty baxmnwo mnfkwo egezabyerye ymasgni tabrki 🎉🎉🎉❤❤❤❤WOW
@emmanuelhope4917
@emmanuelhope4917 5 лет назад
አይዞክ እናትክ በህይወትአላቺ ትክሰተለህ ረጅም እድማዕ ለእናቶቸቺን
@هلانورتثو
@هلانورتثو 5 лет назад
እኔ ሙስሊም ነኝ እነዝወጣቶች መርዳት አለባቸው መንግስት እርዳታማድርግ አለበት ግፍ ብል ስራ ማመቻቸትአለበት
@israelisrael3670
@israelisrael3670 4 года назад
አረ ኡኡ በለቅሶ ፈንድቼ ልሞት እኮነው
@rabiwoloyawa8568
@rabiwoloyawa8568 5 лет назад
ወላሂ።ውስጤን ነው ሚነካኝ የዚህ ሰው አነጋገር እረጅም።እድሜና ጤና ይስጥህ
@frozenletltgosing4607
@frozenletltgosing4607 5 лет назад
ዮኒ እድሜክ ይርዘም እውነት ለወጣቶች የመጣህ ቃል ይለኝም ምን እደምልህ ስታስተምር አይ ቼክ ወይም ስም ቼክ አይደለም ግን በምስክርነት የማይው አንዳንዴ የራሴን ውስጥ የሚነግሩን ይመስለኛል እኔም በስደት ላይ ነኝ ____ እናም እስቲ ፀልይልን ዮኒ እድ ስልክህ ሃይማኖቴ ሆኖ አይደለም ግን ከሁሉ በላይ ሱሴ አሁን አንተ ሆነህል ማታ ካላይሁ ትምህርቱን ካላዳመትኩ አልተኛም መልካም ስው ይባርክ የኔ ሱስ ዮኒ ነው እኔም በማዳመጠ ተቀይራለሁ እንወድሀለን ዮኒ ቻው
@AbbeeTaariku
@AbbeeTaariku 5 лет назад
JESUS IS lord Hoooo God is Change life &Love GBU Yoni man of God❤❤💪 🙏🙏 thanks to God for All Brother & Sister😢😇🙏🙏
@zedbar7
@zedbar7 5 лет назад
የኔ ውድ ወንድሞች ዛሬ ሰይጣንን በክርስቶስ አሸንፋችኃል ዮንዬ የኔ አንደኛ ስፋልኝ ለምልምልኝ አንተ ልዩ ነህ ይብዛልህ በህይወትህ ዘመን ሁሉ መከናወን ይሁን ሳቅ ካንተ ዘንድ አይጥፋ የኔ ልዩ ውድድድድድ አንተ የክርስቶስ ጀግና ነህ
@raida5820
@raida5820 3 года назад
መልካም ወጣት ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ዮኒ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ
@Yafet88
@Yafet88 5 лет назад
እኔ ምንም ልል አልቻልኩም ጌታሆይ ስምህ ይባረክ ክብሩን አንተ ውሰድ የኢትዮጵያ እናቶች ዘንድሮ የሳቅ አመታቹ ነው ለሰይጣን ደሞ የውርደት አመት
@sabagirma5810
@sabagirma5810 5 лет назад
Yoni you are General of heaven you are our gift,bless you forever God bless ETHIOPIA 🇪🇹 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemberhanu865
@alemberhanu865 5 лет назад
AMEN AMEN
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
ዬንዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጌታ ባንተ ተጠቅሞ ብዙዎችን ከሞት ታድጎዋል ተከናወን
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
ይቅርታ እኔም የማሳድገው ልጅ አለኝ የት እደሚደርስ አላውቅም ግን ይሄ ፀጉር ማጨባረር ስጠላው ወጣቶች እባካቹ ፀጉራቹን አታጨባሩ ወንድማችን አይዞን ጌታ ደረሰልህ እናትህን የምታሳርፍ ትሆናለህ እኔን እህትህን
@grandlebanon455
@grandlebanon455 4 года назад
Amennamennnnnnnnnameennamennnnnnnnnn
@Mangi123-yj8ct
@Mangi123-yj8ct 4 месяца назад
Limlem,miderita,laye,yoniye,ewudaline!!!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 лет назад
ጌታ እኮ ነው 🙏😢😢 ዮንዬ ጌታ ይባርክህ ሁሌም ቢሆን የበደልናቸዉን ይቅርታ ሳንጠይቅ ደግ ያደረጉልንን ወዳጆች ሳናመሰግን እቺ ቀን እንዳታልፍ 🙏🙏እግዚአብሔር አላማችንን እንዳንስት ይርዳን 🙏😢ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏
@jesusmydadjesusislordnursa9632
እግዚአብሔር መልካም ነው
@tikiklrenato2161
@tikiklrenato2161 5 лет назад
Amen amen amen amen wengali yeshnfali
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 5 лет назад
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ዘበናቹን ይባርክ
@danielseiweni7384
@danielseiweni7384 4 года назад
what a great anointed mighty man of velour a man of God with youths gathering to empower New Joshua's generation crossing over promises land of Canaan - I am a Papua New Guinean a small Nation of Black People listening but a mother is barrier to me but same God is ministering right around our global community
@danielseiweni7384
@danielseiweni7384 4 года назад
only mother tongue is a barrier to me but I can feel God is using this Prophet ministering the youths in Ethiopian community
@ethiopiaethiopia2721
@ethiopiaethiopia2721 5 лет назад
እኔ ምንም አልማዝ እንቁ ቢኖሩም ከፍተኛ ከሆነው ከይቅርታ ጋር አላወደድርም ከሁን በኋላ ዮኒዬ እውነት እጂግ ጉሩም ሰው ነህ እኔም ብዙ ተላወጥኩ ቡሩክ ሁን
@antonybanda9591
@antonybanda9591 3 года назад
Ameeen ameen ameen god bles you i receive
@kenakenayakenakenay3587
@kenakenayakenakenay3587 4 года назад
ዬኒዬ የምድሬበረከት ተባረክ
@መዲይየመዳሕኒየአለምልጅነ
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ተባርክ እድሜ ከጤና ጋር ያብዝልክ
@Nahom164
@Nahom164 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን ዮኒ ዘመን ይባረክ !
@mimiabosabha1382
@mimiabosabha1382 4 года назад
Amen amen
@zewdneshmegersa7909
@zewdneshmegersa7909 Год назад
ትችላለህ ዮንዬ ተባረክ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 5 лет назад
ኦ አንዳዴ ዩኒ ምስክርነቱን ሳይሁን እራሳቸውን በጣም እየወቀሱ የበደሉት ያጠፎት ጥፋት እየከበዳችፕው ሲናገሩ ቅር ይለኛል ግን የነሱ እደዛ መሁን ለኛም መታረም መንገድ ይከፍትልናል እና ተባረክ ምክር አለችኚ ግን እሷን ለራስህ ነው እምነግርህ ተባረክልኚ ዘመንህ ይባረክልኚ
@ሁሉምበርሱሆነ-ፀ1ቸ
ዩኒ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እኔ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ውስጤ ብዙ ተናግሬ የማልጨርሳቸው ሰው ያሳመመኝ ህመም አለ ባስታወስኳቸው ቁጥር እራሴን እጠላለው ለሰው ክፊ ሆኜ አላቅም ግን ውስጤ ህመም አለ
@እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ
ሮሜ ምዕራፍ 5ቁጥር 6 9 ገና ደካሞች ሆነን ሳለ እግዚአብሄሔር በወሰነው ጌዜ ክርስቶስ ስለ ኃጥአተኞች ሞተ በጻድቅ ምትክ ሆኖ የምሞት ሰው ማግኝት በጣም አስቸጋር ነው ሆኖም በደግ ሰው ምትክ ለመሞት የሚደፍር ምናልባት ይገኝ ይሆናል ነገር ግን እኛ ኃጢአተኞች ሆነን ሳለ ክርስቶ በእኛ ምትክ ሞቶአል ይህም እግዚአብሔር ለእኛ ያለው ፍቅር ምን ያህል ታላቅ መሆኑን ያስረዳል ወንድሜ ኢየሱስ ዛሬም ይወድሀል እንኩዋን ወደ አባት ቤት ተመለስክ ዮንዬ የወንግል አርኛ እግዚአብሄር ዘመንክን ይባር🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sa-fs2yz
@Sa-fs2yz 5 лет назад
አቤቱ የአለሙ ጌታ መደሀኒአለም ለኔም ወንድም አይነ ልቦናውን አብራለት
@ብርሀንይሁን
@ብርሀንይሁን 5 лет назад
በአንተ ከሺዎች የሚበልጡ ይቀየራሉ አሜን አሜን ተባረክልኝ
@zinawudargie7400
@zinawudargie7400 4 года назад
ዬንየ በጣም ደሰ የሚል ት/ት ነው ሰላምህ ያብዛልህ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@ruthmisgun8792
@ruthmisgun8792 5 лет назад
Yone ante Feker neh ewnet ye selam yefker abat egzabher selamhen yabzaw bertalen
@ThE_ReNGoKu.
@ThE_ReNGoKu. 5 лет назад
እግዚአብሔር ልክ እንደ ያእቆብ የዘላለም ያድርገው መለወጣችሁ! ክፉ አይንካችሁ" 🙌🏾
@jfjgfjfdhdjfjfigyd36
@jfjgfjfdhdjfjfigyd36 5 лет назад
Yoniye sal hulu geta yebark anetenm geta abezto yebarkeh bertalen le Ethiopia wexatoch uuuffff wene desssss sile Yoni weded newu yemadergeh ene hulun eketatelawu gen ande qen emaxalwu Yoniye tebark❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meditationminutes985
@meditationminutes985 5 лет назад
Pastor please continue your program I cry everyday watching your program. I didn’t know Ethiopian youths and parents are going through so much pain, from your neighbors 🇪🇷🇪🇹 God bless you you all 🙏
@babyboaztv320
@babyboaztv320 4 года назад
How I wish I could help. But someday somehow God will do that🙏🙏😭
@dawitmercy5428
@dawitmercy5428 5 лет назад
mikiye yesefere lij tekeyirek silayew des bilognal yoniye tebarek
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 3 года назад
Ufffweye ljichi mene lhunelachu akeme yalwe fetati ymarachu yoni ylejochachne balewrleta nhe egzabhere ybarekehe 👏👏👏👏👏😭😭😭ine ortodox nge anete jigena nhe tbaerkelege lji
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 лет назад
አይዞህ ወንድም አሁንም አልረፈደም አሁን መልካም ወጣት ነህ ዮንዬ ተባረክ
@adielmeka6388
@adielmeka6388 5 лет назад
ዋው እየሱሰ የፍቅር አባት ዩኒዬ ጌታ አብዙቶ የባረክ ❤❤❤❤❤❤❤👈
@azibmolabbb617
@azibmolabbb617 5 лет назад
መልካም አምላክ እኳ ነው ያለን በውነት ወንድሜ አይዞህ አንደኛ ነህ ዩኒየ የኔ መልካም
@ትዕግስትየኢየሱስወታደር
ወይኔ ዘንድሮ😢😢😢ጌታሆይ ተመልሰዉ ይቅሩ እርዳቸዉ😭😭
@solf2000
@solf2000 3 года назад
ጌታ መልካም ነው።
@jesuslord6097
@jesuslord6097 5 лет назад
Yoniyee tebarek
@ኢየሱስያድናል-ጀ2ጨ
አበባዎቻችን 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
@bizuayehual6946
@bizuayehual6946 5 лет назад
እግዚአብሔር ፍቅርነው በውነት እባየን ነው የጨረስኩት ወድሜ በጣም እወድህ አለሁ
@ደሴ
@ደሴ 5 лет назад
ወ ይልጅሄ እኩየ አዪዞ አረፈደምህ ልጄሄ
@uaeuae4865
@uaeuae4865 4 года назад
ዮንየ እግዚአብሔር እዲመህን ቤምዲር ላይ ያርዝም አመን 🙏🙏🙏🙏🙏
@NadeemNadeem-tp4eg
@NadeemNadeem-tp4eg 5 лет назад
ዘንድሮ እናቶች አላህ ዱአቹ ሰምቶአል ዮኒ እድሜና ጤና ተመኘሁልህ ለኔም ዱአ አርጉልኝ ።
@soliyanaalebachew
@soliyanaalebachew Месяц назад
EYESUS YEWEDHAL mengeste semay megbat yemichalew be EYESUS bemamen new
@asnakeshewaseyasib2284
@asnakeshewaseyasib2284 5 лет назад
ዮኒ እግዚአብሔር ያበርታክ ወንድሜ
@keyamfahed8462
@keyamfahed8462 5 лет назад
በርግጥ ለብዙሆች መምህር ነህ ብዙ ሰው ባንተ ይድናሉ
@amanisiyadi3244
@amanisiyadi3244 5 лет назад
Amen neby nek anat leljuwha tebay nat anatekin asdestat bate adtkora adrgat demo taregatalek
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ
@ፍቅርፍቅር-ነ8ሐ 5 лет назад
የኔ ቆንጆ እኔንም እግዚአብሔር ደረሰልህ
@namiyahailu9348
@namiyahailu9348 3 года назад
Egzaber kemayalq bereket ybark
@namiyahailu9348
@namiyahailu9348 3 года назад
Tebarej
@sarahdubale2021
@sarahdubale2021 5 лет назад
እድለኛ ነህ ወንድሜ እናትህ በህይወት አለች አረፈደብህም.
@fibentwilde1842
@fibentwilde1842 5 лет назад
Getahoy temesgen 🤲🤲🤲🤲😇😇😇 yoni tebarek ewneta abat neh
Далее
Офицер, я всё объясню
01:00
Просмотров 2,4 млн
🎙ПЕСНИ ВЖИВУЮ от КВАШЕНОЙ
3:05:21
"ፍቅር ነህ " worship song 02. Aug 2019
7:02
Просмотров 1,2 млн