Тёмный

እናቴ ጋር ሄደን እበሩ ላይ ስንደርስ ፍራን አኩረፋልች 😭 

Подписаться
Просмотров 52 тыс.
% 2 655

Развлечения

Опубликовано:

 

22 июл 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 565   
@samerahs9922
@samerahs9922 Год назад
እስኪ ዱአ አደረጉልኝ አላህ ያስብኩትን አሳክቶ ከልጆች ጋር እንዴ ገነኝ ስደት በቅችሁ ይበልንን
@tayuba1015
@tayuba1015 Год назад
አብሽሪ እህቴ አላህ በሰላም ያገኝሽ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ 😥😥
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
አብሽሪእህትነት አላክ ያሠብሽዉን ሁሉያሳካልሽ
@modinaibrahim685
@modinaibrahim685 Год назад
​አበሸረ እህቴ አላህ በሰላም በለም በጤና ከልጆችሽ ጋር ያግናኛሽ
@FatimaFatima-gd5nc
@FatimaFatima-gd5nc Год назад
አላህ ያሳካልሽ ካሰብሽው በላይ እሱ ያሳካልሽ ውደ ለእኛንም ይደብልቀን
@samerahs9922
@samerahs9922 Год назад
@@FatimaFatima-gd5nc አሚን አሚን እህቴ አላህ ስደት በቅችሁ ብሎን በሀግራችን ላያ ያኑርን ከቤተስቦችችን ጋር
@merem2420
@merem2420 Год назад
እሙ ሰኪና ኸለስ ሹሀዳ ማኩረፍእስከመቸነው ይቅርታ አድርጊለት ወንድም የለሽም እዴ😢 ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋም ይቅርታ ተባብለው ቪዶ ይስሩልን የምትሉ በላይክ👍👍👍👍
@ademendire2080
@ademendire2080 Год назад
ለኛ ይምሠልነዉያኮረፈችዉ
@mawaysh
@mawaysh Год назад
​@@ademendire2080😂😂 ደምሪኝ እማ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Год назад
እር ሠሚራ ፍታበይ የምን ማኩርፍ ነዉ ኩሪፊያ ጡሩ አደለም
@kadeiyh9651
@kadeiyh9651 Год назад
እደተቦጠጠችነው አትሻብኝ
@user-wu8lt3dk5j
@user-wu8lt3dk5j Год назад
ስታሥጠላ ስታኮርፍአትሻብን
@add9654
@add9654 Год назад
ያንን ያልሽውን ምክርሽን አልተገበረውም መስል
@zanazana3211
@zanazana3211 Год назад
​@@user-wu8lt3dk5jአትሻብን ወላሂ😅😅
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
እራቷን አላቀማመሳትም መሰል ፈጣሪየ ሆይ እረ እኔ አያስችለኝም😂
@moonamohammed8752
@moonamohammed8752 Год назад
ሠሚራ ፈታ በይ ባልሽ ነዉ ጭቅጭቅ ይቅርብሽ በሀላ እንዳይቆጭሽ በስነስርአት ኑሪ ባልሽን አክብረሽ ኑሪ
@gfffggf4194
@gfffggf4194 Год назад
ባልና ሚሢት ሆኖ የማይጣላ የለም ሆኖም ከታረቁ ማኩረፍ ጥሩ አደለም በተለይ ለኛ ለሙሢሊም ከሦሥት ቀን በሗላ ኩሪፊያ ጥሩ አደለም በተረፈ አብሽሩልኝ❤❤❤
@NjVip-dt3ft
@NjVip-dt3ft Год назад
በትዳር ውስጥ አንዳንድ ጊዜ ያጋጥማል ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 Год назад
ስው ሁኖ እማይጋጭ የለም ዋናው መታረቃችሁ ነው ወላሂ ስለታረቃችሁ ደስ ብሎኛል ለልጆቻችሁም አንድ ላይ ስትሆኑ ነው ጥሩ የሚሆነው❤❤❤❤
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Год назад
ባልና ሚስት ሁኖ እማይጣላ የለም በትንሽ በትልቁ አታኩርፊ ሰሙ ዳውድም ለሁም ነገር ሶብር ይኑር ለመማታት አትቸኩል ተራርቃችሁ ላትራራቁ ❤
@areazz1754
@areazz1754 Год назад
ስታኮርፉ ደሞ😮😅
@user-bl9cw7bm8o
@user-bl9cw7bm8o Год назад
@@areazz1754 ምን 🤔
@mozaalshkaili4015
@mozaalshkaili4015 Год назад
ስለታርቃቹ ደስብሎኛል 🥰🥰🥰🥰🥰
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደምሪኝ ውዴ
@madiinobashiir114
@madiinobashiir114 Год назад
ሰሙ ፈታበይ እህቴ ዳውድ ምርጥ ሰው ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ❤❤❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r Год назад
ተፈታኝ ተማሪ የፈተናው ቀን እሰኪደርሰ ያጠናል ይጨነቃል እንቅልፍ ያጣል እንዳንዱም ጥያቄዎቹን አስቀድሞ ቢያውቅ ደሥታውን አይችለውም የሚገርመው ግን የዋናው የጭንቁ ቀን (የቂያማ ቀን)ጥያቀዎች በቁርአን ተነግርን ሳለ ዝግጅት አለማድረጋችን ። አጂብነው እኮ ወላሂ የኛ ነገር!!!ፕሮፋይሌን በመጫን እባካችሁ እንዳታልፉኝ እህት ወንድሞችየ😭😭😭ሁላችሁም
@NserssTyoub
@NserssTyoub Год назад
ቆይ ምንድናው ይህን ያህል ማላፍላፍ ቲሽ ላምስትህ ቦታይኑርህ ቪዲዬ ኣጥፍታህ ኣናጋግራት ኤጭጭጭጭ ኣረ ባኣላህ ብርርርርርር ብላቹ ጋማናቹን ውልቅልቅ ኢጭጭጭ ቃባቶ ባይታሳር
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 Год назад
ትንሽም ቢሆን ስጦታ ግዛላት
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ፍሬኑን ያዝ እልቅ በዉሉ ትታረቃላችሁ እርቁን❤❤❤❤
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ. አልጋ ያስታረቅን አላለም 😅😅😅😅. የማን ጋደኛ ነህና ነው. የጀማል ጋደኛ አይደለህ 😢😢. ሰሚራ አማች ቤት ስኬድ ፋ ብለሽ ሂጂ አሁን የለበሽው ቢጃማ ቤት ውስጥ የሚለብስ. እራስሽ ተከባከቢ እራስሽ አትጣይ. እሽ ውዴ. ❤❤❤ እኔ እራሱን የሚጠብቅ ሰው ደስስ ባለ ትዳር.
@ryytrtty5114
@ryytrtty5114 Год назад
መታረቃችሁ መልካምነዉ በየቤቱ ብዙ ችግር አለ ችግራችሁን ከካሜራ ጀርባ አድርጉት እሙ ሰኪና ደግሞ ከይቅርታ በላይ ምንም ነገር የለም ጥፋቱን አዉቆ ይቅርታ እየጠየቀሽ አትበሳጪበት ,,አችን ስለሚወድሽ ለልጆቹ ሲል ነዉጂ ዘወር ማለት ይችላል እናም እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ እህቶ
@Apple-rh2re
@Apple-rh2re Год назад
ዳውድኮ መሸአላህ የሠው ምክር ይሰማል ተሥተካክሏል አችደሞ አታኩርፊው ፈታበይለት ካለባበሥሽ ጀምረሽ አሁን ሁለተኛ ሚሥት ላግባ ቢልሽ ያዙኝ ልቀቁኝ የው የምትይው
@user-dx8wr9ri7c
@user-dx8wr9ri7c Год назад
ይቅርታ ትልቅ ነገር ነው ተበድሎ ይቅርታ ከተባለ ሙሥሊም ይቅርታውን መቀበልነው
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደምሩኝ ውዶቸ
@meserettadesse3340
@meserettadesse3340 Год назад
ይሄ ሙሰሊም ክርስቲያን አይልም የሰው ልጂጸበዲሎ ይቅርታ ሲጠይቅ መቀበል ሰው መሆን በቂነው
@user-zk7tz9eu8l
@user-zk7tz9eu8l Год назад
እህቴ እየሸቀሉባችሁ ነው እወቁ የዋህ ናችሁ
@layelaalayelaa6282
@layelaalayelaa6282 Год назад
ሰሙዬ እንግዲህ ቁጣ በቃ ወዴ ስለታረቃቹህ በጣም ደስስስስ ብሏኛል ወላሂ❤❤❤❤❤❤❤❤
@makamohamed3279
@makamohamed3279 Год назад
ዋው ማሻአላህ እሙ ሠኪና ጋር እንኳን ብቅአላችሁ ካሣ ደሞ ይገባታል ግዛላት
@gshszhhs3136
@gshszhhs3136 Год назад
አልጋላይ አላለም. እውነትነውኮ. ግንወላ❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@AsAs-dz6tn
@AsAs-dz6tn Год назад
አራ ታራለች ለመነኘዉ እኳን ደስ አለቹ ።አሁን ብታኮርፍም ማታ አልጋ ለይ ትታራቀለቹ ማቼም በልጋ ጨወታ አጨክንም በሱ ምን ይጨከነል
@amaamm4497
@amaamm4497 Год назад
ልጅቱ ደብሮታል ወደ መዝናኛ እና የስነ ልቦና ባለሙያ ውሰዳት ሚዲያ ላይ ባታቀርባት ይመከራል
@user-nf6ur7pi1e
@user-nf6ur7pi1e Год назад
ስለታረቃቹሁ ደስ ብሎናል ኡም ሰኪና በትዳር ላይ የማይጋጪ የለም ያለፈውን ትተሺ ወደፉት ለልጆችሺ ስትይ ይቅር ብለሺ ደስተኛ ሁኝ
@user-uk9ne7kw5o
@user-uk9ne7kw5o Год назад
ኡሙ ሰክን ዋለህ አተኩሩፊ ልቢስሽም ቀይር ፈዋ በይ ሀቢበት 🌹🌹🌹 ደዉዱ ጠክር
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
ታይእሙሠኪናየ አትስደቢዉ አታኩሪፊ እደትአሥቻለሽእኔማኩረፍአልችልምወላሂ
@mlokm1938
@mlokm1938 Год назад
ሰሚራ አትመናጨቂ ማኩረፍ በቃሸ ፈታ በይ ምነው አበዛሸው 🥰🥰
@Sadiya-x4o
@Sadiya-x4o Год назад
ምነው ደህና ልብስ አትልብስም ወይ
@alnasr9224
@alnasr9224 Год назад
ሰሚራ ደህና ልብሰ ለብሳ የምትመጣበት ቀን ናፈቀኝ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@sebrinatube
@sebrinatube Год назад
ክክክክክክክክ
@user-pf6bh2du6w
@user-pf6bh2du6w Год назад
😂😂😂😂😂
@gyt129
@gyt129 Год назад
ክክክክክክክክ
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Год назад
ኧረውነሽነው😂
@GshGseh
@GshGseh Год назад
😎😎😁😁😁😁
@user-hj8nc4nh3z
@user-hj8nc4nh3z Год назад
ባልና ሚስት የዋህ ነችሁ❤❤❤❤
@mawaysh
@mawaysh Год назад
ደምሪኝ እማ
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt Год назад
ኧረ ተይ ሠሚራ አታኩርፍ ዳዉድ ጡሩልጅ ይመሥላል አላሁ አለም አታኩርፊ መቀያየም ያለነዉ ይቅርታ ታለሽ ኸላሥ አላህም ይቅር ባይን ይወዳል ሥለዝህ ቂም አትያዥ
@MadenaAyalu-gg4ms
@MadenaAyalu-gg4ms Год назад
እኳን ታረቃችሁ ደስ ይላል ፍቅራችሁን አላህ የብዛላችሁ ውዶቸ
@mbet1840
@mbet1840 Год назад
ሰሚራ ጎበዟ ጠካራዋ ሳቅሽ ናፍቆኝ ነበር ዛሬ ደስ ብሎኛን ዳውድ ምርጥ ሰው ነህ ስታጠፋ ስንሰድብህ ስንመክርህም ትሰማለህ
@naiman9862
@naiman9862 Год назад
አወ ሰሚራ እራስሽን ጠብቂ ቆጆ ልብስ ልበሺ ❤❤❤
@seada996
@seada996 Год назад
እሙሠኪና ግንኩር ፊያጡሩደለም😢😢😢3ቀን ብሀላ በዛላይ ባልሽነዉ የልጆችሽ አባት ክብርይኑርሸ በተረፈ እወዳችሁለሁ❤❤❤❤
@dghhh-pu3je
@dghhh-pu3je Год назад
ሰለታረቃቹሁ ደስብሎኛል ሰሙዬ አታኩርፊ ባልናሚስት መጣላት ያለነዉ ዳወዲም ሶብርይኑርክ በተረፈ አላህይጠብቃቹህ ከነቤተሰቦቻቹህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-wv8yn8zn2x
@user-wv8yn8zn2x Год назад
ኮሞች አላዉቅም ግን ከኮመንቶች እንዴተረዳሁት በልጅቷ በጣም ትቀናላቹህ አላህ ይድረስላቹህ ባልና ሚስቶቹ ዳዉድ ማንንም እዳትሰማ ኮመንተሮችም አላህ ፍሩ ስለሱዋ አስተያዬ ፃፉ አልተባለቹህ ምን ያልበላቹህን ታካላቹህ
@user-lt3fm6kr2j
@user-lt3fm6kr2j Год назад
ስለታረቃቺሁ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@user-rv8yy1eu8n
@user-rv8yy1eu8n Год назад
አሰላሙአለይኩም ለመጀመሪያ ግዜ ኮመት ስኮምት ሰሙ ኩሪፊያ ጥሩአደለም ከታረቁ ወለል ብሎ በንፁህ ልብ ነው ጠብ በናተ አልተጀመረም ባልሽ ሚልሽንም ስሚ እሽነው የሚባለው ሁሌ ሰግጠሽ ዳውድ ደሞ ብትር ይቅርብህ ምንም ይፈጠር ምን በመነጋገር ፍቱት በቃ
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Год назад
አንድ ሙስሊም ከ 3ቀን በኋላ አያኮርፍም አንቺም ተሠተሪ አንተም ለልጆችህ እናት ክብር ይኑርህ ገመናችሁን ሚዲያ አታውጡ በትዳር መጣላት ያለ ነው ተረዳድታቹ ተከባብራቹ ኑሩ ፕራንክ በትዳራቹ አታድርጉ መብሩክ
@user-tq6fd3hd4q
@user-tq6fd3hd4q Год назад
ደስብሎኛል ሰለታረቃቹ አለህ ምቀኛ ያጥፋላቹ
@acjxjdshznxhsgaye7838
@acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад
ዳውድ ደስ ብሎሀል እንኳን ደስ አለህ
@MekiyaTube
@MekiyaTube Год назад
ማሻአላህ እንኳን ታረቃችሁ አልሀምዱሊላህ
@fatimahussein6507
@fatimahussein6507 Год назад
ማሻ አሏህ በጣም ደስ ይላል እንኳንም ታረቃችሁ ሀልጋ ላይማ መታረቅ ጥሩ ነው😂😂
@user-ii4qt7dz6o
@user-ii4qt7dz6o Год назад
ኦረ ተይ ሠሚራ ተይ አሁንኔ ዳውዲን ሥሣደብ ከርሜ ለምን አሠልሚኝም አኩርፎሻለሁ በሺማግሌም አልታቅሺ😢
@f8863-z7k
@f8863-z7k Год назад
ውዴ ሳቅሽ ናፍቆናል ኩርፊያ ምን ይሰራል😢❤
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c Год назад
እዝህ ቤት ሁሌም ስጋ ማሻአላህ ❤❤
@user-fn6zo7bh9v
@user-fn6zo7bh9v Год назад
መታረቃችሁ ደስ ይላል ባልናሚስት እማይጣላየለም
@vkggivjvcucjcjcc7627
@vkggivjvcucjcjcc7627 Год назад
ግን ዛሬደስ ብሎኛል አብራችሁ ስላየኋችሁ 😘😘
@tube-eq2uj
@tube-eq2uj Год назад
ፈታ በይ ሰሚራ ባልሽነዉ ጭቅጭቅ ይቅርብሽ
@zeenathzeena7166
@zeenathzeena7166 Год назад
እና እውነትን ነውኮ ወላሂ አልጋላይ ነው የሚያስታርቀን እምቢ ብለን ለየብቻ ካደርን ነውጂ አብሬው አድሬ ሁለተኛ ሲነጋ ማኩረፍ የለም ወላሂ
@user-uh8vz9ee6q
@user-uh8vz9ee6q Год назад
አረየነዳህ ብዙ አታዉራ ካሜራ ይዘህ ትኩረት አዲርገህ ነዉ መዳት ወዲሜ ጥሩ አደለመ በተረፈ እኳን ታረቃችሁ❤
@hilamoo928
@hilamoo928 Год назад
ሳሚራ ደሞ ፈታ በይ እግዲህ ማይጣላ የለም
@erehmawleywa5415
@erehmawleywa5415 Год назад
እሙሰኪና ጥፈተኛነሺ አንድሰው ይቅራትታከለሺእቅራታማለትአለብሺይ
@SaadahSaeed-zc8rv
@SaadahSaeed-zc8rv Год назад
አልጋማ ያሳታሪቃል ክክክ ዬምመሻካሪመምነው ንገራት ዬመዳም ቅመሞች ❤
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f Год назад
ሠሚራየ ውደ ሸይጧን አባሪይ ፈታ በይ ሁቤ❤❤❤❤❤
@lubsbalubaba2644
@lubsbalubaba2644 Год назад
የተጃጃላችሁ ሁሌም አንዲአይነት😢ወሬ
@anishaanisha9179
@anishaanisha9179 Год назад
Awooò sitaworu siti siku new mitamirut❤❤❤ kawul litimoshorinew desi yilali🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mohammedfental9376
@mohammedfental9376 Год назад
ኧረነ ዳውድ ቤት ኑሮ እረክሷል ሁልጊዜ ስጋ ግን በዚህ አጋጣሚ ማሻአላህ ብያለሁ
@abrsh723
@abrsh723 Год назад
enem. eyalku😂
@user-ey3bk3qy2w
@user-ey3bk3qy2w Год назад
እውነት ነው አልጋላይ ይቅርታ በይው የኔ ውድ ባልሽን አታኩርፊ የልጆችሽ አባት ነው ዋና ጥፋትን አምኖ መቀበልነው
@lubabahusen4517
@lubabahusen4517 Год назад
ክክአልጋላይብቻ
@sada-or9gx
@sada-or9gx Год назад
በጣም አልጋላይ ትታረቃላችሁ ከምር😂❤❤❤❤
@umkalid5209
@umkalid5209 Год назад
እኮ😅😅😅😅😅
@user-ks7ux5mb2b
@user-ks7ux5mb2b Год назад
እኔ ታኮረፍኩኝ እዛም አልታረቅም ሲያበቃ ዞር ብዬ ነው የምትኛው እቢ እብዳልል ሀቅ ስላለብኝ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 Год назад
ክክክክክክ
@user-qe3iw2kv5f
@user-qe3iw2kv5f Год назад
😂😂😂
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910
@Fkrrrrrrrrrrrrr8910 Год назад
​@@user-ks7ux5mb2bእኔም ሲያበቃ ዘወርነው ግን እቢአልልም እፈራዋለሁ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Год назад
ሠሞየታይ፡ዳውዲየዋህነው፡አልጋላይ፡የቀርነገርየቀር፡ታለ፡ተናገሪ❤❤❤❤ደሥትላላችሁ
@user-el6qx2md7p
@user-el6qx2md7p Год назад
እኔ ደግሞ አደለም ተጣልቸ ሰናደድም ነቃ ነቃ ሸቀጥ ሸቀጥ ነው የማረገኝ ምድነው ኩረፊያ መድነው መዝረክረክ
@zentemohammad6844
@zentemohammad6844 Год назад
❤ሰሙየ በቃ እረሸው
@user-vo3ut1gg6n
@user-vo3ut1gg6n Год назад
ሰሚ እራስሽን አትጣይ እሽ ዉደ
@seadahussne340
@seadahussne340 Год назад
እንኮን ታረቃችሁ ደሥ ይላል የማይጣ የለም
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv Год назад
ሰሚራ ፍታ በይለትለዳውድ ሀላሰ የሆነው ሁኖል
@user-tj9rr6jt4s
@user-tj9rr6jt4s Год назад
ደስ ብሎኛል ስላየሁቸሁ አብራቺሁ❤❤❤
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w Год назад
ወየዉ 😂😂😂😂😂😂 አልጋ አለኮ እዉነት ነዉኮ ግን
@zmzmzm7945
@zmzmzm7945 Год назад
ዳውድዬ በጣም ደሰ እምትለል ልጅ ነህ
@user-ym4ld8oq4r
@user-ym4ld8oq4r Год назад
ዋ ሰሙ አንዷ ላፍ እዳታረግሽ ማኩረፍ ይቅርብሽ
@user-pj1ij5dq8i
@user-pj1ij5dq8i Год назад
ዴሥትላላችሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@user-yq7jz3hj6y
@user-yq7jz3hj6y Год назад
Masha alha dasi sitilu❤❤❤❤❤❤
@user-zu6pi7kn7h
@user-zu6pi7kn7h Год назад
ሰሚራ እልክ አለብሽ ታስታውቂያለሽ ዘና በይ ባልሽ እኮነው ፈገግ በይ ፈታሁሽ አላለሽ አላባርርሽ የሰው ልጅ አድቤት ሁኖ መጋጨት አይቀርም በስራው ሰድበንዋል ተፀፅቷል ካላስ እኔ አኩራፊ ሰው አልወድም ቢስሚላ ቡሀላሽ እዳይቆጭሽ ሁለት ልጅ ይዘሽ ቁጭ ብለሽ እዳቀሪ ወድ ነውጂ የሞላው ጥሩ ባል ቤቴ እሚል የለም
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Год назад
አዉ ዳውድ በትክክል አልጋ ላይ ነው የሚ ታረቁ ት ብዙዎች ስለ አይሁ ነው በእነ ማሚ እና ባባ 🙈😂😂😂😂😂
@fhxh2270
@fhxh2270 Год назад
😂
@MariyamMaari
@MariyamMaari Год назад
😂😂😂😂😂ኪኪኪኦረበሳቅ
@fatuma6161
@fatuma6161 Год назад
መጣላታችሁ ጥሩ ፍቅርን ይጨምራል ግን በሚዲያ ነዉደ ጠቡ ብትሩ የምር ይደብራል
@user-ss2dg6gb1e
@user-ss2dg6gb1e Год назад
ሠሚራ ይቅረታ ካለሺ አረጊለት
@aminaadem7381
@aminaadem7381 Год назад
😂😂ውነትም አልጋ ያሥታረቃል
@user-ku4or6sz9h
@user-ku4or6sz9h Год назад
እሙ ሰሚራ በጣም ቆጆ ነህ ግን እራስሽን ጠብቂ ወንድ ልጂ የሚወድሽ እራስሽን ስጠብቂ ነው ባለባበስም ሸቀጥ በይ በቃ ንቅት ያለች ሴት ሁኒ
@zebibamohammed7843
@zebibamohammed7843 Год назад
እንኳን ደስ ያላችሁ
@rabitube7432
@rabitube7432 Год назад
ቶባ የናተስ ከፍ ዛሬም ኩርፊያ😂😂😂ሆ እኔ ማኩርፍ አልወድም ሹ ሀዛ😂😂😂
@zinatzinat555
@zinatzinat555 Год назад
ማሻአላህ አብሺሩ አላህይጨምርላችሁ
@FatumaFatuma-gs8qr
@FatumaFatuma-gs8qr Год назад
ደሞጠቆቁረሻል ፈታበይ እራሥሽንጠብቂ የኔዉድእህት ዳዉድጡሩልጀነዉአዳደደሞመጠፍጠፍፍቅርይጨምራልአብሸሪ❤
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Год назад
dero qaye nat😮
@sikosilo4611
@sikosilo4611 Год назад
ስለታርቃችሁ ደስብሎኛል
@user-vt6sj2yr6c
@user-vt6sj2yr6c Год назад
ማሻ አላህ ብልአፊያ
@ethiolove630
@ethiolove630 Год назад
ወላሂ አንድ ላይ ሳያችሁ ደስስስስ ነው የሚለኝ
@noortamri9116
@noortamri9116 Год назад
ሥለታረቃችሁደሥብሎኛል የቀረውንደሞ አልጋላይታረቁ
@samerahs9922
@samerahs9922 Год назад
እህት ሠሚራዩ ሴት ልጅ ሁሉን ቺላ ነዉ ትረጋጋ ልጅ ያለዉ ሠዉ አይልያይም እኔም ባንች ቦታ ነበርኩ ማልቴ ሁለይም እኮበልል ነበር ግን ልጅነቲ ነዉ አሁን ላይ ይቁጨኝል እንሺ አላህ እመልሳልሁ ብይ ተስፈ አደረጋልሁ ከተልያይን አስረ አመት ሁነኝ በስድት ይህዉ ወደ በባት አመት ሙላሁ እሱም አላገባም እኔም አለሁ ዛሬ ላይ ልጅችን እየናፍቁኝ ቁጨ ብያለሁ
@belgelegesse9754
@belgelegesse9754 Год назад
አሏህ ያገናኝችው በሰላም
@jinatjinat8340
@jinatjinat8340 Год назад
አላህ ያገናኛቾሁየማይጣላማንም የለም ኩርፋያና ከልክያለፈፈቅናት ፍቅር ይቀንሳል እኔባሌ ቶሎተናዳጅነወ ግን በጣምጡሩሠውነው ከውጭ ሲገባ ሲናደድ ሲናገሬኝ ፋቅር በሰላም ነው ምነው ቆጣቆጤ ፈፈልገህከሆነ እሄው ሀልጋው ያልኩት ጊዜ ይስቃል ሴ ሞትቢሆን አልመታም
@samerahs9922
@samerahs9922 Год назад
@@belgelegesse9754 አሚን ወደ
@samerahs9922
@samerahs9922 Год назад
@@jinatjinat8340 ወላሂ እህቴዋ የእኔም በጣም በጣም ጡሮ ነዉ ግን እሁን ላይ እኔነኝ ጠፈተኛይቱ እላልሁ አንድኛ ልጅ ነኝ የገጠር ትዳር ሁለትኛ ከነቱ ጋር አንገባም እንጂ ከሱ ጋር እና ካባቱ ጋር በጣም ደስ ይሚል ጌዜ ነበርኝ በረገጠ እሱ ከእኔ በፈታ አገብቶ ፈቶል እኔ ግን ልጅነት ይዙኝ ነዉ አሁን ልጅች በሀሳብ ደረጃ በልጠዉኛል
@fatimarashid3481
@fatimarashid3481 Год назад
ወላህአልጋነው
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w Год назад
ሰሚራ 1 ይቅርታን ልመጅ 2 በትንሽ ነገር ትልቅ አታድርሽ ሰብር ይልመድብሽ 3 አለባበስሽን አስተካክይ ሽቲም ቢሆን ፀዳ ያለ ሰፍ ያለ የሚያምርብሽ ነገር ልበሽ
@SaudAldosare-rg8lj
@SaudAldosare-rg8lj Год назад
ዳውድ የአሀያቴን ነገር አነሳሀው ምን ይል ነበር ሴት ልጀ እኮዳአ ተገባይ አትመታም ይል ነበር ችግር ካለ ሀልጋ ላይ ችግሩን ፍቱት ይል ነበር
@ShyShydh-nn1qc
@ShyShydh-nn1qc Год назад
ሠሚራ ፈታ በይ እዳትቀሚ ደግሞ ዳውድ ይበልጥሻል አችምድነው ሁልግዜ ድብርት
@ruyik3207
@ruyik3207 Год назад
ትክክል ብለሀል የባል ብትር ቅቤነዉ ይባላል ክክክክክክ ሰምተሀል
@fatimaab4760
@fatimaab4760 Год назад
ፊቶ ያስፈራል ያረቢ ፈገግ በይ
@AAa-sr7ce
@AAa-sr7ce Год назад
ኡሙሰኪናና ዳዉድ ምግብ እሚዲያላይ አታዉጡ እኔ ስጋዉንሳይ ምራቄን አስዋጣችሁኝ እርጉዝ ነኝ አማርኝ በሰዉሀገር አብሶ ጥቁር ጎመን ናፈቀኝ ዳዉድ እናክን ሳምልኝ
@user-lf5bv6hl2q
@user-lf5bv6hl2q Год назад
Masha Allah des yilal
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
እረ እሙ ሰኪና ሽክ በይ አዳደየም ሀቢብቲ
@taibah5903
@taibah5903 Год назад
ዉየደስስትሉ እንድህነዉየሚያምርባችሁ አብራችሁስኮኑ ዳዉድና ሰሙ
@Zebu918
@Zebu918 Год назад
ወላሂ አው አልጋ ያስታርቃል እኔ ይህ ነገር ያስቀኛል
@user-sm5tk2tc9p
@user-sm5tk2tc9p Год назад
እኳንታረቃችሁውውዶቸ ይሄብራክየሚሉትነገርይቅርባችሁ እባካችሁ
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z Год назад
ማሻ አላህ ❤❤❤