Тёмный

እናንተ የሚቀበል እኔን ይቀበላል | የማቴ 

Melos
Подписаться 14 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

“ማንም ከእነዚህ ከታናናሾቹ ለአንዱ ቀዝቃዛ ጽዋ ውኃ ብቻ በደቀ መዝሙር ስም የሚያጠጣ፥ እውነት እላችኋለሁ፥ ዋጋው አይጠፋበትም።”
- ማቴዎስ 10፥42

Опубликовано:

 

13 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 64   
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 18 дней назад
የእውነት ከእዚህ በላይ የምንፍቅና ትምህርት አለ??? ....ሜሎሴ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ አታላ አተላ የሚሸተውን እና የሻገተ እንጀራ እንጀራ የ የሚለውን ትምህርት በእግዚአብሔር ቃል እና በመንፈስ ቅዱስ ሀይል እያፈረስክ ነው❤ ...ስለ ሚገለጠው የእግዚአብሔር ቃል ክብሩን እግዚአብሔር ይወሰድ!!!!!
@ephremteklewold2420
@ephremteklewold2420 28 дней назад
ተባረክ ሜሎስ፤ ጌታ የላካቸውን እንጂ (መልእክቱን ይዘው የሚሄዱትን live ያሉትን) ያውም በእሱ(በጌታ)ስም እንጂ በሰውዬው አላለም ጥሩ ገለጻ ነው ተባረክ። "...የሚሰሙህን ታድናለህ"❤
@loloKokom-b8s
@loloKokom-b8s 27 дней назад
ተባረክ
@kalkidanassefa2158
@kalkidanassefa2158 26 дней назад
God bless you Melos for correcting all this wrong teachings🙏
@sanegash
@sanegash День назад
ሜሌስ ተባረክ ጌታ ጸጋው ያብዛልህ እነዚህ መናፍቃን ጌታ ይቅር ይበላቸው
@JOHNFIKRE1
@JOHNFIKRE1 Месяц назад
ሜሎስ ተባረክ 💔 ኦርቶዶክስ ጥቅሱን ለሌላ ነገር እየተጠቀመች ተጭበርብረዋለች
@Daniel-mn1kp
@Daniel-mn1kp Месяц назад
ለዘመናት የተጣመመ ትምህርት ነው። ቃሉን በአንተ ተጠቅሞ ስለገለጠዉ ይመስገን
@hruymeles
@hruymeles Месяц назад
God bless you mela❤❤❤
@gotoo_19
@gotoo_19 Месяц назад
ልቤ ውስጥ ሲመላለስ፡ የነበረውን ሐሳብ ነው ግልጥልጥ ያረግከው።
@לגילהי
@לגילהי 18 дней назад
መሎስ ጌታ ይባርክ ቀጥልበት የእግዚአብሔር ፀጋ እና ሰላም ይብዛልህ
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Месяц назад
ሜሎስየ ጌታ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ❤
@EskinderAfendi
@EskinderAfendi Месяц назад
ሜሊ ጌታአብዝቶ ጸጋውንያብዛልህ
@HabtomMosa
@HabtomMosa Месяц назад
Melos tebareek
@MelakuDegene
@MelakuDegene Месяц назад
ስብከት በእውቀት ይልሀል ይሄ ነው ተጫወቱብን ለዘመናት በትውልድ ተቀለደ ወገን ንቃ ጠይቅ ደብተራ ቄስ ቀልድ ይቁም በነማዘር የተሸለደው ይበቃል ሜሎስ brother God bless you
@TigistMulaw
@TigistMulaw Месяц назад
እግዚእ ብሄር ይባርክህ ሜሎ ለትውልዱ የማያስቡ ክብራሸው ሆዳቸው ነው
@TesfaMariyam-qn2fi
@TesfaMariyam-qn2fi Месяц назад
ግራ ሲያጋባኝ የነበረ ቃል ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏😍
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Месяц назад
በጣም ገባኝ
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 10 дней назад
Me too
@amanahmed8838
@amanahmed8838 Месяц назад
ጥሩ ማብራሪያ ነው ሜሎስ። እናመሰግናለን።
@ermiasdebele635
@ermiasdebele635 Месяц назад
THANKS MELOS , SOMETIMES VERY HARD TO CONVINCE THEM BECAUSE THEY DON'T HAVE A GOOD TEACHER ABOUT THE GOSPEL .
@Wine-y4q
@Wine-y4q Месяц назад
በኢየሱስም ይኽ ስብከት ይፍረስ
@Wine-y4q
@Wine-y4q Месяц назад
ሜሎስ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 Месяц назад
የጠላ እና የዳቦ ትምህርት ይገልበጥ
@exodus5593
@exodus5593 Месяц назад
አሜን 👍🤣
@mesk_erem
@mesk_erem 26 дней назад
😄😄 አሜንንንን ይገልበጥ
@መናስጦታ
@መናስጦታ 25 дней назад
❤❤❤❤
@HasanAllaw
@HasanAllaw Месяц назад
ተባረኪ መሎስዬ
@rutaTesfe
@rutaTesfe Месяц назад
Amen mela geta abzito yibarkih wendim ewnetghawn ye egzibher kal menagerkn ketil. Enwedkalen ❤
@ruthabera72
@ruthabera72 Месяц назад
Brother Melis, keep teaching the truth. GOD bless you more!
@hermelawolde1950
@hermelawolde1950 Месяц назад
ሜላዬ ፀጋ ይብዛልህ
@desta9900
@desta9900 Месяц назад
ሜላየ ተባረክ😍😍😍🙏
@inpskhalifa701
@inpskhalifa701 21 день назад
ጌታ ይባርክህ ወድማችን ሜሎስ ኣርቶዳክሳዊያን አድምጡ በአርሴማ ፅዋ የምትትጠጡ ምን ታስባላችው
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Месяц назад
አስደናቂ ትምህርት። ማርቆስ 9 ፡ 41ን መመልከት ያስፈልጋል።
@meseretfene5796
@meseretfene5796 Месяц назад
አረ ወገን ንቁ “የክርስቶስ ስለ ሆናችሁ በስሜ ጽዋ ውኃ የሚያጠጣችሁ ሁሉ፥ ዋጋው እንዳይጠፋበት እውነት እላችኋለሁ።” - ማርቆስ 9፥41 ዘመንህ ይባረክ ሜላ በርታ❤❤
@abenezertesema
@abenezertesema Месяц назад
Geta Abzeto yibarikh, bebezu taneskubet bezi temihirt.🎉🎉🎉🎉
@TigiBetw
@TigiBetw Месяц назад
תבורך מפי עליון🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@danealasayu3615
@danealasayu3615 Месяц назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ
@MirafSeyoum-cx5ww
@MirafSeyoum-cx5ww Месяц назад
ትክክል ሜላ ተባረክ
@fraolmengistu7552
@fraolmengistu7552 Месяц назад
ሜሎስ በራስህ መንገድ በተሳሳተ መንገድ ፈተወካል።
@mechalewgyesus8249
@mechalewgyesus8249 Месяц назад
“እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ፤ “ጻድቅ ማንም የለም፤ አንድም እንኳ፤” - ሮሜ 3፥10 (አዲሱ መ.ት) በዚህ መሠረት ጻድቅ ማነው??? ጻድቅ የእግዚአብሔር ልጅ የሆነው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ደግሞም ከእግዚአብሔር የሆነው የጽድቅ ዋጋ ያለውና በዚህ ዋጋ ከኃጢአታችን ሊወጀን የቻለው እርሱ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው። የጽድቅ ዋጋ የክርስቶስ ክቡር ደም እንጂ ብርና ወርቅ ወይም እንጀራ በማብላት ወይም ወኃ በማጠጣት የሚገኝ አይደለም። የሐይማኖት አቋም ለመደገፍ ሲባል እውነትን መካድ ዋጋውን ከከፈለው ጌታ ዘንድ ያስጠይቃል ያስፈርድበታልም!!!
@serkalemhailu2127
@serkalemhailu2127 Месяц назад
Tebarek melos ketil
@truthprevail2742
@truthprevail2742 Месяц назад
አሜን ሜሊ ተባረክ
@Awet-wn3hq
@Awet-wn3hq Месяц назад
የመናፍቃን ትምህርት ጎደሎ ነው😂😂
@zelalembekele9185
@zelalembekele9185 Месяц назад
God bless you abundantly!
@Jaywalker851
@Jaywalker851 Месяц назад
እንደዚህ አይነት አስተማሪዎች ሰዎችን መርተው ወደግሃነም ነው የሚያስገቡ
@akililugetachew7777
@akililugetachew7777 Месяц назад
Bedenb mesmesmat bitichil ke gehanem wode zelalem hiyiwot yawotal.
@habtamuwalelgn5459
@habtamuwalelgn5459 Месяц назад
😢😅😅😅
@shiferawgenebo
@shiferawgenebo 26 дней назад
Ortodoxwiyan yha temhert yetkemachal semute ketlach wetuena
@mantegboshwedajoyeshanew
@mantegboshwedajoyeshanew Месяц назад
እኔ ግራ ገባኝ የኔ ብጤ የሚበላ የሚጠጣን የሌለውን ሰው መርዳት መመፅወት በመፅሐፍ ቅዱስ አስተምሮ አያፀድቅም ማለት ነው ?? እንዴት እንዴት አልገባኝም ደሀን ማብላት ያፀድቃል የሚለው ጥቅስ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም ??
@yonas3556
@yonas3556 Месяц назад
መፅሀፉ የሚለው ሰው የምትፀድቂው፣ ክርስቶስ ክብር ይግባውና፣ የእኔን ሀጢአት ተሸክሞ መስቀል ላይ ውሏል፣ እኔንም ስለማፅደቅ በ3ተኛው ቀን በሀይሉ ተነስቷል ብለሽ፣ እርሱ በሰራው ስራ ስታምኚ ብቻ ነው።
@samcomnow
@samcomnow Месяц назад
መጵሐፍ አንድም ቦታ ድሀ በማብላት ፅድቅ ይገኛል የሚል ቦታ የለም።
@mesiamha5248
@mesiamha5248 Месяц назад
ለመፅደቅ ብለን የምንሰራው ስራ የለም በክርስቶስ ያመነ ፃድቅ ነው ፃድቅ ለደሀ ይራራል ይሰጣል ይህ ከክርስቶ የተካፈልነው መልካምነት ነው መዳን በክርስቶስ ብቻና ብቻ ነው።
@Daniel-mn1kp
@Daniel-mn1kp Месяц назад
ፅድቅ ክርስቶስ ኢየሱስን በማመን እንጂ በማብላት አይደለም። በእምነት የፀደቀ ግን በስራ ደሞ እምነቱን ይገልጣል።
@sebletegegne1915
@sebletegegne1915 10 дней назад
🙏🙏🙏​@@Daniel-mn1kp
@EthioEthio-o1u
@EthioEthio-o1u Месяц назад
Melaye❤
@assefataye2004
@assefataye2004 Месяц назад
እንዳባትህ ወንጌልን ስታጣምም ኑር ተጣመህ ትሄዳታለህ መግቢያህን ፈልግ !!!!
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 Месяц назад
ለማን ነዉ?
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Месяц назад
መጀመሪያ ቤትህ ያለውን ኮተት አፈርሰ እርሰ በእርሰ እየተባላቹ ሰለምን ኦርቶዶክሰ ነው የምታወራው
@solomonsewunet
@solomonsewunet 25 дней назад
ለነገሩ ላንተ መመለስ ማነስ ነው ውሀ ስጡ ቢል አብልጠው ጠላ ሰጡ ብሎ ኡኡ ይላል የሉተር ቡች መጹሐፉ በደቀመዝሙር ስም ይላል አንተ ግን እራሱን ደቀመዝሙሩን ነው ትላላሕ አንተን እንስማ መጽሐፉን ቤተክርስቲያንን ለመተቸት ቀርቶ ለአቅመንግግር አልበቃ ህም እኔ ሚገርመኝ 100,000 ገበሬዎች ያስፈጀውን ሴትየተፈጠረችው ለዝሙት ነው የሚለውን ከክርስቶስ ሰይጣን ይሻለኛልየሚለው ሉተርን ታከብራለሕ ስለክርስቶስ መከራ የተቀበሉትን ትዘልፉለሕ ስለጴንጤ ጠመማነ ት ስሉተር ርኩስነት ማወቅ ከፈለክ መድሎተጽድቅ አንብብ በተላይ ቅፅ3 ያኔ አንተና መሰሎችህ በደምብ ትረዳላቹህ እሽ ሉተራዊው
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh Месяц назад
❤❤❤❤
@elsaykekeba407
@elsaykekeba407 Месяц назад
❤❤❤
Далее
НЮША РОЖАЕТ?
00:17
Просмотров 757 тыс.
የጌታን ፈቃድ እንዴት ልወቅ?  1
1:10:05