Тёмный

እኔና ልጆቼ ለአዲሱ ህይወታችን ተዘጋጀን❗️ ስለረዳከኝ ተመስገን 🙌 የማይፈለገው ይጣላል 🏕 

Zemenawit ዘመናዊት
Подписаться 216 тыс.
Просмотров 73 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 248   
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
💓“እኔ እግዚአብሔር ለሰው ሁሉ እንደ መንገዱ፥ እንደ ሥራው ፍሬ እሰጥ ዘንድ ልብን እመረምራለሁ ኵላሊትንም እፈትናለሁ።”🙌ትንቢተ ኤርምያስ 17፡10
@frutitessema2267
@frutitessema2267 11 месяцев назад
ቃልዬ በውጥ እንዴት ላዋራሽ
@abayabay3382
@abayabay3382 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 11 месяцев назад
God bless you 🙏 ❤️ more. በዛ ከባድ ጊዜ ብርታቴ ነበርሽ!!
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 месяцев назад
​@@frutitessema2267 me too
@senait689
@senait689 11 месяцев назад
Beautiful. Hulum yamral kalye. Enamesegnalen.🌻🌻🌻
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 11 месяцев назад
በምንም ውስጥ ብንሆን የእግዚአብሔርን ቃል እናንብ ቢቻል ንስሃ እንገባ ከዛ ሁሉ ብርሃን ይሆናል ጌታን ሳናውቅ ያለፍንበት ዘመን እስኪቆጨን ብቸኝነታችንን ስደታችንን ሁሉ የምንረሳው በእግዚአብሔር ቃል ነው በሁሉም ላይ ብርሀን ይብራልን ልባችን በደስታ ይሙላ መልካም አዲስ አመት 20🌻16
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@peacelove4778
@peacelove4778 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን እሺ እህቴዋ ተባረኪ
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 11 месяцев назад
ቃልየ !!!ያሁኑ ኣዲስ ኣመት መድሃኒኣለም ትልቅ ነገር ኣደረገልኝ ክብር ምስጋና ያሁንለት ምጠብቆው የነበረ ነገር ነው&ሚሳነው የለም🙏🙏🙏
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Waw really congrats my dear 😘 ❤️ I heard a lots of good news this year and it's only the beginning, 🫶💕💕💕💕
@FevenGezae-vv5rq
@FevenGezae-vv5rq 11 месяцев назад
@zemenawit yes yes God is good 🙏🙏
@yashidata7934
@yashidata7934 11 месяцев назад
እጂጊ ጠፎብን ምን ሆነዉ ነዉ ዘመናዬት
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 месяцев назад
እሰይ እንኳን ሆነልሽ አመስግኚው ጌታን
@azebnegahailu8661
@azebnegahailu8661 11 месяцев назад
ሣይሽ እራሱ በደስታ ነው የማይሽ ደስታሽ ሠው ላይ ይጋባል በአዲሱ አመት እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ብዙ የሚያጽናና እና የሚያበረታ ነገር ነው ካንቺ የምሠማው አሁንም ለበረከት ሁኘ ዘመንሽ ይባረክ
@user-es1zy2ji6e
@user-es1zy2ji6e 11 месяцев назад
ሰለሆነም ስላልሆነውም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳ ደህና መጣሺ እህታችን ከነቤተሰቦቹሺ እግዚአብሔር ይጠበቅሺ ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen yene konjo thank you 😊 ❤️
@abayabay3382
@abayabay3382 11 месяцев назад
የኔቆንጆ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ አንች ለኔ ከፈጣሪ የተላክሽልኝ ድንቅ እህቴ ደንቅ አማካሪ ድንቅሴት ነሽ ለኔ ቃል የለኝም አንችን እምገልፅበት ❤❤❤ በተጨነኩበት ስአት ከጎኔ ስለሆንሽ ስለመከርሽኝ ስለአበረታታሽኝ እጅግ በጣም ነው የማመሰግነሽ ዘመንሽን ሁሉ ከነቤተሰቦችን ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽ እማምላክ እመብረህን ትጠብቅልሽ እህቴ ❤❤❤❤የኔመልካም እህት ለኔ ልዩ ሴት ነሽ እማማየ ፈጣሪ ክብር ይስጥልኝ እኔጃ ምንልበልሽ 😢በምን ቋንቋ ልግለፅሽ እህቴ ❤❤❤❤❤ቃል የለኝም እወድሻለው ከማለት ውጭ ሌላ ምን ልበልሽ እህቴ እድሜ ጤና መትረፍረፍን ያድልልኝ የኔ ንግስት እህት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
የኔ ውድ ስለተዋወቅን ስላወራን በጣም ነው ደስ ያለኝ ፣ እኔም እወድሻለሁ በርቺ ፀሀይ መውጣቷ አይቀርም አንቺም ጋር ፣ በርቺ❤️❤️❤️💯💯💯
@abayabay3382
@abayabay3382 11 месяцев назад
@@zemenawit እሽ እህቴ አሁን በቃ ደስተኛነኝ ምክንያቱም ፈጣሪ ባንችላይ አድሮ ተስፋን መለወጥን መጠንከርን አስተምረሽኛል ለዚህም እጅጉን አመሰገንሻለው ክበሪልኝ የኔውዷ እህቴ
@yemaryamfikir6288
@yemaryamfikir6288 11 месяцев назад
እመብርሀን ትጠብቅሽ ልጆችሽ ትልቅ ቦታ ይድረሱልሽ የኔ መልካም 😭😭😭😭😭😭
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏
@martamekonen7455
@martamekonen7455 11 месяцев назад
እግዚአብሔር አእምሮ ልብሽን ከዚህ በበለጠ ይክፈትልሽ መርዳቱን ይጨምርልሽ በተለይ ከእግዚአብሔር ጋር ባለሽ ንግግርና እምነትሽ በጣም ደስ ብሎኝ ነው እምሰማሽ ግን ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም በርቺ ፀጋ ይብዛልሽ ይጨመርልሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Thank you my dear ❤️ amen 🫶🥰🤲
@hiwjjj4582
@hiwjjj4582 11 месяцев назад
ዋው ምርጥ መልእክት ነው እናመሰግናለን ቤተሰብሽን (ልጆችሽን)ግን ለምን አታሳይንም?
@user-kg2bj3ef5b
@user-kg2bj3ef5b 11 месяцев назад
በጣም በሚያስፈልገኝ ሰአት ነዉ ይህን መልእክት ያደረሽኝ ተባረኪ አመሠግናለሁ 😊
@emebetargaw5716
@emebetargaw5716 11 месяцев назад
ሰላም ለአንቼ ይሁን ናይሮቤ ሳለሁ ጀምሮ ነው የምከታተልሽ የአንቼንም የእናትሽንምበጣም የተረጋጋችሁ፣የውስ ጥ የውጪ ውበት ያላችሁ፣ባለሞያቤተሰብ ናችሁ።እወዳችሃለሁ ውድ ኢትዮጽያዊ ወገኖቼ ።ዛሬ ልፅፍልሽ የተነሳሁበት ምክንያት የተናገርሽበት ሃሳብ ሁሊ የሕይወታችን መርሕ እንዲሆን እግዚአብሒር ይርዳን።ቃልዮ
@Marthi723
@Marthi723 11 месяцев назад
ቃልዬ እናመሰግናለን ተባረኪ እግዚአብሔር የግዜውን መልክት ነው በውስጥሽ አስቀምጦ የምታስተላልፊው የእውነት አንች መልእክተኛ ነሽ ተባረኪኪኪኪኪ 🙏👈
@brukeyelma7274
@brukeyelma7274 11 месяцев назад
አበባዬ ቃልዬ ዘመንሽ ይባረክ እንወድሻለን 🎉🎉🎉
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
❤️😘❤️😘❤️
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 11 месяцев назад
በመጀመሪያ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን አዲሱን ዓመት እንድናይ ለፈቀደልን ለአምላካችን ተመስጌን ቃል እህቴ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እንካን አደረሰሽ ከነቤተሰብሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ ፀጋውን ያልብስልሽ ልክ እንዳንቺ በእምነታቸው የፀኑ ያርግልሽ ተባረኩ! የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ የኔ እህት ስለ ሁሉም ነገር ከልብ እናመሰግናለን ልጆችሽን ካሰብሽበት ያድርስልሽ ዘመናቹ ሁሉ ይባረክ ፈጣሪ በእምነትሽ ያፅናሽ
@AdugenitAddisAbaba
@AdugenitAddisAbaba 11 месяцев назад
እውነት ነው ያልሽው ቃል, የሆነብንን ሳይሆን ጠላት ሊያጠፋን አስቦ ያልሆነብንን አስበን ተመስገን ማለት ነው እሚበጀን በንፁ ልብ ያለ ቂምና ጥላቻ !!
@genethabdi2647
@genethabdi2647 11 месяцев назад
አሜን!!!! መልካም አዲስ አመት ይሁንልሽ! ልጆችሽን ቤተሰቦችሽን ሁሉ ይባርክ! አመት አመት ያድርሰን ሁላችንንም:: ብርክ በይ መልካም ልጅ ነሽ መካሪ : ትልቅ ያድርግሽ ዘመናዊት // ቃልዬ ::
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
🤲💕
@samriwtkidanie6429
@samriwtkidanie6429 11 месяцев назад
Kaley sweet, your words malted my heart all the time. I can feel it how you are strong ,humble and great full. Keep your positive heart . May almighty God bless you and your kids.❤❤❤❤❤❤
@ruthdemissie2116
@ruthdemissie2116 11 месяцев назад
እንኩዋን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ቃል! የብርሃን ዓመት እንዲሆንልሽ አመኛለሁ ላንቺ እና ለቤተሰብሽ ሁሉ ብሎም ለኢትዮጵያችን! ሁሌም ድምቅ ፍክት በይ የኔ ቆንጆ! 🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@be8cab
@be8cab 11 месяцев назад
This message is for me thank you so much...እግዚአብሔር ደስታሽን ከዚህ በላይ ይጨምርልሽ
@user-hz5nc5qt1l
@user-hz5nc5qt1l 11 месяцев назад
ቃል ባለቤቴ ስትይ ስምቼሽ አላውቅም ግን ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Iol አይናፋር ነው 😍 ስቀልድሽ ነው ፣ አንድ ቀን ሁሉንም አሳያችዋለሁ 🌺
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 месяцев назад
​@@zemenawitይኤ የግል ጉዳይሽ ነው ማሳየት ያለብሽን ብቻ አሳይን ማወቅ ያለብንን ብቻ አሳውቂን አንቺን ካወቅን በቂ ነው ውዷ
@FatySam
@FatySam 11 месяцев назад
​@@zemenawitግደታ አደለም የግል ሂዎትሽን ማውራትም ማሳየትም አች ያመሽበትን ለኛ ይጠቅማል ያልሽውን ካሳየሽን ካስተማርሽን በቂነው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 10 месяцев назад
እኔም. ፍቺ. ለቤት ልጅ ጥንካሬ ነው. እኔ. ካለፈው ትዳሬ ብዙ ተምሬለሁ.
@annabesagred4034
@annabesagred4034 11 месяцев назад
እንኳን አደረስሽ እውነት ብለሻል ውስጣችንን እናፅዳ መአዛ ያለው አበባ ነው ልብሽ የዘራሽውን ነው የምትቀበይው እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🌼🌻💐
@muluworkketeme1358
@muluworkketeme1358 11 месяцев назад
ጀግኒት ስወድሽ😍❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Love you too my dear 😘 ❤️
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 11 месяцев назад
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 በትክክል ካሊ ቆንጆ ከአይን ያውጣሽ ነገር መያዝ መሽታ መሸከም ነው ይወታችንንም ብልት ነው የሚያረገው ልጆችሽን እግዚአብሔር ይጠብቅልሽ ቃለይወትን ያሰማሽ በጣም ልቤውስጥ ገባ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክእንዲሁ መልካም አዲስ አመት
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen 🙏 🙌
@Kedijahussin-mu1vg
@Kedijahussin-mu1vg 11 месяцев назад
እጂሺ ይባረክ ግን አዳድ ነገሮቺ ልርሳቸዉ ብትይ መቸም አይረሱም ፈጣሪ ይገዘንጂ
@abigaildesta5906
@abigaildesta5906 11 месяцев назад
Thank you dear. A very powerful message. Happy New Year you too. It is a pleasure and also a blessing to see ur kids how they are matured. God bless you in abundance ❤️❤️❤️
@ferehiwotmekonnen7908
@ferehiwotmekonnen7908 11 месяцев назад
የኔ ውብ እመቤት እንኳን ከነልጆችሽና ከመልካሟና እናትሽና እህቶችሽ ጋር በሰላም አደረሰሽ አመቱ በሙሉ የደስታ የፍስሀ የበረከት ዓመት ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
🤲💕
@user-ek3yt8fz8u
@user-ek3yt8fz8u 11 месяцев назад
የእኔማር ጌታ ይባርክሽ
@bayushtadesse2559
@bayushtadesse2559 11 месяцев назад
የበረከት ሁሉ አምላክ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ደግሞም የተባረክሽ ነሽ ይህን ያብዛልሽ
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@tsedimebratie8302
@tsedimebratie8302 11 месяцев назад
Where have you been ....... I was losing myself thinking about the negativity that happening in my life and after I visited your channel I’m focusing on the positive things and regain my strength specially my relation with God.
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Sorry 💕 🌸 am here now 💕💕💕🫶
@Barcho_1
@Barcho_1 11 месяцев назад
እንኳን ለአዲስ አመት በሰላም በጤና ከነቤተሰቦችሽ አደረሰሽ።እርጋታሽን እንዴት እንደምወደው...stay safe sis!
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
💕❤️💕❤️💕❤️
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 11 месяцев назад
እናመሰግናለን፣ መልካም ዘመን ይሁንልሽ። እባክሽን የሀበሻ ቀሚሶችን ከየት ማግኘት እንደምንችል ( ውጭ ላለን) ብትጠቁሚን። ተባረኪ!
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Send me message on Telegram group
@aynabelete
@aynabelete 11 месяцев назад
እውነት ነው በመከላከል መንፈስ አልሽ ጥሩ ገልፀሽዋል እግዚአብሔር መልካም ዘመን ያድርግልሽ መልካሙን ሀሳብ እንዳካፈሽን ዘመንሽ መልካም ይሁን።
@metsitamiru182
@metsitamiru182 11 месяцев назад
ቃል ሁሌም ልዩ ነሽ እግ/ር እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ሁልም ብርታቴ ነሽ
@user-hz5nc5qt1l
@user-hz5nc5qt1l 11 месяцев назад
የእኔ ቆንጆ እህት ደስ አለኝ ከልቤ የተጉዳችበት ነገር ያለ መስሎኝ ነው ክርስቶስ ኑሮሽን ይባርክልሽ
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
💯🥰🥰🥰🥰
@fisoneden7750
@fisoneden7750 11 месяцев назад
አሜን ተባረኪልኝ መተው የመልካምነት መገለጫ ነው ❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
True 💯 👍
@saraworkneh1620
@saraworkneh1620 11 месяцев назад
ቃልዬ ተባረኪ በምስጋና ድል አለ ከቃሉ ስናይ
@sarontv1283
@sarontv1283 11 месяцев назад
Kalyee, Enkuan Aderesesh kenemelaw betesebsh Egziabher yeselam Yefeker geze yaderglen. 💗💗💗💥💥
@tajibaasmare1614
@tajibaasmare1614 11 месяцев назад
እንኳን አደረሰሽ ለአዲሱ አመት ኤሌክትሪክ ምድጃሽ ስታምር ከየት የገዛሽው እሰከቤተሰቦችሽ
@Zta2o
@Zta2o 9 месяцев назад
Yewent men enedemel alawekem yemer god is with me malet new endet wedezi video endayehute alawekem be hiwote ejige kebadune season eyalefkute new yemer atsenaneteshignale tebareki❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 11 месяцев назад
ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለአማራ ፍትህ ለተገፋው ወገናችን እኔ የሀገራችን ጉዳይ እያመመኝ ነው😢😢😢😢
@FfddDghfs-jw4zn
@FfddDghfs-jw4zn 8 месяцев назад
እውነት ነው ትክክል የኔ ውድ ለምክርሽ አመሰግንሻለሁ
@aziserak4743
@aziserak4743 11 месяцев назад
Amen, yenekonjo so true forgive and go forward 🙏 🙌 ❤
@fahizaawel7075
@fahizaawel7075 11 месяцев назад
Wawawa
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
💯🫶🥰
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 5 месяцев назад
Amen, time to heal and move on to the blessing, through Jesus.❤🎉.
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 11 месяцев назад
ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ መልካም ዘመን ይሁንልሸ ዜድ ከነመላው ቤተሰብሸ 🌻🌻🌻
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 11 месяцев назад
🙏❤️
@SenaitTetemek
@SenaitTetemek 11 месяцев назад
ፈጣሪ ደስታቹ ረጅም እንዲሆንላቸው እመኛለሁ
@romangirmaromangirma-ts1iy
@romangirmaromangirma-ts1iy 10 месяцев назад
በጣም ነው የምወድሽ እህቴ አላህ ይጠብቅሽ
@lidiasolomon2156
@lidiasolomon2156 11 месяцев назад
ዛሬማ ቃል በቀጥታ እኔን ነው ያወራሽው እ/ር መልካም ነው ሁሉን ይለውጣል አምናለሁ.
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Yene konjo 🥰💪💯💯💯
@belaynegash6550
@belaynegash6550 11 месяцев назад
የእኔ ቅመም ስወድሽ እኮ የእኔ እህት ተባረኪልብ❤🎉
@hiwot8978
@hiwot8978 10 месяцев назад
ቃልዬ ❤💓🥰
@selinateklay717
@selinateklay717 11 месяцев назад
የታመንሹ ጌታ አሁንም ብርታት ሃይል ይሁንሽ እህቴ
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 месяцев назад
ዉድድ ብግዛብሔር አህቴ... stay blessed!
@mekdessisay3277
@mekdessisay3277 11 месяцев назад
Kaliyeeee sewedesh eko enkwan adereseshhh yene melkam❤❤❤❤
@tirunesh851
@tirunesh851 11 месяцев назад
Kal dorwn fechshew le lejoch konjo new yadekekshew tenenesh lejoch alugn!happy new year!!
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 11 месяцев назад
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ❤❤❤
@genetaylel8784
@genetaylel8784 11 месяцев назад
እንኳን አደረሰሽ የኔ ቆንጆ ሴት መልካም አዲስ አመት መስቀልሽን ስወደው
@yrgalemghebreslasie9555
@yrgalemghebreslasie9555 11 месяцев назад
Happy New year qalye. May God give all of us pure hearts and blessings 🙌 🙏 ♥️
@eyerusgirma9811
@eyerusgirma9811 11 месяцев назад
Kalye derbaba sat 🥰🥰sewodshe eko
@birangw265
@birangw265 11 месяцев назад
Great advice, my heart feels sad for my country.😢😢😢😢
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Me too but all we can do is pray 🙏 🤲
@misrakbahiru9067
@misrakbahiru9067 11 месяцев назад
አንደኛ እኮ ነሽ❤
@AF-yu2wo
@AF-yu2wo 11 месяцев назад
Amen 🙏 yetebareke Amet yarigilin Zemenawit ❤ betam tekami hasab new yene konjo tebareki
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen yene konjo thank you 😊 🙏
@qweqwe444
@qweqwe444 11 месяцев назад
መልካም አድስአመት❤❤❤
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 11 месяцев назад
የምትይዉ በደንብ ይገባኛል አልፌበታለሁ ምንም ነገርን የዉስጥ ሰላምን የሚተካ የለም
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 11 месяцев назад
ሑሌም አመት በአል እንደው ደስ የምትይ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
😍😍🌺🌺🌺🌺🫶🫶🫶🫶
@user-md6ni8zn4j
@user-md6ni8zn4j 11 месяцев назад
አሜን የኔ እህት አሺ ተባረኪ❤
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 8 месяцев назад
thank you dear. even if i was late to hear this, it is so interesting and important message. Happy new year
@helaftwi368
@helaftwi368 11 месяцев назад
Enkuwan Egziabher ashageresh. Be bizu Tebareki. Melkam 2016!
@rebkatesfaldet5050
@rebkatesfaldet5050 11 месяцев назад
Very powerful messages❤
@temgushtemgush6153
@temgushtemgush6153 11 месяцев назад
የርዳሽ ጌታ ይባርክ
@AmsaleWorkneh
@AmsaleWorkneh 11 месяцев назад
ተባረኬ:ይኔ:ቆንጇ:ተባረኪ
@e.tdebebe1539
@e.tdebebe1539 11 месяцев назад
Thank you so much my sister. you make my day happy Ethiopian New Year for you and yours🎉🎉
@Tig12342
@Tig12342 11 месяцев назад
እንካን አደረሰሽ
@AdenLijalem-tq2tl
@AdenLijalem-tq2tl 11 месяцев назад
ለኔኮ እወድሻለሁ የሚለው ቃል አይገልፅሽም
@NetsanetGebregiorgis
@NetsanetGebregiorgis 11 месяцев назад
Your so sweet
@qweqwe444
@qweqwe444 11 месяцев назад
እዉነትሽ ነዉ!!!!!❤❤
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 11 месяцев назад
አበቦቹ ምን አይነት ናቸው ማተርያሉ እና ሙቀቱ ፒያስትራው በስንት ሙቀት
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
I got it from Amazon and 450
@azebfisseha7665
@azebfisseha7665 11 месяцев назад
Something that doesn't kill you makes you stronger!
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
True 💯 👍 ✔️
@ethio4421
@ethio4421 11 месяцев назад
True that
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f 11 месяцев назад
ሙያ ከቤቱ ነው❤❤❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 11 месяцев назад
እህቴ ፀጉርሽን እንዴት ፍሪዝ እንደሚሆንልሽ አሳይንማ እኔም ፀጉሬ እንዳንቺ ረጅም ነው ግን ፍሪዝ አይሆንልኝም እህትሽ ከVirginia
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
እሺ የኔ ቆንጆ
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 11 месяцев назад
Yana sweet thank you these messages touch my heart 😢❤
@selamawitwondem5677
@selamawitwondem5677 11 месяцев назад
እንኳን ደስ አለሽ፣ እህቴ።
@yalemasmamaw1642
@yalemasmamaw1642 11 месяцев назад
ጎበዝ
@tsehaytekle1238
@tsehaytekle1238 11 месяцев назад
Amene yen kongio melekame bale desetaiga huigelege hulem ke betesebeshe gare gobeze egzabere kanche gare yehune😘
@wongelmichael8487
@wongelmichael8487 11 месяцев назад
ተባረኪ well said 👏👏👏👏
@marthahidego7902
@marthahidego7902 11 месяцев назад
አመሰጋኝ ሰለሆንሸ እኮ ነው ምወድሸ መልካም አዲሰ አመት
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
😍😍😍😍😍🌺🌺🌺🌺🫶🫶🫶
@hayatmohammed764
@hayatmohammed764 11 месяцев назад
yane wud nafkeshing nabar😍
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ
@ኢትዮጵያየድንግልልጅ 11 месяцев назад
የኔ ቆንጆ እንኳን መጣሽልን ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Thank you my dear ❤️ 💕
@lakechtubez5672
@lakechtubez5672 11 месяцев назад
ምወድሽ ነገርስ❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
🥰🥰🥰🫶🫶🫶🫶
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 11 месяцев назад
Amen tebrkeln melkam adis amet ewntshen new ❤
@fikirweselamselamlehagerac3942
@fikirweselamselamlehagerac3942 8 месяцев назад
Yene mar siwedsh eko!!!!!! Yemenor tesfan yemitamenchi sewu nesh beza equalitsh.tekekelagna mengedin yemitmeren degafachn nesh eko.be edime lay edmen yichemrlish
@samilanicell8907
@samilanicell8907 11 месяцев назад
Enamesegnaln Ehtachn Egziabher Amlak kanchi gar yihun 🙏🙏🙏 ke hulachnm gar yihun yemelewet zemen yaderglen le hulachnm
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
🙏🫶🫶🌺🌺🌺🌺
@selamgh3379
@selamgh3379 11 месяцев назад
thanks for sharing sis god bless you and your family 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@letshy
@letshy 11 месяцев назад
ቃልየ ዘመናዊት መፃሓፍሽ ግን የት ነው መግዛት የምንችለው ?
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
On my website but it's closed now but will be open very soon 🙂 am trying to contact the store to my RU-vid channel
@emuyekebede514
@emuyekebede514 11 месяцев назад
Kaliye yanchin menfes Amilak yagababign be etif yigibabish bilesh Amen beyign ehite❤❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit 11 месяцев назад
Amen amen yene konjo ❤️ ♥️
@eniyatwelde3534
@eniyatwelde3534 11 месяцев назад
Enikwan aderesachu fetare tenana edime yisitshe lijochshe betesebshe yitebikilshe yene mekare
@genisfamily1272
@genisfamily1272 11 месяцев назад
ስወድሽ ❤
@Hana-yf9tf
@Hana-yf9tf 11 месяцев назад
Zemenawit eqane adersshe Ena Kanchi betam temeriyalw
@SenaitTeshome-g7d
@SenaitTeshome-g7d 11 месяцев назад
Kaleye enkuwaen aederseshe aenchin maeyet eraesu aemet bale new yena wed
@RT-cu7lb
@RT-cu7lb 11 месяцев назад
Very good advice thank you
@Sina-yz7kc
@Sina-yz7kc 10 месяцев назад
Thank you dear 😘
@cilinawingenfeld7055
@cilinawingenfeld7055 8 месяцев назад
Yamral holum Video, pleas medegaw yebunawe yete newe yemageyew
Далее
Почему не Попал?!
00:15
Просмотров 38 тыс.
Почему не Попал?!
00:15
Просмотров 38 тыс.