Тёмный
No video :(

#እኔና 

emu Sakina tube
Подписаться 37 тыс.
Просмотров 36 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

27 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@emusakinatube8696
@emusakinatube8696 2 года назад
ለምሰጡኝ አስተያየት ድጋፍ ብርታት ከልብ አመሰግናለሁ አላህ ያክብርልኝ ከክፉ ንግር ይጠብቀን ሃሳብ ጭንቀትን ይያዝልን ሃግራችንም ሰላም ያድርግልን ያርብ🇪🇹🇪🇹💝🌹🌹🙏ቁጥር ለጠየቃቸሁ ፊስቡክ ላይ Emu sakina tube ብላቸሁ ኑ ብሚዴንጅር እህቶች ቁጥር በሚዲያ ጥሩ አይድለም
@fozibaba2334
@fozibaba2334 2 года назад
Semira hakim bet sethje ergznashin tenagri ldoctrochi medanit setazezlshi margzshin kalawku lerguz emaytazez medanti leyazulshi yechilalu tenkake adrgi mama
@kfg5028
@kfg5028 2 года назад
@@fozibaba2334 ትክክል እህት ሰሚራ ሀኪም ቤት ለመርመር ስትሄጅ ከመርመርሽ በፊት እርጉዝ መሆንሽን መናገር አለብሽ እርጉዝ መሆንሽን ከግንዛቤ ውስጥ መግባት አለበት መድሀኒትም ሲያዙልሽ ስትገዥ እንዲሁ እርጉዝ መሆንሽን መናገር አለብሽ ለምን መሰለሽ ላንችም ልልጅሽም ጤንነት መጠንቀቅ ስላለብሽ ለርጉዝ የሚሰጥና እርጉዝ ላላደለች እህት የሚሰጥ መድኃኒት ስለሚለያይ ነው አይዞሽ ተመገቢ ያሉሽን ተመገቢ ራስሽን ጠብቂ ለራስሽ ጊዜ ስጭ ዱአ አድርጊ ሀሳብና ጭንቀትን ቀንሽ አብሽሪ እህት አትጨናነቂ አሏህ አለሽ ምንም አትሆኝም
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
@@kfg5028 ሰላምድምሩኝ
@user-ig7yd1fj4f
@user-ig7yd1fj4f 2 года назад
እሙ ሰኪና እይዉልሽ አሁንም ወዴላይ እያለሽ ከሆነ ወላሂ እኔም እረግዝናየ በጣም ከባዲ ነበረ 8ወረ 15 ወዴላይ እዳለኝ ነበረረ የመጄመሪያ ልጄን የወለዲኩት አሁንም የ3ወረ እረጉዝነኝ አልሀምዱሊላህ በጣም እያመመኝ ነበረ ልክ እዴበፊቱ ግን የሚገረምሽ የሆነ ክኒን ወስጄ ከሰዴልያ በጣም ነዉ ያስተወኝ ምግብ እዴፈለኩኝ አልበላም ነበረ ከበላሁም የበላሁት አይቀመጥም ነበረ አሁን ግን ሰላም አግኝቻለሁ ወዴላይ ለሚላችሁ ልጆች ቁጥራችሁ አስቀምጡልኝ ወላሂ ልንገራችሁ የክኒኑን አይነትና እዴት ማዲረግ እዳለባችሁ
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
አይዞሽ እህት ጠንካራ ሁኝ ምግብ ብይ እርልስሽን ጠብቂ
@user-wt2pb4lf4h
@user-wt2pb4lf4h 2 года назад
የኔ መመር አይዞሽ በዚህ ሳአት በዚህ እድሜሽ ልጂም ስራም ሀሳብም ይክብዳል የኔ እህት አይዞሽ ያልፋል ጠክሪ ልጂሽንም በጣሪ በህዝነቱ ጤናዋን ሰቶ አድጋ እምጠቅምሽ ያድርጋት ምግብ ብይ እራስሽን ጠብቂ አትናደጂ እራስሽንም አትጣይ ሁሉም አልፎ ዘና ፈታ የምትይበት ቀን ይመጣል ባላህ ተስፋ አይቆረጥም እወድሻለሁ ሁቢ 💕💕
@user-qn7en7wr5n
@user-qn7en7wr5n 2 года назад
በጣም ግን ያባሏ አይከብድም አለለም መሰለሽዴ
@user-wt2pb4lf4h
@user-wt2pb4lf4h 2 года назад
@@user-qn7en7wr5n ወድኮ የቸገረውን እስቲያገኝ ነው
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
@@user-qn7en7wr5n ሰላም ድምሩኝ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
@@user-wt2pb4lf4h ሰላምድድምሩኝ
@user-wt2pb4lf4h
@user-wt2pb4lf4h 2 года назад
@@sadmehemed953 አረኩሽ
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 года назад
አቺ ልጅ ሰው በትዳርሽ እዲገባ እያርግሽ ነው ምን ነካሽ ግን ልጅ ይዞ መስራት እኮ ዛሬ ሁሉም ጋ ነው አላህ ያሳድግልሽ ሚዲያ ላይ የሆነ ያልሆነውን አታውሪ ሁቢ ሀታ ብትጣሉም ተመልሳችሁ ትታርቃላችሁ ስለዝህ በሰው አፍ እድትገቡ አታርጊ እሱን እዲጠሉት እያርግሽ ነው በያዳዱው ንግግርሽ ላይ እሱን እዲሰድቡት አቺ እደተጎዳሽ ነው የምትናገሪው የልጅሽ አባት ነው ተመካከሩ እዛው በሚስጥር
@EMUREYAN
@EMUREYAN 2 года назад
ሳህ ወላሂ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
ድምሩ
@user-mx7tp6ns3v
@user-mx7tp6ns3v 2 года назад
አሥለን እነሡ የቤታቸው ገመና አውጥተው ሊናገሩነው ሚዲያ ሚዎጡት
@abuali-js7qs
@abuali-js7qs 2 года назад
ትክክል😍
@naemaebrahim4261
@naemaebrahim4261 2 года назад
ትክክል
@seadabintadem2640
@seadabintadem2640 2 года назад
አይዞሽ እህቴ ልጅ ይዞ እሰው ቤት ይከብዳል ልክ ነሺ ጠንካራ ነሺ እንደውም
@user-ez8mx9zh6e
@user-ez8mx9zh6e 2 года назад
የኔውድ አላህ ሙሉ አፊያሽን ይመልስልሽ የልጆችሽ እናት ያርግሽ ያረብ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
ድምሩ ኝ
@gjch5302
@gjch5302 2 года назад
ውይእኔ አችልጅ በጣም አጀቴን በላሽው ውይ ደግማ ማረገዝሽን ስሰማ ውስጤ ተሰምቶታል ማለት አሁንእኝላይ ጭቆና አለ ሌጣ ሆነሽ ሴኪና ይሽ ታግሰሽ መስራት ነበር የሆነው ሆኖል ታገሽ
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 года назад
ወይኔ ልጅሽ የኔን ልጅ ትመስላለች እና አያታለሁ ሁልጊዜ ወልጀ ልክያት ነው እመብርሀን ታሣድግልሽ አይዞሽ
@seadajamal8901
@seadajamal8901 2 года назад
አይዞሺ እማ እኔምሲያመኝ ወይኔ ልጆቸ ማንአላችሁ ብየ አለቅሳለሁ
@zumitube
@zumitube 2 года назад
የኔ ናት አላህ አፊያ ያድርግሽ ልጅሽንም አላህ ይጠብቅልሽ አብሽሪ ቀይ ስር ተመገቢ በጣም ጥሩ ነው
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
በትዳርሽ ሰው እንዲገባ አንደኛ ሰበብ አንቺ ነሽ እህቴ ስለትዳርሽ በሶሻል ሚዲያ አታውሪ አላህ ያበርታሽ ሰኩዬ ቀይ ስር ብይ የቲማቲም አሲር ጠጪ እህት በትዳርሽ ሰው እዲገባ ክፍተት አትፍጠሪ ትዳርሽን ታጪዋለሽ እባክሽ ሰብሰብ በይ መስራት ያለብሽን ቪዲዎ ብቻ ስራ ስለ ትዳርሽ አታውሪ. ደግሞ አታልቅሺ ሌሊት ስግድ እያደረግሽ ዱአ አድርጊ ምግብ ብይ የቲማቲም አሲር ጭክን ብለሽ ጠጪ አሲር ምናምን ጠጪ በደንብ አይዞሽ ሰውነትሽ የተጎዳው ደም ስለሌለሽ ነው ያሉሽን ሁሉ ተመገቢ
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b 2 года назад
እኔ ግን አደንቅሻለሁ ጠንካራ ነሽ በተቻለሽ ፈሳሽ አብዝተሽ ውሰጅ እንኳን ልጅ ይዞ ነፃም ማዳም ቤት ከባድ ነው
@user-rk7we2qe7u
@user-rk7we2qe7u 2 года назад
ኡሙ ሰኪና እውነቷን ነው እኔም ነጃትን ልጄን ሳረግዝ ሳልውስድ ቀርቼ ልጄ ቶሎ አልሀደችም ነበር አንድ አመት 3ውር ሶሆናት ነው መሀድ የጀመረችው ግን ሀኪም የሰጠንን መውሰድ አለብን ይጠቅማል አሁን ልጄ 4:4ውር ሆኖቷል ግን ምን የደርጋል ድምጧን ከሰማው ቆየው ልጄ ናፍቃኝ አለይ። አላህ አገራችንን ሰላም እዳደርግልን ዱኣ አድርጉ ኔቶርክ ይለቀቅልን በተሰቦቻችንን ድምጥ እድንሳማ ልጅ ቀልድ አይደለም ውዶቸ የልጅን ናፍቆት መቻል ከባድ ነው ያአላህ ከይር አሰማን
@lulu-ld1di
@lulu-ld1di 2 года назад
አይዞሽ ምንም አትሆን እማ
@helimetyoutube1042
@helimetyoutube1042 2 года назад
እውነት አረቦች ጋ ሁናቹሁ ልጅ ያላቹሁ እውነት አደቃቹሁ አለሁ ማለቴ እደት ስራ ትሰራላቹሁ መቸም አላህ ላያሥችል አይሰጥም አላህ ያሣድግልሽ ልጆሽን እህቴ በአረብ አገር እምት ገኙ እህት ወድሞቸ የአላህ እዝነት እራህመት አይለያቹሀ በርች እህት
@um.ferdos9594
@um.ferdos9594 2 года назад
ሠሚራየ የኔ ጠካራ አይዞሽ ልጅሽንም አቺንም አላህ ይጠብቃችሁ ጀግና ነሽ ሁቢ ልጂሽ ደሞ ወላሂ ልጄን ነው የምትመስለው ሳያት ልጄን ያየሁ ይሀል ይሰማኛል ወላሂ ያው አሁን የኔ ልጅ ኢትዩቢያ ነው ያለችው
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 2 года назад
እባካችሁስደትላይየምትኖሩእህቶቸተጠንቀቁ አንደኛ ልጆቻችሁ ነጻነትየለቸውምካረብልጂጋ ሀገርስገቡእንወልዳለን አናንተም ተጨናናንቃችሁ ተጠንቁቁእህቴቸ ካጠፋሁይቅርታ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
ምን ማለት ነው
@user-po8wv7us1w
@user-po8wv7us1w 2 года назад
@@user-nv2ov7ri2l ምንምማለትያሳፈልገውም ይህ አረብሀገርላይ ያለችግር አንቺምእንገዲህ ልጂዘሽከሆነየምትኖሪውአላህያገዝሽ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
@@user-po8wv7us1w ልጂ ይዤ አይደለም ግን ልጂ ለመውለድ ጊዜ ቦታ ምን ያስመርጣል ልጆች የአላህ ስጦታ ናቸው ለልጂ ደግሞ ልጂን ለማሳደግ የግድ መጎዳት አለ ገባሽ እኔ ልጂ የለኝም ግን የምትሰጡትን በመንት አስተውይ
@zemzems2429
@zemzems2429 2 года назад
አሳዘንሽኝ😭😭😭😭💔💔💔ስደት ባይሆን ባገዝኩሽ አንተ ዳውድ ወደ ቤት ውሰዳት😜😜😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🌹🌹🥀♥️ተከባከባት ሆ
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 2 года назад
ክክክ አቤት ኮሜንቶች
@user-ly3bw9sm9q
@user-ly3bw9sm9q 2 года назад
አብሽሪ ማማዬ ለቤትሽ አድስ ነኝ ሰኘስክራይብ አደርግሻለሁ ሁቢ አብሽሪ ያልፈል
@sofi.m.a5190
@sofi.m.a5190 2 года назад
አብሽሪ ልጅ ያለው ሁሌም ይጠቁራል ይከሳል በአንች አልተጀመረም ጎበዝ ነሽ
@user-ff3xu4hq8z
@user-ff3xu4hq8z 2 года назад
አይዞሺ ሠሚራየ ጎደኛየ ወድቃ ወደላይ እያሥመለሣት ገድፈናት ሀኪም ሄደቺ እዚዱባይ ህጋዉይ ነበረቺ እና የሀኪም ካርድሥላለቀ አገልግሎቱ ሥለለቀ ሥገባ ምንም ደም የላትም በቃ አሉ ቶሎ እደዉም ደሞ መሠጠት አለበት አሉ ሠዉየዉብርላለመክፈል ዝብሎ ወደቤትመልሦ የሆነ መድሀኒት ከሌላቦታ ገዝቶ መጣ ግን አሢር እናአታክልት ሥትጠቀም ወዳዉ ተመለሠ አይዞሺ ካዞረሺ እሡዉነዉ ምግብብይ ደሞ ታገኘሺ ቀይሥር ባሢርመልኩ ተጠቀሚ ዉዴ እሡበጣም ጥሩነዉ ባረበኛ ሸማደር ይሉታል አላህይጠብቅሺ ልጆቺሺንም አላህ ጠቃሚ ያርግልሺ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 2 года назад
አይዞሽ ሰሙየ አሏህ ያበርታሽ በጣም ጠካራ ሴትነሽ ለብዙወች መማሪያ እምትሆኒ ሁሉነገር በውስጥሽ ችለሽ እምትኖሪ አሏህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ከባልተቤትሽጋም ለሰው ወሬ አትስሙ ፈጣሪ ፍቅሩን ይወፍቃችሁ
@hawamohammed3370
@hawamohammed3370 2 года назад
አላህ ያግዚሺ ያርብ ከራስ በላይ ነፍስ ነው እራስሺን ጠብቂይ እህት ።
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg 2 года назад
የኔ እናት አይዞሽ ብርትት በይ።ግን እህቶችየ በስደት ሁናችሁልጂ አትውለዱ ምንም ጥቅም የለውም ።ምክንያቱም በአንዲ ልብወጣ ገባ ሳንል የመጣንበትን አላማ አሳክተን አገር ቤት መውለዲ ይሻላል እኛም ልጆቻችነም አንጉዳም ከምርልጂና ትዳር ተይዞ አስር አመት ከሚሰራው ይልቅ ብቸኛ ተሆኖ አምስት አመት የሚሰራው ይበልጣል።አስቡበት የስደት እህቶች
@hayathh1699
@hayathh1699 2 года назад
ትክክል ሰራአዱርጎ ሀገርመግባቱይሻላል
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ለክንሸውለጀመጣሁ።በሱሰትአመቲቢቲንሰራሁ።አሁንለሂድንበር።አለሁንም።ለጀምናፈቀኝ።ሰድሰትአመትሁንኝ።አገራችንንሰላምያርገለን
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
እራሰሸንጠብቂ
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
ለበን።ጥጨ።ፈቱጠጨ።ሰላጣብይ።
@cdyvip3456
@cdyvip3456 2 года назад
👍
@user-fy1ez1jr4l
@user-fy1ez1jr4l 2 года назад
አይዞሽ የኔእናቴ አላህ ይገዝሽ ልጁ ማሣደግ ከባድ ነው
@hayathayathayat6925
@hayathayathayat6925 2 года назад
እህት አይዞሽ አብሽሪ ግን እርጉዝ መሆንሽን መናገር አለብሽ ምክንያቱም መድሀኒቱንም ዝም ብለሽ መውሰድ የለብሽም
@fatimahfatimah9454
@fatimahfatimah9454 2 года назад
አላህ ያቅልልሽ እህት አይዞሽ ፈሳሺ ነገር ተጠቀሚ ደም የሚሆን ነገር ተጠቀሚ ከደፈርሽ የቲማቲም አሲር ተጠቀሚ አይዞሽ የኔ ማር
@maremmmm7378
@maremmmm7378 2 года назад
አይዞሺ አላህ ቀለል ያድረግልሺ መሻላህ ሰወችሺ ግን በጣም ጥሩሰውናቸው ማለትነው ልጂይዘሺ ሰራ በዛላይ እነሱም ይይዙልኝል አልሺ እረ የሳውድ ሰው በዚህ አይነት ጥሩነው የሚባሉት ብቻ አብሺረ አይዞሺ እራሰሺን ተከባክቢ ዶክተረ ያዘዘሺን በትክክል ተጠቀሚ እረግዝና ክባድነው ውደ እህቴ እራሰሺን ጠብቂ
@saruke2679
@saruke2679 2 года назад
አብሺሪ እሙ ሰኪና አላህ ከጎንሺ ይሁን ውደ
@user-to7mq8gi7g
@user-to7mq8gi7g 2 года назад
ሁቢበትዬ ሀገረ ጊብ እዚህ አትውለጅ አብሽር
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 2 года назад
ለምን ስራውን አታቆሚም ከሀኪሞቹ ይልቅ ለራስሽ ሀኪም ሁኒ ቀይ እስር እየፈጨሽ ጠጭ እሱ ለውጥ አለው እህቴ በእርጉዟ ታማ ደሟ 6 ነበር ከዛ ከየሳምንት ልክ እዳንች ግሎኮስ መሰውሰድ እዳለባት ነግረዋት ነበር እና ቀይ ስሩ ይልቅ ባጭር ግዜ ደሟን ከፍ አድርጎላታል :: አንች ስራ አቁሚና እራስሽን ተንከባከቢ ለትንሽ ወራት ያክል ወይም ልጅሽን ላባቷ ስጭና ሌላ ስራ ቀይሪ ምግብ ብይ በደንብ ሰላጣ : አትክልት ብይ አላህ አንችንም ልጅሽንም ይጠብቃችሁ ቴምርም ብይ አብሽሪልኝ ውዴ ለበጎ ነው💋💋💋
@seblesebelewedalm9604
@seblesebelewedalm9604 2 года назад
አይዞሺ ማማየ ሁሉም ነገር ለበጎነው ያልፋል ታገሺ ጎበዝ ሁኚ ትግስተኛ ሁኚ በርች
@EMUREYAN
@EMUREYAN 2 года назад
አይዞሽ ዉድ ጎበዝነሽ ጠክሪ
@user-jv8ci1oo5u
@user-jv8ci1oo5u 2 года назад
አብሽሪሠሚራየየ
@zamzamyimam3459
@zamzamyimam3459 2 года назад
የኔ እህት አይዞሽ ወላሂ አሣዘሽኝ ያረቢ አላህ ይገድፍሽ ዉዴ😢
@user-pu8vs4so7v
@user-pu8vs4so7v 2 года назад
አላህ ይግዝሽ እህትየ አይዞሽ አላህ ይሽርሽ ያረበል አለሚን
@user-qs3be2xp9z
@user-qs3be2xp9z 2 года назад
አብሽሪ ወድ አላህ ይገዝሽ
@user-sb5yg9lf5r
@user-sb5yg9lf5r 2 года назад
አብሽሪ እህቴ ልጅሺንም አላህ ያሳድግልሽ
@hawamola7841
@hawamola7841 2 года назад
አይዞሽ ውደ ጎበዝ ነሽ ጠክሪ
@user-ch1pt7ll2t
@user-ch1pt7ll2t 2 года назад
ቀይስር እደ አሲር ፈጪተሺ ሰርተሺ ጠጪ ተምር በብዛትብይ ጓደኛየ እርጉዝ ነበርቺ ደም ምንም የላትም በሳምት ውስጥ ደሟ ሙልት ነው ያለው ውደ አይዞሺ
@user-sl3ex6pg6q
@user-sl3ex6pg6q 2 года назад
ሰሙየ የኔማርአይዞሽ በምን ባገኘሁሽ እኔምእርጉዝነኝ ደምየለኝም አሉ8 ነው አሉኝ ደሞ ከኔኑንም ሳልጠቅም ሁሉንም ጣልኩት አይዙሽማማየ በምን ባገኘሁሽ
@user-it7mx9dz6j
@user-it7mx9dz6j 2 года назад
አይዞሽ ሰኪናዬ ሁሉም ያልፋል
@firdowstube789
@firdowstube789 2 года назад
አይዞሽልኝ የኔ እህት የማያልፍ የለም
@jemilayoutube929
@jemilayoutube929 2 года назад
አይዞሽ ሰሙቲ አላህ አፊያ ያድርግሽ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 2 года назад
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም በአላህ ፍቃድ ነው የሚሆነው አላህ ይገዝሽ ኢጃዛ ቤት ልጂ ይዘው ተዘፍዝፈው ብር እየተበደሩ እዳ በዳ ከሆኑት አስር እጥፍ ትበልጫቸዋለሽ አይዞሽ ሰውነት ይመለሳል ጊዜው እስኪያልፍ መታገስ ነው አይዞሽሽሽ
@user-bx4ch4ko8p
@user-bx4ch4ko8p 2 года назад
ወዴዉ ሳይሆን አብዛሃኛዎቹ አረቦቺ ልጅ ይዘዉ አያሰሩም በሰዉ ቁስል ላይ ባትረማመዱ ጥሩ ነው ምላሳቺሁን ቆጥቡ። እኔ ብዙ ሴቶች ስለማወቅ ነው ስራ እየፍለጉ አያገኙም በልጆቻቼዉ ምክናያት ። እናም ሆድ ብዙ ይቻላል ዝምም በሉ ሰዉ ሲቼግረዉ እንጂ የሚበዴረዉ ወዶ አይዴለም።
@sssied2216
@sssied2216 2 года назад
የኔ እናት አይዞሺ አላህ ብርታቱን ይሥጥሺ ለሰው ልጂ እርዳታ ገንዘብ ብቻ አይደለም እኔ ካንች ብዙ ተማርኩ እራሴን እንዳውቅና እንዲበርታ አርገሺኛል ልጂሺን ሠኪናን ለልጀ አደራሺን ባንች ፊቃዲ እሺ ።😍😍😍😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹🌹 እና አላህ ያሣዲጋት።😘
@seadi8738
@seadi8738 2 года назад
አይዞሽሰሚራየ ያልፍል
@MmMm-ub6xg
@MmMm-ub6xg 2 года назад
አብሽሪ መመዬ አለህ ይሽፊክ
@___-lc4nz
@___-lc4nz 2 года назад
አብሺሪ ለኸይርነዉ አላህ ለልጅሺም ላንችም አላህ ያጠንክራቹህ ስደትላይ ሁሉም ነገር አይመቸም እራስሺን ጠብቂ ምኝታም ለጤንንት ዋናነዉ ተኝ አትጨነቄ ጭንቀት ጭንቀትነዉ የሚጨምረዉ እህት አለሜ
@umuamartube3853
@umuamartube3853 2 года назад
አይዞሽ አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ
@hanahana4855
@hanahana4855 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞሽ
@user-ev5ur6eh7y
@user-ev5ur6eh7y 2 года назад
አይዞሽ እህት 😥😥
@hshshhehehe5389
@hshshhehehe5389 2 года назад
የኔ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ ፉትሽ ይነግራ አትስቢ አይዞሽየማያልፍ የለም
@user-vx7gb5uv4s
@user-vx7gb5uv4s 2 года назад
የኔ ጀግና ጠክሪ እንወዲሻለን
@halimasaik6992
@halimasaik6992 2 года назад
የኔ ውድ አብሽሪ ሁቤ
@user-ug1tl5su5o
@user-ug1tl5su5o 2 года назад
አይዞሽማር
@khayriehk1612
@khayriehk1612 2 года назад
አይዞሽ አላህ ካይሩን ይዛዝ ልሽ ያረብ አብሽር ኡሉን አዋቂ አላህናው
@user-jl1xi8ni5o
@user-jl1xi8ni5o 2 года назад
አብሽር እህቴዋ
@zuzutube5984
@zuzutube5984 2 года назад
አይዞሽ አብሽሪ አላህ ሙሉ ጤናሽን ይስጥሽ ስራ ከሆንሽ ስራሽን ተይው እቤትሽ ተቀመጭ ባልሽ ይንከባከብሽ የልጁ እናት ነሽ አላህ ይጠብቅሽ ሁሉም ቀሪ ነው ገንዘብ አይጠቅምም ቅድሚያ ለራስሽ ሁኚ እህቴ አሲር ተማትም ጠጭ ደም ይሆንሻል
@yebasykutrelakulgekadjaend628
@yebasykutrelakulgekadjaend628 2 года назад
Mare allhe yerdashe ❤❤🤲
@sdedfd6246
@sdedfd6246 2 года назад
አይዞሸእህት
@kemilatube7882
@kemilatube7882 2 года назад
ኡሙ ሰኪናየ ቪድዮ ብለቂ ከሊቩ የበለጠ ይቆጥርልሻል በማለት ነው በተመቸሽ ግዜ የሚሰማሽን ቪዲዮ ሰርተሽ ብለቂ ትጠቀሚበታለሽ ለሁሉም ነገር አብሽር አላህ ካችጋር ይሁን
@emusakinatube8696
@emusakinatube8696 2 года назад
ንብር ግን በእንዴት አይመቸኝም
@user-dt4hx5ov3v
@user-dt4hx5ov3v 2 года назад
አላህይገዝሺ እህት አብሺሪ
@sumay2261
@sumay2261 2 года назад
የኔናት አይዞሽ ሀቢበቲ አብሽሪ አላህ ይገዝሺ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
አይዞሽ ሰሚራየ ለደም ማነስ ቀይ ስር አትክልት ብይ ማማየ 😍😍💖👍
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
ሰ ላም ድምሩኝ
@nametube4493
@nametube4493 2 года назад
አይዞሽ ሰሚራየ ለበጎነው ታገሸ ወደ
@saraali4196
@saraali4196 2 года назад
አየሰዉ ሁሉም ለበጉነዉ አይዞሽ ጠንካራ መሆንነዉ ያለብሽ እራስሽንጠብቂ ለማንኛዉም
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ. ወበረካቱ. አላህ. አፊያሽን ይመልስልሽ ውዴ ከባድ ነው ልጅ ይዞ መስራት. አላህ. ይገዝሽ ፈሳሽ ነገር. ጠጭ. አትካት. ብይ ውዴ. እራስሽ ጠብቂ
@user-ee7xh9li9b
@user-ee7xh9li9b 2 года назад
አላህ አፊያ ያድርግሺ ደም ማነሰ አይጎዳሺም እኔም ደማነሰ ያመኛል ምግብ በሰናሰረአት ከተጠቀምሺ ዮተወሻል
@saburasabura2622
@saburasabura2622 2 года назад
አይዞሽ ማርእራስሽን ጠብቂ
@kaledkader4158
@kaledkader4158 2 года назад
አብሽሪ ሰሙ
@user-vo6gu8ke2t
@user-vo6gu8ke2t 2 года назад
አይዞሺ ቀይሲሪ ብህ
@sabayessuf4150
@sabayessuf4150 2 года назад
አይዞሽ ሰሙ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 2 года назад
እይዞሽ እህቲ እግዚብሔር ይመራሽ
@hawa-mo3ha4me9d
@hawa-mo3ha4me9d 2 года назад
አሏህ ይሳእድኪ ልጂሽም አድጋለይ አሏህ ያሳድግልሺ
@user-gx1cl9lq2u
@user-gx1cl9lq2u 2 года назад
አብሽኪ ሀያቴ
@user-ln8ti7rm3b
@user-ln8ti7rm3b 2 года назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይገዝሽ
@xjxjxjjdjdbdbcn8899
@xjxjxjjdjdbdbcn8899 2 года назад
አይዞሽ አለህ አለሽ
@user-hs2mi7sy8h
@user-hs2mi7sy8h 2 года назад
አይዞሽ እህት አለም አላህ አፊያ ያድርግሽ አንችንም ልጂሽንም እኔም ደም ማነስ አለብኝ በእርግዝና ሰአቴ በጣም ያመኝ ነበረ 6 ግልኮስ ወስጀ ነው ደሜ የተስተካከለው
@loveshort8070
@loveshort8070 2 года назад
አብሺር እህት አላህ ያሥደግልሺ
@user-up4jo8zo2c
@user-up4jo8zo2c 2 года назад
አብሸሪ የኔማር አራሰሽን ጠብቂ አራሰሽን ተጠበቅሽ ነገ ሁለም ወዳችይላል አለህ የገድፈሽ ያረብ
@user-qr1hl2dp2o
@user-qr1hl2dp2o 2 года назад
አይዞሽየኔህትየሚያዉቅያዉቀዋል። ልጅሽደህናትሁንልሽ
@n.a.m3852
@n.a.m3852 2 года назад
የኔማረ ደመረኩሽ
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 года назад
ሠኪናየ አላህ ያሣድግሽ ማማየ
@saburasabura2622
@saburasabura2622 2 года назад
እኔም እደዛ ተብየ ነበር አይዞሽ አስር ቲማቲም ጠጪ ማር ይተውሻል
@user-fl1ft2wc4j
@user-fl1ft2wc4j 2 года назад
አሏህያአፊሽውደ በርቺአይዞሽ
@tueb3879
@tueb3879 2 года назад
አይዞሽ ያልፍል ሀገራችንንም አላህሰላምያጣልን
@sssied2216
@sssied2216 2 года назад
ወይኔ እኔለሁበት አገር ብትሆኝ ሥራም አሰሪ ነበር ቤት ያፈራውን በልተን እሥክትወልጂ ወልደሺም አርሥሺ ነበር ሲያናዲዲ ያርብ ከጎንሺ ይሁን
@emusakinatube8696
@emusakinatube8696 2 года назад
አሚን የኔ እህት
@user-ck2kx3fw6p
@user-ck2kx3fw6p 2 года назад
የኔማር አብሺሪ የኔውድ አላህያሺርሺ
@user-ig9xn8sf2j
@user-ig9xn8sf2j 2 года назад
ሠሙዬ አይዞሽ የቀይስር አሲር ሠርተሽ ጠጪ በት
@user-nx8uj2vg4u
@user-nx8uj2vg4u 2 года назад
አላህ ያሽርሽ
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 2 года назад
አይዞሺ
@user-ef5wd3rd8z
@user-ef5wd3rd8z 2 года назад
ሐያቴ።አብሽሪ
@user-lx2ik7ep7u
@user-lx2ik7ep7u 2 года назад
አይዞሺ እህት
@hikma8283
@hikma8283 2 года назад
አይዞሽ በርች አሏህ አፍያ ያርግሽ ልጅሽን አሏህ ያሳድግልሽ
@sadmehemed953
@sadmehemed953 2 года назад
ሰላ ም ድምሩኝ
@user-th5vd6vp1u
@user-th5vd6vp1u 2 года назад
የኔ እህትዋየ
@zb3933
@zb3933 2 года назад
አይዞሽ
@user-vk2qj6rb2d
@user-vk2qj6rb2d 2 года назад
የኔ መልካም አብሺሪ አላህ የሚወደዉንነዉ የሚፈትነዉ የሴት ጀግናነሺ እህት አለም💛💚❤️
@fatimaadem6914
@fatimaadem6914 2 года назад
ማሻላህየኔልዬ
@user-di2zl9ky3i
@user-di2zl9ky3i 2 года назад
አላህ ይጠብቅሽ እህቴ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷😘😘😘😘😘😘😘
@rohamamarantha7446
@rohamamarantha7446 2 года назад
አይዞሽ እህት በርች
@aishaahmed5404
@aishaahmed5404 2 года назад
ያረብ አላህ ያግዝሽ
@mmmk9342
@mmmk9342 2 года назад
አይዞሸሢኪናዬ፣አብሸሪ፣ጠክሪአላህካችይሁን
Далее
🎙ПОЮ твои ЛЮБИМЫЕ ПЕСНИ💥
3:10:10
🎙ПОЮ твои ЛЮБИМЫЕ ПЕСНИ💥
3:10:10