Тёмный

እኔና እኔ ትንሳኤ ስለ ራሱ ያልተነገሩ ነገሮችን ተናገረ በእሁድን በኢቢኤስ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 39 тыс.
50% 1

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Развлечения

Опубликовано:

 

8 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 171   
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 3 года назад
ተንሳኤ ምርጥ ልጅ ሰላሜህ ይብዛ👌🌾🌾
@zemadaily
@zemadaily 3 года назад
ፍቅርና ሰላም ለሀገራችን ይሁን
@user-ts8mm1xb6y
@user-ts8mm1xb6y 3 года назад
ሥወድሽ፣ሀቢብቲ፣የማዳም፣ቅመም፣ነኝ፣ቤቶች፣ጠፋችሁ፣ብቅ፡በሉ
@goharhabah5317
@goharhabah5317 3 года назад
ማሬማሬማሬ,
@zamzamal8758
@zamzamal8758 3 года назад
አች ልጂ እወድሽ አለሁ ከሀገር ብኖር ኑሮ አገኝሽ ነበር ግን ውጭ ሀገር ነኝ ስወድሽ ።ማር ነገር።
@aymarimlij1369
@aymarimlij1369 3 года назад
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@selinatemesgen5986
@selinatemesgen5986 3 года назад
አይ አስፋው እንደው በቃ ከራኬብ በኋላ ግራ ገባው ፕሮግራሙ እውነት በጣም ነው ያስጠላው
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
ትንሳኤ ምርጥ ሰው አባ ይመች
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 года назад
ፈጠራ ኢትዪጵያ እና ሕዝቦችን ይጠብቅ
@user-st1ec9zp6z
@user-st1ec9zp6z 3 года назад
🥀 ሶላት 🥀 ✅✅✅✅✅✅✅✅✅ ✅✅✅✅ ሁለተኛውማ ሶላት መስገድ ነው ስርዓቱን አሟልቱ እንደሚገባው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ 🌸አምስቱን ሶላቶች በተራ መስገድ🌸 ፈርድ ነው ግድ ነው አይደለም የውድ መግሪብ ኢሻእ ሱብሂና ዙሁር አምስተኛው ደሞ ይባላል አሱር ። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ 🥀 መስገዱ ግድ ነው እኒህን አምስት 🥀 ፣ ሐብታም ቢሆን ድሐ ወንድም ቢሆን ሴት፣ ሸርጡን እያሟሉ በስነ ስርዓት ፣ ግድ ነው መስገዱ ካሉ በህይወት ። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ 🌾 ማንም አያድንም ሶላት ለማይሰገድ 🌾 ፣ አባትም እናትም ዘመድም አዝማድ ፣ መልአክም ወልይም ሴትም ቢሆን ወንድ የዛች የቂያምለት ሲቀርብ አላህ ዘንድ። 🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐🌐 በህይወት እያለ እሱ ካልሰገደው ፣ ማንም አያልፍለት ለሚያወናብደው፣ ማነም አያድነው ከጌታች ቁጣ፣ አጥብቆ መስገድ ነው ሳያበዙ ጣጣ፣ የመጨረሻ ቀን ማምለጥ አይችልም፣ ሶላት ካልሰገደ በዝችው ዓለም፣ 🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀 የሶላት ወንበዴ ሞልቷል በየዘርፋ፣ እሰግድልሐለሁ እያሉ እሚቀጥፋ፣ አንተ እኛን ካድመን ሶላቱ የኛ ነው፣ ብለው ያሞኙታል እሱም ተላላ ነው፣ እንኳን ለሰው ሊሆን የነሱ ሶላት፣ እስኪ ለነፍሳቸው ጉዱን ይወጡት፣ እንዲህ ያሉን ሰዎች ምን እንበላቸው፣ የእስላም ካባ ለብሰው የዲን ጠላት ናቸው። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ይሄ ሶላት ማለት የእስላም ምልክት ነው፣ ሶላት የማይሰግድን ምንም ሰው አትበለው፣ እርኩስ ነው እርጉም ነው ጠማማ ወልጋዳ፣ ጉዱን ያገኘዋል ጀሀነም ሲነዳ፣ በጀሐነም ጉድጓድ ገብቶ ሲቀቀል፣ ስራውን ያገኛል ምን ቢውደለደል። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ የመንደር ወንበዴ ትልቁ አመፀኛ፣ በራሱ ያዘለ የወንጀል ቁራኛ፣ የሸይጣን ጓደኛ የወንጀል ወጠጤ፣ የጥፋት መነሻ የአዛቡ ሐጤ ፣ የሐጢአት ከተማ የተንኮል ጉድጓድ፣ የእብሊስ ባለ ሟል አለው ብዙ ጉድ። ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅ በረካ የሌለው በድሜውም በርዚቅ፣ ወራዳ ቀላል ሰው የጠላ ኸሊቅ፣ የገማ ሚያስጠላ የሚሰራው ሁሉ የወንበዴ አለቃ ጠማማው ወደሉ፣ ከራማው ተገፎ ባዶውን የቀረው፣ የተንኮል መፍለቂያ የጠላው ፈጣሪው። ❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️❇️ ግዴታ መሆኑን ሶላትን የካዱ፣ እስላም አይባልም ተወስኗል ፍርዱ፣ ለትክትና ብለው የማይሰግዱትማ፣ ሶስት መዝሀብ አለ ልንገርህ ብትሰማ፣ 🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸🌸 ሻፊእና ማሊክ ሞት ፈርደውበታል፣ አንድ ሶላት ቢተው ቅጣት ወስነዋል፣ አህመድና ደሞ ሌሎቹ ፈርደዋል፣ እስላም አይባልም ከእስልምና ወጥቷል፣ አቡ ሐኒፋማ ያሳለፋት ፍርድ ወህኒ ቤት መኖር ነው ሶላት እስኪሰግድ። ☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪☪ ለሶስቱም መዝሀቦች ማስረጃ አላችው፣ አጥንተህ እወቀው እንደሚገባው፣ ሶላት ወንበዴ ጉዱን አንዘልቀውም፣ ዝም ነው ዝም ነው አያስለፈልፍም። ⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛⚛ ☪በሐጅ ሙሐመድ ወሌ አሕመድ ☪ ✍ አቡ ማሂ ሙሀመድ ⚛ ابو ماحي محمد اسلفي⚛ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ITjXziL4Etg.html
@user-ct4ty2xp7n
@user-ct4ty2xp7n 3 года назад
E
@senaittessema7704
@senaittessema7704 3 года назад
አቡሽዬ በጣም ነው የምታሰቀኝ ደስ ነው የምትለኝ
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
ቆይ ግን እዴት ነው አንዱን ሁለት ቦታ አርጎ ማውራት የሚቻለው?
@hlmahalma7901
@hlmahalma7901 3 года назад
ክክክክክክ
@user-ci3du1uu2r
@user-ci3du1uu2r 3 года назад
ኧር የኔም ጥያቄ ነው
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 года назад
እኔ እራሱ ግራ ገባኝ 😂🤔
@zuzutube5497
@zuzutube5497 3 года назад
ክክክክክ የህንድፊልም አይተሺአታቂምደ ደሞእድሜ ለካሜራ
@saraahmad2425
@saraahmad2425 3 года назад
ይገርማል
@zinatzz4792
@zinatzz4792 3 года назад
ሰወችየ ግን እደት ነው ይሄነገር እስበሱው አይገርምም ውይይ መሻሻል
@Tube-sp3eb
@Tube-sp3eb 3 года назад
ትሱ ምርጥ ሰው ተመቸከኝ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቃት
@emuelehamtube2205
@emuelehamtube2205 3 года назад
ወይ ጉድ በቃ ምሰሩት አታችሁዋል እራስ በራስ ግራ ግብት አለኝ እኮ
@hayat490
@hayat490 3 года назад
ክክክክክ ሀዩ ደምሪኝ እኪቲ ዘመኑነዉ
@saraahmad2425
@saraahmad2425 3 года назад
ጉድኮ ነዉ
@haymanatickle6282
@haymanatickle6282 3 года назад
Wow
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 3 года назад
ኧረ ቡሳቅ 😂😂😂😂 ትሱ ይመቺህ ኡነትም ቀለል መልክ ነህ ይመችህ😘👌
@user-ok7tv1ed3j
@user-ok7tv1ed3j 3 года назад
ኢቢኤስ ግን ሁሌም የሰው ሀሳብና ከሰው ያያቹህትን ማርግ ትወዳላቹህ ይህንን ከእሸቱ መለሰ ነው የወሰዳቹት የሚኪንም ሰርቃቹህ ሌቦች በራሳቹህ ሀሳብ ተራመዱ ኤጭ
@bementtafese2374
@bementtafese2374 3 года назад
Wowwwwwww
@halenahalena7143
@halenahalena7143 3 года назад
ታምራለክ ተንስዬ
@letezgheralebel4961
@letezgheralebel4961 3 года назад
ዋውውውው
@samuelsamuel5226
@samuelsamuel5226 3 года назад
አምላክ ሀገራችን ኢትዮጲያን ከክፉ ሁሉ ጠብቆ ያኑርልን
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 3 года назад
ዉይ ተሲ ገራገር ነገር ነህ ደዋህ ግልጰኛ ሰዉ ነህ ቀጥልበት እስተነበተሰብህ ሰላምህ ይብዛ
@gaddoo2645
@gaddoo2645 3 года назад
Abbaa mana koo fakkataa bayy'ee sii jaladhaa 😍😍😍😍😍😍😍💖💔💔💔💗💖💖💗💖💗💖
@lemlemtewelde6795
@lemlemtewelde6795 3 года назад
ሰትስቅ ደስ ትሊአለህ ወሪ ግን አታብዘአ በበለጠ እንደ ትጉቢዝ ግን እመኝላለሁ
@getnetkassa8701
@getnetkassa8701 3 года назад
Yewerede sira
@UserUser-yt5lg
@UserUser-yt5lg 3 года назад
WAWWWWW
@marditube1775
@marditube1775 3 года назад
የመጨረሻው ዘመን እረ አቡሽየ አስፈራራሀኝ ኮፒ ሆንህብንሣ ቀልድህ ደስ ይለኛል ሣቅ ስትል የምወደውን ልጅ ታስታውሰኛለህ
@hanitamitta7758
@hanitamitta7758 3 года назад
አቡሽ በራስሕ ተማመን ጒበዝ ነሕ ።ሜዲያ የሚፅፉትን ሙሉ ለሙሉ ፕርሰናል አትውስደው
@seninegi9088
@seninegi9088 3 года назад
ትንሡ ምርጥ ሠው ይመችክ ሥወድክ
@hiklhikl9951
@hiklhikl9951 3 года назад
ትንሡየ አቦ ይመችህ
@AliJan-lb7jv
@AliJan-lb7jv 3 года назад
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@wacandaFunn
@wacandaFunn 3 года назад
ይመችህ ክክክክ
@kidanyoutube2469
@kidanyoutube2469 3 года назад
በሳቅ
@yesrayesra7757
@yesrayesra7757 3 года назад
ክክክ እዉነትም ቀለል ያልክ መንታ ወድምህ
@abebetesfayeabebetesfaye7908
@abebetesfayeabebetesfaye7908 3 года назад
❤💛💚
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
አይ ትንሱ ተማሩ ተዘግቶዋል እኮ ትምህርት ቤት💚💛❤👌
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 3 года назад
እረ ትሱ ይመችክ የኔ አወዛጋቢ
@user-kr7yw3do5e
@user-kr7yw3do5e 3 года назад
ትሱ ስወድህ እስከ ሚስትህ ምርጥ ሰው ነህ የዋህ
@fikrehabesha5744
@fikrehabesha5744 3 года назад
ተንሱ ምርጥ ልጅ
@user-ji7rt2yt7i
@user-ji7rt2yt7i 3 года назад
አላህ ወክበር እኔ ፈራሁ በህልሜ ይመጣል ሀቂቃ አንድ ሠዉ እዴት ተቀምጦ ያወራል
@namename2997
@namename2997 3 года назад
Abushiye sewodihi yena konjo
@user-sl2kr1ll9v
@user-sl2kr1ll9v 3 года назад
ኧረ በናታችሁ አታሳብዱኝ እደት እየሆነው አንድሠው ሁለት ቦታ ሁኖ የሚያወራሁ ለሀውላወላቅዋተኢላቢላህ የእውነት በጣም ያደናግራል ሳስበው ራሴ የሆነገር የሆንኩ መሠለኝ
@Beba873
@Beba873 3 года назад
ተንሱየ ምርጥ
@godislove5271
@godislove5271 3 года назад
ታምራልህ ትንሱ
@fafibintseidkeasossa3091
@fafibintseidkeasossa3091 3 года назад
😢😢😢😢
@hawaebrahim8392
@hawaebrahim8392 3 года назад
ወይ ቴክኖሎጅ
@user-db7sb6yt8t
@user-db7sb6yt8t 3 года назад
ይመችህ የአራደ ልጀ😂😂😂
@potho7308
@potho7308 3 года назад
ትንሱ ቆንጆ ስውዴህ 🥰👈
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 3 года назад
ወይኔ እንዴት አድርገው ነው የሚሰሩት ግራ ገባኝ እኮ
@nafqotiinafqoti1010
@nafqotiinafqoti1010 3 года назад
Wwwoww😂😂😂😁😁😁🤩🤩👍👍👍
@mesi3777
@mesi3777 3 года назад
😂😂😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ትንሳኤ ምርጥ 😂
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 3 года назад
ግን ምን ጉድ ነው ምንም አልገባኝም ምን አይነት ጌዜ ነው የተምታታ የተዟዟር ወየው. ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@madinamadina4406
@madinamadina4406 7 месяцев назад
😅😅😅😅
@happy7316
@happy7316 3 года назад
ክክክክክክክክ ልጠራጥራ ደሥይላል
@haymanatickle6282
@haymanatickle6282 3 года назад
😀
@fatumaseid5793
@fatumaseid5793 3 года назад
Kkkk gud new zendro
@user-kq1sy2pz6h
@user-kq1sy2pz6h 3 года назад
ክክክክይመችህ ትንሱየ
@ayuuukhalifaa355
@ayuuukhalifaa355 3 года назад
Matta''nachu-adel???
@aschalewdirr2710
@aschalewdirr2710 3 года назад
MOZAZA
@AaAa-hu6ld
@AaAa-hu6ld 3 года назад
አሁን ይሄ ልጅ መልኩ ካልሆነ ምን ችሎታ ኖሮት ነው እዚህ የገባው?የተማርኩት አካውንቱንግ. ነው ብሏል ከዛ ወደፊልም
@halawyahalawya8949
@halawyahalawya8949 3 года назад
ባሁኑሰአት ከሰው ጋር ከማውራት እድህ ይሻላል
@mirfamirfa5480
@mirfamirfa5480 3 года назад
ወዮ ኧረ ያምታታህ ፈራሁ ሰው ኮፒ ይሆናል እንደ
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 3 года назад
😀😀😀😀
@user-wc8zf8ir5j
@user-wc8zf8ir5j 3 года назад
አይ አኼረ ዘመን ደረሰኮ
@kamilatube865
@kamilatube865 3 года назад
Kkkkkkkkkkkk
@foziamangistu9805
@foziamangistu9805 3 года назад
🤔Gera gabagn Endet Newu gn Wulatum Ande Newu Ayedela?
@tigalm7889
@tigalm7889 3 года назад
awo Andi Sawi New
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 года назад
ሀይይይ ትንሱ
@lulu-vb1ko
@lulu-vb1ko 3 года назад
መንታ ናቸው ወገን ነው አይኔ ነው
@aleemaalim5074
@aleemaalim5074 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 3 года назад
ወይኔ በሳቅ
@tigistderseh6527
@tigistderseh6527 3 года назад
እረ አቡሽ መንትያየ ነው በለኝ
@hiwotyemedehanialemlejefii7586
@hiwotyemedehanialemlejefii7586 3 года назад
ትንሱ አይኔ ነው ወይስ 😲😲😲😂😂😂😂😂😂😂 ወይኔ ቃለ ምልልስ 👌👌👍👍👍😂😂
@melattesfaye8786
@melattesfaye8786 3 года назад
ፕሮግራሜ ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ ru-vid.com/show-UCgNisYwEAP5WT6VNu-Cqoig
@user-qr8uq3dw2g
@user-qr8uq3dw2g 3 года назад
ክፍልአንድን በእንባነበርያየሁት ሁለተኛአይለቀቅምዴ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
@user-cj4xg2gf9x
@user-cj4xg2gf9x 3 года назад
ግኒየ እንድት ነሽልኝ ሁለተኛውን ልቀቅልን በጣም ድስ የምትሉ ቤተሰብ ነችሁ አላህ ልጅችሽንም እትልቅ ቦታ ያድርስልሽ ላገርም ለቤተሰብም የሚጠቅሙ አላህ ያርግልሽ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 3 года назад
ትክክለኛ የገነት አይደለም ውሸታሞች ሌቦች ናችሁ ቱ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 3 года назад
@@user-cj4xg2gf9x የገነት አይደለም ውዴ እሷ አድስ ለቃለች 109 ሺ ሰብስክራይብ ያለው ነው ቻናሏ
@seadamohammedseid6403
@seadamohammedseid6403 3 года назад
@@user-qr8uq3dw2g ይሄ የሷ አይደለም ማማየ
@shibiregaremu1745
@shibiregaremu1745 3 года назад
Yigarimslii😁😁😁
@hesanaytbe9017
@hesanaytbe9017 3 года назад
ክክክእራሥን በራሥ ጉዲእኮነው
@hayatabdulla6839
@hayatabdulla6839 3 года назад
🙄
@user-gt5re4fg2j
@user-gt5re4fg2j 3 года назад
ኧረ ትሳኤ በሳቅቅቅ ወይ ቴክኖሎጂ ወይ የሞተ ተጎዳ ይህን ስያይ
@hawichogeremew2552
@hawichogeremew2552 3 года назад
🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍😍
@enyattsegaye702
@enyattsegaye702 3 года назад
ebs Ena Kurejaw
@user-yo4du4pk5n
@user-yo4du4pk5n 3 года назад
ትክክል
@ayshaa3600
@ayshaa3600 3 года назад
እውነት ተጃጃላችሁ
@Tube-pf7nd
@Tube-pf7nd 3 года назад
ትንሴ እኔ እጠይቅህ ነበር ጠያቂ ካጣህ
@widad3abedalmalk226
@widad3abedalmalk226 3 года назад
እረ በሳቅቅቅቅቅ
@user-jr8ve7jo6l
@user-jr8ve7jo6l Год назад
🤣🤣👍👏👏
@user-qg4cz8ov9g
@user-qg4cz8ov9g 3 года назад
ትሱ ወድምህ ነዉ ሲምር
@aseyatube
@aseyatube 3 года назад
ምን እየዬው ነው አይኔ ነው ወይ 😳🙄
@tilahunsarone3403
@tilahunsarone3403 3 года назад
አረ አቡሽ ያምራል ግን ሙድሽ ላጠኝ ይመችሽ በተለይ ከማሚጋር ባለው ሙድህ ታስቀኛለህም ታናድደኛለህ ድራማው ካለቀ በዋላ ደግሞ ለራሴ ድራማ መሆኑን ሲገባኝ በሳቅ ነው የምሞተው እኔ አበረታታሀለው ገንዘብ እኮነው ሰውን በማይነካ መልኩ በለው ውጣ ይቱበርም ሁን እኔ ላይክ ኮመንትና ሼር በማድረግ እተባበርሀለው አትጥፋ ከመድረክ
@habuchanl2124
@habuchanl2124 3 года назад
ዩሆክ ግራ ገብ ዬዋህ እኮ ነክ ትመቸኛለህ
@galzomhamajeganu930
@galzomhamajeganu930 3 года назад
Lebox yeshetu hasb new
@user-fl3hz2wt6d
@user-fl3hz2wt6d 3 года назад
እረ ወዴት እየሄድን ነው የሰይጣን ስራ
@tesfatube8265
@tesfatube8265 3 года назад
ኮፒ ተጀመረ እንዴ
@user-su2bl6qy1w
@user-su2bl6qy1w 3 года назад
ክክክክክክክ ምን እየተፈጠረ ነው ዞረብኝ እኮ
@user-pl1dy3cm7b
@user-pl1dy3cm7b 3 года назад
በለው ኢትዮ ውስት የሰው ብዛት ከፈተ ከፈት ተደረጎ ይኬዳል ጭራሽ ሁለት መሆንም አማረን
@tiztaalebachewhassen3284
@tiztaalebachewhassen3284 3 года назад
ለምን እሰይፉ ሾ ላይ ህደህ አትጠይቅም እራስህን በራስህ እምጠይቅ
@KISANETGALERI
@KISANETGALERI 3 года назад
የገነት ንጋቱ እኛ እና እኛ የኢቢስ ደግሞ እኔ እና እኔ😜😜😜 stop copy idea ebs‼️
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 3 года назад
Asfeya mar neger nw getan jegna nw asfet
@zbintbaba5405
@zbintbaba5405 3 года назад
ትንሡ ማኛ
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 3 года назад
ይቺን ነገር እካ ካሜዲ እሽቱ ነውመስል የጅምርው ህህህህለማንኛውም ጥሩ
@yoseftech1049
@yoseftech1049 3 года назад
linkun techanut
@user-kx5px8mx6i
@user-kx5px8mx6i 3 года назад
ወይኔ ባስማት ነው እዴ
@mam-ui1wb
@mam-ui1wb 3 года назад
እ አይኔ ነው ምንዲነው
@mansour2602
@mansour2602 3 года назад
እዴት ነዌ ሚቀርፁ እራስ በራሱን?
@user-ye3ww9es7q
@user-ye3ww9es7q 3 года назад
የኔም ጥያቂ ነው
@fatumatube1670
@fatumatube1670 3 года назад
አጅብኮ ነው ይሂ ቲኩሎጄ
@hayuwelloyewa3812
@hayuwelloyewa3812 3 года назад
ትንሱዬ ስወድህኮ እውነትም ቀለል ያልክ ሰው ነህ በዚህ ቀጥል ወንድሜ
@yahoalfalah8688
@yahoalfalah8688 3 года назад
ተንሱ ስወድህ እኮ ደስስ ትለኛለህ ግልፅ ነህ ደግሞ አሳከኝ
@muhye4848
@muhye4848 3 года назад
ክክክክክክክ
@user-et6kp7dn8c
@user-et6kp7dn8c 3 года назад
ክክክክክክ
Далее
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
Каха и калЪян
00:46
Просмотров 86 тыс.
Alisha Lehmann joins Juventus Women 🤍🖤
00:16
Просмотров 2,5 млн
Ethiopian :JegolTube|   ለምን አንጋባም?
16:06
Просмотров 285 тыс.
БАЧОК ПОТИК
0:22
Просмотров 3,4 млн
🤣МАЛО КУПИТЬ ЛОШАДЬ
0:18
Просмотров 6 млн
And how are they not embarrassed?
0:19
Просмотров 21 млн