Тёмный

እንተዋወቃለን ወይ ሄኖክ ሜላት ዳዊት ሀና ነብዩ በልዩ የገና በዓል ዝግጅት /Enetewawekalen Woy EBS Gena Special 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 2 млн
50% 1

Развлечения

Опубликовано:

 

6 янв 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 4,5 тыс.   
@user-ed8ws2fx7c
@user-ed8ws2fx7c 4 года назад
ዛሬ ማታ ልበር ነው ሰላም ግቢ በሉኝ በፀሎት አስቡኝ
@lulutube9064
@lulutube9064 4 года назад
በሰላምግቢ
@elsayedingilmariyamwedaj5948
@elsayedingilmariyamwedaj5948 4 года назад
Selam gibi wude
@haregfiseha3508
@haregfiseha3508 4 года назад
Selam geby
@lululove4581
@lululove4581 4 года назад
ሠላም ግቢ እኮን ደስ አለሽ
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 4 года назад
ሠላም ግቢ ውዴ
@user-gs9dx5kp9q
@user-gs9dx5kp9q 4 года назад
እፍፍፍ ደግሞ ጅመረኝ ብዓል ሲመጣ በጣም ነው የሚከፍአኝ 😓😢😢ማነው እደኔ በዓል በስደት የስጠላው😍
@kalem2479
@kalem2479 4 года назад
አብሽር ዉዴ
@anananan3831
@anananan3831 4 года назад
Ayizosh aniche bicha ayidelshim enem salekes new miwelew tageshi Ken eskiyalif
@MR-rn1hk
@MR-rn1hk 4 года назад
አይዞሽ እማ
@oneday9258
@oneday9258 4 года назад
ኣይዞሽ ማሬ
@user-kh1mz8jl7u
@user-kh1mz8jl7u 4 года назад
አይዞን ሁሉም ያፋልን
@user-xc3sq2od1w
@user-xc3sq2od1w 4 года назад
በናትሽ ሀኒ ቃልኪዳን ጥበቡን ከነ ባሏ ሰላም ተስፍየን ከነ ባሏ እና ሰይፉን ከነ ሚስቱ አቅርቢልን በናትሽ ይቅረቡ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@salmal4562
@salmal4562 4 года назад
ራቢ ነኝ የኮየቷ ቀበጥ kkkkk turu hasab nw
@fatuma2423
@fatuma2423 4 года назад
@@salmal4562 ገ
@asmaa8749
@asmaa8749 4 года назад
💃💃
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e 4 года назад
ኢይ ጥሩ ሀሳብ ክክክክክክክክ
@user-un5tg1mo9u
@user-un5tg1mo9u 3 года назад
የሰው ገመና ለማወቅ ክክክክ
@user-db2sp7cs2u
@user-db2sp7cs2u 4 года назад
ንሰሀ 😭😭እውነት ነው እግዚአብሔር ሆይ ለንስሐ አብቃኝ
@tigitigi1644
@tigitigi1644 4 года назад
አርብ ወደ እምየ ኢትዮጵያ ልገባ ነዉ ክርስቲያኖች በጸሎት ሙስሊሞች በዱአ አስቡኝ💓💓💓
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
መልካም ጉዛ
@fikermulugeta5187
@fikermulugeta5187 4 года назад
ሰላም ግቢ እህትየ
@user-mb8zh6xe1s
@user-mb8zh6xe1s 4 года назад
Egziabher yasbsh
@sususmegn9132
@sususmegn9132 4 года назад
ታድለሽ ሰላምግቢ
@hayat4745
@hayat4745 4 года назад
ሰላም ግቢ ዉደ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
ዘመዶቼ ወገኖቼ "ከርሞ እንገናኝ ላመት እናንተም ሳትሞቱ እኛም ሳንሞት፤ እንዲሁ እንዳለን ከናታችን ቤት፣ ከመካከላችን ማንም ሰው ሳይሞት፤ ከርሞ መልካም ገና
@mulu2978
@mulu2978 4 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏ማር
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 года назад
😍😍😍😍😍😍😍
@lemlemshegye3986
@lemlemshegye3986 4 года назад
አሜንንን
@gebruabera9599
@gebruabera9599 4 года назад
መልካም ምኞትሽን በጣም ነው የምወድልሽ ሚሚሻ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@mulu2978 subscribe enderarge konjo
@zabibazabibba7612
@zabibazabibba7612 4 года назад
አልሀምዱሊላህ ያልወለደው ያልተወለደው አንድና ብቸኛው ጌታ አላህ ባርያ በመሆኔ አልሃምዱሊላህ ያረብ አቅሙን ስጠኝና አብዝቼ ልገዛህ
@user-lb4kh8mf1y
@user-lb4kh8mf1y 4 года назад
ደነዞ ካንቺ ነብይ ማነው ተወለዶ ሞቶ የተነሳው? ።።
@user-sv9bp6pm7y
@user-sv9bp6pm7y Месяц назад
Eyesuse alyekeselam alemotem erasesh denze nesh​@@user-lb4kh8mf1y
@user-rr8xf3jq4v
@user-rr8xf3jq4v 4 года назад
*ዋው እንዴት ደስስ ይላሉ በማርያም ስለተደረገላችሁ ነገር ሁሉ ቅድሚያ ፈጣሪን ስታመሰግኑ አኮራችሁኝ ለዘላለም በፍቅር ያኑራችሁ የአመት ሰው ይበለን አሜን*
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
#ሜላትንና ሄኖክን ያስማማክ ጌታ እኔንና ማዳምንም ያስማማን ያዋድዳቹ በሉኝ ውድ ጓደኞቼ💋😘😀
@user-yt7jk7jn1n
@user-yt7jk7jn1n 4 года назад
ኪኪኪኪኪ ወይ ጉዲ
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 года назад
ወይ ኮይመት እደው እኮ ዘና ነው እምታደርጉት ተባርኩ ♥
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
@@user-sf1gl5bd6r ኧረ እኛ ኮሜንታትሮች እኮ ጮማ ጮማ ወሬ እኛጋ ነው
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 4 года назад
ሀሀሀሀሀ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
@@yaineshimlis2815 😂😍😂
@zulesherefa6934
@zulesherefa6934 4 года назад
✍እዉነተኛ ፍቅር ስሜት ሳይሆን ሁሌ ደስታን የሚሰጥ ልዩ ሃይል ነዉ። አላህ ይወፍቀን😘
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 года назад
አሚንንንንን
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
አሜን
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 года назад
Ammiin
@bedrutemam5388
@bedrutemam5388 4 года назад
??
@user-uh1si2yu8u
@user-uh1si2yu8u 4 года назад
አሚንንንንንን ያረብ
@user-ru3ey6sm3y
@user-ru3ey6sm3y 4 года назад
ዴቨ ቅድሰ ጊዮርጊሰ ሰትዘምር አይቼ በጣም ደሰ ይላል እግዚአብሔር ጸጋዉን ያብዛልህ
@user-pg7iw7kh7s
@user-pg7iw7kh7s 4 года назад
ዴቭዬ በጣም የማደንቀው የማከብረው አርቲስት ኢትዮጵያንዬ መልካም በአል
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 4 года назад
#እስቲ ማነው በሰላም የዋለ #ተመስገን ይበል የአመት ሰው ብሎ ለቀጣይ አመት ከቤተሰቦቻችን ለማክበር ያብቃን አሜን፫💗💗💗
@hiwotassfaw5710
@hiwotassfaw5710 4 года назад
አሜን(3)
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 года назад
ቤቲ ሃይላይ አሜን
@user-uu3fn2jx8j
@user-uu3fn2jx8j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@kaliyeekalu1680
@kaliyeekalu1680 4 года назад
Temesgen getaye
@titiyemaryamlij8012
@titiyemaryamlij8012 4 года назад
Amen amen amen eht
@yeashiamesow9829
@yeashiamesow9829 4 года назад
ይገርማል ኮመቱ ሁሉ ስለ አንድ ሰው ነው እስከመቸ ነው የራሳችንን ትተን ስለ ሰው ሀፄያት እምናወራው
@hasethaset1869
@hasethaset1869 4 года назад
ፃድቅ ነኝ አለሽ አሽቄ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
አንች ማማት ኤጭ
@edufekere5646
@edufekere5646 4 года назад
Ewenete nwe lebona esetine wedemi hulum kerase mejemere alebete
@tayzamozab6968
@tayzamozab6968 4 года назад
ትክክል ብለሽን የራሳችን ሀጽያት መሸከም አቅቶን የሌላ ሰው መጨምር የድንግል ልጅ ማስተዋልን ይስጠን ለአይናችን ጠባቂ ለአንደበታችን መዝጊያ ያስቀምጥልን መዝሙር ዳዊት 140 :- 1__2
@messihayile4043
@messihayile4043 4 года назад
Eko
@user-rb1nq2zp5j
@user-rb1nq2zp5j 4 года назад
እንኳን ለብረሃነ ልደቱ በሠላም አደረሳችሁ በስመአም ክርሥትና ሁሉ ነገሩ እንዴት ነው እምር ደስ የሚለው ቃላት የለኝመ ክርሥቲያን ሥለሆንኩ እግዚአብሔር ሁሌም ይመሥገንልኝ አባቴ ክበርልኘ
@eshetutefera5894
@eshetutefera5894 4 года назад
Nice Program Hanicho. I like all the points you raised for the candidates which really can be used as a lesson for many of us. The participants are humble and pretty well. Long live you all with your marriage partners. God bless our people and our country. Heni and Meli, though we herd unnecessary issues about you, I am really happy to see your strength to pass the difficult time with God and with your own rationality. Long live for more and more years together. Dave and Neba, again long live with your partners.
@mitaababa1487
@mitaababa1487 4 года назад
ይሄን ፕሮግራም የጠበኩትን ያህል ሀገሬን ብጠብቅ ኖሮ በነጀዋር አትወረርም ነበር ሀሀ የወሬ ጠኔ
@zd2157
@zd2157 4 года назад
ክክክክክክክክ
@mahletmahi6668
@mahletmahi6668 4 года назад
me tooo
@zedsharfadubai6644
@zedsharfadubai6644 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@saifalmansooti5452
@saifalmansooti5452 4 года назад
Kkkkkkkkk
@user-cg2zt3te5n
@user-cg2zt3te5n 4 года назад
ወይ ጉዲ አንች ወሬኛ
@helenabera874
@helenabera874 4 года назад
ወይኔ ዴቬን ስወደው አቦ ይመችህ ግርምል ሞገሱ እራሱ ይበቃል
@user-bt5xd2rs3b
@user-bt5xd2rs3b 4 года назад
እኔ ራሱ
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 4 года назад
❤እኔ እራሱ
@heleybabey99
@heleybabey99 4 года назад
እጅግ በጣም ደስ የሚል ግዜ ነበር አዳሜ ስሚ አብሮ 1000 በኖረ አይደለም የዛን ሰው ማንነት የሚታወቀው ሜሊ እና ሄኑ በማሸነፋቸው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላቹ
@tigest1977
@tigest1977 4 года назад
የሆንሽ ፋስካ ነገር ልዩ ነሽ እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ሁል ጊዜ በደስታ ያኑርልን አለባበስሽ እጅግ በጣም የሚማርክ ነው
@ganetteammar2063
@ganetteammar2063 4 года назад
ዳግዬ በጣም ነዉ የምወድህ ልጆችህን እማምላክ ታሳድግልህ አገላለጽህ በጣም ደስ ይላል
@user-wp6gn7de8p
@user-wp6gn7de8p 4 года назад
አገርን አፈርሳለሁ ብሎ የተነሳ አላህ በላአው ያውርድበት
@tegsttegst8844
@tegsttegst8844 4 года назад
አሜን እዳልል ሰውአይርገምም ልቡን ይመልስልን
@user-tq5ps2us4h
@user-tq5ps2us4h 4 года назад
አሚንንን፡ያረብ
@tayebamusutafa1420
@tayebamusutafa1420 4 года назад
Aminnnnn
@Shark-vs7ek
@Shark-vs7ek 4 года назад
አሜን ያርብ
@suditube3606
@suditube3606 4 года назад
Amen mer
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 4 года назад
ዋው የእንተዋወቃለን ፕሮግራም ካለፉት ሁሉ ለኔ አንደኛ ብዬዋለው ይመቻቹ
@zenebeshneby9485
@zenebeshneby9485 4 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ ለኛም ልኡል እግዚኣብሄር ለንስሃ ቁርባን በቅተን የተባረከ ትዳር እና ፍሬ እድሰጠን ልኡል እግዚኣብሄር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን በየ ቀኑ ተነሳሂ ያድርገን ኣሜን
@aynublen514
@aynublen514 4 года назад
እስኪ እንደኔ ሔኖክ እና ሜላትን ለመስማት የጠበቀ
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 года назад
Ene
@fathimaawal9196
@fathimaawal9196 4 года назад
ልስማት ሲል ሀና ልቀቅ ብላው ነው
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 4 года назад
ክክክክክ
@hanna3904
@hanna3904 4 года назад
በቅንነት ቤተሠብ አድርጉኝ
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 года назад
Err wedzaa hanoknm.malatnm alwodechum
@zedbintbaba4779
@zedbintbaba4779 4 года назад
"ይህ እንግዳ ቸኮለ ሊያድር ነው መሰለኝ ትላለች እናቴ" የሰው ልጅ መጀመሪያው ሳይሆን መጨረሻው ሲያምር ነውና የሁላችንም መጨረሻ ይመርልን ። ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንኳን ለገና ባአል በሰላም አደረሳችሁ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 года назад
ትክክል
@salamegziyabeharmechershaw4199
@salamegziyabeharmechershaw4199 4 года назад
Kkkkkkk. Bezu yemaytawk comedyan al beybatu
@user-gw6yr2mu4f
@user-gw6yr2mu4f 4 года назад
በጣም ያምራል እኳን አደረሳችሁ ለገና በዐል👏👏👏👏👏
@netsanetdamte9179
@netsanetdamte9179 4 года назад
ዎዉ ሜሉዬ ደስ ይላል እንኳን አሽነፍቹ ዘና ብትን በሉ በጣም እርጋታሽን ወደዎለው
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 года назад
ምድረ ወረኛ ስታቦኩ ሜሊ እና ሄኖክ አይለያዮም ስራችሁን ስሩ ወረኞች ሜሌ እና ሄኖክ ፈጣሪ አይለያያችሁ
@user-vu2th8oy5m
@user-vu2th8oy5m 4 года назад
ወረኛ አፈር ይብላ
@tigisttadesse437
@tigisttadesse437 4 года назад
@@user-vu2th8oy5m ጠባብ ጭንቅላት ወሬ እና ስድብ እርግማን ነው የሚያቀው አብኩ እንግዲህ
@selemayenegersetotawegzeab2734
@selemayenegersetotawegzeab2734 4 года назад
እውነትሽን ነው በተለይ ጠያቂዋ ወደል
@alemdagne9419
@alemdagne9419 4 года назад
Ashikabachi neshi teleyayu anteleyayu leba achiberbari wushetam durye new
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 года назад
ትክክል .ፈጣረ ፍቅራችውን ያብዛላችው
@azruabtubabebe1266
@azruabtubabebe1266 4 года назад
መጨረሻሽን መቼ እንደሆነ ማን ያውቃል በየቀኑ ነው ንስሀ የሚያስፈልገን
@amenamenambaye3434
@amenamenambaye3434 4 года назад
🙏
@meronyonas8316
@meronyonas8316 3 года назад
Esu endemiyasfelg enawekalen gen mejmeriya erasachen nsha wesden enqreb
@seblenahunsenay1966
@seblenahunsenay1966 4 года назад
ሀኒ እና ነባ በጣም ታምራላችሁ ስታስቀኑ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@hayatyoutub6922
@hayatyoutub6922 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-x4KLr_uWhiU.html&lc=UgxaL9I93dNODJChDgl4AaABAg
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 года назад
የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
@Eden-ku1sh
@Eden-ku1sh 2 месяца назад
አረ በእግዚአብሔር ስም ደስ ሲሉ ተጀምሮ እስከ ሚያልቅ ድረስ የእግዚአብሔር ስም ሳያቋርጡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ አሜን❤❤❤❤❤
@user-je2od2mh3e
@user-je2od2mh3e 4 года назад
ሀኒ በስማም ድምቅ ብለሻል እንዳት እንዳማረብሽ ውይ የኔ ውብ
@mekedesdeseta9726
@mekedesdeseta9726 4 года назад
ዴቭ በጣም ነው እኔ የማከብርክ አቡነ ሐብተ ማርያም ገዳም ስትዘምር አዴት ደስ አደምትለኝ
@user-wv6dn3yn6s
@user-wv6dn3yn6s 4 года назад
ይዘምራልደ?
@karimakarima6725
@karimakarima6725 4 года назад
@@user-wv6dn3yn6s betamjjj
@mimilema2816
@mimilema2816 4 года назад
በጣም እኝም ከሡ ጋር አብረን እየዘመርን ካወጀጄው ጋር እንለያይ ነበር
@mekedesdeseta9726
@mekedesdeseta9726 4 года назад
@@mimilema2816 የኔ ማር አዎ ልክ ነሽ
@mekedesdeseta9726
@mekedesdeseta9726 4 года назад
@@user-wv6dn3yn6sሀይ ሰላም ያ የሚሰጠዉ ገፀ በህሪ ወይንም ካራክተር አጂ መንፈሳዊ ሕይወቱ አይደለም
@berhanhilena8440
@berhanhilena8440 4 года назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለገና ብዓል በስላም አደረሳችሁ አደረስን መልካም ብዓል
@haileyesustsigr9087
@haileyesustsigr9087 Год назад
Sewdewu
@belayneshakele4628
@belayneshakele4628 4 года назад
የሁላቸዉም የምር የፍቅር አገላለጻቸዉ በጣም ተመችቶኛል መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-qy1rj9rg4f
@user-qy1rj9rg4f 4 года назад
ፈጣሪ ሆይ እኛንም ከመዳም ኩሽና አውጥተክ በሀገራችን በዓል እንድናከብር እርዳን❤🙏
@user-jq8gk4rc5n
@user-jq8gk4rc5n 4 года назад
አሜን፫
@kaliyeekalu1680
@kaliyeekalu1680 4 года назад
Ameenn yene konjoo
@hamdiyataman445
@hamdiyataman445 4 года назад
አሚን
@helenhalawi3019
@helenhalawi3019 4 года назад
አሜን
@user-rq1lk8ou6b
@user-rq1lk8ou6b 4 года назад
መታገስ ዋጋ አለው amen amen marr
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 года назад
እንደኔ በስደት አለም ለምትኖሩ ጓደኞቸ እንኳን አደረሳችሁ ለሀገራችን ያብቃን ትዳር እና ልጂ እያልን ለምንመኝ ሁሉ ከዚህ የስደት ቅዥት አውጥቶ መልካሙን ትዳር ይስጠን አሜን ምኞቴ ነው !!!!
@user-lo2yj5nn4m
@user-lo2yj5nn4m 4 года назад
Ameen Ameen Ameen
@user-vb5wi7in5d
@user-vb5wi7in5d 4 года назад
አሚን
@user-sf1gl5bd6r
@user-sf1gl5bd6r 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-bq5cp3hh6w
@user-bq5cp3hh6w 4 года назад
*አሜን ፫*
@user-ee4nm6hd5j
@user-ee4nm6hd5j 4 года назад
አሜን💗💗💗💗
@user-tq5mg9kn5n
@user-tq5mg9kn5n 4 года назад
ሜሊና ሄኖክ ዋው ስታምሩ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ አብሽሩ የሰው ወሬ ፍቅር ይጨምራልጅ አይቀንስም ማሮቸ
@user-nv7er2cv7i
@user-nv7er2cv7i 4 года назад
ሃኒቾ የኔ ፍልፍልቅ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላምና ጤና በሰላም አደረሰሽ
@meski213
@meski213 4 года назад
አያምሩም አስተማሪ የፍቅር ታሪክ የላቸውም
@zedshambel8187
@zedshambel8187 4 года назад
ትክክል
@amanuelliginani8160
@amanuelliginani8160 4 года назад
ትክክል ነሽ እህት አማሰግናልው
@fridosmohammed866
@fridosmohammed866 4 года назад
ለክሪሥቲያን አላህ ያሬግላቺሁ አትበሉ ፈጣሪ በሉ ከላህን ክደዋል እኮ ምን ሁናቺሁ ነዉ
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 года назад
እስኪ ቴዲ አፍሮ አለማየዉ ታደሰ ዳኒኤል ተገኝና ምስቶቻቸዉን አቅሪቢልን
@fromlacali9721
@fromlacali9721 4 года назад
Burte Laka Min yiserulhal?
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
Burte Laka አይ ኢትዮጵያ ስንት እውቅ ታላላቅ እውቆች በበዙበት ሀገር የማንም መደዴ ዱርዬ መጫወቻ እንሁን :: በዛ ላይ ትውልድ ልታበላሹ በህግ እውቅና ያላገኙ ያልተጋቡ እጮኛ ምናምን እያላችሁ ቃልኪዳን ወይም ኒካህ የሌላቸውን በቲቪ በebs ታቀርባላቹህ ...? ታሳፍራላቹህ :: ለነገሩ ውሸት ነውር ብልግና ሲበዛ ነውሩም ብልግና ውሸቱም ህጋዊ እና እውነት ይመስላል
@burtelaka5166
@burtelaka5166 4 года назад
ABDUl SHAFI እንዴ አልገባኝም ይህ ሁሉ ለሄኖክ ነዉ አደል ታዲያ ከሆነ ለፕሮግራሙ እንጂ ለኔ ለግሌ
@futureman202
@futureman202 4 года назад
@@burtelaka5166 Teddy afro sera fet aydelem.aymteneum. Jil hezeb hula
@tenalehulum
@tenalehulum 4 года назад
@@futureman202 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 года назад
Well come Hani ♥ የተዋህዶ ልጆች እንኮን ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ የላመት ሰው ይበለን ♥
@hulagarzewudo1868
@hulagarzewudo1868 4 года назад
ዲብ በጣም የምወደው የማደንቀው ታዋቄ ነው በጣም እወዳው አለሁ እግዚአብሄር ሠላምህን ይብዛልህ
@munat8773
@munat8773 4 года назад
ዴቭ እንዴት እንደምወድህ ከ አላዳንኩሽም ጀምሮ ነዉ ማውቀዉ የሚገርም ተዋናይ ዴቭ😘❤️❤️❤️
@Yisakor-rm9jk
@Yisakor-rm9jk 4 года назад
ዴቭእዬ የኳስ ሜዳ ልጅ የሰፈሬ ልጅ ስወድህ የኔ ጌታ ወላፈንላይ የሰራኸው ስራ ያምርብሃን የምር አፍቃሪ ነህ ስወድህ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 4 года назад
እነ ሜላት በማሸነፍቸው ማነው እደኔ ደስ ያለው እኮን ደስ ብለኪ
@user-fh9mt1od7h
@user-fh9mt1od7h 4 года назад
ዛሬ ክፍት ብሎኛል በአል በስደት እንዴት ያስጨንቃል መልካም በአል ውድ የተዋህዶ ልጆች😭😭😭😭💞💝💟😘
@user-fc4jg9ok3g
@user-fc4jg9ok3g 4 года назад
አይዞሽ እስከሚያልፍ ታጋሽሁኝ እህት
@user-vw7tv4hn5y
@user-vw7tv4hn5y 4 года назад
አብሽር ሁላችንም በአል ሲመጣ ይብሰናል ፈጣሪ ሰላምና ጤና ይስጠንና በሰላም ሃገራችን ያስገባን
@bayushtekola3580
@bayushtekola3580 4 года назад
ውዴ አትከፊ ከአንች በታች ስቱች አሉ በስደት እስር ቤት ያሉም አሉ
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 года назад
ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያዊ አይዞሽ
@user-rz2dn5sk3s
@user-rz2dn5sk3s 4 года назад
ኡፍ እኔም በአይኔ ውሀ ሞልቷን 😢 አይዞን
@meseretnegussu9490
@meseretnegussu9490 4 года назад
እኔ ግን መቼ ነው የስደተኞች ፕሮግራም ያለውውው እረ ስለማዳሞች እንወያይ ጋብዙን ብዙ እሳት አለ እውስጣችንን
@dhhdjdudhh1562
@dhhdjdudhh1562 4 года назад
ክክክ እረ በሳቅ እራሳችን እንወያይ
@user-pt1od2ue2d
@user-pt1od2ue2d 4 года назад
Kkkk
@user-xu2gq9rw6c
@user-xu2gq9rw6c 4 года назад
እኔ አገር ስገባ እከፍታለሁ ክክክክ
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 4 года назад
ዴብ በጣም ነው የማደንቅህ በተለይ አላዳንኩሺም ፊልም ደግሜ ደግሜ ባየው አልጠግበውም
@obiyya3372
@obiyya3372 4 года назад
ዴብ ???
@abdulfetahmustefa4141
@abdulfetahmustefa4141 4 года назад
Tirhas Dirar አይ ኢትዮጵያ ስንት እውቅ ታላላቅ እውቆች በበዙበት ሀገር የማንም መደዴ ዱርዬ መጫወቻ እንሁን :: በዛ ላይ ትውልድ ልታበላሹ በህግ እውቅና ያላገኙ ያልተጋቡ እጮኛ ምናምን እያላችሁ ቃልኪዳን ወይም ኒካህ የሌላቸውን በቲቪ በebs ታቀርባላቹህ ...? ታሳፍራላቹህ :: ለነገሩ ውሸት ነውር ብልግና ሲበዛ ነውሩም ብልግና ውሸቱም ህጋዊ እና እውነት ይመስላል
@hiboroble28
@hiboroble28 2 года назад
7
@dahab7484
@dahab7484 4 года назад
እረ ስጦታ የለም እንዴ like ግጩኝ እንጂ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 года назад
እኔ ገጨሁሺ ዳሀብ 😄
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
ድሀብ subscribe enderarge konjo
@user-dg6un6wn7b
@user-dg6un6wn7b 4 года назад
ላይክ አድርጌሻለሑ ሰብ አድርጊኝ ማር
@user-dg6un6wn7b
@user-dg6un6wn7b 4 года назад
@@user-dm3ji5rd9h ሰብ አድርጊኝ ማር
@Mereja-TV
@Mereja-TV 4 года назад
አልኩሽ
@neimneim9539
@neimneim9539 4 года назад
እካንም ኢቶጲያዊት ሆኘ ተፈጠርኩ አልሀምዱሊላህ እኛ ማለት ልዩ ፍጥረቶች ነን
@kwkw4133
@kwkw4133 4 года назад
Weyyyy yagere lij sew bageru sikara des ylegnal selamun ybzalin
@yeshyworkethio5739
@yeshyworkethio5739 4 года назад
ewnet now
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 4 года назад
Ere besme abe leyu fetrete yemiba Le yeleme ezegabihere ande adreg O newe yefterene mendebewe gur A wae
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
የኔ ቆጆ
@hirutenateyhulemewdisalew3758
@hirutenateyhulemewdisalew3758 4 года назад
Betam ewnet new
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 года назад
የእውነት በዓሉን አደመቃችሁት አርቲስቶቻችን ኑሩልን 😘💚💛❤ መልካም በዓል💚💛❤
@sipara8333
@sipara8333 4 года назад
ዴቭየ አንደኛ ምርጥ ተዋናይ
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 года назад
ኡፍ ስታምሩ ታድላችሁ አምላኬ ሆይ እኔንም እንዲህ ፍታ ብዬ አምላኬን የማመሰግንበትን ቀን አቅርብልኚ
@user-od2gl9sn4t
@user-od2gl9sn4t 4 года назад
አሚን ያረብ
@user-qq4ty5uq6y
@user-qq4ty5uq6y 4 года назад
አሜን
@tadelaaddisu1634
@tadelaaddisu1634 4 года назад
አሜን💚 አሜን💚 አሜን💚
@mdetshom1971
@mdetshom1971 4 года назад
አይዞን
@gictigr3336
@gictigr3336 4 года назад
ነገ አገሬ ልገባ ነው ስላም ግቢ በሉኚ
@susuyubestuiyt3566
@susuyubestuiyt3566 4 года назад
ሰላም ግቢ
@helenalex6008
@helenalex6008 4 года назад
Selam gebi
@user-lm8jy2xg5j
@user-lm8jy2xg5j 4 года назад
ሰላም ግቢ
@misytube3183
@misytube3183 4 года назад
ሠላም ግቢ የኔማር
@user-eb2yq2ni6s
@user-eb2yq2ni6s 4 года назад
ስላም ገቢ የኔ ወድ
@seni2156
@seni2156 4 года назад
እንኳን አደረሳችሁ ለመላው የተዋህዶ ልጆች ማልካም ብአል እግዚአብሔር ፍቅሩን ይብዛላችሁ አይለያችሁ
@dhhdjdudhh1562
@dhhdjdudhh1562 4 года назад
ነብዩ እና ሀኒ በጣም ነው የምታስቀኑት እስከመጨረሻው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ
@haleluyahaleluya7652
@haleluyahaleluya7652 4 года назад
ዴቭዬ እና ሚስቱ ዋው ውድድድ❤
@centralcodingethiopia
@centralcodingethiopia 4 года назад
waaa
@user-cs1vu7lc8y
@user-cs1vu7lc8y 4 года назад
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል ሀኒ የኔ ፍልቅልቅ ስወድሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽሽ
@mahiethiopia
@mahiethiopia 4 года назад
ሰሊና ነኝ የጎንደሯ ሽቅርቅር 🙏
@addistelhun7745
@addistelhun7745 4 года назад
ዋው እውነት በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ ልብ ለልብ መገናኘቱ እንጂ ግዜ ስለ ረዘመ ስላጠረ አይደለም እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን ዳዊት የዘወትር አድናቂህ ነኝ ፊልሞችህን በፍቅር ነው ምወድልህ ኪኪኪ የሄኖክ ምቀኞች እርር ቅጥል በሉ ሀኒ ፍቅር ነሽ ሺ አመት ኑሪልን
@user-eu1sq6uj5z
@user-eu1sq6uj5z 4 года назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ
@janyjany7155
@janyjany7155 4 года назад
ጌታ ሆይ የሄኖክን ድፍረት ስጠኝ
@makdusethio2895
@makdusethio2895 Год назад
😂😂😂😂
@nightspirit1477
@nightspirit1477 Год назад
Amen
@user-cw2yk2sh1z
@user-cw2yk2sh1z 9 месяцев назад
😂
@user-ti1vh3op7d
@user-ti1vh3op7d 7 месяцев назад
😂😂 እንደው ቅሪ
@neimayimer5851
@neimayimer5851 4 года назад
ሄኖክ ሄኖክ አትበሉ ሁላችንም የራሳችን ወንጄል ብናይ እንደዚህ አላልንም
@user-kc6is1cs3h
@user-kc6is1cs3h 4 года назад
በትክክል ሰው የራሰሰን ደብቆ ስለ ሰው ማውራት ምን የሚሉት ነው
@solomonyitayew4285
@solomonyitayew4285 4 года назад
ይሄ እኮ ወንጀል ነው መበረታታት የለበትም ነው
@neimayimer5851
@neimayimer5851 4 года назад
@@solomonyitayew4285 አር እውነት እሱ ታዋቂ ስለሆነ ነው እንጂ ስንት አሉ በቃ ተውት እንዴ
@bubububu4334
@bubububu4334 4 года назад
Neima Yimer weregna hulum sew netu endalehonema yetaweke new sew bezu tenkol ye senet sew tebelashetuwal eruguz sat alech anchin esuwa bota laye Adergesh asebe keza yegebashal malatem behon yeha gumara sehetetun mamen alechalechem be asemesaye melasu yetenesa yesuwa dedebena gen yesun wegen becha mesematuwan lemanegnawem wedefet enayalen
@neimayimer5851
@neimayimer5851 4 года назад
@@bubububu4334 ok. አጥፍቶ ይሆናል ፈጣሪ ይወቅ ግን እኛ ሴቶች በቃ ወድጀሻለሁ ላለን ወንድ ሁሉ ሁሉንም ከሠጠን ቡሀላ ደሞ እኮ ምንም ሳናውቀው ከዛ እሱም የሚፈልገውን ሲያገኝ ዘወር በይ ይላል እና የማነው ጥፍቱ በተለይ በውጭ ሀገር ያለን ሴቶች
@yoditsahle2138
@yoditsahle2138 4 года назад
ሔኒዬ እና ሜላት ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ ያመቱ አንደኛ የሚዋደዱ ጥንዶች ናቹ አደራ በፍቅራቹ መሐል ምንም ላይፈጠር ከፈጣሪ በታች ጠብቁት ከአይን ያዉጣቹ ዉለዱ ክበዱ እናንተን የሚመሳስሉትን ወልዳቹ ለመሳም ያብቃቹ ማሮቼ ሌላዉ የሄኖክ አባባል «ለኔ ሴት »ነች ያለዉ ተመቸኝ ደስ ይላል አገላለጹ
@JapiGirum
@JapiGirum 4 года назад
ለሀገሩ ሠላም ፍቅር አንድነት የሚመኝ 👍
@alemgashawu9942
@alemgashawu9942 3 года назад
Marsl
@alemgashawu9942
@alemgashawu9942 3 года назад
Q
@user-ep8lq3bz3g
@user-ep8lq3bz3g 4 года назад
ዛሬ 2ተኛ ነኝ እንኳን ለብረሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ........❤❤❤
@user-te7jc8gj2z
@user-te7jc8gj2z 4 года назад
😍😘😘😘
@samerytube9478
@samerytube9478 4 года назад
@@user-te7jc8gj2z subscribe enderarge konjo
@hanna3904
@hanna3904 4 года назад
አሜን ቤተሠብ ሁኚኝ የኔውድ
@user-ou9wh7mb9x
@user-ou9wh7mb9x 4 года назад
ሄኖክ በእውነት የተናገርከው ቃላት እፉ ሴት ናት👍👍 ሴት ማለት በጣም ትልቅ ክብር ነው
@astufkr3609
@astufkr3609 4 года назад
ልክ ነው ግን ሌሎች ወንድ ነበሩ እንዴ ሁሉም ሴት የራሱ ክብር ኣለው በጣም መላክ ኣረጋት እኮ ለነሱም እምጨነቅልሽ እናቴ ሲል ነው ልባቸው የሰበረው
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 года назад
Eci hanok leba naw
@fatumamiraaa3643
@fatumamiraaa3643 4 года назад
Hi
@betty5002
@betty5002 4 года назад
እሃ ሴት ስለሚያከብር ነዋ 14 ሴት ያስለቀሰው ዱቄት
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
Astu fkr ክክ ኣዲስ ፍቅር ነው
@queenlyh7785
@queenlyh7785 4 года назад
Best tv host ever 🔥🔥🔥 neba and hani are goals ♥️ Dave is one of my favorite too.
@kukunigussie223
@kukunigussie223 4 года назад
ሄኒ እና ሜሉ ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል።ዴቭ በጣም አድናቂ ነኝ።ሃኒ አቅም ያለሽ ወጣት ነሽ በርቺ በአጠቃላይ መልካም ህይወት ይስጣችሁ ፈጣሪ።ሃኒቾ(አዲ) love u በጣም የኔ አንደኛ
@ayishamohammed6658
@ayishamohammed6658 4 года назад
ሄኖክ and melat ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 4 года назад
Amneee
@helenbegashaw7315
@helenbegashaw7315 4 года назад
አይሻ ተባረኪ እንዲህ አይነት ኮሜንት በመስጠት ደስ ብሎኛል
@destabisrat5506
@destabisrat5506 4 года назад
,amen hiniye wudddddddddd newu margh😘😘😘😘😘😘😄😄😄😄😄😘😄😄
@ayishamohammed6658
@ayishamohammed6658 4 года назад
@@helenbegashaw7315 አሚን ዉዴ፡ ስወድሽ እኮ፡
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 года назад
ዳዊትን ስወደው እኔም ጥምቀትን በጣም እወደዋለሁ በጣም ናፍቀህናል ሀና ገ/ፃዲቅ የኔ ውብ ሴት
@iamfine6333
@iamfine6333 4 года назад
ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ።ዴቭ በስራህ በጣም እወድሃለሁ ።ሳራ በርግጥ የሰው ሁሉ ባህሪ ቢለያይም ቢያንስ ሌላ ግዜ ይህን ባህሪ አታሳይ ።ከፊትሽ ጀምሮ ።
@saraworkneh5377
@saraworkneh5377 4 года назад
ድንቅና ለየት ያለ ንግግር ነው ሔኖክ እግዚአብሔር ስለወደደን ልጁን ሰጠን
@user-bz1dx1ip9d
@user-bz1dx1ip9d 4 года назад
ዋው በጣም ታምራላችሁ እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ መልካም በዓል ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ ።
@kalem2479
@kalem2479 4 года назад
ይሄንን ፕሮግራም እንደኔ በጉጉት ሲጠብቀው የነበረው ማነው 😉በተረፈ እጮኛሞች ለትዳር ያብቃችሁ ዉለዱ ክበዱ መልካም በዓል ኦገኖች,
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 4 года назад
Amennn
@user-bq6fz3iz4c
@user-bq6fz3iz4c 4 года назад
Kalem ነፍስ ይማር አሜን
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 года назад
Amen
@temesgenfikire7377
@temesgenfikire7377 2 года назад
ወይኔ ደስስስስስ ስትሉ ሀገሬ ሁሌ እንደዝህ በሆነችሁልኝ ነገር ጠፍቶ ዉጭ እናንተን ነፈቅ አንጀተችን በፆም ብያድር አይቆረቁረም እወደቹሀለሁ❤💔💘🙏
@user-ks7tw4fl6z
@user-ks7tw4fl6z 4 года назад
አመት ከአመት በሰላም በጤና በፍቅር በአድነት ያድርሳችሁ ያድርሰን ለንሰሀ ያብቃን አሜን
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 года назад
ዳዊት በጣም ጎበዝ ተዋናይ ነህ 👌👍
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Selamye konjo gora bey
@lulalula7120
@lulalula7120 4 года назад
ደሞ ተጫዋች ነው
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 4 года назад
ዳናይትየ በጣም ነው የምወድሽ የተረጋጋሽ ሰው ነሽ
@hzssjs6551
@hzssjs6551 4 года назад
ዳናይት ማናት???
@mekiyaseid489
@mekiyaseid489 4 года назад
@@hzssjs6551 ሀና ማለት ነው ዘመን ድራማ ላይ ዳናይት ነው ስሟ
@mambarasnoehow3737
@mambarasnoehow3737 4 года назад
ምርጦቹ እግዚአብሔር ፍቅራቹን ያብዛው በጣም ታምራላቹ መልካም ገና ላመቱ በሰላም በጤና ያድርሳቹ
@habitamtakele912
@habitamtakele912 4 года назад
ዴቭ እዴት እደመወደው የሚሰራቸው ፊልሞች በጣም ያስደስተኛል በቃሁሉ ተሰጣያለው ነው ከነባለቤትህ እድሜና ጤናዬስጥህ አትጥፍ ጠፍተሀል
@rtrt1443
@rtrt1443 4 года назад
ዴቪ መልካም ስው ጠፍተሀል በጣም ነው የናፈከን እንኳን አደረሳቹ እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ቤተስብህ ይጠብቃቹ
@Tube-me8mb
@Tube-me8mb 4 года назад
ሜላትና ሄኖክ በማሸነፋቸዉ ደሥሥሥሥ ብሎኛል እሠይ ቅናተኛ ተቃጠሉሉሉሉሉሉ። የዝንብ ወተት
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q 4 года назад
ክክክክክክክክክ
@salhebsi6877
@salhebsi6877 4 года назад
ዜድ የሀይቋ eko wyyy bucheka
@meski213
@meski213 4 года назад
ሴት ከሆንሽ የሴቶች ህመም ይግባሽ ወረኛ ደርሶብሽ እወቂው ስሜቱን ወረኛ
@adugnahailu7878
@adugnahailu7878 4 года назад
ክክክክ የእርጎ ዝምብ ለማለት የወተት ዝምብ አረ አረ ክክክ
@Tube-me8mb
@Tube-me8mb 4 года назад
@@meski213 ማን ሥጭ ሢለኝ ሆ እኔ የብሬ ነገር ሞቴ ነዉ እጀንም ቢመቱኝ ጠብ አይለኝም ደግሞ ወዳ ሠጠች እንጅ አላሥገደዳት ወሬ
@hayat1424
@hayat1424 4 года назад
መሀከል ያሉት ባልና ሚስት ደስ ሲሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
@sarakiros4294
@sarakiros4294 4 года назад
Please Hana bring back to Dave (the one sits in the middle) he is so funny and )🤣
@user-vu1fi3hb7e
@user-vu1fi3hb7e 4 года назад
እንኳን አደረሳቹ ሁላቹም እኔ የምለው ግን ስደት ላይ ያላቹ እንኳን አደረሳቹ የምል አንድ ሰው የለም እስት እኛንም በ ሰላምታ አስብ እስት እንደ እኔ የእናተ ቤቱ የናፈቀው ማነው ላይክ ግጩ👍👈
@helenlove9010
@helenlove9010 4 года назад
አወይይ ደስስ ሲሉ እኔም በቀጣይ እቀርባለሁ 😘🙏🙏❤❤ መልካም በዓል ❤❤🙏
@user-vm4jl1lo3s
@user-vm4jl1lo3s 4 года назад
ዴቭ በጣም ፡ነው እምወድህ በተለይ በሀይማኖት ላይም፡ያለህ፡ጥንካሬ በጣም ነው የሚያስደስተው ፡ ፈጣሪ አሁንም ከቤቱ አያርቅክ
@bettytube2
@bettytube2 4 года назад
ዋው ደስ ትላላቹ እዬንን ብሮግራም ካለፈ ብዋላ የማየት እድል የሚገጥመኝ ምክንያቱም የምሰራው 17 ስዓት ስለሆነ ብዙ የምረዳቸው ቤተሰቦች ስላሉኝ እንድ ቅን ግን ኢትዮጵያ ዬጄ እንድ ፋሲካ አሳልፍ ይሆናል Sogar all die, die ich liebe
@bettye216
@bettye216 4 года назад
እንኩዋን አደረሳችሁ ጋይስ እስኪ እንደኔ ሀገሩ💚💛❤️ ህዝቡ ቤተሰቡ የናፈቀው
@bzuyenatua471
@bzuyenatua471 4 года назад
ሄኖክ ሜላት ምናምን እያላችሁ እንዳትቀበጣጥሩ plz
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 года назад
Ok mal
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hanna3904
@hanna3904 4 года назад
ቤተሠብ ሁኚኝ
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 года назад
Kkk
@graceheavenly5512
@graceheavenly5512 4 года назад
Alemekebetater mebtsh new
@vugug8313
@vugug8313 4 года назад
በጣም ደስ የምትሉ መልካም በአል ይሁን ዳዊት በጣም እዉድህ አለሁ
@user-fb1mq1qw8z
@user-fb1mq1qw8z 4 года назад
ዋዉዉዉዉዉ መላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሑ E.B.S ENAMESEGNALEN WAW😘😘😘😘❤❤❤❤❤HANI swedsheko❤❤❤❤❤❤
@user-ut3pn5du9b
@user-ut3pn5du9b 4 года назад
በመላው አለም ላይ የምትገኙ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የልደት በአል በሰላም አደረሳችሁ
@Makiya-tz1ln
@Makiya-tz1ln 4 года назад
አንደንድ comment ሰጪዎች ስተስጠሉ ምንድነዉ እንደ ሞኝ በአንድ ነገር ለይ ሙጭጭ የሚትሉት በቃ ልጁን ለቀቅ አድርጉት መጀመሪያ እኔ ማነኝ ከወንጀል ነፃ ነኝ ብለችሁ ራሳችሁን ጠይቁ ስለሰዉ አስሬ ከማዉራት
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 года назад
በትክክል
@graceheavenly5512
@graceheavenly5512 4 года назад
Ere bakish mnu tenekana ? Endenante lene kalderesebgne mn chegeregne yemilu baybezu bzu setoch eyetegodu zim balalu neber . Yesetoch gudat be ethiopia research btadergi endih atyim neber.
@user-ly8eq3ws3w
@user-ly8eq3ws3w 4 года назад
በጣም
@helen-eu2hq
@helen-eu2hq 4 года назад
አስተዋይ አይጥፋ
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 года назад
Ufffffff ደቭን እንዴት እንደምወደው ደብረ ሊባኖስ ገዳም አግኝቸው አውቃለው እና ትህትናው ደስ ሲል እኮ በሳቅ ሞትኩኝ እኮ ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር
@feraassefa710
@feraassefa710 4 года назад
ሜላት ግን ገራሚ ሴት ነሽ የኔ ጨዋ እግዚአብሔር ጥሩ ደረጃ ያድረሰሽ
@serkalemkonjo7365
@serkalemkonjo7365 4 года назад
የአመት ሰው የበለን ለኢትዮጲያ ሠላም ፍቅር አንድነት ያውርድልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Gora bey konjo
@abemeliek3162
@abemeliek3162 4 года назад
Serkalem Konjo Amen Amen Amen
@yusepmaulana7817
@yusepmaulana7817 4 года назад
Serkalem Konjo mlt
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
@@yusepmaulana7817 konjo gora bel
@TBTubeTb
@TBTubeTb 4 года назад
Amen3
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 4 года назад
የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሠላም በጤና አደረሣችሁ አማኑኤል አባቴ ለሀሳባችን መሳካትን ለሀጢያታችን ስርኤትን ለሀገራችን ሠላምን ለኑሯችን ፍቅርን ያድለን ይስጠን አሜን የአመት ሠው ይበለን አሜን አሜን አሜን
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 4 года назад
ዴቭ በጣም እማደንቅህ እና እምወድህ አክተር ነህ ይመችህ
@user-jv7wi7ib6r
@user-jv7wi7ib6r 4 года назад
ዶቪዬ በጣም ምርጥ ሰው በጣም ነው የምወድህ እንዲሁም ሀኒ
Далее