Тёмный

"እንደዚህ ተዋርጄ አላውቅም""ተበቀሉኝ""የኢትዮጵያ ህዝብ ይፍረደኝ"ሀይሌ በጣም አዝኗል 

Africa voice
Подписаться 36 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

21 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 140   
@InnocentChemistryExperim-ix3sr
@InnocentChemistryExperim-ix3sr 2 месяца назад
ዶክተር እዚህ አልበቃዎት ብሎ ለምን እንደዚህ ያደርጋሉ አንተ ጀግና የኢትዮጵያን ሰም ያስጠራህ ባለውለታ ስለሆንክ እናከብርሀለን ራሱ ዶክተሩ ነው የተዋረደው አይዞህ ጀግናችን
@GetachewMeles
@GetachewMeles 2 месяца назад
በዚች ሀገር የሠራላት ሳይሆን ያወራ አስመሳይ ብቻ ነው እየኖረባት ያለው አይዞህ ወንድሜ::
@addulistube5244
@addulistube5244 2 месяца назад
በጣም ያሳዝናል ባንዳ ናቸው ሁሉም መባረር አለባቸው !!
@TofikTemesgen
@TofikTemesgen 2 месяца назад
ዶክተር አብነት የሚባል ከዚህ አትሌቶች ካልወጣ ምንም ሰላም የለም ።ጀግናው አትሌት ገዛኸኝ አበራ ውድ የኢትዮ ልጅ እጅግ ያማል ቻለው ለበጎ ነው ፈጣሪ የሰራቸው ይሰጣቸዋል ።
@BezabheAlena
@BezabheAlena 2 месяца назад
መተባበር ሲገባን ክፍተት አንኳን ቢኖር ነገረ ግን ይህ ድርጊት ጀግናውን ሳይሆን አገራችንን ነውና ያዋረደው በዝምታና በማድበሰበስ መታለፍ የሌለበት ጉዳይ ነወ።
@hailunigussie4177
@hailunigussie4177 2 месяца назад
የኦረሙማ ጉዳይ አስፈጻሚዎች ስለሆነ፣ ገዛኸኝን ለመበደል ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን ያጠቁ መስሎአቸዉ ነዉ፣ እግዚአብሔር የእጃየዉን እየከኀላቸዉ ስለሆነ ደስ ይበልህ፣ የኢትዮጵያ ጀግና።
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa 2 месяца назад
Enkani kiftamoch
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
ደራርቱ ነገ ሌላ ግዜ ነው ግን አንች ታሳፍሬለሽ ማፈሪያ
@gamerandfamilyguyfunnymome9578
@gamerandfamilyguyfunnymome9578 2 месяца назад
እነዚ ስግብግብ ቦታችን ናስልጣናችን ይቀማናል ብለው ነው,ሕግ ካለይቀጡ !
@adenchisholm3580
@adenchisholm3580 2 месяца назад
እፍእፍእፍእፍአይ ይቺሀገር ምንእይነት ሰው ነው የተወለደባት እግዚአብሔርዬ ሆይ እባክህን የሚያዝን ልብ ስጠን አምላኬ ታረቀን ታረቀን ታረቀን 😢
@RahelRich-b7r
@RahelRich-b7r 2 месяца назад
ዱሮስ.ታጥቀዉ የተነሱት ሀገር ለማዋረድ አይደ ል
@teshomesisay6482
@teshomesisay6482 2 месяца назад
አሸብር የሚባል የህዝብ ጠላት መቸ እንደምንገላገለው
@AgretuArgaw
@AgretuArgaw 2 месяца назад
አይይይ ደራርቱ መጨረሻሽ አያምርም
@ddyy5110
@ddyy5110 2 месяца назад
ድራርቱ ጋር ወደፊት።
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 2 месяца назад
በየአቅጣጫዉ ከጥፋት በቀር ማልማት የማያዉቁ እግዚአብሔር የልባችሁን ክፋት አይቶ እንደስራችሁ ይስጣችሁ።
@actoncovid-19responsibly26
@actoncovid-19responsibly26 2 месяца назад
ሳትንዛዛ ቀጥታ ወደ ጉዳዬ ብትገባ ምን አለበት:: ጥምጥም ከምታወራ!
@tekalignbe0716
@tekalignbe0716 2 месяца назад
ያሳዝናል! ደራርቱም ይህን መሥራት ጀመረች ? አይ ይህቺ ሀገር ገና ብዙ እናያለን!!
@SisayGebrseilassie
@SisayGebrseilassie 2 месяца назад
አሸብር ነው የተከበረች ደራርቱ አይደለችም
@Minilk1216
@Minilk1216 2 месяца назад
ሩጫ በሀይሌ ጊዜ ቀረ
@bahiruhaile9733
@bahiruhaile9733 2 месяца назад
ለመሆኑ ይሄ አሸብር የሚባል ሰውዬ ለምንድነው እንዲህ የሚፈራው ? ለረጅም ጊዜ እየበጠበጠ ይገኛል ።ለምን ከቦታው አይነሳም ። ሚስጥሩ ምንድነው በየፌዴሬሽኑ እየተዘዋወረ የሚበጠብጠው ።
@fikreabebe9908
@fikreabebe9908 2 месяца назад
ስሙን ቀይሮ መግባት ነበረብት ተቶሎሳ ጨምቤሳ ቢባል አይቀሙትም ነበር ስሙ ግዛኸኝ ደብሮአቸው ነው
@salmgetachew612
@salmgetachew612 2 месяца назад
😂😂😂😂😂 ተመቸኝ
@fikreabebe9908
@fikreabebe9908 2 месяца назад
ደራርቱ ጥሩ ሰው ነበረች እነሽመልስና አበበች ጋር ውላ የለየላት ዘረኛና ፖለቲከኛ ሁና አረፈችው
@JemaleAkele
@JemaleAkele 2 месяца назад
ሰምህ ይናገራል ለመረዳት አይከብድም አሸብር ተበቀላችሁን አረስከመቼ የኢትዮጵያ ግፍ በገዛ ህዝቡላይ
@ccetachewkebede4572
@ccetachewkebede4572 2 месяца назад
ያረጋች🎉ሁትን ነው ያገኛሁት
@AmbeluAderajewu
@AmbeluAderajewu 2 месяца назад
አገራችን ሁሉም ነገር ፖለቲካ ሆነና የአገር ባለዉለተ አትሌት ለምን
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 2 месяца назад
ይህ የጥርስ ሐኪም በኢትዮጵያ ስፖርት ዉስጥ ዕኩይ ሚና እንዲጫወት ማን ፈቀደለት ?
@ddyy5110
@ddyy5110 2 месяца назад
@@TummeeTujuuba በኣስተዳደር ሙያ ከሃይሌ ጋር ስታወዳደረው ይሻላል
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 2 месяца назад
@@ddyy5110 መለከያዉ ምንድነዉ ? ኃይሌ ኢንቬስትመንቱን በየጊዜዉ በማሣደግ ችሎታዉን አስመስክሯል ። ዶር አሸብር የሥልጣን ፍቅር ብቻ ነዉ ያላቸዉ ። ሥልጣኑንም ለተንኮል ሥራ ብቻ ነዉ የሚጠቀሙበት ።
@MesfinTesfaye-uo8df
@MesfinTesfaye-uo8df 2 месяца назад
ጥላቻ ምቀኝነት እና የበታችነት ስሜት አቅሙ ይሄውነው ከኋላ ሆኖ አሻጥር መስራት ብቻ
@zenebechassena8120
@zenebechassena8120 2 месяца назад
Doctor asheber kale hule yashebral yawardal kebotaw yansaw asheber yalehen yewesedbh
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 2 месяца назад
ዶር አሸብር እስካለ ይሄው ነው ሚቀጥለው እግዚአብሔር ይንቀልልን ብቻ።
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 2 месяца назад
አሸብር ምን ሊያደርግ ሄደ? ከዚህ ኦሎምፕክ ላይ የሰራውን ደባ እናውቃለን።
@yaikobsirak9758
@yaikobsirak9758 2 месяца назад
ብዙምአትደነቁ...የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕረዘደንት አሸባሪው /ዶር.አሽብር /እስካለ ድረስ በአትሌቲክስ ቡድናችን ላይ ጥቃቱ ይቀጥላል።በቶኪዮ ኦሎምፒክ የተፈጸመውን አንረሣውም...ግን እስከመቼ...!
@amsaluasfaw7145
@amsaluasfaw7145 2 месяца назад
ያሣዝናል !!!
@Mitubekele
@Mitubekele 2 месяца назад
Esu mn lisera nw yehedew arefo kuch ayelem
@henokdenku
@henokdenku 2 месяца назад
በቀነኒሳ ላይ የሰራውን ሴራ ዛሬ በእሱ ደረሰ የታባቱ
@eyasuderebe
@eyasuderebe 2 месяца назад
አዉሬ ነው ዶክተሩ 8:18
@Dአዲስአበባልጅ
@Dአዲስአበባልጅ 2 месяца назад
ደራርቱ ገና ማንነቷን ትገልጣለች
@DeGe-mj7zz
@DeGe-mj7zz 2 месяца назад
ጥርስ ነቃዩ ጥርስ ነካሽ ሆነ
@OBservant-5
@OBservant-5 2 месяца назад
እሱስ ምን የልከሰክሰዋል አርፎ አይቀመጥም ነበር? ሰው ከማዋረድ በስተቀር ክብር በጠፋበት አገር ከቤት ወጥቶ ወዲያ ወዲህ ማለት አያስፈልግም።
@EndalkachewkebedeEndalk2
@EndalkachewkebedeEndalk2 2 месяца назад
ብልፅግና ከመጣ በኋላ ክብራችን ወደቀ አትሌቶቻችን ወደቁ ምን ያልወደቀ ነገር አለን?
@kasahunzegeye-f2s
@kasahunzegeye-f2s 2 месяца назад
ዶክተር አሸብር ያለሙያቸዉ ብዙ ያገር ባለዉለታዎችንና ተተኪዎችን ከሚያምሱ አርፈው በሙያቸው የጥርስ ህክምናቸዉን ቢያክሙና ተገቢውን ግብር እየከፈሉ በሚችሉት አገራቸውን አገልግለው ቢያልፉ ይሻላል ብሎ መካሪ ዘመድና ጓደኛ የላቸውምን?
@TeshomeBesha
@TeshomeBesha 2 месяца назад
Yeha ashabir qitun mawagat now shimagila hula
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 2 месяца назад
Ashabir yamibali ashaberi eyala deli titabikalahi sentence aseleqasa geni
@abebe7532
@abebe7532 2 месяца назад
min yen’s new Yaleche ‼️ Derartumtig sehret degrmech ⁉️ Yehem yalfal‼️‼️‼️‼️
@MNSEY-n4z
@MNSEY-n4z 2 месяца назад
ዕንቅፋት ለመፍጠር እንጂ ድጋፍ ለማድረግ አልሄደም ስለዚ ደግ አደረጉ
@yonnkebede4954
@yonnkebede4954 2 месяца назад
Min ayent ergeman new yegebaben
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs 2 месяца назад
ደራርቱን በክብር መሸኘት አለባት ከዝህ በላይ ከቆየች ቡዙ ነገር ሊበላሽ ይችላል የዘሩ ፖለቲካ እስፖርቱም አለም ላይ ገብቷል በጣም ያሳዝናል
@mamimami1739
@mamimami1739 2 месяца назад
በእውነት ያሳዝናል 😢😢😢😢😢
@AmbeluAderajewu
@AmbeluAderajewu 2 месяца назад
ሰዉ በራሱ ላይ መሆን የማይፈልገዉን ለምን በሰዉ ላይ ይደፈድፋል ያሳዝናል
@solomonkeffa230
@solomonkeffa230 2 месяца назад
No pease in the sports sector unless they purge that toxic guy from the sector
@birtukandesalegn2591
@birtukandesalegn2591 2 месяца назад
what a shame this man Achebr must have disappeared he must pay for what he has done shame on you
@MesfinGetachew-ih9jn
@MesfinGetachew-ih9jn 2 месяца назад
የአሸብር ንብረት በሙሎ መውደም አለበት
@WeldieslasieAmare
@WeldieslasieAmare 2 месяца назад
ጉድ እኮ ነው::ለግለሰቡ ጥብቅና ምን አቆማችሁ? አሳፋሪዎቸ!!
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 месяца назад
አሳፉሪ ጋላ ናችሁ ውዳቂወች ግለሰቡን ብቻ ሳይሆን ሀገር ገደላችሁ 😮
@TamiruHuluka
@TamiruHuluka 2 месяца назад
D/k. Ashber. Leba leba leba
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 2 месяца назад
Ashebir Dr)is the wired,brutal sadist man ever ,
@halima-o9r
@halima-o9r 2 месяца назад
Is true
@DessieCityPeaceandDevelopmentA
@DessieCityPeaceandDevelopmentA 2 месяца назад
ወዳጆቼ የገዛሃኝ አበራ ባጁን የተከለከለበትን ሚስጥር ሳናውቅ የተቃውሞ አሰተያየት መስጠት ተገቢ አይመስለኝም ስለዚህ ጉዳዩ ሀገርን የሚጎዳ ፖለቲካዊ ሚስጥር ሊሆን ስለሚችል ዶ/ር አሸብር መልስ እስከሚሰጡና ሚስጥሩን እስከሚገልፁ በትእግስት እንጠብቅ?
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 2 месяца назад
አሸብር በኳስም ሆነ በአትሌትክሱም እየገባ በማመስ ላይ ይገኛል። በቃህ ሊባል ይገባዋል።
@AwahabHulala
@AwahabHulala 2 месяца назад
No More Ethiopian Atlatics Federation.?? No More Dawn Dawn.!!!!????
@WoldeM-jf9yc
@WoldeM-jf9yc 2 месяца назад
No one is expecting good results from teams fighting each other’s based on ethnicity. Besides Asheber is the problem for the team.
@ellenitelahun4554
@ellenitelahun4554 2 месяца назад
ምን ፡ ተፈጠረ?
@GetanewTilahun
@GetanewTilahun 2 месяца назад
😂😂😂😂
@legesskhaledtufa4518
@legesskhaledtufa4518 2 месяца назад
ዶ/ር አሸብር ሀገርን ነው ያዋረድከው ዳራርቱም ክብርሽን አወረድሽው
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 2 месяца назад
Derartu leba nate
@abdikedir9853
@abdikedir9853 2 месяца назад
Asnawari tagbar.
@mesiyeemareyembareya-db2rm
@mesiyeemareyembareya-db2rm 2 месяца назад
Aye hagare mesken
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 2 месяца назад
እነዚህን ለሀገር ዶላር የሚያመጡ ልጆች የሚረብሻቸው ማነው? ሀሀሀሀ.... ብሏል ዶ/ር አብይ አህመድ😅😅
@getuadmas6416
@getuadmas6416 2 месяца назад
ዶክተር አሸብር በኢትዮዽያ ትራምፕ በአሜሪካ ይመሳሰሉብኛል ምንም አይነት ወንጀል ቢሰሩ የሚጠይቃቸዉ የለም።
@abebe7532
@abebe7532 2 месяца назад
Mikniyatu mindenew⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️
@netsanetmekonin2980
@netsanetmekonin2980 2 месяца назад
ይህን አስነዋሪ ነገር የሚሰራው ነውረኛው አሸብር ነው፡፡
@demessiet
@demessiet 2 месяца назад
አነጋግሬዋለሁ ካልክ የቃለ ምልልሱን ድምፅ አሰማ አለበለዚያ ተራ ወሬኛ ነው የሚያስብልህ፡ ከሆነም ከአንድ እውቅ ጉበኛ የጥርስ ሃኪም ያለሙያው ገብቶ አትሌቶቻችንን ሰላም ሲነሳ ማየት ያሳዝናል ።
@Deganet
@Deganet 2 месяца назад
Ethiopiant wurdet newu
@AwahabHulala
@AwahabHulala 2 месяца назад
any one Professional persons ,?? With Out .[ Ethics and Skill ] always Given Grade is 0×0=0 Results.!!!???
@laxiusbandius
@laxiusbandius 2 месяца назад
የእሰፓርት ፊዲሪሸኑ ይፍረሰ ይቺ ደራርቱ ሚላት ዘረኛ ትልቀቅ ኢትዮጵያ ተዋርዳለች
@abdurahmantemam-yf6zw
@abdurahmantemam-yf6zw 2 месяца назад
በእውነትም ወረዳዎች ስግብግብ ግብዞች ናቸው ይህን የደራጉት ልጠያቁም ይገባል እሱን ሳይሆን ሀገርን ያዋረዱ አረመኔያዊ ስራ የሰሩ ቢያንስ ሁሉ እትዮጵያዊ ይህን ድርግታቻውን በደምብ ልያወቅና እነሱ ሀገርን ወክሎ ሰይሆን እራሳቸውን ከሀገር ክብር በላይ የደረጉ በመሆኑ ስመለሱ በዚህ ልክ ህ/ብ እንድያውቀቻው ማድረግ ነው
@AbdurezakBargichoShukralaABS
@AbdurezakBargichoShukralaABS 2 месяца назад
በጣም አሳፋሪ ድርጊት ነው ።
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 2 месяца назад
መሰረዝ ብቻ አይደለም መገደልም ይባው ነበር ይሄ ዘረኛ ኦሮሞ
@ZenebuBedru
@ZenebuBedru 2 месяца назад
ሻ/ደራርቱ አታደርግም ስም አቴጥፉ
@GetanewTilahun
@GetanewTilahun 2 месяца назад
okay,family 😮
@aregaseteye4528
@aregaseteye4528 2 месяца назад
አንተ ደግሞ ሀይሌን መናገር አችልም መጀመሪያ አንተ ምን አይነት ባለጌ ነህ ያሳዝናል
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 2 месяца назад
ሃይሌ ነብሰ ገዳይ ሃይሌ ጦረኛ ሃይሌ ጆነሳይደር ሃይሌ ዘረኛ
@JemalJemal-tr9xs
@JemalJemal-tr9xs 2 месяца назад
ሩጫ በነሀይሌ ቀነኒሳ ጡሩነሽ ግዜ ቀረ የዘሩ ፖለቲካ እስፖርቱ አለም ላይ ሳይገባ አሁንማ ሁሉንም ተቋም ኦረሞች ገብተው አበላሹት ደራርቱን ምን ነካት እሷም ተበላሸች ያሳዝናል
@TesfayAssefa-d7t
@TesfayAssefa-d7t 2 месяца назад
ሻለቃ ውድ የሆነችዋ ደራርቱ ይሂንን ቁሻሻ ስራ አትሰራም ስም ለማጥፋት ይሆናል!!
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
ቅዘናም እሶ ማናት
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 месяца назад
አልተረዳህም የኦሎምፒክ ኮሚቴና አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ይለያያሉ ኦሎምፒክን ዶ/ር አሸብር ነው የሚመራው
@AmbeluAderajewu
@AmbeluAderajewu 2 месяца назад
ይህ አሸብር የሚባለዉ ሰዉ ሁሌ እስፖርቱን እንዳሽበረ ነዉ አንድ በሉት
@tigistgebru4127
@tigistgebru4127 2 месяца назад
ደራርቱ😡😡😡😡😡😡
@feedelband205
@feedelband205 2 месяца назад
ወራዳው እብይ አመድ እሁን የፋኖን ጥንካሬ በግልፅ እንዲያምን መደረጉ ለፋኖ ታላቅ ስኬት ነው እብይና ኮልኮሌዎቹ ብእድኖች እስከቅርብ ግዜ ድረስ ፍኖን እንደ ተራ ሽፍታ ሲፈርጁ ከርመዉ አሁን ጎሮሮአቸውን ይዞ ከቤተመንግስት ሊያባርራችው እደሆነ ስለተረዱ የሰባት ቀን የፅሞና ግዜ ሰተንሀል እያሉ ሲበጠረቁ የነበሩት ወሮበሎች ድርድር በድብቅ ጀምረናል ብለው በይፋ እንዲያወሩና የፋኖን የበላይነት እንዲያረጋግጡ በራሳቸው እፍ እንዲመሰክሩ ማድረጉ የፋኖን የበላይነት በግልፅ ያስመሰከረ ትልቅ ድል ነው: ከዚህ በሁዎላ አብይ የተባልክ የግብረሶዶማውያን እለቃ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልተደበክ በስተቀር የ
@Shelo-g2r
@Shelo-g2r 2 месяца назад
አንተ ደሞ ምኑን ከምኑ ነው የምት ቀላቅለው ምንህን ነው የሚያምህ ሳይብሰብህ ታከም
@alemayehuderessa4788
@alemayehuderessa4788 2 месяца назад
Dedeb
@Lisalove.-yz9xl
@Lisalove.-yz9xl 2 месяца назад
እና እኛ ምናገባን !!! ይህ የጥጋበኞች ዜና ነው ። ይቅርታ ስለ ኑሮ ውድነት ትዘግቡልን ?
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 2 месяца назад
AYE OROMUMA?ERASUNE INJI YAWAREDEWE BE ALEME AKEFE DEREJA MANENETACEWEN YASETEWAWEKUTE ATELETUNE WEYEM ETHIOPIAN ANDACEME YE MIYAGODELUBATE NEGERE YELEMENA::TEBEBETEGNA ENA BE DEGAMI LE YETUME AYENETE SELTAN BEKI YALEMEHONACEWENE NEWENA YAREGAGETUTE :: YE ETHIOPIA AMELAKE HULUNEM YEFAREDACEW AMEN 🙏 AMEN 🙏 AMEN 🙏
@selamehagere9366
@selamehagere9366 2 месяца назад
እናንተ ጽንፈኞች የወያኔ ገረዶች ናችሁ ሁሉንም ነገር ከኦሮሞ ጋር ስታገናኙ በጣም ያስጠላል ኦሮሞ ሁሉ ስልጣን ይዟል እንዴ አረ ይደብራል።
@Zerihun-n7o
@Zerihun-n7o 2 месяца назад
ለምን በቪዲዮ አታስደግፍም ??? በመረጃ ከሆነ ጨምር ማስረጃ!!!
@tesfaweldewah1278
@tesfaweldewah1278 2 месяца назад
Hayle askabach new bakh
@gezahagnterefe4534
@gezahagnterefe4534 2 месяца назад
ደራርቱም ይህን መሥራት ጀመረች ?
@GeremewChere
@GeremewChere 2 месяца назад
እሷ ብሳ የለ እንዴ ምን ጀመረች አሳፋሪ ደሞ ሰው ስትንቅ እኮ
@Tesema-rk9ej
@Tesema-rk9ej 2 месяца назад
ቱልቱላ
@alemumenjiye6921
@alemumenjiye6921 2 месяца назад
ኧረ በፈጠረህ አትቀደድ፡፡
@ethiopianvoice9551
@ethiopianvoice9551 2 месяца назад
ደራርቱ አንች ጉቶ አንችም ባለጊዜ መሆንሽ ነዉ ዉርደታም ዘረኛ እንዳዉም በዚህ አጋጣሚ እነግርሻለሁ በትግራዩ ጦርነት ሰላም ሰባኪ የነበርሽዉ አሁን አማራ ሲጨፈጨፍ ምን አፍሽን ዘጋዉ አንች መርጦ አልቃሽ ዘረኛ።
@hagosGebrehaweria
@hagosGebrehaweria 2 месяца назад
ያለእዉቀት የተሾመ ኦሮሞማ ባለሁለት እግር እንስሳ ሰው የኦሮሞማ ገዛሀኝ ግማታም
@TarikeBerhanu-lg2cx
@TarikeBerhanu-lg2cx 2 месяца назад
ምን አይነት incompetent ጋዜጠኛ ነህ ግን ? 😮 ሲያበሳጭ " አንድ መስመር የሚሆን ገለፃ እያንከባለለ 10 ደቂቃ የፈጀ ረጅም ዘገባ ምን አስፈለገ በዚህ ላይ የሃይሌንም አስተያየት እንዲሁም የገዛኸኝን ድምፅ ያካተተ መስሎኝ ስጠብቅ የማናቸውም አስተያየት የለበትም ። ዝም ብሎ ይቭይቭይቭይቭይብኽጽክዕርጵቅዥቅዥብዥብዥብጽብዝቅዥስዥብፅብፅብፅፅብፅብዥብዥ፣ ሲል ቆይቶ አለቀ 😮 ከኢትዮ ፎረም, ያየሰው ተማር ። Unsubscribe you straight away .
@newg3441
@newg3441 2 месяца назад
Z poisonous person who advises Ashebir is Derartu and z evil spirit, Bililign
@MeremEshetu
@MeremEshetu 2 месяца назад
አይ ኢትዮጵያ ከተዋረደች ቆየች እኮ እኔስ ኦሎምፒክ ይኑር እግር ኴስ ይኑር የማቀዉ ጉዳይየለም ምክንያቱም እየየም ሲደላ ነዉ ይላል አማራ ድሮ ቴሌቪዠ ያለበት ቤት የሠፈር ሰዉ ተሰብስቦ ምድር ቃጤ ነበር የሚሆነዉ😱
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
ይች አስመሳይ ደራርቱ መጨረሻሽ አይመር
@BariyaGabirBari-cs9oq
@BariyaGabirBari-cs9oq 2 месяца назад
ይህ ዘገባ የቀደዳ ዜና ቢባል ዕውነትን ይይዛል፡ምክንያቱ ዕውነትነት ቢኖረው ኖሮ የገዛህኝም ሆነ የሀይሌ የስልክ ቃለምልልስ ያሰማን ነበራ!የኢትዮጵያ ሕዝብ ፍርድ ያውቃልና ይፍረደኝ ያለውስ በማን ላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ ፈርዶ ያውቃል??በበላይ ዘለቀ ወይስ በተፈሪ በንቲ ወይስ በአጥናፉ አባተ ወይስ ደግሞ በነስመኘው፣በነሰአረ፣በነሓጫሉ፣እስቲ አታቁስለን አንተ ደደብ ሆዳም ይህ የዘገብከው ዋሾ ነሆለል፡ አብይ ከሺ ውሸቶቹ አንድ ዕውነት አለችው "የኢትዮጵያ ሕዝብ ሾርት ሚሞሪ ነው"ያላት ንቀትና ዕውነት እና የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳንደብቅ ከንቱ ነው።
@GetanewTilahun
@GetanewTilahun 2 месяца назад
ያንተስ ሚሞሪ ስንት Gb ነው 😂
@ZelalemBelete-u2z
@ZelalemBelete-u2z 2 месяца назад
አረ አሸብር ተብዬው አርፎ አይቀመጥም በየ አራት አመቱ ጭቅጭቅ ይዞ የሚሄደው ለመሆኑ ምን ሠርቶ ነው የኦሎምፒክ ኮሚቴ ሊቀመንበር የሆነው ወጣቶች ከዚ ምን ይማራሉ እቺ አገር በነዚህም ትመራለች ኧረ ተዉ በሉት
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
ደራርቱ ወራዳ ነሽ የእውነት ዋጋሽን ታገኛለሽ
@Raayyaakajawaa
@Raayyaakajawaa 2 месяца назад
Kolkollee fano bite
@WendeAmare
@WendeAmare 2 месяца назад
ጋላ ነውር አያቅም።
@michalgebre1289
@michalgebre1289 2 месяца назад
ሀያሌ እናትህ ትበዳ አፍህን ዝጋ
@agdr895
@agdr895 2 месяца назад
አሸብር ጀግና ነው። ሁሉንም ልክ ያስገባ ጀግና።
@ddyy5110
@ddyy5110 2 месяца назад
ሃይሌ በጭንቅላቱ ሳይሆን በእግሩ ነው የሚያስበው። የሩጫ ኣማካሪ እንጂ በኣስተዳደር ስራ ውስጥ መግባት የለበትም።
@SolomonYalemzwed
@SolomonYalemzwed 2 месяца назад
እግር ማሰቡን የነገርከን ፈላስማ አንተ ማን ነህ?
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 2 месяца назад
አንተስ በምንህ ታስባለህ ስንትና ስንት ድርጅት እንደሚመራ እንደሚያስተዳድር እንንገርህ😂 ነቀፋ ሱስ ሆነብህ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
ገተታም ከብት
@GetanewTilahun
@GetanewTilahun 2 месяца назад
አስተሳሰባችሁ ደስ አይልም! ዶማ
@ddyy5110
@ddyy5110 2 месяца назад
@@SolomonYalemzwed የኣማርኛውን ትርጉም ስታውቀው መልሱ፡ታገኛለህ
@zaebakulu8553
@zaebakulu8553 2 месяца назад
ሃይሌ በቃ የፋኖ ቃላቀባይ ሁኖ ቀረ
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 2 месяца назад
ከብት
Далее
Watching This On Loop ♾️
00:32
Просмотров 10 млн