Тёмный

እንዲህም አለ ? ነብይት ሰላም እና ባለቤቷ ነብይ ሙሴ ተከሰሱ | ትዳራቸው ላይ የተሰራው የአደባባይ ሴራ | የዛሬ 3 ዓመት በዝሙት ወድቃ | Feb,4,2022 

Abel Demelash - አቤል ደመላሽ
Подписаться 43 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

#ethiopia #ethiopian #protestantmezmur #yitbarektamiru #ethiopianews #ነብይ #ethioinfo

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@adonairoi3516
@adonairoi3516 2 года назад
አንተም ሚስትህም የመንደር ሠው ናችሁ:: ወሬ ጠላን ኧረ ጌታን ስበኩ:: መጀመሪያ ሚስትህን ገሰፃት:: ሁላችሁም አስመሣይ ናቹ
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 года назад
በአንደበት እርስ በርስ ጦርነት የተያያዛችሁ አንደበባችሁ ያልተገታ በአካልማ ብትገናኙ ሳትገዳደሉ አትቀሩም እግዜብሄር ይገስጻችሁ
@ccg9182
@ccg9182 2 года назад
እነቴ ጌታ ይገፀስ ፍታቹውኝ ማዬት የስጠለል ምተደርጉት ነገር ሰለ እሬሰቺውናው ምትሰቦኩት ሰለ ጌታ ቡለችው ሰለ አሬሰቹናው
@genetlodamo1063
@genetlodamo1063 2 года назад
አሳፋሪዎች የእግዚአብሔር ስም አታሰድቡ አህዛብ ከእናንተ ምን ይማራል እንዴትስ ወደጌታ ቤት ይምጣ እናንተ አደባባይ ላይ ስትባሉ🙈
@cookwithme8098
@cookwithme8098 2 года назад
የባዶ በርሜል ጩኸት የገባኝ በናንተ ነው አንተ ተሳዳቢ ከእግ/ር ወገን አይደላችሁም
@luchiagebretnsai9309
@luchiagebretnsai9309 2 года назад
ትክክል እውነት ትመራለች ንስሓ ግባ ማለት ኣንጫጫቸው ሰይጣን
@abigaelmehari9118
@abigaelmehari9118 2 года назад
Antes chrstos eyasayeh new wey gud endezih yaltegereze mlas yizeh twulid awetaleh tlaleh, min alebet chrstos kemtasedbu arfachu btkemetu 😢😢
@tesfayezerihun3973
@tesfayezerihun3973 2 года назад
አንተም፡ሚስትህም፡በስድብ፡ነው እንዴ፡የተመረቃችሁት? ኧረ እፈሩ
@wedibekele4929
@wedibekele4929 2 года назад
የጌታ፡ሰላምይብዛላችሀ፣እኔበጣነውየምወዳችሀ፣ሰላሚዬ፣ጌታተናጌርያለሽን፣መልእክት፣አሲቴላልፋሻል፣በቃየሚመለስይመለሳል፣የሚቀጣደግሞ፣ይቀጣል፣ማለትነወ።ሰላሚዬበሚዲያ፣ወጥታችሁ፣አትካሴሱ፣አለምበክፎቴይዛለች፣ስለሚልመፀፍቅዱስ፣ሚዲያላይስትመጡ፣ወንጌልስቤኪፀሊዮየታሜሜይፌወሳል፣ያዜነይፂናናል፣የወደቄይኔሳል፣የሳቴይመለሳ፣የሞቴይነሳል፣ስለዝያልተሼቃቄጤውንንጱሁንወንገልብቻስበኩ፣ጌታደግሞስለእናንቴይሟጌታል።እናንቴንየሚነካ? የአይኔንብሌንይነካል።ይላልየእግዝሔብቃል፡ሰላሚዬበጣምነውየምወደችሁ፣ልጇቻችሁንስላየሁበጣነውደስያለኝ፣ግታዜመናችሁንይባርክ።
@mentekidane9084
@mentekidane9084 2 года назад
Kedro chrchoch wechi yalu chrchoch hulu yezgu
@mesayalemayehu996
@mesayalemayehu996 2 года назад
እንዲህን የማታስተውሉ ናችሁ በመንፈስ ጀምራችሁ አሁን በሥጋ ትፈጽማላችሁን
@adissababa8528
@adissababa8528 2 года назад
ምነው ሚዲያ ለወንገል ብትጠቀሙበት ,,መገሰፅ ቢያስፈልግ በግል ብትነጋገሩ ይሔንን የሰማ ማነው ጌታን የሚቀበል ለወንጌል እንቅፉት አየሆናቹሕ ነው ,, ለአዲስ ሰው እንቅፉት እየሆናቹሕ ነው ,,, ጌታ ይቅር ይበላቹሕ ,, ንሰሐ ግቡ ,,,
@emabetemabet5558
@emabetemabet5558 2 года назад
Geta hoy yikir balan mastawali yasifaliganal la hulachnim
@peacelove976
@peacelove976 2 года назад
Hulachuhum leboch nachu. Endezi aynet Christian bezemenachen ayeten anawekem. Maferiya nachu betam yasazenal, demo style keyerachu Metachu hezbun lemacheberber. Ere zendero Muslim mehon yeshalal
@godisgood7085
@godisgood7085 2 года назад
thats true coz i went to guest house and paid 5000 birr ...really sad .
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
🤔
@tensumamush9918
@tensumamush9918 2 года назад
Ere gud new enate balina mistoch temelesu mejemeriya, wengelawi erimin atinku esu lewengel lekirstos yekome new tewut esun geta hoy maren yikir belen
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 года назад
መንግሥት ሴኩሪቲ ሕዝብ ደህንነት ያለ እስከማይመስል ድረስ በሚዲያ እኮ አገር ህዝብ እየታመሠ ነው እነዚህን የሚዲያ ወንበዴዎች ምነው ኃይ የሚላቸው ጠፋ ? የኃይማኖት ነፃነት ለመሰዳደቢያ እኮ አደረጉት 🇪🇹➖🇪🇹➖🇪🇹➖🇪🇹➖🇪🇹➖🇪🇹➖🇪🇹➖🇪🇹
@adaworkabayiriga7615
@adaworkabayiriga7615 2 года назад
ከአንድ ፡ የተቀዱ ፡ 🤮🐸
@bezuneshbezunesh4206
@bezuneshbezunesh4206 2 года назад
እኔ የምለው ነገር ብኖር ለምን በራዕይ ያያቹትን ሰው ቀጥታ ደውላችሁ ተመለስ ጌታ ስላንተ እንድ አሰያኝ ብለቹሁ መነገር ነው ። ከዛ ባለፈ አትሰደደቡ ይብቃችሁ ተውት
@yohan7782
@yohan7782 2 года назад
አንቺ ጅል የምን እራእይ ነው?
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 года назад
እናንተ ሁላችሁም እድርቆች ናችሁ እኔን ስሙኝ አበዛችሁ!!!!
@AmanuelBamlak2005
@AmanuelBamlak2005 2 года назад
Ahunem Erefe gude yante Enji y- Protestant ayedelem. Wande kehonk fukera becha sayon b- mubayil Lay kaleh awxana Enyam Engesexe zem beleh ateqebaxer ye selamiin gud yawexachiiw seteyowa enj wangelawio Ermiyas Ayedelem .Ahiyawun ferto dawlawun ale alu. leqeq wariq Yehonewin wangelawi Ermiyasen.gude Eko new Ere Egzhiabher Afachun Yeza. O
@tesfayezerihun3973
@tesfayezerihun3973 2 года назад
አንተም፡ተመለስ፡እባክህ፡አንተም ተመለስ፡ልክ አይደለህም፡ሚስትህ፡ሰላም፡ሐሰተኛና፡ወንበዴ፡ነች ትመለስ
@cookwithme8098
@cookwithme8098 2 года назад
አንተ ለእግ/ር መንግስት ነው ወይስ ለክብራችሁ የምትብከነከነው አረ አደብ ግዙ ወዴት ነው እየሄዳችሁ ያላችሁት ንግግርህ አንተነትህን ይገልፃል
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 2 года назад
Temelesu malet enedezih aderegachew? 🤔. Kedesina le Egziabher yihun. Hasetegna Nebiyatoch Neseha megebat alebachew. Enante Tebareku
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 года назад
አረ እባካችሁን በመጀመሪያ እራሳችሁን ተመለከቱ እግዚአብሔር እንደእናንተ አይደለም የአገልጋዮቹን ስም እያጠፋችሁ ነው እንዴ የክርስቶስ ኢየሱስ መንፈስ እንደዚህም አይደለም አያችሁ ተነካን አላችሁ ታድያ ሌላውን በአደባባይ ሰትዘረጥጡ ልምን ለሌሎች አልተጠንቀቃችሁም? ውሸታም መንፈስ ቅዱስ አልተናገራችሁም በሥጋችሁ ነው እየፈረጠጣችሁ ያላችሁ ገና አሰት በተናገራችሁ አንደበታችሁ ታፍራላችሁ እግዚአብሔር ይገስፃችሁ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 2 года назад
አንተም ሚስትህም በኤርሚያስ እና በታዋቂ አገልጋዮች አንደበት ለመጠራት እና በእነሱ ለመታወቅ የማታደርጉት ጥረት የለም ኤርሚያስ ስራም አላጣም ለእናንተ መልስ የሚመልሰው እሱ የወንጌል ስራ አለበት እንደ እናንተ ቁጭ ብሎ ከሶሻል ሚዲያ ኢንፎርሜሽን ሲያይ የሚውል ሰው አይደለም አሜተኛ ባልና ሚስት እስኪ ቁጭ ብላችሁ ከጌታ እግር ስር ትህትናን ተማሩ ገንዘባችሁን ለሌላ አትስጡ አጭበርባሪ ናቸው ግን ለእኛ ስጡን ብላችሁ ልመና ጀምራችኋል ለካንስ የተከላከላችሁት ለራሳችሁ ገቢ ስትሉ ነው እረ ለመሆኑ እናንተ ማናችሁ ??
@memhrandegideykahsay3906
@memhrandegideykahsay3906 2 года назад
ኤርምያስ በጴንጤ የእድገት እርከን ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ የዘመናችን ምርጥ የክርስትና ተቆርቃሪና ፍጹም ኣገልጋይ ባርያ ነው። ሰላምም ብትሆን የዘመናችን ተኩላ ነቢያቶችን ለማጋለጥ በድፍረት በር እየከፈተች በመሆንዋ ለግዜውም ቢሆን ችላ ብትባል ኣይከፋም። ትበጀናለች። እንደእርስዋ በድፍረት በዝርዝር ሰውበላዎችን ሁላ የተሰወረውን ገመናቸውን ስታነብላቸው ገመናቸው ሲጋለጥ በምስማታቸው ሳሞኑን ካሉበት ዋሻ እየተጠራሩ ምን ያህል እንደተንጫጩ እያየን ነው። ሙሴ ለኣፍህ ለከት ይኑረው። የጌታ ልጅ እንደመሆንህ ሁሉ በስነስርዓት እርሱን ጌታህን መምሰል ኣለብህ። ጌታ ሲሰድቡት፣ ሲመቱት፣ ሲተፉበትና በሃሰት ሲከሱት በኣንጻሩ ይቅርታ ይላምንላቸው ነበር። ጸያፍ ከኣፉ ሲወጣ ኣልሰማንም።ሌባ ፣ ወንበዴ ፣ ኣጋንንት የሰፈረባት፣ ...ወዘተ የተባሉትን ቃላቶችና ተመሳሳይ ሌሎች እንዳይደገሙ ኣደራ። እንዲያውም የተሰበረ ልብ ይኑረን ሃይለ ቃልን መናገር ለህውከተኞችና ለዓለማውያን እንተውላቸው። በስሜት ሳይሆን እንደ ጢሞቴዎስ በማስተዋል ተናገሩ። ካነጋገር ይፈረዳል ካያያዝ ይቀደዳል ኣይደለም ። በተረፈ ኣይዞኣችሁ ሁላመናችሁ ጥበብና ማስተዋል ይኑራችሁ። ገና ልጆችና ታናናሾች በመሆናችሁ በልጅነታችሁን ማንም ኣይሳለቅባችሁ ኣጥንት የምንቆረጥም ኣገልጋዮችም ቢሆን እነዚህ ለጋ የወንጌል ወተት በሚጋቱት የእድሜና ልምምድ ጨቅላ ባልና ሚስት ላይ ጨካኝ ነቀፌታና ተግሳጽ እየሰነዘርን ኣናስደንግጣቸው። ክፉ ቃል ኣንሰንዝር። ከባለቤትህ ጋር ኣይዟችሁ በርቱ። ጥሩ ጀምራችኃል ! ጌታ ይርዳችሁ።
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 года назад
እናንተ የወንጌል ዕንቅፋቶች ናችሁ። የጌታን ቤት አሰደባችሁ። ለምን የሰው ታወራለህ በድፍረታችሁ ዋጋ ትከፍላላችሁ። የገቢ ምንጭ ማግኛ መስሏችሁ ነው ነውርን የረሳችሁት እናንተም የባሰባችሁ ናችሁ። ወንድም ኤርሚያስ የተወደደ የጌታ ባሪያ የፈለገ ብትል ማንም አይሰማችሁም
@tamratworku3923
@tamratworku3923 2 года назад
ምናለ ወንጌል ይህን የወሬ ንግድ ትተህ ወንጌል ብትሰብኩ አንተም ሚስትህም ሁለመናችሁ መንደርተኞች ናችሁ
@jeshurun2746
@jeshurun2746 2 года назад
እኔ ኤርሚያስን ሰምቼዋለው በፍቅር ተናገሪ ነው ያለው
@sosinasine5843
@sosinasine5843 2 года назад
እንወዳቸዋለን ከዚህ በላይ ተገለጡ
@jesuslovedme2330
@jesuslovedme2330 2 года назад
Don't worry about what everyone
@ccg9182
@ccg9182 2 года назад
ኤርስ ታማለስ ነኝ
Далее
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 187 тыс.
Как он понял?
00:13
Просмотров 145 тыс.
የጀነራሉ ንግግር
59:05
Просмотров 17 тыс.
FATAL CHASE 😳 😳
00:19
Просмотров 187 тыс.