Тёмный

እንዲህ አይነት ክስተት በሂዎቴ ያጋጥመኛል ብየ አስቤ አላውቅም || ሙሉ ቀረፃ በእንባ || የወልዲያው ሸይኽ አሰቃቂ ክስተቶች 

Ademina Academy - أكاديمية آدمينا
Подписаться 69 тыс.
Просмотров 32 тыс.
50% 1

#አደሚና_ሚዲያ
#Ademina_Media

Опубликовано:

 

11 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 546   
@ademina
@ademina 2 года назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ። የተቸገሩ ወገኖችን በተለይ መሻይኾችን ለመርዳት ፍላጎት ያላችሁ የዋትሳፕ ግሩፕ ስለከፈትን ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መግባት ትችላላችሁ chat.whatsapp.com/FljJUi3lRC70WQRZk5yAk6
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 2 года назад
እባካቹን የጠፋባቸውብ ኪታቦች ተባብረን እንግዛላቸው
@user-wo8ks7de1c
@user-wo8ks7de1c 2 года назад
@@ruqiyaahmed1282 መርሀባ ኢንሻአላህ
@NserssTyoub
@NserssTyoub Год назад
እንሻኣላህ እኔ ያክታቡን እሻፍናላሁ
@madeenakder3227
@madeenakder3227 2 года назад
አብሽሩ 😭😭 እኔ ኢንሻአላህ ሸህ ሀቢብ ለህ ኪታብ ግዝተው ይሠጡ ዘድ አስር ሺብር ነይቻለሁ ዱአ ያድርጉልኝ እኔም ቀርቸ እጠቀም ዘድ
@muhammedmustefa2611
@muhammedmustefa2611 2 года назад
ያኩቱቡን፣አይናት፣በቅደም፣ታካታል፣ፅፋህ፣ለክልኝ፣ወንድሜ፣በጣም፣ያማል፣እኔ፣ያለሁት፣ሰውድ፣አራቢያ፣ሪያድ፣ናው፣ያለሁት፣ምናልበት፣ያሚገኝ፣ከሆና፣ያወልድያ፣ልጆች፣ስለሉ፣በናሱ፣ማንገድ፣እልክታለሁ፣አብሽሩ፣አስታዝና😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-jp2kp8cz6m
@user-jp2kp8cz6m 2 года назад
እስኪ ተባበረቸው ወድሜ ለአላህ ብለህ
@seadaabdu829
@seadaabdu829 2 года назад
ጀዛከላህ ኸይረን ወድሜ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
አላህ ያበሽራችሁ
@hanun14
@hanun14 2 года назад
እኔም እፈልጋለሁ የኪታቦቹን ስም ይንገሩን ይሄን ሳምን የሚበሩ አሉ ወላሂ ካገኘሁት እልክለወታለሁ መኖሪያ ደግሞ ደሴ መስጅዳችንን እድጠቁማችሁና በኦላይን ታስቀራላችሁ ቀሪአ ብላችሁም ቢሆን ትኖራላችሁ መኖሪያዉ ሰወቹ ወላሂ በጣምምም የዋህ ናቸዉ ከሌላ ሀገር እየመጡ እየኖሩ ነዉ 😭😭😭😭😭
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 2 года назад
@@hanun14 አላህ ይጨምርልሽ
@fatumaseid8391
@fatumaseid8391 2 года назад
አብሽሩ ሸኻችን ለኸይር ነዉ ኢንሻ አሏህ መሻይኾች ሲከራተቱ ማየት በጣም ከባድ ነዉ
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
ልክነሺ ግን እስኪ እንርዳቸው ማሬ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 года назад
ወላሂ ሃቅነዉ ሡበሃን አሏህ አካዉት ካለ ላኩ
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
@@user-bs1tk9ij1d አው ውደ የተቸለንን እናድርግ እኔ ፍቃደኛ ነኝ
@rslainntube6331
@rslainntube6331 2 года назад
አላህ አንተ የሰላም ባልተቤት ነህ ሰላሙን አምጣልን ያረብ
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
😭😭😭😭አሚን
@user-qz6ic9wq5g
@user-qz6ic9wq5g 2 года назад
አሚንያረብ
@user-op3sy7ot1g
@user-op3sy7ot1g 2 года назад
ወድማችን እስቲ የኪታቦችን ዝርዝር ፃፍልኝ ካገኘንስ እዴት ነው መላክ ምችለው እስቲ ግሩፕ እከፍትላቸዋለሁ ብቻ ንገረን እዴት እደምናገኛቸው ስልካቸውን ፃፍልን አማና አማና
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 2 года назад
አላህ ሆይ የነዚህ አሊሞች እንባ ይፍረድባቸው ያረብ ብቅ ርብ አሳየን ያረብ
@user-tn6bi2lk5d
@user-tn6bi2lk5d 2 года назад
አይቀርም የተበዳይ እባ እመሬት አይፈስም
@user-nq9hu5jr8e
@user-nq9hu5jr8e Месяц назад
እውነትነው
@Fafi_tube
@Fafi_tube 2 года назад
ከዘርኝነት ከጥላቻ ነጣ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማቹህ ይበዛ🇪🇹🇪🇹እስልምናዬ ደሜ 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ ነው🇪🇹ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹
@emuesmaalyoutube9215
@emuesmaalyoutube9215 2 года назад
ይተካል ኪታቡና ቁረአኑ የአላህ ቃልግን የማንም መጨዋቻ መሆኑ ያሣዝናል
@user-tp5hz5ge5b
@user-tp5hz5ge5b 2 года назад
እኔን የአላህ ወዳጆች ከሂወታቸወረ ኪታባቸው ያስለቅሳቸዋል
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 2 года назад
የባክ አካዉት አሰቀምጡልን እኛ ከወሠዱት የበለጠ እንገዛላቸዋለን የኔባ ይፍሰስ
@HA-uq5mv
@HA-uq5mv 2 года назад
የአላህ. ይህ ቀን መቸ ንው የሚያልፈው. የአላህ. ፈረጂውን አቅርብልን. እይይይይይይይይ. ኡፍ. የአላህ. አይ እዛንትህን ምህረትህን ለግሰን
@tube-td9js
@tube-td9js 2 года назад
የኪታቡን ስም ንገረን ሳኡድ ያለንው እንተባበራለን
@feta450
@feta450 2 года назад
ከዘረኝነት ከጥላቻ ነጠ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማችሁ ይብዛ🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ደም ነው🇪🇹ኢትዮጵያዊ ነት ኩራት ነው🇪🇹💓
@ahmedademe1689
@ahmedademe1689 2 года назад
ክፍታፍ
@lelookej7097
@lelookej7097 2 года назад
Sorry!! These happened to you Blame Abiy he can’t run the country.Ethiopia is not exist all ethnic groups must free
@sofiya151
@sofiya151 2 года назад
የሳቸው ቁጥር ነውወይ??? ይሄ እኔ በቅርብ ኢሻ አላህ ከሳኡድ እመጣለሁ ፈትሁል ባሪ ብቻ የለኝምጅ እጀ ላይ አሉ ብዙ ኪታቦች ይሰጠዎታል ሲቀጥል ሀይቅ ከነሸህ ሙሀመድ ነጅብጋ አገናኙቸው አንሷር አይታሞች ማህበር አለን እምናሳድጋቸው አሉ እዛ ቢሄዱ ደስ ባለን ከየቲሞቹጋ አብረው ከመኖሪያ እስከ ቀለብ ሁሉም ሞጁድ ነው እደት አደምታገኛቸው ልጠቁምህ ሀይቅ መድና መስጅድ. ቀጥታ ታገኛችዋለሀ
@user-op1dp7vs7j
@user-op1dp7vs7j 2 года назад
ወንድሜ እድህያልን አለቅን ያረብ አተ በዳዮችን ቅጣት አውርድባቸው ያረብ!!!!!!!!!
@user-zo5kg5np8w
@user-zo5kg5np8w 2 года назад
@@sofiya151 ውዴ የሸኸ መሀመድ ነጅብ ቁጥር አለሽ እንዴ ?ወይም የሸኸ አብዱ የመድና መስጀድ ኡስታዝ ካለሽ?
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh 2 года назад
እህ የኔወድም አታልቅስ ሁሉም ያልፋል ኢንሻአላህ ያረብ ሀገራችንን ሰላም አርግልን😭😢💔
@fatmahusan3555
@fatmahusan3555 2 года назад
ያረብ አላህ አንተየሀቅጌታመልስስጠን
@user-oq9vp7mj7c
@user-oq9vp7mj7c 2 года назад
በጣም ያማል አብሽሩ ኢነላሀማአና ፈኢነመአል ኡስሪ ዩስራ
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 года назад
ኢነማአል ኡሥሪ ዩሥራ
@user-yo9lz3jo2z
@user-yo9lz3jo2z 2 года назад
እኔን ኡለማወች አያልቅሱ የነብያቶች ወራሾች ናቸው ያለንን ተባብረን ማቋቋም የኛ ግደታ ነው
@user-qz6ic9wq5g
@user-qz6ic9wq5g 2 года назад
እውነትነው እህቴ
@rukiya6481
@rukiya6481 2 года назад
አረ ሸይክ አታልቅሱ አላህ ፈረጃዉን ቅርብ ያርገዉ ያርብ ኡኡኡፍፍፍፍ
@user-ur9ik3oz6l
@user-ur9ik3oz6l 2 года назад
አባታችን መልካሙን ሁሉ ይግጠመወት ያረብ በጣም ነው ያዘኩት አላህ የስራቸው ዋጋ ይክፈላቸው እንባችሁ ፈሶ አይቀርም ኢንሻ አላህ አብሽሩ
@zhjjfjfzigjgiv9917
@zhjjfjfzigjgiv9917 2 года назад
😭😭😭
@sadatube686
@sadatube686 2 года назад
ለሀዉለ ወላቅዉተ ኢላቢላህ የአላህ አተ ኸይሩን ምረጥልን ሀሲቢን አላህ ወኒእመል ወኪል እህ
@user-bd5bo1ey1p
@user-bd5bo1ey1p 2 года назад
ያአላህ ምን አይነት ጉዲ ነው ያአላህ አብሽሩ አላህ ሶብሩን ይስጠወት የሞቱትንም አላህ የዛኛውን ሀገር ያሳምርላቸው
@sofiacasaw3856
@sofiacasaw3856 2 года назад
እኔ ብወስዳቸውስ ቤተሰቦቸ ጋ እሽ ይሉ ይሆን? እፍፍፍፍፍ የኔ ወንድም ያማልልልልል
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 года назад
አብሽሩ ወላሂ ያየው ብቻ ነው የሚገባው እንኳን እናተ ሸህ ሁናችሁ ደረሳጋ የኖራችሁት እኔ ደረሣ አግብቸ ኑሬ ብለያይ ከዚ ቡሀላ ምናይነት ሰው ጋ እኖራለሁ የሚለውን ሳስብ ሀያቱ ያስጠላኛል እና አይዟችሁ አሏህ በሪያወቹን ይፈትናል
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h 2 года назад
እኔም እዳችውነውነኝ አሏህ ሷሊሁን ይወፍቀን እህቴ
@user-fk1mv3ew5d
@user-fk1mv3ew5d 2 года назад
@@user-km5sc3vj9h አሚን ቅዲሚያ ሀገራችን ሠላሟ ይመለስ ዋናው ሀገር ሰላም ከሆነ ሰው አፊያ ካለው ሌላው ቀላል ነው
@ademina
@ademina 2 года назад
ለበለጠ መረጃ: 09 38 38 38 02 ላይ ይደውሉ አለያም በቴሌግራም ወይም ዋትሳፕ ያናግሩን
@madeenakder3227
@madeenakder3227 2 года назад
እሽ ሽኩረን
@user-em4lr1lu8f
@user-em4lr1lu8f 2 года назад
ሽኩረን
@toybamekonen6507
@toybamekonen6507 2 года назад
ዋትሳፕ አልወጣልኝም
@hanun14
@hanun14 2 года назад
@@toybamekonen6507 ዋትስ አለዉ ግን አይመልሱም ብየ ፈራሁ ኪታብ ገዝተን እንልክላቸዋለን😭😭😭😭
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn
@EeeeeeeeeeMmmmAaaaaaaNnnnn 2 года назад
እሺ ወንድማችን ጀዛአከሏህ ኸይር
@user-wd3zl3ic9w
@user-wd3zl3ic9w 2 года назад
ቁል ማዩሲቡና ኢለማከተበ አላሁለና. አላህ ምንምችግርአያገኘንም አላህየጻፈውእጅ. አልሀምዱሊላማለትነው. አብሽሩ አላህያግዛችሁ ፍርድአላህይሰጣል. ወደፊትአላህፍርድባይሰጥ ያስለቅሳል
@user-zo5kg5np8w
@user-zo5kg5np8w 2 года назад
ያኢላይሂ ወላሂ ያማል ያማል …… …ኢነ አሊላሂ ወኢና ኢላይሂ ራጀኡን እኔስ መስማትም አልቻልኩም እስኪ ሀያእ(ፍራቻወ) የዚህ አይነቶቻችን መሻኢኾች ከአሁን ቡሀላ መቸም አናገኛቸው ግዜው አኺረ ዘማን የደረሰ ይመስላል !!!!
@nooraallah7399
@nooraallah7399 2 года назад
አዎ ወላሂ።።
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
😭😭😭😭😭😭😭
@user-nj1rx4bz9n
@user-nj1rx4bz9n 2 года назад
አይይይይ ወድልጅ ሲያለቅስ በጣም ያማል አብሽር እኳን እናተ ተረፋችሁጅ ለጠፋው ነገር አትዘን ሁሉም ነገር አለ ይገዛል የሰው ህይወትነው ማይገዛው
@user-ym5mx1hk2w
@user-ym5mx1hk2w 2 года назад
አብሽሩ ኩሉ ነፍሲን ዛኢቀቱል መውት ኢናሊላሂ አላህ ፈረጃውን አላህ ያቅርበው ያረብ
@user-yb3mj8fb3x
@user-yb3mj8fb3x 2 года назад
አብሺሩ አላህ በቃ ይበላቸዉ አባቴንም ነቅጠዉናል ኢናላሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጁኡን
@abduhussen4141
@abduhussen4141 2 года назад
ኢንሻ አላህ እንገዛዋለን እናንተ ኑሩልን ዱአ አድርጉ አላህ በላውን ያውርድልን ወላሂ እኔ ሾርጣወችን ፈራሁ የምፈራውም እደዚህ አይነቶችን ለመርዳት አላህ የሳኡድን እርዚቅ እዳይቆርጥብኝ
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 2 года назад
ያሸህ ሀገር ሰላም ይሁን. ትረፉልን እንጅ. ትገዙታላችሁ. አትሰቡ. አድራሻችሁን ካወቅን. መጀመሪያ በቃ ይበለን. ጦርነት. ዱአ አድርጉልን እስኪ በእውቀታችሁ
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 года назад
ቸሩመዳህንያለም የፈሰሰን እባ እብስ ጌታሆይ የመጣውን አይሁድ አተው አጥፍልን አባቴ በጣም ያማል በየእምነታችን እፅልይ ዘመዶቸ
@edreesadfg8291
@edreesadfg8291 2 года назад
በጣም ከምንምበላይ ያማል አላህ የስራቸውን ይስጣቸው አይዞህወድሜ የሁላችንምህመምነው
@user-jt3ke2gl1x
@user-jt3ke2gl1x 2 года назад
ሸካችን አብሽሩ አላህ የሥራቸዉን ይስጣቸዉ
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 года назад
በእርግጥም አላህ የጨቋኞችን እድሜ ያስረዝማል ። ማምለጫ የሌለው ቀናቸው ደርሶ እስኪወስዳቸው ድረስ ። ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤
@user-cn3kp5ir3j
@user-cn3kp5ir3j 2 года назад
صل الله عليه وسلم
@bartek8632
@bartek8632 2 года назад
🙃🙃🙃🙃🙃🙃 man newu mtawerawu jal kedmeh endatefa tseliy
@user-hy1xt8du4c
@user-hy1xt8du4c 2 года назад
@@bartek8632 እ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 2 года назад
صلى الله عليه وسلم
@toyba9930
@toyba9930 2 года назад
አላህ ሆይ ወሎን ሰላም አዶርግልን አፄ አብይ አስጨረን
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 года назад
ኢቶን ሠላም አላህ ያድርግልን ለምን ወሎን ብቻ ሞት ለጁታ ለደብረ ፂወን
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
አሚን አፄ ዮሀንስ አብይ ብቻ ሳይሆን አብይ ግራኝ አህመድ ;አብይ ኦነጎ ;አብይ አይሁድ አላህ ያጥፍልን
@user-bs1tk9ij1d
@user-bs1tk9ij1d 2 года назад
@@yarab4997 ምን ማለት ነዉ አልገባኝም ኡኡኡ
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
@@user-bs1tk9ij1d ምን የማይገባሺ የማይገባሺ ስለሆንሺ ነው ከዚህ ውጭ አብይ ኦነጎ ግራኝ አብይ 👎👎👎👎
@user-yr5rm3ey7c
@user-yr5rm3ey7c 2 года назад
@@yarab4997 ሙስልም ከሆንሽ አላህን ፊሪ ነቢዩ ሰለላህ አላሂ ወሰልም ዘረኝነት ጥንብ ነት ብሎወል ስለዚ ኢማሙ አህመድ ኦሮሞ በመሆነቸዉ ነዉ የጠለሸቸዉ?? ኢማሙ አህመድ የኢስለም ጀግና ነቻዉ አላህ ይራህማቸዉ ። ስለ ኢማሙ አህመድ መወቅ ከፈለግሽ የአፄዉ ቡችሎች የምሉትን ትተሽ ስለ ኢማም አህመድ ኡስታዞችን ጠይቂ።
@user-cl9wc7bl1b
@user-cl9wc7bl1b 2 года назад
አይ እዱኒያ 😭😭😭😭😭😭ፈተና ብዛቱ ልባችን ደማ💔💔
@yarab4997
@yarab4997 2 года назад
😭😭😭😭😭
@user-op3sy7ot1g
@user-op3sy7ot1g 2 года назад
እስቲ ኪታቦቹ ስማቸውን ላክልኝ
@abvabc5007
@abvabc5007 2 года назад
ያረቢበቃበለን😭😭😭😭😭
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e 2 года назад
አብቺሩ ያሸይኽ አሏህ የስራቸውን ይስጣቸው ሁሉም አለፈ🇪🇹🕊🇪🇹🕊👍🇪🇹
@saramedia2543
@saramedia2543 2 года назад
ያረብ አላህ ይርዳችሁ ኡዝታዙና
@seadatube-cf1no
@seadatube-cf1no 2 года назад
ፍትህ ህዝብ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ ፍትህ ለወሎ ህዝብ
@taybatayba581
@taybatayba581 2 года назад
አይዞአችሁ ሸህ እዱኒያ ፈተና ነው አላህ መርሳንና ወልድያየን ነጳ ያውጣልን አግገራችንን ሰላም ያርግልን
@kedirnegash35
@kedirnegash35 4 месяца назад
በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያለፈው።
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 года назад
ፍጣሪ:የስራቸውን:ይስጣቸው:አይዙትአባታን:ሀገር:ሲረጋጋ:ተባብረን:እንስራዋለን:የኒአባትልቦትን:እንደስበሩት:ልባቸውይስበር:ፍጣሪ:የስራቸውን:ይስጣቸው:እውነት:እውነት:ያማል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mohali258
@mohali258 2 года назад
ኡስታዝ አይዞወት ኢንሻአላህ ሁሉም ለበጎነው አላህ ክፉዉንቀን ወስዶ ደህናቀንይመጣል ኪታቡም ይገዛል ላንተም ሷሊህየሆነች ሚስትይወፍቅህ ኢንሻአላህ አታልቅሱ ኡስታዝ በጣምያሳዝናል ኡስታዝ እምባአውጥተው ሲያለቅሱ ልብይነካል
@user-yt4tx8qj9i
@user-yt4tx8qj9i 2 года назад
ዋአለይኩምሰላመወራህመቱላሂወበርካትሁ ያአሏህህህህህ ያማል ወላሂ አታልቅሱ ኡሰታዙና ኩቱቡንምገዛልሁአለን
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 2 года назад
ያረብ. ያኢላሂ የዘንድሮው. የማያልቅ ነገር ሆነብን. 😥🇪🇹😥
@seadaabdu829
@seadaabdu829 2 года назад
የኔ አባት ልቤን ሰበሩት ወላሂ 😭😭😭😭😭😭 ውይ ዘድሮ
@fafisualih4212
@fafisualih4212 2 года назад
እንባቸው ሲፈስ ማየት አልቻልኩም ኧህ. ያአሏህ እዝነትህን አውርድልን. ሀገራችንን ሰላም አድርግልን የሞቱትንም ጀሚዐው ሙስሊምን አሏህ ይዘንላቸው
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 2 года назад
@@fafisualih4212 አብሺሮ
@zainasied615
@zainasied615 2 года назад
በጣም ኡፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭
@HelloHi-ki2cr
@HelloHi-ki2cr 16 дней назад
አላህ ይጠብቃችሁ አብሽሩ አላህ ያዘነውልባችሁነ በደስታይቀይርላችሁ ሁኔታወች ይከብዳሉ ያረቢ አንተአቅልልልን መሻይኸች እደህ ቲሰቃዩማየተ አማል ያረቢ እዝነትህን
@zenabahmad5157
@zenabahmad5157 2 года назад
ያአላህ ፈረጁን ቅርብ ያድርግልን ወላሂ ልቤን ተሠበረ ኢንሻ አላህ የቻልኩትን እዳለሁኝ የአላህን ቃል ከሚያሥተምር አሊሞችጋር ኑሩልን ኢንሻ አላህ ይነጋል ቢኢዝንላሂ ከሪም።
@umzakeryaumzakreya378
@umzakeryaumzakreya378 2 года назад
ማሻ አላህ. አብሽሩ. ያሸህ. ዱንያንም አሄራንም. ያመቻችላችሁ. ከለፉችሁት በላይ ጀዛከላህ ህይር
@user-nt7sv3bq8w
@user-nt7sv3bq8w 2 года назад
በጣም ያሳዝናሉ መሻይኾችን እደዜህመገላተት
@muluf7616
@muluf7616 2 года назад
Everything be okay my brother No more TPLF God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@sofiyamehemed1577
@sofiyamehemed1577 2 года назад
ያረቢ ኢሻአላህ አላህ በላያዉርድ ባቸዉ ያረብ አይዞችሁ አላህ አላችሁ
@HayatHayat-rj8sg
@HayatHayat-rj8sg 2 года назад
Mashallah sheikh Allah yahfazak
@tubaalawdi184
@tubaalawdi184 2 года назад
ያረብ ሀገራችን ምን እየሆነ ነው ያለው በጣም ያሳዝናል የኔ ወንድም አላህ የተሰበረ ልባችሁን ይጠግንን ያረብ 😭😭😭 ኪታቦቹን ግሩብ ከፍተን አዋጥተን ብንገዛላቸው ከሚገኙበት ቦታ ጥሩ ነበር
@meryemtube3653
@meryemtube3653 2 года назад
አይ ሀገሬ አይዱኒያ እደው ባለስልጣኖች ሆድ፣አደሮች ወበር ለመያዝ ንፁሀኑ ህዝቡ ተሰቃዪ እህህ ያረብፈርጀን
@emuesmaalyoutube9215
@emuesmaalyoutube9215 2 года назад
የኔም ወንድም ከአጠገቡ የሠንቱ ደም እየፈሠሠ ሥንቱ እየገደሉት አሱ አላህ አልቀደረውም እና አላህ አተረፈው ከተራፊዎቹ አረጓችሁ ነው አላህ አገራችንን ሠላም ያረግልን
@user-sg1md3fe9s
@user-sg1md3fe9s 2 года назад
እባካቹ ፀልዮ በእባ አልቅሱ ምስሊም ወገኞቼ አልቅሱ ዶሀ አድርጉ እኔ😭😭😭😭ከፍቶኛል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱ትግሬ ዘርህ ይጥፋ😡😡😡😡😡😡😡😱😱😱😱💔💔💔💔😭😭😭😭
@eexx8141
@eexx8141 2 года назад
አብሽሩ ሁሉም ለኸይር ነው ኡስታዝ
@wormkonjo6654
@wormkonjo6654 2 года назад
አላህይጠብቃችሁ።ያርቢ።እዝነትህህን😭😭
@abomuhammad5255
@abomuhammad5255 2 года назад
ያረቤአሏህ
@Toyba-
@Toyba- 2 года назад
ያረብ ያልፍ ይሆን እደው እኔ አልቻልኩም ውይ የአሏህ አብሽሩ ኪታቡም እንገዛዋለን ኢንሻ አሏህ
@nooraallah7399
@nooraallah7399 2 года назад
ያአሏህ
@user-pt5si8yh8q
@user-pt5si8yh8q 2 года назад
እግዚአብሔር ሆይ ምረትህን አምጣልን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የሰዉ ልጅ መከራ
@user-ji1vv1tv7h
@user-ji1vv1tv7h 2 года назад
ያአላህ አንተየሰላም ባለቤትነህ ሰላሙን አምጣልን ያረብ ያረብ ያረብ ያአላህ
@user-qn7wi9nj5l
@user-qn7wi9nj5l 2 года назад
አዱኒያ ፈተናዋ ብዙ ነው የሀገሬን ሥቃይ በሥደት ማየት በጣም ከባድ ነው ይህን ባደላችሁን አላህ ሥሜና ተማልካች ሁሉን ቻይ አላህ ሡበሀነሁ ተአላ ይድርሥላችሁ
@user-tb2bg9ci1x
@user-tb2bg9ci1x 2 года назад
አብሽሩ አላህ የሚወደውን ነው የሚፈትነው የሞቱትን አላህ በጀነት ያበሽራቸው
@user-fu4xq9xj2r
@user-fu4xq9xj2r 2 года назад
ሱበሀን አላህ
@ahamad5661
@ahamad5661 2 года назад
😥😥የዘንድሮው ቀን ያልፍ ይሆን ግን😭😭
@user-fg2jr5nw4r
@user-fg2jr5nw4r 2 года назад
እርሶ እንኳንም ተረፉ በእጥፍ ይመለሣል ታመዋል አሣክሟቸው
@zubaidaargab4664
@zubaidaargab4664 2 года назад
ያማል አብሽሩ አላህ ይርዶት
@seydimuhamed9257
@seydimuhamed9257 2 года назад
ሀቢቢ ኡስታዚ አብሽሩ ተጅግር በሃላ ደስታ አለ አላህ ሀገራቺ ንን ሰላም ያድርግልኒ ያረቢ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-br7dr9zy4d
@user-br7dr9zy4d 2 года назад
የአሏህ ያረቢ አሏህ 😭😭😭
@user-ew3ok5wu8s
@user-ew3ok5wu8s 2 года назад
ያአላህ ወላሂ ያማል ወይኔኔኔ ልቤ ተሰመረ አብሽሩ ያ ውስታዝ ሁሉም ነገር ይሟላላቿል ለኸይር ነው ዋናው እናንተ ተረፋቹ የሞቱት ምስሊሞች አላህ ይዘንላቸው እያቀጠቀጠኝ ነወ የሰማሁት አላህ ሆይ ኻቲማችን አሳምርልን አይ ዱኒያያያያያያያ
@Tube-xj9ix
@Tube-xj9ix 2 года назад
ወይ ወገሬ የኔ እባ ይፍስሥ እንሻአላህ በቻልነው ከጎናችሁ ነኝ ኢንሻ አላህ
@omo9577
@omo9577 2 года назад
أبشروا ኪታቦቹ ይተካሉ አይዛቹህ قال تعالى (("وَلَنَبْلُوَنَّكُمْ بِشَيْءٍ مِنَ الْخَوْفِ وَالْجُوعِ وَنَقْصٍ مِنَ الْأَمْوَالِ وَالْأَنْفُسِ وَالثَّمَرَاتِ ۗ وَبَشِّرِ الصَّابِرِينَ))
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 года назад
አይዞት ጌታ ብቻ ነው ይህን ቁሰል የሚፈውሰ እርሶ ለመፀናናት ፈጣሪ ይርዳዎት. 🇪🇷🇪🇹🙏🏿😭😭🙏🙏🙏🙏
@user-fq7tu7mx5p
@user-fq7tu7mx5p 2 года назад
አይይይየኔባቴአሏህዱኒያ ወልኡኽራያሳምርላችሁአይይጁታየስራችሁንይስጣችሁ
@user-bu4je2nx3h
@user-bu4je2nx3h 2 года назад
ያረብአላሕፈረጃህን
@user-cn3kp5ir3j
@user-cn3kp5ir3j 2 года назад
የዋህ ናቸው ያአላህ እዝነትህን ያረብ
@mohammedalotaibi8837
@mohammedalotaibi8837 2 года назад
ያአላሂ እኔስአልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-zm2rd6bg3i
@user-zm2rd6bg3i 2 года назад
የአላህን ቃል ጠባቂው አላህ እራሱ ነው አይዞወት ሸክ ምንም አያረጉት
@HA-uq5mv
@HA-uq5mv 2 года назад
የአላህ. ኡስታዛችን. አላህ ሷብር ይስጥሁ
@tube-ow9fl
@tube-ow9fl 2 года назад
በጣም ያማል
@user-ur9ik3oz6l
@user-ur9ik3oz6l 2 года назад
አብሽሩ አባታችን ሰላም ከአላህ ነው አላህ ሰላሙን ጊዜ ያምጣልን ያረብ መከራ በቃችሁ በለን ይቅር ባይነህና ይቅር በለን ሰላም ለሀገራችን ፍትህ ለደረሳወች ፍትህ በየቦታው ለሚፈሰው የሰው ልጆች ደም
@getget8003
@getget8003 2 года назад
ሱበሀን አለህ ያረብ
@user-ym4sg6zg3w
@user-ym4sg6zg3w 2 года назад
የኪታቡን ሥማቸውን ፅፈሕ ላክልን ኢሻአላሕ ሳዉዲ ፈልገን እንልክለዎታለን ያረብ ፈረጃዉን ቅርብ አድርግልን ሠላሙን ያዉርድልን ያረብ አብሽርሩ ኸይር ነዉ
@user-tg6yb8rn4h
@user-tg6yb8rn4h 2 года назад
ያረብ ያአላህ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረህማን ያረብ አንተ የስራቸውን ስጣቸው በዱኒም አሳየን የነሱን ውረደት
@zhrahussen1328
@zhrahussen1328 2 года назад
ታረቀንያረቢያአላህ
@user-zu3tu3jt6y
@user-zu3tu3jt6y 2 года назад
አብሽሩ ሸሀችን አላህ ይጨብቃችሁ
@tub6528
@tub6528 2 года назад
የንጽሀን አምላክ እግዚአብሔር እነዚህ የትግሬ ጥጋበኞችን ከምድር ያጥፍልን የስንቱን ህይወይ አጎሳቆሉት የስንቱን ህጻናት ህይወት አጨለሙት የንቱን ሕይወት አጠፍቱ እግዚአብሔር ይፍረድ
@sofiy2262
@sofiy2262 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ያማል 😭😭😭😭😭
@seadamuhamed2091
@seadamuhamed2091 2 года назад
ባረከሏሁፊክ ወንድም
@user-ok1jy8dr5u
@user-ok1jy8dr5u 2 года назад
ካኢዳው አለ አብሺሩ ይገዛ አለ ኢሻአላ
@emuesmaalyoutube9215
@emuesmaalyoutube9215 2 года назад
አላህ ኢማናቸወ አላህ ይጨምርላችሁ
@moamnamoha9270
@moamnamoha9270 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ ያ አሏህ በጣም ያሳዝናል ያለው ነገር አሏህ ቀኑን ይመልስልን ሸይሁና አብሽሩ አሏህ ይሁነን እደሙስሊም ስቃያችን በዛ በያገሩ መላው ሀገር አማራ ክልል ያቃጥሉናል አሏህ ይሁነን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@tubefa1049
@tubefa1049 2 года назад
የኔውድ እላህይጠብቅህ
@user-sg1md3fe9s
@user-sg1md3fe9s 2 года назад
አይዞን ወገኔ በሁሉም ወገን ነው እረተውኝ ፈጣሪም ዝም ብሏቸውኅል😭😭😭😭😭😭😭😭☝☝⛪⛪⛪⛪⛪⛪እእእእእእእእእእእአይ ወገኔ ሠይጣን ናቸው😭😭😭😭😭😭😭
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 2 года назад
ያርብ አላህ ሀገራችነን ሰላምጣልን
@user-fu4xq9xj2r
@user-fu4xq9xj2r 2 года назад
የአላህ አተ በዝነት ተመልከተን ያረብ
@user-xb1gu4yh5o
@user-xb1gu4yh5o 2 года назад
የኔ አባትዋየ ወሏሂ በጣም ነው ውስጤ የተነካው
Далее
የወሎ እጣን |የኔ ቅዳሜ
20:04
Просмотров 22 тыс.