Тёмный

እንዴት ነው ዘንድሮ ስንት ገባ ዶሮ ...በሾላ እና በ ካሳንቺስ አሸዋ ሜዳ የ በዓል ገበያ ! 

SHEGER INFO
Подписаться 373 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Развлечения

Опубликовано:

 

2 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 100   
@kokebendale8918
@kokebendale8918 28 дней назад
የቅቤ ነጋዴ እናት እንደርሶ ያለ ያብዛልን ይህ ነው የሚያስፈልገው እድሜ ከጤና ይስጦት። መልካም በአል
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k 28 дней назад
እውነት ነው እኔ ምስክሯ ነኝ ከ1980-1999 ዓም ነው የማውቃት ከልጅነቴ ጀምሮ የእናቴ ደንበኛ ነች እኛም ከእናታችን ተከትለን ከእሷ ነበር የምንገዛው በእውነት ሀቀኛ ነጋዴ ነች በዛላይ አዛኝ
@enataiemwondimunatali9390
@enataiemwondimunatali9390 28 дней назад
እንኳንም ነገርሸኝ ቅቤ መግዛት በአሁን ሰአት ያሰጨንቃል ከባእድ ሰለሚቀላቀል ከሳቸው ላይ እገዛለሁ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 29 дней назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ካደበታቸዉ አይጠፋም ተመስገን
@munaahmed3868
@munaahmed3868 29 дней назад
መስየ and በመላው አለም ለምትኖሩ ኦርቶዶክስ አዊያን እካን አደረሳችሁ
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 29 дней назад
እኔ ሽንኩርት እየከተፍኩ ነው አሜሪካ አሁ ከስአት 10 አልፍል ሽኩርታ እየተዘጋጀ ነው ጠዋት ቤትክርስቲያ ሄደ ስግደት ምጥተን አሁ ስራ ነን
@husniyaezame-lx9cz
@husniyaezame-lx9cz 28 дней назад
አሜሪካ ውሰጂኝ❤እንኳን አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ
@MeMe-gg2fc
@MeMe-gg2fc 28 дней назад
በመላው አለም ላላችሁ ለክርሰትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
@madreshuwoldemanuelalemu3617
@madreshuwoldemanuelalemu3617 29 дней назад
በእውነት ማዘርዬ እውነት ነው ይቺ አለም ኮትራት ነው አሉ ምናለ ይሄ ንን ሁላችንም ብናስበው የኔ የኔ ብለን ከምንጫረስ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ተመችተውኛል የኔ ናት❤❤❤❤
@behailumelaku9651
@behailumelaku9651 29 дней назад
መሲ እንኳን አደረሰሽ የተቸገሩ ቤተሰብ ስትጎበኙ አይቼ ነው ተባረኩ አንድ ቤተሰብ አውቃለሁ 4 ልጆች አሏት ባለቤቷ ሞቶባት በቤት ኪራይ ትቸገራለች ተመላላሽ እየሰራች ነው ምትኖረው የሚያግዛት ቢኖር እላለሁ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 29 дней назад
መሲ እንኳን ለትንሳው አደረሰሽ ፈጣሪ በትንሳኤው ያስበን ያስብሽ መልካም ሰው ነሽና ፈጣሪ በመልካም ያስብሽ ቸር ወሬ ያሠማን በቃ ይበለን🙏
@meklitmimi5660
@meklitmimi5660 29 дней назад
እንኳዋን አደረሳችው በአሉ የሰላም የፍቅር የኢትዮጵያ ትሳኤም ይሁንልን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 29 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፋሲካ በዕል አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳዊያን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን የቀደመ ሰላሟን ይመልስልን🙏🙏🙏
@tenad7309
@tenad7309 28 дней назад
መሲ አንቺም ከነቤተሰብሽ እና የኢትዮዮጵያ ህዝብ በሙሉ እንክዋን አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾♥️
@abnetkebede9451
@abnetkebede9451 29 дней назад
ለመላው ኢትዮጲያውያን ለብርሀነ.ትንሳዬው🙏.በአል.እንኳን በሠላም አደረሳቺው
@misrakroyer234
@misrakroyer234 29 дней назад
Enkoin abro adresen ❤
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ምስራቅሮየር ​@@misrakroyer234
@AbiAbi-fn5gr
@AbiAbi-fn5gr 29 дней назад
ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኩዋን ለፋሲካ በአል አደረሳችሁ አደረስን አሜን፫ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን መሲ እንኩዋን አደረሰሽ ኡፍፍፍፍ እንደናፈቀኝ በአል በአገሬ ላይ በአለሁበት አገር ደሰተኛ ነኝ በአልን አከብራለሁ ግን ከቤተሰብጋራ ሲሆን ደስ ይላል በሰደት 16አመት ከዛውስጥ 2ትግዜ ብቻ ከቤተሰብ ጋራ14አመት በሰደት
@gezahegnelambebo6691
@gezahegnelambebo6691 29 дней назад
እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ መልካም በአል በያላችሁበት ይሁንላችሁ
@user-le4eh2mb7j
@user-le4eh2mb7j 29 дней назад
ፈጣሪ ሀገራችንን እና ህዝቦቿን ይባርክልን ❤ሰላሙን ያዉርድልን 😢
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 29 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@elsabeautynt
@elsabeautynt 28 дней назад
መስዬ በጣም አመሰግናለሁ የናፈቀችኝ የአገሬን የበአል ገበያ አስጎበኘሽኝ❤❤❤ መልካም ፋሲካ🎉
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 29 дней назад
እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሳቹ🎉🎉🎉መልካም በአል🙏ለሁላችን❤
@user-kt5fs6ui6d
@user-kt5fs6ui6d 29 дней назад
መሲ እንኳን ለብርሐነ ተንሳኤዉ በሰላም አደረሰሽ ❤ መላዉ የክርስትና እምነት ቸከታዬች እንኳን ለብርሐነ ተንሳኤ በሰላም አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k 28 дней назад
ወጋየሁ አካሉ በጣም ትሁት ሰው ናት ልጅ ሆኜ ነው የማቃት በቅቤ ንግድ ላይ አረጀች ግን የእናቴ ደንብ ናት ከእናቴ ቀጥሎ እኛም ከሷ ነበር የምንገዛው ቅቤ አቀኛ ነጋዴ ናት በጣም ሀይማኖተኛ ናት ደግሞ ወጋየሁ የተናገረችው እውነት ነው በጣም ሀቀኛ ንፁ ቅቤ ነው የምትይዘው ማታለል በአድ ነገር የተደባለቀበት አትይዝም እውነት ነው የተናገረችው ወጋየሁ የተባረከች ሰው ናት በጣም ደስ ብሎኛል ሰላየኋት በዛላ ሰው ታምናለች ዱቤሁላ ትሰጠን ነበር ወግዬ ሰላየሁሽ ደረሰ ብሎኛል መሲ እናመሰግናለን የሰፈሬን ገበያ ሾላ ቅቤ በረንዳን የልጅነት ትዝታዬን መልካም የትንሳኤ በአል
@TigistGebremedhin-tw6kq
@TigistGebremedhin-tw6kq 28 дней назад
እውነት ነው እኔም ከእናቴ ገር እየሄድኩ አውቃታለሁ፣ ቆንጆ ቅቤ አላት!
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 29 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tenad7309
@tenad7309 28 дней назад
መልካም በዓል ወገኖቼ የሰላም ዓመት በዓል የትንሳኤግዜ ይሁንላችሁ ይሁንልን እኛም ከሀገር ውጭ ያለነው በተቻለ መጠን ለማክበር እንሞክራለን 🙏🏾
@Tekuababu
@Tekuababu 29 дней назад
የዛሬ 40 አመት በሬ 1000 ብር አልተገዛም በሬ 200 ብር ነበር
@genetteshome3906
@genetteshome3906 29 дней назад
ደምሪኙ ወዴ በጣም አኛም ድሮ ልንል ነው
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
በዚያን ጊዜ ትልቁ የመንግስት ደሞዝ ፡ ከሶስት ሺ የሚበልጥ አይመስለኝም። የበሬ ዋጋ ፡ ከትልቁ የወር ደሞዝ ፡ በ፲፭ እጥፍ ይረክስ ነበር ማለት ነው። 🤔
@user-wj3oj7ei2h
@user-wj3oj7ei2h 29 дней назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@sartt3754
@sartt3754 29 дней назад
እንኳን. አብሮ አደረሰ መሲየ ሀገራቺንን።ሰላም ያርግልን. መልካም በአል ይሁንላቺሁ. እኛም።በአረብ. ሀገር ሁን የባአሉን. ድባብ።ሰለአሳየሺን. ቢከፋኚም. አይሰደት
@EdenAbebe1969
@EdenAbebe1969 28 дней назад
መስዬ የምወድሽ መልካም በአል ይሁንልሽ ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤ህዝበ ክርስቲያን እንካን አደረሳችው❤❤❤❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 28 дней назад
እንኳን ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የተንሳኤ በአል በሰላም አደረሳችሁ 💜💜💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 29 дней назад
መሲዬ እንኳን አደረሰሽ መልካም የትንሣኤ በዐል ይሁንልሽ❤❤❤
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 29 дней назад
እንኮን አደረሰሽ መሲ ሃሳብሽን ይሙላልሽ ሥራሽ ይባርክልሽ አምላካችን በርቺ!!!
@amalnohaleb1405
@amalnohaleb1405 29 дней назад
መሲዬ.እንኳን.አደረሰሽ መልካም.በዓል.ይውንልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@frehiwotbezabih5046
@frehiwotbezabih5046 28 дней назад
እንኳን አብሮ አደረሰን መሲዪ መልካም በዓል እውነት ነው እማዪ ደስ የሚሉ እናት
@etheth4380
@etheth4380 29 дней назад
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤
@emmitube1931
@emmitube1931 29 дней назад
በ 1994 ዓ.ም የሸኖ ቅቤ ውድ ተብሎ 23 ብር ነበር ኪሎ።
@genetteshome3906
@genetteshome3906 29 дней назад
በጣም ይገርማል
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh 28 дней назад
አይሀገሬ፣አላህ፣ይሁንሽ፣ኑሮው፣ያስፈራል
@user-wl5ts9wu8k
@user-wl5ts9wu8k 28 дней назад
😂😂😂😂😂 እሱ ዘመን ይመልስልን
@user-jz3br8ur5g
@user-jz3br8ur5g 28 дней назад
የዛኔኮ። ብሩም አይገኝ አሁን ብሩ ሞልቷል ባይተክርም
@gebrehannabalcha6280
@gebrehannabalcha6280 28 дней назад
መሠረት በዙ እንኳን ለፋሲካ በአል በሠላም አደረሰሽ የሚገርም ነው ዶሮ 1200 እንቁላል 14 ብር ምን አይነት ጉድ መጣብን በእኔ ጊዜ የዛሬ 25 በፊት በጣም ውድ ነው ተብሎ የወይላይታ ዶሮ ትልቁ በ25 ብር ነበር እንቁላል በአንድ ብር ሶስት ነበር በ25 አመት እጅግ ትልቅ ልዩነት አለው አ እንደድሮለው ባይሆን እዚህ ደረጃ መድረስ የለበትም የመንግስት የገቢያን ሁኔታ በአግባቡ ያለመቆጣጠር ችግር ነው ቢቆጣጠር ለራሱ ያተርፍ ነበር መሲ ?
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 28 дней назад
ርካሽ የሆነው ዘንድሮ አብዛኛው አልገዛም ምክንያቱም የለውም
@almazkebede6802
@almazkebede6802 28 дней назад
በጣም ደስ የሚሉ እናት ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጣቸው በሀቅ መስራት ለራስ ነው
@zabibakeder1542
@zabibakeder1542 28 дней назад
Masiye yene darbaba indet inde miwadish ❤❤❤
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 29 дней назад
Happy ester
@fitfiteasrate2792
@fitfiteasrate2792 28 дней назад
እንዃን አደረሳችሁ ይህን ክፉ ግዜ እንኳን ለመኖር ለመስማት የሚከብድ የንሮ ውድነት ፈጣሪያችን ያሳልፍልን
@user-ew7eh3tm6x
@user-ew7eh3tm6x 28 дней назад
የሀገሬነገርያሳስባል(ደሀውዶሮእንኳንመግዛትአይችል😭😭😭😭😭😭😭
@hanahana1960
@hanahana1960 28 дней назад
እማማ ደስ ሲሉ"አመስገኝ ኖት 😍😍😍 መሲ እንኳን አብሮ አደረሰን 😍😍
@solomontekelu3389
@solomontekelu3389 27 дней назад
ጎበዝነሽ የሀገር በሀልሽን እራስሽን በመምሰልሽ ትደነቂያለሽ በውጭየምንገኝ ዲያስፖራዎች በተለይ ብዙየራቅነው ኦሺንያን ወይም አውስትራሊያውያንዲያስፖራ አንቺን ያገራችንን ሴት እናከብራለን ያንቺን አይነትፕሮግራም የሚሰሩ ስናያጸው አፋቸውንሲያጣምሙ ይሂኔ ገላቸውን ቢታጠቡ አፈርነው የሚወርደው ሲለፋደዱ ኢትዮፈርንጅ ለመምሰል መታጠብብርቅበሆነበት አገርእየኖሩስልጡንመምሰል በሶሻልሚዲያላይ አንችንግን ትደነቂያለሽ ራስሽን መምሰልሽ keep it up
@user-pi1st8he7n
@user-pi1st8he7n 29 дней назад
Amen maseye enkwane kabero adersane🙏🙏🙏🌹🌹🌹❤️❤️❤️
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @pisthen
@Hareg21
@Hareg21 28 дней назад
እኳን ለተንሳኤዉ በአል አደረሰሺ መስየ
@Tekuababu
@Tekuababu 29 дней назад
Mesi you so nice You understand the emotions of the audience
@Yordanosaddis-to4gp
@Yordanosaddis-to4gp 29 дней назад
2000 መስከረም 60 ብር ነበር ቅቤ
@user-sg5in4nk5k
@user-sg5in4nk5k 29 дней назад
መሲ ፥እንኳን አብሮ አደረሰን፤ ግን ለአንደበት እንጅ ስትሔጅ አታገኝም። ውሸት ብቻ
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 29 дней назад
Amen amen amen
@zeynebahmed5262
@zeynebahmed5262 29 дней назад
👍👍👍👍👍👍👍
@tadelakidane101
@tadelakidane101 28 дней назад
Amen 🙏 enkuane abroa aderesen 🙏 Amen 🙏
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ታድላኪዳኔ
@tigiaddis2756
@tigiaddis2756 28 дней назад
መስዬ በአሉ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ብቻ አይደለም የክርስቲያኖች በሙሉ ነው ልጅቱን ለኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ በያቸው ስላልሻት ነው ነገሩ ያው ከአነጋገር ስህተት ነው ብዬ አስባለሁ 🙏🏾
@genetwasse3542
@genetwasse3542 29 дней назад
Enkuan Aderesachihu , Melkam Fasica ❤❤❤❤❤
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ገነትዋሴ
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 28 дней назад
Omg ! Even Charlie the rooster is bloody expensive 😂😂 Happy Easter
@qader6010
@qader6010 28 дней назад
እኚ ቅቤ ሻጭ እናት የት ነው የስራ ቦታቸው ቅቤ ለመግዛት ነበር
@GeteGebresilassie
@GeteGebresilassie 29 дней назад
Amen enkan abro adrsn thank God Melkam bale le krstna emnet teketayoch Hulu
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ጌጤገብረሥላሴ
@GeteGebresilassie
@GeteGebresilassie 28 дней назад
@@TruthEz man lbel
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
🤔 ዳግም ስህተት ፦ ከ ሀ እስከ ፖ ባሉት ፊደላት በመጠቀም አስተያየቱ ይፃፍ ፦ @@GeteGebresilassie
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 28 дней назад
❤🙏🙏🙏🙏
@Rafa4556-kk7bg
@Rafa4556-kk7bg 28 дней назад
መሲ ኤፍሬምን የዶሮውን ዋጋ ቀንስ በይው እሽ
@TsegeTegene
@TsegeTegene 29 дней назад
ወይ ሀገሪ
@user-gd3lj7ze9l
@user-gd3lj7ze9l 29 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@shewachevallier5014
@shewachevallier5014 28 дней назад
Egzewooo yedoro waga 1000 bre gefe new
@kechemagara5433
@kechemagara5433 28 дней назад
ነጋዴዉ ከአንድ ሺህ በታች መጥራት ይቀፈዋል?
@ameleworkhaile3974
@ameleworkhaile3974 28 дней назад
Enkuwan addresachu le Awidametu le birihan lidetu beselam aderesachu
@RGChannel520
@RGChannel520 29 дней назад
Enkuwan le tesayew be selam aderesachu le melaw ኦርቶዶክስ
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @አርጂቻነል
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 29 дней назад
እርፍዶርአንድሽብር
@sarawolde9667
@sarawolde9667 28 дней назад
አይ መሰረት በዙ ለስንት ነገር ስንጠብቅሽ ምነው ምንያረጋል የዶሮዋጋ ያንን ከሞተርላይ የወደቀውን አልጋላይ የቀረውን እቤቱሄደን እንዘግባለን ብለሽ የውሀሽታ ሆነሽ ቀረ ምናልባት እኔሳለከታተል አምልጦኝ ይሆን ብዬኮ አሰብኩ ከፈረሱ ጋሪው እንዳይቀድም ብዬ ነው ።
@SefatuFaris
@SefatuFaris 29 дней назад
Min.new.maesu.s.Afirkn.Rasash.
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @ስፋቱፋሪስ
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 29 дней назад
Amen3,☝️🌎➕➕➕☝️
@user-qb7di9sr3f
@user-qb7di9sr3f 28 дней назад
Masey enkuan abrow adrsen
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ @qbdisrf
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 29 дней назад
Enqan aderesachu le berhane tensayewu le melawu orthodox emnet teketayoch bemulu.💒💒💒
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦ ☝🏾☝🏾☝🏾 @ብስራትካሳሁን
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe 29 дней назад
ይገርማል እኔ 5 ኪሎ በ3 ኢሮ ሽንኩርት ገዘዝቻለሁ ዛረ?🙄
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
ሸንኩርት የማይበቅልበት አውሮፓ በጣም ረክሶ ፡ ሽንኩርት የሚበቅልበት ኢትዮጵያ ውስጥ በጣም መወደዱ ያስተዛዝባል። 🫢
@Tekuababu
@Tekuababu 29 дней назад
ባይበላ አይቀርም
@TruthEz
@TruthEz 28 дней назад
አምራችና ነጋዴው ዋጋቸውን በጣም እንዲያስተካክሉ ፡ ሸማቹ የኢኮኖሚ ማእቀብ መጣል አለበት።
@sindugessesse6290
@sindugessesse6290 29 дней назад
መሰዬ ምነው ጠቋቆርሽ ሀዘን ከሆነእግዘየር ያጥናሸ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 28 дней назад
አባቷ ሞተው ነው ሲባል ሰምቻለሁ / ነፍስ ይማር ሲሏትም ነበር በኮመንት /እንደተለመደው ውሸታቸውን እንዳይሆን እንጂ
@ZerihunBeri-lx6zu
@ZerihunBeri-lx6zu 28 дней назад
አንቺን ማመን በጣም ከባድ ነው ውሽትሽ ይበዛል ምክንያት ሰማንሽ በአትላንታ የዘገብሽው ውሽት
@yeneneshregassa14
@yeneneshregassa14 28 дней назад
What? Check ur message this not defined Mesi Maybe ur message is by mistake unless not true! Thanks
Далее
Каждый в детстве:
0:50
Просмотров 5 млн
How many pencils can hold me up?
0:40
Просмотров 18 млн