Тёмный

እኛ አዲስ አበቤዎች . . . ! | ጋዜጠኛ ክብሬ ተስፋዬ | ጦቢያ | Tobiya Poetic jazz  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#tobiyapoeticjazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #ፍራሽአዳሽ #theatre #ethiopiantheatre #poem #ethiopianpoem #artsentertainment #art
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 51   
@luchia686
@luchia686 Год назад
👍👏👏💕💚💛❤️💕ኢትዮጵያዊነት ለዘላለም ከፍ ብሎ ይኖራል 💕💚💛❤️💕 አዲስ አበቤዎች በርቱ በጣም ጎበዞች ናችሁ 🙏🙏👍👍👍🙏🙏💚💛❤️
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 Год назад
ዋዉ ትክክል ይህ ነዉ የምያምርብን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይጠብቅልን
@danielmohamed6562
@danielmohamed6562 Год назад
ጦቢያ አዘጋጆች ከዚች ቀን እና ሰዓት ጅምሮ የፕሮግራማቹ መክፍቻ መጀመሪያ እኛ አዲስ አቢቢሆች ቢሆን ደስ ይላል ለሚገባው ።
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 Год назад
በትክክል ተባረኪ ተባረኪ እንዲህ ነን እኛ። አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊነት ነው ተባረኪ❤❤❤❤❤❤
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh Год назад
ተባረኪ እህቴ ይሄ ነው የሚያምርብን አንደበትሽ ይባረክ💚💛❤️🙏
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w Год назад
ትክክል እሰይ እንደዚህ እደጉልን ለነዚ ጠገራዎች አስረዱልን
@maqaram8997
@maqaram8997 Год назад
ምርጥ ንግግር
@bemnetb5931
@bemnetb5931 Год назад
በትክክል እሱ ነው ማንነታችን
@christianeshale2147
@christianeshale2147 Год назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 አዲስ አበቤ ጎረቤት እንጂ ጎሳ የለውም ✍️
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 Год назад
ክብራዬ !!!! ክበሪልን እንዲህ እቅጭ እቅጩንንገሪልን ለምድረ ጠባብ አዲስ አበባ ውቅያኖስ እንጂ ወንዝ አይደለም::
@emebetworku6460
@emebetworku6460 Год назад
ተባረኪ❤
@metmkuyohannes3249
@metmkuyohannes3249 Год назад
Thanks!amazing anchor is Kebre Tesfaye!! So proud to have her with the patriotic works. Addis is cosmopolitan a melting pot as nicely put the anchor.
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
የእኔ ቆንጆ እንዴት እንደምወደሽ ❤
@dawitnigussie9035
@dawitnigussie9035 Год назад
We are different because we are Addis Ababawi💚💛❤
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
Yes!! I am a 3rd generation አዲስ አበባዊ!! Decendents of those who sweated to build it, those who peacefully co-existed for a century, those who intertwined and inter married without ዘር ቆጠራ!!!!Keep your ዘር philosophy in the ክልል you created to kill each other!!!! Civilized 21st century, a CAPITAL CITY of a Nation has nothing to do with a government or in our case ዘር ማንዘር። That's common sense!!
@elenikifle4315
@elenikifle4315 Год назад
ተወዳጅዋ እህታችን ሃቁን ስለተናገርሽልን እናከብርሻለን እናመሰግናለን :: #✊🏾 #❤️ #💚💛❤️
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq Год назад
ክብሬ ክበሪልኝ !
@meseretwerke77
@meseretwerke77 Год назад
አመሰግናለሁ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 Год назад
God bless you
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
💚💛❤ Great 👍 Thank you
@mameymoges7160
@mameymoges7160 Год назад
ትክክል
@hannasisay6703
@hannasisay6703 Год назад
Nice.
@betiyabebe6866
@betiyabebe6866 Год назад
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@awetahegnhailu1477
@awetahegnhailu1477 Год назад
ሰው ለ ሠው ነው
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Год назад
Where is Maru Balageru??? Pls bring him back to Arts TV. Thank you.
@MariaMaria-vh2ng
@MariaMaria-vh2ng Год назад
Wow eewnat
@ifitis2676
@ifitis2676 Год назад
ademeshe bezete yeblelene
@abebeyenenew5795
@abebeyenenew5795 Год назад
ተኙ ዝምብላችሁ በጣም አደጋ ውስጥ መሆኑን ያላወቀ ህዝብ ቢኖር አዲስ አበቤ ነው።
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
በትክክል! የአዲስ አበባ ህዝብ በቁሙ የሞተ ህዝብ ነው! ጭራሽ የኢትዮጵያን ስንድቅ አላማን አስደፍራችሁ የኦሮሞ የሽንት ጨርቅ ሲስቀል ዝም ብላችሁ ታጨብጭባላችሁ! እምየ ምኒልክ አፅማቸው ይወቅሳችሀል
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Год назад
የአዲስ አበባ ህዝብ በቁሙ የሞተ ህዝብ ነው! ጭራሽ የኢትዮጵያን ስንድቅ አላማን አስደፍራችሁ የኦሮሞ የሽንት ጨርቅ ሲስቀል ዝም ብላችሁ ታጨብጭባላችሁ! የእምየ ምኒልክ አፅማቸው ይወቅሳችሀል!!
@nurubiru6258
@nurubiru6258 Год назад
አዲስ አበቤዎች ማለት በራሱ አንዳንዴ ለድንዙዝ ብሄረተኞቹ እሳቤ እንደ "ግብዓት" የሚያገለግል ይመስለኛል።ይኸው እነሱም እንዲ ነን እያሉ አይደል! ብለው እንዲሟገቱ ማለቴ ነው። በቃ የሸገር ልጅ እንዲ ነኝ ሳይል የአለም ምርጡ ዜጋ እንደሆነ ማንም ያውቃል።ችግሩ ማይክል ጃክሰን እንዳለው ቆዳ ጭንቅላቶቹ(ዘረኞቹ) ከተሜውን መቼም Understand ማድረግ አለመቻላቸው ላይ ነው።
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Год назад
ይህን ግጥማጌጥማችሁን በጃዝ አንባ ወደዛ አቁሙ ሰዎቹ ማድረግ ሚገባቸውን እያደረጉ ነው ከግጥም ከመግለጫ ወታችሁ ታሪክ ስሩ::
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
አዲስአበቤ ምናምን የለም ዘንድሮ
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Год назад
ማለት
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
@@njadnjad3902 ኦሮሞ እየረበሹ አታይም እንዴ
@bethelehem4989
@bethelehem4989 Год назад
@@user-gy9gm3tk1g @ በዘር የጦዙ ጡዘታሞች ናቸው እንጂ ብዙዙዙዙ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ልጆች እልፍ ነን መርዘኛዎቹም ግዜአዊ ነው እንጂ እርስ በራሳቸው ተብላልተው ያልቃሉ ይጠፍሉ ኢትዮጵያና ልጆችዋ ግን በሰላም ይኖራሉ ሰንደቅዓላማችንን ከፍ ከፍ በማድረግ 💚💛❤️
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
@@bethelehem4989 ቢቲዬ ጋላዎች እኮ እረበሹን የኦሮሞን ባንዴራ ካልሰቀልነ እያሉ እያየች ነው እሺ አዲሳባ ለአማራ ካልሆነች ከዛው እናፈራርሳት አለን እንጂ የጋላዎች እማ አትሆንም እሺ
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
@@bethelehem4989 አዲሳባ የጋላ ነው ብሎ ማነው የከለለው ሲጀመር አዲሳባ የጋላዎች ሆኖም አያውቅም አደለም የአማራ ነው የሁሉም መኖሪያ ነች
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
የምን አባትሽ አዲስ አበባነው አዲሳባ የአማራ ነች
@ethiopiaandargie4186
@ethiopiaandargie4186 Год назад
With this profile picture such word Big shame.
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
@@ethiopiaandargie4186 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
ዋና ከተማ፣ የሁሉም፣ እኩል፣ ከመንግስት፣ ነፃ!! መሆን አለባት፣ አማራን አትወክልም። የኔ ብሎ የሚራገጥ አይደለም! የራሱን፣ በፊት፣ ሀገርን የሚያስቀድም ነው። የሰፈር ወሬህን እዛ ቡና ጠጣበት
@user-gy9gm3tk1g
@user-gy9gm3tk1g Год назад
@@ETBeMore አይ ጋላዎች እየረበሹ ስለሆነ ነው አትበጣቀር በጥራቃ ነገር ነክ
@ETBeMore
@ETBeMore Год назад
@@jilet-49 ትክክል፣ እንደዚህ፣ የሚዘቅጥ፣ አማራ የለም!! እንዲሁም፣ የኤርትራን ባንዲራ የሚያውለበልብ።። እነ ባቄላ ቀረ ፈስ ቀለለን፣ ሌሎች ባቄላዎች፣ ናቸው፣ ፈስ ያበዙት፣
Далее
A small kitten was dumped #cat #kitten #cutecat
00:41