Лучшее на RU-vid
Кино
Авто/Мото
Видеоклипы
Животные
Спорт
Игры
Приколы
Развлечения
Хобби
Наука
Авторизоваться
Зарегистрироваться
ምህረት ከበደ - እንደምን አደራችሁ ? - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #102-14 [Arts TV World]
9:33
"ምግብ ፖለቲካ የሆነባት ሀገር" | "እነሱ ይበላሉ አንተ ትባላላህ" | መምህርት እፀገነት ከበደ | ጦቢያ @ArtsTvWorld
17:39
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
3:06:10
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
35:51
Ани Лорак круто перепела Уитни Хьюстон на МУЗЛОФТЕ😍
00:57
እዉቁ ገጣሚ በላይ በቀለ ወያ መድረክ ላይ ባሳየው ብቃት ሽመልስ አበራን አስደመመው
ጥቁር ሰው
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 310 тыс.
50%
1
Видео
Поделиться
Скачать
Добавить в
Опубликовано:
28 окт 2024
Поделиться:
Ссылка:
Скачать:
Готовим ссылку...
Добавить в:
Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии :
210
@abuhaile6517
2 года назад
በላይ በቀለ ወያ ታለቅ ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሰው ነህ። እንወድሃለን !እድሜ ይስጥልን!!!
@ቲጂዘተዋሕዶ
3 года назад
በከንፈር መሸኘት አልችል ብየ እንደሰው የእውነት ሰው መፈለግ እድሜየን ጨረሰው 👏Amazing ❤
@nardosshegawu4195
2 года назад
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ የጦጦዋ ማርያም ትጠብቅህ ጀግና
@user-ho1fu8vu6s
3 года назад
ጥበብና ጥበበኞች ያሉባት ምድር ብትሆንም በሜዳው ላይ በዝተው የሚታዩት ጎጠኝነትና እና ጎጠኞች ናቸው እንዳንተ ያሉ ጥበበኞች ይብዙልን ለኛም ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጠን።
@trengomasresha4457
2 года назад
የኔ ጌታ የኔ ጀግና።
@የጥበብመጀመርያእግዚ-ኈ5ጠ
4 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ እማምላክ አትለይህ የኔ ወንድም በርታ ጀግናነህ🇨🇬
@sofiyamessaywondwossen704
4 года назад
እግዚአብሔርደጠብቅህእማምላክአትለደህየኔወንድምበርታጀግናነህ፣፣አሜንንን🇨🇬🇨🇬🇨🇬👍🙏👏👏👏🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳🇬🇳
@የድንግልማሪያምልጅ-ቸ3ረ
3 года назад
እንዴት እንደምወድህ እግዚያብሔር የባረከህ ስእራወችህ ሁሉ ደስ የሚል ለጆሮ የሚጣፍጥ ከዘረኝነት የጸዳ አንዲት ኢትዮጵያን የሚሰብክ አምላክ ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ።
@Amhara782
4 года назад
ሀገሬ እያዘነች በቁሟ ተሳስራ ምን ሀዘኗን ባዝንም እኔም ገብቶኝ ግራ አንቺን ሲለኝ ውስጤ ምሽት በቀን ጮራ ከምስልሽ አፈጥጬ ከትዝታሽ ጋራ ይመሻል ይነጋል ጊዜው በየተራ ለዐመል ያየሽ ዐይኔ ሰርክ እየታመሰ በመሸ በነጋ አንቺን እያሰሰ በምናቡ ዓለም ፍቅር እያወደሰ የምኞቱን ዓለም የፀሎት ምላሹን የእሱነቱን ተስፋ የእሱነቱ አንቺን አሳልፎ ሰጥቷል ለአምላክ ሰጥቶ ፊቱን በስምሽ ምሎበት እመቤት መሆንሽን
@genettekeda3788
3 года назад
ዋዉ
@bililgnb8024
3 месяца назад
ለኢትዮጵያ እና …ዊያን የተከፈለ እንወድሃለን
@makdasmkdas6697
4 года назад
እንዲ አይነት ምርጥ ኦሮሞ ልጅ አለ በላይ በቀለ ወያ እናመሰግናለን
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
4 года назад
ኦሮሞ ነው እንዴ
@makdasmkdas6697
4 года назад
@@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር አይ ጋላ ነው ያለ ስሙ ጠራሁት አደል
@ባዓታማርያምእናቴባዓታማር
4 года назад
@@makdasmkdas6697 😂😂እብድ ግን የምር ነው እንዴ
@yetemarechitafa3216
4 года назад
Just because of these young talented artists I wish to be back home. God bless them, they are creating art out of the misery our people live in.
@ኪነጥበብ
3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A5GbIg2zd5s.html ru-vid.com/show-UCncs3k-iSZiz3gh8N27Sm_wfeatured
@genetdemisse4163
4 года назад
ገጣሚ በላይ በቀለን የማውቀው በፌስ ቡክ ነበር፡፡ ጎበዝና እውነት የሚናገር ገጣሚ ነው፡፡ ለሚመጣው ምርጫ ይኖርሃል ብልጫ፡፡
@yohannesmekonnen7167
2 года назад
በጸሎት ።፦ጽጽጾቈቈሸቐሸሸሸሷሷሰሰሷሶሷሸቈቐሸቀቀቐሸረ
@sol3417
4 года назад
I like your style and poems and your way of reading the poems too
@success_tube3096
4 года назад
It is his own stylish poem reading method
@kasma8434
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5P5-0IWkUqA.html
@bonigirma5021
4 года назад
በላይዬ አንተን በየዉበት ሁላ ዘዉ እላለሁ እንዲሁም ሶሻል ድረገጾች ላይ እፈልጋለሁ ። ታዲ አንተን ሳይ ያለማመን ዘዉ እላለሁ :ዘንድሮስ ፈራሁ ከብህር እና ከ አከያየን ፍቅር ሳይዘኝ አልቀርም ።ብቻ ክስተት ነክ የኔ ልዩ(you're phenomenon my dear)
@KkKk-sf6ov
4 года назад
በጣም ደስ ይላል
@tigestgonder4470
2 года назад
በላይ በቀለ ወያ የት ነወ ዘንዶው አብይ አህመድ?መቼም ኢትዮጵያን እንደነፍሱ የሚወድ ለናንተ ጠላት ነው አይደል። እመብርሀን ወላዲተ አምላክ በብርሀን ቀሚሷ ከልላ በሰላም ወደቤትህ ትመልስልን እንወድሀለን እውነትን ስለምትናገር
@sarateensy3086
4 года назад
ይህን ልጅ እጅግ በጣምነው እምወደው እባካችሁ አድርሱልኝ
@teddybarx5399
4 года назад
በላይ በጣም ነው ግጥሞችህን የምወደው ግን እባክህ እባክህ አፍህን ገጥመህ አታንበው በግድ ነው የምሰማህ አይንህን ስትጨፍን እማ እንቅልፍ እራሱ መጣ የድምፅ አወጣጥ ስልጠና ያስፈልግሃል 😑
@yadyado7120
4 года назад
Emu Keya emu Addis ye gitim style ena anebab mehonu new enji atot aydelem gin yihe des yilal bene gimit
@ZekariasTadesseOfficial
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-HbWmHUvNDw4.html
@ammanmichael5590
4 года назад
You're right my sister
@ፅጌማሪያምፅእናት
4 года назад
ታድለህ ሁሉም ስራዎችህ ግሩም ናቸዉ
@እምነትተስፋፍቅርብሩክታዊ
3 года назад
ዋው በላይ በቀለ በእውነት ጥበብ ዕውቀትን ይጨምርልህ
@hamziamuhammed3211
4 года назад
My Favorite talented Artist Love and respect!!!!! OMG Amazing 😍😍😍
@Matiastsegay8910
Год назад
በላይ በቀለ ስወድህ❤❤❤❤ ተባረክ
@samiahmed7353
2 года назад
We'll elect you BELAY BEKELE WEYA
@fadlafadla8020
2 года назад
አሪፍ ገጣሚ ነው ግን ዘገምተኛ ነገር ነው ልበል፣????
@batitigabu5697
2 года назад
ጀግና ነክ ፈጠራ እድሜ ዪስጥክ
@ቲጂዘተዋሕዶ
3 года назад
በእውነት ከልብ እናመሠግናለን ትልቅ ሰው 💚💛❤እኔ እማቅህ Fb መንደር ነበር ዛሬ በተመስጦ አደመጥኩህ😘
@hirutgashaw9206
2 года назад
እስከ ዛሬ ሳልሰማው ዋው በቃ የምር ትችላለህ
@መቅዲጌታቸውየዘውዴልጅ
4 года назад
በላያ ላንተ ቃል የለኝም።
@susulove7069
4 года назад
ዋው ጀግና ጥበብ እኮ ነው ፍዝዝ ያደረገው
@habeshainsight2345
4 года назад
u r great on fb ...መድረክ ላይ ይከብዳል ድምጽህ ...ለማንኛውም አንደኛ ነህ ይመችህ
@ኪነጥበብ
3 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-A5GbIg2zd5s.html ru-vid.com/show-UCncs3k-iSZiz3gh8N27Sm_wfeatured
@አበቡመኮነን-ኘ6ጐ
4 года назад
ብርቅየ እኮነህ የኔ ጀግና
@mohammedarebu941
2 года назад
ደሰ ይላል ተውኔቱ ጀግናየ በርታልኘ
@samilijalem4193
4 года назад
በላይ ጀግናችን
@mulusewmolla6991
3 года назад
ጌታ ይጠብቅህ
@rahmahroro2110
3 года назад
እንዲህ ነው ኣባቴ ግጥምን እሚያሳምረው ኣነባበቡ ነው።እናልህበርታ
@yayeshmulatu8552
4 года назад
በላይ በቀለ የኔ ጀግና. ።💚💛❤
@fakrtamaryma1909
3 года назад
መፅሐፈችህን ከየት ማገኝት እንችላለን
@genettekeda3788
3 года назад
ሥወድህ የምር ሁሌም ግጥሞችህ ትምህርት ናቸዉ በርታ ፌሥቡክ. ላይ ነበር የምከታተልክ
@wubitsirgew1238
2 года назад
በላይ ብራቮ ብራቮ ትንሹ ወያ እንወድሃለን
@hanaademasu5679
3 года назад
ገራሚ ቅኔነወ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@etemetetube821
4 года назад
የጥላሁን ገሰሰ ሙሉ ዘፈኖች ተጋበዙልን @pPXs
@ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን
4 года назад
አይህን አትጨፍን እንደ እነ እዩጩፍ ባክህ በተርፈ አሪፍ ነው
@proudtoethiopianorthodox9225
2 года назад
በላያዬ ሰወድክ እኮ 🙏
@tesfayeasmare4450
4 года назад
እኔ ግጥሞችህን በጣም ነው ምወዳቸው። አነባበብህ ግን እንቅልፌን ነው ሚያስመጣው። አሁን እሄ ግጥም በዚህ ቶን ነው መነበብ የነበረበት?
@tizubi1526
4 года назад
እኔ ግን ቁም ነገር እናውራ ከተባለ ግጥም ሳይሄን ስድ ንባብ ነው እሚመስለኝ ምንአልባት እኔ አረዳዴም ሊሆን ይችላል ። ከሌሎቹ ግጥምች ከተባሉት የተሻለ ይመስላል የዛሬው
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
4 года назад
Awo enem kemsemaw ylim fb lay sanebew new des yemilegh megtem enji manbeb aychelm
@enatgeto5717
4 года назад
የልቤን ነው የተናገርከው
@alexargaw7167
3 года назад
Exactly
@mesitube7397
4 года назад
ዋውውውውውው ልባለው ልብ ይበል በጣም ነው የተመቸኝ ሰላምህ ይብዛ ወንድም
@ዘፈርአባይ
4 года назад
ውይ ቅኔ እንኳንም ከዘራፊወቹ ተወለድሁ
@fakrtamaryma1909
3 года назад
ተመካችች እኮ እንቅልፍ ያዛቸው ከፌስብክ የሚፅፋቸው ቀልዶች በሳቅ ነው የሚገለኝ
@semhalzetewahdo5617
3 года назад
በላያችን ስወድህ አንደኛየ
@maheletethio1154
4 года назад
I love this man 👨
@የፍርቱናእናትፍቅር
4 года назад
ቀለሜ እኮነህ
@ethiohabesha7069
4 года назад
በላይዬዬዬዬ አንበሳው ስወድህህህህ እኮ😍😍😍😍😍💚💛❤👈🙏🙏🙏🙏 የኔ ቁምነገረኛ
@lidyayismaw5682
4 года назад
I loooove this guy so much
@kasma8434
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5P5-0IWkUqA.html
@MelakuShewaminale-y3i
7 месяцев назад
God bless you
@birhanayele2543
3 года назад
Demeshe gen yante new belaya ?
@heregewoinenatuannafaki3686
4 года назад
ጄግና ነህ ❤❤❤❤
@abassabdellah2097
2 года назад
ስራወችህ አሪፍ ነው ግን ስታነብ ትንሽ ማይኩን ራቅ ና ጎላ ባለ ድምፅ ቢሆን መልካም ነው
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
3 года назад
ቤላ ስወድክ እኮ
@asmare5631
2 года назад
ፍትህ ለገጣሚ ለበላይ በቀለ ዋያ ፍትህ ለበላይ ፍትህ ለበላይ ፍትህ ለበላይ
@ማህሌትደጀኔ
4 года назад
ወይኔ ደስ ስትል በመብርሐን ስወድሕ
@randrand1246
3 года назад
1ኛየ ያኔጀግና በዚህ ጀግነትህ። በልመርዋውዲምጺህ እስካፍጫው ንገረው እማ
@birukendryas65
4 года назад
Telyalk betelay 2tegnaw ylel nw yewededekuat 👍👍👍👍👍
@europa7232
4 года назад
በላይ ልዩ ነህ ሳደንቅህ ስወድህ
@meseretnegussu9490
4 года назад
በላዬ የኔ አንደኛ ጥበብ በደንብ
@amhara74
Год назад
በላይ😍😍😍😍😍
@evamekonnen4035
4 года назад
Getemocihen sanebacew yeleb yadersalu Gen batemwazez arif new
@tadessetsega4038
4 года назад
Good belay good work well done
@anonymanonym2932
3 года назад
መጀመሪያ ከጫትህ ምርቃና ውጣ
@THE_AMHARA21
3 года назад
💚💛❤️forever Ethiopia
@ethiowisdom1705
4 года назад
አቦ ጥበብን ያብዛልህ!
@bladobelly9989
4 года назад
ስወደዉ
@эфиопияиАддис-Абеба
3 года назад
ያለውን ሁኔታ በደንብ ገልፀሀል ከገባን?
@mesfintadesse8145
4 года назад
Amazing bekat
@et1206
4 года назад
ድንቅ ነው
@ወሎቤተአማራ-ዸ1ፐ
2 года назад
ብልየ ትልቅ ሰው 💚💛♥️
@debelaabayineh6936
2 года назад
Gala new eko
@ወሎቤተአማራ-ዸ1ፐ
2 года назад
@@debelaabayineh6936 ገገማ እና ቢሆንስ ኦሮሞ መሆን ሃፅያት ነው እንዴ? ደግሞስ ሲደግፍ አይተሀዋል እንዴ 🤔
@debelaabayineh6936
2 года назад
@@ወሎቤተአማራ-ዸ1ፐ oromo wedad timesliyalesh lemangawm atsadebi
@ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
Год назад
@@debelaabayineh6936 በላዬ የሸገር እንቁ ነው ለባለጌ ጎጠኛ ቦታ የለውም።
@etalemetalem7136
3 года назад
ልዩ ነህ እኮ ሰወድህ
@cocaethiopia8555
3 года назад
እረ ግጥሙን ገደልከው እንዴት ነው የምታቀርበው በናትህ መካሪ የለህም እነዴ
@መኪነኝየአህመድቀበጥ
4 года назад
ኡፍ እንኮንም በቢደዉ አየሁህ ስወድህ
@stealameakonnen7796
4 года назад
ውይይይይይይ ግጥምህን ወድጄዋለው ግን ድምፅህ አብሮ አልሄደም
@suwdgfdsush1939
2 года назад
በእውነት ዶክተር አብይ እንደመጣ አካባቢ የተናገረውን አስታወሰስኝ ዶክተር አብይ ምን ነበር ያለው ?የቆየ ቤት ሲከፍፕት ይከረፋል ትንሽ ተበደልኩ ያለው ክፍል መበቀል ይኖራል ብሎ ነበር የመገዳዳያውን ሜዳ ያመቻቸልን።
@DeZGonder
3 года назад
Bro u are amazing I am proud of you bro
@kiyachuchu1054
4 года назад
Yene andegna shi amet nurlin
@meronberhan2395
4 года назад
Megerm 💕 sera bertalen bro gen tenshi kif bel demesek
@yaredkebede8423
4 года назад
አሪፍ ግጥም አነባብ ግን ዜሮ! ይህን ለበውቄ ነበር መስጠት።
@kasma8434
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5P5-0IWkUqA.html
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ለ7ቐ
4 года назад
ድንቅ ነህ እኮ ስወድህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@samiraumar6624
4 года назад
ትክክል ብላሀል ወንድም
@kasma8434
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5P5-0IWkUqA.html
@ጥቁርሰው-ዐ7መ
4 года назад
በላይ በቀለ ወያ አደዋን አስመልክቶ ያዘጋጀውን ግጥምና ሽለላ ይመልከቱ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-QqUVbnXCJ_k.html
@faizsiham4489
4 года назад
Beba mrtyo getami nek i like you'r pome
@ሰብለወንጌልየድንግልማርያ
4 года назад
አይ አሁንም ሆኖም አልሆነልን አንተን መርጠን ኖርናታ ክክክክ እውነትህን ነው ህዝባችን በአሁኑ ሰአት ላይ ምን እንደሚፈልግ እንኳን ግራ ተጋብተናል በርታ ።
@kasma8434
4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-5P5-0IWkUqA.html
@amanawityedengellij2195
4 года назад
ድንግል ትጠብቅህ
@user-ij3hp5xd8m
4 года назад
አሜንንን
@የራያአላማጣልጅነኝ
3 года назад
#በላያ❤️
@mekbehailu8074
3 года назад
bravoo!
@እፁብድንቅየማርያምልጅ
4 года назад
ደሜ በላያ ውዴ እወድሀለው❤❤❤
@henockadane3407
4 года назад
ashqualach...demo profile name minshe new????
@Kans-ih4eb
2 года назад
Seta aeya nmert mertan ytrketn
@edutt14
4 года назад
መረጥኩህ
@onelove7063
4 года назад
እኮራብሀለው!!
@yohannesgmedfu8100
4 года назад
ምን የደከመ ድምጽ ነው ጃል፥ ምናለ ብታነቡለት- ግጥሙ ጥሩ ነው።
@mehamedseid7747
2 года назад
አነበሳነህ አቦይመችህ
@mameomar8699
4 года назад
mirtu yagere jegna
@mahkedir3219
4 года назад
አቦ ይሄ ልጅ ሲመቸኝ
@assefatube9070
4 года назад
limindinew afihin getmeh mitanebew. gitmochih yimechugnal ene rase banebachew yishalegnal
@pinashalom9644
4 года назад
Belaya ...
Далее
9:33
ምህረት ከበደ - እንደምን አደራችሁ ? - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #102-14 [Arts TV World]
Просмотров 143 тыс.
17:39
"ምግብ ፖለቲካ የሆነባት ሀገር" | "እነሱ ይበላሉ አንተ ትባላላህ" | መምህርት እፀገነት ከበደ | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Просмотров 411 тыс.
09:08
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
Просмотров 14 млн
3:06:10
🎙А НЕ СПЕТЬ ли мне ПЕСНЮ?🕺🏼
Просмотров 1,1 млн
35:51
Купил КЛОУНА на DEEP WEB !
Просмотров 3,2 млн
00:57
Ани Лорак круто перепела Уитни Хьюстон на МУЗЛОФТЕ😍
Просмотров 419 тыс.
27:47
"ነዳጅ ላይ ቆሞ በውሃ የሚጣላ ህዝብ" | የጦቢያን ተመልካች ያስደመመ ድንቅ ንግግር | ዶ/ር ሳምሶን እስጢፋኖስ | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Просмотров 311 тыс.
33:52
ምስኪኑ ጫማ ጠራጊ የ110,000 ብር ወርቅ ሰጠ!! #comedianeshetu #Ethiopia #RuralLife #Entrepreneurship
Просмотров 3,2 млн
10:35
እድሜሽን እንደ ህንድ ፊልም ያርዝመው - ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Просмотров 394 тыс.
27:47
ዘላለማዊ ምክር ከማማ ልጣሽ ጠጅ ቤት_ ፍራሽ አዳሽ 11 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep1_2@Arts Tv World
Просмотров 1,8 млн
16:11
"የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው" | ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ @ArtsTvWorld
Просмотров 247 тыс.
24:53
ከድህነት መውጫ 5 መንገዶች - ፍራሽ አዳሽ 12 - ተስፋሁን ከበደ- ጦቢያ S2Ep2_5 @Arts Tv World
Просмотров 2 млн
10:03
Ethiopia: “ለውጥ መጣ ሲሉን ድጋፍ እየወጣን ነፃ አውጪ ነን ሲሉን በሰልፍ እየወጣን ለውጥ ወዴት አለ መቼ ነፃ ወጥን!!” በበላይ በቀለ ወያ
Просмотров 85 тыс.
17:17
ፍራሽ አዳሽ - 6 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #102-11 [Arts TV World]
Просмотров 3 млн
10:44
Ethiopia: ‘ምክር እስከ መቃብር’ የበዕውቀቱ ስዩም አዲስ አስቂኝ ወግ | 'Mikir Eske Mekabir' -Bewketu Seyoum's Poetry
Просмотров 886 тыс.
10:59
ዝም ብለሽ ሳሚኝ - ደሱ ፍቅርኤል - ከጎንደር - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #101-03 [Arts TV World]
Просмотров 177 тыс.
09:08
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
Просмотров 14 млн