Тёмный
No video :(

ዝም ብለሽ ሳሚኝ - ደሱ ፍቅርኤል - ከጎንደር - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ  

Arts Tv World
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 177 тыс.
50% 1

ዝም ብለሽ ሳሚኝ - ደሱ ፍቅርኤል - ከጎንደር
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #101-03
Tobiya Poetic Jazz #101-03
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #101-03

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@getachewalemu7660
@getachewalemu7660 4 года назад
"ጦቢያ ሲጠራኝ ባባቶቼ ወግ ሳልግደረደር፣ ክላሹን ንቄ ብዕር ታጥቄ መጣሁ ከጎንደር።"
@user-vi5do5jr5o
@user-vi5do5jr5o 4 года назад
ዋዉ የኔ ሙሁር ጀግና የጀግና ዘር ንግግሩ ማር ነዉ ፈጣርሪ ይጠብቅህ ኢትዮጵያዬ የጠላሽ ይጠላ አንድነትሽን የምያዉከዉን እግዚአብሔር ከምድርሽ ያጥፋልን ኢትዮጵያዬ ቅደም 💚💚💛💛❤❤
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 года назад
ይሄ የቲቪ ቻናል ብቻ ባይሆን እነዚህን ግጥሞችና ገጣሚዎች የሚያስተላልፍ ሁሉም የመንግስት ሚዲያውች ቢያስተልፉት ሀገራችን ትታደሳለች ዘረኝነት አውዳሚ ይጠፋል ከምድራችን
@mariamawits3689
@mariamawits3689 3 года назад
አቦ ተባረክ። እንዴት ደስ ይላል። በርታ
@sofyabm2178
@sofyabm2178 3 года назад
1ኛ ነህ 👌👌👌👌 መቼም አይገባቸው
@tagelbanti
@tagelbanti 3 года назад
ዝም ብለሽ ሳሚኝ ተይዉ ፖለቲካን ብሎ የፖለቲካን አሰልቺነት የሚያስተምረን ደሱኣችን 👏💜👏💜
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 4 года назад
ደሱ በጣም ጥሩ ገጣሚ የግጥሙ ሃሳብ ውብ ነበር፡፡ ተባረክ!
@helenyemariyamlej
@helenyemariyamlej 4 года назад
ፐ ፐ ፐ ቃላት የለኝም ዘረፍከው እኮ ከገባቸው እስኪ እንዲህ ንገሯቸው
@Meheretu
@Meheretu 4 года назад
የህግ ባለሙያና ገጣሚ ደሱ ጓደኛዬ በርታልኝ
@zemenakasa4892
@zemenakasa4892 4 года назад
እጅግ በተዋበ ወርቅና ሰም የተላለፈ መልእክት
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e Год назад
ጎንደር የቅኔ ሀገር😘ደሱ እናመሰግናለን👏👏👏👏👏
@burtukangetaye5124
@burtukangetaye5124 3 года назад
ይምችህ ውንድሜ 👍
@yeshimbetandarge9868
@yeshimbetandarge9868 4 года назад
የእማማ ኢትዮጵያ ለዛውም የጐንደር ልጅ ተባረክ ምርጥ ግጥም በርታ
@alemtsehayws1681
@alemtsehayws1681 2 года назад
Betam gerum lib yemineka gitem, tekekel yene lij yehe beyifa weto meneger yalebet new. Tobiya ameseginalehu
@mulshg1165
@mulshg1165 2 года назад
እንዲህ አይነትም ገጣሚ አለ 😍
@banchidagnew4271
@banchidagnew4271 2 года назад
እርዕሱን ሳላይ ግጥሙን አዳምጨ ይኸ ሰው ከየት ነው አልኩኝ አቋርጨ በግጥሙ ተደመምኩ ቅኔው ገረመኝ ለካስ ከኢትዮጵያ እምብርት ከቅኔው መፍለቂያ ጎንደር ነኝ አላቸው እነሱም ያዳምጡ ቅኔው ከገባቸው ደሱ ነኝ ደሱ ነኝ ከጎንደር ደሱ ነኝ በላቸው ያልተዘረፈውን ቅኔውን ስጣቸው በርታ ወንድሙ
@emebettekletsion1993
@emebettekletsion1993 2 года назад
በጣም ገረመኝ ይህ ነው እውነት ሲነገር ማበረታታት ያስፈልጋል አገራችንን ሰላም ያርግልን
@mhaletbamlak2431
@mhaletbamlak2431 3 года назад
ደሱዬ አንጀት አርሴ ❤🙏
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 года назад
ሰሚ ቢገኝ ምርጥ ግጥም ነበር አቦ ተባአረክ
@selamdegif7223
@selamdegif7223 2 года назад
🙏🙏🙏tebarekelegn
@tewodrostilahun3801
@tewodrostilahun3801 3 года назад
I am always listening to this man .
@Petros_Habtu
@Petros_Habtu 3 года назад
Me to
@user-wf9jt6ns9m
@user-wf9jt6ns9m 5 месяцев назад
ዋው አሪፍ ነው በርታ
@merymhedar2134
@merymhedar2134 4 года назад
ግሩም ግጥም የልብ የምትናገር ውነት ብለሃል ግራ ተጋባን እኮ ደግ ብሎ ክፉ ክፉ ብሎ ደግ አስቸጋሪ ነው አምላክ ሆይ የአገራቸንን ሰላም መልስልን
@martakasaye2636
@martakasaye2636 4 года назад
Waw ethiopian Egzabhir amelke yetbkesh kenzebesh
@-haqtube1412
@-haqtube1412 4 года назад
1ኛ ነህ
@wondmusidelil2023
@wondmusidelil2023 3 года назад
አርት tv እደስሙ አርት ነው እደዚህ ያለ ፕሮግራም እያዘጋጁ ለሚያቀርቡ ባለሙያዎት የፕሮግራሙ አዘጋጆች የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅልን ፈጣሪ ያበርታልን::
@elzaethiopia4012
@elzaethiopia4012 4 года назад
ተባረክ አቦ ምርጥ ልጅ
@senait3323
@senait3323 4 года назад
ኢትዮጵያውያን ለዘላለም ትኑር 💚💛💓👌👌👍👍
@betiale8315
@betiale8315 3 года назад
Snte endademetkut ❤❤🖤🖤🖤
@gezawwordefa5467
@gezawwordefa5467 4 года назад
አንተም ሙዚቃውም መልዕክቱም እውነትን አስታወሳችውን -ከ ሀገራችን በላይ እውነት የለምና !!!!/በትናንት መጣላት የነበረባቸው ጃፓን እና አሜሪካ ነበሩ -በ አቶሚክ ቦምብ ምክንያት + በዛ እልቂት ምክንያት !!!! ....በትናንት ለመጣላት እንደ ጃፓን ሕዝብ በ ሁለት ቦምብ ዘር ማጥፋት የተፈፀመበት የለም !!!!!!!!/በጣም ጎበዝ ነህ !!!!!!!!!! በጣም !!!!!!!!!!
@yitae8475
@yitae8475 4 года назад
Yenea mareeee. Gobezeee. Bertaaaa.
@aelemweletegewergis4900
@aelemweletegewergis4900 4 года назад
ዋውው በጣም ግሩም መልክእት ነው። የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ በርቱ።
@Petros_Habtu
@Petros_Habtu 3 года назад
Amen amen amen🙏
@fidel_tube1
@fidel_tube1 4 года назад
Desu my hero and role model Go a head!
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 года назад
ዋው ቃል የለኝም በርታ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 года назад
ወንድም በርታ ሀሪፍ ነው
@birtucanmenbr9733
@birtucanmenbr9733 4 года назад
አንደኛ❤👏👏👏👏
@sharhalkan3399
@sharhalkan3399 4 года назад
ወይኔ ድምፅ ህ ሲያምር
@user-qe1re7nz1c
@user-qe1re7nz1c 11 месяцев назад
ደሱዬ ግጥሞችህን ስወዳዉ ቀጥልበት👍
@user-nz4cs8vz1d
@user-nz4cs8vz1d 3 года назад
የዝና 😭😭😭😭
@emyeagere3134
@emyeagere3134 4 года назад
ረባሹ ዝም ቢልኮ ይህ ሁሉ ምሁር ቢሰራ የአገራችን ትንሳኤ ቅርብ ነበር። ለማንኛውም በርቱልን አገራችን ሰላም ያድርግልን አሜን በሉ
@Petros_Habtu
@Petros_Habtu 3 года назад
Amen amen amen🙏
@zeynabbintseidtube5074
@zeynabbintseidtube5074 4 года назад
ዋው ገራሚ ነው ለተረዳው የልብ አዋቂ ብየሀለሁ
@abenezerabate4502
@abenezerabate4502 4 года назад
Tebarek
@user-tu5mv7mg1e
@user-tu5mv7mg1e Год назад
ዋዉ አቦ እድሜ ይስጥህ
@fentahundires6318
@fentahundires6318 5 месяцев назад
የትልቅ ሰው ግጥም በርታ ወንድማችን
@andnetmengstie2526
@andnetmengstie2526 4 года назад
Thank you very much My Hero !!
@koigatu8504
@koigatu8504 4 года назад
አሪፍ በርታ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 года назад
**ምን ልበልህ ወዳጄ በቃ🙏🙏🙏 ከልቤ አመሰግናለሁ** 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 **አይዞሽ [**#ኢትዮጵያዬ**] የጠሉሽ፣የካዱሽ፣ያስጨነቁሽ ከእግርሽ በታች ይሆናሉ አይዞሽ **#ታገሺ** **#ቀንሽ** **#ይመጣልሻል**፣**#አይዞሽ** **#እማማ**** 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@berhanea3798
@berhanea3798 4 года назад
Great message!! An amazing talent!!
@mitchellkasen5889
@mitchellkasen5889 3 года назад
sorry to be so off topic but does anybody know a tool to get back into an Instagram account..? I was dumb lost the login password. I appreciate any help you can give me.
@jabariterrence4539
@jabariterrence4539 3 года назад
@Mitchell Kasen instablaster :)
@selemonnigussu6072
@selemonnigussu6072 4 года назад
የዝና ..... ይሁን ይቀላቀል ሰውም ጉድ ይናገር ሀሳቤ ተሰርቆ ምንም በአንቺ ቢቋጭ ተጀምሮ በሀገር ሀገሬ የምላት ማዕድ ያልነፈገችኝ እንደስስ ከንፈርሽ የእኔ ሀሳብ ሰራቂ አንቺ እኮ ሀገሬ ነሽ በአንቺ የጀመርኩት በአንቺ መቋጨቱ ዳሩ ምን አጎዳኝ አንድ ሀገር አንድ እናት አንድ ሚስት ነው ያለኝ ዝም ብለሽ ሳሚኝ ..... ቅኔ የምቀኝልሽ፣ ገጣሚ የሆንኩልሽ የከንፈር ወዳጄ ሀገሬ አንድ እኮ ነሽ። በሚመስል ነገር ቢዘጋ ለእኔ የበለጠ ውበት ይሰጠኛል። በጣም ደስ ይላል። መልካም ጊዜ!
@ghfiffufuf6186
@ghfiffufuf6186 3 года назад
የኔ አባት ተመቸከኝ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 года назад
wow. well done bro. Tibet yiluhal yihe new.
@hanasilewnet2320
@hanasilewnet2320 2 года назад
Love the poem💯
@gafattimes6187
@gafattimes6187 4 года назад
ቅኔው ተዘረፈ ይመችህ ፡፡
@mulugetakebede7363
@mulugetakebede7363 4 года назад
ይመችህ ደሡየ ጓደኛየ
@bezusene7122
@bezusene7122 2 года назад
Wow !!!!!! I love it
@trialtube6365
@trialtube6365 4 года назад
ነገ ኣልታየው ሲል በትናንት ይጣላል። ከአፄዎች አጥንት ጋር ለሚጨቃጨቁ ፓለቲከኞች።
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y Год назад
ልጃችን❤😢😊
@henoslakew3132
@henoslakew3132 4 года назад
an amazing poem
@xciteali30
@xciteali30 3 года назад
ዋዉዉዉዉ ግን ለሴቶቺ አደላህ ኪኪኪኪ
@birhanukibret3583
@birhanukibret3583 Год назад
ተባረክ ወንድሜ
@birtukantadele8085
@birtukantadele8085 2 года назад
ብዕርህ አይንጠፍ ጀግጋጌ
@joejoet5867
@joejoet5867 2 года назад
Wow 👌
@tibebuzeleke4531
@tibebuzeleke4531 4 года назад
ትችላለህ!!!!!
@yashl4018
@yashl4018 4 года назад
Ygodre Jagna Tabrki
@elilusha
@elilusha 4 года назад
አቦ ይመችህ
@user-ym1do1tg6r
@user-ym1do1tg6r Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meronteshale4300
@meronteshale4300 4 года назад
Kestet neh abo
@Meseret-le7hi
@Meseret-le7hi 10 месяцев назад
ግን ምድነው የሚያስቃቸው አያስቅም እኮ 😢😢😢
@mimiyenew6905
@mimiyenew6905 4 года назад
Tebark 🙇‍♂️🙇‍♂️👍👍💚💛❤
@ethiopia4734
@ethiopia4734 4 года назад
Waaw
@Petros_Habtu
@Petros_Habtu 3 года назад
Amen amen amen
@Theodor16
@Theodor16 4 года назад
Wooow Berta... Tadamiw gin ejun le Mengist setual....
@melataorn7308
@melataorn7308 4 года назад
wow 💚💛❤️🥰👌
@richodanny8826
@richodanny8826 4 года назад
Thanks
@fiyametachuchu6025
@fiyametachuchu6025 4 года назад
ምናለ ጎንደሬ በሆንኩኝ መልክቱ ይገርማል ተባርክ
@abebeabera511
@abebeabera511 4 года назад
በደሜ ግቢና ጎንደሬ ላድርግሽ
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 года назад
Gibi gibi
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
❤❤❤ አግብተሽ ተዋለጅ
@addisudagnew6323
@addisudagnew6323 4 года назад
Amazing !!!!!!!!
@fikirteadane6379
@fikirteadane6379 Год назад
Waw
@mekuanintgetie1186
@mekuanintgetie1186 4 года назад
desu amuzing poem
@tadlucky
@tadlucky 4 года назад
ደሱ ፍቅርኤል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 года назад
Tichelalacheu beka 👏👏👏👏👏
@frezerabune6515
@frezerabune6515 4 года назад
ውውውውውውድድድድድድድ
@shibihondebebe1147
@shibihondebebe1147 3 года назад
ደስ ይላል
@joejoet5867
@joejoet5867 2 года назад
👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 года назад
ገራሚ ነህ💚💛❤👌
@dssiemuchebeyene5384
@dssiemuchebeyene5384 4 года назад
korawbh jal
@amsaluachenef9412
@amsaluachenef9412 4 года назад
wow wow wow wow wow betam bwtam betam yamral
@birhanugebra3322
@birhanugebra3322 4 года назад
መሸሻ ይሙት አንደኛ
@wendsenfera8436
@wendsenfera8436 4 года назад
Berta
@nigistbelayebehar4959
@nigistbelayebehar4959 2 года назад
🌼🌼🌼🌼❤️😘🇪🇹😍
@sisayteka1021
@sisayteka1021 3 года назад
wooooooooww
@tesfasil6369
@tesfasil6369 4 года назад
it was interesting
@samrawitbirhanu1991
@samrawitbirhanu1991 4 года назад
…………….የዝና ተይ አታንገላቺኝ ገጣሚ ነኝ እና…………..
@abebeabera511
@abebeabera511 4 года назад
ትዝታ አለብኝ በዛ በተስፋዬ፣ ከልጅነት ቀዬ ከዛ ከመንደሬ።
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 года назад
የዝና አች ልጅ የዝና የዝና አችልጅ የዝና ተይ ከታገላችኝ ተማሪነኝእና ተዝታ ብቻ 😢
@delelegnandeargealen2021
@delelegnandeargealen2021 4 года назад
Teyewu Politken Yeleke Enei Samegn Betame Arfe Geteme #now_Berta
@michaelhailemariam7597
@michaelhailemariam7597 4 года назад
Adorable!!!
4 года назад
Jegena lij
@mamushalem7744
@mamushalem7744 4 года назад
Grmi new kinhi
@user-vb9bt8uk5y
@user-vb9bt8uk5y 4 года назад
አማርኝ ብቃትዋልዬ ነው አስቃ አስለቅሳ ልክህን ትነግርሀለች
@godsaves8457
@godsaves8457 4 года назад
💚💛❤🙏👏👏👏
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 2 года назад
amazing explanation. hmmmm
@adanezeru7118
@adanezeru7118 2 года назад
fikir yehonk liji
@aregafentahun223
@aregafentahun223 4 года назад
le mirt chilotah achebichibiyalehu ........berta ante yetibeb sew............
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 11 месяцев назад
ትችላልህ!!! እኔ ምለው ትልልቅ ስልጣን ያላቸው፣የሃይማኖት አባቶች ከዚ ምን ያደርጋሉ ???!!!
@habesha-wit1550
@habesha-wit1550 4 года назад
Wow 😃😃...1gna gtm
@godanawugodanawu4339
@godanawugodanawu4339 4 года назад
Wow
@liyaabdela5992
@liyaabdela5992 2 года назад
💚💛❤️
Далее
Я ДОСТРОИЛ ЗАВОД - Satisfactory
19:13
Просмотров 113 тыс.