Тёмный
No video :(

እውነተኛ ጓደኛ ምን አይነት ነው??  

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 39   
@milkilion696
@milkilion696 2 года назад
Absolutely brilliant ,we love you girl!! Keep it up.
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 2 года назад
የሰዎችን ችግር ከልብ መፍትሔ ማፈላለግ እና መተባበር ትልቅ የሀብት ክምችት ነው። እርግጥ ጊዜ ይባላል ቢሆንም የተግባረዕድ ትምህርት ነው።
@senayitawoke319
@senayitawoke319 Год назад
ሀይ ጓደኝነት ደስ ይላል,እኔ እህቴን በጣም ነው ምወዳት ካጠገቤ ሁና እንኳ እሳሳታለሁ ,ትናፍቀኛለች ግን አሁን የተለያየ ቦታ ነው ያለን እና ቶል ቶሎ እየናፈቀችኝ ተቸገርኩ እርሷንም አስቸገርኳት እና ግራ ገብቶኛል ምከሪኝ እስቲ ,,ናፍቆቷን መቻል ከብዶኛል , የሌለ ነው ምወዳት በጣም..., በሁለታችን ግንኙነት እርሷም ደስተኛ እንድንሆን ምን ማድረግም እንዳለብኝ አላውቅም, ከእርሷ ጋር ስሆን እራሱ ዝም ብዬ ምንም ሳትል ደስተኛ ነኝ ,,ተለያይቶ መኖር ደግሞ ግዴታ ነው ,ምን ይሻለኛል??? ግራ ገብቶኛል እስቲ ምከሪኝ ምን ላርግ ,,
@mesitega3984
@mesitega3984 2 года назад
ምክርሽ በጣም እጂግ ደስ ይላል ቀጥይበት እውነትም ፍቅር ❤❤
@birhan979
@birhan979 Год назад
እንግሊዝኛ አታብዢ።ፍቅርዋ፡ያምራል ፡
@abenezerayehu5801
@abenezerayehu5801 Год назад
እስቲ ፍቅር ሁልጊዜ መልካሙን ነገር ብቻ ሳይሆን እስቲ ከተጋባን በሆላ የተለያዩ ችግሮች በትዳር አጋራችን ላይ ቢፈጠር ከዛ ጋር አይምሮችንን የምናላምድበትንና ዝግጁ የምናደርግበትን መንገዶችን ንገሪን።ለምሳሌ chronic disease ቢገጥመው መልክሽ ላይ እንከን ቢገጥምሽ etc...
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 2 года назад
Thanku konjo ❤️😘👌👌
@user-pj5tf6mf4c
@user-pj5tf6mf4c Год назад
ማህተብሽን ከአንገትሽ ሳጣው ልክ እንደራሴ አንገት ያስጨንቀኛል የኔ ውብ እውነት እንደፈራውት አያድርግብሽ።
@Dani_habeshawi_27
@Dani_habeshawi_27 4 месяца назад
geta mekebelau new 😂
@salamsalam-kn2hg
@salamsalam-kn2hg 2 года назад
ልክነሽ ውዴ😥
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
Great! Thanks God for everything!
@fre5837
@fre5837 Год назад
Thanks ❤❤❤
@tarikusirabizu4612
@tarikusirabizu4612 2 года назад
ፍቅር አመሰግሻለሁ በጣም ኘርፍ መብራሪያ
@tube4746
@tube4746 2 года назад
ዋው ትክክል ፣
@danawitbeyene
@danawitbeyene Год назад
አስፈላጊ ለሆነ ጉዳይ ፈልግሻለው እርድታሽ ስለሚያስፈልገኝ አግኝኝ
@atsedemihrete1346
@atsedemihrete1346 2 года назад
Selam fiker, betam new mewdesh, awen betam metfo semit lay negni, mamakersh bezu nger alegni pls telgram kutershen sechgni
@senayitawoke319
@senayitawoke319 Год назад
Please ምክርሽን ንገሪኝ ያስፈልገኛል ,,እጠብቃለሁ መልስሽን
@SaraSara-bt1he
@SaraSara-bt1he 4 месяца назад
❤ትክክል 😢
@Daniman843
@Daniman843 2 года назад
እውነተኛ ጏደኛ ማለት ልክ እንደኔ ማለት ነው::
@meritmerit7774
@meritmerit7774 2 года назад
Waww betam.arif.new.adadee.yenya.yimnelew.sew.new.iye.godan.yalew
@amjemal
@amjemal 2 года назад
በማርያም ጣትሽ ፀጉርሽን ምሰበስቢበት መንገድ ግን.. '❤'
@AliAli-sg4zl
@AliAli-sg4zl 2 года назад
በጣም
@sefinaadem7610
@sefinaadem7610 Год назад
👌👌👌👌
@zuleyiha6906
@zuleyiha6906 Год назад
ወላሂ መርጥ ምክር ❤።
@liyaabohay9176
@liyaabohay9176 Год назад
❤❤❤❤
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 2 года назад
ትክክለኛ ጓደኛ የሚፈተነው በችግርህ ጊዜ አቅሙን በፈቀደ ሲተባበር ነው።
@yonastesfaye3178
@yonastesfaye3178 2 года назад
አመሰግናለሁ
@selamselam2185
@selamselam2185 Год назад
Tekikil
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 2 года назад
Welcome fiker!
@najattwenty2404
@najattwenty2404 2 года назад
Selam fikir
@redwave4776
@redwave4776 2 года назад
👍👍👍❤️❤️❤️
@zelalemfissiha7236
@zelalemfissiha7236 2 года назад
Anchis Genzeb lemagnet blesh youtube lay Kristosin sint gizie shetsiw ?
@besttube8710
@besttube8710 Год назад
Ende demo mn aderegech ay sew beqa hule negative neger becha maseb
@Michael-tt9cm
@Michael-tt9cm 2 года назад
Hello Fikir we need Seniye back!!
@hanofoo9066
@hanofoo9066 2 года назад
Yene.mert.sewodeshi💋❤🌹💕
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️☝️☝️
@Faith10110
@Faith10110 2 года назад
👌🏽👍🏼
@mihretu6734
@mihretu6734 2 года назад
Bezu neger temryalew baby thank you
@tenalehulum
@tenalehulum 2 года назад
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
Далее
የታማኝ ሰዎች መገለጫ ባህርያት
12:47
"ቅርብ ወራጅ" ፍቅር/ትዳር
17:26
Просмотров 3,8 тыс.
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
15:16
ዮአዳን (ክፍል 25)
34:08
Просмотров 54 тыс.