Тёмный

እዚህ ጋር ደግሞ ሌላ ትኩሳት | በድጋሚ የወጣው የፎረንሲክ ምርመራ ውጤት | ህዝቡን ያስቆጣው የሚስትየው ምላሽ | Haleta Tv 

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Подписаться 267 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

#Ethiopia #Haletatv

Опубликовано:

 

12 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 244   
@yemanehaile7578
@yemanehaile7578 19 дней назад
የደፋሪው ሚሰት እኮ አሜን ቀድማ ደርሳለች መደፈሮን ቀድማ የሰማችሁ እሷ ናት እንጂ የኤቨን እናት አይደለችም
@ethio8774
@ethio8774 19 дней назад
ፍትህ ለህፃን ሄቨን እግዚአብሔር እውነቱን ያውጣው።🙏🏽😢💔 ሴትየዋ ግን ድርቅ ብላ ማውራቷ አቀነባበሩ ከጀርባዋ አይዞሽ ባይ እንዳለ ይታያል!!!😏😔
@nehemiah6931
@nehemiah6931 13 дней назад
እጅግ በጣም ጥሩ ችሎቱ live በTV መስተላለፍ አለበት:: God bless you brother.
@NetsanetTenaye-lr8pi
@NetsanetTenaye-lr8pi 18 дней назад
ነርሶች ልጆችሽን ጥለሽ አዳር የምተሠሪ ሠላማዊ ሠልፍ መውጣት አለብን!!
@MercyMolla
@MercyMolla 10 дней назад
ግድ ነው ይሰራሉ የሰው አውሬ ገጠማት እንጂ
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 19 дней назад
ፍትህ ላለው ትውልድ እና ለመጪው ትውልድ መልካም እዲሆን እግዚአብሔር ሆይ ስለ ሁሉም ነገር አንተ እርዳ አንተን የሚፈራ ትውልድ ይብዛልን አሜን
@bettymamo909
@bettymamo909 19 дней назад
ሲጀመር ባሌ አልደፈረም ንፁ ሰው ነው ይህንን ሊያደርግ አይችልም ብቻ ብትል ሚስትየው በጣም ጥሩ ነበር ምናልባት ይህንን ድርጊት ያደረገው ሌላ ሰው ሊሆን ይችላል ተብሎ ይታሰብ ነበር 🙄 ሴትይቷ ግን ሀኪም ቤቶቹንም ሽምጥጥ ፖሊሶቹንም ሽምጥጥ አደጋ ነው አደጋ ነው ብላ ግግም 😮 ምክንያቱም ህፃኗ ተደፍራ ከሆነ ግጥም አርጎ እንደሚያረግ ታምናለች።
@Adwa-1896
@Adwa-1896 19 дней назад
ባለቤቴ አልደፈረም ያለችው የተከሳሽ ሚስት ጋር እውነት እንዳለ ይሰማኛል ! ሁልግዜም ህዝብ እንዲንጫጫ ነገር ተፈልጎ ወደ ሚዲያ አደባባይ የሚያመጡት የራሳቸው አጀንዳ ያላቸው የመንግስት አካላት እንደሆኑ አውቃለሁ ! ስራዬ ሆኖ ብዙ የማውቀው ነገር ስላለ ማለት ነው ! ባሳለፍነው total 6 ዓመታት ከ39 ሺ በላይ እህቶችና እናቶች እንዲሁም ህፃናት እንደተደፈሩ ታውቂያለሽ እህቴ ! በአብዛኛው almost ኦሮምያ ትግራይ ቤንሻንጉልና ደቡብ ነው ሴቶችን መድፈር ያለው ! ልጇ የተደፈረባት ሴትዬ ወይም ሌላ ትክክለኛ ፍትህ ጠያቂ ሰው ለምንድን ነው ተከሳሹ እንዲሞት የሚጮኹት ? ፍትህ ቢፈልጉ 25 ዓመት ሲፈረድበት መቀበል ነበረባቸው SO ይሄ ጉዳይ እንዲራገብ ከዳር ቁጭ ብሎ አቧራ የሚያጨስ አካል አለ ! ፖሊሶቹ ማስረጃና ትክክለኛ ደብቀዋል ! ክሊኒኩ ባልተሰጠው የእሬሳ ምርመራ ፈቃድ በጉልበት መርምሮ ውጤቱ ይሄ ነው ብሎ ዋሸ ! ቆይ ልጅቷን የደፈራት የክሊኒኩ ባለቤት ነው የሚል ትንሽ ድምፆች አሉ ? ለምን ያኛውንም ድምፅ አታግዙም እውነት እንዲወጣ የምትሹ ከሆነ ! ኦ ጌታ ሆይ ይሄን ውሸታም ህዝብ በየቤቱ የቤት ሰራተኛውን ያለፍላጎቷ ቂጣን ሲበዳ የሚያድር ሃጢያተኛን ሁሉ ወደ አደባባይ አጋልጠው ብዬ እፀልያለሁ 🙏
@user-xw1yn4kk6s
@user-xw1yn4kk6s 16 дней назад
​@@Adwa-1896ከደፋሪው ያልተሻለ አእምሮ ያለህ ሞራል የሚባል የሌለህ ምናልባትም ከገዳይ ጋር ተባባሪ የሆንክ አሳዳጊ የበደለው ሰዉ ነህ።
@user-gi2eo1lp9u
@user-gi2eo1lp9u 15 дней назад
​@@Adwa-1896 ቀፎ ጭቅላት
@saraababa
@saraababa 15 дней назад
@@Adwa-1896 ወንድም / እህት። እገላለፀሽ በጣም ጥሩ እና በሳል እንዲሁም የተብራራ ነው። ነገሮችን ከተለያየ እንግል ማየቱ ተገቢም ትክክለኛ ነገር በው።በተለይ ደግሞ የሰው ልጅ በቦህሪው። በስሚት ነገሮቹን ሲያብራራ ስህተት እንደሚሰስራ ግልፁ ነው። ሰለሆነም ነገሩ ጊዜ የሚፈልግ ይመስላል። ምንም እንካን ሰውየው የተፈረደበት ቢሆንም። ምክንያቱም። እኔ ትንሽ እችገራለሁ ጉዳዪን የተመለከቱት ሁሉ ተገቢውን ውሳኒ ሰለማይወስኑ። በአርግጠኝነት። የተጉጅ እናትም ሆነ ያዛኛው ቢተስብ በስአቱ ያዩት ነገር የለም። ሁሉም በይሆናል እና በግምት ነው። ሲቀጥል እና ዋናው ይህ ጉዳይ እንዲህ የተጋነነበት ምክንየት ምንድን ነው። እንዳልከው ለአለፊት 7 እና 6 አመት ያን ያህል ትውልድ እልቆ። መጨረሻ ላይ የፃፍህው ትንሽ ከበሳል ሰው የሚጠበቅ ስላልሆነ። ለማለት ነው በተረፍ በሀሳቡ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ።
@dagemadis6424
@dagemadis6424 14 дней назад
እንዴት ትቀበል ደፍሮ አልተዋትም እኮ ገድሏታል እና ልጇን የገደለባት ሰው በሂወት አለ ይባስ ብለው ይግባኝ ጠይቀዋል ሊያስፈቱት ይችላሉ እርዱኝ ፍትህ ጠይቁልኝ ነው ያለችው ስለዚህ ምንም ከፖለቲካ ጋር አይገናኝም​@@Adwa-1896
@NardosBemnet
@NardosBemnet 14 дней назад
ከመቼወዲነውልጆችሲዉድቁመሬትመድፈርየጀመረው
@user-tn9rx7cv9g
@user-tn9rx7cv9g 19 дней назад
ፍትህ ለህፃናት ፍትህ ላሄቫን
@geneteden4343
@geneteden4343 12 дней назад
ሰለማዊ ሰልፍ እናቶች ብቻ እንውጣ የሕፃናት መደፈር በኢትዮጵያ እጅግ ሰልጥነዋል የሰለጠነ ጉልበት ጡንቻ ያበረታ እንስበረው አለዝያ ሕፃናቶቻችን ጤነኛ ማህበረሰብ ማሳደግ አንችልም አእምሮ የተነካ ወንዶች የጭንቀታቼው ማረፍያ ሁነው ይቀጥላሉ 😨😨😨😨😨😨😨😨😨
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 19 дней назад
ፍትህ ለህጻናት ፍትህ ብዙ እጻናት ሞተዋል ታመዋል ፍትህ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e 18 дней назад
እግዚአብሔር በሚያቀው ታምሜበታለው እናት ነኝ መፈጠሬ ጠላውት ለዛውም በትንሿ ልጅ ደም ፖለቲካ ሲስራባት ከዚህ የበለጠ ሞት አለዎይ ፍትህ ለሄቨን
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 12 дней назад
ያረቢ ረጅም እድሜ ሰቶን የዚችን ህፃን ፍትህ ያሰማን አሚንንን በሉ እውነት ለመናገር ሴትዮዋ ማስረዳትና መናገር ስለማትችል ጨንጓራ ታቃጥላለች. በቃ ከአሁን በኋላ የሄቨን ደም አዕሚሮ ማንቂያ ደወል መሆን አለበት
@ZiyadaUsuf
@ZiyadaUsuf 19 дней назад
ፍትህ ለሄቫን
@B2024-k5y
@B2024-k5y 19 дней назад
ፍትህ ለሄቨን ለደፍሪው ሀያ አምስት አመት የፈረደብትን ዳኛ ለምን ፈረድክበት ብለው ጠብቀው አስደብድበውታል የሚባል ነገር አለ ቢጣራ እና ቢጠየቅ ምን ያህል እርቀት እንደሚሄዱው ማወቅ ይቻላል ፍትህን ለማጓደል
@solianakonjo
@solianakonjo 19 дней назад
ያደርጋሉ የደፋሪዉን ሚስት ድፍረት ላየ አያደርጉም አይባለም
@danihannibal6356
@danihannibal6356 19 дней назад
እኔም ሰምቻለሁ ወጉት
@Adwa-1896
@Adwa-1896 19 дней назад
የሚባል ነገር የለም ! የሆስፒታሉ ባለቤት ደፍሯት ጥሎአት ነው ሲባል እኔ ሰምቻለሁ ! 🤷🏻‍♂️ በአሉባልታ ለምን እንፈርዳለን
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 15 дней назад
የሞተችውን ነው የሚደፍረው​@@Adwa-1896
@astuworku7780
@astuworku7780 14 дней назад
አሜን ያርገው 🙏​@@danihannibal6356
@HanaHana-e5c
@HanaHana-e5c 14 дней назад
በትክክል በእውነትህን ነው አይዞሽ ያላት ሰው አለ
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb 13 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን እውነቱን አላህ ያውጣው
@tigistgebreyes2201
@tigistgebreyes2201 14 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😂 ለሄቨን እና ለአኢትዪዽያ ህፃናቶች
@zelekekache9756
@zelekekache9756 19 дней назад
ፍትህ ፣ፍትህ ፣ፍትህ ለሔቨን ውሳኔው እንደገና ይታይ ።
@user-yn3hi8hk4m
@user-yn3hi8hk4m 15 дней назад
እኔስ የገረመኝ የተንታኞቹ ብዛት ምን ልትለዉጡ ይሆን እንደሆነ ፍትህ የሚሠጥ የለም እዉነተኛ ፍትህ ከመድሀኒያለም ነዉ የኔ ልጅ 8 አመቱ ነዉ እናቴ እግዚያብሄር ይሄንን ያያል ይፈርዳል ብሎ እኔን አፅናናኝ እዉነት እሱ ይፍረድ
@AynalemTelila
@AynalemTelila 14 дней назад
አይፈረድባትም የ ያዛት ፍቅር ይሁን ወይ መተ ት እግዜር ይወቀው የናንተ አጥያት ልጅ ልጅ እንዳይከተላቹ ካሁኑ በትፀፀቱመልካም ነው
@user-kc5zo1nf6w
@user-kc5zo1nf6w 19 дней назад
ፈትህ ለህፀኗ
@user-wr5ol6zf2n
@user-wr5ol6zf2n 13 дней назад
ትክክል ፍትሕ ለሔቨን ፍትሕ ለሔቨን ፍትሕ ለሔቨን መቸም ዝም አንልም
@eleniboulotte1591
@eleniboulotte1591 19 дней назад
ልክ፡ነህ፡ወድማችን፡በጨዋነት፡መጠበቅ፡አለብን፡🙏
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 19 дней назад
አዎዎዎዎ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 👍👍👍👍
@abebegetu891
@abebegetu891 14 дней назад
እኔ እኮ የማይገባኝ ነገር አንድ ሰው ወንጀሉን አልፈጸምኩም ማለት አይችልም ወይ? ባለቤቱ እኮ መብቷ ነው።
@Vtral708
@Vtral708 13 дней назад
Justice justice justice justice for heven
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ 19 дней назад
ሤትየዋ ተልካ እንደመጣች ግልፅ ነው ፊቷላይ ያለው ፈጣጣነት ይመሠክራል ጋዜጠኛውም ከሚጠይቃት ጥያቄ ጋ መልሷ ምንም አይገናኝ የምታወራው ሁሉ ጪራሽ አንድም አሣማኝ ነገር የለውም
@MuluAlem-qw7ee
@MuluAlem-qw7ee 19 дней назад
ከ ጌትነት ሚስት ንግግር የተገነዘብኩት ነገር ቢኖር 1ኛ ወንጀለኛው ህፃንዋን ከቤቱ ኣስገብቶ በፊንጢጣዋ ኣስጎንብሶ ኣንገቷን በጣቶቹ ኣንቆ ይዞ /የፎረንሲክ ምርመራዉም የጣት ኣሻራ እንደተገኘ ኣረጋግጧል/ ወለሉ ላይ እስክትሞት ድረስ ከደፈራት ብኋላ ደሟን ኣጥቦ ህጻንዋን ወደ ደጅ ኣውጥቶ ከመጣሉ በፊት ወለሉ ላይ ሲደፍራት የፈሰሰዉን ደም ሲወለዉል እና ሲያጥብ እንዲሁም ልብሷ ላይ የፈሰሰዉን ደም እንዳይታወቅበት ሲያጥብ ያበሰበሰውን የህፃንዋን ልብስ ለመሽፈን ይመስለኛል ልብሷማ በፀበል ነው ያራስኩት ብላ የተናገረች 2ኛ ህፃንዋ ዥዋዥዌ ስትጫወት ወድቃ ሞተች ያለችው ቦታ በፎቶ የሚታየው መንጠላጠያ እንጨት ቅርብ ከመሆኑ የተነሳ በህፃንዋ ቁመት ልክ በሚገመት ከፍታላይ ወድቃ ሞተች ያለችው ኣሳማኝ ነው ወይ ሲገመትም ለሞት የሚዳርግ ቦታ ኣይመስልም የገጫት ነገር ኖሮ ቢሆን እንኳ ኣልተናገረችም ለምሳሌ ከኣንገትዋ በላይ የሆነ ነገር ጋር ተጋጭታ የፈሰሰ ደም ወይም ያበጠ ነገር ኖሮ ቢኖር ኣልተናገረችም ከምርመራዉም ስለግጭት የተባለ ነገር የለም 3ኛ ከጋዜጠኛው ለቀረበላት ለፈታኝ ጥያቄ መልስ ስታጣ ይሄማ ዉሸት ነው ብቻ ብላ ግግም ማለትዋ እና ኣሳማኝ መልስ ኣለመስጠትዋ 4ኛ ኣነጋገሯ ራሱ የሸፍጥ መሆኑ ቃላት ኣመራረጧ የሚያስታዉቅባት መሆኑ 5ኛ ለምትናገረው ነገር ሁሉ በኣስጠኚ የተለማመደችዉ ንግግር ይመስላል 6ኛ በቤተሰቡ ጫና ኣድኚው ብዙ ገንዘብ እንክፍልሻለን ተብላ የተላከች ይመስላል 7ኛ ከወንድሙ ማስፈራሪያ ደርሶባት ስለልጆቿ ስትል ኣይኗን በጨው ኣጥባ ያቀረበችው የግዴታ ንግግር እንጂ ከኣንጀትዋ የሚወጣ ንግግር ኣለመሆኑ ከኣይኗ መነበቡ 8ኛ ማስረጃ ኣለኝ የምትለው ነገር ሁሉ የማይጨበጥ መሆኑ 9ኛ ጌትነት /ወንጀለኛው/ ወንጀሉን ለመፈፀም ሲያስብ የሟች እናት ወደ ስራ የምትሄድበትን ሰኣት ጥብቆ ግቢው ጭርርር ሲል በሩን የዘጋው እና ኣስቦበት ያደረገው መሆኑን ሲገመት ኣያደርገዉም ብቻ ብላ መልስ መስጠት ምክንያት ማጣት ኣይምስልም ወይ 10ኛ ሰው ሲገባ ከቤቱ ኣንደበቱን የዘጋው የህፃንዋ ደም እንደሆነ ሲገመት ኣላየም ኣልሰማም ማለትዋ ኣሳማኝ ነው ወይ?
@sunshinesunshine2441
@sunshinesunshine2441 13 дней назад
Well done የለቤን ነው የገለፁት
@yeahtube630
@yeahtube630 13 дней назад
የሄቨን እናት የተናገረችውን ያለማስረጃ ሙሉ ለሙሉ አምነህ የጌትነት ሚስት የተናገረችውን ሙሉ በሙሉ መጣል ፍትሃዊ ነው? ሁለቱም በቦታው አልነበሩም እኮ።
@muluelala2391
@muluelala2391 12 дней назад
⁠አንተም ወርቃ ነዉ የሞተችው ልትል ነው?ቱሪናፉ
@iftyry4750
@iftyry4750 12 дней назад
አህሠት❤
@user-sd5lr5mv2u
@user-sd5lr5mv2u 19 дней назад
የህግ ክፍተት አይደለም! ህጉ እስከሞት ቅጣት አስቀምጧል, ይህንን ቅጣት ፍ/ቤት የሚወስነው በዐ/ሕግ የክስ አቀራረብ ነው, ዐ/ሕግ ደግሞ ባገኘው ማስረጃ መሠረት ነው ክስ የሚያዘጋጀው ስለዚህ ዐ/ህግ የሞት ወይ ከፍተኛውን ቅጣት የሚያስጥል ክስ ካላዘጋጀ ፍ/ቤት ምን ሊያደርግ ይችላል??
@alemtsehayyegezaw1681
@alemtsehayyegezaw1681 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@Zahara-tr5le
@Zahara-tr5le 14 дней назад
የዚች ልጃ ደም እንደሸፈን የሚያደርግካለ አላህ በላያውርድበት
@user-hp8bm6qv2i
@user-hp8bm6qv2i 14 дней назад
ወድሞቸ ተባረኩ እውነት
@funtaegitachu2917
@funtaegitachu2917 13 дней назад
ትክክልቢለሀልወንዲሜ❤❤❤
@GenetTesfaye-mu1un
@GenetTesfaye-mu1un 12 дней назад
ሁልግዜም ደፋሪዎች በመካድ በመዋሸት በማደናገር ነው ህግን እያዛቡ ፍትህ የጠፋውና ደፋሪዎች እየበዙ የሄዱት ሀገሪቱ ላይ
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 19 дней назад
Allah Ewnnetun yawttaw
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 14 дней назад
ፍትህ ፍትህ ለህፃን ሄቨን🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭
@samrawitleykun318
@samrawitleykun318 14 дней назад
የደፋሪው ቤተሰቦች በጣም አደገኛ ናቸው የተጠና እና ከጀርባቸው ሰው እንዳለ ያሳያል
@almazt5518
@almazt5518 10 дней назад
ከአበቄለሽ ጀርባ አደገኛ ሰው አለ
@DuduDududysdyd6
@DuduDududysdyd6 13 дней назад
ባዳሁላ ሰሏታል ገሎእማ ሀያአምስት አመት ተፍረደበት የገደለቤተሰብ እደት ቀረበው መመስከረ ትችላለይ ገደለብላ ትቃወማለይ ሰገጤ ፍትህለሄቨን😢😢😢😢😢
@BrtukanFeyssa-b5d
@BrtukanFeyssa-b5d 19 дней назад
ኡኡኡኡኡኡኡኡ ፋትህ ፍትሕ
@user-fc4bg4dj6p
@user-fc4bg4dj6p 19 дней назад
የሙያን ጉዳይ ለባለሙያዎች ቢተው !
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 19 дней назад
የተጎጅዋ እህት ለምርመራ ትቅርብ
@user-lh8vn6mi8y
@user-lh8vn6mi8y 19 дней назад
ቀርባማ ምስክርነት ሰጣለች
@shew.9544
@shew.9544 13 дней назад
መቼ ቀረበች
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 13 дней назад
ምን ላይ ቀረበች🤔🤔​@@user-lh8vn6mi8y
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 12 дней назад
​@user-lh8vn6mi8yበየት ቀረበች
@aemroambaw9127
@aemroambaw9127 12 дней назад
የተደፈረችው የሞተችው የ7 አመት ህፃን ናት። ለአካለ መጠን የደረሰች ሴት አይደለችም ክርክራችሁ ሁሉ በእድሜ የበለፀገች ሴት ተደፍራ የሞተች ነው የምታስመስሉት።
@samu2673
@samu2673 19 дней назад
ጥያቄ? ፍርደኛ ጌትነት ብቸኛ ተጠርጣሪ የሆነው እቤት ውስጥ የተገኘ ብቸኛ ወንድ በመሆኑ ወይስ የእጅ አሻራና፣ የዘረመል ምርመራ ውጤቱ የእርሱ ስለሆነ??? ለመሆኑ የእርሱ የአሻራና የDNA ውጤት አለ?
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 19 дней назад
አዛባ
@Hana-oc1fn
@Hana-oc1fn 19 дней назад
ቤት ውስጥ ሰለተገኘ ብቻ ነው አሻራ የለም ቀድመው ሰዎች ሰለነኳት
@shalom744
@shalom744 19 дней назад
Tarikun bedenb satsemu comment batsetus?
@kiwait9295
@kiwait9295 19 дней назад
ሆስፒታል ውስጥ ፖሊሶችናቸው የነቁበት
@dagemadis6424
@dagemadis6424 14 дней назад
በቦታው የተገኘው እሱ ብቻ ወንድ ነው አሻራ ግን ስንት ሰው ነካት በዛ ላይ ፀበል ብለው ያደረጉት ነገር የወዱ የዘር ፍሬ በምርመራ እንዳይገኝ አድርጎታል 😢😢😢ተባብረው ያደረጉት እንደሆነ ነው የሚሰማኝ
@Meron913
@Meron913 13 дней назад
ፍትህ ለሄቨን😢 ተቃጠልን እግዚአብሔር ይፍረድ😢
@user-sd5lr5mv2u
@user-sd5lr5mv2u 19 дней назад
የሀኪም ማስረጃው ክፍተት አለው! ግልጽ አይደለም! ውሳኔው ላይም የምስክሮች ቃልና የሠነድ ማስረጃዎች ትንተና በደንብ አልተቀመጠም !ይግባኝ ሰሚው ወደስር ፍ/ቤት መልሶት ማስረጃዎች በደ አግባቡ ተሰምተው ተተንትኖ መወሰን አለበት!
@haytomer9818
@haytomer9818 15 дней назад
ግን እንደዉ በዚህ ዘመን ወንድ ብቻ ነዉዴ የሚደፍረዉ እህትየዋ ብትኖርበትሰ ለምን ቢባል ከፎቶዉ አንጻር የዶክተሮች አሰተያየት የህጻን ብልት የዚህን ያህል እንደማይሰፋና ተደጋጋሚ ሙከራ ሊኖር ይችላል ካሉ የሁለተኛዉ የሄክምና ዉጤት ደሞ የድግልና መሰንጠቅ አያሳይም ግን ደሞ አልቸደፈረችም ለማለት አይቻልም ካሉና ሙሉ የአሻራ ዉጤት የደፋሪዉ ከአንገቷ ከሰዉነቷ ካልተገኘ እቤት መገኘቱ ወንድ መሆኑ ቤቱ መቆለፎ እሱ ብቻ ገዳይ ያሰብለዋል ወይ እሄትየዋ በባእድ ነገር እየነካካቻት ቢሆንሰ በዛላይ እናትየዋ ሰትሸና ሰለሚያቃጥላት ዉሀ ሸንት ቤት ይዛ ትወሰዳለች አለች እሺ የዛን ቀን ነካክታት ሸንትቤት ሄዳ ሌጅ ሰለሆነች ሰትጫወት ወድቃ ቢሆንሰ ታንሸ እህቷ መዉደቋን አይታለች ህጻን ደሞ ዉሸት ፈጥረዉ ማዉራት አይችሉም እንዉ ጨነቀኝ እኮ ፍትህ ፈጣሪ ያምጣ ፈጣሪ ሀቅ ያዉጣ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 13 дней назад
​@@haytomer9818በጣም ኣወዛጋቢ ነዉ እህትየዋ በደንብ መጠየቅ ኣለባት!!ለምንስ ወደ ገጠር ተላከች ለምን?? ተከሳሽ ይግባኝ የመጠየቅ መብት ኣለዉ ምክኒያቱም የሱ ኣሻራ ወይም የዘር ፈሳሽ ኣልተገኘም ህዝቤ ይገደል ይሰቀል ማለቱን ትታችሁ ከሁሉም ወገን ሆናችሁ እዩ ኣንዳንድ ወንጀሎች ዉጤታቸዉ ያልተጠበቀና የተለየ ይሆናል
@HERMELA3
@HERMELA3 14 дней назад
ፍትህ ለህፃን ሔቨን😭
@ajmanbaldiya3338
@ajmanbaldiya3338 19 дней назад
የእግዝአቢሔር ፍርድከባድነዉ በተሲብ በሙሎልያጠቃ ይችላል ህፂን ደሙዋፈሶአይቀርም ቃል አብቡ
@genethaileyesus8415
@genethaileyesus8415 19 дней назад
የተጎጂዋ እህት በሳይኮሎጂስትና ብቁ መርማሪ መመርመር አለባት
@yeahtube630
@yeahtube630 13 дней назад
የኔም ጥያቄ ነው። የመጀመሪያ ተጠርጣሪ መሆን ነበረባት።
@MeseretTeferi-qh8ew
@MeseretTeferi-qh8ew 12 дней назад
የአበቄለሽ እህት ቀርባለችዴ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 11 дней назад
That was my question must she have too I if she say okay 🤔🤔🤔
@wudeayano8662
@wudeayano8662 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ለሄበን የምን ማስተባበል ነው ሀቀኛ ከሆኑ ለምን ርቀት ድረስ ተጏዙ አርፈው ተቀምተው ህግን አይተብቁም ነበርምንም አያስፈልግም ለእናትዬዋ ሲባል የልጇን ደም ተድበስብሶ አይቅርባት ነገ የሁላችንም እታ ፋንታ ነው
@eliasbekele2150
@eliasbekele2150 19 дней назад
በጣም ጥሩ ጥሩ ነጥቦች ነው ያነሳችሁት ቢሊ እንዳልከው መንግስትም የፍርድ ሂደቱን ለህዝብ በግልጽ እንደሚያሳይ ተስፋ እናደርጋልን በርቱልን ፍትህ ለሄቨን
@bilelegnegashaw928
@bilelegnegashaw928 19 дней назад
አመሰግናለሁ ወንድማችን 🙏🙏🙏
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 19 дней назад
የጌትነት ቤተሰብ እንዳለ እምቦጭ ናቸው
@NewTechOfficial2321
@NewTechOfficial2321 19 дней назад
እረ ፍትሕ ለኢትዮጲያ ማህበረሰብ የኑሮ ውድነት እያሰቃየን ነው 😮
@nonenone3420
@nonenone3420 19 дней назад
You will be fine you have money 💵 for make up 💄 and clothes 👗 👖 but you don’t have for what
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 9 дней назад
የሄቨን እናት እንደገና ቃሏን ትስጥ
@Fekertasfaw
@Fekertasfaw 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ😭😭😭
@selamawitlegese9185
@selamawitlegese9185 19 дней назад
በጣም ጥሩ ጥሩ ፖይቶች ያነሳችሁት ተባረኩ
@rashamohammed8529
@rashamohammed8529 13 дней назад
በትክክል ግን እኮ አጥጋቢም. መልሰ. የላትም ጋዜጠኛው ኢተርቢይ ሰትደረግ. ባሌየን አውቀዋለሁ ብቻ ነው የምትለው
@AsterAlemayehu-c8h
@AsterAlemayehu-c8h 19 дней назад
Fitih Fitih Fitih le heaven
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 15 дней назад
ወድሙና ሚሰቱ ባሌ ወድሜ ገደለ ይላሉ ታያ የወደቀ ይሰበራል እጅ ?????
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 12 дней назад
እግዚአብሔር እውነቱን ይግለፅ እያልኩኝ የሄቬን አክስት ለጥያቄ መቅረብ አለባት ብቻ ሀዘን ብቻ ነው ያተረፍነው
@user-uz5rh1yh6y
@user-uz5rh1yh6y 14 дней назад
ያልታየ ነገር አሎሑ አለም የሑለቱንም ፈጣሪ ነው የሚውቀው
@junefirst500
@junefirst500 19 дней назад
በሚስቲቱ፡ አንፍረድ፡ ምክንያቱም፡ ለምን፡ ያህል፡ ለባሏ፡ ጠበቃ፡ ሆነች? ተገዳ፡ ነው? የአማራ፡ ክልል፡ ዳኞች፥ ጠበቆች፥ ሌሎችም፡ ከፍተኛ፡ ችግር፡ ላይ፡ ናቸው። ስለዚህ፡ ጉዳዩ፡ ከአማራ፡ ክልል፡ ወጥቶ፡ አ፡ አበባ፡ ይታይ!!!
@user-hp8bm6qv2i
@user-hp8bm6qv2i 14 дней назад
እውነት ነው ጀግና ነህ ብየአለሁ
@chochinigussie
@chochinigussie 19 дней назад
በሚዲዬ ከተላለፈ ውጪ ሌላ ሰምተካል እንዴ የወንጀለኛ ሚስት ጡሩ አድረጋ ነው ይስረዳችው ስትል አታፈርም ሁሉ ሰው ሰምቶታል እኳ አንተ ውሽታም ነክ ሚስቱ እራሳ ዶክተሩ ነገረኝ ብላ ተደፍራ እና ታንቃ ነው የሞተችው ብላለች
@Adwa-1896
@Adwa-1896 19 дней назад
የኔ ግምገማ የተከሳሽን ደፋሪ ነው የተባለው ግለሰብ ሚስት " ባለቤቴ አልደፈረም " የሚለው አቋምና ድምፅ እውነት እንደሆነ ይሰማኛል ! 1ኛ- የህክምና ተቋሙ በማይመለከተው ውስጥ የገባው ከጀርባው ሌላ ሴራ እንዳለ በመገመቴ 2ኛ- ፖሊስ የተከሳሽን እና ባለቤቱን የምርመራውን እውነቱን የማወቅ መብታቸውን በመደበቁና ማስረጃ በማጥፋቱ ከፖሊስም ጀርባ ሴራ ያለ በመሆኑ ! 3ኛ- አብይ አህመድ ስልጣን ከያዘ ጀምሮ ከ39ሺ በላይ እንስቶች እናቶች እና መነኮሳት በጠራራ በተደፈሩበትና ምንም ዓይነት ፍትህ ባላዩበት ሃገር አማራ ክልል ላይ የተደረገን ድርጊት ወደ ሚዲያ በማምጣት ያስጮኽው አካል የእራሱን አጀንዳ ለማስፈፀም ለመሆኑ ስለገባኝ ነው ! 4ኛ- ይሄ ለሃጫም ህዝብ በእየቤቱ የገዛ ሰራተኛውን ዘመድ አዝማድ እየደፈረ ሲልከሰከስ እየኖረ የእራሱን ጭቃ ሳይጠርግ ፍትህ የተጏደለባቸውን ምስኪኖች ላይ የሚጮኽውን ነውር አልሰማም ! F@ck your self 🖕 የተከሳሹ መብት ቢጠበቅለትና ገለልተኛ ጠበቃ ቢቆምለት ባለሃብቱ የሆስፒታሉ ባለቤት ልጅቷን ደፍሮ እንደጣላት ምናልባትም እናቷም ተባብራ ያደረጉት ጉድ ሊሆን ይችላል :: ለፍትህ የሚጮኽ እውነተኛ አንድ ህዝብ ካለ በኦሮምያና ቤንሻንጉል በትግራይ Still በየቀኑ ስለሚደፈሩት ወገኖች ድምፅ አሰሙ እስቲ ? 🤷🏻‍♂️ ቡሃቃ ሁሉ ቲሽ
@hutadawed2
@hutadawed2 18 дней назад
ድንጋይ እራሰ ነክ አንተ ቆረቆዳ
@Adwa-1896
@Adwa-1896 18 дней назад
@@hutadawed2 የክሊኒኩ ባለቤት ነህ እንዴ 🤭 ደፋሪው 😳
@Enayalen
@Enayalen 18 дней назад
Exactly, this case might be true or not. At least 25 years is something than nothing compared to the massacre happens daily basis in oromia and nobody ever taken to prison. It's politicized.
@haimiabebaw2897
@haimiabebaw2897 18 дней назад
ተባረክ ወንድሜ ! እግዚአብሔር ይጨመርበት::
@Amharawmamo
@Amharawmamo 16 дней назад
Thank you ከስሜት የፀዳ ድንቅ እይታ ነው !
@munaagaton5337
@munaagaton5337 19 дней назад
Ferdu leke end tebibu Solomon asetwayeneten yefelegale!!Fetehu le heaven!!
@AlNasr-om6lb
@AlNasr-om6lb 19 дней назад
ፍትህለህፃን ፌበን
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 15 дней назад
ማነም ሰው ባሌ ገደለ አይልም
@seniyahamza9611
@seniyahamza9611 19 дней назад
Selam Haleta TV, endezih aynet zeginagn wenjeloch eyetedegagemu ye metubet case ye hig melalatnw. Yih be zimita malef yelebinm. Hitsanat, setoch be Ethiopia midir enditefu ye tezerega mereb endale yamelekitenal. MOT be hitsanat, be setoch lay tikat le miyadersu wejelegnoch hulu.
@user-tm8dg9zp1k
@user-tm8dg9zp1k 12 дней назад
ፍትህ ለህፃናት ልጆች
@dbilk
@dbilk 12 дней назад
ለምን የህክምና ባለሙያዎን እራሳቸውን አትጠይቁም የተለያየ ሰው እያቀረባቹህ ምታዝጉን?
@elsabethberhanu8941
@elsabethberhanu8941 14 дней назад
Justice for heaven.
@GGU900
@GGU900 14 дней назад
በጣም አሰፈሪ ነው እንዴት አንድ ቤተሰብ በቤተሰብ ደረጃ አውሬ ይሆነል💔💔💔💔 ምስትዮም ደፈሪ ነት💔💔💔
@Rorra22Teddivo
@Rorra22Teddivo 18 дней назад
Ye Amen Dr. Tegraway newen? Betatarulen, meknyatu wede poletica endet lyzor chale ? Benye emnet Getachew yaregewal beye alamnem. Gudayu tetarto meqreb alebet.
@hailederessa8866
@hailederessa8866 19 дней назад
we understand your position.
@user-it6lw8ld2s
@user-it6lw8ld2s 10 дней назад
እረኡኡኡኡኡኡ ፍትህ ፍትህ ፍትህኡኡኡኡኡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@azizaakdem7344
@azizaakdem7344 19 дней назад
What about the resale of DNA
@selamwitalemayehu9234
@selamwitalemayehu9234 19 дней назад
ለምን ለፍርድ ቤት አንተወውም የጀማ ፍርድ አይጠቅመን ለዳነች እንተወው
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 19 дней назад
ፍትህ ፍትህ ፍትኽ ለህፃን ሄቬን😢😢😢😢😢ሚስቱም በህግ ብትጠየቅ ጥሩ ነበር😢😢😢😢
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 19 дней назад
Lemissale ye askirren mirrmera clinic wesdachu new ende mittasmerreirut ?
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 19 дней назад
እግዚያቤር ለዚች አሳፋሪ ሴት መልስ ሰጣት
@solianakonjo
@solianakonjo 19 дней назад
አሜን😢እች ቆሻሻ
@haimiabebaw2897
@haimiabebaw2897 18 дней назад
ባላየከው/ባላየሽው ነገር ወገን አትያዝ...... እውነቱን እግዚአብሔር ይፍረድ።
@JamilaJamila-w7b
@JamilaJamila-w7b 14 дней назад
ፍትህ ፍትህ
@sebletafese3099
@sebletafese3099 19 дней назад
Justice justice justice for heaven and All Ethiopian kids and mother's
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 13 дней назад
ለምን የሞት ፍርድ አይቀጣም ? በጣም ይገርማል እሱ ገና ያልፈነደቀች እቡጥ አበባ የሆነችን ህፃን አደል በብዙ ወንጀል የገደላት እረ የህግ ባለሙያዎች ወዴት ናችሁ ፍትህህህህህህህ ለህፃንዋ ሄቭን
@user-zk2ro4mi4v
@user-zk2ro4mi4v 19 дней назад
ፍትህ ለሄበን 😢😢😢😢
@almazt5518
@almazt5518 10 дней назад
ፍትህ ለጌትነት እና ለቤተሰቡ ካለወንጀሉ ለተፈረደበት በሴራ
@TaipaA-b4j
@TaipaA-b4j 15 дней назад
Justice for heaven 😢😢😢😢😢
@user-bm4lb2gl7p
@user-bm4lb2gl7p 14 дней назад
የሌባ አይነደረቅ መልሶ ልብ ያደርቅ አይደል የሚባለው ኢትዮጵያ ለውሸት ምስክሮችም መቀጣጫ የሚሆን ቅጣት ቢደረግ ጥሩ ነው ማንም ቅዤታው አይቃዢብንም ነበር
@fmeylan2240
@fmeylan2240 19 дней назад
ሰላም በጣምደሰየምልየረጋጥርትያለጥያቄና መልሰነው
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt 12 дней назад
ፍትሕ ለሔቨን ሞት ለደፋሪው ለሕግ ትቅረብ ሚስቱ😢😢😢😢😢😢😢
@MuctarMehamed-kg2ml
@MuctarMehamed-kg2ml 19 дней назад
Le teklala ewket lemawek felige new. Ke yikirta ga ....1 terra clinic set lij medeferuaininna allemedeferuaan. Liyawk yichilal wey ?
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 18 дней назад
ሀኪሙ አይቶ ሊያውቅ ይችላል.ግን ከመንግስት ሆ/ል ለዚህ በተመደበ ሀኪም ነው ፓሊስ የሚፈልገው
@FadluHayradin
@FadluHayradin 11 дней назад
ሆስፒታሉ ና የሟች አክስት ስላ ኡነታኛው አምለክ ብለው ይፍረዱና ጉደዩ የረገው ከሆነ ባቢሊቱ ተንጠልጥሎ ይሙት
@user-ni5dc3ki6k
@user-ni5dc3ki6k 19 дней назад
ጪራሺ አልደፈርም አለቺ 😢😢😢😢😢😢😢😢ፍርዱን መጠበቅነው
@munaaustin7248
@munaaustin7248 19 дней назад
Justice for this innocent, poor girl
@damoursarah6
@damoursarah6 12 дней назад
ፍትህ ለኤቨን ፍትህ ለኤቨን
@AbebuaynalemTeshale
@AbebuaynalemTeshale 8 дней назад
የደፋሪ ሚስት ደፋሪን እንደልጁዋ እንጂ እንደባልዋ አልተመለከተችም ግን ሲስተር አበቄለሽን አንችም ታውቂዋለሽ እያለች ደጋግማ ትናገራለች ምንድነው ብሎ የሚጠይቃት ጠፋ አበቅየለሽ እና የጌትነት ሚስት ምን የማውቁት ነገር ኑሮነው ?
@AsnekeDemessa
@AsnekeDemessa 13 дней назад
የፖሊስ ወይም አሜን ሆስፒታል ደፍሪውን ያውቁት ነበርን እንዴት የውሸት መረጃ ሊሰጡበት ይችላሉ ሴትየዋ ተሳስታ ከተቋሞች ጋር እየተጋጨች ነው
@mihirethoye6210
@mihirethoye6210 13 дней назад
እኔኝህ ነፍሰ በላ እየቀበጣጨሩ መረጃው ለማጥፍ የምጀረግ ሰራ ነው በየቀኑ የለለ መረጃ በሞተች ልጂ ላይ የለለመረጃ እያጠነጠኑ እንደሆ ከወድሁ ያስታውቃል ፍርድ ቤቱ የምያጣራው አጣርቶ ሌላ ብይን ላይ ነው መዝገቡ የምያመለክተው እኔኝህ በተሰብ የፍርዱ ህደት ወደት እዳይሔድ የምደረግ ሰራ ነው ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሄቭን ሀክም መቸውም ብሆን ያየውን መረጃ ለመስጠት መቸውም ወደኋላ አይል ህፃኗአምላክ በሰማይ አለ😭😭😭😭😭😭😭
@tirseithayal6536
@tirseithayal6536 14 дней назад
ወንድሜ የፎሬን ሲክ ምርመራ ዉጤት ድጋሜ የለዉም አንዴ ነዉ የወጣዉ; ሐምሌ 26/ 2015 ልጅቷ መቼ ህይወቷ አለፈ? ሐምሌ 25/ 2015። በርዕሳችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ!
@tirseithayal6536
@tirseithayal6536 14 дней назад
ወንድሜ የፎሬን ሲክ ምርመራ ዉጤት ድጋሜ የለዉም አንዴ ነዉ የወጣዉ; ሐምሌ 26/ 2015 ልጅቷ መቼ ህይወቷ አለፈ? ሐምሌ 25/ 2015። በርዕሳችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ!
@tirseithayal6536
@tirseithayal6536 14 дней назад
ወንድሜ የፎሬን ሲክ ምርመራ ዉጤት ድጋሜ የለዉም አንዴ ነዉ የወጣዉ; ሐምሌ 26/ 2015 ። ልጅቷ መቼ ህይወቷ አለፈ? ሐምሌ 25/ 2015። በርዕሳችሁ ህዝቡን ግራ አታጋቡ!
@alemamichanal82
@alemamichanal82 7 дней назад
ሰጀመር እስዋ የት ነበርች ውች ነብርኩ ነው ያልቹ እዴት እደ በዝቦታ ደንብርች ን እምታውራው 😢😢😢 አውርየ ናት። ሌይላ የደፋሪ እናት ሞሆናሳያቁ ተድፍራንውሽኣለኝ አለች ራስዋ
@rukiayimam3497
@rukiayimam3497 12 дней назад
ፍትህ ለሄቬን ፍትህ ፍትህ
Далее
ቲጂ ላይ አደሙባት !!!
33:11
Просмотров 46 тыс.
Эконом такси в твоем городе 😂
00:59