Тёмный

እየሱስ ክርስቶስ ማን ነው ኦርቶዶክስ እይታ ሙስሊሞችና,የህዋምስክሮች ምን ብለው ፃፉ subscribe, like, share በማድረግ ያግዙን እናመሰግናለን 🙏 

senkesar tube ስንክሳር
Подписаться 1,7 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

እየሱስ ክርስቶስ ማነው ኦርቶዶክስ እይታ

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 146   
@abebaworkbirhanu5076
@abebaworkbirhanu5076 2 года назад
እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው ከስላሴ አንዱ ወልደ እግዚአብሔር ነው ማንም ባያምነውና ባይቀበለውም እውነቱ ይሄ ብቻ እና ብቻ ነው እኔ አምስቱንም አምኜ ድኛለሁ ከዘለአለም ሞትም አምልጫለሁ እዳዬ ተከፍሏል በቃ በመስቀል ላይ ተፈፀመ ብሎ መዳኔን ፈፅሞልኛል አሜን እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን አሜን !!!! የኢሳያስ መፅሀፍ ምዕራፍ 9 ላይ አምላክ መሆኑ ተፅፎልናል ህፃን ተወልዶልናልና ወንድልጅም ተሰጥቶናል ካለ በኋላ ስሙም ድንቅ መካር ሀያል አምላክ ይለዋል በቃ ! ሌላው ዮሀምስክር ነን የሚሉት መንፈስቅዱስን ስለማያምኑ በምን ይረዱታል? መንፈስቅዱስ ካልገለጠላቸው የሚያነቡት ቃል ፊደል ብቻ ነው ፊደል ደግሞ ይገላል መንፈስ ግን ህይወትን ይሰጣል ተብሎ ተፅፏል ለእኛ የገለጠልን ጌታ መንፈስቅዱስ በመዳን ቀን የረዳን ክብር ይሁንለት ከጨለማ ያወጣኝን የገለጠልኝን ጌታ ለዘለአለም አመሠግነዋለሁ ! አለማት የተፈጠሩትና የተጋጠሙት በክርስቶስ ነው !እርሱ ፈጣሪ እንጅ የፍጥረት በኩር አይደለም ! ቃል ክርስቶስ ነው ! በዮሀንስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ላይ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ቃልም ስጋ ሆነ ፀጋና እውነትን ተሞልቶ በእኛ አደረ ብሎ ያ ቃል እየሱስ ከድንግል ማሪያም የተወለደው እንደሆነ ይነግረናል ድንቅ ትምህርት ነው ! እግዚአብሔር ይባርክልኝ !
@danyekasa6114
@danyekasa6114 2 месяца назад
Amen
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 2 года назад
እየሱስ ክርስቶስ ሁሉን የፈጠረ ሁሉን እሚያኖር የዘላለም ጌታነው በእሱም እናምናለን 🙏🏾❤️✝️💒
@haileengida4014
@haileengida4014 2 года назад
አንተ ን አለቅህም ለበርካቶች ሼር አድርጌዋለሁ ምነው ሁሉም እንደዚህ ቢሰብኩ ።
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 года назад
በማሪያም ይህ መምህር ማነዉ ስሙ ስብከቱ የቆየ እደሆነ አዉቃለሁ አሁን አለ ወይ የምህረት አብ ስብከት ላይ አይቸዉ አዉቃለሁ የዛሬ 11 አመት ድምፁ በጣም ያምራል የት ይሆን?????
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 2 года назад
አይ ተዋህዶ ይበልጥ ባወኩሹ ቁጥር እደነቃለሁ ልጆች እደት አደበተ እሩቱ ናቸዉ እዉቀታቸዉ እወወርቅ የነጠረ እኮ ነዉ
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 года назад
እረ በእውነት ወገኖቼ ኦርቶዶክስ መሆን እንዴት መመረጥ ነው ውይይይ እንዴት ደስ ይላል እልፍ አመት ብሠማው የማልጠግበው
@Tube-um9px
@Tube-um9px 2 года назад
Ewent new metadel new orthodox mehon
@እግዚአብሄርመታመኛየነዉ
😂😂😂😂⛪⛪⛪⛪⛪⛪
@sandyqatar4115
@sandyqatar4115 2 года назад
የኔ ጥያቄ እየስስ ክርስቶስ ማለት እግዚአብሔር ማለት ነው ምንድነው ልዩነቱ
@weletearegaytadesse4444
@weletearegaytadesse4444 9 месяцев назад
​@saእየሱስ ማለት ሰው ሆነ አምላክ ሆኖ ሳ የተዋህዶ ስሙ ነው ወይም መሲህ ነውndyqatar4115
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 года назад
በእውነት እልፍ አመት ያኑርልን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።
@danyekasa6114
@danyekasa6114 2 месяца назад
Amen
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 2 года назад
እውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮ መመረጥ ነው መታደል ነው ተመስገን የተዋህዶ ልጅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ ሃጥያተኝኛ ብሆንም እንኳን ከንድ ቀን ወደ መንገድህ ወደ ቤትህ እንደምትመልሰኝ በለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ጌታ ሆይ በመንገድህ ምራኝ
@eprahimaaasd
@eprahimaaasd Год назад
እሱ ይርዳሽ
@Bzuh-f1x
@Bzuh-f1x 15 часов назад
አሜን አሜን አሜን ቃሉን በልባቺን አኑርልን ቸር አምላካቺን አዎ የሱስ ፈጣራ ነዉ የኛ አምላክ ❤❤❤❤
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 2 года назад
ለመምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ክብር ለጌታችን ለመድሀኔ አለም አተ ክርስቶስ ነህ የህያው እግዚአብሔር ልጅ ነህ ❤❤❤
@ahmedtube2029
@ahmedtube2029 2 года назад
አሜንአሜንአሜንቃለህይወትያሰማልንመምራችን❤❤❤
@danyekasa6114
@danyekasa6114 2 месяца назад
Amen
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 года назад
Wow wowo l.me protestant .And today orthodox Truth tell him Jesus is truth Jesus is life Amazing Yes Jesus Christ 👏👏👏👏👏👏👏
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 2 года назад
ሚገርም ስብከት መምህር ታሪኩ ቃለሂወት ያሰማልን!
@helenassaye4770
@helenassaye4770 2 года назад
Tbrke Tru sbkte nwe
@seloomselam3807
@seloomselam3807 2 года назад
Eyesue gatenw ❤❤
@lalailalai6952
@lalailalai6952 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@haileengida4014
@haileengida4014 2 года назад
ትክክለኛ አገላለጥ ቃለሕሕይዎት ያሰማልን ሁሉም የሰሙት የሚገባ ው ።ነዉ በዚህ ወጥል እግዚአብሔር ያበርታህ ።
@haileengida4014
@haileengida4014 2 года назад
ሰባኪው የሚናገረው ትክክል ነዉ አሱን አንስማ የሚናገረው ቃል ዕውነት ነው ሥዕሎች ለምሳሌ ነዉ እንጅ የኢየሱስ ፎቶ አይደለም ሥለ ፎቶግራፍ በማሰብ ቃሉ አያምልጣችሁ ደግሞም የእግዚአብሔርን ቃል ማንበብ ጠቃሚ ነዉ ።
@chittayowadsilase2368
@chittayowadsilase2368 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ይሰማነውን በልቦናችን ያድርብን 💒🌷💓💝⛪😍🥰💓💓👏👏👏👏💚💚💛💛♥️♥️🇪🇹
@haileengida4014
@haileengida4014 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህም።
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 2 месяца назад
Amenñnnnn amenñnnnn amenñnnnn kale eywetn yasemaln memrachin edime tena ysitln yesemanewn belbonachin yasadriln yene gata kibir amelkot aulu lesu ygebal❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@misrakhirpa4028
@misrakhirpa4028 2 года назад
አሜን በእውነት ቃለ ይህወት ያሰማልን
@saw430
@saw430 2 года назад
ሲሞት ነበርክ የመሬም ልጂ አልሞተም ዉሸታም ባለጌ ለምን ዝቃ ታረጋለህ ጂል
@salima44-z8w
@salima44-z8w 5 месяцев назад
ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ክብረ ለጌታችን ለመድሀኔአለም አተ ክርስቶስ ነህ የህያዉ የእግዚአብሔር ልጅ ነህ❤❤❤
@Tube-um9px
@Tube-um9px 2 года назад
Kal hiwot yasemaln 🙏🙏🙏
@zementube767
@zementube767 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@የልቤንጉስM
@የልቤንጉስM 2 года назад
መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ✝️❤❤💐
@genetalene3333
@genetalene3333 2 года назад
Kale hiwetn yasemaln amen amen amen 🙏
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 2 года назад
እፁብ ደቅየሆነትምህርትነው በእውነትቃለሂወትንያሠማልንየሠማነውንበልቦናችንላይይፃፍልን አሜን አሜን አሜን
@asmeretestifanos8131
@asmeretestifanos8131 2 года назад
KAL hiwet yasemaln
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 года назад
Endet desta yalew timhrt betmrt bet Lge tikerakeralech Eyesus AMLAK NEW tlalesch enesu AMlak aydelem Eyalu ymagotalu yemigerm new megerescha zemen new🤴
@semiraabdellah6450
@semiraabdellah6450 2 года назад
Amlak lij yelewm amlak ayweldm amlac ayweledm 1 ena 1 bichegna new betam tesasatachu wede tikiklegna menged yimrachu
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 6 месяцев назад
ሙሲሊሙች ትክክልናቸው ፈጣረ አይወልድም አለተወለድም ኢያሱሲ የፈጠሪ መለእክትንኝ ነው እንደማነኝውም ነብያ ህዝብቸን ለማሰተማር ህዝብች በትክክልንኝው መንገድ ለማሳወቅነው የመጣው ኢያሱሲ በጭራሺ በአይሁድች አለተሰቀለም አይሁድች ለገሉት በመጡው ጌዜ ፈጣረ ወደሰማይ አረግዋል አይሁድች ገለነዋል የምሉትን ወሺት ነው ኢያሱሲ ፈጣረ አይደልም፡፡
@ሓፍቲወይናይብልኹምፆውዑኒ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ግን የሰው ልጅ ሰው ነው የእግዚአብሔር ልጅ እግዚአብሔር ስትሉ የሰው አወላለድ እና የእግዚአብሔር አወላለው አንድ ምመስለው ስላለ ከመውለድ የምትለው አብራርታችሁ ብታስተምሩ
@HayatAbedi
@HayatAbedi Год назад
አዋ እየሱስ ክርስቶስ አምላክ ነው አምኛለው
@iloveholysprite8071
@iloveholysprite8071 2 года назад
Ufffffffff Essssssayi Ameeeeeeen !!!!!📖📚😭😭😭😭😭Ara. Menfesi kidussi. Balaye layi mexxa metta Desi yemili anagagri Sibiketi new !!!!
@luyabh9172
@luyabh9172 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ድንቅ የሆነ ስብከት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
@warkmeoko
@warkmeoko Год назад
መልስ የለኝምየሚሁሉም ያዳምጠው እውነት አንድ ነው ሰማይ ምድር የፈጠረው አን።ድ አምላክ ኢየሱስክርስቶስነው። መምህ ቃለህይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሁንግ አውደ ምህረት አናይህም ዬትነህ እባክ❓❓አሳውቀን ውጭ እንዳለህ እኔአውቃለሁደ ለምን ከአገልግሎት ጠፋህ
@sraayele840
@sraayele840 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን በእዉነት
@melkamelka4213
@melkamelka4213 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Eyesus dikalaw esek enatu ena padira abatu lezelalm bsiol yinoralu .
@heranmulugeta1614
@heranmulugeta1614 2 года назад
Kale hiwet yasemalg wendme 🙏🤲
@feqrtemarymi9021
@feqrtemarymi9021 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃልዎትን ያሳማልን ማምራቺን 🙌🙌🙌🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@dhhr802
@dhhr802 2 года назад
አሜን. አሜን. አሜን. ቃለ. ህይወት. ያሰማልን
@jjdnnx5325
@jjdnnx5325 2 года назад
ተመስገን
@aangiram1284
@aangiram1284 2 года назад
UuuuuuuuuffffffffffAmeen Ameen Ameen 😭😭🙏🙏🙏🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🤲🤲🤲📖📖🔥🔥📖🍇🍇🍇🍇
@حياه-ه5ر
@حياه-ه5ر 2 года назад
kale hiwot yasemalin tsegawotin yabzalin
@masisafa5649
@masisafa5649 2 года назад
Amen
@Mimi-dt2gx
@Mimi-dt2gx 2 года назад
🥰🤲🤲👏
@iloveholysprite8071
@iloveholysprite8071 2 года назад
Ufffffffffffffffff. Haleluyaaa Betami Desi yimil neger zare aginchihalon!!!!
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@sraayele840
@sraayele840 2 года назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@oley_oro6915
@oley_oro6915 2 года назад
Amen Iysus cristos yetmsegn yun Amen!
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 года назад
ላስተማሩን መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማል በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@danaabar7985
@danaabar7985 2 года назад
Amen.amenàmen🙏🙏🙏🤲🤲🤲👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@adeniasesye661
@adeniasesye661 3 месяца назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማል 🌾☘️☘️☘️🌿🤲👏👏👏🌷🌷🍃🌿🌿☘️
@بيزيبيزي-ه6م
@بيزيبيزي-ه6م 2 года назад
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@letsworshipgod4264
@letsworshipgod4264 2 года назад
Geta ybarkwot tsega ybzalot yha new ewnet eyeses fetari amlak new ya Kal eyesus new
@meserettesfaye1948
@meserettesfaye1948 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@aylajassar4936
@aylajassar4936 2 года назад
!amen
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Mezhafe markos lay yetrabew .belse mechea endmiyafera yemayawk .zafe tergamiw .eyesus dikalaw erkus yerks new.hoda agases yemirbew erkus dikala zafe teragamiw eyesus dikala erkus yerks new .weha lay yehedew basemat new .yihe new ewntu
@iloveholysprite8071
@iloveholysprite8071 2 года назад
Ye Egzaibeher. Sew. Zemenikhi hiwotiki be mulu yibarekiiiiii tebarekiiiiiiiiiiii ufffffffff. 📖📖📖📚📚😭😭😭💯💯💯💯💯💔💔💔
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 2 года назад
ስለ፣ቃሉ፣የቃሉ፣ባለቤቱ፣ልሁል፣እግዝያብሔር፣ይመስገን፣ስሙም፣ከፍከፍ፣ይበልልን፣ለመምህራችን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናውን፣ያኑርልን
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Matyos kutir 1 merafe 1 esek merafe 18 anebebut.lukas kutir 3 merafe 23 esek merafe 38 anebebut .kezihe belay setet ena weshet ale wey kkkkkkk.
@almazzannaba3036
@almazzannaba3036 5 месяцев назад
ቃለህይወትያሰማልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotamnuel9539
@hiwotamnuel9539 2 года назад
Amen
@anakhanded485
@anakhanded485 2 года назад
እዉነት መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@MdEt-hw8ns
@MdEt-hw8ns 3 месяца назад
መምህራችን🎉🎉ቃለሕይወትያሰማልን❤❤🎉🎉⛪⛪⛪💒💒🙏🙏🙏
@TsehayneshTizazu
@TsehayneshTizazu 3 месяца назад
ygermal ydenkal mech yhun inen lemadan yehedew irket migebagn tselyulgn
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Mezhafe kidus endihe yilal .ewekt becrstyan emen .ement becrstyan atemen yilal .ketlo demo endihe yilal mezhaf kidus .ye ahiya sega ena ye cerstyan sega 1 new.
@mussieyerus2187
@mussieyerus2187 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፪
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Matyos ena lukas selman zer harg new mizerzrut??????kkkkkkkkkkkk
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Eyesus erkus yerks dikala ye shermuta lij new .mariam enatu ke padira yedklchiw .yihe new ewentu.
@የልቤንጉስM
@የልቤንጉስM 2 года назад
በእውነት ምርጥ ስብከት ነዉ ✝️❤👌
@iloveholysprite8071
@iloveholysprite8071 2 года назад
Ho. Haleluya AMEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEN AMEEEEEEEEEEN ZEMENIKI YIBAREKI YE GETA SEWU UFFFFFFFFF Amen!!!
@Mimi-dt2gx
@Mimi-dt2gx 2 года назад
Amen amen amen amen amen
@emebetbet5887
@emebetbet5887 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏👏👏👏
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Lashagulit seil tawet kmsged belay ahizab ena tawetam ale wey????kkkkkkk
@aviavi1287
@aviavi1287 2 года назад
Adis kidan mezhafe yekitachuhe mabsha argut .meknyatum andem ewent yelew .
@selamawetseyum8110
@selamawetseyum8110 2 года назад
Lasetmarung memer kalhewt yasemaleng amen amen amen
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 5 месяцев назад
Amen Amen Amen🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SalamSalam-bc8kz
@SalamSalam-bc8kz 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@burhanyburhany5139
@burhanyburhany5139 2 года назад
Amen amen ameen
@MassiMassi-dy3ph
@MassiMassi-dy3ph 5 месяцев назад
Amen Amen Amen🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 месяцев назад
Ameeeeeeeeeeeeeeee ellllllllllllllllllllll❤❤❤❤❤hyluya
@እግዚአብሔር.እረኘየ.ነው
ቃለ ህይወት ያሠማልን. በውነት
@EliasTemsgen
@EliasTemsgen Год назад
ewent mengedem yweot nwe eysus krstos ewenteya amlake nwe ROME 9 .5
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 месяцев назад
Ameeeen ameeeeeen tebareki beysusem❤❤❤❤❤❤❤❤
@jimojimo3148
@jimojimo3148 2 года назад
🤲🤲🤲✝️✝️💒💒🤲🤲😢😢😢 AmenAmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🥰🥰
@amarechamejo2380
@amarechamejo2380 2 дня назад
ይህ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ነው
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 Год назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@zahraala6507
@zahraala6507 2 года назад
Amen amen wow ihnat tbarak
@bhiwotgudeta3454
@bhiwotgudeta3454 4 месяца назад
memihir kalehiwot yasemaleh
@eskadarbakaleyoutube4039
@eskadarbakaleyoutube4039 2 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@serkalemqa6507
@serkalemqa6507 2 года назад
Amin amin Amin edechernetk yun
@dadadadadada9100
@dadadadadada9100 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@jamilakuskusjamilajamilaku7908
@jamilakuskusjamilajamilaku7908 2 года назад
Kal hiyweten yasemalen
@ymarachhaylu8306
@ymarachhaylu8306 11 месяцев назад
Eysuse ybareiki ameeen❤❤❤❤❤❤
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 Год назад
እዉነት ❤❤❤❤❤❤❤
@safinalharthi6197
@safinalharthi6197 2 года назад
👏👏👏🌾
@aminel.155
@aminel.155 Год назад
አሜን አሜን
@ghggg7785
@ghggg7785 Год назад
አሜን
@cocobwatola7107
@cocobwatola7107 Год назад
እዉነት
Далее
Сколько стоит ПП?
00:57
Просмотров 96 тыс.
#kikakim
00:10
Просмотров 12 млн
ኢየሱስ ክርስቶስ ማን ነው?
34:25
Просмотров 2,7 тыс.