Тёмный
No video :(

እጄ ላይ ቺፕስ ተቀብሮብኛል… CIA እና FBI እየተከታተሉኝ ነው.. እየበረከተ ስለመጣው የአእምሮ ህመም ከዶ/ር ዳዊት ወንድማገኝ ጋር |Tadias Addis 

Seifu ON EBS
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 41 тыс.
50% 1

አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@user-ty9nw8bl5d
@user-ty9nw8bl5d Месяц назад
አልሀምዱሊላህ ከዚህ በሽታ ላዳነኝ ጌታ ለሁለት አመት ያህል በዚህ በሽታ ታምሜ ነበር ስሜቱን መግለፅ ከባድ ነው ለታመመችው እህታችን አላህ አፊያ ያድርጋት።እኔ በህክምና ክትትል ነው የተሻለኝ
@Befike_React
@Befike_React Месяц назад
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Месяц назад
እግዚአብሔር ፡ ምህረቱን ፡ ይላክላት ፡ የአይምሮ ፡ ህመም ፡ በጣም ፡ ከባድ ፡ ነው ፡ አብሶ ፡ ውጭ ፡ አገር ፡ ሰው ፡ ብቸኛ ፡ ስለሆነ ፡ህይወት ፡ ከባድ ፡ ነው😢
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Месяц назад
Enaam chenkat legaLan naw labchayaa
@kante5318
@kante5318 Месяц назад
@@KewsrMohamedAyzosh እህቴ ራስሽን ከተለመደው ውጪ ቢዚ አድርጊው ትርፍ ሰአትሽ በስፖርት በሌላ ትምህርት ነገር
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Месяц назад
@@KewsrMohamed ጌታ ኢየሱስን ጥሪው ክፉ መንፈስን ያባርርልሻል ደሞም የሚያስጨንቃችሁን በአርሱ ላይ ጣሉት እርሱ ስለናንተ ያስባልና ተብሎ ተጽፏል ጭንቀትሽን ንገሪው ይሰማል ይመልስማል የምነግርሽ ታሪክ አይደለም አውነት ነው ታርፊያለሽ ጌታ ይርዳሽ አይዞሽ !
@Dagemsole
@Dagemsole Месяц назад
ህመም አይደለም
@lillyl4262
@lillyl4262 Месяц назад
Very informative Thank you ❤
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Месяц назад
እውነት እንነጋገር ከተባለ ይሄን ፕሮግራም የሰራቹት ህብረተሰብን ቀድማቹ ብሬን ዋሽ ለማረግ የታቀደ ለማይክሮ ቺፕ አላማ እያዘጋጃቹት እንደሆነ ነው ሚያሳየው ምክንያቱም አሁን ይቺ ልጅ ቺፕ ይቀበርባት አይቀበርባት ለማወቅ ቀላል ነው እስካን ተደርጋ በx-ray ማወቅ ይቻላል ከዛ ምንም ከሌለባት ህክምናውን መስጠት የምን ውስብስብ ጋር ትሄዳለህ። ሲቀጥል ፣90% ሀበሻ ሚያስብ ምስኪ ከሆንክ ምናምን ምን ይሰራላቸዋል አንተ ላይ ሚቀብሩት ይላሉ ይሄ ትልቅ ስህተት ነው ላንተ ነው እንጂ ኮ ለሴጣኖቹ ያንተ ነብስ ዋጋ እንዳላት ያቃሉ ገባህ ሲቀጥል ሁሌም በሰዋች ላይ መሞከር ይፈልጋሉ ያ በሚሰበሰብ ዳታ ነው እየገነብ እየገነብ ሚያሳድጉት ።ብቻ ብዙ ማለት ይቻላል እና በደንብ አርጎ አለ ቺፕ ቀበራ እና እባካቹ ሰው አታሳስቱ።
@Saintuser566
@Saintuser566 20 дней назад
በጣም ትክክል እኔኮ ኮመንት መስጠቱም ደበረኝ ለምን ከተማረ ሰው እንዲህ አይነት ስህተት ብቻ ያልተነካ ግልግል ያውቃልን ይሁን ወይ ደሞ የማየውን አላምንም ይሁን ብቻ ሪሰርች አርጓል ግን የሆነ ጭፍን
@abduumer7226
@abduumer7226 18 дней назад
You don't know mental health and psychiatry,try to research by urself a bit.
@eyobyonas880
@eyobyonas880 18 дней назад
@@abduumer7226 ምንም ምታቀው የለህም ባክህ እንግሊዘኛ መጻፍህ ነው ያንተ እውቀት
@shugo-2123
@shugo-2123 18 дней назад
(የአእምሮ ህመምተኛ የፃፈው ነው ማለታችሁ ባይቀርም ) የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ ላይ በግልጽ እንደተፃፈው ኢትዩጵያዊ ምሁር ተብዬዎች መሰልጠናቸውን የሚያረጋግጡት በመሰይጠን ነው እንዲሁም ኢ አማኒ በመሆንና የፈጣሪን ህልው በመጠራጠርና እኛን ነጮችን ለመምሰል በመጋጋጥ ነወ ከየተኛውም አለም ልቀው ሊገኙ ይችላሉ" ይላል ..መፅሀፍ ቅዱስም እንደተናገረው የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል" ይላል የዮሐንስ ራዕይ ላይ በግልፅ እንዲህ የሚል ቃል ተቀምጧል "ታናናሾችና ታላላቆች ባለጠጎችና ድሆች ሁሉም በግንባሮቻቸውና በቀኝ እጃቸው ላይ ምልክትን እንዲቀበሉ ይደረጋል ምልክቱም የሌለበት መሸጥ ወይም መግዛት እንዳይችሉ ያደርጋል ጥበብ በዚህ አለ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ያውቃል ቁጥሩም 666 ነው" በሚልና ግልፅ በሆነ መልኩ ጌታችን አስቀምጦልናል እና ታዲያ አእምሮውን ያጣው ebs ነው ወይ ደግሞ ሌላ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 18 дней назад
@@shugo-2123 በትክክል ወንድማችን እውነታው ይህ ነው
@ggvideonow1
@ggvideonow1 Месяц назад
Thank you both! Quality interview ,great 👍
@sarasamrawit5918
@sarasamrawit5918 Месяц назад
አዚ እኔ ምኖርበት ሀገር በጣም ወጣት ልጅ በቅርብ ማዉቀዉ እንደዛ ይላል ሚያወራዉ ነገር በጣም ያስገርማል በጣም ያሳዝናል
@melakubogale
@melakubogale Месяц назад
Jesus Christ is the answer........
@MesiM6-tr1sp
@MesiM6-tr1sp Месяц назад
የልጅቷ ንግግር ትክክል ቢሆንስ አለም ለአለም ይተጋገዛል ,ለማንኛውም የነቃህ ንቃ ኦርቶዶክሳዊያን በየገዳማቱ የምናየው ፈውስ የምናውቀው ነው በርቱ ,ነገር ግን ከአይምሮ ጋር በተያያዘ የገናናው መላእክት የቅዱስ ኡራኤልን ድርሳን ወይንም መልክ ፀልዩ ,🎉🎉🎉ለሚመለከታችሁ ብቻ ነው
@Dan77779
@Dan77779 Месяц назад
በምኖርበት እንግሊዝ አገር ውስጥ ልክ አሁን እንደምትሉት ዓይነት ሰው አጋጥሞኝ ልረዳው ብሞክርም እኔንም መጠራጠር ስለጀመረ ልረዳው አልቻልኩም።
@ebdras5409
@ebdras5409 Месяц назад
Yehone habesha agatemongale bro. London bridge akababi
@sarasamrawit5918
@sarasamrawit5918 Месяц назад
አዎን እኔም እንደዛዉ ለመርዳት ስሞክር ጭራሽ እኔንም ፍርሀት ዉስጥ ከተተኝ
@Saintuser566
@Saintuser566 20 дней назад
ቺፕ የተቀበረባቸው ሰዎች ሁሌም ተጠራጣሪ ናቸው የነሱን ስቃይ ከፈጣሪያቸው በቀር ማንም አያውቅም
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 Месяц назад
Paranoid schizophrenia.. paranoia and grandiosity are very common symptoms. She needs help antipsychotic meds do help.
@kurilemma1481
@kurilemma1481 28 дней назад
Very nice explanation
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 Месяц назад
Thank you for your professional advice
@user-fn3rw9ge3h
@user-fn3rw9ge3h Месяц назад
የእውነት ቢሆንስ ልጅቷ የምትናገረው?
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
አተዋቸውም
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
😂😂 አንቺ እራስሽ እርዳታ ያስፈልግሻል. እሷ ምን ስለሆነች ነው ሲአይኤ የሚከተላት? 😂😂😂
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Месяц назад
ቺኘስ ተገጥሞላቸው እዚህ ሀገር መተው በተመሳሳይ ችግር ውስጥ የገቡ የሉም ነው የምትሉት ድብን አርገው አሉ ሚዲያም ላይ ወተው ያየናቸው አሉ በተመሳሳይ እንዲህ አይነት የአይምሮ ችግር የለም እያልኩ አይደለም ያሳከምኳቸውም አሉ ተሽሎአቸው ወደጤናማ ህይወት ተመልሰዋል እግዚያብሄር ይመሰገንን ።
@yohan7782
@yohan7782 Месяц назад
@@alemkebede5848 ማነው ያሳከማቸው?
@user-fn3rw9ge3h
@user-fn3rw9ge3h Месяц назад
@@yohan7782ማን ስለሆነች ምን ስላደረገች ካልክ ሲ አይ ኤ ሂድና አጣራ። how did they know it’s mental illness? what if she’s telling the truth 🤷‍♀️ how can you say somebody is mentally ill without diagnosing them?
@Befike_React
@Befike_React Месяц назад
አበረታቱኝ አዲስ ነኝ❤❤
@JosephBezabih
@JosephBezabih 23 дня назад
Jesus Christ is the only way
@hailemichealtadesssee812
@hailemichealtadesssee812 28 дней назад
ante yematreba Seifu, tew ebakih
@erkyihunatnafu9049
@erkyihunatnafu9049 22 дня назад
ሰይፉ እና የአፍ ወለምታ . . . .በምን አይታሽም አሉ 🤔
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Месяц назад
ሰውዬ አንተነህ የታመምከው , የአለምን ተንኮል መረዳት ያልቻልከው. ::የሃበሻ ሕዝብ መተተኛ መሆኑን ለማየት ጸበል ላይ ሄደህ ማረጋገጥ ነው. አሜሪካም ቢሆን ብዙ ሰዎች የችፕስ መሞከርያ ሆነዋል. ፈጣሪ ይጠብቀን እንጅ ግዜው ከፍቷል
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 Месяц назад
85% የኢትዮጵያ ህዝብ ጨልሏል እኮ
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f Месяц назад
ስንቱ ቀረ አኔ ግን ጌታ ይመስገን የሚያስጨልል ብዙ ነገር በዓለም ቢኖርም በጸጋው በጣም ደህና ነኝ አናንተም ከክርስቶስ ሁኑ አንደኔ ሰላም ይሆናል ከ85 ውስጥ አኔ የለሁበትም ተባረኩ አህታችንን ጌታ ይፈውሳት በጸሎት እንርዳት !ክፉ መንፈስም አንደዚህ ያደርጋል
@isabel12359
@isabel12359 Месяц назад
Awo be alakachu mekniyat new
@SolomonDegife
@SolomonDegife Месяц назад
Schizophrenia የምንለው Mental disorder ነው
@yarednegash8377
@yarednegash8377 Месяц назад
ቀብረው አልተቀበረም በሉ ይሉችኃል አይደል። Brain wash አታድርጉ ይሄ እንደሚሰራ ታዉቃላችሁ።
@ermibrasco1732
@ermibrasco1732 Месяц назад
ሰላም እህቴ እኔ የማስተላለፍ ነገር በመጀመሪያ እህትሽ ስራዋ ምደነዉ ? ቀጣይ ደም ስራ ቦታ ወይንም የአለችበት አካበቢ ከሰዉ ጋ ተጣልታለች ወይ ? ሰለ ችብስና ሰለ ኤፈ ባይ መጥፎ ነገር በባዛት የሚያነገራት አለ ወይ ? ወይንም ደሞ ከተጣላች በኃላ ወይም የተቀያየመችዉ ሰዉ ከአለ በእንደዚ ነገር ሁልጊዜም የሚያስፈራራት ሰዉ አለ? ቀጣይ ዋናው ነገር ደሞ ነገሮቹ የተበላሹ መስሎት ለማስተካከል ና ለሰዉ እያወራች ነበረ ወይ ?እና በመጨረሻ ስራ ባታ ለይ ወይም ቤት የተፈጠረ ችግር ከአለና ችግሩን የፈጠራዉ አካል ጋ ስምምነት ከሌላ በዛ ለይ ፊቱን ሁለም ነገሩን እየተኮሳተረ የሚያያት ወይም ሁልጊዜም የሚያመናጨቀት ሰዉ አለ? በአጠቃላይ ከአ እስ ከፖ ጠይቂትና እራሷ ከመለሰችለሽ እያንዳንዱን ነገር በእዉነት በጣም ቀላል ነገር ነዉ አዎ ከወነ መልሰሽ ፃፊልኝ አመስግናለዉ
@Ffrita2068
@Ffrita2068 Месяц назад
U are right ✅️ sister I have this problem also
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 Месяц назад
Lena yekirb betesab bez eyetesakaye new tebaberg❤
@senaitmichael5978
@senaitmichael5978 Месяц назад
Benath wendema tebaberg
@user-gn5mz4db1l
@user-gn5mz4db1l Месяц назад
እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ እናንተ ዶክተር ተብዬዎች እባካችሁ አንድ ነገር የማታውቁት ከሆነ አናዉቅም በሉ አለማወቅ እኮ ሀጢያት ወይም ወንጀል አይደለም ደግሞ ዶክተር ሰለሆናችሁ አኮ ሁሉን ነገር ታቃላችሁ ማለት አይደለም የሆነውን አልሆም አያላችሁ እየተደረገ እንዳልተደረገ ልትናገሩ ትሞክራላችሁ እናንተ ያልደረሳችሁበት ወይም የማታዉቁት ቴክኖሎጂ አድጎ ሰማይ ደርሶ የሰዉን ልጅ በቁጥጥር ዉስጥ አዉሏል በቃ እኛ አናቅም አልደረስንበትም በሉ እንጂ የማታቁትን ነገር አየቀበጣጠራችሁ እዉነታዉን ለመሸፈን አትሞክሩ በቃ እኛ አናዉቅም በሉ እንጂ እሄ ከአይምሮ ህመም ጋር ምንም ግንኙነት የለዉም የዉጭዉ አለም ሰዎች ሰልጥነው የሰዉን ልጅ በቁጥጥር ስር አዉለዋል በጣም ጅል ካልሆናችሁ ደግሞ እሄንን ነገር እኞ እንድናዉቀዉ እድል ይሰጡናል ብላችሁ አጠብቁም እነሱ ጅል አይደሉም እና ለናንተ አያሳዉቋችሁም ሰለዚህ ከአይምሮ ህመም ጋር በምንም አታገናኙት ቴክኖሎጂ አድጎ የሰዉን ልጅ በቁጥጥር ሥር አዉሏል
@derejeamenu7605
@derejeamenu7605 20 дней назад
በትክክል እየተሠራ ነው። በአርተፊሻል ኢንቴለጀንስ AI በማሽን learning የሚባል የሰውን ሀሳብ እና እንቅስቃሴ በተለያዩ ቋንቋዎች አየተረጎመ የሰውን ሁለንተናዊ ነገር ለመቆጣጠር ዳታ ለመሰብሰብ የሰውዬውን ማንነት ለመረዳት ይጠቀሙበታል አሁን በስፋት ሥራ ላይ እየዋለ ያለ በመሆኑ ሰዎች በቀላሉ ልረዱት አይችሉም ። በተለይ ወንጀል ለመከላከል ለሕግ አፈጻጸም እንዲረዳ ማስረጃ ማሰባሰቢያ መንገድ ነው በግልፅ ሳይሆን በስውር የሚሠራ ሥራ ሰለሆነ ሰዎች ይህንን በትክክል ተረድተው ሰውን መርዳት አይችሉም እንዲያውም እውነት በሰው ላይ እየተሠራ መሆኑን ስያውቁ ሚስጥር ስለሆነ አይናገሩም ለማንኛውም መረዳዳቱ ጥሩ ነው ። ይህ አይነት ጥርጣሬ ስፈጠር የአከባቢያቹን ሕግ ማጥናት እና ለሚመለከተው ሪፖርት ማድረግ ያስፈልጋል ከዝህ ከተለየ ግን ሳይካትር ሐኪሞች ጋ መሄድ የተሻለ ነው መድሐኒት አለው ሆርሞን የሚያስተካክል
@eyobabebe7571
@eyobabebe7571 Месяц назад
Hallucinations and Delusions (schizophrenia)
@user-lf7qg4iz1w
@user-lf7qg4iz1w Месяц назад
passport ላይ ነው የሚቀበረው የት እንደምትሄዱ 😂😂😂
@bute5158
@bute5158 Месяц назад
ኬሚካል ኢንባላንስ ነው ሀበሻው ብዙ በዚህ ተሞልቷል አእምሮ ነው
@danayitsdanayits4161
@danayitsdanayits4161 Месяц назад
Min malet new sorry lemawek sefeleku new please
@shugo-2123
@shugo-2123 18 дней назад
(የአእምሮ ህመምተኛ የፃፈው ነው ማለታችሁ ባይቀርም ) የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ መፅሀፍ ላይ በግልጽ እንደተፃፈው ኢትዩጵያዊ ምሁር ተብዬዎች መሰልጠናቸውን የሚያረጋግጡት በመሰይጠን ነው እንዲሁም ኢ አማኒ በመሆንና የፈጣሪን ህልው በመጠራጠርና እኛን ነጮችን ለመምሰል በመጋጋጥ ነወ ከየተኛውም አለም ልቀው ሊገኙ ይችላሉ" ይላል ..መፅሀፍ ቅዱስም እንደተናገረው የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል" ይላል የዮሐንስ ራዕይ ላይ በግልፅ እንዲህ የሚል ቃል ተቀምጧል "ታናናሾችና ታላላቆች ባለጠጎችና ድሆች ሁሉም በግንባሮቻቸውና በቀኝ እጃቸው ላይ ምልክትን እንዲቀበሉ ይደረጋል ምልክቱም የሌለበት መሸጥ ወይም መግዛት እንዳይችሉ ያደርጋል ጥበብ በዚህ አለ አእምሮ ያለው የአውሬውን ቁጥር ያውቃል ቁጥሩም 666 ነው" በሚልና ግልፅ በሆነ መልኩ ጌታችን አስቀምጦልናል እና ታዲያ አእምሮውን ያጣው ebs ነው ወይ ደግሞ ሌላ
@NigatuGetachwe
@NigatuGetachwe Месяц назад
እንግሊዝ ከእዛ አሜሪካ።እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል ።ንስሀ ግባ።አባቴ
@Tamgn
@Tamgn 19 дней назад
ቺፕስ እጅሕ ላይ ከሚቀብሩ ለምን በእቃ አድርገው ማባያ ካቻፕ አርገው አዲሰጡሕ እነግራቸውም
@meazngebrekidan8435
@meazngebrekidan8435 Месяц назад
Ewnet new yehe mnm yemaywkew new yemiware
@AndsewSle
@AndsewSle 16 дней назад
ሰይፉ በተዘዋዋሪ ቋነቋ ማይክሮቺፕ የጤና የአይምሮ ችግር አያመጣም ።ቢደረግም ምንም አይፈጠርም እያስባልክ ነው ።agent መሆን ......
@user-wo8op5zd6x
@user-wo8op5zd6x Месяц назад
በቃ ይውጣና ገዢ አለ!! መቼም ሀብታም ነው ፀባዮን ከ ቀየረው
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Месяц назад
😂😂😂የ አሜሪካ መንግስ ስራ ፈቶ እዚህ የምንኖር ኮልኮሌ ሁላ ከሰው ቆጥሮ 😂😂😂 ቺብስ አርጎብን ሲከታተለኝ ሰራ ፈተው መለት ነው😂😂😂
@Donut_2929
@Donut_2929 Месяц назад
መስሎክ ነው 😏
@amazingworld8175
@amazingworld8175 Месяц назад
@@Donut_2929 😂😂😂
@Eyeab66
@Eyeab66 Месяц назад
😢😅😢😅😢
@meselechfeyessa1226
@meselechfeyessa1226 28 дней назад
ኮተታም አስተሳሰብህ ነው እራስህን ኮልከኮሌ ያስባለክ!!
@Only1God889
@Only1God889 Месяц назад
ካንሰፕሬሸን ሚስሩ መረጃ አልባ በሀይማኖት ሰም የዓምሮ ህመምተኛችን ዮትዮቨ እያመጣ ሚያሰለፈለፈ ህዝብን እያወዛገብ እያጃጃሉ ብር ሚሰሩ ሚሰብሰብ አሉ ይሄ የዎህ ህዝብ ምንአለው ብለው ቺፕ ሚቀብሩበት /ወይም የልብ ችግር ያለበት ሰዎች የሆነ ሚያግዝ ነገር ይተከልላቼዎል ከዛ በሰተቀር ቺፕ ምናምን ዝምብሎ እበደት ነው።
@Zeelsaayele5018
@Zeelsaayele5018 Месяц назад
IMR metayet tiru new kedus Giorgis yerdan
@nigsen8206
@nigsen8206 Месяц назад
የኣቶሚክ ቦምብ ኮድ ይዛ ከሆነ በደንብ መርመሩልን ሃገር ሳታጠፋ።😁😁😁😁😁
@niniz8365
@niniz8365 Месяц назад
Please take her to Beremale Giorgis. The game will be over. Egzeabher yemesgen medhanitu tegentual.
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Месяц назад
ሰይፉ በርግጥም የተቀበረባቸው አሉ
@yimenutesfu2757
@yimenutesfu2757 Месяц назад
አንድ ወንድሜ በዚህ ምክንያት ሞቷል። የሚገርመው ወደ ኢትዮጵያ ሲመጣ በጣም ሙሉ ጤነኛ ሆኖ ነበር ነገርግን ተመልሶ ሲሄድ እንደገና አሞት እራሱን ባዶቤት ውስጥ ዘግቶ በረሀብ ሞተ። ስለዚህ የዚህ ችግር የገጠማቸው ሰዎች ካሉ እባካቹህ ወደሀገራቸው እንዲመለሱ አድርጓቸው።
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 Месяц назад
Er benath CIA sra alfetam
@habesha782
@habesha782 Месяц назад
ልክ እንደ እኔ እኔም ክንዴ ላይ ገና እንደ ተወለድኩ ነው የቀበሩብኝ ለምን እንደ ሆነ ባላቅም።
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Месяц назад
እረ?😢
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Месяц назад
😂😂😂😂​@@mulubirara7956
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u Месяц назад
እናቴን በግድ ህክምና ልወስዳት ነበር...እግዜር ነው በእናንተ በኩል አድሮ የነገረኝ
@RobelAT
@RobelAT Месяц назад
ችፕስ ነው ጥብስ?
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Месяц назад
😂😂😂😂😂
@MinKayak
@MinKayak Месяц назад
Read hoomdus
@Dagemsole
@Dagemsole Месяц назад
አዎ አለ እኔም ለ 7 ዓመት አዉሮፓ ላይ ፍራንስ እና ባልጀም የዚህ ግፍ ቅማሽ ነኝ አያንዳንዱን ማደርጋትን ነገር ማንኝአወም ሰው አንድያንብ ያደርጋሉ እና አስፋሪ ሰራ ነው ሚሰራው እኔ ምስክር ነኝ
@Eyeab66
@Eyeab66 Месяц назад
😅😅😅ማን ስለሆንክ?
@erkyihunatnafu9049
@erkyihunatnafu9049 22 дня назад
Australia ከባድ ፍርድ የሚያስቀጣ ኬዝ ($ 200 ሺ ) ኬዝ ይዤባቸው ጥላዬን ሳይቀር ህፃን አዋቂ ነው የሚከታተሉኝ . . . !
@habtehabte2605
@habtehabte2605 Месяц назад
🛑🛑🛑 ewnet bihons koy direct ke mental disorder ga lemn tayayzutalachu.🛑 Shame on you anten bilo doctor
@YEKERTTA
@YEKERTTA Месяц назад
ሰይፉ መጀመሪያ ከወደ እንግሊዝ መጣች ኣላክ ...መልሰህ እህቷ ነች ከአሜሪካ የመጣቸው አልክ ... ማንም አልጠየቀህም የአየር ሰዓት ለመሙላት ያደረከው ነው ...😅😅😅😅
@kante5318
@kante5318 Месяц назад
እኔ በጣም እርግጠኛ ሁኜ እምናገረው አከባብየ ላይ ባስተዋልኩት ነገር ኣብዛኛው በስደት ያሉ አፍሪካዊያን ኣብሶ ሀበሾችን እያጠቃ ያለው ነገር ነው ከብቸኝነት የተነሳ ነው porn በብዛት ከማየት የመጣ ነው በቅርብ እማቃቸው ልጆች በነዚ ምክንያት ነው እየተከተሉኝ ነው ማለት የጀመሩ
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 Месяц назад
Not porn but usually drug usage
@user-cj1yj5sp4q
@user-cj1yj5sp4q Месяц назад
Fools Advice!:: Mr Dr, you're not enough to understand the situation unless you passed through it. Please Don't advice Foolish on this topic again, it's beyond your level.
@FreedomFreedom718
@FreedomFreedom718 Месяц назад
ቺፕሱን ትብላ
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Месяц назад
ጅል
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 Месяц назад
ሌላው የአእምሮ ሕመም ምልክት ይህ ነው
@FreedomFreedom718
@FreedomFreedom718 Месяц назад
@@HamrawitሐምራTube electronic chip is also known as an integrated circuit. It consists of components such as transistors, resistors and diodes which are all contained in one small plate. The plate will be made from a semiconductor material, most often silicone. It consists of many complex layers of semiconductor wafers, copper and any other required materials. fake news
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Месяц назад
ወገኖቼ ተዉ ግን አታላግጡ እነዴ
@manishnathaliya1863
@manishnathaliya1863 Месяц назад
nekez yesuan lante yargew
@melakubogale
@melakubogale Месяц назад
Jesus Christ is the answer........
Далее
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 85 тыс.
🛑самое грустное видео
00:10
Просмотров 85 тыс.