Тёмный

እጅግ በጣም ደስ ያለኝ ስለ እመቤታችን የተሰጠ ድንቅ ምላሽ በዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ  

ሎቱ ስብሐት - Lotu Sebhat
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 77 тыс.
50% 1

እንኳን ወደ ሎቱ ስብሐት በደህና መጣችሁ!!! ወደ መንፈሳዊ ሕይወት የሚያቀርብ ከተለያዩ ሰዎች ጠቃሚ የሕይወት ተሞክሮዎች የምንዳስስበት እንዲሁም ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እየጋበዝን እንጠይቃለን ታሪካዊ ቭሎጎች አዝናኝ እና ትምህርታዊ ስብከቶች ከሌላ ቤተ እምነት የሚጠየቁ ጥያቄዎችን የምንመልስበት ቻናል ነው። subscriber like share በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።#ethiopian_orthodox_tewahedo#henok_haile #ቴቄል #henok_haile ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን,Ethiopian Orthodox tewahedo,eotc tv,zehabesha news,ethiopian orthodox sibket,orthodox mezmur,ethiopian news,mehreteab asefa,ebstv worldwide,መምህር ምህረት አብ አሰፋ,ወቅታዊ ጉዳይ,Ethiopia,ኢትዮጵያ,2022,yemankiya dewel today,seifu on ebs,ethiopian orthodox tewahedo church,ቴቄል,Teqel,Yonatan Aklilu,Marsil Tv Wordwide,Melkam Wetat,መልካም ወጣት,ማርሲል ቲቪ,ዮናታን አክሊሉ,ቴቄል | Teqel | ክፍል 7 | ፓስተር ቢንያም ሽታዬ Mehreteab Asefa#ethiopian_orthodox_tewahedo #henok_haile #ethiopia #andromeda #mehreteabasefa #መልካም_ወጣት #melkamwetat #memihir_mehreteab_asefa

Опубликовано:

 

15 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 256   
@ተስፋተስፋ-ጨ8በ
@ተስፋተስፋ-ጨ8በ Год назад
በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ጥላት የሚያወራው አያጣም ይቃጠሉ እኛ ምን ቸገርን ፣በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ለኛም የስማነውን ባይነ ልቦናችን ያሳድርብን ልዑል እግዚአብሔር ወንድማችንም በርታ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው የምስራው በርታ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታህ ወንድማችን በቤቱ ያጽናህ ሁላችንንም ያጽናን ልዑል እግዚአብሔር
@kidssome9454
@kidssome9454 Год назад
ዛሬ ደሞ የቤተ ክርስታን ልብስ መስቀል ማን አሳዘው ተዝታ ተብዮ ሰያብድ ያበድ የመቤታችን ክብር እቀንሳለሁ ብትል የቀለልከው አተ ነህ እጅ እሳ የአምላካ የከበረች የተወደሰች ናት አትሳሰት አተነህ የቀለልከው ልብሱ መስቅሉ አውጣው ሱፍህን ልበስ የአዳራሹ ለብስ አታላይ ልገርህ አደል ክርስቶስ እንኳን አተመኩም ሀሰተኝ ክርስቶስ ነው መናፍቃን የሚያመልከው ጎዳቹ በደባባይ ወጣ እኮ አላውቅህ ክክክክክ ወድማችንን የተዋህዶ እንቁ ቃለ ኸወት ያሰማልን አሜን
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Год назад
በጣም ነው የምያሳዝነው በቤቱ ነበር ያደገው ይህ ስው ግን ጤነኛ አደለም እግዚአብሔር ዋጋውን ይስጠው
@ephremabate1598
@ephremabate1598 Год назад
እግዚያብሔር ይመስገን አማላጂ የሰጠን ድንግል ማሪያም ብፂሒትን የሰጠን
@sgysyeys8004
@sgysyeys8004 Год назад
ወንድማችን ሄኖክ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏👏
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 Год назад
ትዝታው ያገሬ ሰው የበላህበትን ወጪት ሰባሪ ይላል ። የመመህር ሄኖክን ትምህርት በደንብ አዳምጥ በተለይ "ሰላሳ ቅኔ ቢቀኙ አምላክን ወለደች ከማለት ሌላ ምን ይላሉ"ይህን ስብከት ሙሉውን አድምጥ
@rayanabdallah5512
@rayanabdallah5512 Год назад
አይ ትዝታው እግዚአብሔር ልቦናክን ይመልሥልክ በጣም ታሳዝናለክ የኔ ውድ መምህረሄኖክየ በጣም እናመሰግናለን
@bandzgaming7894
@bandzgaming7894 Год назад
Amlak mhraton ylklek
@wolansatefera2603
@wolansatefera2603 Год назад
እንዲያው ምን አስቀናህ እመቤታችንን የጠላውንመንፈስ ከአንተ ያርቅልህ
@الال-ف9ك2ع
@الال-ف9ك2ع Год назад
እመቤታችን ስትነሳ ሴጣንና መሰሎቹ ይጫጫሉ ምክንያቱም እሳ ከተፈጠረች ጀምሮ ሰላም አላገኘም ልጃ ይቀጠቅጠዋል እረፍትም አላገኘም መምህራችን ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን
@bosenaayalew575
@bosenaayalew575 Год назад
ትዝታው ግን በስላም ነው የስላም ያርግልህ እግዚአብሔር አንድቀን ዋጋህን ይስጥሀል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
እግዚአብሔር ይመስገን ድንግል ማርያም የጌታ ሁለተኛ ሠማይ ነች ለእሷ ማረግ ትንሿ ነገር ነች እኛም ትውልድ ነን እመ አምላክ እከዘላለም እንወድሻለን
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
ትዝታው እማምላክ ታማልድህ
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
💞💞💔💔💔😎😎ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን ትዝታው እ
@lamar5988
@lamar5988 Год назад
ክክክ እኮ
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Год назад
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋይጠብቅልን
@ሰናይትባላገር-ገ3ወ
ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ❤🙏
@Mekdisha
@Mekdisha Год назад
እድሜ ለንስሐ ይስጥህ ትዝታው !😭😭😭
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Год назад
በአንተ ላይ ያደረዉን የክህደት መንፈስ የድንግል ማርያም ልጅ ይገስፀዉ።
@AyonalamMhz
@AyonalamMhz Год назад
አሜን እውነት
@endashawbekele2432
@endashawbekele2432 Год назад
ቃለህይዎት ያሰማልን ወድሜ እሚገርም ፀጋ ነው እግዚያብሔር ይባርክህ ሄኖክ
@tshayeabraham5299
@tshayeabraham5299 Год назад
አሜን አሜን አሜን አአልልልል ኤልልል
@eexx5226
@eexx5226 Год назад
Kale hiwet yasemaln wendmachin enatachin kido medan medan yelem yale dingl mariyam Amalajinet Alem Ayidnm
@salamomg9210
@salamomg9210 Год назад
ድንቅ ትምህርት ቃለ ህይወትን ያሰማልን የኦርቶዶክስ እንቁ መምህር ሄኖክ እድሜና ፀጋውን ያብዛልክ
@dstayeawoke324
@dstayeawoke324 27 дней назад
ቃለህወት ያሰማልን መምህራች የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክልን🙏🙏🙏
@esraelwegene2355
@esraelwegene2355 Год назад
ቃልዮት ያሰማልን መግስተ ሰማያት ያዋርሰልን
@ገኒእህተማሪያም
የእመቤታችንን ፍቅሯን በልቤታችን ያኑርልን አምነው ካዳ ከመባል መደኃኒያለም ይታደገን ለመምህራችን እረዥም እድሜን ይስጥልን በተዋህዶ እምነት ኖረው አሁን ደሞ ለሚዘልፋት አይን ልቦናቸውን ያብራላቸው ዲያብሎስ ተጸናውታቸው ነው ምህረት ይድርግላቸው እመ አምላክ በምልጃዋ በጸሎታ በበረከቷ ትጎብኘን
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
አዎ ማርያም አርጋለች 🤲✝️🤲 እግዚአብሔር ይመስገን
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Год назад
ወንድሜ ትዝታው ከአንደበትህ የሚወጡ ቃላት በጣም ዘግናኝ ናቸው፤ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጥህ።
@Ameena-jf1jr
@Ameena-jf1jr Год назад
ጠላት ይቃጠል እንወድሻለን እናታችን
@birtukanarega1253
@birtukanarega1253 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ጸጋውን የብዛልን
@nitsuhbulti9027
@nitsuhbulti9027 Год назад
በከፋኝ ቀን በእለተ ቀኗ የሠማሁት እናቴ እመቤቴ ተመስገን። ክብር ሁሉ ለእየሡስ ክርስቶስና ለእናቱ ለድንግል ማርያም ይሁን አሜንንንንንንን
@mulukenmuluken3056
@mulukenmuluken3056 Год назад
ለመምህራችን ቃለይወት ያሰማልን እኛም የሰማነውን ባይነ ልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር ሆይ ቤተክርስቲያን ከሚያሳድዷት ጠላቶች እና ካመፀኛ ትውልድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችን ጠብቃት
@መንበረሥላሴ
@መንበረሥላሴ Год назад
ድንግልማርያምንየሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር
@zeryashaathyobia6934
@zeryashaathyobia6934 Год назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጥልን መምህራችን
@meseret8838
@meseret8838 Год назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እኳን ለእመቤታችን ለድግል ማርያም አሷን ላከበሩ ሁሉ ክብርን እሰጣለን። ፀጋዎትን ያብዛልን።
@sarasarita835
@sarasarita835 Год назад
የጌታዬ እናት ክብር ላንቺ ይገባሻል ንጉስ የወደደሽ የመረጠሽ
@ማርያምእናትናት
አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🥰🌹🥰
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ሄኖክ ኃይሌ 🙏🏿🤲❤ ትዝታው አረፈህ ተቀመጥ አንተ ወላዋይ
@amarchmesert6757
@amarchmesert6757 Год назад
ለመምህራችን. ቃለ ህይወት. ያሰማልን. ! ጸጋውን. አብዝቶ. በቤቱ. ያኑርልን
@user-Rodas
@user-Rodas 3 месяца назад
ዲ/ን ሄኖክ ሃይለ እግዚአብሔር የመንግሥቱ ወራሽ ያርግህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንንም የሰማነውን ከእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን
@alammekonen5368
@alammekonen5368 Год назад
በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልክ በእድሜ በጤና አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅህ
@danayittsegaye375
@danayittsegaye375 Год назад
እግዚአብሔር በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ ወንድሜ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Год назад
ካንተ በላይ ከሃዲ የለም ብትማርም አይገባህም ቀድሞውንም ሳትወልድም ፀጋ የሞላት ለመሆኑ ምስክር ቅዱስ ገብርኤል ፀጋን የሞላብሽ ብሎ አመስግኗታል
@tadiyosbeyen1257
@tadiyosbeyen1257 Год назад
መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አንጀት አርሥ ስብከት ነው
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Год назад
Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen menafkanen lbona yisetelen🙏🙏🙏
@meryjkin5703
@meryjkin5703 Год назад
ድንግል ማርያም ያላሰብከውን ትሸልምህ ወንድሜ 🙏
@ኢትዮጵያዊትነኝ
ለመንህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችንበርታ
@Adme-uq6tv
@Adme-uq6tv Год назад
Fetari lebe yestehe🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@emualmu6971
@emualmu6971 Год назад
እግዚአብሔር ስባና ይስጥህ ትዝታዉ
@sabahmichael5282
@sabahmichael5282 Год назад
Kale hiwet yasemaln
@furnomamo457
@furnomamo457 Год назад
Uffffffff Tizita lamitingerwu hulu egziabeher yiqerit yibalike
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Год назад
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹህ አሜን አሜን አሜን
@woyeneneguse1274
@woyeneneguse1274 Год назад
እድሜክ ይጠር መስቀላችንን አስቀምጥ አተሆዳም በስማ በልተህ በስማ ጠጥተህ ቦርጭህን ካሳበጥክ በዋላ እመብርሀንን ታማለህ ሀሚተኛ ትዝታው ትዝታህን ሁሉ ከጭቅላትህ ታጥፋው የአባቶቻችን አምላክ ይፍረድብህ በስማ የበላህው ይነቅህ
@nitsuhbulti9027
@nitsuhbulti9027 Год назад
ደስ የሚል ትምህርት ተባረክ ወንድሜ
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Год назад
መምህራችን እድሜና ፅጋውን ያብዛልዎት ግሩም ትምህርት ንንነው ውዬልኝ እመቤቴ እናቴን እንደዚህ የሚናገረው የኦርቶዶክስን መዳይ መፅዋት ገንዘብን በሲዲ ለስበስበው ከዳተኛ ትዝታው እግዚአብሔር ይገስፅህ
@metasebyasintayehu9466
@metasebyasintayehu9466 Год назад
ጌታ ክብሩ ይስፍና እናቴ ቅድስ ድንግል ማርያም አንችን ድቋን እና ልበ መልካሟን በቤትሽ ሆኜ እንዳመሰግንሽና እንዳከብርሽ ያንችን በፅይት መሆንሽን እንዳምን ስለገለጠልኝ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@anguachwubet1005
@anguachwubet1005 Год назад
መምህር ሄኖክ ቃለ ሂወት ያሰማልን
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 Год назад
ባለፀጋ እመቤት ባለ ፀጋ እናት አፍሰናል ከደጅሽ ብዙ በረከት ያለው አንደበተህ ዛሬ እንዴት ሆኖ እሄንን ቃል ችሎ አወጣ የእውነት ትዝታው እማምላክ ልቦናህን ትመልስልህ ሌላ ምንም አልልም
@yoyokidaneyewibkidane1302
@yoyokidaneyewibkidane1302 Год назад
ከሐዲ አፍ ይሰበር መምህራችን አምላካችን ረጅም እድሜ ይስጥህ ቃለ ሂወትን ያሠማልን
@yirgedayanew402
@yirgedayanew402 Год назад
Egziabher yakibirh Dingle Mariam Kif tadrgih kezih belay bibal Yansibatal enj Aybezabatim
@emebat9947
@emebat9947 Год назад
Memirachn Kal heywot yasrmalen lemnafikan libie yestlien
@promobil5835
@promobil5835 Год назад
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen fetari 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kasanashale5295
@kasanashale5295 Год назад
መስቀላችን ቁጭ አርግ የኛ ፓስተር
@mershutadesse1509
@mershutadesse1509 Год назад
አሜንንንንንንንንንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሒወት-ቐ1ቨ
@ሒወት-ቐ1ቨ Год назад
በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ለመምህረችን ቃል ሂወትነ ያሰማልን የአገልግሎት እደሜ ይሰጥልን
@beletu
@beletu Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን ለምህራችን
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 Год назад
እማምላክ እባክሽ ፍቅርሽን በልቦናችን ሳይብን ለመምህራች ቃለ ህይወትን ያሰማለን ተስፋ እምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 Год назад
መምህር ሄኖክ ክበርልን.....ትዝታው ግን ትገርማለህ ጌታ ይቅር ይበልህ
@bezawitendale8993
@bezawitendale8993 Год назад
እሄ ልጅ በዚህ ደረጃ ዘቅጧል በየሱስም እግዚያብሄር ይገስፀው መምራችን ቃልሂውት ያሰማልን
@addisbeyene3862
@addisbeyene3862 Год назад
መምህርአችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 Год назад
ሳጣን ይቃጠል ድግል ማርያም አርጋለች
@merhawitkidane9041
@merhawitkidane9041 Год назад
Qal hiwet yasemalgn 🙏
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm Год назад
Amenn
@alextekabe1551
@alextekabe1551 Год назад
Yasazenal tesasetew sewun wede celema nedu
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 Год назад
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው! ቃለ ህይወትን ያሰማልን! ጴንጤ ማለትኮ ኢሉምናቲዎች ክርስትናን ለማጥፋት አስበው የመሰረቱት ድርጅት ነው!!
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Год назад
መምሕር ቃለሕይወትን ያሰማልን
@kedistlegese9632
@kedistlegese9632 Год назад
Kale hiwet yasemalen Anjet yemiyars temert new 😍
@betelyemtesfaye6297
@betelyemtesfaye6297 Год назад
Tebarek dengel tebarkeh
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል Год назад
እመኑኝ ትዝታው ይቅርታ ብሎ እደሚመለስ አምናለሁ ልቦና ይስጥህ የድንግል ማርያም ልጅ እመቤቴ ስልሽ ብለህ የዘመርክላት ስትመለስ ፀፀቱ ያቃጥልሀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@cabdalaali2800
@cabdalaali2800 Год назад
እመቤታችን የተመረጠችው ኢየሱስን በስጋ ለመውለድ ብቻ ነው በደህንነት ስራ ውስጥ እርሷ አትገባም የስጋና የደም ነገርን አታገናኙ ስለ ስጋ ማሰብ ሞት ነውና ስለ መንፈስ ማሰብ ህይወት ነው ስለ ማሪያም በኦርቶዶክስ ቤተ እምነት የሚነገረው ሰዎች ወንጌል ሰምተው እንዳይድኑ በር የተዘጋበት ወጥመድ ነው አጋንንታዊ አሰራር ነው
@yeshyezeleke9046
@yeshyezeleke9046 Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሬ
@betidender5057
@betidender5057 Год назад
ሲጀመር ጋሽ ትዝታዉ መጣፍ ቅዱስ ላይ ማርያም ሞተች እሚል አለ ወይ ንገረን
@addis_gashaw7257
@addis_gashaw7257 Год назад
እውነት፨ነው፡የእመብርሐን፡ሚሲጥሯ፡ብዚ፨ነው፡ክብር፡ለአምላካችን፡እሷን፡ለስጠን።
@HirutMengiste
@HirutMengiste Год назад
ፈጣሪ የንሰሀ ጊዜ ይስጥህ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Год назад
KALE HEWET YASEMALEN. ❤EGZEYABEHAR ❤ LEBONA YESETLN ❗
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ክብሩን እውቀቱን ያብዛልህ መምህር ሄኖክ ተባረክ ። የመቤትችን ድንግል ማሪያም ረድሄት በርከትዎ ይድርብን። እመቤቴንየሚነቅፋት እና የሚዘቡትባት. ሁሉ ልቦናችውን ይመልስልን ለንስሀ ሞት ያብቃቸው ።የመቤታችን ስጦዎ ምልጃዎ ውለታዎ እጅግየላቀነው ።። ስንጠራት ከምቅስፈት የምትደርስልን ፣ እማመምላክ የጌታዬእናት. ክብርዎ ምስጋናዎ ፍቅሮዎ ከእፅናፍ እስከእርአያ የተመስገነ ይሁን ። እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህርሄኔክቃል ህይወትያስማልን ። በእድሞ በጤና ያቆይልን. እስከመጨረሻው ድህረ እቃታችን ድረስ የመቤቴ ፍቅሮዎ ለዘላለም ከአንተም ከኛ ከህዝብ ክርስትያን ጋር ትኑርልን ። አሜንብአሜን አሜን ይቆየን (፫))
@tibebewerkeyie4990
@tibebewerkeyie4990 Год назад
ኡኡኡኡኡኡ ወንጌል ይነገር
@hanadangchewe596
@hanadangchewe596 Год назад
እናቴ የኔ ተስፋ የነገርኩሽን አደራሽን
@የማረያምልጅነኝ-ቀ2ሠ
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ( 6666ቱ ደሞ ልብ ይስጠው በውስጡ ስጣን አቅፎ ነው የተንሳው ቆሻሺ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Год назад
በእውነት.ዳቆን.ሔ ኖክ.እማምላክ.ዘርኸን.ታቡዛዉ.የተመረጠ ችናት.ትዝታዉ.ታሣዝናለሕ.እንደት.ባለፀጋመቤት.ቡለሕ.እንዳልዘመርኸ.እሽ አትመን.ግን.እማሙላክን.ዝቅ ዝቅ.ማረግ.በልጇ.ቀርቶ.በሠዉ.ያሣዝናል.ተዉ.እናትን.ጠልቶ.አባት.መዉደድ.አይሠራም
@yodiyodi9913
@yodiyodi9913 Год назад
Ewunet New Diyakon Mariyam Mariyam Eyalk Antem Nigegerh/timhrth hulu mar mar yilal
@tlemlem
@tlemlem Год назад
አረ ይህ ስው ምነው መካሪ አጣ:: ምነው ዘንዶዎ በንግስታቱ ላይ አፋን ከፈተ....?! እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ.....!🙌🏽💒🙏🏽 ድንግል ሆይ በምልጃሽ ከልጅሽ ጋር አስታርቃን..!!! ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም እና ለአንድዬ ልጇ ለኢየሱስ ክርስቶስ...!! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽💒💒💒🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@selamawitzoeb880
@selamawitzoeb880 Год назад
"ቂጣ በቀደደዉ አፍህ ዝም ብለህ አታዉራ" ይላሉ አባቶች ትዝታዉ በእዉነት እግዚአብሔር ይማርህ ቶሎ ወደፀበል ብትሄድ ? ፈጣሪ ይርዳህ። መምህራችን ይህን ሠዉ ለመመለስ አግዚአብሔር ይርዳህ።
@hanayetdaw8616
@hanayetdaw8616 Год назад
ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እናተ ን የመሳሰለ የተዋኽዶ እንቁዎች መምኽራኖች የሰጠን በእውነት ተዋኽዶ መልስ አላት ያውም በጥቅስ እየተደገፈ መናፍቃኖች ግን ማለት የሌባ አይነ ደረቅ መልሶ ልብ አድርቅ ማለት ነው ለማንኛውም ትዝታው ከመምኽራችን መማር አለብኽ እውነቱን እያወክ ድርቅ አትበል የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም እረድኤት በረከቷ አማላጅነቷን ያሳድርብን ለመምኽራችን የማቱሳለን እድሜ ከጤና ያድልልን ለነ ትዝታው ልቦና ይስጣቸው ተዋኽዶ ለዛላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን
@zeryashaathyobia6934
@zeryashaathyobia6934 Год назад
ቆይግን ይሄ ሰዉዬ ከማንኛዉ እምነትነዉ አይይይበድንግል ማረያም ላይ መዘባበት
@kokobeayele2685
@kokobeayele2685 Год назад
እናታችን ድንግል ማርያም ጣዖት አይደለችም አንተ ከሀዲ ትዝታ ተብዬው የፈጣሪ እናት ጣዖት ልትባል
@RoroRoro-ow9tm
@RoroRoro-ow9tm Год назад
🙏🙏
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Год назад
Bitamem Hakime Brab yemtimegbegn Bitarez albashe Biweldm arashe Enate Yeljochem enat snitun biyesintun elalelehu lene liyu ENATE NAT
@anaymous2077
@anaymous2077 Год назад
Ayiii tiztaw sitkatel tinoraleh!!
@Aziza100-y5w
@Aziza100-y5w 8 месяцев назад
❤❤❤ቃልህትህ
@selamawitgetachew9171
@selamawitgetachew9171 Год назад
leza bis siyasetela........
@adineg4651
@adineg4651 Год назад
ትዝታው ሲናደድ ማየት እንዴት ደስ እንደሚል ግን እኮ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ትዝታውን በንዴት ተቃጥሎ እንዲቀር ፈርዶበታልና ሲናደድ ሲቃጠል ኖሮ ይሞታል ።ሲገርም!!!!
@zawdezawde2498
@zawdezawde2498 Год назад
LeWELADITE AMILAK ene miskir negn
@zergitaye9548
@zergitaye9548 Год назад
Eyawazu timihirt desyilal. Edme yistilin
@mimidamtew2052
@mimidamtew2052 Год назад
እንኳን አመቤቴ እናንተም ብዙ እናቃለን ጌታ ገልፆልናል ትላላችሁ። ነገር ግን ለሰከንድ እንኳን ክርስቶስን ከጎንህ አቁመህ ማሳየት ማስመስከር ይኖርብሀልደ። ከማንጋ እንደሆንክ። አመቤቴ በተግባር ወልዳ በክንዷ ታቅፋ አሳይታለች። በyoutube አይደለም።ደ
@gelifantu2656
@gelifantu2656 Год назад
መርገም አለብህ።
@bereketesayas75
@bereketesayas75 Год назад
Bemetsaf qidus binor 1gna nachu
@betelhemmekonnen487
@betelhemmekonnen487 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ የትዝታውን ልብ መልሰ አሳየኝ
@kidsttigabu7406
@kidsttigabu7406 Год назад
ቃለህይውትን ያስማልን መምህራችን እውነት ማስተዋሎ ይስጥህ እመቤታችን አርጋለች መዝመር ዳውይት 41 ላይ ነግስቲቱ ወርቅ ዘቦ ልብሳ ተጉናፅፋ በቀኝ በኩል ትቆማለች ተብሎ ተፅፏል ከሀድያን መሆን ህ ፈጣሪ ልብህን ይመልስው ሌላ ምን እልሀለሁ
Далее
ዮአዳን (ክፍል 35)
37:15
Просмотров 107 тыс.
Kehatyategnaw Denkuan
5:32
Просмотров 482 тыс.