Тёмный

እግዘብሔርን አስጨርሱት ... እሺ በሉት በ ዶክተር ፓስተር ገዛኢ ዮሀንስ 

Gezai Yohannes Elshaddai
Подписаться 15 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Gezai Yohannes Elshaddai
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - 100016172732 -
አቢሲኒያ ባንክ - 54336845 -
ስልክ ቁጥር +251939483577 - +251965192020
Subscribe now for clips and new contents: / @gezaiyohanneselshadda...
#Gezai_Yohannes_Elshaddai #Gezai_Yohannes #Elshaddai #Wengel #gospel #tereka #protestant #protestant_perching #perching #Song #Sebket #Memure #this_week #Docmentery

Опубликовано:

 

27 май 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 238   
@user-ht9mo4gr8t
@user-ht9mo4gr8t 3 месяца назад
በውነት እግዚያብሔር መከረኝ ጌታ አንተን ተጠቅሞ ተባረክ ብዙ ቀድሜው የሔድኩባቸ ጉዳዮች ነበረ ላካ ማንንም አይቀድመውም።ስሙይባረክ ።
@user-zr8rc6mj4p
@user-zr8rc6mj4p 3 месяца назад
ዛሬ ነው መልእክቱ የሰማሁት፡ ዛሬ በነበረኝ ጸሎት ነው ለተወሰነ ሰዓታት መቆም እምቢ ባለኝ እንባ ዓይኔ እስከሚያመኝ በነበረኝ ጸሎት ብሃላ ነው youtube ላይ እቺ መልእክት የሰማሁት፡ ከጸሎቴ በሃላ፡ ጌታ በተራው የተናገርኝ እና በጾሎት ላይ ላልኩት ሁሉ እየመለሰልኝ እንዳለ ነው የሆነብኝ፡ በcomment ላይ ከምገልጸው በላይ ቢሆንብኝ፡ ለምስክርነት ያህል ነው። ጌታ ስሙ ይባረክ፡ ኣባባም ዘመናችሁ ይባረክ።
@HanaKebede-pm9xp
@HanaKebede-pm9xp 2 месяца назад
አቤት እግዚአብሄር መልካም ነው ምህረቱና ቸርነቱ ለዘላለም ነው ይህ መልዕክት ከተላለፈ ከአመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰማሁት ሊያውም በከባድ ማጉረምረም ውስጥ ሆኜ ኦኦ አምላኬ እየሱስ ይቅር በለኝ እባክህን ማረኝ በህይወት እንደ ማጉረምረም የመሠለ ጌታን የሚያሳዝንና በራሳችን እንድናፍር የሚያደርግ ነገር የለም ኦኦኦ አምላኬ ኢየሱስ እባክህን ይቅር በለኝ 😢😢 መልዕክቱን ሰምቼ ልጠግበው አልቻልኩም በጣም ተፅናንቼበታለው ፖስተር ጌታዬ ኢየሱስ አብልጦ ይባርኮት
@genetmengistu2046
@genetmengistu2046 Месяц назад
የእግዚአብሔር ሰው ጌታ ይባርክህ አይኔ እንዲከፈት እንዲሁም የበለጠ ጌታን እንዳውቀውና እንድታዘዘው ፀልይልኝ መንፈስቅዱስን ለብዙ ዘመን አናፍቃለሁ እጠማለሁ እንድረሰርስ ፀልይልኝ ተባረክ
@user-qy4mj7rp7h
@user-qy4mj7rp7h 6 месяцев назад
በጣም የምግርማው ሰtውራ .ክብሩ አለ አይሱስን አንድናፍክው ታደርg ኛልክ .አየሱስ የምታል አሜን አሜን አየሱስ ናፍክኝ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Год назад
ኃያል የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ።
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 года назад
አሜንንንንን የናፈቅኩት የሱሴ ይመጣል
@deboamare5171
@deboamare5171 3 месяца назад
ዶ/ር ፓስተር ወንድሜ ገዛኢ :- ደጋግሜ ሰማሁት የጸጋ ቃል ይናገራሉ በብዙ ተባረኩ ! ቅሬታ አለው ጌታ ደስ ሲሉ ሲሰብኩ እንዲህ ከህይወት ሲመነጭ እኛንም ይነካል እናንተን የሚያክል እንደ ደመና ምስክር ከቦንማ አንፈራም !! 🥰🥰🥰
@dawitnigatu1407
@dawitnigatu1407 6 месяцев назад
የ እግዚአብሔር ሰው ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርከው ድንቅ መልክት ነው
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 года назад
Gta ybarkhi wendm Gezaiy
@bezawitdinku5017
@bezawitdinku5017 2 года назад
እግዚአብሔር ተስፋ የሚያደርጉ ከመልካምነት አይጎድሉም ! ምነው ጠፋህ እያልኩ ነበር ስለመጣህ ደስ ብሎኛል ወንድም ገዛኢ ጌታ እየሱስ ይባርክህ እየሱስ ይመጣል
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን ተባረኪልኝ ኢየሱስ ይመጣልናል ቀኑ ደርሰዋል
@hanagebeyehu7106
@hanagebeyehu7106 Год назад
ፓስተር ገዛኢ በብዙ ተባረክልኝ በተለይ በተለይ ጌታእየሱስ ይመጣል ስትል ከተያዝኩበት ነገር እላቀቃለው ተባረክልኝ አሜን ማራናታ
@ketodiya6489
@ketodiya6489 Год назад
ተባረክ አንተ ብሩክ የእግዚአብሔር ሰው አንተን የባረከ ጌታ የተባረከ ይሁን
@etabezahuteshome3397
@etabezahuteshome3397 4 месяца назад
ጋሽ ገዛዬ እንወድሀለን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ🙏🙏🙏❤️✋
@bitanyagezaul6617
@bitanyagezaul6617 2 года назад
የክርስቶስን ፍቅር ❤ በርሶ ልብ ሁሌም አየዎለሁ በጣም ነው ምወዶት
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ተባረኺልኝ
@medhinghebreselassie1406
@medhinghebreselassie1406 2 года назад
አግዝኣብሄር ይባርክሕ ፓስተር ገዛኢ ተባረክልን 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@fasilyohannes878
@fasilyohannes878 Год назад
እግዚያብሄር ይባርክህ!! እድሜ ይጨምርልህ !!!
@ephremdesalegn976
@ephremdesalegn976 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክህ! አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ - ተባርኬበታለሁ!
@mereedabel3992
@mereedabel3992 2 года назад
Egezeabeher Amelak Zemenh Yebarek Pastor Gezi .
@haimanotbelete
@haimanotbelete 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ወንድም ገዛዪ📖 በጣም ይስማማኛል ምክርህ እንወድሀለን💕❤️💚❤️💕💚❤️💚💕❤️💕❤️💚❤️💚❤️🔔
@bethelberhanu9287
@bethelberhanu9287 2 года назад
ለእኔ ትክክለኛ የጊዜው መልእክት ነው::እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! Hallelujah glory to Jesus name..🔥🙏🔥🙏🔥 ጋሽ ገዛዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እወድሃለሁ !!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አንቺም ለበረከት ሂኝ
@ephremdesalegn976
@ephremdesalegn976 2 года назад
እጋራሻለሁ!
@selastefaye1060
@selastefaye1060 2 года назад
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ሁሌ ንግግርህ ልቤን ይነካዋል ለምን እንደሆነ ባላውቅም በእንባ ነው የማዳምጠው እድሜና ጤና ይስጥህ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን
@user-qg4cf5ge5h
@user-qg4cf5ge5h 2 года назад
ጋሽ ገዛዬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ እወድሃለሁ !!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen
@tadelechlema7379
@tadelechlema7379 2 года назад
ገዙዬ አዎን ጌታ ይምጣልን አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና እሜን ስለመለሱልኝ ተባረኩ ቤተሰቦችህ ሁሉ ጌታ ይባርክዎት
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 2 года назад
ማራናታ! አሜን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ፓስተር ገዛኢ ።
@nansin4739
@nansin4739 2 года назад
❤❤❤❤❤ እሜን ጌታ ሆይ ክብር❤❤❤
@mercymamush6024
@mercymamush6024 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይጨምርልህ.።።
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 года назад
አሜንንንንን አሜንንንንን ይችላል የሱሴ አዳኜ ከፍ ያደርገኛል
@lidyaashenafi2047
@lidyaashenafi2047 2 года назад
ጋሽ ገዛኢ ተባረክልኝ በጣም እወድሀለው።
@nansin4739
@nansin4739 2 года назад
ተባረክልኝ አባቴ❤
@deraworkbasha3776
@deraworkbasha3776 Год назад
Tebark
@hallelujah1383
@hallelujah1383 Месяц назад
አሜን
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 2 года назад
ርዕሱ ብቻውን ድንቅ መልዕክት ነው። God bless you man of God!
@wakewake858
@wakewake858 2 года назад
ጌታአ
@user-kf5dl3ce8w
@user-kf5dl3ce8w 3 месяца назад
ደ/ር፦ዕድሜ ይስጥህ።ህይወቴን የነካ ትምህርት ነው ያስተላለፍከው።
@bettybekele1581
@bettybekele1581 2 года назад
አሜን ጌታ አይኖቼን ያብራልኝ ። ጋሽ ገዛኢ ከልጅነት ጀምሮ በመፅሔት እንዳዉቅህ ያረገኝ ጌታን አመሰግነዋለሁ 💜🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን ኢየሱሴ ይመጣል
@nansin4739
@nansin4739 2 года назад
እግዚአብሔር ተመስገን❤
@remziremzi5829
@remziremzi5829 4 месяца назад
Eshii bechernetu metazez yimaren Amen ❤FETARI endefqadu adrgo bemyasfelig hullu ybarikh ❤👍
@rahelnegasie7937
@rahelnegasie7937 2 года назад
እግዚአብሔር ተናገር እኔም ይህንን ሰማሁኝ ጌታሆይ ተባረክ ።ተባረክ ሁልጊዜ በአንተ እያለፈ የሚገስፀን የሚመክረን የሚያፅናናን መንፈስቅዱስ ይባረክ ።
@ageritugebrehiwot245
@ageritugebrehiwot245 2 года назад
Gezai Geta yibarkeh dirom bemetsheteh bizu tetekme neber ahunm hiwotih tezko yemayalk newna zemenih yibarek.
@girmatilahunkasaye30
@girmatilahunkasaye30 2 года назад
ወንድሜ ፓ/ር ገዛኢ፦ መንፈሳዊ ቀስቃሼ (Your everythings are my great inspiration) ነህና ጌታ ዕለት በዕለት ይባርክህ፡፡
@fatheefathe5708
@fatheefathe5708 9 месяцев назад
አባታች ተባረኩልን
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 2 года назад
ኡፍ ስውዶት የእውነት የጌታ መንፍስ የሞላቦት አሁንም ይጨምርሎት ጌታ ይባርኮት
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 года назад
ኦ አምላኬ ....
@biliisuma
@biliisuma Год назад
አሜን ኢየሱስ ይመጣል።
@zenebechdubale8567
@zenebechdubale8567 2 года назад
እግዚአብሔርን እሺ እለዋለሁ የቀረው ይቅር ሰሞኑን ሳስቦት ነበረ ናፍቀውኝ ጌታ የሚያወራዎትን ለመስማትም እጓጓለሁ እንኳን ደህና መጡ።
@meskeremjara292
@meskeremjara292 Год назад
ኃያል የእግዚአብሔር ሰው ለሌላ መትረፍ ወይም መቆረስ ማለት ይሔ ነው ከ7ወር ቆይታ በሁዋላም ቢሆን ዩቱዩቭሕን አግኝቼ ከፍቼ ሕይወቴን ስለነበረ የሰበከው ሙሉውን አዳምጬ ተባረኩበት ብርክበል የእግዚአብሔር ብርሐን ሐሌሉያ አሜን።
@elizabethsesero3880
@elizabethsesero3880 Год назад
Amen and Amen hallelujah Jesus!!!
@gelilasemere6067
@gelilasemere6067 2 года назад
yes it is, God knows what he does....God bless you Pastor Gezai!
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 года назад
እግዚአብሄር ነው ይህን ቪዲዮ እንድሰማ የረዳኝ :: ያስተማሩት ለብዙ ነገሬ መልስ ሆኖኛል:: ብዙ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ! ተባረኩ !
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
Amen Eyesus yimetali Eyesus yimetali Eyesus bekibir temeliso yimetali HALLELUJAH geta hoyi tolo naaaaaaa
@meronabebe6698
@meronabebe6698 2 года назад
አሜን ኢየሱስ ይመጣል ጌታ ዘመንዎትን ይባርክ ተጠቅምያለው
@whbetfisseha9427
@whbetfisseha9427 2 года назад
ጋሽ ገዛኢ ተባረክ እንወድሃለን ስላንተ እ/ር ይመስገን የጊዜው መልእክት ነው ለኔ አሜን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን ጌታም እኔም ይህንኑ ነው ፍላጎታችን
@user-kv5yz9vf9z
@user-kv5yz9vf9z 3 месяца назад
ow wonderful message. God bless you too!
@martamelese9770
@martamelese9770 2 года назад
Maranata amen geta Eyesus hoy tolo na!!!!!! Stegah yibzalign abate lemlimulign endet endamiwodot
@MesrakeMesrake
@MesrakeMesrake 2 года назад
ጋሽ ገዛኢዬ በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺😍💞😍😍😍😍
@tesefanswdagenw312
@tesefanswdagenw312 2 года назад
ጌታ ይባርከወት እርሰወ የሜናገሩት ውስጢን ይነካዎል መንፈስ ቅዱስ የሜጠቀምበወት ሰው ነወት ጌታ ዘመነወትን ይባርከው በኢየሱስ ስም
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን እናንተም ተባረኩልኝ ኢየሱሴ ይመጣልኛል
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ኢየሱስ ይመጣል
@tigistteressa6678
@tigistteressa6678 2 года назад
GOD bless you more. You are real man of GOD.
@woinishetbizuneh6705
@woinishetbizuneh6705 2 года назад
Amen it’s absolutely true message
@fesshaabebe9008
@fesshaabebe9008 2 года назад
ወንድሜ ገዛኢ ጌታ እየሱስ ፀጋውን በእጥፍ ይጨምርልህ የጌታችንን የየሱስ ክርስቶስን በቶሎ መምጣት ሁሌ ለምታብስር ሁልኡ እነቃቃለሁ ስለዚህ የጌታችንን በቶሎ መምጣትን የምንናፍቅ ሁሉ አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ በቶሎ ና እንላለን አሜን እሜን እሜን::
@mesiefrem2468
@mesiefrem2468 2 года назад
Amenእግዚአብሔር ይባርክህ ወንድም ገዛኢ🙏
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን
@netsanetkebede6490
@netsanetkebede6490 2 года назад
ግሩም መልዕክት ነው ፤ ሁሌም ዶ/ር ገዛኣን የምሰማው ቢሆንም አሁንም ስሰማም እንደአዲስ ሰስማው እንዴት ያጽናናል!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ክብር ለኣየሱስ ይሂነልኝ
@user-xj5ys7pj5n
@user-xj5ys7pj5n 3 месяца назад
Gashe Gezei zemen yechemrlhot ❤❤❤❤
@astertesfaye9484
@astertesfaye9484 2 года назад
Dr : Egziabher bante mknyat sleastemaren slemkeren ejg argen enamesegnewalen smu ybarek !!! antem tebarek Amen 🙏
@LemmaDesalegn-ht4zw
@LemmaDesalegn-ht4zw 14 дней назад
Pastor Geta iyesus yibarki. Bexam nw desi mitilo. Min ayinet menfesu yeteregaga, moges yebezalet saw neh. Bexam idilegna nk. I love you
@selammoha7515
@selammoha7515 2 года назад
Amen geta Eyesus yerdan.
@alemdubre4414
@alemdubre4414 2 года назад
ጌታ፡እየሱስ፡ይባርክህእንወድሃለን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥህ፡ተባረክ፡ወንድሜ፡ለምድራችን፡እንጩህልባችን፡ወደጌታ፡ይመለስ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Blessyou
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ከግጂን ቨጸሎት
@bsratghide501
@bsratghide501 2 года назад
አሜንን ባባ ገዛኢ ናይ አምላኽ ሰብጎይታይባርኽኩም
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Bless you too
@netsanetmekonin2980
@netsanetmekonin2980 2 года назад
Amen Amen Amen
@hannajesus5594
@hannajesus5594 2 года назад
Shalom ye Egezabhir sew zari melesin Agegichi tebarek betam new yemwodek ❤❤❤😭😭😭
@azieb6996
@azieb6996 2 года назад
እዝጋብሄር ይባርክህ ያብዛልህ ፓስተር ቀና የሚያደርግ የሚያቀና የሚያረሰርስ ተስፋ የምሰጥ መልክት ዘበንህ ይባረክ አሜንን
@meazatadesse2067
@meazatadesse2067 3 месяца назад
እውነት ነው ጌታ ይባርኳ
@meseretteshome9843
@meseretteshome9843 2 года назад
Thank you Brother 🙏🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 3 месяца назад
ኢየሱስ ይመጣል !!🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 года назад
ተባረክ ዶክተር ፓስተር ገዛኢ። የልጅህ መዝሙር ..ጻድቅ አምላክ ነህ.. እንደዴት ግሩም ነው። ልቤን ነካኝ ።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ተባረኪ አንድ ሙሉ ሲዲ አለው አዳምጭው
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 года назад
አመሰግናለሁ
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 2 года назад
ኧረ እግዚአብሔር ይችላል እጄን ይዞ ነው የሚያነሳኝ ወድቄ አድሬ አላውቅም በነጋታው ግን የተሻለ ብቻ ሳይሆን እጥፍ ይሆንልኛል።እግዚአብሔር ግን እኔን ብቻ እንደ እናት ይከተለኛል ኧረ እናትስ ቤቷ ትቀራለች እግዚአብሔር ግን ይችላል ልዩ ነው እስር ሥልጣን ውርደት መጠላት በጓደኛ በዘመድ እውነት የሚከተሉኝ ሚስቴና እግዚአብሔር ብቻ ናቸው ገዛ ተባረክ
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ይመጣል ጌታ ኢየሱስ ይመጣል !!አሜን አሜን!!እሜን!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 Год назад
አዎን ኢየሱስ ይመጣል
@alemneshaleto6032
@alemneshaleto6032 2 года назад
Amen Amen 🙏 🙌
@merondagne4251
@merondagne4251 Год назад
Pastor Gezai egziabher yibarkot
@alganesharaya4779
@alganesharaya4779 2 года назад
Pastor gezai Geta abzito abzito yibarkeh
@user-uw2us8ii6b
@user-uw2us8ii6b 4 месяца назад
God bless you !
@alexorthodox8198
@alexorthodox8198 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ፤ ግሩም መልእክት፤ በእርግጥም የጊዜው ቃል ልብን ታጽናናለች፥ ታጸናለችም...ለእኔ መልእክቴ ነው(word of rhema)....ኣብዝቶ ያብዛልህ ጸጋው ዶ/ር መጋቢ ገዛኢ ፍቁር መዋርስትና።
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
Geta hoyi tsegahi yibizalign eshi elihi zenid asicherisihi zenid ebakihi eridagn 🙏🙇‍♀️😭
@mekonnentaye6619
@mekonnentaye6619 2 года назад
አሜን ይመታል. በዛን ሸግር ነን ያለሁ ጸልይልን
@habteg.hawariat7980
@habteg.hawariat7980 10 месяцев назад
Amen
@kebebushmengestu2955
@kebebushmengestu2955 2 года назад
Amen Amen amen abbayyee semeh yibarek fekreh liyu endet dink amlak neh . Wendem gezai lalehubet ye hiyiwote tiyake melse agagnehu laka selemitelagn sayihon selemiwedegn newu zurayen yezegawu bemenem lilef fekadu hasabu bicha be hiyiwote yifetsem ke ene hasab yasmeletegn esu awaki newu antem zemeneg yibarek lemlem ahunem kiriwu hiyiwot zemeneh be fekadu yiteklel.
@AgapeYeshua27
@AgapeYeshua27 2 года назад
አሜን !!! ክብር ለውዳችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ለታረደው የእግዚአብሔር በግ ይሁን ሃሌ ሉያ!!! አዳኙ ይመጣል!!!!!
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አሜን ይመጣል
@user-kf5dl3ce8w
@user-kf5dl3ce8w 3 месяца назад
እግዚአብሔር ይደግፍህ።በርታ!
@user-dr9ku3bl1c
@user-dr9ku3bl1c 23 дня назад
Yh Lene new geta ybarkh
@shaweldagnachew3754
@shaweldagnachew3754 2 года назад
አሜዚንግ ፖስተር አሁን የምትሰጠው ምስክርት የእኔ ህይወት እንዲህ ነው በርግጥ እግጥ እግዚአብሔር ብቻ እንዳለኝ አውቃለሁ ፈጥኖም ያነሳኛል አዲሱ ነገር ግን ታዘዘው እውነት ነው አሁን ግን አብረን እየተጓዝን ነው ገዛ ምስክርነትህ እጅግ እውነት ነው በእኔ ህይወት
@HanaAlumu1994
@HanaAlumu1994 2 года назад
Amen!!
@helensam976
@helensam976 2 года назад
Amen 🙏 amen 🙏
@edidiyamodese1122
@edidiyamodese1122 2 года назад
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በምናልፍበት መንገድ ሁሉ ያልተለየን ጌታ ይመስገን🙏
@Dinasolaman
@Dinasolaman 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ አትጥፋብን
@asinegaasinega
@asinegaasinega Год назад
Yitfu. This is not the machination that you hear of people that speak of something when God has not spoken to them. Unlike them, this man of God only speaks when God speaks to him.
@bezujesus8033
@bezujesus8033 2 года назад
ጌታ መልካም ነው ጌታ ፃድቅ ነው ጌታ ይባርኮት ፓስተርዬ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ከሜን
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 2 года назад
እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን እሜን ጌታ ስምህ ብሩክ ይሁን የተወደድክ የንጉስ ልጅ ዘመንህ ይባረክ ሁሌ ድግፎ ዛሬ ላኖረኝ ስሙ ብሩክ ይሁን እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል እየሱስ ይመጣል ማራናታ ጌታ እየሱሰ ቶሎ ና እሜን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
አዎን ኢየሱስ ይመጣል እነሆ በቶሎ ይመጣል
@kasechmessele9966
@kasechmessele9966 2 года назад
እሜን የእግዚእብሄር ፈቃድ ቢሆን በዚህ ምድረበዳ የረዳን እምላካችን እጅግ በጣም እንወደዋለን ዘመናችን እንደ ፈቃዱ ይሁንልኝ
@Tio_1431
@Tio_1431 2 месяца назад
Eshi tebareklegn edmena tena ysteh
@bsratghide501
@bsratghide501 2 года назад
አሜንን ጎይታ የሱስ ክመጵእ ዪ ክምለስ ዩ ክወስደና ማራናታ ባባ የሱስ ሖይ ቀልጢፈካ ምጵአና አሜን አሜንንን
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
Amen smen
@godblessethiopiaourmama1519
@godblessethiopiaourmama1519 2 года назад
ጌታ ዘመንህን ይጨምር ልቤ አረፈ ለጭቅጭቄ መልስ አገኘሁ ጌታ ስምህ ይባረክ ::ስለሰጠኽን ወንድ ክብር ሁሉ ላንተ ይሁን::
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1987 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁ፣ በቀንና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትንም አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!! ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።r
@user-zm4yi8tl4r
@user-zm4yi8tl4r 2 года назад
ሰላም አባታችን እንኳን በሰላም መጣህ
@gezaiyohanneselshaddai9737
@gezaiyohanneselshaddai9737 2 года назад
ይሂንልህ
Далее
Спецэффекты в Симс 4
00:36
Просмотров 138 тыс.
የቅዱሳን ንጥቀት ክፍል-1
27:37
Просмотров 26 тыс.