Тёмный

ምስጢራዊ መረጃዎች ስለ አቶ ለማ መገርሳ- በኃይሉ ሚዴቅሳ እንደፃፈው/Lemma Megersa | ETHIO FORUM 

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Подписаться 881 тыс.
Просмотров 641 тыс.
50% 1

#EthioForum

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 194   
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምረው አፍጥነውም
@zemadaily
@zemadaily 4 года назад
ለምን ግን እኛ አብሮ እንዳልበላ እንዳልተዋለደ ለምን ተከፋፈልን ምን ሆነን ነዉ እባካቹ ለመጪዉ ትዉልድ ስንል አንድ እንሁን ሀገራችንን ፈጣሪ ይባርክ
@geteasfaw9244
@geteasfaw9244 4 года назад
Ich habe keine Antwor. TIGIRE BLIEVE ALWAYS A WHITE POWER AND UNDER ITALIAN. NEVER PRAUD OF THEMSELVS. I KNOW THOSE PEOPLE. ALSO FOR 30 AGO THEY ACCUSE AMHARA FOR SOME STUPID INTERFERER BRAIN WASHER FREE JOURNALIST, WRITING AND GIVING SELBAG AND STOCKING TO TIGRIAN YOUNG GRILS AND SOKONG AGAINST AMHARA AND OROMOS. THOSE ARE WESTERN PEASCORP FROM DIFFERENT PART OF EUROPE. ETHIOPIAN GOVERMENT SHOULD NOT ALLOWED * NGO* THOSE ARE THE INTERFERER IN AFRICA AND MANY CONFLECT COUNTRYS. DONT ALLAUD TO INTER THE COUNTRY WITH OUT ANY REASON. THIS IS NOT POSSIBLE IN WESTERN AND AMERICA. THOSE ARE VERY DANGERS IT DOES NOT MATTER WEATHER GERMAN, SWISS, ITALIAN ENGLISH. WITHAOT THEIR OWEN GOVERNMENT WITH ETHIOPIAN GOVERNMENT AGREEMENT SHOULD INTER IN THE COUNTRY.
@bereketkiflu8825
@bereketkiflu8825 4 года назад
Thank you Behaylu
@tedroskassanegussie4771
@tedroskassanegussie4771 4 года назад
ሽመልስ በዘረ ማጥፋት ይጠየቃል ይህ ካቡጋ።
@qweasqqwwee570
@qweasqqwwee570 4 года назад
Yaa sazinaal Wyii zadiroo
@berhanekidane8604
@berhanekidane8604 3 года назад
Abebe bau enku Journalist of the Ethiopia long liev my brother
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 4 года назад
ደመቀ ጠይቁልኝ የፅዳት እቃ አለቆበታል። ልላከለት {አሸከር}
@abi8547
@abi8547 4 года назад
እውነትም አብዮት የበኩራ ልጅን በላች በጣም ይገርማል ለማ ሊመስገን ያገባል ትልቅ ስራ ያስር ስው ነው ።
@abi8547
@abi8547 4 года назад
@@abezashtedla6183 ያስራን ማመስገን መስልጠን ነው ግን ክፍ አመለካከታችን ከራሳችንም ጋር አላስማማንም ዜርን አፍችን እንዳመጣ ያምንዘላብደው ያሱ ውጤት መሁኑን አትዘንጊ ለማስብ ሞክራ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 4 года назад
@@abi8547 ይቅርታ ወንድሜ አቶ ለማ መልካም ሥራ አልሠራም ብዬ አይደለም መልካም በመሥራቱ ከማወደስ አልፈን እንደ ማምለክ አድርጎን ኢትዮጵያዊው ሙሴ እስከማለት ደርሰን ነበር፤ ብዙም ሳይቆይ ኢትዮጵያዊ አቋሙን ቀይሮ የታገልንለትን አላማ ስተናል በሚል ሥሜት ለአንድ ብሔር ብቻ እንደሚታገል ይፋ አድርጎልናል፣ እኛ የናፈቀን አንድነታችን እና ተዋደንና ተከባብረን መኖራችን እንጂ መለያየቱንማ ኖረንበታል።
@abi8547
@abi8547 4 года назад
@@abezashtedla6183 እ/ር ለሀገርችን ስላሙን ያምጣልን በቃቹ ይበለን 2013 የስላም ያጤና ያራግልን ክፍ ያማንስማበት ያድርግልን። ፣
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 4 года назад
አሜን! ለኛም ማስተዋልን ይስጠን
@MuhamedUmar-x9p
@MuhamedUmar-x9p 7 месяцев назад
ስጠብቃችሁ ነበረ እኳን ዴህና መጣችሁልን ሰናይ ቆይታ
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 года назад
አበበ ባዩ ድሮ Etv እያለህ በጣም ነበር የማደንቅህ... መታሰረህ ስሰማም በጣም ነበር ያዘንኩት.. አሁን ደግሞ እዚህ ቻነል ላይ በመምጣትሆ ከምነግርህ በላይ ደስ ብሎኛል❤ Much love and much respect አንተንና ያየሰውን ሽመልስ❤❤
@abdumuhammef4468
@abdumuhammef4468 3 года назад
Balena mist ygara party kmeseretu bewhala andegnachew k partiw mereh wochi kafnegete kchaweta Sochi yhonal. B hagerachen bderg mengest ena b HWAT westem tekestowal.
@SuldaankaX
@SuldaankaX Год назад
Waxan axmarana. Informationka qaarkii iiqiirta ayaan lehey
@ethiowisdom7721
@ethiowisdom7721 Год назад
ለሚሾን በጣም አከብረዋለሁ
@aedyfente1773
@aedyfente1773 3 года назад
የኛ ጀግና አብየ በዚህ ሰለመጣህ ደስ ብሎኛል የኔ ታታሪ እንኳ በሰላም ተፈታህልን ናፍቀህን ነበር በርታልኝ
@ambb933
@ambb933 4 года назад
እውነት ለመናገር ኢትዬጵያ እየፈረሰች ነው።ኣቢ ፖለቲከኛ ሳይሆን ምላሳምና የማይታመን ነው።መጀመርያ የትግራይ ህዝብ ኣስቀየመ ኣሁን ደግሞ የኦረሞ ህዝብን ኣራቀ።እርግጠኛ ነኝ የጆሃር ለማና ሌሎች ማስራቅና ማሰር የሚያመጣው መዘዝ ከባድ ነው ህዝብ ሊያልቅ ይችላል ኣቢ ኢሰያስ መከተል ኣልነበረበትም።
@gjdgej7142
@gjdgej7142 4 года назад
እናመሰግናለን አበበ ባዩ እንወዳቸዋለን
@eshetuadugna5432
@eshetuadugna5432 4 года назад
ለምሽ በኢትዮጵያ አዲስ ምዕራፍ እንዲፈጠር ግንባር ቀደም በመሆን ያደረከውን አስተዋፅኦ በታሪክ ሁሌም ሲታወስ ይኖራል ሰዎች ያላሰቡትን ቆርጦ ቀጣይ በበዛበትና ከእውነት ይልቅ ሐሰትና የተዛቡ መረጃዎች ለሕዝብ የሚያቀርቡ ቅንነት የጎደላቸው ሚዲያዎች በበዙበት አገር ከሚዲያ መራቅህ ተገቢ ነው የሚል ዕምነት አለኝ
@kishoalemayehu482
@kishoalemayehu482 4 года назад
Tebareki
@abebebade9814
@abebebade9814 4 года назад
Thanks
@awelsultansultan9173
@awelsultansultan9173 4 года назад
ለማ መቼም አንረሳውም ዉለታህን♥♥
@rahmanangebintalihi7936
@rahmanangebintalihi7936 4 года назад
Mine nebare yewalelh kkkkkkk
@jsim1422
@jsim1422 4 года назад
ግፍ የንፁሀን ደም አለያያቸው።
@eyrusalemasfan1332
@eyrusalemasfan1332 4 года назад
አቤት ድራማ አቤት ድራማ።
@abirihamyimulu3
@abirihamyimulu3 4 года назад
በርቱ
@trhasarkebe3374
@trhasarkebe3374 3 года назад
Thanks bro
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 4 года назад
አይ ጃዋር አስር ቤት ውስጥም በሶ እኔ ካልበጠበጥኩ እያለ አየረበሸ መሆኑን ስምቻለሁ 😅😅🙈
@amashewakena8378
@amashewakena8378 4 года назад
እሱ ይላል አይልም አይባልም
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ስራውኮ ስለሆነ ነው መበጥበጥ
@mamamiyaterefe3507
@mamamiyaterefe3507 3 года назад
የሚገርም ገለፃ ነው በርታ
@NikiiAbduraman
@NikiiAbduraman 4 месяца назад
Yarabi namilkesii dunif akiras
@akliluzerai2930
@akliluzerai2930 3 года назад
ኢትዮ ፎርም ድምጻችሁ የህዝብ ድምጽ
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 4 года назад
ሸመልስ በድብቅ አማራን ለመጉዳት የተናገረው ከስልጣኑ ካልወረደ ምንም ብልጽግና ላአማራ አይሆንም
@dfiss9025
@dfiss9025 4 года назад
ሽመልስ ብወረድ ያው የአብይ ተገባር ነው የነገረን እኮ
@arone.a1530
@arone.a1530 4 года назад
ጅል ነ አንዴ የ ኣቢ ሃሳብ ኮ ነው የተናገረው ሽመልስ አቅዳቸው ግልዝ ሆነ
@abdihailu4582
@abdihailu4582 Год назад
Obbo lammaa magarssa
@MuhamedUmar-x9p
@MuhamedUmar-x9p 7 месяцев назад
ኢትይ ፎረምች እኳን ዴህና መጣችሁ ኢትዬ ፎረሞች ሰናይ ቆይታ
@betelhemhailu1579
@betelhemhailu1579 4 года назад
የእኛ ሀገር ፖለቲካ ቶሚ ኤንድ ጄሪ የሆነበት ማነው
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 4 года назад
ኧረ ይብሳል ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ እኛንም ግራ አጋቡንኮ
@seliadugenet861
@seliadugenet861 4 года назад
Enea kemere began new yemiegermwe
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 3 года назад
እረእ እንኮን በሰላም መጣእ
@demelashaynalem5497
@demelashaynalem5497 4 года назад
Welcome Abebe bayu
@mohamedsied8410
@mohamedsied8410 Год назад
ፊጣሪ ይየው
@meseretzeleke3644
@meseretzeleke3644 2 года назад
I miss you so much
@haschascha627
@haschascha627 4 года назад
ለማ። የሕዝብ። የሰጠውን። ክብር። መሸከም። ያልቻለ። ብሔር ውስጥ። ተወሸቀ። በኢትዮጵያ። ገንዘብ። እኮ ነው። ሚኒሶታ ላይ። የሚዘራው። የጠላሽ። ይጠላ። ይጠላ ።
@hendahenda4747
@hendahenda4747 4 года назад
እኔግን ግርም የሚለኝ የኛባልስልጣን ተብየውች ለምድነው ወደውጭ የሚሄድት ለዝህ እኮነው አገር የሚዘርፉት የለላአገር ባለስልጣ ካገራቸው አይወጡም ለዝህ እኮነው እሚዘርፊት ቤተሰባቸውን እውጭ ካስቀመጡ ያገር ጥሪት ዘረፈው መሽሽነው ስራቸው ለዝህ ነው እኮ አገራችን ቁልቁል የሚሄደው ካገር እዳይወጡቢደርግ በትክክል ይመሩነበር እስለሚፈሩ አገር እያራቆቱ መሸሽ
@amelsister456
@amelsister456 4 года назад
የተዋህዶ ልጆቺ በቅንነት ልጅ መሌ ይቱብን ሠብስክራይብ ገጩልኝ ቅድት አርሴማ ከክፉሁሉ ትተብቃቺሁ
@Hana-3838
@Hana-3838 4 года назад
ሱሴሱሴሱሴሱሴሱሴሱእናትሐገሬ። ተመጠጠ ደሜሽ። በቄሮ ጌዜዌ። የነሱ። ስሌጣን። የነሱ። ሐይል። የጋታ። አቤይ ቄሮ ለማ። ፍርዱን ጋታ ዬሴጣቼሑ
@kirosawet3978
@kirosawet3978 4 года назад
ለማ ለኢ/ያ ባለ ዉለታ ነው ይህ ይገባውም አሁንም የኦሮሞ ህዝብ እና የኢት/ያ ህዝብ ካልታገለ ከጠቅላይ ሚንስተር እንደምያዉርደው ርግጠኛ ነኝ በተለይ ለኦሮሞ ህዝብ ወደነበረበት የድሮ ጭቖና ስርዓት ይደርስበታል የፈደራሊዝም ሃይሎችና ህዝብ መጮህና አለባቸው ድል ለተጨቜን ህዝብ
@mimiseifu9038
@mimiseifu9038 4 года назад
ምን አይነት ሁለት የተጋጨ ሀሳብ ያለው ዜና ነው በመጀመሪያ ላይ አቶ ለማ ከአሀገር እንዳይወጡ ታግደዋል አልክ ከዛን ደግሞ አቶ ለማ አሁን ውጭ ናቸው አልክ ምንድነው የተዘለባበደ ነገር ነው
@Wedi.keshi9293
@Wedi.keshi9293 4 года назад
እቱ በደንብ አዳምጭ በመጨረሻ በስንት ሽምግልና ለህክምና ከሀገር ወጡ ብሏል
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 года назад
በጣም ይገርማል እደዚህ በመሆነችው ያሳዝነል
@jilsonkasereka3752
@jilsonkasereka3752 3 года назад
Begede medemer ale ended?
@Sulinaist
@Sulinaist 4 года назад
I thaink Ethiopia is better With out Lema
@hopelasts4324
@hopelasts4324 4 года назад
የብልጽግና ጉዞ እንቅፋት የሆነ ማነኛውም ድርጅትምነ ግለሰብ መወገድና መጠረግ አለበት ። የነ ለማ መወገድ ና የነ ጁሀር መታሰር የዶ/ር አቢይ ጥንካሬ ያሳያል ።
@embetemariamanchitebkije1953
@embetemariamanchitebkije1953 4 года назад
Defar shabiya
@sabahaile9525
@sabahaile9525 4 года назад
ራዛ ናይ አቡኣ ሓዛ 😂😂😂
@jamtesfaye7548
@jamtesfaye7548 3 года назад
He is leader for tplf shane
@fdjwinner8924
@fdjwinner8924 4 года назад
Ethiopea is better with out lema
@abebaguwalmekelle2579
@abebaguwalmekelle2579 4 года назад
This is just the binging.🤣 Gena gud yeseralu! Well done!!!👏👏👏👏👏
@Bizunshe
@Bizunshe 7 месяцев назад
❤ffvvvvfvvvvef❤ fvy❤😅😅😅😅
@suzyfiker3885
@suzyfiker3885 4 года назад
Enamesegenalen letetenaw enezih sew mehon gena yikerachewal
@giorgiozanc3228
@giorgiozanc3228 3 года назад
ማነም መጣ ማን ለእኛ ኢትዮጵያዊያን የጠቀመን ነገር የለም ጭራሹንም መፈናቀል መዘረፍ የመሬት ነጠቃ ሰዉ በማንነቱ የሚገደልባት ፍትህና ዲሞክራሲ የሌለባትን የአሸባሪዎችና የታጠቁ ሌቦች ያሸቸዉን የሚያረጉበት ሥርዓተ አለልበኞች የጫቃ ሽፍቶች የሚመሯት አገር ሆና ቀረች..🖤🖤🖤👺👺👽👽👽💀
@mohamedsied8410
@mohamedsied8410 Год назад
በአድሥ አበባ ቤትፊረሳ
@kerayub2681
@kerayub2681 3 года назад
Abiy has to go!!!!
@hadasaeritrea
@hadasaeritrea 4 года назад
Honeymoon is already over!
@baharumenur4942
@baharumenur4942 3 года назад
89. .
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 4 года назад
Jesus Christ is coming soon please please Repent next 3 months will be very hard for the World please please pray for the World 🌎!! I Repent all my sins and I covered everyone in the blood 🩸 of Jesus Christ Amen 🙏
@bekind5754
@bekind5754 4 года назад
እዛ ሰፈር ያለሰው ያበላውን ይነክሳል
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357
@hindyaahusseanyaaallaahbar9357 3 года назад
Fatee yematalee isha'allaah 😭☝️😭 allaah wanatonee yamatalee
@mathewosnegash1453
@mathewosnegash1453 3 года назад
ጥያቄ አለኝ ? ለጌታቸው ረዳ፥ ❤ "ዝምታ ጥበብ ነው! " ዝምታ ወርቅ ነው! "ሲባል ሳትሰማ አትቀርም። መሰማቱ ብቻውን ግን ፋይዳ የለውም።ከሰማኸው ነገር ተጠቃሚ ለመሆን የሰማኸውን የጥበብ ቃልም ከመስማት ያለፈ ለተግባራዊነት መትጋት ይጠበቅብሃል። በአጭሩ በተራህ ደርሶ ተጠርተህ /በወታደራዊ ሀይል ተማረከው ቃሊት እስክትወርድ ድረስ ለአንተ የሚሻለው ለኢትዮጵያ መከላከያ እጀ በመስጠት የትግራይ ህዝብ የጥፋትና የእልቂት ምክንያት ከመሆን ትተርፋለህና ብዙዎች ከማውራት ትቆጠብ ዘንድ ኢትዮጵያዊ ምክሬን ስለግስህ በሲዳማ በአፍን ሀላሌ ነው።
@በጃኪይድፈአኒትግራይ
ምክር መሆኑ ነዉ ተጋሩ መሆናችን ረስተሃል እኛ የኛ ሰዉ ከመስጠት መግደል ይሻለኛል የትግራይ ጠላት ኣንድ ነዉ እሱም ኣማራን ኣማራ ብቻ ነዉ የማይረሳ ታሪክ
@aberayadeta6925
@aberayadeta6925 4 года назад
it is pain full
@abebe7532
@abebe7532 4 года назад
ay ye Ethiopia Amilak !! atrut angat !!!!! yelal yagere sew !
@dawedibrahim8628
@dawedibrahim8628 3 года назад
6
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 года назад
እኔ እንጃ ምን አይነት ስትራቴጂ እየሰሩብን እንደሆነ አላውቅም። ለማና አብይ ግን አይለያዩም ይልቁን መፍራት ነው ያለብን መጭው ጊዜ የከፋ ነው የሚሆነው። ምስጢር የሚገባን ለማ በድንገት በበሽታው ወይም በአንዳች ነገር የሞተ እንደሆነ ነው። ያኔ አብይ ምን እንደሚል ምን ስትራቴጂ እንደነበራቸው እናውቃለን። የም ቢሆን ሊዋሸን ይችላል የተለመደ ስለሆነ። ይመስለኛል ግን አብይ ለማ በኢህአዴግ በነበረበት በስልጣኑ ጊዜ ያደረሰውን ግፍና በደል በሚስጢር ይዟል። በለማ ላይ የበላይነትን ኃይል ሊያገኝበት የቻለው በዚህ ብቻ ነው።
@lifespirit4426
@lifespirit4426 4 года назад
ልትጀምር ትችላለህ፣ ጀመርክ ማለት ግን ትጨርሳለኽ ማለት አይደለም፤ ምክንያቱም እራስኽን ካለጠበቅክ ወይም ከተዝረከረክ እንደ ጀዋር ያለ ጭፊት ሊጠክፍኽ ይቻላል እና! አብዮት ልጇን በላች አትበል እራሱ ለማ ነው በጀዋር የተበላው። ዘረኘነት በሽታ ነው።
@betihusen9749
@betihusen9749 4 года назад
ወወሰሰ
@kerayub2681
@kerayub2681 3 года назад
Justice for Hachalu 😭
@kwtkwt5703
@kwtkwt5703 3 года назад
Omn
@kwtkwt5703
@kwtkwt5703 3 года назад
O m n
@enatubeyene2018
@enatubeyene2018 4 года назад
yehaa lemaa yemeball shemgella asexeltongall sew besterjenaa xeru serto mafe alebett ebakache life is short
@fitsum9109
@fitsum9109 Год назад
Ashhto
@tenad7309
@tenad7309 4 года назад
ወይ ዘንድሮ? ምን ያልተሰማ ሚስጥር አለ???
@axum5878
@axum5878 3 года назад
Ethio form 👍👍👍
@salehsaaaleh8557
@salehsaaaleh8557 3 года назад
ጋዜጠኛ ከኣለም ስራ ሁሉ ወራዳ ነው ኣሉ ብሎ ማጣላት ይችላል ማስታረቅ ግን ኣይችልም ጋዜጠኛ በተለይ የኣሁኑ የኢቶጵያ ጋዜጦኞች ከነዚህ መገላገያ ያምጣልን ኣቦ
@selamtimer5783
@selamtimer5783 3 года назад
ዠምበል ቀልደየለሞ
@kibreabesey9582
@kibreabesey9582 3 года назад
Abiyi kehady new
@sudesude946
@sudesude946 2 года назад
srba
@yaregalasegu5289
@yaregalasegu5289 3 года назад
አዲሰ ዜና
@blengrat8313
@blengrat8313 3 года назад
አማረ ግን ለምን ከኦሮምየ ራስ ለምን አይወርጁም?
@soyegerado6831
@soyegerado6831 4 года назад
ከነዚህ ፖለተከኞች ከሁለቱ አንዱ አልፏል ማለት ነው ።
@AliAli-fm9pb
@AliAli-fm9pb 4 года назад
Ahonem yekroten telalkeowh masedat new
@sirakgeez-m.h4139
@sirakgeez-m.h4139 4 года назад
"susa" over!!
@fayoalemeri2119
@fayoalemeri2119 4 года назад
Abiy lebbaa
@jemalibrahim3364
@jemalibrahim3364 4 года назад
Jireenyaa kee Rabbiin haa diguu
@roge5438
@roge5438 4 года назад
የጉድ ሃገር…
@JabiirJabiir-pd6il
@JabiirJabiir-pd6il 7 месяцев назад
Baraduriitii leencaan ajeeseegota tahuubarbaada rabbiinakadhaa yaroodheertuu kadhatanniif rabbiin. Isaarafuu hiiradhabatee dhahuusodaate maalja.eefiiraa sodaatee wadaajo iittiixuqii leencaarafee dameeyseefiitii nyadhamee
@moe3000
@moe3000 4 года назад
ደመቀ ንግ አሁንም አሽከር ሆኖ ቀረ....
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 4 года назад
ወረኛ!
@kasechlema4312
@kasechlema4312 3 года назад
3
@seidumer9683
@seidumer9683 4 года назад
Tabararu eyalachuh naw lamn tewashalachuh tagadu malat tabararau ayidalam
@sofiyasofiya3406
@sofiyasofiya3406 3 года назад
Hulumi yaijuu yagnali abiyi yajuni yaganali
@khaladire8691
@khaladire8691 Год назад
Weshatam
@firaoldeyasa7472
@firaoldeyasa7472 4 года назад
No!!!!! Abiy is the one who said ” i will push out Oromos from power for 100 year, if they don’t support maddamar ” so bro you are wrong
@calebgeta8277
@calebgeta8277 3 года назад
Toyba Shashemene yaschefechefech mehonun Chaltu Sani negranalech min tadrg kezih belay megedel neberebat enkuan mebarer ...enante denkoro nachihu...aye Amahara hodam yemtasblun endenante aynete firfari lekami new.....
@SaraSmith-jl1hj
@SaraSmith-jl1hj 4 года назад
አብይ ከሀዲ ነው ለማንም አይሆንም
@haregmengesite166
@haregmengesite166 4 года назад
Wargna stastela
@enyewyeshiwas1602
@enyewyeshiwas1602 4 года назад
ewunet tedebko ayekirm ......ahun be abiyb mengest yeteshomu bale seltanat ke sera kaltagedu hager selam atehonm
@moe3000
@moe3000 4 года назад
ተንኮለኛ ሰዉ ምንም ቢሆን አይቀናውም።
@wondefrawayele5414
@wondefrawayele5414 Год назад
XGdzf8⅝88
@habtshl.g
@habtshl.g 4 года назад
Betseb hognalhu Berta
@hailuabreha9675
@hailuabreha9675 4 года назад
We see political gamblers last destination is to sink on a big swamp or to be fight each other as it happened b/n the sneaky Abyi and Lema.
@musiejohn2260
@musiejohn2260 4 года назад
Zimbel bak
@yemanhaileslase7072
@yemanhaileslase7072 4 года назад
le lema kekade leman yitamenal.
@gelilakonjo948
@gelilakonjo948 4 года назад
Afrina
@gemechudejene1635
@gemechudejene1635 4 года назад
Gemechu dejene 41 a
@sofiyasofiya3406
@sofiyasofiya3406 3 года назад
Laman yakada abiyi lamanimi iyixaqm
@abunekewestos5625
@abunekewestos5625 3 года назад
y
@love2728
@love2728 4 года назад
አብይ ካጂነው ገና ሀገሮን ይክዳል
@tsegayzede4867
@tsegayzede4867 4 года назад
የ ኢሰያስ ጉዳጉድ ነው ልብ በል ኢትጶ
Далее
How would you react?!😳
00:44
Просмотров 2,9 млн