Тёмный
No video :(

ከህይወት ሰበዝ ላይ!ህይወት ከ ዝዋይ _ ባህሬን ክፍል 2!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu 

SHEGER INFO
Подписаться 402 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Опубликовано:

 

29 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 55   
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 9 месяцев назад
እኔ ባህሬን ለ ሃያ አመት አኖራለሁኝ በጣም እውተኛ ደግ ሰውች ያሉበት ሀገር ነው ብዙ ታርክ አሳልፈናል ባሃሬን ለምትገኙ እህት ወንድሞች ሁሉም ሰላም ይብዛላችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ ❤❤ እህቴ እንኳን ተረፍሽ 🙏
@BillyBilly-sb7rz
@BillyBilly-sb7rz 9 месяцев назад
Ahun mehed yechalal ende? Menged ale?
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 9 месяцев назад
​@@BillyBilly-sb7rzየለም
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 9 месяцев назад
​​​@@BillyBilly-sb7rzእኔም ባህሪን አምስት አመት ቆይቻለሁ ከባህሪን ነዉ አዉሮፓ የገባሁት ድሮ ኤጀንሲዎቹ ጥሩ ነበሩ በኤጀንሲ አስርሺ ብር ከፍዬ ነዉ የሄድኩት ወያኔ ስልጣን የያዙ ሰሞን በኤጀንሲ ነበር የሄድኩት እንደድል ጥሩ ስራ አሰሪዎች ነበሩ የገጠሙኝ ስራዉም በጣም በጣም ቀላል ነበር ከአገር የወጣሁት
@selamawitsolomon2492
@selamawitsolomon2492 9 месяцев назад
ከሁሉ በላይ የተደሰትኩት የነፍስሽ መዳኑ ነው ጌታ እንኳን እረዳሽ ባህሬን የልጅነት የስደት ሀገሬ ነች እንኳን ኢየሱስ ክርስቶስን አገኘሽ እንኳን ነፍስሽ ዳነ 🙏🙏🙏
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 9 месяцев назад
እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም በእውነት የኔ እግዚአብሔርም ድንቅ ነው ያድናል
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 9 месяцев назад
እስከዳር ግርማዬ የሁላችንም ሞደል ነች በጣም ብዙ እህቶቻችን ስታስታም ስትረዳ የቆየች እህታችን ነች የእሷ ዉለታ በጣም ብዙ ነው ፈጣሪ ይክፈላት 🙏በጣም እወድሻለሁ ውድ እህቴ ❤❤ ባህሬን ብዙ መልካም ሰዎች መገኛ ናት ።
@bute5158
@bute5158 9 месяцев назад
ከመጀመሪያ ይህች እህታችን ከልጅነትዋ በብዙ ተፈትናለች ጠንካራ ሴት ነች እርግት ያለች የምትገርም ነች እንኳንም እግዚአብሔር ረዳሽ አይዞሽ ዜሬን ያኖረሽ ነገን እሱ ያውቃል እግዚአብሔር አይጥልም ታሪክሽ ይገርማል
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው እንኳን ለምስክርነት አበቃሽ ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ። አመቤቴ ማርያም የአንድ እናት አትተውሽም።
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 9 месяцев назад
እንኳን እግዚያብሔር አተረፈሽ እህቴ ❤❤❤🙏🙏
@Daname573
@Daname573 9 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ ድንቅ አድራግ ነው ።
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 9 месяцев назад
የጌታ ምህረት የበዛልሽ ሴት ነሽ ክፉው ሊያጠፋሽ ሲታገል እግዚአብሔር ጣልቃ እየገባ እያዳነሽ ነው በፀሎት መበርታት አለብሽ አይዞሽ አንቺ ብርቱና ታላቅ ሴት ነሽ።
@alemdawit9487
@alemdawit9487 9 месяцев назад
ኑኑ በጣም በጣም ይገርማል ጌታ አብዝቶ ዮባርክሽ ይገርማ በጣም በጣም የሚሰተመር ታሬክነዉ ጌታ አብዝቶይባርክሽ እደዝህ አነትም ሰወች አሉ በጣም ይባርክሽ የኔቆጆ ጌታ ምህረቱ ሰፊ ነዉ
@alemdawit9487
@alemdawit9487 9 месяцев назад
ጌታ ጌተ ሆይ አተ ደግነህ ምህረት የበዛነዉ በጣም በጣም ድቅ አባት አለን ተመሰገን ጌተሆይ ይቅርታህ የበዛነዉ ተመሰገን ቆማ እድታመሰግን ሰላረካታ ተባረክ አባቴ ጌታ አተ ትልቅነህ ተነግሮ የማይዘለቅ ነዉ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በልጅሽ ጌታ ይከፍልሻል ልጅሽን ሽያድርግልሽ የኔቆጆ ጌታ ብርታት ሰጥቶሻል ተባረኬ ጌታ ሁሌም ካችጋርነዉ
@sisiayali3512
@sisiayali3512 9 месяцев назад
እንካን እግዛብሄር ማረሽ እድለኛ ነሽ በ ጣም
@nuratewelde8552
@nuratewelde8552 9 месяцев назад
አዎ አስታውሳለው እደዚህ ስላየውሽ ደስ ቡሎኛል ጨርሶ ይማርሽ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 9 месяцев назад
እግዚያአብሄር ይመስገን ይህንን ፈተና ወስዶ እስካሁን ላኖረሽ ባጠገብሽ ነነበሩ ሁሉ ኢትዩጵያውያን ፍቅርን አንድነትን ይስጣቸው አሁንም በመላው አለም ለሚኖሩ ማነህ ሳይሆን ፍቅርን አንድንት እንደድሮው ቢሆን እላለሁ መከፋፈሉ ቀርቶ መተሳሰብ መርዳዳት ነውና ባህላችን እሚያምርብንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ የኔ ናት በርቺልኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 месяцев назад
ውይ አንቺ እግዚአብሔር የሚወድሽ ሴት በፈተና የሚጸና የተባረከ ነውና እህትአለም ያመንሽው ጌታ የሚያሳፍር አይደለምና እንኳን ዳንሽ ❤ የሚገርም ነው ለቀጣዩ ክፍል ጏጏሁ
@user-Weynua
@user-Weynua 9 месяцев назад
እንኳንም እግዚአብሔር እረዳሽ
@bozyabamnet5410
@bozyabamnet5410 9 месяцев назад
እጅግ ብርቱ ሴት ነሽ እኔም በአንቺ ልጽናና የእኔ ውድ እህቴ ለካ ከእኔም የባሰ ሰው አለ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 месяцев назад
አይዛሽ እእህቴ ፈጣሪ ጨረሶ ይማራሽ
@najahtn809
@najahtn809 9 месяцев назад
አይ ስደት እግዚአብሔር ይመስገን😭😭😭😭😭❤❤❤🙏🙏
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 9 месяцев назад
ውይ እህቴ ከልጅነትሽ በብዙ ፈተና ነው ያለፍሽው ፈጣሪ እንኳን ኣተረፈሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማረሽ መጪ ዘመንሽን የሰላም የጤና የደስታ ይሁንልሽ 🙏🙏🙏 ባህሬን ውስጥ ለሚገኙ ሀበሾች በተለይ ከጎንሽ የነበሩት ፈጣሪ ይባርካቸው ወንድምሽንም እረዥም እድሜና ጤና ይስጠው
@helenkalab8377
@helenkalab8377 9 месяцев назад
አሜን አሜን አመሰግናለሁ 🙏
@joamman8257
@joamman8257 9 месяцев назад
እኔንእህቴእኞምእናማርራለንሙሉጤነኞሆነን..ባለጌነን.ፈጣሪይማርሽ
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 месяцев назад
ጌታ እንዃን ምህረቱን ላከልሽ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 9 месяцев назад
እግዝያብሔር ጨርሶ ይማርሽ እንኳን ተረፍሽ ስደት እንኳንም ታመሽ ጤነኛ ሆነሽ ይፈትናል
@tg-vl6vy
@tg-vl6vy 9 месяцев назад
የባህሬን ሃይ ዌ ላይ ተገጭቶ በህይወት መኖር ታምራት ነው ወደ አልጀዚራ ሱፐር ማርኬት ለመሄድ አንድ ሃይ ዌ መሻገር ነበር እና በርቀት ቆሜ እራሱ የመኪናዎቹ ፍጥነት ሊጥለኝ ይሞክር ነበር
@user-oz3pp8ey3e
@user-oz3pp8ey3e 9 месяцев назад
..,.. ጌታ ያለው ትዝ አለኝ (ጉንድሽ ሆነህ ወደ አግዚአብሔር መንግስት ብትገባ ይሻላል )ያለው. አንኩአን ጌታ ረዳሽ
@sarahbay3607
@sarahbay3607 9 месяцев назад
Amezing story
@Helu460
@Helu460 9 месяцев назад
ባለ 9 ነፍስ እስኪ ልስማት😮
@tadelakidane101
@tadelakidane101 9 месяцев назад
Egzabeher yemesegen she's so helper
@azeberena995
@azeberena995 9 месяцев назад
Tarkh mesafe ywtawale tnkarh btam ygrmal egzabher fesamhn yasmrlhl egzabher ymarh
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 9 месяцев назад
Bahrain yelwe 🇪🇹Ethiopia degoche nachaw
@melat-yh3yx
@melat-yh3yx 9 месяцев назад
Sew le sew medihanitu nw Degmom telatu nw. learn how to love and respect every one unconditional !
@mercymercy9309
@mercymercy9309 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 9 месяцев назад
👌👌👌😭
@lt963
@lt963 9 месяцев назад
ኡፍፍፍፍፍ❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 9 месяцев назад
🙇👈☝️🇪🇹☝️
@abebamedia2366
@abebamedia2366 9 месяцев назад
Fetari cerso yemarshe
@fetiyasiraj3533
@fetiyasiraj3533 9 месяцев назад
Yabahrin sawche degoche nane das enkone allah lezey ken abekashe
@hiwotweledehana5260
@hiwotweledehana5260 9 месяцев назад
እግዛቤር ይመስገን ይሄን ሁላ ውጣ ውረድ አልፈሽ ለዚ ስላበቃሽ
@azeberena995
@azeberena995 9 месяцев назад
Can I ask you one question when you catolic you don’t know about God?
@olivianoah1366
@olivianoah1366 9 месяцев назад
That is the right question to ask well done my dear !
@rahelamare9877
@rahelamare9877 9 месяцев назад
catolic respect and believe Mary than Jesus this is the truth. She is now healed when she receivd jesus Chris
@samrishow5019
@samrishow5019 9 месяцев назад
Good question 😊
@getchewsaid3546
@getchewsaid3546 9 месяцев назад
እግዘብሄር አብዝቶ ይበርካት
@Ahadu21.
@Ahadu21. 9 месяцев назад
Ewenetem bale zetegn nebes atewuchi yalat nebs endi nat engdi
@user-sc5vp8pn4j
@user-sc5vp8pn4j 9 месяцев назад
Ewenate nawe baharine bizu malikame ethiopianoche yalubate hagere nawe anchme ehita batame tankara nashi ayizoshe egzeyabihare yitabikishe komashi enditaje yaredashi amilake
@coffeeloverone
@coffeeloverone 9 месяцев назад
What a hell she is taking about?!?! I stoped watching when she said “ጌታን ተቀበልኩኝ"😮
@helenkalab8377
@helenkalab8377 4 месяца назад
ጌታ ስሙ ይባረክ እሰይ እልልልልል God is great all the time God bless you more happy for you 🙏🙏
@selambelay3046
@selambelay3046 9 месяцев назад
ሞት እምቢ
@user-fe2eu3ps6p
@user-fe2eu3ps6p 9 месяцев назад
😂
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 9 месяцев назад
ምንም አያስቅም እዉነቷን ነዉ ሞት እቢ ሚባል ሰዉ አቃለሁኝ እኔ እራሱ ብዙ ጊዜ የመኪና አደጋ ደርሶበት ይተርፋል ከዛ ሞት እምቢ ብለዉ ስም አወጡለት አሁን ግን ሰክሮ ለሊት ወደ ቤቱ ሲገባ ጉድጓድ ውስጥ ገብቶ ሞቶ ተገኘ 😭😭😭
@user-sc5vp8pn4j
@user-sc5vp8pn4j 9 месяцев назад
Ewenate nawe baharine bizu malikame ethiopianoche yalubate hagere nawe anchme ehita batame tankara nashi ayizoshe egzeyabihare yitabikishe komashi enditaje yaredashi amilake
Далее
Tanish holatmi?😅❤️
00:41
Просмотров 338 тыс.
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 5 млн
Вся Правда Про Хазяевов !
41:02
Просмотров 2,3 млн