Тёмный
No video :(

|||ከሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ||ጋር ||ያገለግል ከነበረው||ነብይ አሜን|| ጋር ያደረግነው ቆይታ በጥቂቱ]] 

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Подписаться 161 тыс.
Просмотров 25 тыс.
50% 1

||የማስታረቅ ቃል በእኛ አኖረ||PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN||

Опубликовано:

 

10 май 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@birtukanbelongtojesus29.
@birtukanbelongtojesus29. 4 года назад
ሶፊዬ ለዚህ ሰውየው ከእግዚአብሔር ምሕረትን ለምንለት እንዳይጠፋ ሰው ለብር ተታሎ ብዙ ነገር ስለሚያጠፋ በዚህ ሰው ላይ የማየው ሕይወቱ ላይ መረጋጋት የሚባል ነገር የለውም ዝምብሎ ይቅበዘበዛል ስለዚህ የእግዚአብሔር ምሕረት ያስፈልገዋል እንድመለስ
@awtar_media
@awtar_media 4 года назад
birtukan belong to Jesus ለዮኒ ትምህርቶች እና ለተለያዩ ...ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NjKZ7si2A_c.html
@user-qi2jo5vu9s
@user-qi2jo5vu9s 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ እባክህ ነቢይ ብለህ አትጥራው
@user-dm1ug3qt1p
@user-dm1ug3qt1p 4 года назад
እንደ አንተ አይነት ቅን የእግዚአብሔር ፍቅር የገባ ሰዎቹን ያብዛልን ጌታ ፖስተር ሶፎኒያስ ዘመንህ ይለመልም ይብዛልህ ብሩክ ነህ ቅንነት ከአንተ ማማር ነው❤❤❤ይህ ነው የወንጌል እውነት የሳቱት መክሮ መመለስ❤❤❤ድንቁ ኢየሱስ ድንቅ ያደርጋል
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
ፓስተር ሰፎኒያስ እግዚአብሔር ይባርርክሕ, እኔ ስለዚሕ ሰው እራሴን እያመመኝ ነው ሳትፀልይለት እንዳትለቀው ወይ ጌታን እንደገና መቀበል አለበት ወይ ነፃ መውጣት, እኔ የሚያሰጋኝ ገንዘብ ሲከተሉ እንዳይጠፉ ነው!
@awtar_media
@awtar_media 4 года назад
Winni Mandela ለዮኒ ትምህርቶች እና ለተለያዩ ...ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NjKZ7si2A_c.html
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 года назад
መጋቢ ሶፊ ዘመንህ ይለምልም አሁንም ይጨምርልህ። ይብዛልህ በርታ
@Ruth-ju6or
@Ruth-ju6or 4 года назад
ሶፊ ለApostle Israel አምጥተህ አገናንያቸው ስለምንህ እባኽህ My Jesus Blessing Paster Sophi 👏👏👏👏👏👏🇪🇷🇺🇸
@ejhdudbgdjb4691
@ejhdudbgdjb4691 4 года назад
Pastor geta zamaneh yibareki Egzabher yibareki
@user-nv4sy5fi6d
@user-nv4sy5fi6d 4 года назад
ኡኡኡ ሶፊ ካአምላክ የተሰጠኽን በረከታችን ነህ ዘመንህ ይባርክ !
@awtar_media
@awtar_media 4 года назад
ሽናቱ የጔታ ዋጋ ሽናቱ የጔታ ዋጋ ለዮኒ ትምህርቶች እና ለተለያዩ ...ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NjKZ7si2A_c.html
@desalegnsiraj5362
@desalegnsiraj5362 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን
@drangonfire613
@drangonfire613 4 года назад
ፖስተር እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ አንተ በጣም መልካም ሠው ነህ
@mariya3613
@mariya3613 4 года назад
ፓስተር ተባረክልኝ አሜንን እግዚአብሔር ይፈውስ
@pitererkalo4656
@pitererkalo4656 4 года назад
ፐስቴራ ሶፍዬ ዘመንህክ ይበረክ በጠም ትልቅና ዬምገረም ሥረ ነው ጌታ አብዝቶ ይበራክ
@wondmubalta7977
@wondmubalta7977 4 года назад
ፓስተር ሶፎኒያስ እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን ጌታ ካንተ ጋር ይሁን
@user-uu7uc5sb1y
@user-uu7uc5sb1y 4 года назад
Uffffff sofisha😭😭😭😭😭 የልቤ ሰው አምላኬ እንደ ባለጠግነቱ መጠን የሚያስፈልግህን ሁሉ ይሙላልህ ❤❤❤❤❤
@tsionkaleb9674
@tsionkaleb9674 4 года назад
ነብይ የሚለውን ስም ባትጠቀሙ ፓ/ር ሶፎንያስ እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን ተባረክልን
@ashuelsa7647
@ashuelsa7647 4 года назад
Tebareki sofoniya
@meseretkebede7956
@meseretkebede7956 4 года назад
ፕስተር ሱፍዩ የተባረክ ብርክ በልልኝ ወንጌል በእይወትክ እየተሰበከ ነው ዘመንህ ይለምልም
@user-dn6do1il4o
@user-dn6do1il4o 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው ብዙም ጥያቄውን አለኝ እንዴት መጠይቅ ይቻላል ይሄ ሰው ብዙ ነገሮች ሀሳብ መሰጠት እፈልጋለሁ ከይቅርታ ጋር ፓስተር ሶፎንያስ እባክህ
@tyosef7061
@tyosef7061 4 года назад
ለዝህ ሰውየ የእግዚአብሔር ምህረት ይሁንለት።
@luchiameharena8111
@luchiameharena8111 4 года назад
Are paseter betamdesylale tebarek
@mekibibkasto4140
@mekibibkasto4140 4 года назад
ፓስተር ሶፍኒያስ ተባረክ አንዳይኛ
@sarabalcha8680
@sarabalcha8680 4 года назад
Zemenik yibarkih paster sofiye 💓💓💓💓💓💓💓💓
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 года назад
የተባረክ×1000=? የሆንክ ሶፊ። ስለአንተ እና በክርስቶስ ላይ ያለው ፍቅር ሳይ ደስ ይለኛል ።በአንተ የኢየሱስን መስቀል ለፍቅር የተሸነፈው ለሀጥአት የከፈለው ይታየኛል። ለኢንተርብ ኢተርብማ ብዙ አገልጋዮች ፣ዘማሪዎችኮ ቀርበው እየጠየቁ ያስተመሩ የቀኑ እየመሰሉ ቆመዉ ራሳቸውን ረስቶ በጽድቅ መንገድ ብቻ የሄዱ ይመስላሉ።የትናንት ጎዳና አልታለፈምና። ለማንኛውም ሶፊ መሠረትህ ይታያል። እሱም ኢየሱስ ነው። "ስቀለው ስቀለዉ" በሞላበት ዘመን አንተን አገኘን ተመስገን።
@muraermiyase3233
@muraermiyase3233 4 года назад
ክርስትና ቀሎባቸው ክርስቶስን ያቃለሉ በሚዲያ እራስወ ዳጆች ጌታ ይቅር ይባችሁ ፓስ ተር ሶፊ ዘመንህ ይባረክ ♥♥♥♥
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 года назад
*ፓስተር ሰፎኒያስ ተባረክ, እባክሕን የሐዋርያው ይዲዲያ ኢንተርቪው ይለቀቅልን በጣም ቆየ!*
@martawogaso1507
@martawogaso1507 4 года назад
ፓ ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርካህ ሲቀጥል ነዉር ነዉ እንደዉ ነብይ ነቱ ቀርቶ ቢያንስ እንደሰው መረጋጋትን ህንዲያዉቅ ንገረው ደግሞ ነውራ አያውቅም ስለ አገልጋይ በሀሪ ሲያወራ ፎሆሆ
@mariamalikhan2561
@mariamalikhan2561 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ያዎዛግባችሁ ሌላ ምን ይባላል
@tirhashabtemichael9096
@tirhashabtemichael9096 4 года назад
Paster sofinyas nseha megbat alebet Amen
@samechaltusame8909
@samechaltusame8909 4 года назад
Wadime geta yibark mamushi mawasheti mechem ayitewim geta yirdawu🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-bf1rm3xd2u
@user-bf1rm3xd2u 4 года назад
ለዚህ ለአጭበርበር ነብይ ብሌህ አትጥራው ፓስተር ሶፎ ዘመንክ ይበርክ
@roziiyoutube7210
@roziiyoutube7210 4 года назад
Wowowowo pasteriyee siwadh unkan ihen sew Ametehilin
@mebrateasaminew8030
@mebrateasaminew8030 4 года назад
ብሩክ ነህ ሶፊ ተባረክ
@degusamrawi658
@degusamrawi658 4 года назад
Sefoniyas betam tiru sira new yeserakew
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 4 года назад
እኔ onlin አልገባም ይሄን ሰውዮ ማየት ነው የስጠለኝ እግዚአብሔርን ፍራ apostel እስራኤል ብያጠፋ እንኮን መክርህ መማለስ ስትችል ሀይማኖት እድቆሸሽ አድርገሃል አሜን ሆይ ንሰሃ ግባ!!!!!!
@user-yc9xc5yk5p
@user-yc9xc5yk5p 4 года назад
ሲጀመሪ ይህ ነብዬ ነው መለት 100/100 ይከብዳል. ስለዚህ ማንም እኔን ሊከተል ቢወድ እሪሱን ይካሄድ በመጀመሪያ አንደበትህን ቀድስ አካሄድህን ቀድስ ደግሞ አያፍሪም አገልጋይ ነኛ ይላል
@user-yc9xc5yk5p
@user-yc9xc5yk5p 4 года назад
አንተ ከሻሽማኔ ቶንከል ስሪተ ውጥተ አሁን ደግሞ ወለይታ ገብተ ከመቻው ነብይ ሆንክ ለማንኛውም ንሳ ግባ ውይ እግዚአብሄር ንግግሩ እሪሱ ሲያስጠላ. ደግሞ ነብይ ሾሞል እሱ ማን ሾመና ነው. Kkkkkkkkkkkk ነብይ ሾሞል ያስቃል
@hannatadesse1369
@hannatadesse1369 4 года назад
ድሮስ ከማን አየውና ሁሉም ያው ናቸው ስም ብቻ ምግባር ዜሮ በነሱ የነሳ የእግዚአብሔር ስም ተሰደበ
@lyidia1002
@lyidia1002 4 года назад
እሺ እጠብቃለሁ ፓስተር ሶፊ
@haymanotkebde2589
@haymanotkebde2589 4 года назад
sofi betame tebareke begeta fiker ewedhalew nebeyi esrale enderdaw endalsadeb adregehengal tebarek
@sabi4735
@sabi4735 4 года назад
ጌታ ይባርክህ ፓስተር ሶፎኒያስ
@awtar_media
@awtar_media 4 года назад
Hallelujah Hallelujah ለዮኒ ትምህርቶች እና ለተለያዩ ...ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NjKZ7si2A_c.html
@yashwanth1919
@yashwanth1919 4 года назад
My brother I miss you long time I am very happy to seen.
@aselefechduko4708
@aselefechduko4708 4 года назад
ሻሎሞ ጌታ ይባረኩ ሳፈዬ
@mimitaye6872
@mimitaye6872 4 года назад
መቼም እስራኤል ዳንሳ ገንዘቡ አይለቀቅም ከተለቀቀ ፓስተር ሰፎንያስ ትንሽ ያጎርስሃል ።
@peace4u767
@peace4u767 4 года назад
You are doing good job.
@jesuswonderful529
@jesuswonderful529 4 года назад
AMEN HAHHAHAHHA SEMIHEN KAYERAWU ANTEN BILO AMEN GETA YEKIRE YEBALEK ቃያል ሆይ ወንድምህን አትግዳል ትገሪማለክ
@tgtg75
@tgtg75 4 года назад
እንደገና የደንነት ትምርት ያስፈልገዋል
@daitondamite1249
@daitondamite1249 4 года назад
Thank pastor and God blessed you and your minister.
@tesfagelan2
@tesfagelan2 4 года назад
አማን እንደምመስለኝ ዮን ማኛን ጠንቅቀ ታውቋለህ ከፆም ፀሎትና መፅሐፊ ቅዱስ ይበልጥ እሱን እንደምትከታተል ይሜስለኛል እንደዛ ባይሆንማ ከ አፖስተል ኢስራኤል ዳንሳ ዮን ማኛ ይሻላል ብለ አፊህን አሞልተ አትናገሪም ነበሪ ። ፓስተር ሶፊ አሄ ሰው ንዕሳ ገብቶ ከእንደገና ኢየሱስ ክሪስቶስን የግል አዳኝ አድሪጎ መቀበል አለበት ተባረኩ 🙏
@rahbotogbayrahbot3204
@rahbotogbayrahbot3204 4 года назад
Paster zemenh ybarek 🙏🙏🙏❤❤❤
@zainabsaeed4170
@zainabsaeed4170 4 года назад
ወንድሜ ሶፎኒያሥ ዘመንኸ ይባረክ ተባረክ እንደ ጌታ ቃል የምትኖረ ሠዉ ነኸ እኼ አሜን የሚሉት ሠዉ በአገልጋይ ላይ የተናገረዉን ሣሥበዉ እራሤ እሥታለሁ በጣም አዘኑኩ
@mekidesgodisgreat2293
@mekidesgodisgreat2293 4 года назад
Stay blessed #Sofa my big bro tnx's to a lot for sharing
@awtar_media
@awtar_media 4 года назад
mekides God is Great ለዮኒ ትምህርቶች እና ለተለያዩ ...ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NjKZ7si2A_c.html
@yerosaanjf9922
@yerosaanjf9922 4 года назад
Pstr/Sf.getaa iyesus yeberki 💗💗💗💗
@eyupage4727
@eyupage4727 4 года назад
ውይ ዉይይይ አምላኬ ይሄን ሰዉን ከማየት የት ልሂድ ብቻ ሶፍዬ ዝመን ይባረክ
@emugirma2308
@emugirma2308 4 года назад
Tebareku Tsegaw yebzalachu Endew Geta bredachu meten techachalu, kalhone ye wendem ehetochachen neger yezachu wede alem atehidu.
@saradelaportas5185
@saradelaportas5185 4 года назад
Pastor tebark endi endant ayenet sew new le mederachen yemiyasfelgew TEBAREK
@meronmeron6239
@meronmeron6239 4 года назад
Zemnh yebarek
@mussieghirmay4707
@mussieghirmay4707 4 года назад
እባኽህ ፓስተር የሃንን ሰው ጥማቱ ርሃቡ ገንዘብ ነው የእግዝአብሄር ነገር አልገባውም እንደገና ደህንነት ቢማር መልካም ነው እላሎህ እንደዚህ እያዋከበ አንዴ ከአፖስትል አንዴ ከሚልኹት ሰዎች ማጭበርበር ለምደዋል
@awtar_media
@awtar_media 4 года назад
ለዮኒ ትምህርቶች እና ለተለያዩ ...ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-NjKZ7si2A_c.html
@saaraa5700
@saaraa5700 4 года назад
Teberakuuu
@selammesetawetselammesetaw6150
@selammesetawetselammesetaw6150 4 года назад
ሶፊ ተባረክ
@mebrihitgebre9561
@mebrihitgebre9561 4 года назад
ፓስተር ፆፊ የግዜው ቃል እንድምለው ለዚግዜ ስው ነህ ኣንተም ። ጌታ ይባርክህ ወንድሜ ይብዛልህ
@abelgebreab2880
@abelgebreab2880 4 года назад
Sofi you're blessed getan yemir bettam deffar ena gils yehonk wendim nek love you so much men and respectful
@bertukandaselayn7683
@bertukandaselayn7683 4 года назад
Uuuuuuuu ate amei geta yiqiri baliki pasiteri safuye geta zamanini yibarki tabarki ede ate so lamidirachini kala baqi nabra hiwotiki yibarki ewodihalo💪❤
@kibirechoramo2102
@kibirechoramo2102 4 года назад
ሶፍ ቴባረክ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 4 года назад
መጋቢ ይሄ ሰው በጭራሽ ነብይ አይደለም። አሁን መማር ያለበት ሰው ነው ከዚህ በኋላ ወንድም አሜን እያልክ ብታናግረው በጣም ጥሩ ነው
@bezaafeworik8188
@bezaafeworik8188 4 года назад
Sop tebare geta yibarek hra gesxex mikeren tebarekling
@bezaafeworik8188
@bezaafeworik8188 4 года назад
Amennnnnnnnnn bewinetina bekinnet wegel yiketl
@luchiameharena8111
@luchiameharena8111 4 года назад
Aree paseter tebarek
@MiraMira-mr4hp
@MiraMira-mr4hp 4 года назад
Nabiyi sofineye Geta yibariki
@jfjfd7668
@jfjfd7668 4 года назад
Wowow
@user-yp8we3zm2t
@user-yp8we3zm2t 4 года назад
IMIM🕊💒
@yerosaanjf9922
@yerosaanjf9922 4 года назад
Liqaqulen iskii yezin agelgayi anegeger mesematii infalegalen geta yerdawo🙏🙏
@businechbusinech495
@businechbusinech495 4 года назад
Amenii.lebaa.tishi Sofiye.ameni.ikoo.lanite.ayimaxnihimi
@tawabachehankebo7414
@tawabachehankebo7414 4 года назад
Tabariki.pasteri.sofaniyase.ymigarimi.agalgilotino
@eyupage4727
@eyupage4727 4 года назад
አሜን ዉስጥ 666 መንፈስ አለበት በደንብ ፀሎት ያስፈልጋል ለሱ
@meragetachwe4396
@meragetachwe4396 4 года назад
Amenii.yuwda.
@noonkamr5139
@noonkamr5139 4 года назад
Shalom sahlom batam dase belonil🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@temenachmarkos3364
@temenachmarkos3364 4 года назад
Sofiye ante betam dagi sawu naki teberakilign
@romangebru5846
@romangebru5846 4 года назад
Geta yeker yebeleh geta
@joololo9756
@joololo9756 4 года назад
አሜን አንተ ይቅርታ አርግልኝና ምንህም ለአገልጋይነት ሚጋብዝ አይደለም አንደበትህ እራሱ በጌታ ቃል አልተገራም ይቀፋል ንግግርህ ምትመልሰውን እንኳ አታውቅም ስለ ጳውሎስ ታወራለህ አታፍርም????ጳውሎስን እና አንተን ማወዳደር እኔ ከብዶኛል ጌታ ይቅር ይበልህ።ገና ጌታን ተቀብለህ ንስሃ ገብተህ ደህንነት መማር አለብህ። በአንተ ምክንያት ብዙዎች ከጌታ ቤት ኮብልለዋል ለእነዛ ነፍሳት ተጠያቂ ነህ።
@samiabebe4976
@samiabebe4976 4 года назад
Weyi gud
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 4 года назад
ዮኒ ማኛ ይሻላል ከእስራኤል ያልከን ይሁዳ እኮ ነክ አሜን
@hannatadesse1369
@hannatadesse1369 4 года назад
ፓስተር ሶፎንያስ፦ ሙሉውን ባናዳምጠውም ጥያቄዎቹ በይበልጥ የሚመለከታቸው እስራኤልን ነበር!
@segenk.6926
@segenk.6926 4 года назад
Yhe amen bgenzeb ysekere balege new
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 4 года назад
ሶፊ ተባረክ ሳልል አላልፍም የኔታ ቲውቦች ድራሻቸውን አጥፋ የወንጌል ተቃዋሚዎች ናቸው ጴንጤ አይወዱም ቤንጤን ምጥላት ደሞ ማለት መንፈስ ቕዱስን መቃወም ማለት ነው
@iyasuamare5877
@iyasuamare5877 4 года назад
ሶፊ በጣም አሪፍ ነው ግን የድምፅ ጥራት ትንሽ ቢስተካከል
@beleteshilima3653
@beleteshilima3653 4 года назад
Pastre sofonase gata zamnkni yebarki
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 4 года назад
can you post soon we are waiting pastor sofoniyas please
@eliyasbekel9018
@eliyasbekel9018 4 года назад
በዚህ ሳምንት የእንግዳችን ፕሮግራም ከፓስተር ከተማ ክንፈ ጋር @
@selamgenerous3653
@selamgenerous3653 4 года назад
ቤተሰቦቼ ባንተ ምክንያት ከጌታ ቤት ወጡ ጌታ የስራህን ይስጥህ በድሜ የጠኑ እና በመንፈሳዊ ህወት ያልበረቱ ስለነበሩ ተሰናከሉ አንተን አሰናካይ ብየሀለው
@ghenethaile1533
@ghenethaile1533 4 года назад
Wendme betam aznalew begeta fit gin ante legziabher sitachew esu endegena betihin yisetal ayzoh wendme bless you.
@lemin100
@lemin100 4 года назад
Abraham Wendata, I am very sorry to hear that, but don't give up on God, we will pray for you and your family, God will bring them back
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 4 года назад
እንደገና ጌታ መቀበል አለብት
@mumijoudi1541
@mumijoudi1541 4 года назад
Sofiniya Yikrta Adirgign Ehe Lij Amen Betam Wushetam Nw Machem Alamenim Tikikl nw Bir filaga nw Lik ne
@danatezeta2379
@danatezeta2379 4 года назад
Gudii nawu ante nabiyyi nawu sijaamar ushatam tultula Pirophet israel dansa Unatanyaa pirophet nawuuuuuuuu Prophet israel 👍💒📖📖📖📖👏👏👍💞✔💯👈
@meronmeron6239
@meronmeron6239 4 года назад
Sof beunet teleyaleh
@tedrosh
@tedrosh 4 года назад
የጥምቀት ቀሚሱ ሳይደርቅ ነው ያልከው ወይስ ጆሮዬ ነው
@lulululu2675
@lulululu2675 4 года назад
Sofiye yh sew meteyek bcha sayhon menagefm yasfelgal kemejemerya getan makebel alebh. Ykrta amaharic bedenb aychlm
@mayidawerosi512
@mayidawerosi512 4 года назад
sofiye ehen asimasay nabiy bileh atixirahu
@mensurali196
@mensurali196 4 года назад
የሄ ሰዉ ግን ትክክል ነዉ ፃሊዩለት አጋንት ማላባት በዩሱስ ስም
@wonderboy4481
@wonderboy4481 4 года назад
Mulu kale meteyik yize bitkerib des yilegn neber
@miryamgoytom8240
@miryamgoytom8240 4 года назад
Yeh sew amen yembalew wechtam.leba new
@elsakifle9414
@elsakifle9414 4 года назад
aysemam
@taganashitouqi1156
@taganashitouqi1156 4 года назад
ሳፍ ቴበሪክ እውንት
@destaergano3121
@destaergano3121 4 года назад
* ምን አለው ነቢይ የሚበላውን የማዕረግ ተረተረት ማውረት ቢያቆም?...!! በጣም ወሰኝና ወቅታዊ ጉዳዮችን ማቅረብ በመጀመርህ ፕሮግራሞችህን በፍቅር ነው የሚከታለው!! በርታ እኛም እንደዚህ የሚጠቅም ትምህርት ሰጪ ቻናል እያለ በማይረባ ነገር ውድ ጊዜያችንን ከእንግዲህ አናጠፋም:: አመሰግናለሁ!!!!
@abelafwerki3899
@abelafwerki3899 4 года назад
Wawww
@beleteshilima3653
@beleteshilima3653 4 года назад
Tamri nawu ewnati taqbra atqrmi apostli esrli gata gana tamrni yasayali
@sncmsn9170
@sncmsn9170 4 года назад
Woyiii gudee nibeyuu Amen ye lsrael dansa takawamii ayidelim endaganii minii limaliti new yimitahii ante betam kifuu sawe ayidelihim be lsrael danesa ejii balitakii endagana ijunii nikasekowuu ayidelim gen tinishii atafirem becha Egezabehar yikiri bayii new
Далее
13 August 2024
42:38
Просмотров 65 тыс.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
ፕሬዘዳን ኢሳያስ አፈወርቂ 25 June 2024
1:01:38
ሳታዩት እንዳታልፉ30 June 2024
24:00
Просмотров 16 тыс.
11 August 2024
1:55
Просмотров 5 тыс.