Тёмный

ከመታጠብሽ በፊት ማድረግ ያለብሽ ሚስጢር ነይ ልንገርሽ/ የጸጉርሽን ታሪክ ይቀይራል:) 

Elsi Worku
Подписаться 151 тыс.
Просмотров 135 тыс.
50% 1

ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ ቤተሰቦቸ
እኔ እንደጠቀመኝ ለእናንተም ይጠቅማችጛል ብየ ተስፋ አደርጋለሁ ቪዲዮውን እስከመጨረሻው እዩት ትጠቀማላችሁ::
የእንጨት ማበጠሪያ
👇
Louise Maelys 2pcs Wooden Wide... www.amazon.com/dp/B07SHFXD63?...
ስራወቸን ከወደዳችሁ / ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁ
👉 / elsiworku👈
Subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ የደወል ምልክቱንም🔔 ተጭናችሁ " All “ የምትለውን በመንካት የምለቃቸው ቪድዮወች ቅድሚያ ይደርሳችሀል::
ለሌሎችም ይጠቅማል ብላችሁ ካሰባችሁ እነሱም እንዲጠቀሙ አካፍሏቸው!
ሀሳብ አስተያየታችሁን በነፃነት በሀሳብ መስጫው ላይ መስጠት ትችላላችሁ::
እንዲሁም በInstagram እና Facebook ማግኔት የምትፈልጉ👇
🟤 Instagram - elsiworku
🟤 Facebook- Elizabeth Worku
ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍትሄ አገኜ/ እሬት ለጤናማ ጸጉር // Aloe Vera treatment for healthy hair growth • ትዕግስቴን የተፈታተነው ጸጉሬ መፍት...
Use This Mask Once a Week & Your Hair Will Never Stop Growing /በሳምንት አንዴ ለፈጣን ጸጉር እድገት ለሚሰባበር ለሚነቃቀል • Use This Mask Once a W...
Avocado Hair Mask to Double Your Hair Growth Faster// ለተጎዳ እና ለፈጣን ፀጉር እድገት የተመሰከረለት ማስክ • Avocado Hair Mask to D...
My always hair oil👇
DOO GRO Mega Thick Hair Oil, 4.5 oz www.amazon.com/dp/B000EVKYQK/...
Doo Gro and Jamaican Black Castor Oil
My shampoo 👇
www.amazon.com/dp/B01LFQYXBO/...
My conditioner 👇
www.amazon.com/dp/B00EUMC62O/...
*
*
ለፀጉራች ምንሰራቸው 6 ስተቶች
• 6 ለፀጉራችን የምናደርጋቸው ስህተቶ...
*
*
#hairmask
ፀጉሬን ከታጠብኩ በጛላ ማደርገው እና ምቀባው! After wash my natural healthy hairbrush Treatmentsments! • How I Moisturize My Na...
*
*
ለተሰባበረ የግባር ፀጉር ማሳደጊያ ውህድ// onion and ginger regrowth treatment / p_iif9

Хобби

Опубликовано:

 

22 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 84   
@skettube4149
@skettube4149 2 года назад
ያንችና የኛ ፀጉር የተገናኝቶ ያች ተፈጥሮው ውብ ነው ሲመቸን መጠቀም ሲመቸን መተውማ ስላላዋጣነው እናንተን እየተመለከትን ያለነው
@nunubelete8142
@nunubelete8142 Год назад
" እህቴ ይታደሉታል እንጃ አይታገሉትም " ፈጣሪ መርጦ ቆንጆ ፀጉር ሰቶሻል ። የተረፈው አንዲይው ጉንጭ ማልፋት ነው በመሰረቱ እውነቱን ስለነገርሽን አከብርሻለሁ 🤗
@bettwascorner
@bettwascorner 2 года назад
ኤልሲዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ጥሩ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን የእኔ ውድ 👏👌ሼር🙏❤️
@genibeauty16
@genibeauty16 2 года назад
ኤልሲ እንኳን ደና መጣሽ ቀላል ዘዴ ነዉ ያሳየሽን እናመሰግናለን እህቴ በርቺልኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥሽ ስላበራታታሽኝ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻👍👍❤️❤️❤️
@sammyj1
@sammyj1 2 года назад
I love their products, they smell sooo good
@giftygg8122
@giftygg8122 2 года назад
Second time asking you ebakshn negerig l 5 ametat and aynet product nbr mititekemiw
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 года назад
እናመሰግናለን ኤልሲዬ
@selamenyew9218
@selamenyew9218 2 года назад
Tanx so much elisye
@negibasadik5734
@negibasadik5734 2 года назад
ሰላም ኤልሲዬ እንዴት ነሽልኝ የኔ ልዩ ሺያ ሞይስቸር ቅባት መጠቀም ፈልጌ ነበር ምን የሚለውን ልጠቀም
@adishewotyoutube7919
@adishewotyoutube7919 2 года назад
Enamesegnalen ehete
@nigsttube432
@nigsttube432 2 года назад
Thanks elsi
@abebamidekso8208
@abebamidekso8208 Год назад
Gn yne wde anchi mlt be video ly yemyish nesh adel?
@annahkaiwi286
@annahkaiwi286 2 года назад
English translation please?
@edutub21
@edutub21 2 года назад
አይ እህቴ ፀጉርሽ ተፍጥሮው ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@user-tn1tr3ld6q
@user-tn1tr3ld6q Год назад
ፀጉር ሥጦታ ነው ማማየ
@user-rn5oi8hg3o
@user-rn5oi8hg3o Год назад
ፁጉር የሚለሠልሥ ካለሺ እህቴ ንገሪኝ
@adugnaaberahirpa7952
@adugnaaberahirpa7952 2 года назад
እኔ ግን የማውቀው በshampooው ነው ዘወትር ምጠቀመውም እሡን ነው
@samigry9109
@samigry9109 2 года назад
Hiiii Eli bemendnow yemagnaw Tele tsefligna benatin!!!!!!
@hayattube8821
@hayattube8821 Год назад
አምስት ነገሮቺን ከአምስት ነገሮቺ በፊት ተጠቀሙባቸው ፡፡ ወጣትነትህን ➖ ከማርጀትህ በፊት ጤንነትህን ➖ ከመታመምህ በፊት ሀብትህን ➖ ከመደህየትህ በፊት ትርፍ ጊዜህን ➖ ከመጨናነቅህ በፊት ህይወትህን ➖ ከመሞትህ በፊት ፕሮፈይሌን በመጫን ጎራ ይበሉ አጫጭር ዳአዋች ያገኙበታል🌹🌹🌹
@samriwtmakonenn4268
@samriwtmakonenn4268 Год назад
በትክክል
@tsiyonyimenu6067
@tsiyonyimenu6067 Год назад
Elsi lementa tsegur min timekriyalesh
@user-og8wo3po4i
@user-og8wo3po4i 2 года назад
ማሸ አላህ
@bettybetty4065
@bettybetty4065 2 года назад
እንኳን ደና መጣሽ
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 2 года назад
Ethiop. 🇪🇹👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤️
@gelilasiyum7762
@gelilasiyum7762 Год назад
Brave 👌👌👌👌
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
እንኳንደናመጣሽ እሕታችን የወይራ ዘይት ከመታጠባችን በፊት ተቀብተን መታጠብ እችላለን ሥትጊዜስ እናስቀምጠዉ እናመሠግናለን
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 года назад
ሁለት ሳምንት
@azizainternational9719
@azizainternational9719 2 года назад
@@yohannesabraha5711 አመሠግናለሁ ❤️❤️
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 Год назад
ምንድነዉ፣ስሙ፣ቅባትሽ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ያበናት ያልተካበዴ ዛዛታ የሌለው ነገር ልንገራችው ከመታጠባችው በፊት ትንሽ ቅባታ ተቀብታችው መሳጅ አድርጉት ስትታጠቡ አይያያዝም ልስልስ ይላል
@ksaksa3769
@ksaksa3769 2 года назад
ፀጉሬ እየተነቃለነው መፈቴሄ ካላቹህ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
@@ksaksa3769 ፀጉር የሚነቃቀለው ከአያያዝ ጉድለት ነው ማለቴ ተንከባከቢው ስታበጥሪ መጀመሪያ ቅባትሽን በስሱ ቀብተሽ በደንብ መሳጅ እያደረግሽ በእጆችሽ አበጥሪው ቀስ እያልሽ እየከፈልሽ ለእየብቻ መሣጅ አድርጊው ከዛ ጠምለል እያደረግሽ ለትንሽ ደቂቃ ተይው ፈትተሽው ለእየብቻ ስታበጥሪው ምችት ይለዋል የመሣጁ ጥቅም ለፀጉርሽ የምትቀቢው ቅባት ወደ መብቀያው ዘልቆ ይገባና የተነቃቀለውን ይተካል ፀጉርሽም እንድጠናና እንድፋፋ ይረዳዋል ይህን ሞክሪና እይው እራሱ በዚ በነገርኩሽ መንገድ ከሔድሽ ስታበጥሪ ራሡ አይበጣጠስም እሽ
@tegistbale9574
@tegistbale9574 2 года назад
እረ እእቴ ፀጉሬ እልቅ አለብኝ ግንባሬ ተመለጠ ምን ላድርግ
@amenmedia529
@amenmedia529 2 года назад
ማማዬ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Год назад
እናመስግናልን
@omuyusuf1755
@omuyusuf1755 Год назад
እኔፀጉሬ ሦስት አለው ምንልቀባ እቴ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 2 года назад
ይሄ ተፈጥሮነው ፈጣሪይመሥገን
@abebamidekso8208
@abebamidekso8208 Год назад
Btm gobez iko nesh wde
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
ሠላም እህቴ እሡን የፀጉር ኮፍያ የት ነው የምታገኙት
@yohannesabraha5711
@yohannesabraha5711 2 года назад
ኣማዞን
@bontuwaliso8440
@bontuwaliso8440 2 года назад
Yene konjo
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 2 года назад
የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያንቺን አብዝቶ ስለሰጠሽ ነው የኛ 3ቀረች
@jamilajal9132
@jamilajal9132 Год назад
መሸአለህ ፁግርሽ በጠሞ የመረል
@ndigofokforov1903
@ndigofokforov1903 Год назад
❤❤❤❤❤
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 2 года назад
በይ ፈጣሪን አመስግኝ ያንች ስጦታ ነው እህትነቱ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c Год назад
እዉነትሽነዉ እኔ በረኪና ብቻ ነዉ ያልሞከርኩት ግን ከጆሮየ በታች ላይወርድ ቃል ገብቷል
@user-hf5gw8pc8r
@user-hf5gw8pc8r 11 месяцев назад
@@user-se7vk7wr3c ክክክክ የኔ ብጤ
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 года назад
ኤልስየ እንኳን ደሕና መጣሽ ኤልሲ አሑን ለፀጉሬ ቅባት እፈልጋለሑና ላኪልኝ በጓዴ በኩል ላንዳቸው ላኪልኝ ይደርስኛል እመስግናለሑ ቆንጅየ
@amenmedia529
@amenmedia529 2 года назад
ማማዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@mekidesyenesew1903
@mekidesyenesew1903 2 года назад
❤❤❤❤
@jamilajamila205
@jamilajamila205 Год назад
እስኪ ለኔ መፍቴ ንገሪኝ ፀጉሬ እረጅም ነበር ግን አሁን ጫፍ አለቀ በጣም ይረግፋል ምን እንደዉ አላዉቅም መፍቴ ካለሽ
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 Год назад
ዬኔ እረሱ ውስጡ አለቃ ስያበጥር ከነ ስሩ ነው ምነቃለሁ እህቴ
@MesiZTewhdo
@MesiZTewhdo 2 года назад
ጸጉሬ ለስልሶ እረዝሟል ግን ከስሩ ይነቀላል ሳሳ ጸጉሬ ሙሉ ነበር ግን መነቀል ከጀመር ሁለት አመቱ ግን በተነቀለ ቁጥር ጸጉሩ ለውጥ አለው መቸ እንደሚያቆም በጣም አስጨንቆኛል አረ መፍትሄ
@amenmedia529
@amenmedia529 2 года назад
ማማዬ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@user-bc7ro9bb7x
@user-bc7ro9bb7x 2 года назад
@@amenmedia529 ነይ በኔም እንደማመር
@amenmedia529
@amenmedia529 2 года назад
@@user-bc7ro9bb7x እሺ ነይ
@asterabate7743
@asterabate7743 Год назад
በምንድነዉ የረዘመልሽ እህት
@godeliyasegzibertalaqnw3499
@godeliyasegzibertalaqnw3499 2 года назад
Bizat yemichemir neger esti
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 2 года назад
ደምሩኝ አድስ ከፍቸ ነው እህቶች ❤️❤️
@roziyoutube1285
@roziyoutube1285 2 года назад
Wude anchim demirgn
@user-zu6eo8tc5c
@user-zu6eo8tc5c 2 года назад
ያች ተፈጥሩ ነው ኦይሉ ግን ለኛ አይሆንም
@genetadem7795
@genetadem7795 2 года назад
ኤልስዬ እነዴት ነሽ የልጄ ጸጉር እንዳንቺ ነው አኔ ያለሁት ኢትዮጵያ ነው ቅባቱ እዚህ የገኛል
@werkuaanbesawu4356
@werkuaanbesawu4356 2 года назад
Kebatu yete newu yemigegawu
@blackboy5672
@blackboy5672 2 года назад
እስኪ ለወንድ የምሆን እስኪ ለሳሳ ፀጉር
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 2 года назад
ታጥበክም ሆነ ከመታጠብክ በፊት የምትቀባው ቅባት ካለ ተቀብተክ መሣጅ አድርገው ስትታጠብም መሣጅ አድርገው ውሀው ሳይደርቅ በፎጣ ካዳረቅክ በዋላ መሣጅ አድርገው እስከቻልክ ድረስ
@samigry9109
@samigry9109 2 года назад
😍😍😍😍😍
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 года назад
አረጋን ማለት የጉሎ ዘይት ነዉ??
@enasshahen4103
@enasshahen4103 2 года назад
ካስተር ነው ጉሎ
@mareymabebawtube733
@mareymabebawtube733 2 года назад
አይደለም. ያጉሎ ዘይት. ካስተር. ኦይል ነው በአረበኛ. ዘይተል ከሩእ ይባላልልል
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 2 года назад
Castor oil ነው የጉሎ ዘይት
@inatbizu9051
@inatbizu9051 2 года назад
ከቻልሽ የፀጉር ኬፑን ከት እንደገዛሽው ብትነግርኝ አመስግናለሁ
@hikmatube9834
@hikmatube9834 2 года назад
ሺኤን ላይ አለ
@user-de7uq4ed8v
@user-de7uq4ed8v 2 года назад
እህቶቸ እኔ የሞከረኩትን ልገራችው ከመታጠባችው በፊት ዘባዴ ተቀብታችው ለሁለት ሳአት እሚሆን አቆዩት ከዛ ታጠቡት ከታጠባችው በሃላ እሚመቻችውን ቅባት ቀብታችው ጎንጉኑት ለውጡን ታዩት አላችው በጣም ነው እሚበዛም ውዙም ያምራል እኔ እዳዛ ነው እምጠቀም ከቻላችው የወይራ ዘይት ከዘባዲው ጋ ትነሸ ጨምሩበት እና ሞክሩት
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s 2 года назад
ዘባዲዉን ብቻዉን ይቻላል እህት? እኔ ጸጉሬ በጣም ተነቅሎ ተነቅሎ አለቀ በጣምምምምምምምም ስስ ሆነ ምን ይሻለኛል የዩቱበሮችም ኮተት ምኑም ለዉጥ አያመጣልኝም ከመነቀል የታደገልኝ ነገር አላገኘዉም
@user-de7uq4ed8v
@user-de7uq4ed8v Год назад
@@user-wt5kk6br4s ሠላም እህቴ ተጠቀሚው ዘባዲውን ብቻ በየሣምቱ በደብ ቀቢው ባድ ውር ለውጥ ታያለሸ ዩቱበሮች ተያቸው የሥቱን ፊት የሥንቱን ፀጉረ እዳሥጨረሱ ፈጣሪ ነው የሚያውቀው ለነሡ ቢዝነሥ እኛን ጉድን ግባረሸ አካባቢ እሚሠባበረ ከሆነ ትክክለኛ ባዚሊን ቀቢው እኔ የነሡ ሠልችቶኝ በራሤ ሞክሪ ለወጥ አይቻለው
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s Год назад
@@user-de7uq4ed8v እሽ የኔ ዉድ በጣም አመሠግናለዉ እሞክረዋለሁ 🌹🌹🌷🌷
@faizaseyfedin1467
@faizaseyfedin1467 Год назад
ዘባዲ ምንድ ነውእህት
@user-wt5kk6br4s
@user-wt5kk6br4s Год назад
@@faizaseyfedin1467 እርጎ ነዉ እህት በአረብኛ ነዉ ዘባዲ
@umufayz9561
@umufayz9561 Год назад
የተለያዩ የእጅ ስራ ዲዛይኖችን መማር ከፈለጉ ቻናሌን ይቀላቀሉ 🇪🇹💎✌
@Fatuma_Abdu
@Fatuma_Abdu Год назад
🙏🙏🌹🌹👍✅
@mihreterkolo983
@mihreterkolo983 2 года назад
💗💗💗💗🙏🙏🙏😘😘
@newuser4534
@newuser4534 Год назад
እናቱ ያች ፀጉር እኮ የአበሻ አይደለም
@user-ln2yk5hn9i
@user-ln2yk5hn9i 2 года назад
🙏🙏👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@LanchiMedia
@LanchiMedia 2 года назад
አዲስ ላንቺ የተዘጋጀ ቻናላችን ሠብስክራብ በማረግ ያበረታቱን::
Далее
Вопрос Ребром - Субо
49:41
Просмотров 970 тыс.
Long Hair Wash Day Routine //ጸጉር አጠባ ቀን
15:01
越野卡丁车WhatsApp  +86 19133971897
0:17
Просмотров 6 млн
World’s Largest Jello Pool
1:00
Просмотров 79 млн
МОЖЕТ ЛИ УКУСИТЬ СОБАКА
0:14
Просмотров 2,9 млн