Тёмный

⭐️ለፀጉራችን ጤና ብዛት እድገት ልስላሴ የሚሰጠን ሬት ጄል ትሪትመንት//Aloe Vera gel treatment fo hair growth 

Meski Tube
Подписаться 558 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

#meskitube #aloevera #hairgrowth

Опубликовано:

 

7 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 155   
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ሰላም እንኳን ደህና መጣችሁ ውድ ቤተሰቦቼ ሬት ለፀጉር ለቆዳ ለጤና ምን የማይጠቅመው አለ ከቻላችሁ ግቢያሁ ተክላቹ ተጠቀሙት ለብዙ የቆዳና የጤና በሽታዎች ፍቱን ነው ለፀጉርም ከፈለጋችሁት ነገር ጋር በማቀላቀል መጠቅም ይቻላል መካም ቆይታ ይሁንላችሁ ሰላም ለምድራችን ይሁን🙏🏽💖💖💖
@user-xc5pr1vs5q
@user-xc5pr1vs5q 2 года назад
መስኪየ እኔ ጸጎሬ ምሀሉን ከፍለሺ አበጥሪብለሺኝ ለውጥ አግቻለሁ ግን ይርግፍብኛን
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 года назад
አሜን ውደ ሠላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤
@genetgirma3485
@genetgirma3485 2 года назад
ሜስክዬ በጠም ነው የምወድሽ እኔ ያንች ትሪትመንት እጠቀማለው እኔ የምረው ኢትዮጵያ ነው የሰው ቤት ሰራተኛ ነኝ በስራዬም እኮራለሁ ::ግን አንቺን ማነገረ ፈልጌ ነበረ ?
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
@@genetgirma3485 Meski tube Facebook ላይ🥰
@hafsamehammenur8181
@hafsamehammenur8181 2 года назад
Meskiiye merxe sew selamesh bezt yebell
@afi5295
@afi5295 2 года назад
ማሻ አላህ ጎበዝ ናት አታስቸግርሽም አደበኛ ናት
@rgatfisseha3171
@rgatfisseha3171 2 года назад
Muskiye yefikr sew swedsh egziabhier baleshbet hule ytebksh! ❤❤❤❤ meskiye ebaksh challenge jemriln kremt'lay tsegurachn sleman'seraw lemenkebakb ymechal yene wud balefewum tsfelsh neber almeles'shilgnm yene wud ye'kremtu gzie endntekembet telo challenge jemriln yene wud selamu yabzalsh!....
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
እሺ እማ እንጀምራለን💖💖💖
@tikuret123
@tikuret123 2 года назад
ማሪያምን ደስ ይላል ለዚህ እኮነው የምወድሽ እዚህ ያለሽ ነው የሚመስለኝ
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 2 года назад
እናትነት እኮ ልዩ ነው እማይገለጥ መስኪየ እመብርሃን በጥበብ ታሳድግልሽ ብች ትምህርት የፀጉሬን ለውጥ ልነግርሽ አልችልም እህቴ አመሰግናለሁ ❤💕
@degestdegest414
@degestdegest414 2 года назад
የኔ ማሮች መስኪዬ እንዴት ናችሁ እኛ በጣም ደህና ነን እንኳን በሰላም መጣችሁ
@eftuwa4380
@eftuwa4380 2 года назад
The only channel I saw when I need treat my hair to watch keep it up. Good job
@netsanetyibeltal5612
@netsanetyibeltal5612 2 года назад
መስኪዬ የምር ትመችኛለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-tg5ou3uy1o
@user-tg5ou3uy1o 2 года назад
ማሻ አላህ ናይለ ፀጉሯ በጣም አድጉዋል
@tadutadu627
@tadutadu627 2 года назад
እግዚአብሔር በጥበብ ና በሞገስ ያሳድግልሽ❤❤😍😍🙏🙏
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 года назад
ደምሪኝ እኅቴ ጀማሪ ነኝ
@user-wr5dy3eb4d
@user-wr5dy3eb4d 2 года назад
የኔ ማር ናይላዩ ፀጉሯ አድጓል ማሻ አላህ ያሩሄ አላህ ያሳድግሽ😘😘😘
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 2 года назад
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ናይላ ቆንጆ 🙏
@user-Weynua
@user-Weynua 2 года назад
መስኪዬ አረንጓዴዉ እንዴት ደስ ይላል ናይላዬ እመብርሀን ታሳድግሽ የኔ ቆንጆ መስኪዬ አንቺንም እንወድሻለን የኔ ደርባባ በርቺልኝ
@Mercy_Ethiopian
@Mercy_Ethiopian 2 года назад
አሜን ሰላምሽ ይብዛ! እናመሰግናለን!
@saraethiopia-shorts4148
@saraethiopia-shorts4148 2 года назад
ሰላም ለዚህ ቤት ላይክ ጥሩ መረጃ ነዉ
@tigistmengistu2948
@tigistmengistu2948 2 года назад
መስኪ የኔ ፀጉር እድገት የለም ግን ቆንጆ ነዉ አናዶኝ ልቆረጥ ብዬ ምክርሽን ሰምቼ ትቸዋለሁ አመሰግናለሁ
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 2 года назад
ሰላም መስክዬ ልክ ነሽ ሬት በብዙ መልክ ልንጠቀመዉ እንችላለን እኔም በጁስ መልክ ቪዲዮ አለኝ እንድትመለከቺዉና እንድታበረታቺኝ እጠይቅሻለሁ መስኪዬ ሁሌም ከጎኔ ነሽ አመሰግናለሁ ❤❤❤🙏
@hairme5723
@hairme5723 2 года назад
ናይላዬ የኔ ጣፋጭ እደጊልኝ እሬት በጣም ጠቃሚ ነገር ነው አረቦች እንዲያውም ይጠጡታል የመስኪ ቤተሰቦች ወደኔም ቻናል ጎራ በሉው መስኪን ደግም ላይክ እርጉዋት አይከፈልበትሞ
@firewarekzeyede1526
@firewarekzeyede1526 2 года назад
በአላህ ይሁንባቹ እነ ፀጉር ተፈጥሮነው በእንክብካቤ አይደለም ምትሉ እንደው በአላህ ይሄን Video ስታዩት ምን አላቹ????ወላሂ በጣም በጣም ጅግናእናት ነሽ መስኪ ወላሂ በጣምኮነው ያደገላት ማሻአላህ ናይላዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yiftuawol9441
@yiftuawol9441 2 года назад
ናይላ የኔ ፀባይኛ ....አታስቸግርም
@user-nm9tq8uz2r
@user-nm9tq8uz2r 2 года назад
ናይላየ የኔ ሚጢጢዬ ውደድድድ ነው የማረግሺ💋እድግ በይልኝ አላህ ይጠብቅሺ መስኪ ሰላም ብያለሁ👍👌 💐💐💐💐💐
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b 2 года назад
መስክዬ የኔ ውብ ባለሽበት ስላማችሁ ብዝት ይበል እሞክረዋለሁ 😘❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ሰላም መጣሽ እህት ጎበዝና ጠንካራ ሴት ነሽ ከልብ እናመስግናለን እህት ምርጥ ቆይታ ነው ልጂሽን እግዚአብሔር አምላክ ያሳድግልሽ ውዴ ሰላም ፍቅር አንድነት ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን አሜን አሜን
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 года назад
ደምሪኝ እኅቴ በቅንነት
@EthioAlema
@EthioAlema 2 года назад
You are an amazing mum honestly. I learnt a lot from you
@yetnayethmariam380
@yetnayethmariam380 2 года назад
ጎበዝ የኔ እህት ስወድሽ
@nadiaforall6061
@nadiaforall6061 2 года назад
Selam mesekey , Thanks for sharing, Fresh yhonewen alovera keyte yegenale Abudabi west ymetaweku plz safulen.
@foziaidris
@foziaidris 2 года назад
Yelifateshin wetate aginjteshal yenaila Segura betam betam lewt alew you are strong mom❤️💕
@habeshachannel
@habeshachannel 2 года назад
አሰላማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ አሪፍ ነው በርች እህቴ ማሻአላ ተባረክ አላህ
@mesi.amentube6252
@mesi.amentube6252 2 года назад
Meski. adegolatale woww Egzabahare yasadegelishi marrr enamsegenalane
@rahmabintseyum1549
@rahmabintseyum1549 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 года назад
ነይላየ እመቤቴ ታሳድግሺ 💕🌹
@Nati-yb5ff
@Nati-yb5ff 2 года назад
በጣም ምርጥ እውቀት ተባረክ
@ethiopia3330
@ethiopia3330 2 года назад
ሀይ ቆንጆ ነይላዬን ስላየሁዋት ደስ ብሎኛል
@UtopiaTubeAb
@UtopiaTubeAb 2 года назад
ስላም መስኪ ብሩኬ ነኝ ከፅግሽ ቤት ለመረጃሽ እናመሰግናለን በርቺ
@baharba6201
@baharba6201 Год назад
ደስ ምትይ እናት ነሽ ጌታን🤗
@tseghish
@tseghish 2 года назад
Naylaye tsegrwa adege God bless you all
@elianaasefa5324
@elianaasefa5324 2 года назад
መስክዬ በፈጠረሽ አይተሽ እንዳታልፍኝ የrise water ምንም አልተመቸኝም ከonline shopping ልገዛ ፈልጌ ነው በናትሽ የኔ እናት አንች ምትጠቀምውን rise ስሙን ብቻ reply አርግልኝ ስሞትልሽ በጣም ብዙ ኮሜንት ላይ ፅፌ አልመለሽልኝም እባክሽ እህቴ ጠብቃለሁ🙏❤🙏🙏❤❤❤
@user-dm9kt4ob3x
@user-dm9kt4ob3x 2 года назад
የናይላ ፀጉር በጣም አድጏል
@user-ky9zp8vj6v
@user-ky9zp8vj6v 2 года назад
በጣም እናመሰግናለን መስኪ እምወድሽ እባክሽ ካስቶር ኦይል ምትገዚበት ሊንክ ላኪልኝ ከኖን ኣዝዤ ፎቶው ላይ ትልቅ ነበር ሲመጣ በጣም ትንሽየ ናት ደሞ ውድነው
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 2 года назад
Selam miski inkane beselam metash wuda inamesgenalen yina melkame nayelyen yasdeglesh medhanyalem 🙏🙏🙏😘😘😘
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ሁልጊዜ ዉጪ ላይ ስሪልን
@aynalemalem2726
@aynalemalem2726 2 года назад
መስኪ፡እንኳን፡ደህና፡መጣሽ
@zahrahasan7137
@zahrahasan7137 2 года назад
Yen wed bserah btam ,,Korehphalu nereln fetare ynereln anehe melkam saw
@umifaruk5394
@umifaruk5394 2 года назад
ማሻአላህ እያደገ ነው
@mahletsolomon8075
@mahletsolomon8075 2 года назад
Hi meski please make a video about fenugreek seed hair mask and please start a challenge by this mask
@geni211
@geni211 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሺ መስኪዬ የኔ ማር እድግ ትበልልሺ እሬት ከ3 ቀን በፊት ጀምሪያለሁ ለኔ ማለት ነው በሳምንት 2 ግዜ ብጠቀም ጉዳት አለው እንዴ⁉️
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
በሳምንት 2ቴ ልትታጠቢ ይሆናላ ብዙ ምታጠብ ወዙን ያጠፋዋላ
@geni211
@geni211 2 года назад
@@meskitube16እሺ ውዴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@nanitube5121
@nanitube5121 2 года назад
Meskiye be mejemeriya selam lanchi yehun ye NAYLA tsegur adgolatal e/r yemesgen ye leje tshegur arif new gen west westu yetesebaber neger alew ahun serchat yareje new yememeslew men largelat benatsh meles etebekalew meskiye adera
@hanahana8273
@hanahana8273 2 года назад
የናይላን ፀጉር የቀየርክ ጌታ የኔንም ፀጉር ቀይረዉ ❤😘😂😂😂ፀጉሬ በጣም የሚያምር ነበር በገዛ እጄ አበላሸዉት ፐርም ተቀብቼ ደም እባ ነዉ ያለቀስኩት 😥አሁን ግን ምንም አይልም አደከመኝ እንጂ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
🤭😄🤣በቃ ልትበለጡ ነው እስካሁን እንደውም ከመድሀኒቷ ጋር በመሀል እያቋረኩ ነው አሁን መድሀኒቱን ትቼ በየሳምንቱ ጀምሬላታለው በጣም ለውጥ አለው
@sofevnegsa1279
@sofevnegsa1279 2 года назад
መሰክየ የኔ ውድ መሴንጀረሺ አይሰራም እንዴት ነው አንችን ማግኘት የምችለው
@rahanifedilu6787
@rahanifedilu6787 2 года назад
Maskiye betam nw madankish yene innat xiyaqe lixayksh nw b Parm yetagoda tsagur endet nw minkabkbw
@SaraEthiopiadiy
@SaraEthiopiadiy 2 года назад
ሰላም ስለዚህ ቤት ላይክ ሼር
@masob_tube_1052
@masob_tube_1052 2 года назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽ የመስኪቤተሰቦች ደምሩኝ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ለዘላለምም ትኑር
@serkietiotube2789
@serkietiotube2789 2 года назад
ደምሪኝ እህቴ በቅንነት ጀማሪ ነኝ
@rahmabintseyum1549
@rahmabintseyum1549 2 года назад
አንደኛ ነኚ ዛሬ መሲ
@fikertefera7987
@fikertefera7987 2 года назад
ውዳ መስኪ እንካን ደና መጣሽ
@muridaheru3918
@muridaheru3918 2 года назад
selam meskiye ere gira gebtognal tsegure aladig alegn bizu aynet kibatoch mokerku yibasun yibetatesal yiderkal min larg bewnet tesfa eyekortku new
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 года назад
መስኪየ እባክሽን የልጄ ፀጉር በጣም ብዙና ጠንካራ ነው ስብስብ የሚል አይነት ያልሞከርኩት ቅባት የለም እድገት የለውም ፀጉሯ 7 አመቱ ነው ምንም አያድግም ሳጥባት ማበጠር አልችልም በምን ሞይስቸር ላድርግ እባክሽ መልሽልኝ ብዙ ጊዜ ጠይቄሻለሁ አትለፊኝ
@user-zo5zt6qu8u
@user-zo5zt6qu8u 2 года назад
ሰላምሽ ይብዛ መስኪ እውድሻለሁ 😘😘🥰🥰🥰🥰
@medufikre2797
@medufikre2797 2 года назад
Meskiye ♥️♥️Yene konjoo Betam nw yemwdish .....Alovera eytetkemkut nw gn tsegure Kesiru eytebetatese techemerelign Mn timekrignalsh...?
@aminanuredine4278
@aminanuredine4278 2 года назад
መስኪዬ እባክሽ መልሺልኝ የኔ ፀጉር ከፊት ተሰባብሯል አበጥሬ ሳሲዘዉ ከፊት ጭብርር ይላል ምን ብቀባዉ ይስተካከላል ምታዉቂዉ ክሬም ካለ ተባበሪኝ
@rodashabtamu2963
@rodashabtamu2963 2 года назад
እኔ ግን እሬት ስቀባ ፀጉሬ ይደርቃል
@mohammedsadik1534
@mohammedsadik1534 2 года назад
Meskiye challenge enjemer please please 🙏🙏🙏😊
@msreshimuge2734
@msreshimuge2734 2 года назад
Maskii bantishii ane la sosta amata saktalshii baxm arifa hono nabr ahun gan reta laganyii alchalkum an xaguer baxm yaskakanyal yargafal baxm yankaklal
@Brlemedia
@Brlemedia 2 года назад
እናመሰግናለን መስክየ ናይላየ ቆንጆ ኣደገላት እሬት እኔ ሃግር ቤት እያለሁ እጠቀም ነበርኩ እዚ ግን የለም የት ማግኘት ይቻላል ኢሮብ ያለንስ ?❤ደሞ ቤተስብ ኣርጉኝ ውድዋች እመሰግናሎው❤
@betelhemteshome3162
@betelhemteshome3162 2 года назад
መስኪ የኔጓበዝ
@afhcyhc3785
@afhcyhc3785 2 года назад
Meskii gobez nesh wallahi iski and xiyaaqe lixeyiqish ye iretun jel yemishexewun kurem mexeqem inchilaallen inde befexeresh nigerin
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 года назад
ሠላም እህት መሥኪ ሁሉም አይነት የኮኮናት ቅባት አንድ አይነት ነው ጠቀሜታቸው ማለቴ ከኦላይን የምንገዛው ወይም ከሡቅ ያለው ማለቴ ነው
@mulu9056
@mulu9056 Год назад
እሚታሳይንን እየተጠቀኩነው እሡን አገርቤት ይገኛን
@betelhemnegash8033
@betelhemnegash8033 2 года назад
Enem wihd tekebch litsteb eyetebeku new
@bitanitube7619
@bitanitube7619 2 года назад
Gobez nat sitkeba ekan ataschegrm samilgn
@Tube-gh6ze
@Tube-gh6ze 2 года назад
ስላምመስኪዬ
@beteg.e2195
@beteg.e2195 2 года назад
መስኪ በጣም አመሠግናለሁ። ፀጉሬ ከግንባሬ እየሸሸ ነዉ ምን ላድርግ ?
@geayvms3288
@geayvms3288 2 года назад
የኔ ቆንጆ ፀባይ ሰናይ ብጣም እወድሻለሁ አና አንቺን በመከታተልይ የኔና የልጄ ፀገር ቆንጃ ሁነዋል እና የሬት ቅባት ተቀብቼው ፀጉሬ ቢቆይ ችግር አለው
@genetzeray7138
@genetzeray7138 2 года назад
🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟😘👈💫👏👏👏🕊🕊🕊 በርችልኝ ልጄ በቸር እንሰንብት አሜን🙏🙏🙏😘👈💫
@kdeoj1075
@kdeoj1075 2 года назад
እኔግንአደረቀብኝእሬቱንእቁላልናዘይትአርጌሞክሬውነበር
@mamytube3905
@mamytube3905 2 года назад
ስዴተኞች ክፎ አይካችሁ በሰላም🇪🇹👈ያብቃን ፕሮፋይሌን በመጫን ኑ
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br 2 года назад
መስኪ በትክቶክ የሚናየው የክሬም ቅቤ ስለ እሱ ምን ትያለሽ ቆንጆ ከሆነ ሞክልን
@meronmathwos7795
@meronmathwos7795 2 года назад
Mesikiye wedishalewu challenj jemirilin
@almazethio4434
@almazethio4434 2 года назад
መስኪየ ማንኛውም እሬት ይሆናል ❤️💞ከእኛ ከቤታችን ብታይ የገበሬ ልጅ ነኝ እና አባቴ የጎርፍ መገደቢያ ነው እሚያደርገው
@isjdhdhusgeh3bkd649
@isjdhdhusgeh3bkd649 Год назад
ሠላም😍😍❤❤
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 2 года назад
እኔ ግን እሬት ፍረሽ የት ላግኝ ወላሂ ሻርጃ ኢመራት ውስጥ ያላችሁ ሹክ በሉኝ
@ekramsaid1877
@ekramsaid1877 2 года назад
ሻርጃ ከሆንሽ አልካን ሉሉት አለልሽ እኮ ወይም አለታዉን ደይቱ ደይ
@amiyoutube1229
@amiyoutube1229 2 года назад
@@ekramsaid1877 ወላሂ በይ ሻርጃነኝ አልካሀን አካባቢ ነኝ ሉሉት ያልሽውን እንኳን ሄጄበት አላቅም ደይቱደይ ካለ ግን አየዉ አለሁ
@semiraseid4588
@semiraseid4588 2 года назад
የት ሉሉ ማለቴ በምን አከባቢ ነው የምናገኘው እ ደይ ቱደይ የት ደይ ቱደይኮ ልብስ ነው መደዳውን ምኑጋ ነው ንገሪኝ እኔም ጃርጃ ነኝ ቡሄራ አከባቢ
@ekramsaid1877
@ekramsaid1877 2 года назад
@@amiyoutube1229 እሽ እማ😍
@user-bz9ly1fs8k
@user-bz9ly1fs8k 2 года назад
ኧረ እህቴ ምን ላድርገ ጸጉሬ ተነቅሎ አለቀ በእርግጥ ለ6 አመታት ተሸፋፍኜ ነው የምኖረው በዚህ አመት ውስጥ ግን ምን እንደሆንኩ አላውቅም ጸጉሬ ቤት ውስጥ ተሸፍኜ ነው የምሰራው አሁን መነቀሉ አላቆም ብሎ በቃ እያለቀ ነው ግራ ገባኝ እባክሽ ተባበሪኝ
@user-pr5fj6vu5j
@user-pr5fj6vu5j 2 года назад
ወይኔ አደገላትኮ የኔ ቆንጆ
@user-ut7eg7nm9u
@user-ut7eg7nm9u 2 года назад
መስኪዬ የኣሰሪዬ ልጅ ፀጉራ እንዴት እንዳደገላት 2ኣመትዋ ነው ሁለትዮስ እየሰራኋት እንዴት እንደረዘመ ብታይ
@rahanifedilu6787
@rahanifedilu6787 2 года назад
Maskiye b Parm yetagoda tsagur endet nw minkebakbw
@kelmkelm1911
@kelmkelm1911 2 года назад
የእሪት የት ነው የሚገኘው
@user-mu4kg9gq8l
@user-mu4kg9gq8l 2 года назад
የተልባ እና የሩዝ አሰራር አሳይን
@selamwetketema6169
@selamwetketema6169 2 года назад
1yearsከ4 ወር ላይ መጀመር ይቻላል መስኪዬ
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ይቻላል
@Feven600
@Feven600 2 года назад
በፈጠረሽ ኣምላክ መልሺልኝ መስኪየ የልጄ ፀጉር በጣም ክፍት ክፍት ነው ፊቱና ከሃላ የለውም ትንሽ ነው እሱም በጣም የሳሳ ፀጉርሰዎች እንድላጫት ነው ሚነግሩኝ ግን እኔ መላጨት ኣልፈለግኩም ሹሩባ ልሰራላት ኣልችልም ምክንያቱም ኣንዱ እጄ ኣይሰራም በቅባት ብቻ ይረዝምላት ይሁን ወይስ ሰዎች እንዳሉኝ ልላጨው ልጄ 3ኣመትዋ ቀርባለች
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
አትላጫት የናይላን አታይም በጣምባዶ ነበር ውህድ ጀምሪላት በየሳምንቱ ልታጥቢያት ስትይ ሬት ሙዝ ቅርንፉድ ቅባት ጨምረሽ ቀቢያት ብዝት ነው የሚለው
@Feven600
@Feven600 2 года назад
ኣመሰግናለው በጣምምምምም የኔ ውድ እንዳልሺኝ ኣረጋለው🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@sarontube4164
@sarontube4164 2 года назад
hi መስኪ የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ በማጥባት ምክንያት ጸጉሬ አየወለቀ ነው ለሱ የሚጠቅም መላ እባክሽ ቪዲዮ ባትሰሪ እንካን ቴክስት አርጊልኝ አመሰግናለው
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
በምታጠቢ ግዜ በወተቱ ብዙ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ታጫለሽ በዛላይ በወሊድ የ hormonal change ምክንያት የፀጉር መነቀል ይከሰታል ሴንሴትቭም ይሆናል ብዙ አታበጥሪው ቫይታሚንሽን አታቋርጪ እርጉዝ ሆነሽ ስትወስጂው የነበረውን የሚወጣውን ይተካልሻል ፈሳሽ በደንብ ውሰጂ በ ሮዝምእሪ ቅባት መሳጅ አርጊው ይቆማል
@sebleanteneh8724
@sebleanteneh8724 2 года назад
የፌት ጸጉር የሚሣድግ አሣይነ ለልጇች
@user-dv3tm3zh9j
@user-dv3tm3zh9j 2 года назад
እኔ ሳውድ ነው ያለሁት እሬት አላገኝም
@zehraosman6540
@zehraosman6540 2 года назад
የጭቃ ቅባት ስም “Doo gro” ነው እንዴ?
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 2 года назад
Meski ebakishi satmlshilny atlefi menta. Seyawxa ye ged meqorxe albet weye??????
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
እረ አትቆረጪ ምንም ጥቅም የለውም መቆረጥ ጫፉ በጣም ከሾለ ብቻ ማስተካከል ትችያለ ለውበቱ
@tikuret123
@tikuret123 2 года назад
ድርቀት በጣም እያስቸገረኝ ነው ፈሳሽ ተቀብቼ በሶስተኛው ቀን ውስጡ ነጭ ነው
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 года назад
እስቲ ሳኡዲ ጅዳ ያላችሁ እህቶቼ ፍሬሽ እሬት የት ነው ማግኝት ምችለው? Please ❤
@hawi1918
@hawi1918 2 года назад
ባንዳ፣ትላልቅ ሱፐር ማርኬቶች፣የአትክልት መሸጫ ቦታ፣አንዳንድ ትላልቅ አጣር ቤቶችም አይጠፋም
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q 2 года назад
@@hawi1918 እሽ የእኔ እህት አመሰግናለሁ ግን ሱፐር ማርካት ከኮሮና በፍት በየሳምንቱ ነበረ አስቤዛ ለመግዛት ምሄደው ግን አንድም ቀን አይቼ አላውቅም
@hisir703
@hisir703 2 года назад
ልጆቼ ሁለቱም የቆዳ ድርቀት አለባቸው ትልቋ 8 ዐመቷ ነው 8 ዐመት ሙሉ ምንም የተለየ ነገር የላትም ከበድ ያለ ሳሙና ከነካች በታጠበችና ውሀ በነካች ቁጥር ካልተቀባች ካልተቀባች በጣም ያሳክካትና ይቆስላልጠዋት ተቀብታ ሄዳ ቀን ሳትቀባ ከርሳች ወይም የትምህርት ቤት ሳሙና ከነካ ስትመጣ ቆስላ ወይም ሽፍ ብሎባት ትመጣለች ትንሿ ደግሞ ገና 3 ወሯ ነው እሷም እንደዛው እንደሷ ናት ሀኪም ቤት ሳሳይ በተፈጥሮ የቆዳ ድርቀት አለባቸው ተብያለው እባክሽ ቆዳ እሚያርስ ነገር እምታቂ ከሆነ አንቺ መፍትሄ አታጪም እባክሽ
@Mina-wn5ip
@Mina-wn5ip 2 года назад
There is a moisturiser for dry skin like aveeno ,cerave ,cetaphil and so on when you are choosing the right moisturiser to you based on quality and price make sure it’s suitable for dry and sensitive skin.
@sisayneshtemesgen5043
@sisayneshtemesgen5043 2 года назад
Meskiyee leje 5 wer cheresalech castor oil leqebat echelalew????
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ማንኛውንም ነገር በትንሹ የውስጥ ቆዳዋ ላይ አስነክተሽ ሞክሪላት ወይ ፀጉሯ ላይ ትንሽ ቦታ ሞክሪላት ከተስማማት ሙሉውን ቀቢያት በትንሹ ካስተር የኔ አረንጏዴው ለናይላ አይስማማትም ትንሹ የጃመይካው ደሞ ተስማማት
@sisayneshtemesgen5043
@sisayneshtemesgen5043 2 года назад
Eshy meskiye endaleshew arege emokerelatalew .betam amesegenalew .ye anchin RU-vid mayet kejemerku betam qoyichalew tsegure betam lewex alew.photo lelekelsh efelegalew lewuxun be men melak echelalew
@nadiadanegehome6005
@nadiadanegehome6005 2 года назад
❤❤
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 2 года назад
ሰላም መስኪ ናይላዬ አደገች ወንድም ( እህት) እምጪላት በናትሽ
@tsiontesefaye3013
@tsiontesefaye3013 2 года назад
Sint wer eyalech nw treatment yejemershlat
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ኤክዚማ ስላለባት ከ 1 አመት ጀምሬ ነው የጀመርኩላት ስቴሮይድ ክሬም መድሀኒት ስለምትቀባ ፀጉሯን ይበላው ነበር በመሀል እያቋረጥኩ ቢሆንም አሁን ግን መድሀኒቱን ትቼ ውህድ እየሰራውላት ነው
@FRETUBE-oz4pm
@FRETUBE-oz4pm 2 года назад
የመስኪ ቤተሰቦች እንደማመር በንነት
@biruktayitalemu6562
@biruktayitalemu6562 2 года назад
Meskiye Mata endezi adrgen banitatebews
@meskitube16
@meskitube16 2 года назад
ይቻላል ግን ለመተኛት አይመችም
@biruktayitalemu6562
@biruktayitalemu6562 2 года назад
@@meskitube16 yene libe kena Amesegnalew
Далее
Fixing Plastic with Staples
00:18
Просмотров 1,4 млн
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Ethiopia | ሬትና ፀጉር......
6:59
Просмотров 47 тыс.