Тёмный

ከሰሞኑን ለከባድ ዝርፊያ ዝግጅት ላይ ናቸው!!? 

የ አማኞች ዜና ( News of believers)
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 1,6 тыс.
50% 1

II thanks for watching . Please like .share subscribe for more video @Seifu ON EBS @ PRESENCE TV CHANNEL WORLD WIDE @ MARSIL TV WORLDWIDE @ Prophet Henok Girma /JPS TV WORLDWIDE @RGI TV @Seifu ON EBS
ሰላም ውድ ቤተሰቦች ፡፡ ከሰኞ እስከ ሰኞ ልዩ ልዩ ዝግጅቶችን፣ዕለታዊ መረጃዎችን፣በተለያዩ ወቅታዊ ሞጋች ሀሳቦች ይቀርባል፣ሰብስክራይብ በማድረግ አዘጋጅተን ወደ እናንተ የምናቀርባቸውን ፕሮግራሞች ትከታተሉ ዘንድ እንጋብዛችኋለን!

Опубликовано:

 

2 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@bassemkhanfar9166
@bassemkhanfar9166 Месяц назад
አቡዬ❤❤❤❤😮ዘመንህ ይባረክ ወንድምነት ፀጋዉ ይብዛልህ👏👏🙌🙌🔥🔥🔥
@sintayehuderbe8915
@sintayehuderbe8915 Месяц назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክክ ይህ ነው እውነቱ አቡናዬ❤❤❤❤❤❤
@MeseretGetachew-sg7nc
@MeseretGetachew-sg7nc Месяц назад
እውነት ብለሃል ወንድሜ ህዝቡ እንደገና ንፁ የሆነው መጻሐፍት ሁሉ ስለኔ ነው የሚናገሩት ያለውንወንጌል ሊሰበክ ይገባል ፀጋና ሰላም ይብዛልህ
@bellatamiru181
@bellatamiru181 Месяц назад
አቡዬ በርታ በፍጹም እንዳታቆም ብዙዎችን አንቅተሀል የሚሰድቡህ የሐሰተኞች ካዳሚዎች ብቻ ናቸው❤❤❤❤❤❤
@chachikebede2397
@chachikebede2397 Месяц назад
እግዚአብሔር ነው የረዳህ ክብር ለእሱ ብቻ ይሁን
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 Месяц назад
እንካን እግዚአብሔር እረዳህ አሁን እስከዘላለም ይርዳህ ይጠብቅህ ዘመንህ ይባረክ ሰላምና ፀጋ ይብዛልህ❤❤❤❤
@user-rn4dr6yp5c
@user-rn4dr6yp5c Месяц назад
ፀጋ ይብዛል ወድምነት❤
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Месяц назад
እውነት ነው !! እውነት የሚናገር ስው አይውድም!!
@amennetsanet7492
@amennetsanet7492 Месяц назад
አቡናዬ በርታ
@betelihemamda3352
@betelihemamda3352 Месяц назад
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ልምልም በልልኝ በእድሜ በጤና ተባርክህ::
@ruthkibret121
@ruthkibret121 Месяц назад
Well said. Stay blessed
@amsaleworku139
@amsaleworku139 Месяц назад
እባካችሁ ስለ ሰዎች አታውሩ። መጽሐፍ ቅዱስን እንድትናገር እንፈልጋለን።
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 Месяц назад
Right on point !God less you more our brother Abuna!
@habetenshgemchu7367
@habetenshgemchu7367 Месяц назад
Tebareke
@Sululum
@Sululum Месяц назад
Abela😮
@user-or3hn8ew6s
@user-or3hn8ew6s 22 дня назад
Yihuda,
@SaraAras-vo9wo
@SaraAras-vo9wo 23 дня назад
Ante legeta yekenah aydelehm. Leba!! Yonin bemesdeb znegna mehon aychalim. A ten blo wengel sebaki! Eyerekesh new!!
@TigistAbcd
@TigistAbcd 29 дней назад
አንተ ከአለም ይዘኽው የመጣህው ፀባይህ አልተወህም
@user-or3hn8ew6s
@user-or3hn8ew6s 22 дня назад
Overflow😂 mikegna
@ambaye3115
@ambaye3115 Месяц назад
ዘራፊ ተብየውና: ተዘራፊ ተብየዎቹ ከተዋወቁና ከተስማሙ: ዝርፊያ ነው ብሎ መጮሁ ጥቅሙ ምንድነው?
@user-or3hn8ew6s
@user-or3hn8ew6s 22 дня назад
Ante gn lemn eyesusen atemeleketem ? Hule sile sew hiwet new yemiyaweraw : tik tok kemeta wedh sew bech setetech new yemitewlew: demo eyesus yasarifal yilalek ante eraseh lemn alarefikebetem? Kalun becha sebek ena eref:: when i see you always just like rhino pooping through the mouth
@terefamareto1146
@terefamareto1146 Месяц назад
በእውነት አንተንማ የኑራን የብዚልንም ተቻገርን እኮ
@AzebBeyene-dl4ck
@AzebBeyene-dl4ck 21 день назад
ዝምብለኽአትለፍልፍ.የሠውጅል
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 Месяц назад
NEKSEHATAL NEGREWGNAL ENATH KKK
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Месяц назад
አዎ እኮ ግን ቢገባህ ሚያስብ አምሮ ቢኖርህ ዮኒ ነው የእውነትን ቃል የነገረህ የመገበህ ከገባህበት የሱስ ጨለማ እንድትወጣ ያደረገህ .......በክብር የዳረህ ሰርግህን የደገሰልህ ሃሰተኞችን እራሱ ሃሰተኞች ብለህ እንድታወራ ያረገህ....አንተን ማን ያውቅህ ያምንህ ይሰማህ ነበር ቆይ?....., ደርሰህ ጴንጤ ጴንጤ አትጫወት ጌታ ረድቶኝ ጌታ አግዞኝ በማለት ካባ አትቀባባ.....ወደድክም ጠላህም ጌታ የደረሰልህ በዮኒ በኩል ነው ይሄን ከረሳህ ደሞ የበፊት ቪዲዮችህን ተመልከታቸው........በጣም ሲበዛ ግን ከዳተኞ እና መራርነት የተሞላህ ሰው ነህ.........ወንጌልን ማውራት እና መኖር ለየቅል የሆነብህ ሰው ነህ......አንተን ብሎ ለወንጌል ተቆርቆሪ ፍቅር የልለህ በጥላቻ እና በሃሜት የታሰርክ ሰው ነህ.......ያንተስ ከፋ ....ምነው ከዮኒ ጋ ያገለገሉ የነበሩ የተለዮት እኮ እንደአንተ አፍቸውን አለከፍቱም.....እመነኝ በዚህ ከቀጠልክ ሰው ሁሉ እያየህ ነው የምትሰበረው .....
@genettekle4477
@genettekle4477 Месяц назад
አቤት አንተ ብሎ አማኝ የዮኒ ጠበቃ ምን አስጨነቀህ ማን ውለታ ቆጣሪ አረገህ እሱን የለወጠው ጌተ ነው
@user-gn3yf5cl7o
@user-gn3yf5cl7o Месяц назад
@@genettekle4477 ተይ ባክሽ ማነሽ ጌታ ወደዳቹም ጠላቹም በዮኒ ራእይ ነው ያገኝው........this is fact.......ደረሳቹ አየር አትንሳፈፎ አጉል ጴንጤ ጴንጤ አትጫወቺ.......እንጀራውን እና ወጡን በልተሽ ስታበቂ ሳህኑን አሽቀንጥረሽ አጥይውም የእግዚያብሄር መንግስትም አሰራርም አደለም....አጥበሽ ወደ ቦታው ትመልሺዋለሽ እንጂ .....ለምን ስለበላሽበት ራሃብሽን ስላሳታገሽበት.......መፀሃፍ ቅዱስን ማውራት እና መኖር የተለያዪበት ጊዜ ላይ ደርሰናል ጌታ ይርዳን።
@MeryGmariam
@MeryGmariam 22 дня назад
አቡና እመነኝ ቆሻሻ ነህ ንግግርህ እንደ በፊቱ እንደነበርክበት አፃፋሪ አፀፋሪሥ ይሽታል ብለህ ብለህ በአፀፋሪሥ ጦዘህ አውታሩን ትተቻለህ እረተው የአፀፋሪሥ ዶሥን ቀንሠው።
@sebd9092
@sebd9092 Месяц назад
እረ በቃህ ብዙብዙ አወራህ ትንሽ ተንፉስ 😂 ዬናታንን ማስቆም አይቻልም :: ስይጣን የፈለክበት መፍረጥ መብቱ ናው 🤷🏾‍♀️
@mlimezewede6613
@mlimezewede6613 Месяц назад
የጠራሽው ስው በደብ እስተውለሽ (አስተውለህ) እየው ፍሬው ተመልከቱ እሱ ፍሬው ቁሳዊ ነው !!! ወጣትን ስብስቦ በአዳራሽ መልፍለፉ እይደለም እውነት ነው ውይ ብለን ቆም ብለን እናስብ እንድ የእግዚአብሔርን የሚያገለግል ከመፀሃፍ ቅዱሱላይ እናመሳክር ህይወታቸውን ፍንትው ብሎ ያሳየናል መገለጥ ወይም መገልበጥ አያስፈልገንም ኢትዬጵያ ውስጥ ምንም ማለት ይቻላል ከጥቂቶች በቀር በራሳቸው ጎልበት እራሳቸውን እገልጋይ ነብይ የተለያየስም እየስጡ በእግዚአብሔር ስም የሚሽቅጡ የሚንግዱ ናቸው የራሳቸው ሳይበቃ ህዝብን ይዘው ወደሲዬል የሚውርዱ ናቸው የጠራሽው ግለስብም እንዱ ነው!!
@Eyanqleka
@Eyanqleka Месяц назад
የሰው አምላኪዎች ለማሰብም እኮ ፈቃድ ይጠይቃል😂
@bellatamiru181
@bellatamiru181 Месяц назад
አረ ንሰሀ ግቡ የሰው ካዳሚ አትሁኑ አቤል ስለእየሱስ ወንጌል ነው እያሰተማራችሁ ያለው ሰይጣንማ እየዘረፈ ለራሱ ዋን ፕላስ መኖሪያ ቤት እየሰራ የልብ ልብ ሰቶቸው ህዝቡን በዝብዘው እነሱ ከነሚስታቸውና ልጆቻቸው አንተ ላይ መልሰው እየተንፈላሰሰብህ ነው አረ ንቃ አረ ንቂ❤❤
Далее
Envy recreating this new trend ✨ #shorts
00:14
Просмотров 2,4 млн
Впервые дал другу машину…
00:57
ማሪያም እና ወንጌል
1:16:21
Просмотров 1,1 тыс.
Envy recreating this new trend ✨ #shorts
00:14
Просмотров 2,4 млн