Тёмный
No video :(

ከሰው የማያግባባ፣ ሕይወት አልባ የሚያደርግ ዓይነ ጥላ ፤ ክፍል ሦስት 

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Просмотров 53 тыс.
50% 1

ዓይነ ጥላ በሚል ርእስ የጀመርነው ተከታታይ ትምህርት እነሆ ክፍል ሦስት ላይ ደርሷል። በዚህ ክፍል በውስጣችን አሸምቆ የሚኖረው ዓይነ እንዴት ከሰው ጋር እንደሚያባላንና እንዴት ከሰው ጋር እንደሚያጣላን በስፋት እንማማራለን ። ተከታተሉ !
share እና Subscribe አድርጉ !!

Опубликовано:

 

15 авг 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 471   
@user-cv9ee4kk9f
@user-cv9ee4kk9f 4 года назад
እስኪ ማነው በመምህር ሄኖክ ትምህርት እና ስብከት እንደኔ ከክፉ ልምድ እና ሃጢያት የተገላገል እስኪ ላይክ ያድርግ
@azmerasaeed1010
@azmerasaeed1010 4 года назад
Amen Amen Amen memhrachn kale hiwwt yasemalen sanawuk teshewudenal
@sraself7813
@sraself7813 4 года назад
Amen amen amen 🙏🙏🙏👏👏👏💞💞💞
@user-vr6lx4uk8f
@user-vr6lx4uk8f 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ኣባታችን:: ስለ ስእል ኣድኖ ማለትም የትኛው ነው ትክክለኛ ለሚለም ትምህርት ቢያስተምሩን...... እባኮትን::
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 4 года назад
@@user-vr6lx4uk8f በመምህር ተስፋየ ኣበራ ትምህርት ኣለሽ እህቴ ሙሉ መረጃ ታገኛለሽ
@user-vr6lx4uk8f
@user-vr6lx4uk8f 4 года назад
ቀዳሚሃ ለጥበብ ፈሪሃ ለእግዚኣብሔር : እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ(እህቴ)
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 4 года назад
ይሄንን የሰውን ህይወት የሚያበላሸውን መጥፎ መንፈስ በፆም በስግደት በንሰሃ ድል ነስተን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመውረስ የእማምላክ እረዳትነት ከእነልጇ ያድለን
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 4 года назад
Amen amen amen
@user-xd3ey7zn1l
@user-xd3ey7zn1l 4 года назад
የወለላይቱ እመቤት የድንግል ማርያም ወዳጆች እንኩዋን ለደብር ታቦር በአል ዋዜማ አደርሳችሁ አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን
@hanagobeze1969
@hanagobeze1969 4 года назад
Amen enquanabro aderesen
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 года назад
በእውነት ለመምህራችን ቃል ሂወት ያስማልን እዚ ሁሉ የኔ ታሪክ ይመስለኛል በጣም አለቀስኩ 😭😭😭😭😭😭😭በፆሎት አስቡኝ አባ "ወለተ ሀና ተብላችሁ እኔ ሃጥያተኛ እህታችን ከዚ እንድወጣ 😭
@user-cy2qe1nh4b
@user-cy2qe1nh4b 4 года назад
እኔም እንዳኣንቺ ነዉ ሁሉም እኔ ዉስጥ ኣለ ግን መፍተሄ ቢነግሩኝ ኣባታችን እነት በዚ ኣይነጠላ ተስቃን እኮ ትዳር ኣልባ ሆነን ቀረን
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 года назад
@መዓዛ ደምሴ እሺ እማዬ🌺🌺🌺ፀጋውን ያብዛልሽ በርቺ
@firehiwettuaumay5670
@firehiwettuaumay5670 4 года назад
@@user-cy2qe1nh4b በእውነት እኔ በስንት ጉድ ነው የሰማሁት ሁሌም ስያየው እንደዚይ አይመስለኝም የርሶት ትምህርቲ ሲሰማ በጣም አለቅሳሎህ እግዚአብሔር ከዚ መከረኛ አጋንንት ያውጣን እንጂ እኔ አሁን ሁሌም እጣላላሎህ ከሁሉም ሰው ዝም ማለት ይቀለኛል ስልክ እንኳን ከሰው ጋራ ማውራት አቃተኝ በሰው ሃገር ኑው እምነሮም የደወለልኝ ሰው አላናሳም አንድ አመት 😭 ሁነኛል ግን እኔ ከሰው ጋር ሳወራ አውርቼ ስጨርስ ለምን አወራሁ(ተጫወትኩት )ብየ አለቅሳለሁ 😭😭
@user-zx6nj9wy8n
@user-zx6nj9wy8n 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። የናዝሬት ኢየሱስ ክርስቶስ የመላእክት አለቃ ቅዱሰ ሚካኤል ቅዱሰ ገብርኤል ቅዱሰ ሩፋኤል እድሜና ከጤና አብዝቶ ይሰጣችሁ።
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 4 года назад
ኤልያስ እስኪ ደምረኝ ጎሽ 😍
@alemdagim699
@alemdagim699 4 года назад
amen amen amen
@asterpeniel4487
@asterpeniel4487 3 года назад
Amen Amen Amen
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ትምርቱ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልወት
@zed96
@zed96 6 месяцев назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን ጸጋዎትን ያብዛልን ወላዲት አምላክ እመ ብርሀን እመ ብዙሀን እኛንም ከታሰርንበት ሰይጣን ማሰሪያ ትፍታን አሜን አሜን አሜን በጸሎት አስቡን አባታችን ሀየሰለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ
@user-nw3kt8md2t
@user-nw3kt8md2t Год назад
አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን ፀጋዉ ይብዛለት የኔ ታርክነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsehsytesfaye9562
@tsehsytesfaye9562 Год назад
አባ እመብርሃን ብርታቱን ትስጦት የቀናቱን በዓላት ሲዘረዝሩ እኔ የተሰጡት ፀጋ በጣም ይገርማል እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለማለት ይከብደኞል ረጅም እድሜ ይስጥልኝ እመብርሃን እንደነ ተክለሃይማኖት ያለ ተጋድሎ ትፈፅምሎት
@ahmadmohmad9425
@ahmadmohmad9425 3 месяца назад
አባታችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ermiyeberehaw5826
@ermiyeberehaw5826 Год назад
አሜን ቃለሒወት ያሰማልን አባታችን ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@zack-st5if
@zack-st5if 4 года назад
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት እህተ ገብርኤል ብለው በፀሎትዎ አስቡኝ
@user-nx5zy5uv8o
@user-nx5zy5uv8o 4 года назад
እንደው ወየው እኔ ዋልኝ ለእኔ ወይ መልካም ስራ የለኝ ጾም ጸሎት የለኝ እንደው ባዶ ነኝ ትምህርት አዳምጣለሁ ግን አልተገብረውም ምን ይሻለኛል 😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ ለንስሃ አብቃኝ
@user-nj6ny4ps7s
@user-nj6ny4ps7s 3 года назад
ኡፋፋፋ.እኔም.ቦዶነኚ😭😭😭
@mma-iu1vk
@mma-iu1vk Год назад
Amen Amen amen kale hiwet yasemaln abatachin ene hatiyategna negn 35amete new betekistiyan lemehed tasralehu egizabher beselam lagere yabkagn ena nseha begebahu yfitugn abate welete slase
@user-je4ye4cc6t
@user-je4ye4cc6t 3 месяца назад
እንደኔ ነሽ
@welatesenbatwelatehana6087
@welatesenbatwelatehana6087 3 года назад
Amen Amen Amen KalHiwet Yasemalen Memerachen amesgenalew
@user-mi5qd1py2k
@user-mi5qd1py2k 4 года назад
አሜን (፫) ቃል ሂወት ያሳማልን ፀጋውን ያብዛላት ረጅም ዕድመን ጤና እግዚአብሔር አምላክ የሰጣቸው
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 4 года назад
አሜን ፫ የእግዚአብሔር ሰም በፈጥረታት አንደበት ሁሉ የከበረ የተመሰገነ ይሁን አትለይምና እናቱ እናታችን እመብርሃን እመብዙሃን ድንግል ማርያም በምልጀዋ እና በፀሎቷ ትጠብቀን 🙏አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤናው ይጠብቆት 🙏
@muluabadi8564
@muluabadi8564 4 года назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያስተማሩት ሁሉ በእኔ ላይ ያለ ነገር ነው ።ጦርነት ከጀመርን 3 አመት ሞላኝ እባክዎትን በጸሎት ያስቡኝ ።ወለተሰማይት ነኝ ።
@senaitmulugeta9356
@senaitmulugeta9356 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅል አባታችን በፀሎት አስቡኝ እህተ ማርያም ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@betaneyasanford3039
@betaneyasanford3039 3 года назад
ቀለህይወትንያሰማልን በፀሎት አስብኝ አህተማርያም
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@jgch4593
@jgch4593 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያድልልን
@nigistighebrezgabiher5092
@nigistighebrezgabiher5092 4 года назад
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ጥዑመ ልሳን ኣባታችን፣ወንድማችን እኛም የተማርነው እንድንተገብር ልዑል እግዚኣብሔር ይርዳን።
@user-ov8pj8ww4e
@user-ov8pj8ww4e 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋው ያኑርልን ፣በጸሎቶት ያስቡኝ አባታችን ወለተ አማኑኤል
@user-xt6jo2lw8x
@user-xt6jo2lw8x 2 года назад
ቃልህይወትን ያሰማልን እኔስ ምንልበል ብቻ እድሜና ጤናይስጥልን እኛንም ከዝህከተረገመ ክፉመፈስ መድሀኒአለምይጠብቀን👏👏👏
@Dejen-4594
@Dejen-4594 8 месяцев назад
ሰላሙን ሁሉ ያብዛልህ ምርጥ ህይወት ቀያሪ አባት ነህ
@etayehueta4925
@etayehueta4925 4 года назад
amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..edmena..tena..ystln
@haytalk3bi333
@haytalk3bi333 3 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@dhamudha885
@dhamudha885 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@elsamebrahtu8495
@elsamebrahtu8495 4 года назад
የ ኣባታችን ቀሲስ ሄኖክ ከሚያስተምሩት ሁሉ ኣንዳችን ሳትቀር በኔና በቤተሰቦቼ የደረሰ ነው። እስከ ኣሁን ያለነው በቸሩ መድሃኒታችን እየሱስክርሰቶስ እና በድንግል ማርያም ወላዲተ ኣምላክ ዋሰና ጥበቃ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን። ኣባታችን እግዚአብሔር ፀጋዎን ኣብዝቶ ይስጦት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-zz7bt7qc5n
@user-zz7bt7qc5n Месяц назад
ችግሬ ገብቶኛል ከዚ እርኩስ እንድፈታ በጸሎታችሁ አስቡን እህታችሁ አጸደ ማርያም 😢🙏
@hayatnuri7960
@hayatnuri7960 4 года назад
kale hewot yasmalen
@zawudanshwarkinehzd1963
@zawudanshwarkinehzd1963 4 года назад
አሜን፡እግዝአብሔር፡ይስጥልን፡መምህር
@mashoodagifee4221
@mashoodagifee4221 4 года назад
AMEN.AMEN AMEN.AMEN kela Hiwot yasemalin
@meryemkavas2428
@meryemkavas2428 4 года назад
Amen amen amen kalehiwet yasemalen
@hmama8191
@hmama8191 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እንኳን በደህና መጡ መምህራችን በእድሜ በጤና ከነሙሉ ቤተስቦቸው ኑርልን ውድ መምህራችን አሜን አሜን አሜን።
@user-dr7ku3yz9w
@user-dr7ku3yz9w 4 года назад
አባቴ በእውነት ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድመና ጸጋ ይጠብቅልን
@user-wq3wi1qy4x
@user-wq3wi1qy4x 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 4 года назад
Mehmurachen kale hywet yasemaln be ewntu betam tekami tmhurt nw le hewetachen eysyemaru yalut!!!
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 4 года назад
Bateman 😭😭😭😭😭💒💒💒💒aaname aaname 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@genetgenet1516
@genetgenet1516 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን በጸሎት አስቡኝ እህተ ስላሴ
@user-ue2rg1wv1b
@user-ue2rg1wv1b 4 года назад
አባታችን እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ሁሉም ውስጥ የእኔ ህይወት አለ እግዚአብሔር ከዚህ ቀበር ውስጥ እንዲያውጣኝ ወለተ ሥላሴ በለው አስቦኝ አባቴ እንዲሁ ይህን ኮመንት የምታነቦ ተዋህዶ ልጆች ሁሉ🙏
@jffdyu9370
@jffdyu9370 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tiruneshngato1281
@tiruneshngato1281 4 года назад
Amen Amen Amen
@raheleshtie1375
@raheleshtie1375 4 года назад
Amen amen amen
@eden14markon53
@eden14markon53 4 года назад
ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን
@user-ou2bm1qf5l
@user-ou2bm1qf5l 11 месяцев назад
በውነት መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ከምር እኔ ሠውጋር አልስማማ ብቻየነኝ አባታችን በፆለታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላቹህ 😭😭😭
@ymt17
@ymt17 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን፡፡ አባታችንና እንዲሁም በፀሎት የበረታችሁ እህት ወንድሞቸ “እህተ ማርያም” እያላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ፡፡
@user-ks5ew6ej1s
@user-ks5ew6ej1s 4 года назад
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Год назад
ቃለህወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን
@MaryMary-xx9bi
@MaryMary-xx9bi 4 года назад
Amen Amen Amen kal hiwot yasemaln abatachen
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 4 года назад
እንካን ደህና መጡ መምህራችን ቃለህወት ያሰማሊን እናንተ እንደዚህ የህወት ትምህርት የታስተምሩን መምህራኖች ተባረኩ ፀጋውን በረከቱን ያብዛላቹ ኣሜን🙏🙏🙏
@Qwerty-gw1ur
@Qwerty-gw1ur 3 года назад
መምህር ቃለ እህወት ያሰማልን
@asniasni7529
@asniasni7529 3 года назад
Mamerachen ba uwnat Kal heyoten yasmlen amen Enam lek endaazew albang egzabher ka zeya yawaxan Ba tsalotachu asebong mamer 😭😭
@user-lc7tk2yw7t
@user-lc7tk2yw7t 4 года назад
Amen amen amen. Egziabher yistelin abatavn. Abaye betselotwo yasbygn.
@berihuhaile6935
@berihuhaile6935 4 года назад
Amen, Amen Amen, kalehiwet yasemaln.
@asegedechligaba1137
@asegedechligaba1137 4 года назад
ቃል ህይወት የሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን የስረዝምልን አሜንንን
@user-ov8pj8ww4e
@user-ov8pj8ww4e 4 года назад
እንኳን በሰላም መጡ አባታችን
@user-cg8hy6cx3t
@user-cg8hy6cx3t 4 года назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 የኔ ታሪክ ነው እፉፉፉ😭😭
@yordanosgebreyesus3270
@yordanosgebreyesus3270 3 года назад
Amen Amen Amen Kale hiwet yasemaln
@kahsayngus5978
@kahsayngus5978 4 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 2 года назад
ቃለህወት ያሰማልን
@saranegash12
@saranegash12 4 года назад
Amen kalehiwot yasemalin, yagelgilot zemenon yibarkilin!!! Yeteqesut hulum ye seytan sira ene lay ale gin ye memhir Girman video Mayet sijemir ke Egziabhere gar tewat ena mata metseley jemiriyalew fitsameyen yasamirilign! Hulachininim Egziabhere yirdan!
@zeresenayamenay6396
@zeresenayamenay6396 4 года назад
Amen abate kale hiwet yesmalna
@kalmak8182
@kalmak8182 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰምዕ ለነ
@samar119woowegezeabeharyeb2
@samar119woowegezeabeharyeb2 2 года назад
amen amen amen Kal hiwet yasemalgne ahun yalut bemulu bena hiwet west ale beselotewet asebugne weltmeden ngne
@alemytayehi9616
@alemytayehi9616 4 года назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእኔ ላይ ያለ ነገር ነው ይወቴን አጨልሞብኛል እባኮትን በፆለት አስቡኝ ወተ መድን
@yiftusragetnet5024
@yiftusragetnet5024 Год назад
አሜን
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 3 года назад
AmenAmenAmen🤲🤲🤲🙏🙏🙏AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@lastalasta4985
@lastalasta4985 4 года назад
እግዚአብሒር ይባርክህ አባታችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥልን ቸሩ መድሀኒአለም አምላካችን
@user-zm6gd8cb9g
@user-zm6gd8cb9g 4 года назад
መምህራችን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን
@neeranmeeran1873
@neeranmeeran1873 4 года назад
Amen amen amen kale hyiwet yasemaln memhr
@temesgenamlakyetemesgenaml7164
@temesgenamlakyetemesgenaml7164 4 года назад
በመምህር ሄኖክ ሁሉም ስብከት የኔ ታሪክ ነዉ የሚመስለዉ ።በፈጣሪ ስም አንድ ጊዜ ሰዉ ለሞሆን በፆሎት አስብኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላቹ ።መምህር ሆኖክ እድሜ ጤና ይስጠቸዉ
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 4 года назад
አባታችን በርሶወ ትምርት ብዙ ተምሬያለሁ አባታችን እኔ የምኖርዉ በስደት አገር ግብፅ ነው እባኮትን በፅሎት ው ያስበን ተስፍ ሒወት ሙሉ ቤተስቦቸን ወለተ ስላሴ ያስብኝ አየሀ ትምርት የኔ ፀባይ ነዉ ከጎደኝየ ጋር እንስምም እባክወት በፅሎቶ ያስብኝ
@rasharentertaiment8151
@rasharentertaiment8151 3 года назад
Kalehiwet yasemalen መምህራችን
@user-kq9zw2mo7k
@user-kq9zw2mo7k 3 года назад
ቃለሂወት ያሰማልን
@genetsolomon1604
@genetsolomon1604 4 года назад
መ ም ህ ር በእወነት የሚገርም ነወ እኔ እንደዚህ ነወ በኔና እጮኞይ ላይ የሚፈጠር ፣ ግን መ ምህር በዙ ባይሆነም እሰግዳለሁ እፀልያለሁ እፆማለሁ ግን ያሉት ሁሉ ይከሰታል እና እሱ የሚኖርወ አወሮፖ እኔ አሜሪካ በመጠባብቅ ፣6 አመት ሆነኝ አልተጠቃልነም መሰናከል በየአመቱ ያጋጥመናል ለዚሰ ምነ ይመከሩኛል አባታዊ መክር መ ምህር ሰለ እናችን ድንግል ማርያም ሰለ ወለላይቶ እናታችን ብለወ ፀልዬልኝ አባቴ ገነተማርይያም እና ክንፈሜካኤል ፀልዩልነ እግዛብሔር ረጀም እድሜ ከጤና ጋር እመኝሎታለሁ 🙏🙏 🙏
@user-jj2wy8yi7b
@user-jj2wy8yi7b 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@zersenaysbhat4524
@zersenaysbhat4524 4 года назад
ቃለ ሂወት የስመዓልና ኣቦና ቀሺ ሄኖክ
@bertokannegnyenazeritowa3531
@bertokannegnyenazeritowa3531 3 года назад
ቃል ሂወትን ያሰማልን አባታችን እኔ ከሰው ጋ አልስማማም በጣም ይፈታተነኛል የምሰራው ስራ ምስጋና ያሳጣኛል ደሞዜ ይባክናል ብድር እንድበደር ያደርገኛል ዝሙትን እንዳስብ ያደርገኛል ለፀሎት ስነሳ ያዛጋኛል እንቅልፍ እንቅልፍ ይለኛል ፀሎቴን እንዳቋርጥ ያደርገኛል ከጨረስኩ በኋላ እስከ ሶስት ሰአት ድረስ ስልኬላይ እቆያለሁ በጣም ተቸግሬያለሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ በስደት ላይ ነኝ
@yordiejisratube1527
@yordiejisratube1527 4 года назад
Egzihabher ymesgen Abatachin Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen. Kale Hewetn yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Abatachinin ytebkiln. Egzihabher kezi kfu yadinen. Lijochachininm Egzihabher yitebkiln Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 года назад
ክቡር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ይሄ ህይወት በእኔ ላይ አለ
@daniya4773
@daniya4773 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል እግዝኣብሄር ምህረቱን ይላክልን
@user-bx9xr3bl7f
@user-bx9xr3bl7f 4 года назад
እኔም እውነት ነው አንድ ሳምንት ፀሎት አደራ አንድ ሳምንት ታዋሎ መምህር 😭😭 በፀሎት አስብኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ😭😭😭🤔🤔🤔
@selamfedaku8674
@selamfedaku8674 4 года назад
እኔም እንደዛው አንድ ሰሞን ፀሎት ሌላኛው ደሞ ሀጥያት
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ማልን
@kasechtesfaye4731
@kasechtesfaye4731 3 года назад
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@rahelhabtom1846
@rahelhabtom1846 4 года назад
Kalehiwet yasemaln Abatachn 🙏🙏🙏
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ የእኔን ህይወት ነው የዳሰስከው ሁሉም ቀርቶ አግብቼ በወለድኩ ጥሩ እድል ነበረኝ የትዳር ይፋረሰብኛል ካጡኝ ብኃላ ይፀፀታሉ በፆለታችሁ አሰቡኝ🙏🙏🙏
@user-vs4kt9bx2e
@user-vs4kt9bx2e 4 года назад
አባታችን ቃለ ሄወት ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልን አባቴ እኔ በጣም ሸክሜ የበዛ ነው😭 እባከወትን በፆሎተወ ያስቡኝ ወለተ ኪዳን ብለው
@user-mb1yh7bz1l
@user-mb1yh7bz1l 3 года назад
ኣረ ኣባታችን በፀሎት ኣሱቡን ቤተሰባችን ብትንትንብ እያለ ነው
@semenawits991
@semenawits991 Год назад
ቀሲስ እባከወን ስልከወን ይላኩልኝ ፣ ላናግረወት እፈልጋለሁ ። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@yaye5758
@yaye5758 4 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-tu2lp7tl3m
@user-tu2lp7tl3m 4 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ወለተ ሀና እንዳለችው የእኔም የሕይወት ታሪክ ነው የሚመስለው ከዚህ በፊት በሚለቆቸው ግጥሞችና ስነ ፅሑፎችን አዳምጫለሁ እንድነቃበት አድርጎኛል አባታችን መፍትሄውን እንዲያስተምሩን በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ:: ሒሩተ ሥላሴ በጸሎት ያስቡኝ 🙏
@dtdtdyfy492
@dtdtdyfy492 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ይህ የኔ ህይወት ነው በፆሎት አስቡኝ
@tigistsolomon8316
@tigistsolomon8316 4 года назад
Amen kale hiwet ysemalen
@DuraiRaj-xd3nv
@DuraiRaj-xd3nv 4 года назад
Good news. ..God joins religions as One before End so, We are requested by God to admire Him and be with sinless.
@user-st6qy1en6m
@user-st6qy1en6m 4 года назад
በወነት መህር ቃለሄወት ያሰማልን የኔ ትክከለኝ ባህሪ ነዉ በጣም በባህሪ አዝናለሁ ከምንም በላይ እኳን ከሰዉ ከራሲዉ አያግባባኝም እባኮ በፀሎት ያሰሙኝ
@mebratiyergalm6036
@mebratiyergalm6036 4 года назад
Amen kale hiwet yasemaln memerachn
@sarasara-vn6tm
@sarasara-vn6tm 4 года назад
Kale hiwetn yasemaln setga berketun yadelot
@senaytkahsay6657
@senaytkahsay6657 4 года назад
Amen Amen Amen kalahiewat yasmaln tegaw yabzalut fetare astway lebuna ysetan yyandchin bat ankukutal
@hemalahaila2341
@hemalahaila2341 4 года назад
መምህር ሁሉም የሚሉት ሁሉ ነገር እያየሁት ነው
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr 2 года назад
Amen.....3
Далее