Тёмный

ከሴትጋር ተያዘ ጓደኛዋ ናት ፎቶ ያነሳቹ  

Endalk Tube
Подписаться 177 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ከሴት ጋር ተያዘ በመጨረሻም ተታረቁ
በዚህ ፕሮግራም ላይ መቅረብ ለምትፈልጉ 0941563055 ላይ ይደውሉ
Please don't forget to Like, Share and Subscribe to our Channel
ስብስክራይብ ማድረጉዏን እንዳይረሱ ስለጉበኙን እናመሰግናለን::
#EndalkTube #endalktube2 #Abtu

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 109   
@marthaestifanose4609
@marthaestifanose4609 Месяц назад
አንተ የሰላም ሚኒስትር😇የተለየህ ነህ መቸም🎉 እግዚአብሔር ብርክ ያድርግህ 🙏
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w Месяц назад
እዳልክ ሲስቱንም አቅርብልን አዳድ ግዜ በተረፍ እንወድሀለን የስደተኞች አባት
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Месяц назад
ድሮም ጎደኛ ምቀኛ ነዉ ሰለዚህ የ እናንተን አብሮ መዝለቅ የ እናንተን መጋባት የማትፈልገዉ ምቀኛ ናት
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Месяц назад
እውነት ደምሪኙ ዉዴ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Месяц назад
እደልክዬ ሰለም ይብዘልክ አምሮብሐል እከንደናማጠ ቶሎቶሎ ናልን የኛ አስታረቅ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq Месяц назад
❤እሰይ እንኳን ተንኮለኛዋ ጓደኛሽ ተንኮሏ ፈረሰ እስከ መጨረሻው በፍቅር ያኑራችሁ እንዳልክ ተባረክ❤
@bintmoha3172
@bintmoha3172 Месяц назад
❤❤❤❤እዳልክ እደምታስታርቃቸው ተስፉ ነበረኝ በጣም ያሳዘነኝ ታሪክ ነበር ሴቶች እየ የሴት ጓደኛ አያስፈልግም በራሳችሁ ህይወት እራሳችሁ ወስኑ ጓደኛ እሚባል ነገር በማሀላችሁ አታስገቡ
@semiratofik3884
@semiratofik3884 Месяц назад
በጣም ደስ ይላል እንዳልክ የጀመርከው ስራ ደስ ይላል
@senaitasmare3351
@senaitasmare3351 Месяц назад
እንዳልክዬ ምግባረ ሰናይ ጨዋ የጨዋ ልጅ ይመችህ 👍 😍🥰🌻🌼🌹🌺💐🍁
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Месяц назад
ዋዉ ሰትገርም የጎደኛ ምቀኛ ናት ልጁ የተረጋጋ ነዉ
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp Месяц назад
እባክሺ የኔ ወድምእደዚህ አይነት ተመሳሳይ ታሪክ ነዉ ከሚወዳት ፋቅረኛዉ የተለ ያዩትእባክሺ አጣሪ ግን ገበዘ ነሺ
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp Месяц назад
እዳለክየ ማኛዉ አተን የወለደች እናት ትባረክአላህ ይጠብቅህ
@sartt3754
@sartt3754 Месяц назад
አቤት።የሰዉ ክፋት. ጓደኛ ነኝ የምትባለዉ ባለጌ ምን አይነት ሰዉ አለ መቀኛ
@f-io7sj
@f-io7sj Месяц назад
ማሽአላህ ደስይላል ግን በአላህ በስው መሀል አትግቤአርተውግን 😢
@makidaskidane9967
@makidaskidane9967 Месяц назад
በእውነት ጥሩ ትምህርት ነው ከዚህ ተሪክ ተማሪ እህት ወንድሞቼ በተለይ ጎደኛ የምያመለልሶውን ውሬ አትስሙት❤❤❤❤❤
@Seada4756
@Seada4756 Месяц назад
በጣምምምም እሚገርምነው እኔም በዚህ መልኩ ትዳሬን ፈትቻለሁ ማለትም እኔ እንደሡ የሚነገረኝን ነገር ውሸት እንደሆነ ሥለማውቅ እየሠማሁ ተውኳት ምክኒያቱም የምትነግረኝን ሣይሆን የማየውን ሰለማምን ከዚያ በኔ በኩ ሣይሳካላት ሲቀር በሱ በኩል ሂዳ እሡን ያልሆነያልሆነነገር ነገረችው ከዛ አመናትና ጥርጣሬ አደረበት ጠየቀኝ ሢጠይቀኝ እሷናትደ ያለችህ ስለው አይደለችም አለ በዚያው እእኔም ከኔነገረኛ ከበለጠብህ ተወው ብየ ውሥጤን አመመኝ እሱም የእውነት መሠለውና መንገድ ሳተ ከተለያየን በኋላ እውነቱን አወቀ ግን ደጋመ ለመገናኘት አልፈለኩምና ተለያይተንቀረን እናም ባለትዳሮች በግልፅ ተነጋገሩ በሰው ወሬ አትሠበሩ
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA Месяц назад
እንዳልክ የኛ መልካም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉አሁን ዳሞ ሶስቱም ይገናኙና ይቅረቡ 😊
@WageyhSesy
@WageyhSesy Месяц назад
ዋውውውውውውውውውው❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እዳልክዬ የኔ ጀግና ምርጥ አደኛ ሰው መልካም ቃል ያጥረኛል ውድድድድድድ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ዋው እኳንም አስታረቅችሁ ❤❤❤
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ Месяц назад
የምናወራው ሌላ የምንኖረው ሌላ ጉድ እኮነው የሰው ልጅ ግን ክፋቱ የምር ጓደኛዋ ግን ክፉ ነች የምር ብቻ ግን ይከብዳል አሳዘነኝ እንዲህ አይነት ታማኝ ሰው ነው የጠፋው በይ ጓደኛሽን ካጠገብሽ አርቂያት ይች ክፉ ነች
@SabaErgetie
@SabaErgetie 11 часов назад
እንዳልክዬ የኔ ሽማግሌ ተባረክ ልጄ እግዚአብሔር ክብር ይስጥህ።
@umhafsa
@umhafsa Месяц назад
ያሰላም የሴቷ ወሳኝነት የሱ አፍቃሪነት አላህ አይለያችሁ
@ማር-ዐ5ሰ
@ማር-ዐ5ሰ Месяц назад
በሠው ፍቅር የሚገባ ሠው ግን ምን አይነት የቅናት ዳቢሎስ ነው የሠፈረበት ? ጓደኝዬዋ ግን ምን አይነት እርኩስ ናት በፈጣሪ ? እንደዚህ አይነት ሠው ቁሞ ነው የሚቀረው መቼም ሠው አትሆንም ? እናንተ ግን መነጋገር ስትችሉ ለዚች ምቀኛ መንገድ ትከፍታላችሁ ለዚህ እኮ ነው ሶስተኛ ወገን አይግባ የሚባለው ?
@AlemtsehayAkirso
@AlemtsehayAkirso Месяц назад
እንዳልክ እኔ የምገርመኝ ያልተጣራ ወሬ ይዘው የምሮጡት ክፉ ሰዎች ፈጣሪ ልብ ይስጣቸው ሁሌም የምጎዳህ የምያውቅህ ጥሩ ጓደኛ ብለህ በስሪህ የያዝከው ስጎዳህ እውነት ያማል
@hanakebede282
@hanakebede282 Месяц назад
ጌታ ቤትሕን ይጎበኘው አደራ በእንዳልከ ቤት እናግኘሐ በደሰታ❤❤❤
@Habiba-uu3pp
@Habiba-uu3pp Месяц назад
ማኛዉ አምሮብሀልፀጉርህን ስላስ ተካከልክ አላህ ይጠብ ቀህ
@TigiestAlemu
@TigiestAlemu Месяц назад
እዳልክን ስወደዉ ማርያምን ስርአቱ ❤❤❤❤
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
አንዳንድ ጉድኛ መጥፎ ነው የቅናት መንፈስ ያለበበት ነውስውች ናቸው
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ
@ዳዊትወርቁ-ፈ4ኀ Месяц назад
እንዳል አሪፍ አርግክ ወንድሜ በርታልን ምርጥ አሰተማሪ ታርኪ ነው
@MekdeMekede-kh1ok
@MekdeMekede-kh1ok Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተስማሙ እንዳልክ እሷንም አቅርባት
@SaraSara-xv3pp
@SaraSara-xv3pp Месяц назад
ወንድ ነዉ ጌታን ኮፊደንሡ የኔ ቆፍጣና ይመችክ አቦ 😘😘😘😘 እንዳንተ አይነቱ ይድፋኝ 😂
@ካሊድኢብራሂምሀሰን
ከበፊቱ ስራህ እንኳን ወጣከ ይሄ ሰላማዊ ሰራ ነው ቀጥልበት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Месяц назад
እንዳልክ ብዙ ጥሩ ነገሮች የሰራ ጀግናወንድማችነዉ በሰብስክራይብ በሸር በላይክ እንደድሮዉ አበረታቱት ❤️🙏
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 Месяц назад
እንኳን ደህና መጣህ! እግዝአብሔር ሰላምህን ብዝት ያድርግልህ!! እንዳልክ የምወድህ!!!
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 Месяц назад
አቤት የሰው ክፍት😮😮😮
@jenberlemajenber6194
@jenberlemajenber6194 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሕ ወድማችን መተማመን እንዲኖራቹና ትዳራቹ የተባረከ እንዲሆን በቅዱስ ቁርባን ተጋቡ ጠላታቹን አሳፍሩ✝️
@etoeto5473
@etoeto5473 Месяц назад
ዋው እዳልክ መሰቀሉ ሲያምርብህ 👍👍👍👍
@SaraSarita-wv9sh
@SaraSarita-wv9sh Месяц назад
ወረኞች አይናቹሁ ይጥፋ
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Месяц назад
ተመስገን ደስ ይላል እኳን ታረቃችሁ
@NeimaNeima-br7dv
@NeimaNeima-br7dv Месяц назад
ክክክክክክእዳልክየ ተሽኮርመምክ እኔም ልክ እዳተ እኔምተሽኮርመምኩኝ😅😅😅😅😅😅😂😂😂
@senaitasmare3351
@senaitasmare3351 Месяц назад
🤣😆👍
@Berry-g4y
@Berry-g4y Месяц назад
እንዳልክየ ምርጥ የምርጦች ምርጥ ከፍ በልልኝ ❤❤❤❤❤😇😇😇😇
@ራየተይት
@ራየተይት Месяц назад
❤እዳልክ መልካም ሰው❤
@adugniakoru5563
@adugniakoru5563 Месяц назад
ሠላም እንዳልክ የሆሳናው ልጆች እንዴት ሆኑ ኣይኑ የታመመው 2 ጎማዎች እንኳን ተገኙልህ ሽፌር ነኝ ችግሩ ይገባኛል።
@Qemarahmad
@Qemarahmad Месяц назад
እዳልክየ የኛ ሚስኪን እንወድሀለን
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 Месяц назад
Endalk best brother ⭐️💎🌺🌺
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Месяц назад
እዳልክን:የቀየረችሴት:ጀግና ናት:ያንፀጉርህን:የምታስቆርጥልባምሴት:ብትኖርብዬነበር:አየህአሁንውበቱን:ደፋብህካይንያውጣህ:ጀግናወድማችን
@TelahunAbebe-dp5co
@TelahunAbebe-dp5co Месяц назад
ብዙ ቀባጠረ ጠርጥር አለ ያገርሰው
@ElsaDesalegn-m4y
@ElsaDesalegn-m4y Месяц назад
ትፈልገው ይሆናል ልጁን ጎደኛሺ
@reemsatliynreem2503
@reemsatliynreem2503 Месяц назад
Liju betam chewa tamaghn new 🙏 enedalek ❤️❤️❤️🙏
@wondwsengirma2699
@wondwsengirma2699 Месяц назад
እንዳልካችንንንንን ብሩክ ነህህ ክፉ አይንካህህህህ
@HirutBekele-fn3bm
@HirutBekele-fn3bm Месяц назад
ልጅቷን በአካል አግኛት እውነቱ ይውጣ ጓደኛሽም ላንቺ ብላነው
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 Месяц назад
እንክዋን ደህና መጣህልን ወንድማችን እንዳልክ ይመችህ
@Jujutaher-v8n
@Jujutaher-v8n Месяц назад
ግን አዳዴ ከዋናው ሰው ብንሰማ እውነቱን ብንሰማ ጥሩ ነው ግን አሳዘነችኝ😢😢😢😢😢በሰላም ያገናኛቸው ያረብ
@damoursarah6
@damoursarah6 Месяц назад
እንዳልክ በርታ ወንድማችን
@abatezebiba
@abatezebiba Месяц назад
Esey endalikye allah yitebkih beli asitarkachew ❤
@Hana-3838
@Hana-3838 Месяц назад
ሠላም እንዳልክ እንደምን ሠነበትክ እንዳልክ እውነት ከፊትሕ አለ እውነትን ሥለምታውቀው❤❤❤
@FirhiwotSultan
@FirhiwotSultan Месяц назад
እመቤቴን ማንም ሴት የምትመኘውን አይነት ወንድ ነው እመቤቴ የሰጠችሽ ግልፀ ሆኖ ማውራቱ ማንን ገደለ እናቴ ከጭንቅላትሽ ውስጥ ሴቶን አስወጥተሽ ልብሽ ላይ ባልሽን ክተቺው ።ይቺ ባለጌ የሴት ጓደኛ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Месяц назад
Egziabher yistihe tebarek endet chenkogn neber!
@UaeKgo
@UaeKgo Месяц назад
ሜስኪን እኮን ደስ አላችሁ❤❤
@למלםאווקה
@למלםאווקה Месяц назад
በጣም ደስ ይላል እንዳልክ የጀመርው ስራ ደስ ይላል🙏🙏🙏🙏
@Dibora658
@Dibora658 Месяц назад
Breta❤
@EnatSami
@EnatSami Месяц назад
❤❤❤❤እዳልክ ምርጥ
@Alam-k6l
@Alam-k6l Месяц назад
ሰው አይታመንም ቱ
@Tybatube
@Tybatube Месяц назад
እንኳን በሰላም መጠች ቀንነት የራሰ ነወ ወዴች ሁላችሁም ሠበሰከራይብ አደረጉኛ እደታልፉኛ ወድ የአግሬ ልጆች
@haregeweynanbese5568
@haregeweynanbese5568 Месяц назад
Endalikye smart❤❤
@mershatesfaye4598
@mershatesfaye4598 Месяц назад
Ebakih silkihin?
@hanakebede282
@hanakebede282 Месяц назад
❤❤❤❤እነዳልክ
@גשאואסרס-ר1נ
@גשאואסרס-ר1נ Месяц назад
እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ የሩቅን ጠላት መከላከል ቀላል ነው የወዳጅ ጠላትን ግን ለመከላከል በጣም ከባድ ነው ሴቶች ልብ ይስጣችሁ በሰው ፍቅር እና ትዳር እየገባችሁ አታበጣብጡ በጣም ያስጠላል
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 Месяц назад
አንዳንድ የሴት ጎደኛ መረዝ ናቸዉ ደሰታህንና ሰኬትህን አይፈልጉም
@zebidergedfa3286
@zebidergedfa3286 Месяц назад
አዳድ ጓደኛ የተረገሙ አስመሳይ ናቸው
@sinbotube5654
@sinbotube5654 Месяц назад
Andegna negn
@aduadu3685
@aduadu3685 Месяц назад
ጎበዝ እንዳልክ ወንድማችን በርታበት 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂😂
@aebadertube1010
@aebadertube1010 Месяц назад
እንዳልክ ተሻለህ
@adghjj7447
@adghjj7447 Месяц назад
😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትክክል
@የኔዉቤእነዉ
@የኔዉቤእነዉ Месяц назад
ሰላም እዳልክ በጣም ታስ ፈልገኛለህ እባክክ ወድሜ ድረስልኝ 🙏😥
@BurtekB
@BurtekB Месяц назад
Mekagna ya nuro magagna
@Textforfun64
@Textforfun64 Месяц назад
Endalkye amrobhal des blonal
@mulujema5645
@mulujema5645 Месяц назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Qemarahmad
@Qemarahmad Месяц назад
ስራህ የጀመርከው አረፍነው
@Qemarahmad
@Qemarahmad Месяц назад
አቤት ጓደኛ አዳንዱ
@Belachewchaka-gw1jq
@Belachewchaka-gw1jq Месяц назад
ወዳለው ስራ ተመለስ እባክህ
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB Месяц назад
የእኛ ሴትዮ ነገር እንዴት ሆነ/እውነቱ ዘጣ ብር በላኝ ምናምን ያሉት ከዛ ወዲያ በእውነት ዛሬ ነው ያየሁህ።
@selamissak5726
@selamissak5726 Месяц назад
በአንድ ሴት ብቻ ከሆነ እራሱ በጣም ታማኝ ነው ።አትቅበጪ።በጥቂቱ 30እና 40በላይሽ ላይ ደርበው በሚቀመጡበት ዘመን።ይሄ በጣም ታማኝ ነው ቢያንስ 😂ሊያገባ ከቆረጠ እራሱ ትልቅ ደረጃ ደርሰሻል
@TinaLoveyehelemhewot
@TinaLoveyehelemhewot Месяц назад
😂😂😂40/30 ale enda
@selamissak5726
@selamissak5726 Месяц назад
ከላይ ያለው ፎቶ በፍጹም የአክስት ልጅ አይደለችም ።ነኝ ብትልሽ እራሱ አትመኝ ተመካክረው ነው።የፍቅረኛሞች አክሽን ነው ።ፎቶ ያነሳችው ግን ወዳጅሽ ናት።በራሱ ሰአት አደባባይ ተሰጣ።አሁንም ካንቺ የፈለገውን አታውቂም ።ነቃ በይ
@fetifetiya7756
@fetifetiya7756 Месяц назад
አቤት ክፈት😢
@aann339
@aann339 Месяц назад
Wowo👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤
@JackyCoco
@JackyCoco Месяц назад
ይቺ የጋደኛ።ምቀኛ ናት
@sofiyagenemo4433
@sofiyagenemo4433 Месяц назад
Endalk❤❤❤❤
@TigestAyalew-l7d
@TigestAyalew-l7d Месяц назад
She stopped
@ConfusedBulldogPuppy-lh3oo
@ConfusedBulldogPuppy-lh3oo Месяц назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@genimar9778
@genimar9778 Месяц назад
ላይክ አድርጉ ሼር
@abrahim8334
@abrahim8334 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@GjgJf-k8b
@GjgJf-k8b Месяц назад
❤❤🎉
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 Месяц назад
ወደ ሰራህ ተመለሰ አዴ
@mominaamina2263
@mominaamina2263 Месяц назад
Anet neberk lejetun yemtataralat bgon hekun tengerh niber
@AmenJovani-qf9eo
@AmenJovani-qf9eo Месяц назад
ወንድሜ ፀጉርህን ስትቆረጥ አማረብህ
@VjdHhjd
@VjdHhjd Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesimekiso5954
@mesimekiso5954 Месяц назад
ፍሬ
@AskaleRegassa
@AskaleRegassa Месяц назад
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤩🤩😘😘😘
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb Месяц назад
የሴት ጋደኛ ሆ መርዚ ምቀኝ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de Месяц назад
ጓደኛጉደኛነው ልትነጥሽነው አትመኑጓደኛ
@wardaobay
@wardaobay Месяц назад
❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@mouhamedahmed7492
@mouhamedahmed7492 Месяц назад
የልጁስ እርጋታ የተመቸው
Далее
ማች አናደርግም አፍርብሻለሁ
18:10
Китайка нашла Новый Дом😂😆
00:20
ጥንጆቹ❤️ ታረቁ! #endalktube #helutube
31:49